//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1

  Рет қаралды 903,564

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@dawdsolomon4971
@dawdsolomon4971 15 күн бұрын
የህጻኑ ለቅሶ ከመብዛቱ የተነሳ ይሄን ኢፒሶድ በጭንቀትና በሰቀቀን ነው የጨረሁት
@Hayat-j1m
@Hayat-j1m 15 күн бұрын
Me too yknsln bakachu
@agdr895
@agdr895 15 күн бұрын
ልጅ ማሳደግ ከባድነቱ ከዚህ ይጀምራል።
@MeremEshetu
@MeremEshetu 15 күн бұрын
በስመአም እራሴን አመመኝ😂😂😂
@michotamekuria89
@michotamekuria89 14 күн бұрын
inem
@zarayt573
@zarayt573 14 күн бұрын
Endeza lcomt sgeba anten agegnehut
@sosinaweldika5471
@sosinaweldika5471 14 күн бұрын
እውነትም የህፃኑ ለቅሶ መብዛት ድራማውን አዝናኝ ሳይሆን አስጨናቂ አደረገው
@Sintayew7
@Sintayew7 14 күн бұрын
በጣም
@EthiioNeber
@EthiioNeber 15 күн бұрын
የሂሩቴ ወዳጆች ፍጣሪ እዉነተኛ ልጅ ያሳቅፋት በሉ እስቲ
@EthioCommentMusic
@EthioCommentMusic 15 күн бұрын
amin😁
@NigistMengstu-h8g
@NigistMengstu-h8g 15 күн бұрын
@@EthiioNeber አሜን
@GdfFdd-m8z
@GdfFdd-m8z 15 күн бұрын
የኔ አይነቷ ገልቱ እውነት መስሏት ከአራስ ወታ መች ነው ድራማውን የምትጀምረው እላለው 😂😂😂😂
@AbuaminNuru
@AbuaminNuru 15 күн бұрын
መጀመሪያ ለትዳርዎ ድሐ እናርግላት
@agdr895
@agdr895 15 күн бұрын
ፍላጎት አላት ለመሆኑ? መልኬ አማረልኝ ብላ የተዘናጋች ትመስላለች።
@maramwiteabduke2852
@maramwiteabduke2852 15 күн бұрын
ውይ ድምፁ ግን ያስጨንቃል
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ
@ZeharaZeharamohammed
@ZeharaZeharamohammed 15 күн бұрын
በእዉነቱ ልክ እንደዚህ ህፃን እያለቀሱ እናታቸዉን የሚያስጨንቁ ብዙልጆችአሉ
@Sam-ws3cy
@Sam-ws3cy 15 күн бұрын
ማስጨነቅስ ባልከፋ እንዲህ ሁኖው አድገው ሲያድጉ ወላጆቻቸው ሲያበሳጩ ስናይ የሚፈጠርብንን ስሜት እስኪ እናስበው
@ZeharaZeharamohammed
@ZeharaZeharamohammed 15 күн бұрын
@Sam-ws3cy ከባድነዉ ብዙ ኮሜንት የልጁ ለቅሶአድስ ሆነባቸዉ
@Sumaya-g3u
@Sumaya-g3u 15 күн бұрын
እንደዝ ተለቅስ ነበር የኔም ልጅ እሰከ ሁለት ወር ድረሰ ከሂም ወስጀት ከረሱዋ እየለቀሰኩ ኡፉፉፉ ያንን ግዜ አሰተዘሰኝ😢አለሃምዱሊለ ዘሬ ፍለቅልቋ ብለለች
@vghbbv1366
@vghbbv1366 15 күн бұрын
ሌትም ቀንም ፋታ የማይሰጡ ህጻናት አሉ
@Redya-o7s
@Redya-o7s 14 күн бұрын
በትክክል ወለህ እኔ ልጄ እደዝ ናባር ምያስቻግረኝ ነበር አሁን አድጎወል 🎉🎉🎉🎉አለህምድልላህ በሰላም የጋነኝን እጅ ሃጋር ከገበ 1አማት ሞለው❤❤❤❤
@SADORATUBE
@SADORATUBE 15 күн бұрын
3ተኛው ምእራፍ በመጀመሩ እንድኔ የተመቻቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍
@hararshopping6882
@hararshopping6882 15 күн бұрын
ደመሩኝ
@Tamreseid
@Tamreseid 15 күн бұрын
እኔ👍👍
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 14 күн бұрын
😂😂😂 የላይክ ለማኝ በዛ 😂😂
@סמיאלאמו
@סמיאלאמו 14 күн бұрын
me👍👍👍
@milinyemlole
@milinyemlole 14 күн бұрын
Alen alen
@AlexAlemayehu-be4ip
@AlexAlemayehu-be4ip 15 күн бұрын
በስንቱ በናትህ አንድ ቀን ሙሉቀን ልጁን እንዲጠብቅ እና እንዴት እንደሚሆን ብናይ ደስታዬ ነበር።
@mihretmindaye2898
@mihretmindaye2898 14 күн бұрын
በስንቱ እኮ አይደለም ደራሲው😂😂😂😂
@RicheTube
@RicheTube 14 күн бұрын
😂😂😂
@AlexAlemayehu-be4ip
@AlexAlemayehu-be4ip 14 күн бұрын
@@mihretmindaye2898 ልክ ነው በስንቱ አይደለም አሌክስ ነው! ነገርግን ድራማው ሲመጣ አፋችን ላይ የሚመጣው በስንቱ በመሆኑ ነው ።
@mihretmindaye2898
@mihretmindaye2898 11 күн бұрын
@@AlexAlemayehu-be4ip ኧኧኧኧረረረ አለማየሁ ታደሰም አይደለም ደራሲው እሱ ተዋናይ ነው የበስንቱን ካራክተር የሚጫወት ተዋናይ ነው
@muktarebrahim2679
@muktarebrahim2679 15 күн бұрын
በስዬ የሳቄ ምንጭ ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል ወይኔ ስንጠብቅ ከርመን ደረሰ መሳቂያችን ጊዜ😅😅😂😂❤❤🎉🎉
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ😊
@redumaki4168
@redumaki4168 14 күн бұрын
ያንተን መኖር ዋጋ ከማይሰጡ ሰዎች መካከል እንደሆንክ ከተሰማህ ትተሀቸው ውልቅ በል ትክክል 😢😢❤
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ
@dubbafatia8957
@dubbafatia8957 12 күн бұрын
😂😂😂😂
@DASOMadamo
@DASOMadamo 11 күн бұрын
yes 100%
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 12 күн бұрын
ውይ የህፃኑ ለቅሶ በጣም ነው የሚጨንቀው እንኳን ደህና መጣችሁ በሴ
@AfnanHeart
@AfnanHeart 14 күн бұрын
ትህትና ከ ድንግል ማርያም ፍቅር ከ ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ❤️💒❤️🙏
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ😊
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 7 күн бұрын
Matthew 11 አማ - ማቴዎስ 29: ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 7 күн бұрын
ትሁትም ፍቅርም ኢየሱስ ነው
@TinsaeGebreslasyeTinsae
@TinsaeGebreslasyeTinsae 10 күн бұрын
ውይ ህፃኑ ድምፁ ሲያሳሳ❤❤❤ አንዳንድ አባቶች ሽንት ጨርቅ ላይ ሲደርሱ አይመለከተኝም የሚሉት ነገርስ
@ZinetM-k4f
@ZinetM-k4f 9 күн бұрын
😂😂አሻጉሊትነው በጨርቅ ጠቅለው እንጂ ልጂእደዚህ አያስለቅሱም
@Bonsabayana
@Bonsabayana 15 күн бұрын
እንደኔ ሲጠብቅ የቆየ ሰው እባካችሁ ላይክ አድርጉ❤
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ
@ZLucky-One
@ZLucky-One 15 күн бұрын
በስንቱ ያለዉ እዉነት ነዉ ዉለዱ ያለዉ
@HbtiesWediMemhr
@HbtiesWediMemhr 13 күн бұрын
የህጻን ማልቀስ በዛ ለማንኛም እንኳን ደሓን መጣቹ በስንቱ ድራማ
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ❤🎉
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 15 күн бұрын
በስንቱን የሚወድ እንደኔ እንኳን ደህና መጣችሁ እንደት እንደናፈቃችሁን❤❤❤
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 14 күн бұрын
በስንቱ መጨረሻ ላይ የተናገረው ነገር በጣም ተመችቾኛል።በተለይ ያንተ መኖር ግድ ከማይሠጣቸው ጋ አብረህ አትኑር ያለው
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 14 күн бұрын
ልክ ነህ እሳ ንግግር ልብ ትይዛለች ተጨማሪ ደግሞ እናቴ ጋር ልደውል እንዲህ መከራ በልታ ነው ያሳደገችኝ ያላት እንባ ታስቀርራለች!!
@MelesTsegay-u4y
@MelesTsegay-u4y 14 күн бұрын
Zetameru😂😂😂😂😂
@henokberhanu5687
@henokberhanu5687 15 күн бұрын
I think many of us who are devoted fans of this sitcom are delighted that besintu is back on screen, but for me this sitcom seems like the kind of married life I want to have, because I want a wife who has a close understanding of Hirut.
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 15 күн бұрын
May God fulfill your wish🥰
@guighi-ft8co
@guighi-ft8co 15 күн бұрын
የኔማር የህፃኑድምፅ ያርቢ የኔዉድ አታስለቅሱት
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ❤🎉
@bethyeaserat9599
@bethyeaserat9599 14 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነዉ
@fatumamuhe2929
@fatumamuhe2929 14 күн бұрын
የእውነት ልጅ አይደለም የምትሉ ባዶ ብርድ ልብስ ነው የምትሉ ላይክ አርጉ
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ😊
@RuhamBelay-q6g
@RuhamBelay-q6g 13 күн бұрын
ምን ይሁን ዝም ብለሽ እይ
@HayatAhmed-ux9hr
@HayatAhmed-ux9hr 13 күн бұрын
ጅል😮
@kokeabayen9855
@kokeabayen9855 11 күн бұрын
የምር ነው😂
@rehimaniguse1759
@rehimaniguse1759 11 күн бұрын
Dramako mnu kil new
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችው በስንቴ በተረፈ የልጁን ለቅሶ😢 ብትቀንሱልን ይጨንቃል 😊
@NigistMengstu-h8g
@NigistMengstu-h8g 15 күн бұрын
ሂሩቴ ልክ የምር የወለደች የተመቻት አራስ መስላለች የኔ ጨረቃ
@LamerotHabtamu
@LamerotHabtamu 14 күн бұрын
አራስ መስላኝ ነበር
@EthiioNeber
@EthiioNeber 15 күн бұрын
ልጁ ይታይ የሚል😂😂😂❤❤
@AhaduMenzer-b3z
@AhaduMenzer-b3z 15 күн бұрын
ጠፍ
@HawletABcd12
@HawletABcd12 15 күн бұрын
ለምን ሚስት ልትፈልጎለት kkkkkkkk
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 15 күн бұрын
ልጁ ትራሰ ነው እንዴ እይታም
@Yousifwnoor
@Yousifwnoor 15 күн бұрын
😂😂😂😂​@@cabdiraxmanxasanxasan9126
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 14 күн бұрын
የቤተሰብ ጫወታ ላይ ሂዱ ስሙ ሂሩት የእውነት አይደለም የወለደችው እርግዝናው የእውነት አይደለም
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 15 күн бұрын
እልልል ሂሩትዬ እንኳን በደህና ተገላገልሽ በይ በስንቱ አላህ ይርዳህ 😂😂
@neeysad4183
@neeysad4183 14 күн бұрын
እውነት መሰለሽ ድራማ እስዋ ገና አላገባችም 😂😂😂😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 12 күн бұрын
😂😂😂😂
@SamraSam-oc3ku
@SamraSam-oc3ku 15 күн бұрын
ማልቀሱን ቀንሱት በስላሴ ኡፍ ሲጨንቅ
@belayshebo3149
@belayshebo3149 14 күн бұрын
ክክክክክኬክክክክክ
@BYOB1234-f4g
@BYOB1234-f4g 12 күн бұрын
አይ ኮሜንታሮች ታዘብኳቹ ድሮም የልጅ ለቅሶ የምያቆ እናቶች ብቻ ናቸው ለእናቶች 10000000 ረዥም እድሜ በሉ ❤❤❤❤
@Tigst-y6d
@Tigst-y6d 12 күн бұрын
አሜንንንንን
@DASOMadamo
@DASOMadamo 11 күн бұрын
ameeeeeeeeeeeennnnnn❤❤❤❤❤❤
@Ffdd-i6g
@Ffdd-i6g 15 күн бұрын
ወይኔ በስቱ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅 😂😂😂😂ዘና እኮነዉ የሚደርገኝ
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ
@ZeharaAhmed-bl6gi
@ZeharaAhmed-bl6gi 15 күн бұрын
👏👏😂🌲🌲 ዋው ልጄን አረ አሱት ልጅኮ ትዝታው ከዚነው የሚጀምረው ዋው ደስ ሲል 😢😢 ግን በናታቹ እደልጅ ደስ የሚል ኦ
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉
@saratube7323
@saratube7323 15 күн бұрын
እስቴ የሄሩት እና የመሲየ አድናቄወች በላይክ ፈታ ያረጎኛል😂😂😂
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ😊
@KN-ou6gd
@KN-ou6gd 15 күн бұрын
እኔ እኮ አዲስ ስትኮም ሲጀመር የተቁዋረጠ መስሎኝ ነበር . ዌልካም በስንቱ ፋሚሊ
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 15 күн бұрын
እንኳን ሠላም መጣችው በስንቱዎች ተናፍቃችዋል ሁላችውም
@Bek-m6y
@Bek-m6y 14 күн бұрын
Yemr des yilal Antee anchii inatish zelalem tinurlish Kibir lee inatoch iskii lenatoch likee ❤❤
@adbarungatu2820
@adbarungatu2820 14 күн бұрын
እውነተኛውን ስሜታችንን ሳለመጣቹህልን እናመሠግናለን ጥንቅቅ ያለ ❤❤ስራ ❤❤❤❤
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉
@mokemoke-t9h
@mokemoke-t9h 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በስንቱ ❤❤❤❤❤
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ❤🎉
@SisayTeka-e6z
@SisayTeka-e6z 14 күн бұрын
The last massage yebesntu important metonubet bota tegegnu❤❤
@HazebMenjo
@HazebMenjo 14 күн бұрын
አይ በስንቴ በጣም የምወደው ነው በዚህ አጋጣሚ ብዙ ተመልካች አለው እነደውም በዛውም ቤታችን እናይበታለን በሰንቴ ከየት ነው ያገኘውት በረቱ❤
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉
@sameriaSayed-x6u
@sameriaSayed-x6u 15 күн бұрын
ልጁ ሲያድግ ህደኛ እዳያወራ ፈራሁ😅😅አቡቺቺቺ😅😅
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 15 күн бұрын
3ተኛ ነኝ በስንቱ እንኳን በሰላም መጣቹሁ ቁሙ ነገር ድራማ
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉
@ለይለየዩቱብቻነል
@ለይለየዩቱብቻነል 15 күн бұрын
ልጁ ይተይ😂😂😂
@zekariyas4922
@zekariyas4922 15 күн бұрын
ቀበጥቅ አርፈ አታይም ይሄም ሲበዛብህ ነው
@hannat600
@hannat600 14 күн бұрын
Ashangulit new 🤣🤣🤣
@AleyekaMuktar-n7x
@AleyekaMuktar-n7x 14 күн бұрын
ምነው ድረማ መሆኑን ዘነገቹት እንዴ😂😂😂
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole 15 күн бұрын
እንኮን መጣችሁልነ የሳቄ ምጮች😂😂😂😂😂😂😂
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@migolove2075
@migolove2075 15 күн бұрын
በመመለሳችሁ ደሰ ብሎኛል ግን በሰንቱ ብቻ ሳይሆን ተመልካቹንም ነው የበጠበጠው የልጁ ለቅሶ በቀጣይ ክፍሎች እንዲህ እንደማታበዙት ተስፋ አደርጋለሁ የበስንቱን ጣእም ሳላጣጥም ነው የተመለከትኩት
@FatumaAbdo-k4j
@FatumaAbdo-k4j 14 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 እኔም በጣም ነው የረበሸኝ😂😂😂😂😂😂
@TsegaTube-hj9px
@TsegaTube-hj9px 15 күн бұрын
ውይ እንኳን መጣችውልን ናፍቃችሁን ነበር❤❤❤❤❤
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ❤🎉
@Beti-n5j
@Beti-n5j 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ መላጣ ሁላ ትግስታችንን ልያልቅ ሲል መጣቹ🎉
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ
@نعيمهامام-غ9ذ
@نعيمهامام-غ9ذ 15 күн бұрын
አይይ ልጁ ፓርት ላይ ምናለ የህፃን ልጂ ምስልኳ ብታሳዮ ጨርቅ መሆኑኮ ያስታውቃል
@workieasmare4477
@workieasmare4477 14 күн бұрын
Kezih belay nn yadrgut
@beriekidane5998
@beriekidane5998 14 күн бұрын
Leg kelelachew belela res lseru ychalalu ko
@tigraihagerey8246
@tigraihagerey8246 14 күн бұрын
ይእናትነት ዋጋ ተከፍሎም ኣያልቅም :: እግዚኣብሄር ትልቅ ፀጋ ነው የሰጣቸው❤ ልጅ ማሳደግ -- የወንድ ነገር ግን ልጅ መያዝ ኣጥብቼው እደውላለሁኝ እማ😂
@EthiopiaFirst-n8s
@EthiopiaFirst-n8s 15 күн бұрын
የሂሩት እርግዝና የምር ነበር እንደ? እዉነትም እንደ አራስ ሴት ወፍራ መጣች እኮ ወገን
@UaeUae-y1s
@UaeUae-y1s 15 күн бұрын
አይደለም ለድራማዉ ነዉ ብላለች
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 15 күн бұрын
ልጁ ሳይኖር ጨርቅ ታቅፎ በእጻን ልጅ ልቅሶ ድምጽ ጆሯችን ደነቅፕረ
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 14 күн бұрын
ቻሉት😂😂😂😂
@Zade-h7p
@Zade-h7p 15 күн бұрын
ድክማት የምየስራሰ ድራማ ማነው እንዳኔ የሚውድው 👍👋🙏😂😍💓😂😂
@astewlagumas
@astewlagumas 14 күн бұрын
ወይ ሙሉቀን በጣም ነው የተመቸህኝ ላስብብት አላለም
@AlemtsehayAdmase
@AlemtsehayAdmase 15 күн бұрын
በጣም ናፈቃቺህ ነበር እኳን በሰላም መጣቺህ በጣም ያምራል❤❤❤❤❤
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉
@BilAloo-k2o
@BilAloo-k2o 15 күн бұрын
በስንቱ መጣልን በስንት ጥበቃ እንኳን ደህና መጣችሁ መቸም በናንተ አንጨክንም
@IfkigMhvkj
@IfkigMhvkj 15 күн бұрын
እኔ ከመናፈቄ ብዛት ያለፈዉን ደግሜ እያየዉ ነበር😍😍😂
@Tamreseid
@Tamreseid 15 күн бұрын
እኔ እራሡ😂😂😂
@EndsleZewde
@EndsleZewde 15 күн бұрын
ሂሩቴ ግን ትንሽ ወፍራለች የእዉነት የወለደች ይመስላል
@SeadaAbdella-f3t
@SeadaAbdella-f3t 15 күн бұрын
የዛሬው ርዕስ የኔን ኑሮ ነው
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ ❤🎉
@NatiBelaye
@NatiBelaye 14 күн бұрын
ምድነው ሂሩቴ የውነት ወለድሽ ነው የሚመስለው ባአንዴ ያአራስ ሰውነት ግን ተመልሳቹ ስለመጣቹ እናመሰግናለን በስንቱ ደሞ ሁሌም ኑርልኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@NejatNeju-b3b
@NejatNeju-b3b 15 күн бұрын
ሂሩቴ ሳቀ ሳቀ አይ በስንቱ😂😂😂
@eyhas
@eyhas 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤❤
@eshetud210
@eshetud210 15 күн бұрын
ያለ ህጻን ልጅ በሚያስጠላ ለቅሶ ጆራችን ደነቆረ በጣም ያስጠላል ቢቻል በሚቀጥለው የማያለቅስ ጨርቅ አድርጉት😂😂
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 14 күн бұрын
😂😂😂😂
@NouraSultan-s2v
@NouraSultan-s2v 14 күн бұрын
😂😂😂😂
@AaSs-q7z2w
@AaSs-q7z2w 13 күн бұрын
አምሮቢሻል የህጻልጂ ለቅሶ አያሥጠላም ካቺ ሣቅ ይሻላል
@AsterHailye
@AsterHailye 14 күн бұрын
ስሙ ማነዉ ማን አልከዉ በስቱ ደሞ ስታጫውት አንደኛ ቡቱቱ😂😂😂😂 ወይኔ ደሞ ሲያምር ባባቱ ወቶ ቁርጥ❤❤❤ በስቱን
@Toyba-k5p
@Toyba-k5p 15 күн бұрын
ህፃኑ ግን በጣም አለቀሰ ተጨነኩ እኮ ወላሂ
@BarchiYeEnateleji
@BarchiYeEnateleji 15 күн бұрын
የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችሁ❤የባንችረጌ ናፍቆት ሊደፋኝ ነበር
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉
@BarchiYeEnateleji
@BarchiYeEnateleji 13 күн бұрын
@Genzeb-m8u አብሽሪ ውደ
@beza-n4d
@beza-n4d 15 күн бұрын
ውይይይ በስየ ናፍቆኝ ነበር ❤
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉
@tube-su3zc
@tube-su3zc 15 күн бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤❤የኔ ዉዶች❤
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉
@MaskaAdde
@MaskaAdde 14 күн бұрын
የምር በስንቱ በጣም ናፍቃቹኝ ነበር
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 13 күн бұрын
Love you guys and I am so excited for the new season ❤❤❤❤ 0:23
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 15 күн бұрын
በጣም የልጁ ጩኸት እረበሸን እኛንም በልክ አርጉት አካበዳቹት ስንት ጎበዝ አባት አለ
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉
@kidistababubeelay-xw9wi
@kidistababubeelay-xw9wi 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣቹልን የሳቃችን ምንጮች❤❤❤
@henokkumajota607
@henokkumajota607 15 күн бұрын
እረ ጨነቀኝ የልጁ ለቅሶ
@AbejuYeMaryamLiji
@AbejuYeMaryamLiji 15 күн бұрын
ማርያምን 😢😢😢
@bezaketema9370
@bezaketema9370 15 күн бұрын
Yazew
@Love-nr1zp
@Love-nr1zp 3 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉 ሕጻን ያለበት ቤት ጩኸት ብቻ ነው ያለው የተባለ ይመስል ከመጀመሪያ እስከ መጀመሪያ የሕጻን ጩኸት ብቻ አደረጋችሁትኮ። በሉ ሕጻን የሚያለቅሰው አንዳንዴ ስለኾነ ጩኸቱን ቀንሱና ሲስቅም፣ ሲተኛም አሰሙን😍
@GetahunAsmare-k4u
@GetahunAsmare-k4u 15 күн бұрын
ከስንትጊዜበወላ cooming soon we are back😊😊😊😊😊
@bintMuhammed-w6o
@bintMuhammed-w6o 15 күн бұрын
ውይ ደስ ሲል እንኳን በሠላም መጣችሁልን 🥰🥰🥰
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉
@salamghosn8854
@salamghosn8854 15 күн бұрын
እንኳን በሠላም መጣችሁ🎉🎉🎉🎉
@ZuzuAhmed8085
@ZuzuAhmed8085 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የሳቄ ምንጮች😂😂😂
@amrimom11
@amrimom11 14 күн бұрын
አረ ኡፍፍፍፍፍ የህፃኗ ድምፅ ጉዴ አንጀቴ አንሰፈሰፈው እኮ 😢ለማንኛዉም wallcome besa❤
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ❤🎉
@HayryeShafi
@HayryeShafi 14 күн бұрын
ዋው ስለጀመራቹ ተደስተናል እኳን ደህና መጣቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ማሬዋ ❤🎉
@HayryeShafi
@HayryeShafi 13 күн бұрын
@Genzeb-m8u 🥰🥰
@mekdiyutobe4038
@mekdiyutobe4038 15 күн бұрын
እንኳን ደና መጣቹ 🎉❤❤❤
@Sufia-rh9vz
@Sufia-rh9vz 15 күн бұрын
በስንቱ እንካን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@fozeadawwd4505
@fozeadawwd4505 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ በጣም ተናፍቃችሁ ነበር❤❤
@Lji-jem
@Lji-jem 15 күн бұрын
3ኛ ዙር በጣም አሪፍ ነው የምር❤❤❤❤
@Nየጃማዋቀበጥ
@Nየጃማዋቀበጥ 15 күн бұрын
ውነት ነው ልጁ
@muluwelday4144
@muluwelday4144 15 күн бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም❤❤❤❤❤
@asefa_eshete
@asefa_eshete 13 күн бұрын
በአሁኑ ጊዜ ልጅ ማሳደግ ቀላልነው። እኔ ምሽት አግኝቼ ልውለድ እንጂ አሳያችኋለሁ😅
@beza390
@beza390 15 күн бұрын
እኳን ደስ አለን❤❤❤❤❤ተለቀቀ
@Genzeb-m8u
@Genzeb-m8u 13 күн бұрын
ደምሪኝ ዉዴዋ ❤🎉
@beza390
@beza390 13 күн бұрын
@Genzeb-m8u እሽ
@KalikidanJennie-z3c
@KalikidanJennie-z3c 14 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ 🥳🥳🥳🥳
@MunirBireda
@MunirBireda 14 күн бұрын
እርጉዝ አልነበርኩም ብላ የፊልሙን ወዝ አሳጣችው
@MehubaBerhanu
@MehubaBerhanu 15 күн бұрын
ዋው በስቱ❤❤❤❤
@Adoni-y7r
@Adoni-y7r 15 күн бұрын
ሙሉ ምታሳዝነው 😢 በlike ግለጹልኝ
@MeazatolchaAdunya-ck3sx
@MeazatolchaAdunya-ck3sx 13 күн бұрын
እንኩዋን ደና መጣችሁ የ ሳቃችን ምንጮች። የ ህጻኑ ድምፅ ግን የ ጆራችን ታንቦር ተበጠሰ።😊😊 ግን መውለድ ናፍቆኛል😂❤
@melakuashagrie6040
@melakuashagrie6040 15 күн бұрын
የልጁ ለቅሶ በጣም በዛ እና እነሡ ሚያወሩትን መስማት አልቻልኩም
@PcSign
@PcSign 15 күн бұрын
❤❤🎉🎉እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤
@IhFg-w5m
@IhFg-w5m 15 күн бұрын
ይሄንን ልጂ ሊገሉት ነዉ😅😅😅😅
@YgjGjb
@YgjGjb 15 күн бұрын
😂😂😂😢
@Sየሀይቋ
@Sየሀይቋ 15 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልን ❤
@RayaNesh-j4m
@RayaNesh-j4m 15 күн бұрын
ወይኔ በሳት ልሞት ነው 😂😂😂😂
@BemnetYeshitla
@BemnetYeshitla 15 күн бұрын
በስንቱ ምዕራፍ ሦስት3እንካ ደሰለችሁ🎉🎉🎉
@የራያዋ21
@የራያዋ21 15 күн бұрын
አለማየሁ ታደሰ የኔ ፀይም አቦ ኑርልኝ ሀገሬ ስገባ የመጀመሪያው ማግኘት ምፈልገው ሰው አንተ ነህ በጣም አደንቅህአለሁ ❤
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 14 күн бұрын
አቻልም😂
@የራያዋ21
@የራያዋ21 14 күн бұрын
​@@ቀለበት-ሰ4ረአብሬ ፎቶ መነሳት ብቻ ነው ምፈልገው😂😂😂😂😂😂😂
@lidiyaamsalulidu2772
@lidiyaamsalulidu2772 7 күн бұрын
በጣም እምወደው ድራማ ነው ግን 10:25 min ላይ ሂሩት የተናገረችው ነገር ለቀልድ ብላችሁ በእምነት ማሾፍ ተገቢ አይደለም ☝️
@NatiNati-c2h
@NatiNati-c2h 7 күн бұрын
ashmure emigebaw ashmuregna new engdi ,,,😂
@kd4053
@kd4053 13 күн бұрын
ይህ ድራማ ከማዝናናቱም በላይ 1ኛ-ሴቶች በቤት ውስጥ ልጅ በማሳደግ ሂደቶ ውስጥ የሚያሳልፋትን መከራ 2ኛ-ወንዶች ልጅ በማሳደግ ሂደት ውስጥ አስተዋፆ እንዲያደርጉ ወይም ሃላፊት እንዲሰማቸው ማድረግ 3ኛ-ልጅ በስሜት ሳይሆን በስሌት(በአላማ) መወለድ እንደሚገባው 4ኛ-ለልጅ ሲባል በውጩ(በስራ) ዓለም ውስጥ መስዕዋትነት መክፈል ሊኖር እንደሚችል። 5ኛ-ልጆ በእኩል ሀላፊነት ካደገ ለቤተሰቡ ተመጣጣኝ ፍቅር እንደሚኖረው። 6ኛ-ሴቶች ከወለዱ በኋላ ወደ ቀድሞ አቋማቸው በመመለስ የውጩን ዓለም ስራ ሰርተው መመለስ እንደሚችሉ ናቸው።
@Tigst-y6d
@Tigst-y6d 12 күн бұрын
ልክነዉእደዚህመሆአለበት
@KalitsionLebanon
@KalitsionLebanon 15 күн бұрын
ዋውውው የሳቂ ምጮቺ መጣቹልን 😂😂
@Nateni12345e
@Nateni12345e 15 күн бұрын
አረ ሳቁና ለቅሶ ቀንሱት ጆሮችን አደራ 😂
@sonofelamida
@sonofelamida 15 күн бұрын
😂😂😂
//በስንቱ// BESINTU "በስንቱ ደፈነ" S3 Ep3
30:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 302 М.
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "እድል" SE01 Ep 04
29:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 202 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 600 М.
አራዶቹ  VS  ቀጮ
1:04:05
Chef Z Majet ሼፍ ዚ ማጀት
Рет қаралды 55 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 642 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 899 М.