ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ ባልጠበቀው ነገር ሰርፕራይዝ ተደረገ! / Dagi Show SE 3 EP 10

  Рет қаралды 155,876

Daggy Show

Daggy Show

2 жыл бұрын

Пікірлер: 161
@habibakemal2222
@habibakemal2222 Жыл бұрын
ከምር ልቤ ነው የተነካው መምህራኖች ክብር ይገባቸዋል እንዴት ደስ እንዳለኝ ሁላችንም ልናመሠግናቸው ይገባል
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
ይህ መምህር ብዙ ምርጥ መምህሮቼን አስታወሰኝ!! አቶ ታምራት ለዘላለም ኑር!!🏆❤🏆❤❤❤❤❤
@hebeshawit2385
@hebeshawit2385 7 ай бұрын
በትምህርቴ ላይ ትኩረት ሳላደርግ ያሳልፍኳቸውን ጊዜያቶች ሳስብ እንዴት እንደሚቆጨኝ ለሁሉም መምህራኖች ክብር ይገባቸዋል
@almfiramandefro3252
@almfiramandefro3252 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ነገር ነው የድሮ አስተማሪዎች ከእናት ከአባት ይበልጣል ክብር ይገባል
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
መምህር ታምራት የዘሩት ፍሬ አፍርቶ መልካም ዜጎችን በየቦታው በማየቶ እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር ይክፈሎት ። የተወደዳችሁ ዳጊና ዶክተር ወዳጄነህ ፣ በድጋሚ ለሰጣችሁን እውቀት የከበረ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ፣
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
እንዴት ደስስስስ ይላል ዶር/ ወዳጄነህን የመሰለ ጎበዝ ተማሪ በማፍራዎት ❤❤❤
@user-ng5mn4bk8i
@user-ng5mn4bk8i Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የማከብረው ትሁት የተረጋጋ ኢትዮጵያኖችን ጥሩ እውቀት እየዘራ በአስተሳሰብ እንድንለወጥ አቅጣጫ የሚያሳየን ምሁር ነው። እግዚአብሄር ጤና እና ዕድሜ እንዲሰጠው እንዲሁም የወለድካቸውም ልጆች እንዳንተው የተባረኩ እንዲሆኑልህ ከልቤ እመኛለሁ።
@abelsolomon8055
@abelsolomon8055 Жыл бұрын
Yetebareke bleh tesbaleh yehe sewye bTigray yhone irdata magabat yelebetim yale sewye adelem indye inde sew byasbew bemangchaw sew indederese arge asbew
@meronteshale3436
@meronteshale3436 Жыл бұрын
ይቅርታ እኔ ታምዬ ነዉ የምለዉ!!.... አብረን የመስራት አጋጣሚ ነበረኝ እድለኛም ነኝ... በጣም ክብር ትልቅ ክብር አለኝ!!!! ታሚዬ እረጅም እድሜ ይስጥልን ከነ ቤተሰብህ
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Жыл бұрын
ለመምህራን ክብር ይገባቸዋል
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል።ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን።አሜን!!!!!!!!!!
@shshehehhehehedj8379
@shshehehhehehedj8379 Жыл бұрын
ቲቸር ታምራት ድንቅና በጣም አባት የሆነ አባት ነው የኔ ማት አሥተማሪ ነው እረጅም እድሜ ይሥጥ ቲቸሬኤ
@getachewwaltaji9861
@getachewwaltaji9861 4 ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም የማከብረው ትሁት የተረጋጋ ኢትዮጵያኖችን ጥሩ እውቀት እየዘራ በአስተሳሰብ እንድንለወጥ አቅጣጫ የሚያሳየን ምሁር ነው።
@yihena4041
@yihena4041 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው መምህርና ተማሪን በምስጋና እንዲከባበሩ ማድረግ ።መምህርና ተማሪ ፕሮግራም ይቀጥል
@pearls1626
@pearls1626 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግዜ አሳለፍኩ አመሰግናለሁ ። አስተማሪ ትልቅ ክብርና ቦታ መሰጠት ይገባቸዋል ። ከወላጆቻችን እኩል አሳዳጊዎቻችን ናቸው በተለይ አእምሮቻችንን በማበልጸግ ደረጃ ።
@lililetel9128
@lililetel9128 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነሀ እኔም ከ 50ዐ ዐመት በፊት ምን ጊዜም የማልረሳቸው ከአስተማሪዎቸ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ። አንዱን ሰል በ12 ዐመቴ ትምህርት አቋርጨ ሥራ ለመግባት እነዳላቋርጥ ምህራን ሁሉ ክፍል ለመግባት ሠልፍ ሉይም ለመኑኝ አናቴን በማሰቀደም አልተቀበልኩትም ። ዳይረክተራችን mrs Sturling I am very sorry to lose such a promsing student yemil ሰርተፊኬት ተሰጠኝ ። አስቸማሪዎቸም ቸኮሌት ሰጦታ ይዘው ደሴ አውቶቡሰ ጣቢያ ወደ አ አበባ ሸኙኝ። አሁንም ትዝ እያለኝ አነባለሁ። ፈጣሪ ከፈቀደ ታሪኬን ዳጊ ሚድያ እንዲያፈለልገኝ እማጸናለሁ። አመሰግናለሁ ❤
@lililetel9128
@lililetel9128 Жыл бұрын
ድንቅና የተባረካችሁ መምህርና ተማሪ ውድድ አረኳችሁ። ተባርካችኋል። ዶ/
@wondwosenbtafraassa1338
@wondwosenbtafraassa1338 Жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በተለያዩ መድረኮች የምታቀርባቸው ሁሉ ልዩ ናቸው። እርጋታህም፤ አርቆ አሳቢነትህም በአጠቃላይ በሁሉም አንተ የህዝብ ሞራል አንቂ ነህ። ዘመንህ ይባረክ። መምህር ታምራት የጥሩ ዜጋ አምራች ነዎት። ለእርሶም ክብሩ የሰፋ ይሁን።
@ethiocosmo5798
@ethiocosmo5798 Жыл бұрын
ከምንም የገረመኝ መምህሩ ሲመጣ የዶክተር ወዳጄነህ አቀማመጡ እራሱ ተቀየረ አቤት ክብር🙏🙏🙏
@rahelteshome3788
@rahelteshome3788 Жыл бұрын
መምህር እድሜ ይጨምርሎት ደስ የሚል የሚጣፍጥ ቀሪ ዘመን ይሁንልዎት ዶክተር ሁሌም የኔ አስተማሪዬ ነህ አመሠግናለሁ ዳጊ ቆንጆ በርቺ
@meseretadana109
@meseretadana109 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏እንዴት ደስ ይላል መምህር ታምራት እንደዚህ አይነት አስተማሪ አባት አንተን የመሰለ ለሀገር መከታ የእውቀት ወንድም ስለሰጡን እናመሰግኖታለን እግዚአብሔር ይስጥልን🙏
@eyerusalemadeba4252
@eyerusalemadeba4252 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት አስተማሪዎችን ያብዛልን !!!!!
@bezualemyegzu4599
@bezualemyegzu4599 Жыл бұрын
በጣም ደሰይላ ሰለመምህ ርየተገለጠወ ነገር ነገርግነ ከጀግናወሰራዊትእኩል የህይወት መሰዋትነትእየሰጡያሉ ነርሶችም ይወደሱ
@kamenbashager3996
@kamenbashager3996 Жыл бұрын
ታሜ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል።የመምህር ትርፉ ይኸ ነው
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
ዳጊ ሰወድሽ እንደዚሁ ዶከተር ወዳጄነህ ጭምር በጣም ነው የምወዳቹሁ የምታሰተላልፉት ነገር ሁሉ በጣም ነው የሚመሰጥኝ ኑሩልኝ እወዳቹኃለሁ !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
🙏👍❤️
@tesfaymichael1754
@tesfaymichael1754 Жыл бұрын
I dont know why but i start to lear more from Dr wedage I am not good in Amharic,but the wonderfull God help me to understand his wisdom.
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይስጥሽ እንዲህ ሰው ማመሰጋገን ተባረኪዳጊ
@sarahana9794
@sarahana9794 Жыл бұрын
ቲቸር ታምራት በጣም ጥሩ አስተማሪ መድሐኒያለም አስተምረውኛል እጅ ፅሑፋቸው እጅግ የሚገርም ነው እኔም የእሳቸውን ፅሑፍ እያየሑ ነው እንደሳቸው መፅሐፍ የለመድኩት
@user-fo4sd7vr5f
@user-fo4sd7vr5f Жыл бұрын
ወርቅ ወርቅ የሆኑ መምህራን ነበሩን አሁንም አንረሳቸውን...እናመሰግናለን! ክበሩልን!
@hadram2885
@hadram2885 Жыл бұрын
It is very touching moment. Good on you Daggy. Keep up your good work.
@tirhastekle7215
@tirhastekle7215 Жыл бұрын
አይገርምም መስፍን ማጂ ባዮሎጂ አስተምሮኛል። ሰለሞን የሚባል እንግሊዘኛ አስተማሪ ነበረ አንዴ የኦሮሚያ ባለስልጣን ሆኖ በቲቪ አይቼዋለሁ ሲያስተምረን እንቅልፍ እንቅልፍ ያለው ተማሪ ካየ አንድ መዝሙር አለችው ተነሱ ይለንና እንዲህ በሉ ይለናል ten little birds on the tree number one said lets hlde on the sheed number two said እያለ እስከ አስር የወፎቹን ታሪክ አስብሎን ተቀመጡ አሁን ይለናል የአባቱን ስም አላስታውስም ግን የወለጋ ሰው እንደነበረ ብቻ ትንሽ አስታውሳለሁ ቲቸር ሰለሞን ባለህበት ክብር ይገባሀል ምርጥ መምህር ነበርክ
@user-cr3ll6oe6n
@user-cr3ll6oe6n Жыл бұрын
ምንድነው ማተብሽን እንደልብሽ ማውለቅ ማጥለቅ ትርጉሙ ባይገባሽ ነው ልቦና ይስጠን😢
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx Жыл бұрын
ዳጊ ተባረኪ እንኳን ተገናኙ
@bayoushkassa7155
@bayoushkassa7155 Жыл бұрын
Thank you memeher Tamerat !! Dr wedajenehen le Ethiopia selabereketekelen
@misraknegash499
@misraknegash499 10 ай бұрын
በጣም ደስስስስ ያሚል ፕሮግራም ነው! ዳጊዬ ተባረኪ ይሄ ያንቺ መልካም ሥራ ነው
@almazlulseged3890
@almazlulseged3890 Жыл бұрын
ዶር ወዳጄነህም መምህር ታምራትም ዳጊም እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በህይወቴ እጅግ በጣም የምወደው እና ሁሌም የማደንቀውን የአስተማሪና ተማሪ ግንኙነት ሰላቀረባችሁልን።
@user-ln2hk6jz3u
@user-ln2hk6jz3u Жыл бұрын
ክብር ለመምህሮቻችን እኔም መምህር ሰለሞን እሚባል ማትስ መምህሬ በጣጣጣምምም ነው የምወደው እሱ ለኔ የሰራኝ መምህር ነው❤👌
@hiyuzxggi2267
@hiyuzxggi2267 Жыл бұрын
ትክክል መምህር ይከበርልን እውቀት ያላቸውንም መምህራን ቢደርጉ አረፍ ነው መምህር ነው ዶክተርን ያስተማረው
@betibeti2885
@betibeti2885 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት መምህር ይብዛልን እኛም ስንማር አምስት አርጩሜ እኛለቅብን ነበረ ተማርን ይባላሉ
@ermi7983
@ermi7983 Жыл бұрын
ታሜ (Maths) ደስ ብሎኛል!!!ብዙ ሙኡራን በሰው ሀገር ያንተ ውጤቶች አሉ ::
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 Жыл бұрын
thank You Teacher Tamrat And Dr. Plus Dagie For Bring Both Together
@fanaalem8312
@fanaalem8312 Жыл бұрын
Mr. Tamrat was my teacher too :) At Ethiopia Tikdem high school, and he nev er seems to age, which is great!! Of course a great teacher he is!!
@abeb.i.g236
@abeb.i.g236 Жыл бұрын
የቦሌ አስተማሪዎች ከሚያበረታቱ ቅስምህ መስበር ይቀላቸው ነበር ብዙዎችም በጠዋቱ ሞቅ ብሎዋቸው ነው የሚመጡት ዶክተር ወዳጄነህ እድለኞ ሰው ስለሆነ ጥሩ ሰው ገጥሞት ነው
@fikertefikadu7035
@fikertefikadu7035 2 жыл бұрын
Thank you dagi.
@tadesseboltana
@tadesseboltana Жыл бұрын
Amazing program! 10Q Dagi.
@tsehayhidoto9925
@tsehayhidoto9925 Жыл бұрын
ለመምህራን ትልቅ አክብሮት አለኝ!! መ/ር ታሜ ለትውልድ ላበረከቱት መልካም ሥራ ከልብ እናመሰግናለን!
@muktarabdulkerim7163
@muktarabdulkerim7163 Жыл бұрын
Thanks!
@tsegayebeyene3429
@tsegayebeyene3429 9 ай бұрын
Tame was my maths teacher in 1989 10th grade b/c of him I am good in mathematics he is not only a teacher but a motivator too.I saw him after 26 years for the the first time and it is a surprise for me too.
@BirhanuAbatu-eo1wg
@BirhanuAbatu-eo1wg Жыл бұрын
በእውነት ትልቅ ሰው ነዎት አክብሮት አለው!
@muluworkbogale2326
@muluworkbogale2326 Жыл бұрын
ዳጊዬ የተከበሩ ሰዎችን እንደዚህ በቁማቸው ማቅረብ እንዲገናኙ ማድረግ በጣም ደስ ይላል።
@lieltmekonen9494
@lieltmekonen9494 Жыл бұрын
I'm so happy to hear u
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Жыл бұрын
wow egzeyabher biztow ybarkhe Dr. wdajnhi
@bezubezu8685
@bezubezu8685 Жыл бұрын
Betam des yemile neger new yakerebeshew thank you!
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
መምህሮች የሁላችንም ባለውለታዎቻችን ናቸው
@abduahmed6822
@abduahmed6822 Жыл бұрын
excellent dagi
@angaroemebet527
@angaroemebet527 Жыл бұрын
I.m so happy when I see this its true we have to rspct our theher tankes all its a great surprise God bless you all
@frefre3738
@frefre3738 Жыл бұрын
በስመአብ እንዴት ደስስስ የሚል ፕሮግራም ነበር።
@solomonsol7174
@solomonsol7174 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፕሮግራም ነው❤
@wondewn
@wondewn Жыл бұрын
it is a great program, keep it up. Teachers should recognized by their student .
@elsaasefa1491
@elsaasefa1491 Жыл бұрын
Wuyyyyy Des Sitilu...Dagiyee thank you So Much
@abuhussain4736
@abuhussain4736 Жыл бұрын
ዳጊ ፕሮግራምሽን በጣም እወደዋለው በጣም ግሩምነው አስተማሪን ማክበር ግድ የሚልነው ፊንላንድ ለዚ በጣን ጥሩምልክት ትመስለኛለች ከፕራይሚኒስትሩ የበለጠ ተከፋዮች ናቸው ምክንያቱም ለዛደረጃ የሚያበቁት ሰዎች መምህሮች ናቸው
@maazaamare1621
@maazaamare1621 Жыл бұрын
Big respect 🙏
@helensolabeba6548
@helensolabeba6548 Жыл бұрын
God bless you konjet
@alshaswelt4263
@alshaswelt4263 Жыл бұрын
I wonder. Intresred. God. Bless. All
@betredebebe4678
@betredebebe4678 Жыл бұрын
አቦ ተባረኪ
@farida1771
@farida1771 Жыл бұрын
ዋውው ደስ ይላል በጣም
@tsegahewa547
@tsegahewa547 Жыл бұрын
ዲጊ በጣም ነው ምወድሽ
@lalabish-tn3yt
@lalabish-tn3yt Жыл бұрын
dagiye good job good job. am a teacher born from both teacher parents (mum and dad) and also surrounded by two teacher sisters! hahahhahahah can you imagine dagiye !!! respect to teachers
@user-oj6nr4on5s
@user-oj6nr4on5s Жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@elsielsi9379
@elsielsi9379 Жыл бұрын
I am happy to see you dagya
@tedtekle2508
@tedtekle2508 Жыл бұрын
Well done
@Ethiopia2070
@Ethiopia2070 Ай бұрын
መምህሮች ተባረኩ❤❤❤
@dawitsenbetu4912
@dawitsenbetu4912 Жыл бұрын
Degi I really Appreciate u and love u keep going please
@rabyamohammed5067
@rabyamohammed5067 Жыл бұрын
Betam yamewodew yamkeberw doctor wodjenw tebark
@seblegetachew983
@seblegetachew983 Жыл бұрын
Dagi , You makes me to stop sleeping 😴!!
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
በጣም ሰነፍ ተማሪነኝ የመምህሮቸ ነገር ግን ሁሉም ይናፍቁኛል ከኔፊት መምህር አይታማም በቅፅል ስም አይቀርም ምነው እኔም መምክሮቸን ባየሗችው
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 Жыл бұрын
ሰላም ደስ የሚል ነው በተማረ ስቀና ኑሩልን በሰላም ሁላችሁም ኢትዮጵያ የተማረ ያስፈልጋታል::
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
ዶ/ ር ዬ እዴዉ ከልጆችህ እናትጋ ከሶፊጋ አብራችሁ እየኖራችሁ ባያችሁ ደስታዬን አልችለዉም አላህ አብሮ ያድርጋችሁ ያረብ
@sabaghide2002
@sabaghide2002 Жыл бұрын
Ewinet Dr/wedajenehi ybizu wedaj / wede hiwet astemari mehi ahunm be doctoring yasfeligahal weldan,Excellent
@asresatumo4672
@asresatumo4672 Жыл бұрын
ትምህርት ሰጪ ፕሮግራም ነዉ። ሶስታችሁንም በጣም አመሰግናችኋለሁ።
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
ሁለቱም ስለ መምህር የተናገሩትን የሚመለከተው ክፍል ሁሉ ቢያስብበት መልካም ነው!!!!!!!!!!!
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 Жыл бұрын
good job
@malikambarwakotube2058
@malikambarwakotube2058 Жыл бұрын
Wooow!!!!
@tigistnagash2289
@tigistnagash2289 Жыл бұрын
የኔ አባት🙏🙏
@marlonguterberg1359
@marlonguterberg1359 Жыл бұрын
dess yemel Program🥰🥰
@makimaki1326
@makimaki1326 Жыл бұрын
Yena wude Eht@ uffff Endet bedesta endalkesku d/r wedajeneh surprise sladeregshilgni 😍yena lilt set😘😘😘😘
@user-lf6wk1qm9f
@user-lf6wk1qm9f Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዳጊ ሾ እንካን ደና መጣሽ ያቺን እልም ስሰማ በጣም ጥንካሬ ይሰማኛል
@kibrieonlineentrepreneur2572
@kibrieonlineentrepreneur2572 Жыл бұрын
Hi Dagy. I AM INSPIRED BY YOUR WORK. who was your role model i real want to become like you. I love your hard work and consistency. Thank you God bless you.
@mickeyeshetu8427
@mickeyeshetu8427 Жыл бұрын
Her father
@betielghebrehiwet4236
@betielghebrehiwet4236 Жыл бұрын
Betam betam des yemil agatamina Programm betam tmrt azel thank you very much sister and lehulachum thank you
@meseretfekadu3044
@meseretfekadu3044 Жыл бұрын
Betam des yelall amazing
@user-ew9ek6be1w
@user-ew9ek6be1w 2 ай бұрын
Amazing ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Addistoday
@Addistoday Жыл бұрын
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆 this is really great❤❤
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
እባካችሁ ፀልዩ ከሶፊ ጋራ እንዲታረቁ።
@yohanan3539
@yohanan3539 Жыл бұрын
wow des yilal betamm....emebrhan tbarkachu.........
@aynadisyihune9551
@aynadisyihune9551 Жыл бұрын
አንች ቆንጆ ዳጊየ
@dessiewollo2609
@dessiewollo2609 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ቲቸር ታምራት 🙏 በጣም ምርጥ አስተማሪ ነበር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዳጊ እናመሰግናለን ❤🙏❤
@maazaamare1621
@maazaamare1621 Жыл бұрын
👏👏👏👏
@gideylemlem4208
@gideylemlem4208 Жыл бұрын
መልካም መምህራኖችን ያብዛልን
@amane7001
@amane7001 Жыл бұрын
Wow
@almaztewelde1605
@almaztewelde1605 11 ай бұрын
🙏🏾❤️🙏🏾❤️
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 Жыл бұрын
Weyzro dagmawit tebareki behywet noren Yehen kemesmat belay Kenya yelem kegmash enjera analfm years ain't dest Emma yeketlal Tebarke.
@mikamiko824
@mikamiko824 Жыл бұрын
የምወደው ሰው
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,8 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 13 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 108 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 10 МЛН
ተለቀቀ! ዳዊትና ዳጊን ይጠይቁ! @DawitDreams
1:24:04
Ақтөре неге студияға келді😳 Бір Болайық! 25.06.24
27:05
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 304 М.
vfx editing #shorts #funny
0:10
Sj Animation 2
Рет қаралды 24 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 3,2 МЛН