ከመቀሌ ወደ ሽሬ አይደርሱት የለ ደረስን : ክፍል 2 : ጀግና መፍጠር ፡ Comedian eshetu : Donkey Tube

  Рет қаралды 226,889

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
#comedianeshetu
#serawit
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 568
@bisratgashaw1611
@bisratgashaw1611 3 жыл бұрын
እስከ ዛሬ ካቀረብካቸው ሁሉ ዜድ ይለያል ጨዋት በጣም ይችላል 👍👍👍 i never thought he could be this funny😂😂😂
@tewabechteklemariam
@tewabechteklemariam 3 жыл бұрын
አይ ዘውዱ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ኡፍፍፍ በጣም የተደሰትኩበት ፕሮግራም ነው በርታ እሸቱ 💝💐💝💐💝💝💐💝💐💝💐💐💝💐💝💐
@goodguy2656
@goodguy2656 9 ай бұрын
Who's here after watching this video on TikTok 😁
@mewhab1998
@mewhab1998 8 ай бұрын
Me
@AbiOZA
@AbiOZA 8 ай бұрын
Me
@abelsisay5788
@abelsisay5788 7 ай бұрын
Me
@kirubelmekonnen9534
@kirubelmekonnen9534 4 ай бұрын
Me
@tesfabeshahe6632
@tesfabeshahe6632 4 ай бұрын
Me Bro 😂
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 3 жыл бұрын
የአራዳ ልጅ ፈሱ ሽቶ ነው የሚባለው ለዚህ አይነቱ ነው ❤️😂
@banjaminseid569
@banjaminseid569 3 жыл бұрын
ዘዉዱ እንዴት ፈታ አደረገን ሳቅ እርቆን ነበር🤣🤣🤣
@meseretd3805
@meseretd3805 3 жыл бұрын
በጣም
@user-dx9de1ss7w
@user-dx9de1ss7w 3 жыл бұрын
እውነት ነው ፈጣራ ሀገራችንን ሰላም አድርጋ ሳቃችንን ይመልስልን
@mekdesdemesie3548
@mekdesdemesie3548 Жыл бұрын
እባየ ፈሰሰ
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
ወይ ዘዉዱ በሳቅ ገደልከኝ እኔ ዘፋኝ መሆንህን እንጂ ጆከር መሆንህን አላውቅም ነበር እኔስ ምን ይሆን የተደበቀ ተሰጦዬ 😄😂👌እናመሰግናለን እሼ 🙏💚💛💓
@tesfalemtemteme6217
@tesfalemtemteme6217 Жыл бұрын
Ere gedela new yehaye aseteyayet
@user-df3mi6pd8n
@user-df3mi6pd8n 3 жыл бұрын
😅😅😅😅😅ወደው አይስቁ አለች አማቴ እድህ ዘና አድርጉን እስኪ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@hanamamo6945
@hanamamo6945 3 жыл бұрын
Ameen 🙏🙏🙏
@Geni790
@Geni790 3 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ኢትዮጲያን አስባት ሰላሞን አሰማን በስደትም ያለነው በሰላም ላገራችን ያብቃን
@user-xc2pr2td2s
@user-xc2pr2td2s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ማማየ በእዉነት
@mesizerthuntube111
@mesizerthuntube111 3 жыл бұрын
ገንየ ውዴ የት ጠፍተሽ ነው አለሽ ውዴ
@Geni790
@Geni790 3 жыл бұрын
@@mesizerthuntube111 መሲየ የኔ ጠያቂ ዩቱቡን አስጠላኝ ለዛ ነው የጠፋሁት ደህና ነሽልኝ 💋💗
@waynisheetbalaye7011
@waynisheetbalaye7011 3 жыл бұрын
Ameeeen
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@habeshtube7749
@habeshtube7749 3 жыл бұрын
ሞትኩኝ በሳቅ 🤣🤣🤣...... እሼ አንተም comedian ነኝ ትላለህ ካንተ የባሰውን አምጥተህ 😂😂😂😂
@mesimesi2950
@mesimesi2950 3 жыл бұрын
He is so funny 🤣🤣🤣🤣is on time we need this moment really thanks eshi
@peace-pr9gp
@peace-pr9gp 3 жыл бұрын
Indeed. ❤️ from Asmara
@RomanRoman-eg1we
@RomanRoman-eg1we 3 жыл бұрын
😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃👍👍👍👍👍
@helina5088
@helina5088 3 жыл бұрын
ሳቅ እንደ ሰማይ በራቀበት ወቅት በሳቅ ፍርፍር ስላደረከን እሼ ዘመንህ ሙሉ ደስተያ ሁን ወይኔ ዛሬ በሳቅ ሞትኩ ከእንቅስቃሴው ጀምሮ ነው የሚያስቀው ወይ ዘውዴ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ምን አለ ሚዲያዎች ሁሌ እያቀረቡት ቢያስቀን
@mamilas7011
@mamilas7011 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ...
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 3 жыл бұрын
እሸዬ በእውነት ከልብ እናመሠግናለን አያችሁ ከትልቅ ሠው ጋር ዋሉ ትልቅ ትሆናላችሁ የሚባለው ለዚህ ነው. የእራሳችሁንም የልጆቻችሁንም አዋውሎችሁን አሳምሩት የተ ከማን እደት !!!
@user-hl6tt3ly1l
@user-hl6tt3ly1l 3 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ ይህንን ልጅ ሁሌም አቀርብልኝ
@Setna1312
@Setna1312 3 жыл бұрын
እሼ ውይ በስንት ዓመቴ እንደዚህ ዓይነት ሳቅ የሳቅኩት ሆዴን አቆሰለኝ እሼ ተባረክ በዚህ ሰዓት ትንሽ ፈታ አደረግከን እናመሰግናለን። ዘውዱ በጣም ጠፍቶ ነበር
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 жыл бұрын
አቦ ይመችህ ዜዶ ... ነፃ ሰው... 😂😂😂😂
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘውድ አራዳ ይመችህ በጣም ነው ያሳቅከኝ አመሰግናለሁ እሼ ደግነት ኮመዲ ጀግና ሁሉም ተዋጥቶልሃል በርታ እግዚሃብሔር ካንተ ጋር ይሁን አገራችን ጌታ ሰላም ያርግልን ከሰበር ዜና ሰልችቶ ነበር ሰበር ሲባል ልቤ እየ ደነገጥኩ ምን ሆነ አገራችን እያልኩ ዘውድ ተባረክ ፈታ አረጋቹሁኝ እያ
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t 3 жыл бұрын
እረ እሼ ይሄንን አድክም ልጅ ሁሌም አቅርብልን በናትህ በጣም ነው በሳቅ የሞትኩት
@user-gi3fl3og4j
@user-gi3fl3og4j 3 жыл бұрын
ለጥበብ የተከፈለ ትክክለኛ ዋጋ
@jujumika3740
@jujumika3740 3 жыл бұрын
ትክክል ነህ የኛንማ አገራዊ ባህላዊ ሙዚቃማ አልሰራንበትም አሁንማ ሙዚቀኞችም ዘፋኞችም መላቅጡ ጠፍቶባቸዋል
@kefyalewfente1884
@kefyalewfente1884 3 жыл бұрын
I have watch interview twice in my life for the first time! Very entertaining! We Ethiopians have everything; including such sense of humour! Loved it! God bless both Zewa & Eshe
@user-xf5jm9fl8i
@user-xf5jm9fl8i 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ይህንን እችላለሁ አለ.... እችላለሁ አለ .... ኡፍፍፍፍ በሳቅ
@seyoumyemane308
@seyoumyemane308 3 жыл бұрын
አቦ መጣቹ ስጠብቃቹ ነበር እስቲ ደግሞ ልሳቅ😁😁😁😁😁😁
@elphineshenaro32
@elphineshenaro32 3 жыл бұрын
Ydebobe tewlig unek amrig bexam bemnagerik adenkekalew❤️🙏🤗🙌
@uaeuae8373
@uaeuae8373 3 жыл бұрын
የጋሺ ጥላሁን ምክር በጣም ደሰ ይላል ሆዴ ቆሰለ በሳቅ
@Beba873
@Beba873 3 жыл бұрын
አሸየ ዋው ፍቅር የሆነ ሰው ያቀረብክልን ዘውዱየ የኛ ጀግና ቀሪ ዘመንክን እግዛብሔር ይባርክልህ
@hemimengesha218
@hemimengesha218 3 жыл бұрын
ዘውድ በጣም ምርጥ ትክክለኛ ፍላጎት ምኞትና አላማ ለማሳካት ያለፈበት 👍👍👍 ፈኒ አርጎ ነው ያጫወተን እግዚአብሔር ኢትዮጵያ አገራችንን ይጠብቅልን
@andyetadele5723
@andyetadele5723 3 жыл бұрын
I am laughing too much specially part one is so funny. OMG.
@sentayewtesfay4311
@sentayewtesfay4311 3 жыл бұрын
ምርጦች ይመቻቹ የምር ፈታ አረጋችሁኝ ከ ኢትዮጵያ ልጆች ጋር ጫወታ እራሱን የቻለ ስንቅ ነዉ
@gebeyawagdew121
@gebeyawagdew121 3 жыл бұрын
በጣም የሚያስደስት ፕሮግራም ነው ሁለታችሁም ዜድም እሽቱም ምርጦች አስተሳሰባችሁ ኢትዮጵያን ናችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ።
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 жыл бұрын
እውነትም ጀግና ፡ዘዉዱ በጣም ገራሚ ሰው ነክ ፡ እንዴት እንዳሳቀኝ ፡አባቴ ኑርልን ፡ከታሪክህም ብዙ ተምሪያለሁ ፡ ፕሮግራሙ ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ ፡ቀጣዩን በጉጉት ጠብቃለሁ ፡ ወንድሜ እሼ ተባረክ ፡ ያቺን ዘፈንማ አዘፍንልን ኢሉሲ ሉሲ ፡
@aishanuri2750
@aishanuri2750 3 жыл бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም አቦ ይመችህ ፈታ አደረከን
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 жыл бұрын
አይ ዘዉዲ አንድ ላይ አ4ተኛ ክፋል ሰንማር ዴክሱን እየመታ ይረቡሸኘ ነበር አንች ቀሊሚ እኔ በትክሻየ እኖራለሁ ይለኘ ነበር እዉነትም ተሳካለህ ደሰ ይላል
@tiruworkhailu2775
@tiruworkhailu2775 3 жыл бұрын
ወይ ዘውዱ ሲዘፍን እንጂ ሲቀልድ አይቼው አላውቅም ነበረ ኦኦኦ ለካንስ የተሳካለት ኪሜዲም ነው ዋውው፣ እሼ በርታ ዘና ብለናል በርቱልን
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 3 жыл бұрын
በዚ ሳቅ በጠርርብን ሳት አሪፍ ሰው አቀርብክልን እድሜአቹ ይርዘም
@wendmudagnwe2916
@wendmudagnwe2916 8 ай бұрын
አረበሳቅ ገደለኝ ደሞ ጨዋታ አዋቂ ነው❤❤❤
@user-jx1mu9xe4t
@user-jx1mu9xe4t Жыл бұрын
አዳድሰው ጨዋታ ከመቻላቸው የተነሳ የሚያወሩትን ነገር እኛ እየሳልን እያለምን ተመስጠን የምናዳምተው ገራማ ነው በጣም ዘና አረከን
@abeltakele44
@abeltakele44 3 жыл бұрын
ዘውዱ ብዙ ቃለመጠይቅ ሲያደርግ አይተናል እንደዚህ አይነት ታሪክ እንዳለው ግን አናውቅም ነበር በእውነት እሸቱ ትለያለህ ስራህን እግዚአብሔር ይባርክ ።
@henoktsegaye8797
@henoktsegaye8797 3 жыл бұрын
Wow ዘዉድሻ የእዉነት Talented ሰዉ ነህ አጨበጨብኩልህ 👏👏👏
@Tube-ui8kg
@Tube-ui8kg 3 жыл бұрын
ሀገራችን ሠላም አሠማን አሚን በሉ
@mekdesayfokru4381
@mekdesayfokru4381 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 3 жыл бұрын
ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው። ዘውድየ ተባረክ። ኣንተም ዳግማዊ ጋሸ ኣሸቱ ነህ። ፈገግ እያስደረግክ በዚህ መራራ ጦርነት በሃዘን ነዶ የጨሰውን ልቤ ላይ ውሃ ቸለስህበት ቀዝቀዝ ኣድርገኸዋልና ።በድጋሚ እግዜር ይባርክህ ። በሰሞኑ ጦርነት ለተለበለቡ ሰራዊቶቻችን ትግራዋይን ኮንኘ ኣማራውን ለማሞካሸት ኣልፈልግም። በወንድማማች መካከል እየተደረገ ያለ እልቂት በመሆኑ ወደ እግዚኣብሄር ኣርያም ዙፋን ስር ቀርቤ " እርቅ እንዲወርድ " ከመለመን ኣልፌ ምንም የምለው የለኝም። ኤርትራዊ ነኝ የተስፋይቱን ምድር ኢትዮጵያን የማያት ግን እንደ ኢየሩሳሌምና ኣገሬ ኤሬን ነው ።የጥቁር ኣፍሪቃ ጭቁን ህዝቦች እንብርት ፤ መናገሻ ኣርማ ተምሳሊት ማማ ኢትዮጵያ እጆችዋን ወደ እግዚኣብሄር ዘርግታ በወንድማማች መካከል የተከፈተውን ጦርነት እያየች ደም እንባ እያለቀሰች ኣሁንምእጆችዋን እንደጥንቱ ወደ እግዚኣብሄር ዘርግታለችች ። እኛም ኩነኔውንና መካሰሱን ትተን ከሷ ጋር እጆቻችንን ወደ ላይ እንዘርጋ ። ጋሸ ኣሸቱ ትንሽ ላስቅህ። በካናዳ በእድሜ ኣንተን በእጥፍ የሚያስከነዳ ኣንድ ገመቹ የሚባል ጓደኛ ኣድናቂ ኣለህ። ባገኘኝ ቁጥር ስላንተ ኣንስቶ ሳይናገር ኣያልፍም። " ዛሬ የጋሸ ኣሸቱን ቀልድ ተከታተልክ" ይለኛል። " በሚገ ባንጂ ። ገመቹ ኣንተኮ ኣባቱ የምታክል ነህ ።ታዲያ ይህንን ኣንድ ፍሬ ልጅ ጋሸ ኣሸቱ ብለህ ለምን ትጠራዋለህ ኣልኩት። " ዚም በል ባኪ ያ የሻባና የጀባ ( ሻዕቢያና ጀብሃ ) ባህሪ ኣሁንም ኣለቀቀህም፤ ለምን ቅሌተቢስና ጨልማቃ ትሆናለህ እያለ ያስቀኛል። ገመቹ በ1985 በምስራቅ ጀርመን ለኣንድ ዓመት በኣንድ ክፍል ተምረን ስለነበረ ያኔ ነበር የተዋወቅነው ። እንደ ዘውዱ ሁሉ ጨዋታ ኣዋቂና ገራገር ፍጡር ነው ። ከኣነጋገሩ ሁሉ ኤዝጋምፕልና ኦዶንጋሬ የሚላቸውን ቃላቶቹን ሳስታውስ በሳቅ ነው እምፍለቀለቀው። " ሚን ቲሳቃለህ ይለኝ ነበር። ከ40 ዓመት በኃላ እርሱ ከኢትዮጵያ እኔም ከኤርትራ በመራራው የዘመኑ ኣስከፊ ስደት ካናዳ ኣገናኘንና የድሮውን ሳቅ፣ ደስታና ትዝታ እያስታወስን በየቀኑ እየተገናኘን ስንላቀስ እንውላለን። ጀርመን እንደገባን ኣመጋገብን በተመለከተ ኣፋችን ዘግተን ማኘክ እንዳለብን ምክር ተሰጥቶን ነበር። ገመቹ ግን በካፊቴርያው ዘወትር ኣፉን እየከፈተ ማላመጡን ቀጠለበት። የኣዳሪው ት/ቤት ነጮ ተማሪዎች ትኩር ብለው ሲመለከቱት እኔ ኣፍር ስለነበረ በቁጭት "ገመቹ ኣፍህን ዝጋና ብላ ውሻ ኣትጥራ" ብየው ሮጨ የወጣሁበትን ቀን ኣስታወስኩ። ሮጦ መያዝ ሲያቅተው " ቆይ ኣንተ ሻባ ኣገር ስንመለስ ባላሳስርህ ሞቸ ተገኝቻለሁ። " ኣለና መሮጡን ያቓርጣል። ይኸንን ማስፈራርያ መናገሩ የዶርሚታሪውን የቲቪ ኣንቴና ወደምዕራብ ጀርመን እያዞርኩ የምዕራቡን ምዲያ ስለ ሻዕቢያ እከታተል እንደነበረ ያውቅ ነበርና ነው። ትናንትና ታዲያ " ጋሸ ዘውዱና ጋሸ ኣሸቱ ሰኔና ሰኞ ይሆን ያገናቸው" ኣለኝ ገመቹ። ኣረ ኣንተ " እሸቱ ነው ትክክለኛ ስሙ ስለው " ቲዲዛ ! ታብታባ ትርጌ ያገሬን ቆንቃ ማርኛ ልታስተምረኝ ትፈልጋለህ ? ይለኛል። ኣማርኛውን ግን ከእርሱ እኔ እንደምሻል ያውቃል። እንዲያው ለጉራ መሆኑ ነው። ጋሸ ዘውዱና ጋሸ ኣሸቱ ኣስቄኣችሁ ይሆን ?
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 3 жыл бұрын
ወይኔ እሔን ልጅ እንዴት እንደ ወደድኩት አንፍር የሆነ ልጅ 😁😀
@yashiberihun22
@yashiberihun22 3 жыл бұрын
በስምአም በጣም ጥሩ ቆይታ ነው ያደረግነው በጣም ተዝናንተናል ስቀናል. በጣም በጣም ደስ የሚል ሰው ነው ዋዉዉዉ. ወገቤን እስኪያመኝ ስቂያለሁ 👌 ቀጣዩን እንጠብቃለን እሼ
@yonayon5598
@yonayon5598 3 жыл бұрын
What a humor! What a funny musician! What a funny but a real story! Where have you been this whole long time keeping your stories for yourself ha,not fear!
@user-cm4ij8xl2v
@user-cm4ij8xl2v 3 жыл бұрын
ዬህንን የመሰለ ባለ ታሪክ ሰው ሌሎች ሚዲያ ያላገኙት በላቀረቡበት ትልቅ እድለኛ ነህ ተሼ
@senayetedema5412
@senayetedema5412 3 жыл бұрын
እኔ በጣም ትንሽ ልጅ ሆኜ እብረት ትርኢት ላይ ሲቀርብ አስታውሳለሁ የሚገርመው ተመልሶ ልጅ ነው የሆነው እንደዚህ ፎጋሪ መሆንህን አላውቅም ነበር በጣም ነው ያሳከኝ እሼ አንተንም ሳላመሰግን አላልፍም
@yekolotemari
@yekolotemari 3 жыл бұрын
This guy is brilliant. Love his self deprecating humor but he makes excellent point about the future of Ethiopian music.
@tesfatsionendrias772
@tesfatsionendrias772 2 жыл бұрын
Mini aynet desi yemil interview new! Tebareku
@newaymamuye5092
@newaymamuye5092 3 жыл бұрын
እሼ የእውነት ነው የምልህ በጣም ብዙ ያቀረብካቸውን እንግዶች ተከታትያለሁ ካንተ ጋር አብራችሁ በጣም የሚያስቅ ግዜ ይኖራችሁዋል ብዬ ከደረጀ ጋር የሰራችሁትን ሁሉ በተለየ የጠበኩት ፕሮግራም ነበር ነገር ግን እንደዚህ ከዘውዱ በቀለ ጋር እንዳደረከው አይነት ቆይታ እስካሁን አላየሁም የእውነት ዘውዱ በጣም ነው ያዝናናኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለታለሁ በጣም ነው ያዝናናኝ
@lalksj4134
@lalksj4134 3 жыл бұрын
አርቲስት ዘውዱ ጨዋታው በጣም ደስ ይላል
@YordanosLegesse
@YordanosLegesse 8 ай бұрын
ከ ረጅም ግዜ በዋላ ባየዉም ዘውዱ ሰው ነህ ምርጥ ሰው ከ ቃላት በላይ ወድጄሀለው
@user-pj5tf6mf4c
@user-pj5tf6mf4c 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ጌታን ገደልከኝ ዛሬ, እድሜ ቀጥል ነህ ።እሼ ባንክ ደጋግመህ ጋብዝልን አይጠገብም😂😂😂
@menortiru9871
@menortiru9871 Жыл бұрын
በእውነት ከሙዚቃው ባሻገር የኮመዲ የራሱ ሾው ቢኖረው የሚደገፍ ነውና ዶንኪ ቲዩቭ ካነሳሳው ልንረዳው ዝግጁ ነን። ድንቅ ቃለመጠይቅ።ምስጋና ለዶንኪ ቲዩቭ።
@henokabebe1352
@henokabebe1352 8 ай бұрын
ደስ የሚል ጨዋታ ነው እሼ 👌 ዘውዱ ግን እንደዚህ ጨዋታ አዋቂ ነው የምር ደስ የሚል ዝግጅት ነው 👍🙏❤
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ድንቅ ሰወች በሳቅ ነፈርኩ😂😂
@user-km1wu1fl1p
@user-km1wu1fl1p 3 жыл бұрын
የምን ጊታሪስት ኮሚዲያን ብትሆን ይሻል ነበር። በጣም ያስቃል።
@hiyabsamy9507
@hiyabsamy9507 3 жыл бұрын
Thank you እሸቱ በቃለ ምልልስ እንደዚህ ስቄ አላውቅም he is so funny በርታ የአንተ አጠያየቅ ችሎታም ነው በግልጽ እንዲያወራ ያደረገው።
@rawirawi1318
@rawirawi1318 3 жыл бұрын
Endeat endetezenanahu kemetefo semeat newu yewetahut betam amesegenalehu eshea yesewu fkr yeseteh huleam wedefit❤️yerasehen TV show etebekalehu
@zolalove2112
@zolalove2112 3 жыл бұрын
አረ ዘውዱ በሳቅ ጨረሰን ከሳቅ እርቀ ነበር የምር በጣም ዘና የሚያደርግ ሰው ነው ተወ ይመችህ
@abdobatser7379
@abdobatser7379 9 ай бұрын
ዘውዱ በጣም ደስ የሚል ስው ነው እሼ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በጣም ነው የሳኩት😂😂😂😂😂❤❤❤
@mimysoly2231
@mimysoly2231 3 жыл бұрын
ዜድዬ ምርጥ ኢትዮጲያው ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክሀሳብክን እግዚአብሄር ሀሳብክን ያሳካልክ🙏💚💛♥♥♥♥♥♥
@meskimeski7643
@meskimeski7643 3 жыл бұрын
የእውነት በጉጉት ነበር የጠበኩት ፈታ ነው ያልኩት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 3 жыл бұрын
እሚገርም ስው ነው እጅግ በጣም ደስ ይላል ቀላል ኣዝናናን ሆዴ ቆስሏል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ry3vl3uz1l
@user-ry3vl3uz1l 8 ай бұрын
በጣም የወደው ጀግና ለኛ ለወጣቶች ጥንካሬ ነው ያሳየን እናመሰግናለን
@lebleb3498
@lebleb3498 3 жыл бұрын
ሳላመሰግንህ አላልፍም ምክንያቲም በጣም ነው የሳኩት ደስ የሚል ኘሮግራም ነው
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ዘውዱ የማይጠገብ ደስ የሚል እንግዳ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን ተሸ ዋው ጎበዝ ነህ እንግዳ አመራረጥ ገና ለትውልድ አርአያ የሚሆኑ ብዙ የትደበቁ አሉ እንድህ በባትሪ እየፈልክ አውጣልን እንማርባቸው አክባሪህም አድናቂህም ነኝ💛💚❤💛💚❤🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱👃👃
@beidemelaku4522
@beidemelaku4522 3 жыл бұрын
Thank you Zewidu, you are very funny, professional and unique.
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው በእውነት ቸሩ እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጵያውያን።
@romanguta735
@romanguta735 3 жыл бұрын
He is so funny and likable 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@yemanuwereta7220
@yemanuwereta7220 8 ай бұрын
እሸ እግዚአብሔር ይባርክህ ደስ የሚል ሰዉ በሳቅ ገደለኝ
@user-pf3sm9su6p
@user-pf3sm9su6p 3 жыл бұрын
እሼ ግን የምታቀርባቸው ሰዎች ገራሚ ገራሚ ናቸው! የጊዜ ጉዳይ እንጅ ሁሉንም ሰዎች ባያቸው ምንኛ ደስ ባለኝ! በጣም አስተማሪ ናቸው አቀራረቡም ጭምር ተመራጭ ነው! በርታልን እሼ!
@alemgezmu1852
@alemgezmu1852 3 жыл бұрын
Woww ewantema jegna betam desa yilala abo yimechachu eshee
@leyouethiopia2771
@leyouethiopia2771 3 жыл бұрын
😂😂😂 Its really so funny specially the boxing ring finishing.
@mesfnekassa2058
@mesfnekassa2058 3 жыл бұрын
ኦፕ ኦፕ ኦፕ ዘውድዬ ተመቶኛል እሺ ምርጥ ይመችህ ምርጥ ሰው
@jositube6541
@jositube6541 2 жыл бұрын
ዘውዱ አዝናንተኅኛል በጣም ነው የምወድህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-rg3em1uc1v
@user-rg3em1uc1v 3 жыл бұрын
ዘውድየየኔማረ እንደትአንደምወድህ የወላይታው አምባሳደር
@user-ns3tz2sc3m
@user-ns3tz2sc3m 3 жыл бұрын
ዘውዱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጨዋታክ አይጠቀብም እሼ እናመስግናለን
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 3 жыл бұрын
አሹ ጠንካራና ጎበዝ ሰው ይዘህ መጣህ እናመሰግናለን
@helenkidane4616
@helenkidane4616 3 жыл бұрын
ዜድዬ ሰሞኑን ካለው ጭንቀት ስላሳረፍከን እናመሰግናለን 😂😂😂😂 እኔ ሞቱኩኝ ሁፍፍፍፍፍ
@makedismakdi9386
@makedismakdi9386 3 жыл бұрын
በጉጉት እየጠበኩኝ ነበር🤣🤣😂 እንኳን ደህና መጣቹ
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
This guy is incredibly gifted funny 😄. When God gives you gift and favor no one can take it away from you. Fearless bold fun guy! Owesome show and definitely entertaining. Enjoyed it a lot. Thank you.
@KumandaTeba
@KumandaTeba 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዜዶ! ድንቅ ጨዋታ አዋቂ ሰው ነህ"
@kibineshitube9086
@kibineshitube9086 3 жыл бұрын
😂😂😂😀😀😀😀😀wuyyyyy desssssssss sillllll bee mariyam❤️❤️❤️❤️❤️
@senaitbekel6638
@senaitbekel6638 3 жыл бұрын
በጣም የሳኩበት ፕሮግራም ሆዴን አሳመመኝ አይ ዘውዱ ልጅ እያለሁ ወላይታ ሚለው ዘፈኑን በጣም ነበር ምወደው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ተጫዋች ነው👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@chaltunegwe788
@chaltunegwe788 3 жыл бұрын
Weyine besak 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ebaye fesese des sil liju❤️❤️❤️
@Gabrila967
@Gabrila967 3 жыл бұрын
Oh here u are, I been waiting, let me watch it I watched part one almost 5 times lol 🤣🤣
@warkyouamanus4415
@warkyouamanus4415 3 жыл бұрын
Qwwwwwww,ahhhhhhhhhhhh
@girmaseyoum2013
@girmaseyoum2013 3 жыл бұрын
This guy is very funny 😄 appreciate him ✌️
@ZerimunKebede
@ZerimunKebede 8 ай бұрын
I love to see when he play bass Gitar welaita gamo essa esa esa esa he is the man
@shitayegetachew9631
@shitayegetachew9631 3 жыл бұрын
Great talented man ..you killing me 😂😂
@zeenbmbz7347
@zeenbmbz7347 3 жыл бұрын
አህን ምርጥ ሠው እሽ ኧረበሣቅ ከሡ ወሬ የበለጠ ያተሣቅ በጣም ያሥቃል አድቀን ለሀገርሽ ያብቃሽ ላይ አሥቀሀለሁ እኔም መዳብ መን እዳለችህ ከትቪ ጋር ኮታክት አርጌ ሣይ መታ አይታህ በጣም ነው ያደነቀችህ ሠርፕራይዝ እናረግሀለን ቀኑ አይነገርህም
@ame_tsion
@ame_tsion 3 жыл бұрын
True i know his performance he was working with us before more wedding program he was fabulous
@user-li8mo2ly2t
@user-li8mo2ly2t 2 жыл бұрын
ዋው ዜዶ ምን ያህል ጊዜ እንዳየሁ ይገርመኛል ህይወት ትምርት ነህ
@abebedese9907
@abebedese9907 2 ай бұрын
እኔን ያሳቀኝ ደግሞ ቦክሱና የባሻው ንግግር ነው ። ደስ የሚል ታሪከ ነው
@birukabebe7007
@birukabebe7007 3 жыл бұрын
ይችህ ጨዋታ ወድጃታለሁ ዘውድዬ እግዜር ይስጥህ ህመመሜ ሁሉ ነው የረሳሁት በሳቅ እፍ በጌታ ። የአመቱ ምርጥ ጨዋታ ነው ይሄ
@aynalembezabih8843
@aynalembezabih8843 3 жыл бұрын
Zewdu mirx comedian aydel ende, jegna new!!!😁😁😁😁😁😁😁
@jekjek9967
@jekjek9967 3 жыл бұрын
ጀግና መፍጠር የሚለው ታይትል አልገባኝም። Donkey tube የሚለውም እንደዛው። በተረፈ የዛሬው በጣም አዝናንቶኛል። Thank you!
@moalm4849
@moalm4849 3 жыл бұрын
Jegnawn ahya lay chaniw ena jegnaw be ahya lay yihonal malet new 😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂
@user-jk7tt3ud1z
@user-jk7tt3ud1z 3 жыл бұрын
እንደው እሸቱየ አንደው በዚህ መሳቅ ብርቅ በሆነብን ስአት አንተ ባትኖርልን ማን ያስቀን ነበር. በጣም ደስየሚል ተጫዋች ከነ ለዛው ያለ ነው። በጣም እናመሰግናለን ። ህጻናቶችንም ጨመርመር አድርግልን አይቸ ጨርሻቸው ደጋግሜያቸው መሳቅ ስፈልግ ደግሜ አያቸዋለሁ ። ኑርልን
@8888kal
@8888kal 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ገደለኝ ጨዋታው አይሰለችም 😂😂 ዘውዱ ምርጥ ሰው እውነት
@user-yo7do3qj4i
@user-yo7do3qj4i 3 жыл бұрын
ዘውዱ ልዮ ሰው ነው እሼ ፈጣሪ ይባርክህ ሰላቀረብከው
@longride8875
@longride8875 3 жыл бұрын
እውነት ሀገር ወዳድ ናቹ ሁለታቹም በጣም ደስስስስስስስ የሚል ግዜ ነበር
@mamilas7011
@mamilas7011 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ እንዲበዛ እየተመኘሁ ቻናሌን ልጋብዛችሁ (ስልካችንን)ብቻ በመጠቀም photo edit ምትማሩበትን አጫጭር ዘዴዎች ይዘን መተናል ኑ ጎራ በሉ SUBSCRIBE በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ ..
@birtukankidane5454
@birtukankidane5454 3 жыл бұрын
በስመአብ ! ሆዴን አመመኝ😂😂😂😂😂😂😂 እጅግ ድንቅ ሰው እናመሰግናለን እሽዬ ስላቀረብክልን
@dawitagodofai5236
@dawitagodofai5236 3 жыл бұрын
Ha is funny. 😊😊😊😀😀.. I can see it. He is honest. I like it.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 65 МЛН
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Снимать продолжение ?😄
0:46
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 1,8 МЛН
Can You Find A Needle In A Haystack?
0:45
Stokes Twins
Рет қаралды 8 МЛН
POV Joy and Anger's house - Inside Out 2
0:40
AmogusMan
Рет қаралды 3,5 МЛН
Ну как вам ответ, а?
0:50
QorabogTV
Рет қаралды 2,7 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
0:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
POV inside out 2 - 18
0:21
BOT CARTOON
Рет қаралды 9 МЛН