ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ለወጣቶች ያስተላለፈው አስተማሪ መልዕክት - የወጣቶች ሴሚናር

  Рет қаралды 29,435

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
👉 ይሄን የመሰለ ጠቃሚ ቪዲዮ እስካሁን ያየው 12ሺ ሰው ብቻ ነው❗ ይሄኔ ሰበር ዜና ፣ ተገደለ ፣ ተቆረጠ ተፈለጠ ፣ የሚል ወሪ ቢሆን ኖሮ ፡ የትዬለሌ ነበር ፡ ህዝባችን ምንያክል እንደዘቀጠ ይሄ ማሳያ ነው❗
@alembanchitesfaye3496
@alembanchitesfaye3496 Жыл бұрын
ውድ እና ክብር ዶክተር ወዳጀነህ ስለምትሰጠን እውቀት እጅግ በጣም እናመሰግናለን ረዥም እድሜ ተመኘሁልህ ተባረክ!!!
@MarefiaGebre-kn5fp
@MarefiaGebre-kn5fp 8 ай бұрын
Thanks b/c you are good teacher.
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
ሁል ጊዜ የማይሰለቸው ትምህርቶች ሳላመሰግን አላልፍም እጅግ በጣም አመሰግናለው ዶክተር ❤
@almaztesema9311
@almaztesema9311 Жыл бұрын
ሁሌ ባዳምጠዉ የማልሰለቸዉ አንደበተ ርቱ ኑርልን
@berrez4985
@berrez4985 4 ай бұрын
WODAJENHE A MAN WHO HAS A LOT OF PAPERS TO MANIFEST HIS MENTAL CAPACITY.A BOARD IS COVERED WITH A LOT OF WORDS TO INDICATE HOW SMART IS THE SO CALLED DOCTOR.
@Enbebdjfn
@Enbebdjfn Жыл бұрын
ዶክተር ወዳጆነህ ትምህርህ ሁሉ ለዛአለው በጣም ተመስጨነው የማዳምጠው ብሰማውብሰማው አልሰለችውም እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤
@LOVe-b2d
@LOVe-b2d 7 ай бұрын
Thank❤you tebark❤❤❤❤
@sisaynego625
@sisaynego625 7 ай бұрын
Ene ke Ethiopia betam yemiwadew sawu Dr wadaje❤
@shimeliskassahun584
@shimeliskassahun584 Ай бұрын
የዛሬ እንግዳየ ከማስተዋወቄ በፊት ብላ አላስተዋወቀችም አይ ሚጡ😅😅😅😅
@menberehailu5457
@menberehailu5457 Жыл бұрын
Dr thank You a million
@dinssagelebi1254
@dinssagelebi1254 Жыл бұрын
Dr, God bless you and protect you. You are a Mind Engineer. You got it and know how to feed Ethiopians. I hope you will see one day the fruits.
@አቦቸርአቦቸር
@አቦቸርአቦቸር Жыл бұрын
Thank you for unlimited teaching
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 10 ай бұрын
ዋው አመሰግናለሁ ዶክተር!
@brookgirma4557
@brookgirma4557 8 ай бұрын
Thnxs so much
@mimiagete2472
@mimiagete2472 Жыл бұрын
ምናለ በየቀኑ ቢያስተምር መንግስት ታሳቢ አድርጎ እስፓሰር በያደርጉት ይህንን ጀግና
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un 9 ай бұрын
ዶክተርየ እምወድህ
@كوكيباياثيوبيا
@كوكيباياثيوبيا 4 ай бұрын
wow❤❤❤💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏🙏
@كوكيباياثيوبيا
@كوكيباياثيوبيا 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ ደኩተረ በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነው ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 10 ай бұрын
Thank you Dr.
@ametaygebremichael4551
@ametaygebremichael4551 Жыл бұрын
Dr yetbarek sewnh hulgiza tarkenalh egzabhaer zerhn ybarek❤❤!
@temechepawlos7367
@temechepawlos7367 Жыл бұрын
thanks!!!!!!!
@MebarekWaswa
@MebarekWaswa 4 ай бұрын
ኢትዮጽያ ካፈራቸው አንዱ ናቸው
@lozilozi4123
@lozilozi4123 Жыл бұрын
ሁሌ ብሰማው የማይሰለቸኝ ሰው እግዚአብሔር ይስጥልን👏❤!!!ምን ግዜም ከምናየው ከምንሰማው ነው ሀሳባችን ትኩረት የሚያደርገው ሆዳችን ባፋችን እደሚመገበው የአእምሮም ምግብ አቅራቢ አይን እና ጆሮ ነው እናም ለአእምሮየ መልካም ምግብ ስለሰጠህኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 👏👏👏♥️♥️♥️!!!
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
ሰውየው የሚያምር ምግብ ሁሉ ይበላል ያለክ ማነው? አስተውል ብዙ ሲያዩአቸው የሚያምሩ ነገር ግን ሲበሉ መርዘው የሚገድሉ አሉና አስተውል
@barcontube1216
@barcontube1216 Жыл бұрын
This sums up everything that determines our daily life , waiting for part two .
@Alexfamily2024
@Alexfamily2024 Жыл бұрын
Master card Ethiopia wust yiseral inde?
@abdusmart2504
@abdusmart2504 Жыл бұрын
v good
@emmadirissa3577
@emmadirissa3577 Жыл бұрын
Why the Background is bothering? Isn’t it important lesson?
@semirabirhanu3427
@semirabirhanu3427 Жыл бұрын
👏👏❤❤
@videoworks5666
@videoworks5666 Жыл бұрын
Should’ve would’ve ብል የትኛው ነኝ?
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
a smart and wise person
@mekimekitube1000
@mekimekitube1000 Жыл бұрын
Hule gen senmker senmker ere bkan
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
Art Tv የእነ ወዳጄነህ መጫወቻ ሲሆን ያሣዝናል። ይሄ ሙሉ ትውልድን ለማምከን ከአጋንንት ጋር ውል የገባን ሰውዬ እንደ ትልቅ ስራ ስታቀርቡ ስታሳዝኑ ። እባካችሁ መክናችሁ ይሄንን ምስኪን ህዝብ አታምክኑት። ከዶክተር ወዳጄነህ የሚገኝ ምንም መልካም ነገር የለም የእግዚአብሔርን ስም በአንደበቱ ስለሚጠራ ባትጃጃሉ ጥሩ ነው ጀርባው ፈፅሞ እግዚአብሔራዊ አይደለም
@mega8101
@mega8101 Жыл бұрын
What the hell???
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
@@mega8101 እውነታው ይሄው ነው ቢመርም መዋጥ የግድ ይላል።
@sam004sk
@sam004sk Жыл бұрын
ዎው አውቀህ ፅፈሀል መሀይም
@alexanderdawit2804
@alexanderdawit2804 Жыл бұрын
@@sam004sk እውነቱ ይገለፅልካል አንድ ቀን
@mahiletbelay3032
@mahiletbelay3032 Жыл бұрын
MN aderege balege
@wolalamayfair4119
@wolalamayfair4119 Жыл бұрын
ከሚሥቱ ጋር ተሥማምቶ መኖር ያልቻለ ሥለማሠብ ይነግረናል ወረኛ
@sam004sk
@sam004sk Жыл бұрын
እስቲ ያንተን እናያለን Why you came here in first place?ዶማ
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 50 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 39 МЛН
iPhone or Chocolate??
00:16
Hungry FAM
Рет қаралды 44 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26