ዶ/ር ወዳጄነህ ያለምህረት ሲደበደብ ደብዳቢዎቹ እኛ መሆናችን ደግሞ ያማል ከፓስተር ወርቅነህ አላሮ ጋር የተደረገ ቃለምልልስ ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 20,934

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@tsegawkoynaofficial
@tsegawkoynaofficial 3 жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ወርቅነህ አላሮ ፀጋ ይብዛልህ፡፡ፍቅር ያሸንፋል!!
@sabamessele4896
@sabamessele4896 Жыл бұрын
ወንድሜ አንተ በውነትም በጌታ የተወደደክ ነህ ከአፍህ የሚወጣው ቃል ይባርካል ተባረክልኝ ውድ ና የከበረ ህይወት ።
@godisgood9376
@godisgood9376 3 жыл бұрын
ፓስተር ወርቅነህ አላሮ ጌታ ዘመንህን ይባርከው እውነት ያንተ አይነት ልብ ያለው አገልጋይ ይብዛልን በእውነት አሁን አገሪትዋ እንዲህ እንድትሆን ትልቁን ሚና የሚጫወቱት አገልጋዬች ናቸው እግዚአብሔር ብቻ ቅን ፈራጅ ነው ተባረክ
@eden1867
@eden1867 3 жыл бұрын
በጣም የምታዳምጥ የተረጋጋህ ጋዜጠኛ ነህ ወደድኩህ ተባረክ በርታ
@yemingamezon2124
@yemingamezon2124 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ልክ አቡክተው እንደገነቧት የጪቃ ቤት ትፈርሣለች አትፈርስም እያሉ ልባችንን ሚያርድ በበዛበት በዚ ሠዐት ይህን ድምፅ መስማት እረፍት ነው ጌታ ይባርካቹ
@awokedestabashebashe
@awokedestabashebashe Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባረክ ፓስተርዬ❤❤❤❤
@HaniTerefe
@HaniTerefe 8 ай бұрын
Werkeneh Alaro ene yeorthodox emnet teketay negne hulem mezmurehen esemalehu betam new yemewedeh yemigerm astesasebena amelekaket new yaleh hulem esenahalehu setegnam yanten mezmur eyesemahu new fetari chemero chemwro ywbarkeh zemenehen mulu betena 3na betsega yanureh ❤❤❤❤❤❤
@tadeleelroy3277
@tadeleelroy3277 2 жыл бұрын
ፓስተር ወርቅነህ በጣም የምወድህ በአገልግሎትህ በዝማሬህ ተባርኬአለሁ እጅግ ተባረክ ጥሩ አገልጋይ ነህ አሁን በመንግስት ምርጫ አገልጋይ ስለሆንኩ አልመርጥም ማለትህ ትክክል መስሎ አይታየኝም ምክኒያቱም የኢትዮጲያ ዜጋ ነህ ከሆንክ የኢየሱስ አገልጋይ ስለሆንክ እንዴት ይከለክልሀል? የተሻለ ነው ብለህ የምታምንበትን መምረጥ ግዴታ ነው ግዴታ የሚሆነው ምክኒያት አንተ አገልጋይ ስለሆንክ ምሳሌ መሆን አለብህ ብየ አምናለሁ እንዲያውም አንተ የተሻለውን ልታውቅ ትችላለህ እንጂ ማዳላት አይደለም ያልመረጥካቸው ፓርቲ ቢከፋቸው ይህንም ልንቀበል ነው የተጠራነው ጌታ ኢየሱስ የመንግስትን ህግ ለማክበር ሲል የመንግስት ግብር ላለ መክፈል ነፃ ሆኖ እያለ የመንግስትን ህግ ለማክበር ከአሳው ሆድ እስታተር የሚባል ገንዘብ ጴጥሮስን እዲያመጣ አድርጎ ከዛ ከፈለ ይላል። ይህ የእኔ አስተያየት ነው ተባረኩ ከታላቅ ይቅርታ ጋር ነው አስተያየት ስሰጥ
@fitsumgebreselasse3569
@fitsumgebreselasse3569 3 жыл бұрын
God bless you brother, what good heart you have brother, I love his conversation and I love the way he answered to the questions, i am glad we have a brothers like you pastor Werkineh
@ameleworkhabtemical8094
@ameleworkhabtemical8094 2 жыл бұрын
ተባረክ በቡዙ የተወደክ ዘማሪ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሚሰገርም ዉይይት በጣም ያሳፋራል ማንም ሳይሾማቸዉ የሚፈርዱ የሚሳደቡ የዘሩትን ያጭዳሉ በርቱ እዉነትን ታዉቃላችሁ እዉነትም ነፃ ያወጣል።
@eden1867
@eden1867 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ድንቅ መልእክት ነው!!
@mihiretendale4859
@mihiretendale4859 2 жыл бұрын
እንደ ዜጋ ሣይሆን እንደ አገልጋይ ወይም ደቀመዝሙር እንድንኖር ነው መጽሀፍ ቅዱስ የሚያዘን አክሊለ ምነው የህይወት ምሥክርነት ላይ ያተኮረ ጥያቄ ብትጠይቅ።፥፥፥፥በቃ አንመርጥም አገልጋዮች ፣፣ወርቅዬ ተባረክ ወድድድ ደብረፅዮን የሚወድ ልብ ነው ያለን ይሄ የክርስቶስ ልብ
@Miriamkk
@Miriamkk 2 жыл бұрын
This guy should be leading Ethiopia 🙏🥰
@mekdesgudeta5795
@mekdesgudeta5795 3 жыл бұрын
Pastor may God bless you abundantly.
@getahunwakgari2110
@getahunwakgari2110 3 жыл бұрын
Well I love you pr. Workneh. may God bless you.
@blen-p2x
@blen-p2x 3 жыл бұрын
Werkiye Geta yebarkh. This kind of understanding is missing from the church & from Christian community.
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
አሜን አለምን የሚያነጋግር ሰላም በሀገራችን ይሆናል ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን . እያንዳንዱን የ አመፃ ጉልበት በሀገር በውጭ ያለውን ልክ እሳት በውሃ እንደምጠፋ ያጠፋዋል .
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ እና ከባድ አለማስተዋል ነው እግዚአብሔር አምላክ ይገስጸው፡፡
@endalegetachew354
@endalegetachew354 3 жыл бұрын
wow God Bless You Pastor Workneh and The questioner nteresting Intreview
@rajhelhailu1175
@rajhelhailu1175 3 жыл бұрын
ጀረጄ ግን ፈፅሞ ወደ ጨለማው አለም እየገሰገሰ ነው ድረሱለትና የምትወድት ከሆነ እንደ ቃሉ እንዲኖር ምከሩት ታደጉት ጌታ ይርዳው
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህን አንጠላውም የምንቃወመው አስተምሮቱን በተለይ አሁን እየሄደበት ያለውን መንገድ ነውና። ስለ ክርስቶስ በተናገረበት አንደበቱ ስለ ታቦትና መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ መሆኑን ሳይሆን ሀይማኖት እንደ ሆነ ማስተማሩን ስህተቱን መንገር ተገቢ ነው አሁን ዘማሪ ወርቅነህ. ወንድም ሲያጠፋ መክሮ መመለስ መገሰፅ ተገቢ አይደለም እያልክ ነው በጥፋት ይቀጥል ይጥፋ እያልክ ነው እሄ እውነተኛ ፍቅር አይደለም ወንድምህን ምከረው ቢሰማ ገንዘብ ታደርገዋለህ ይላል ። ጳውሎስ እኮ በግልፅ ይወቅሳቸውና ይገስፃቸው ነበር ጌታ እየሱስም ጭምር አናመቻምች በሰዎች ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት እውነትን በፍቅር እንናገር ። አዎ እንጸልያለን ጌታ እንዲረዳው መመለስ እንዱሆንለት ተባረክ።
@misrakottemer4173
@misrakottemer4173 3 жыл бұрын
Wey pasterye endate aymero etefewse sew betekrstian wste ymlalene tebareke
@yosephW3993
@yosephW3993 2 жыл бұрын
Workye my beloved singer ever
@መዝሙርብቻ-ገ6ሸ
@መዝሙርብቻ-ገ6ሸ 3 жыл бұрын
ልክ ነህ የየራሳችን ሀሳብ ሊኖረን ይችላል ግን ዶ/ር ደረጄ አፈንግጦ ወጥቷል በጣም። ስለጌታ ማውራቱን መዘመሩን ቶታሊ ትቶታል ምን ያህል ተፅህኖ ውስጥ እንደወደቀ ለማወቅ ትንቢት አያስፈልግም። ግን ጌታ ይርዳው
@user-iv1qh6ei6c
@user-iv1qh6ei6c 3 жыл бұрын
ጸልይለት የኔ ወንድም
@lidyazengu
@lidyazengu 3 жыл бұрын
ምን አደረገ ዶ/ር ወዳጄነህ እዉነቱ ስለተገለጠለት ነዉ እናተንም ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ!!!
@tewabechsenbate1558
@tewabechsenbate1558 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS,WONDERFUL, BEAUTIFUL,LIFETOUCHING, BLESSED,GOLDEN,TEACHABLE, ICON,ANOINITED,SWEET,UNIQUE AND EFFECTUAL PROPHECY PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
OH YES PASTOR WORQNEH::
@abiitegaye6362
@abiitegaye6362 Жыл бұрын
እውነት ነው ፓ/ር ወርቅነህ አላሮ ሰይጣን ምንም የማይፈትናቸው ሰዎች አሉ ቢኖሩም ባይኖሩም ግድ የማይሰጠው አንዳንዱን ደሞ እንደዚህ ይፈትናል ግን ጌታ አለላቸው
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 3 жыл бұрын
ይድረስ ለአገልጋይ ወርቅነህ አላሮ የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛልህ ውይይቱ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን አንዳንድ ነጥቦችን አልደግፋቸውም አገልጋይ አይመርጥም ልሚለው ሀሳብ አንድ እውነተኛ አገልጋይ በምድር ላይ የእግዚአብሔርን የጽድቅ የፍትህ የእውነት አገልጋይ እስከሆነ ድረስ ለምድሪቱ እውነት ፍትህ ለሆነው ቆሞ መምረጥ አለበት የእግዚአብሔርን ሀሳብ የተረዳ አገልጋይ !! አገልጋዬች እውነት እነርሱ ጋ ካለ እውነተኛውን ትክክል ነህ በርታ ሀሰተኛውን ተመለስ ንሰሀ ግባ ካላሉ በምድር ላይ ማነው እውነቱን የሚገልጽ ? የፓርቲ ቀስቃሽ መሆን ሳይሆን መምረጥ በጣም አስፈላጊ ነው !!! ሌላው ለወንበዴዎች የራራ ልብ ስላለህ በጣም ደስ ይላል 😊 ነገር ግን ይህ ወንበዴ ጎረቤትህ ቢሆን አጥርህን ቢያፈርስ ልጆችህንም ሚስትህንም ቢያጠቃ (አይሁንብህ ) ለልጆችህ ለሚስትህ ስትል አትከላከልም ? ወይስ ሁሉን ጨርሶ አንተንም እስቂጨርስ ትራራለታለህ?? ምን ትሆን የምታደርገው ?? ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው !! ይህ ነው በኢትዮጵያና በመከላከያ ላይ እየሆነ ያለው !! ከዚህ ወንበዴ እና ጨካኝ ጋር ድርድር ምንድን ነው የለም ጨርስ የፈለከውን ውሰድ ነው ወይስ ምን ይሆን 🤔 ድርድሩ ምን ይሆን ?? ሌላው የአገልጋይ ደረጀ ከበደ ሁኔታ ነው ይህ ሰው በሁላችን ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ያለ የተከበረ ሰው ነበር !! ምነው አሁን ይህን የወረደ ሀሳብ ይዞ ተነሳ !! ይህ ሰው በህዝብ የተወደደ እና የተከበረ እስከሆነ ድረስ ለምን ሀሳቡን ይዞ ከመንግስት ጋር አይነጋገርም !!! የመረጠው መንገድ ትክክል አይደለም የፈለገውን ማሰቡ ሳይሆን የነበረውን ክብር ለሚገልጸው ነገር አለመጠቀሙ ሌላው ለኢትዮጵያውያን ከማይጠቅሙ ውሸታም ሰዎች ጋር መተባበሩ ይህ ብዝዎችን ያስቆጣ ነገር ነው !! ጌታ አሁንም የንሰሀ ግዜ ይስጠው !! ሌላው ሀሳቤ ውድ ጠቅላይ ሚኒስተር ዶክተር አብይ አህመድ !! እኔ በዘመኔ እንደዚህ እግዚአብሔርን የሚፈራ የፍቅር የወንድማማችነት የተስፋ ሰባኪ እና አስተባባሪ እግዚአብሔር ስለሰጠን ክብሩን እርሱ ይውሰድ እናንተ አገልጋዬች ያላሰማችሁን ፍቅር ሰማን ክብር ለጌታ ይሁን የምንወደው የምንመርጠው እውነት ለፍትህ ለተስፋ ቆርጦ ስለቆመ እንጂ አማኝ ብቻ ስለሆነ አይደለም !! ይህንንም የሚያደርገው ከተቀበለው የእግዚአብሔር መንፈስ አማካይነት ነው !! የእግዚአብሔር መንፍስ የጥበብ የማስተዋል የእውቀት የሀይል እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ እና ቅባት በእርሱ ላይ አይተናል ከዚህ የተነሳ እናግዘዋልን እንቆማለን አብረነው !!! ዶክተር አብይ የስራ ሰው ነው ተኝቶ ዘንዶ በህልሙ አያይም ለኢትዮጵያውያን የወደፊት ብሩህ ተስፋ ያልማል ይተጋል !!የዛሬ አገልጋዬች የሚያልሙት ዘንዶ ብቻ ነው ዘንዶው እራሱ በእየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ 2000 አመት በፊት ተቀጥቅጥዋል !!! አሜን ሀሌሉያ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚይስፈልገው ወንጌል ነው የደስታ ዜና ዘንዶው ተሸንፍዋል የሰው ልጅ ከሀጥያቱ ተመልሶ እግዚአብሔርን እያከበረ በክርስቶስ የተሰጠውን በረከት እንዲወርስ ማስትማር ነው !!! ሰላምህ ይብዛ !!
@zessseyoum9963
@zessseyoum9963 2 жыл бұрын
Dear Tigist I love your comment so much! We should be grateful for the gift God has given us and count our blessing when He gave God fearing leader like Dr Abiye
@mulugetayohannes825
@mulugetayohannes825 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@bereshebere6036
@bereshebere6036 3 жыл бұрын
Geta yebarkachu hultum asetwaina egezabharn yemetferu nachu tebarku
@HanaDerba
@HanaDerba 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fisehaabera9935
@fisehaabera9935 3 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በተለይ አብየተ ክርሰትያ በጣም ነው ያማው፣ለእሱ ግን በእግዚአብሔር ቃል ሀሰተኛ መሆኑን ማጋለጥወ ትክክል ነው ።
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
ሃይማኖት ሳይሆን እግዚአብሔርን የሚፈራ መሪ ሲኖር ሕዝብ ያርፋል አገር ያድጋል .
@malimali1337
@malimali1337 3 жыл бұрын
Geta abzito yibarkih. Tikikil neh fikir k hulu yibeltal. Egziyabher fikir new .
@oberasfaw2210
@oberasfaw2210 3 жыл бұрын
ድምፅ
@EMathew-d8r
@EMathew-d8r 3 жыл бұрын
አገልጋይ በየመድረኩ ስለአንድ ቡድን ሳይድ ይዞ ባይሰብክም እንደ አንድ ዜጋ ጥሩ ነው ጥሩ ፖሊሲ አማራጭ አለው ብሎ የሚያምነውን ቡድን ወይም ግለሰብ መምረጥ አለበት ብዬ አምናለሁ::
@derejeestifanos958
@derejeestifanos958 Жыл бұрын
Ethiopia is the country that chose by Gad like Israel. When our bond reconnects with the way of Gad our country will be lifted and the land will be returned to its owners. God have made that land the promise land for all mankind!!!
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 жыл бұрын
እኔ ግን እንደእህት ስመክርህ ዝም ብለህ ብትዘምር ነው መልካም ዝም ብዬ ከዚህ ንግግር ስሰማ ቤተመንግስት ያለመጠራትህ ልብህን ቅር ስላሰኘው እነደረጄን አይነት ለአንድ ወገን ብለው የሚያለቅሱትን ደግፈህ ቢያንስ ዳግም በተወለደ መንፈስቅዱስ ባለበት ሀገር መመራቷ ደስታ እንዳይሰማህ ማድረጉ ፊትህን ወደዛ ጌታ ዘወር እንድታደርግ እና ደግመህ እንድትፈትሽ ሳይገፋህ አይቀርም እኔ ሳልደብቅህ በንግግሮችህ ሁሉ ጤነኝነት አላየሁም በዚህ ዘመን ግን የሚሰማው ሁሉ ግራ ይገባል እባካችሁ ወደሚዲያ ስትመጡ በተቻላችሁ ትውልዱ ግራ የሚያጋባ ነገር ባታወሩ ምናለ ይሄ ግዜ እኮ የማይገኝበት ግዜ አለ በተሰጣችሁ እድል ወንጌልና ፍቅር ብትሰብኩ ምናለ ትውልድ ጨውነታችሁን አይቶ እየሱስን እንዲጠማ የሚያደርግ ነገር ብትነግሩን ምናለበት???????? ግን ያሳዝናል😭😭😭
@tutubevan932
@tutubevan932 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 bate mangest selalgeba newe 😂😂😂
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 3 жыл бұрын
@@tutubevan932 mne laderg?? gera yegebale selemengest yalwe astyayet
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
መሳትና አውቆ ማጥፋት መለየት አለበት ? ግን ስህተቱ መጀምርያ በግል ካለዝያም በግልፅ ሰውየውን ሴትየዋን ለመጉዳት ሳይሆን ሌሎችን ከስህተት ለመጠበቅ መነገር አለበት . ስህተቱን ተናገርክ ማለት ተላሐው ማለት አይደለም ፍቅሩና ፀሎቱ እንዳለና ቅድሚያ የሚሰጠው ሆኖ . እግዚአብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን የግለ ሰቦች ስም ሳይሆን የወንጌሉ እውነት ቅድሚያ ሊሰጠው በፍቅርና በኃይል በ እውነት ሊነገር ይገባዋል
@yetemarechitafa3216
@yetemarechitafa3216 3 жыл бұрын
ግን ምርጭአ ላይ ትክክል ነው ብለህ ያመንከውን መምረጥ አለብህ ለሁሉም መፀለይ አለብህ ትክክል ያልሆኑ መሪዎችን በተለይም በሀገሪቱ ሰላም በ ግልፅ የምአደቡትን ስማቸው ባይጠራም ስራቸው መናገሩ አይቀርም !እነሱ ላልተቸነቁበት ስማቸው ሌላ ለምን ?
@fentahunfenta611
@fentahunfenta611 3 жыл бұрын
You are very blessed servant of God. But what you say I am God servant and I don't need to vote for in may comment for speaking in the media it didn't looks like good. Because any Singer or pastor have a right to vote or not vote and I don't think so there is no written in the Bible that pastor not voted that is your understanding .
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
IT'S TRUE PASTOR WORQNEH::
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 3 жыл бұрын
አብይ አማኝ ስለሆነ አይደለም አማኞች የሚወዱት መውደድ ስላለባቸው ነው የሚወዱት መንግሥትን መውደድ ማክበር መገዛት አለብን
@demekegebremariam621
@demekegebremariam621 Жыл бұрын
አስተያየቶችህ ትንሽ ብስለት ያስፈልጋቸዋል ደረጀ ከበደ ውጣና ተጋደል እያለ ሚድያ ከፍቶ እየቀሰቀሰ መወገዝ የለበትም እያልከን ነው ትንሽ ያዝ !!!!!!!!
@beshoptemesgnwoshemtooffic7248
@beshoptemesgnwoshemtooffic7248 3 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም ሰለም ለሕዝቦቿና ለኢትዮጵያ ይሁን በመለት በመገረፉ ቁስል የመፈወሻ ዓለም አቀፍ ቤተክረስትያን የምሥራች ዜና እናሆ ከሆሰዕና እናት ቃለሕይወት በስተ ጃሪበ ከኔት ወሪክተወሪ 5ሜትረ ዝቅ ቢሎ ሐሙስ ከሰዓት 8 00 12 እሁድ ሙሉቀን የሙታን ትንሣኤና የታዓምራት የፈውስ ሐይል በጌታ መንፈስ በሐይል እየታከናወና ሲለሆ እንዲትከፈሉ ሁለችሁም ተገቢዛችኋል፣
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 3 жыл бұрын
ወደ አንድ ዘርና ጎሳ መወገን ነው ያሌለብን ደሬ ትንሽ ጋደድ ብሎብኛል የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ደረጀን ትጠብቀዋለች ብዙዎቻችን ሳናውቀው በዝማሬው ተባርከናል ጌታን በሱ አይተንዋል በመተቸት ሲገለጥ ግን ብዙዎችን አስደንግጧል
@mulunehta22
@mulunehta22 3 жыл бұрын
አገልጋይም ብትሆን ህገመንግሥታዊ መብትህን መጠቀም ግን ሀጥያት የለውም ። ምርጫ ከአገልግሎት ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ። መሀል ሠፋሪ መሆን አደገኛ ነው ።
@deboradawite4527
@deboradawite4527 3 жыл бұрын
ሌላው ማንም ሰው የተማረ ቢሆን 10 ዲግሪ ቢኖረው መናገርና ማሳመን ስለቻለ ትክክል ነው ማለት አይደለም እግዚአብሄር አሉ ምን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው ልጁ ብቻ ሲከብር ማየት ነው በ ጨለማ ያለ ህዝብ ወድ ብርሀን ወደ ሆነው ጌታ እንዲመጣ ነው የሚፈልገው እሄንን ደግሞ የአማኙም የአገልጋዩም የተሰጠን አደራ ነው ታዲያ በተለይ ህዝብ ወደ ድነት እንዳይመጣ ወንጌልን ሳይሆን ታሪኮችን አቀናብሮ መናገር ተገቢ ነውን????????? ዘማሪ ወርቅነህ አንተንም ጥያቄ ውስጥ ያስገባሀል ሁሉንም ልንወድ ተጠርተናል እውነትን ደግሞ ልንናገር
@meleseanamo7743
@meleseanamo7743 3 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድሜ መስፊን፣ ጉቱ፣ ሶፊያ ሽባባው፣ እና ኬፋ ሚደቅሳ ሊገሰፁ ይገባል! የቤተ ክርስቲያን ሽማግሌዎች ሥር ካሉ!
@lidyazengu
@lidyazengu 3 жыл бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ምን አጠፋ አውነቱን ስለተናገረ !? ይልቁንስ ለራሳችሁ በደንብ ፀልዩ አሱ የታየዉ ነገር ስላለ ነዉ እውነቱ እንዲገለጽላችሁ ጸልዩ ጸልዩ ጸልዩ!!
@fentahunfenta611
@fentahunfenta611 3 жыл бұрын
Tinsh aganenhew doctor selhonine niw bzu mskinoch bet Kristian laye yemitfu alu .Endiawim doctor ahun laye yemingriew yesitet timhrit yemislal.
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 3 жыл бұрын
ይድረስ ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ እውነት መድረኮችን እየከፈታችሁ ሰዎችን ማወያየቱ መልካም ነው !! ተባረኩ ነገር ግን ሙያውስ አላችሁ ወይ ?? 🤔 ጥያቄዎች ስታቀርቡ ተጠይቂው የፈለገውን ተናግሮ እንዲሄድ ነው ወይስ ትምህርት ጠቃሚ ነገር እንዲያስተላልፍ የእናንተ መብዛት በህዝቡ ላይ ከጥቅሙ ጉዳቱ የበዛ ይመስለኛል !!!
@shalommitiku6047
@shalommitiku6047 2 жыл бұрын
ወይ ጋዜጠኛ ግድ ለምን አልመረጥክም ትላለህ??? አይባልም እሱ ወንጌልን እንጂ የንድ ፓለቲካ ደጋፊ መሆን የለበትም ፓስተር ወርቅነህ ድንቅ የእግዛብሄር አገልጋይ ነዉ ብልፅግናን ለምን አልመረጥክም???
@etheth5034
@etheth5034 3 жыл бұрын
አንተ ሰው ብሩክ ነህ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 3 жыл бұрын
Pente lik end issayas afework mdrebeda wisdo container west ashego matfat new.acheberbari hula.
@satenaw4923
@satenaw4923 3 жыл бұрын
እንደ፡ እርሶ፡ Tስተር፡ መሆን፡ አያስፈልግም፡ ስለ፡ ጦርነቱ: ለመናገር። ምናለ፡ የሐሰት፡ ነብያት ባንሆን፡ ክቡር፡ Tስተር፣ :
@feaaef5243
@feaaef5243 3 жыл бұрын
አንተ እንደው ዝም ብለህ ብትዘምር ይሻልሀል ሰውን አታምታታ እሚደገፈውንና እማይደገፈውን ለይተህ ያወክ አትመስልም
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@DesalchHajisos-lz4xh
@DesalchHajisos-lz4xh Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fIvckKR3d7N3aac menfesaw tmhirtoch
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 3 жыл бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ የፓለቲካ መጽሐፍ ነው።መንግሥት እግዚአብሔር የመሰረተው ተቋም ነው።መንግሥት የእግዚአብሔር ወኪል ነው።ሥልጣን ሁሉ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።ስለዚህ የእግዘብሔር ፈቃድ ለማስፈጸም ክርስቲአኖች በመንግሥት መዋቅር ውስጥ መግባት አለበት።
@tewabechsenbate1558
@tewabechsenbate1558 3 жыл бұрын
አንድ ያልገባህ ነገር አለ እንደዜጋ መምረጥ ግዴታ ነው ይሄ መንፈሳው አይደለም በምድር ላይ እስካለ ድረስ በምድር ህግ ደግሞ መገዛት ግድ ነው ይህ አንተ ያቀረብከው አሳማኝ አይደለም ስለዚህ አንተ ቆም ብለህ እንደገና አስብ
@tsegayejalideti8342
@tsegayejalideti8342 3 жыл бұрын
ሁሉም አማኝ የሆነ ሰዉ የጌታ አጋልጋይ ነዉ። አንተ ፓስተር ስለሆንክ ብቻ ብቸኛ አጋልጋይ አይደለህም።
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 жыл бұрын
ተይውእባክሽ
@wondwosenhailmarime8405
@wondwosenhailmarime8405 3 жыл бұрын
Don’t spread negativity.read your bible follow Jesus footstep if you are Christian
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
OH YES PASTOR WORQNEH::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
IT'S TRUE PASTOR WORQNEH::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
OH YES PASTOR WORQNEH::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
IT'S TRUE PASTOR WORQNEH::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
OH YES PASTOR WORQNEH::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 жыл бұрын
IT'S TRUE PASTOR WORQNEH::
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 3 жыл бұрын
እውነተኛና እውነት ላንተ ምንድነው? 🤣🤣
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН