ዶ/ር ወዳጄነህ እና መምህር ደረጀ በአንድ መድረክ ላይ መንፈሳዊ ትምህርት Dr Wodajeneh Meharene Ethiopia | Fikre Selam

  Рет қаралды 97,468

Fikre Selam

Fikre Selam

Күн бұрын

Пікірлер: 234
@sebleabera4939
@sebleabera4939 2 жыл бұрын
ዶክተር እጅግ በጣም ነው የምወድህ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመንህን ይባርከው የሰጠከው ትምህርት በጣም ግሩም ነው። ይበልጥ ግን በፋሲካ በአል ላይ የሰጠከው አስተያየት ኡፍ ደስ ብሎኛል
@godoleyaswbekele9133
@godoleyaswbekele9133 2 жыл бұрын
ክቡር ዶክተር ወዳጄ ነህ በፍቅር የገለፅክልን ብዩቱብ ለሊቱን ሰማ ከዛም ቀሪውን፣ ከድዲያቆን ደረጀ ባማረ መልኩ የርትዕት ተዋሃዶን እውቀትና ጥበብ ተቸልፎ እያልቅም፣ ተነግሮ እይሰለችም ሚስጥራን ለማጥፋት እውሮፓውያኖች በይፈርጁ ይነሳሉ ይገሀነብ ደጆች እይችላትም፣ ክብር ይሁን እንካን ልብርሀነ መገለፁ ለድብረታቦር ለቡሄ ክብር አድረሳችሁ።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 жыл бұрын
ተባረክ
@anleyadmasu1423
@anleyadmasu1423 2 жыл бұрын
@@genetyilma7717 ደኩተር ወዳጀነህ የድግል ማሪያም ልጂ እድሚህን ያርዝመው ቃለ ሂወት ያሰማልን ያለም ነጉስ እደሚያችውን እረዢም ያድርገልን
@ysolnet
@ysolnet 2 жыл бұрын
ዶር ወዳጄነህ በእውነት አንተ የተዋህዶ ልጆች ወዳጃችን ነህ እንወድሐለን ÷ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ።
@dafna4027
@dafna4027 2 жыл бұрын
ዶክተር በእምነት በቅንነት እውቀትን የያዝክ ምርጥ የእግዚአብሔር እቃ ነህ። ለስጋውና ደሙ ያብቃህ ጠላት ይፈር አሜን
@asternegeri4123
@asternegeri4123 2 жыл бұрын
ዶክተር አንተ እኮ እንደአባታችን አብርሀም ነህ አብርሀም ጌታውን ማንም ሳያስተምረው ፈልጎ ያገኘ ትልቅ አባት ነው ስለዚህ እኛ ኦርቶዶክሶች እንወድሀለን።
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 2 жыл бұрын
ዶክተር እድሜና ጤና ይሰጥህና። እንደው ሰለኦርቶዶክስ የተነተክበት እና ያሰተማርክን በጣም ድንቅ ነው አልተማረንም ።ብትችል ሌሎችንም እንደዚሁ ቀድተህ በዮቱብ ብታሰተላልፈልን ሁላችንም እንማርበታለን ።አደበተ ሩቱ ደጋግሜ ብሰማህ የማትሰለች
@nahombirhane8222
@nahombirhane8222 2 жыл бұрын
ወይ መደሐኒያለም ዶ/ር ወዳጄነሕ እውነት የገባሕ ሠው ነህ አንተን ያስተማረ እግዛቤር ሰሙ ይባረክ ማወቅ እንዲሕ ነው በቤቱ እያለን ያልገባን አለን መምህር ደረጄ ያው ስለማውቀው ዘመንህ ይባረክ ለሁለታችሁም ቃለ ህይወት ያሠማልን
@genettiruneh5775
@genettiruneh5775 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው ነህ ዶክተር። አክባሪህ ነኝ። እግዚአብሔር የፈቀደለት ሁሉን እንዲህ ይረዳል። አስተሳሰብህ መልካም ስለሆነ። ብዙ ነገር እግዚአብሔር ይግለጽልሃል።
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጅነህ እዉቀት ከትህትና ከማስተዋል ጋር የተሞላህ የሰውን መብት የማትጋፋ አዋቂ ዉድ ምሁራችን ነህ። መምህር ደረጀ ዘወይንየ ለሂወትህ የማትሳሳ ለእምነትህ የምትሞት የቤተክርስትያን ስርአት ትዉፊት እንዳይዛነፍ ተጋድሎ የምታደርግ ወጣቱ በሰነ ምግባር እንዲያድጉ መጥፎ መንገድ እንዳይዙ ዋጋ የምትከፍል ታላቅ መምህራችን ነህ !!
@elizadavid7336
@elizadavid7336 2 жыл бұрын
ማቴዎስ 23 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ በገበያም ሰላምታና፦ መምህር ሆይ መምህር ሆይ ተብለው እንዲጠሩ ይወዳሉ። ⁸ እናንተ ግን፦ መምህር ተብላችሁ አትጠሩ፤ መምህራችሁ አንድ ስለ ሆነ እናንተም ሁላችሁ ወንድማማች ናችሁ። ⁹ አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ። ¹⁰ ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት ተብላችሁ አትጠሩ። ¹¹ ከእናንተም የሚበልጠው አገልጋያችሁ ይሆናል። ¹² ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳል፥ ራሱንም የሚያዋርድ ሁሉ ከፍ ይላል።
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
@@elizadavid7336 መልካምነትን የሚናገር አንደበት እግዚያብሄር የፈቀደለት ነዉ ዘለፋ በበዛበት ዘመን ትምርታቸዉን አድንቄአለሁ አሁን ምን አገናኘዉ ራሱን ከፍ የሚያረግ እራሱን ዝቅ የሚያረግ ይህ ጥቅስ ምን አገናኘዉ መንፈሳዊ ትምህርት ነዉ ያስተማሩት ያለቺሽን እዉቀት ለመንገር ነዉ ራስሽን መርምሪ ፈጣሪ እንዳንቺ አያስብብንም
@elizadavid7336
@elizadavid7336 2 жыл бұрын
@@zewditunegatu761 Memhrachin silalsh new
@elizadavid7336
@elizadavid7336 2 жыл бұрын
@@zewditunegatu761 ያገኛችሁትን ሁሉ አባ አባ መምህር መምህር ትላላችሁ። የእገዚአብሔር ቃል አይደግፋችሁም። አሀዱ ሰማንያም ያው ነው።
@asegewami9905
@asegewami9905 2 жыл бұрын
መምህር ደረጀ በጣም እግዚአብሄር ጨምሮ ይባርክህ ዶክተር ወዳጄነህም አክባሪህ ነን። እግዚአብሄር ይባርካችሁ።
@mikamiko824
@mikamiko824 2 жыл бұрын
እንኳን መጣህልን dr ወዳጄ አንተ የተለየህ ነህ ተባረክ
@getsolomon
@getsolomon 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ በጣም የሚገርም አገላለፅ ነው ያስተማረው የቤ/ክ ታሪካዊ ዳህራውንና መንፈሳዊ ይዘቱን ከብዙ በጥቂቱ አብራርቶታል እግዚአብሔር ይባርከው ወንድማችን ዶ/ርን ።
@rakuyemer1176
@rakuyemer1176 2 жыл бұрын
💕💕💕
@gezashignmekonnen7738
@gezashignmekonnen7738 2 жыл бұрын
ሁሉም እንዳንተ ቢሆኑ በእምነቶች መካከል መከባበር መተሳሰብ እርስ በርስ መገፋፋት አይኖርም አንዱ የሌላውን ያከብራል እንጂ ለማንኛውም ዶ/ር አመሠግንሃለሁ ለሁላችንንም ማስተዋሉን ይስጠን
@HaylemaryamBrkneh
@HaylemaryamBrkneh 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብልህ ይህን ሰው ተጠምቆ ልጅህ ሳይሆን እንዳትወስደዉ እለምንሀለሁ። ድንግል ማርያም ሆይ የሚጨክን ልብ የለሽምና የእውነት መንገዱን አሳይው። ዶ/ር አይዞህ አንብብ።ከተጋህ እውነትን ከጊዜ በኋላ ትደርስባታለህ። የትትና ሰው ስለሆንህ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የኔታ አባ ገብረ ኪዳንን እና መ/ር ዘበነን ተጠቀምባቸው።
@ሶልያናየሸዋልጅ
@ሶልያናየሸዋልጅ 2 жыл бұрын
ዶር ወዳጄነህ በእውነት ሁሉን ያደለህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር❤❤❤
@genkeb6480
@genkeb6480 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ዶክተር ወዳጄነህ እና ውዱ መምህራችን ደረጀ ዘወይኒ
@genettesema8908
@genettesema8908 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ነህ የምንጊዜም ምርጣችን ኑርልን ክበርልን ።
@አሜን-ጀ2ጀ
@አሜን-ጀ2ጀ 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሰው ነው አንደበተ ርቱ ክብረት ይስጥህ
@kwowolde3127
@kwowolde3127 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ተባረክ
@hiruteshetu1210
@hiruteshetu1210 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዘመንህ የተባረከ ይሁን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኢትዮጵያዊ ማለት እዲነው ሙሉ ሰው ነህ ሁሉ ነገር ይሳካልሀል እመቤቴ ትርዳህ ።
@messya7125
@messya7125 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከአመት ዓመት አይለያችሁ እናመሠግናለን ቶሎ አለቀ ግን በሰበር ዜና ተሰባብረን አለቅን እንደዚህ አይነት ትምህርት ትዉልዱን የሚገነባ ነዉ የሚያስፈልገን ዶ/ር ወዳጀኒ ፈጣሪ ይባርክህ ።
@getnetmihiret6929
@getnetmihiret6929 4 ай бұрын
Nice
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄ ነህ መምህር ደረጄ የወይንዋ ሁሌም ለኢትዮጵያ አገራችሁ ያላችሁ ክብር በባህልዋ በሐይማኖትዋ ኮርታ ተከብራ እንድትኖር የምታደርጉት ትምህርት ያስደንቀኛል ሁላትችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ💚💛❤❗🙏
@mitikutesfaye1268
@mitikutesfaye1268 2 жыл бұрын
ደ/ር አንተ በጣም የተለየህ ልብህ እውነትን ለማግኘት የተከፈተ ነው ። በቀደመችው መንገድ ተመላለስና እምነትህን ሙሉ አድርገው።
@kdusmicaelkdusmicael160
@kdusmicaelkdusmicael160 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የምታስደምመኝ ድቅ ኢትዮጵያዊ ነክ
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ዘመንህን ይባርክህ እውነትን ትናገራለህ አክብርሀለው
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ማንም እንደዚህ ያሰተማርን የለም
@ምህረትየሳሚእህት
@ምህረትየሳሚእህት 2 жыл бұрын
ወዳጅ እውነትም ወዳጄ ነህ እግዚአብሔር ወደጅ ያድርግህ ዘመንህ ይባረክ
@enanayemengistu5537
@enanayemengistu5537 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክትር ወዳጀነህ ሁሉውን ሰጦሀል እና ለኛም ግልፅ አርገህ ስታስተምር በደስታ ነው የምሰማህ አብዝቶ ይባርክህ❤️
@yosephgeto1345
@yosephgeto1345 2 жыл бұрын
ተባረክ ወዳጄነህ ሌላ ምን እላለሁ
@Zionist-e8v
@Zionist-e8v 2 жыл бұрын
ኢሀ ሰው መልክኣም ስለሆነ ብቻነው በሁለት ትዳሩ ችግር የደረሰው ስውድህ ኤርትራዊ ኦርትዶክስ ውንድምህ ነኝ🇪🇷❤️🇪🇹/⛪️❤️🕌
@ፍሬህይወትይልማ
@ፍሬህይወትይልማ 2 жыл бұрын
le memehirochachin kale hiyiwetin yasemalen be edime betena yanurilen amen
@genetgenet8862
@genetgenet8862 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ዉዴጄነህ በደንብ ግልጽከን ተባርክ።
@GirmaB
@GirmaB 2 жыл бұрын
ተባረክ ሙሉ ሰው ነህ ለኔ አንተ እውነትን ይዘይ ሀቅ ይዘህ የምታሰምር መልካም ሰው
@ezrabirru9701
@ezrabirru9701 2 жыл бұрын
ታላቅ ሰው ነህ እድሜ ይስጥህ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ክፉ አይንካህ ወንድምዋየ።
@megersabenti4591
@megersabenti4591 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ብልህ ነህ ዕድሜ ይስጥህ።
@abisinia2771
@abisinia2771 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ይህ ሰው ተጠምቆ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ስቀላቀል መየት ፈለኩ
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 2 жыл бұрын
የዶር ዎዳጀነህ ትንታኔ ተአማኒነት ያለወና ማስረጃም ከቅዱስ ቃሉ እያቀረበ ነበር። የ መምህር ደረጀ ግን አፈታሪክ ይበዛዋል ቃለ ሂዎት ያሰማልን ጥሩ ዝግጂት ነው።
@melishewdagne3887
@melishewdagne3887 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ የሃማኖት ትምህርት ሁሌም ብታስተምር ጥሩ ነው የምታስተምረው ሁሉ የተረጋጋና የማይጠገብ ነው፡፡
@woine123
@woine123 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ህይወትን/አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት ሰጥተኽናል::
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 2 жыл бұрын
ወንድሜ አክባሪህ እህትህ ነኝ አንትለያለህ እመቤቴ በሟገሥ በፀጋ ትጠብቅህ ክብር ለመዳኒአለም
@welovegod4600
@welovegod4600 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን ወይንዬ እግዚአብሔር ረዥም ያገልግሎትን እድሜን ይስጥህ።ዶር ወዳጄነህም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ብዙ ግዜ ስለ ኦርቶዶክስ ስትናገር እውነቱንና እክክለኛውን ነው ።ግን የማታምንበትን ነገር ስትናገርና "ያስደስተኛል፣ያስደንቀኛ"፣ ስትል ለኔ ውሸትህን እንደሆነ እረዳለሁ ።ይህ አባባልህ ለምሳሌ የማንፈልገውን ነገር ወይም እቃ ገዝቶ ሁሌ ማየትና ፣መደሰት እንደማለት ነው ።ለማንኛውም ኦርቶዶክስ የመናፍቃንን ምስክርነት አትቀበልም።ስለዚ ልብህ ያመነበትን የአምላካችንን የኢየሱን ክርስቶስን አምላክነት አምነህ ወደ እውነተኛው ኦርቶዶክስ እምነት ተመለስ
@alemgezahegn9138
@alemgezahegn9138 2 жыл бұрын
ደ/ር ፈጣሪ ይባርክ ትርጉሙ ን ለማያውቁት ትልቅ ትምህርት ነው።።ዕድሜና ጤና ይሰጥህ።።።
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 2 жыл бұрын
መሪ ጌታ ወዳጄነህ ቃለህይወት ያሠማልን
@birtukantenaw9978
@birtukantenaw9978 2 жыл бұрын
ተባረኩልን መምህሮች ደስ የሚል ታሪክ ነው
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
ዶክተር ሁልጊዜ ታስገርመኛለህ፡ ተባረክ፡
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን መምህር ደረጀ በርቱልን
@roseawk6631
@roseawk6631 2 жыл бұрын
መምሕራኖቻችን ረጅሙን ዕድሜ ከጤና ያድልልን!!!ለግልጋሎት ሑልጊዜም ያበርታችሑ!!!ይጠብቃችሑ!!!✍✞✞✞♥
@etyatamrat6448
@etyatamrat6448 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ዘመንህን በሙሉ እውነትን የምትመስክርበት እየመስከርክ ነው አማኑኤልን የምታገለግልበት የመረጠው እቃው ያድርግህ።ተመርጠሀል
@helengheb4287
@helengheb4287 2 жыл бұрын
Doctor yene sew akbari Egzeabher ybarkachu
@aynalakasa2944
@aynalakasa2944 2 жыл бұрын
በውነት ዶክተር ወዳጀነህ መልካም ሙህርነው ሰለተዋህዶ ድንቅሚስጥር እያጠናነው ዋው ምንስ የተዋህዶ ድንቅ ሚስጥር ባያልቅም
@erkeselamzeleke5217
@erkeselamzeleke5217 2 жыл бұрын
ዶክተር ቃለህይወት ያሰማልን የገባህ ነህ
@binihouse4457
@binihouse4457 2 жыл бұрын
.ዶክተር ተባረክልን
@hiwiga2679
@hiwiga2679 2 жыл бұрын
ሕይወትህ እራሱ ያስተምራል
@valeriimahu8852
@valeriimahu8852 2 жыл бұрын
እግዚያብኤር ይባርካቹ
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶክተር ወዳጄ ነክ እዲሁም መምህር ደረጄ የኢትዮጺያ እንቁ. ተባረኩ
@znacheshetu4470
@znacheshetu4470 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ስወድህ ልዩ የሆንክ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ🙏🙏🙏
@ezrabirru9701
@ezrabirru9701 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 2 жыл бұрын
ዶክተር ትህትናህ እና እውቀትህ ደስ ይላል
@f.syejawaarzereabatejaalma5792
@f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 жыл бұрын
Sewedachu eko memeher darej allah yetebek betam new mewedew ❤️❤️❤️❤️❤️
@hanayetbarek9856
@hanayetbarek9856 2 жыл бұрын
ዶ/ር እግዝያብሔር ይባርክህ
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 2 жыл бұрын
ዶክተርንም መምህራችንንም እናመሰግናለን🙏
@haregwabekele5881
@haregwabekele5881 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ I love you so much 💞💞💞💞💞💞💞😍
@yosephnigussie26
@yosephnigussie26 2 жыл бұрын
ዶ/ር መጨረሻ ላይ ያለው ነገር ይታሰብበት። መንፈሳዊ በዓላትን በጭፈራና በዝሙት በሱስ እያሳለፍን በኋላ "የመልካም ወጣት" የኑፋቄ ትምህርት ሰለባ እንሁን።
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ቅዱር ጥርግራም ነው ላዘጋጆች ሁሉ እናመሰግናል ባጠቃላይ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 жыл бұрын
ሁላቹሁንም እግዚያቢሔር ይባርካቹ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን
@rahe698
@rahe698 Жыл бұрын
አንተ እኮ ምን ልበልህ እድሜ ይስጥህ ስለ ሙሴ ውስጤ ሁሌ የሚጠይቅውን ነው ያስተማርከው ኑርልኝ
@estermekonnen8929
@estermekonnen8929 2 жыл бұрын
ዶ/ር ፈጣሪ አምላክ ይባርክህ🙏❤ ይህን ቅንነትህን የፈጣሪ ይጠብቅልህ ኑርልን🙏🙏🙏❤🥀
@tsahayiidadhii7984
@tsahayiidadhii7984 2 жыл бұрын
Ebbifamaa obboo wadajee 😍😍
@selamshermo3605
@selamshermo3605 2 жыл бұрын
መምህር ደረጄ ቃለሕይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልክ
@lulahenriksson5083
@lulahenriksson5083 2 жыл бұрын
Huelem tedenkegaleh 🙏 Denk ena berke sew nehe ❤️👏👏👏
@selina7098
@selina7098 2 жыл бұрын
GOD BLESS YOU MORE.
@meroninfifinix2908
@meroninfifinix2908 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ወዳጄ ይሄን የመሰለም ፕሮግራም እጅግበጣም ግሩም የሆነውን ፈልጎ ለምሰሩት የፍቅር ሰላም ቲሞች በጣም በጣም ጎበዞች ናቹሁ እናመሰግናለን በርቱልን።
@esubaliwgebre4282
@esubaliwgebre4282 2 жыл бұрын
መምህር ደሬ አርበኛው የተዋህዶ ልጅ ኑርልን
@hassetdino7413
@hassetdino7413 2 жыл бұрын
Dr wedageneh amazing explanation, wish you all the best ,God bless you !
@markancon3181
@markancon3181 2 жыл бұрын
kale hewt yasemalen
@tigstaddis7629
@tigstaddis7629 2 жыл бұрын
Hultachunem Egezabeher abezto yebarekachu
@meskeremgeberhiwot7358
@meskeremgeberhiwot7358 2 жыл бұрын
Kalehiywot yasemalin.
@workuzewditu2670
@workuzewditu2670 2 жыл бұрын
Bebezu Tbarek. A Very blessing. Time.May God Bless You More...
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 2 жыл бұрын
Dr qalehiwot yasemalen. Tihtnah ejig betam astemari new Egziabher rejim edmena tena ystlen. Memihr dereje tinsh rasn ziq madreg bitlemd tiru new
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 2 жыл бұрын
አደበተ ትሑት ዶክተር ወዳጄነሕ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እኛ በክርስቶስ ክርስቲያኖች ነን እንጅ ሌላ አይዴለም ሑላችንም ከእርሰወ መማር አለብን 🍀🌷✅🍀🌷🌹🌺🌿💒⛪
@טספאיגורמו
@טספאיגורמו 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልኝ
@Kasaki905
@Kasaki905 2 жыл бұрын
God ..blessed u ,this kind of education is needed for this generation with inclusion our culture & context
@lulahenriksson5083
@lulahenriksson5083 2 жыл бұрын
Memher derege betam new antenem yemewedeh yemewdwh edeme yestehe 🙏❤️
@etemanchidessie4478
@etemanchidessie4478 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ አቤት ትህትና አቤት እውቀት ምንም አለ እንደአንተ ያለ ሰውን ቢያበዛልን
@genetwoldeyohannes8191
@genetwoldeyohannes8191 2 жыл бұрын
እባካችሁ የትዮዽያን ታሪክን እንደ ዶ/ክ ወዳጄነህ እወቁ,አከብረሃለሁ!!!🙏🙏🙏
@biniamdemissew3787
@biniamdemissew3787 2 жыл бұрын
God bless your explanation so amazing. I am so proud of lovely the true story ❤
@muhachomule4701
@muhachomule4701 2 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ሰቶህ ስለ ድንግል ማሪያም ግሸን ደብረ ከርቤ መተህ እንድትመሰክርልን እንፈልጋለን የ እግዚአብሔር ፍቃድ ከሆነ እንወድሀለን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Dr wedaj betam newu emnwedeh Egziabher yitebkeh edmi ena tena yistelen kale hiwot yasemalen
@roseawk6631
@roseawk6631 2 жыл бұрын
መልካም ብላችሗል፥የመንፈሳዊ ትምሕርቶቻችን ወጣቶችን የሚታደጉ መሆን አለበት !!!አስተምሮ ብቻ ሳይሆን ደግሞ ክትትልና መታደግ ያስፈልጋል፥ወጣቱ እየጠፋ ነውና በዘመናዊው አለም በብዙ መንገድ ፡፡
@lulahenriksson5083
@lulahenriksson5083 2 жыл бұрын
Doctor Edeme ke tena gar yestehe betam akebrehalw 🙏🇪🇹🇸🇪
@romanbetew9232
@romanbetew9232 2 жыл бұрын
ተባረኩ💒🕯💚💛❤️🙏🏽
@ብሌንየተዋሕዶልጂ
@ብሌንየተዋሕዶልጂ 2 жыл бұрын
ጴንጤወች ሰው በሆሁ ካተ በተማሩ ነበር መምህር ፀጋዉን ያብዛልህ
@yamerotregasa5322
@yamerotregasa5322 2 жыл бұрын
መምህሮቼ ፀጋውን ይብዛላችሁ
@michaelgemula784
@michaelgemula784 2 жыл бұрын
Qale hiwot yasemalin mamiherachin Dr Wadajineh
@ወንቅእሸትሆይብረሳህቀኝት
@ወንቅእሸትሆይብረሳህቀኝት 2 жыл бұрын
እውነት ነው ባአላቶች መንፍሳዊ ይሁን ስካር ዝሙት መጠጥ ይቁም ይህ ባአል አከበርክ አይበልም
@amesalubarega2685
@amesalubarega2685 2 жыл бұрын
ተባረክ
@simrethailu6404
@simrethailu6404 2 жыл бұрын
Wow Dr wedajeneh Mert geletsa
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 жыл бұрын
👍👍👍 Exactly doctor
@belayneshwoldegebriel1779
@belayneshwoldegebriel1779 2 жыл бұрын
God bless you 🙏
@selihom6023
@selihom6023 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ🙏🏻
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
አገራዊ የፖለቲካ ለውጦች || የነጃዋር እና ገዱ መነቃቃት @ethiopiareporter
15:12
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 638
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН