ድሬዳዋ ሄጄ አዲሱን ስታንዳፕ ኮሜዲ አቀረብኩ!!

  Рет қаралды 293,026

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 439
@comedianeshetu
@comedianeshetu 8 ай бұрын
- በአሜሪካ ሃገር ''ማን እንደ ሃገር'' እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ www.ticketmaster.com/event/15006083F3F352AB - በአሜሪካ ያለ ቢዝነሳችሁን ለማስተዋወቅ ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ተመዝገቡ!! tally.so/r/mYZrk5
@FikirteAsres-ng6bp
@FikirteAsres-ng6bp 8 ай бұрын
👍💛❤🤝
@abaydemis866
@abaydemis866 8 ай бұрын
ሄራንና ሶሊያና አይናቸው መታከሚያ በላይብ ላይ ገንዘብ ብታሰባስብ
@brighttube4me
@brighttube4me 8 ай бұрын
እሸቱ:- ኢትዮጵያ ሀገራችን በጦርነት እየታመሰችና ሰው በጦርነት እየሞተ የምን ኢንተርቴንመንት/stand up ኮመዲ ነው? ነው ወይስ መንግስት ኢንተርቴንመንትን በመጠቀም የኢትዮጵያን ህዝብእንደማደንዘዣ እንድትጠቀምበት በድብቅ አዞህ ነው?
@menghisteabberhie697
@menghisteabberhie697 8 ай бұрын
LYUNET ALEW LEMSALIE MIST H TIFRUWA MASREZEM KE EGZIABHIER GNGNUNET YETERARAQE NE W.MKNIATUM YENIE QUNJINA YEBELETE NE W ENIE YEALEM TAZABI NEGN DES EYALEH BTNORM SLE HIYWETHNA TIENAH ESKENELJOCH H DES YBELH BETELEY EHUD EHUD BIETECHRISTIAN HIEDO AHADU KEMALETU BIETECHRISTIAN MEGEGNET NE W SLKH TSAFLGN ENA ASREDAHALEHU.
@menghisteabberhie697
@menghisteabberhie697 8 ай бұрын
COMEDIAN ESHETU MELESE ENIE BEALEM ZURYA YALEW SLE NURO SLE TIENA SLE HIYWET YALEWN TAZABI MEHONIE ATRSA MIST H TFRUA MASREZEMUA ASREDAHALEHU SLK QUTRH LAKLGN BIETECHRISTIAN DEGMO EHUD EHUD AHADU SAYJEMER DERSEH TEKETATEL.
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 8 ай бұрын
እሸቱ በጣም ደስ የምትል ሰው ነህ ከምንም በላይ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ስለምታመሰግን በመገድህ ይረዳሀል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሱቦችህ❤😊
@AKLILUEYOBE
@AKLILUEYOBE 8 ай бұрын
1:20 1:22
@AKLILUEYOBE
@AKLILUEYOBE 8 ай бұрын
1:33
@FitsumBekele-dg5io
@FitsumBekele-dg5io 8 ай бұрын
ዳጎስ ያለ ገንዘብ ብትሽልማት መልካም ነበር ዩንቨርስቲ የምግብ ስራተኛ ናት በጣም የምታሳዝን እናት ናት ♥️
@takelederesa
@takelederesa 8 ай бұрын
አሼ አስር ሺ ሰው በሚያየውም አዳራሽ ብታሳየም ከበጎ ሰራወችክ ለብዙ ሰው ድምፅ ከመሆኑ አፃር ይገባዋል የምትሉ በላይክ እናሳየው❤❤❤
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 8 ай бұрын
እንቁ ወንድማችን ጀግና በሰው ዘንድ ገና የሰራኸው ግማሹን ነው የተሸለምከው በእግዚአብሔር ዘንድ ፀጋውን ሞገሱን ይሸልምህ የረገጥከው ሁሉ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርከው 🙏🙏🙏❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤
@MeseluSemegn
@MeseluSemegn 8 ай бұрын
እሼ እኔም አድናቂክ ነኝ ሁልጊዜ በከፋኝ እናም ተስፍ ስቆርጥ ያተ ትምህርቶች የተለያዩዎች የሒወት ተሞክሮዎች ያፅናኑኛል ኑርልን በግሌ በስደት በተለያየ ሀገር ላላቹ እህትወድሞቼ በሀገራችን ያሰባስበን ፉቅር ተስፋ ከኛ አይራቅ❤❤❤እሼ ኑርልን
@merkebe12
@merkebe12 8 ай бұрын
ልክ ነው ሳይገባን ከምንም አንስቶ ክብር ሞገስ የሚሰጥ ልዑል እግዚያብር ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 8 ай бұрын
የሰዉ መዉደድ ሲሰጥክ ፈጣሪ ምን ያህል እደሚወድክ ማሳያ ነዉ ፈጣሪ የሰጠክን ፅጋ በመልካሙ ተጠቀምበት !
@jaynata7301
@jaynata7301 8 ай бұрын
እኛ ድሬዎች ፍቅር ነን ሰው ስንወድ እስከ ጥግ ነው❤❤❤
@ኡምሲሀምደሴአይ
@ኡምሲሀምደሴአይ 8 ай бұрын
እሸቱ መለሰ አንተ ምርጥ ሰዉ ነህ ከኮራሁ በሀገሬ አንተን ጠንካራ ሰዉ እያየሁ በስደት እየኖርኩ ፈታ ዘና እያልኩ አደንቅካለሁ ፈጣሪ አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቃችሁ
@betygeremew8975
@betygeremew8975 8 ай бұрын
ወይ ደሰ ሲል ምርቃቱ ገና ወጣት ነው ምርቃቱ ልብ ያረሰረሳል እሼ እንደቀላል አትየው ምርቃቱን👏👏👏👏
@semiramohaned
@semiramohaned 8 ай бұрын
እኔ እራሱ ከሁሉም በላይ ምርቃቱ ልቤን ሳበው እዉነት kk ደስ ሲል
@ritafisum9975
@ritafisum9975 8 ай бұрын
በጣም ማርያምን
@Johanna-h1
@Johanna-h1 8 ай бұрын
የፋሲካ ዝግጅት አባን እና ልጅቷን ለማየት በጣም ጓጒቻለዉ ❤❤
@miketube30
@miketube30 8 ай бұрын
ይገባሃል እሸቱ መልካምነትህ ፈጣሪ እየከፈለህ ነው ሌሎች youtubeሮች ከአንተ ብዙ መማር አለባቸው የአከበረህን ሕዝብ ስታከብር እንዲህ የሰው ፍቅር ይሰጠሀል ጀግና ነህ
@AlFa-wt3bw
@AlFa-wt3bw 8 ай бұрын
❤❤"የሰው መውደዱን የቀና መንገዱን ስጠኝ"!! ማለትኮ ይሄ ነው እሼ ከዚህም በላይ ሰው ይውደድህ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤
@FantuKelecha
@FantuKelecha 8 ай бұрын
እሼ እግዚአብሔር እኮ ንጹህ ልብን ነው የሚያየው ስለሆነም ለዚህ ነው ጸጋውን አብዝቶ ! አብዝቶ ! አብዝቶ ! የሠጠህ 🙏 በውነቱ እጅግ በጣም ነው የተደሰትኩት የሥራህን ነው የሠጠህ ይክበር ልዑል እግዚአብሔር 🙏💕 ሁሌም ይመችህ !
@hemien15
@hemien15 8 ай бұрын
እሽየ ስወድሀ እኮ በእግዚአብሄር ላይ ያለህ መተማመን የሚገርም ነው፡፡ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ።
@Hanahana-wi2ju
@Hanahana-wi2ju 8 ай бұрын
መልካም ነገር ስሰሩ እዲህ.ነዉ እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረዉ
@da8387
@da8387 8 ай бұрын
እሸቱ መለሰ ሆይ እንደ-ተወደድክ እንደ-ተመረቕክ እንደ-ተፈቀርክ እንደ-ተሞገስክ እንደ-ተባረክ ብቻ በሞገስ ደስ እንዳለህ ፈጣሪ ያዝልቕህ👏🙏👏
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 8 ай бұрын
እኔ ዶንኪ ቱዮ ሳይ ኢትዮጲያዊ ነቴን ኦርቶዶክስ እምነቴን ውድውድድድድድድ አደርገዋለው የኛ ንጉስ እሸቱ ሁሌም ክበርልን
@Meron913
@Meron913 8 ай бұрын
እሼ እኮ ትለያለክ እኮ ምንለው በምክንያት ነው❤ የኛ ምስኪን❤
@mekidelawitmesfin2734
@mekidelawitmesfin2734 8 ай бұрын
እሸ በአለሞ ላይ አሉ የተባሉ መልካም ነገር ሁሉ ይገቡሀል አደለም የአሜሪካን አዳራሽ ውስጥ ገብተህ ስራህን ማቅረብ የኔ ሰው😊
@KibretAmbaye
@KibretAmbaye 8 ай бұрын
እሸቱ ጥረትህ ተነሳሽነትህ በጣም ያረካል! እድሜና ጤናውን ይስጥህ ! አ አ ዊንጌት አካባቢ ከ50 አመት በላይ እድሜ ያለው ከቤት ወጥቶ የማያውቀውን እግርና እጁ የታጠፈውን መንፈሰ ጠንካራውን የመረጃ አሰባሣቢውን መርከብ አምባዬን 7:27 7:29 ድምፅህን አሰማው
@ምረትአለም
@ምረትአለም 8 ай бұрын
እኛምኮ አድናቂህነን የመዳምቅመሞችአረሸልመን ጀለሴ😂😂😂
@shewaneshkedir8242
@shewaneshkedir8242 8 ай бұрын
ቀላል ❤❤❤❤❤
@Foziyaዩቱብ
@Foziyaዩቱብ 8 ай бұрын
ደምሪኝ
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co 8 ай бұрын
ኧወ የምር😅😅
@Foziyaዩቱብ
@Foziyaዩቱብ 8 ай бұрын
@@SeSe-go4co ደምሪኝ
@Sara-eu4oj
@Sara-eu4oj 8 ай бұрын
🤙🤙🥰
@ያባቷልጅየሱታማሚ
@ያባቷልጅየሱታማሚ 8 ай бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ነገ ፀሎተ ሀሙስ ነዉ😍😍😍😍
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 8 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው አቦ ይማችክ እንዳንተ አይነት ሰዎች ከየዘርፉ አምስት አምስት ብኖሩ እውነቴን ነው ኢትዮጵያችን ትቀየራለች።ስለዚህ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰለም አድርጎ፣ለሞት ነጋዴዎችም ልቦና ሰጥቶ፣እንደ ቀድሞ አባቶችቻችን ፍቅሩ ተሰጥቶን ልቦና ተሰጥቶን፣ዘረኝነት ተቀብሮ ፣አንድ ህዝብ እጅና ጓንት ሆነን በልማት ዕድገትና በብልፅና ወደፊት እንራመድ ዘንድ የፈጣሪ ፈቃዱ ይሁንልን ።
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 8 ай бұрын
ወይኔ የኛ ህዝብ ተቀዋቂ ሰው ሲያገኙ የመጣበትን ጉዳይ ሳይሆን ፎቶ ለመነሳት ያላቸው ግፊ😂😂😂😂እሽየ እኛም የመዳም ቅመሞች እንወድሀለን❤❤❤❤❤
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 8 ай бұрын
ትክክል😂😂😂
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 8 ай бұрын
ይህን ያደረገ ልኡል ግዜአብሔር ይመስገን እልልልልል
@ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ
@ሰብለወንጌልወለተትንሳኤተ 8 ай бұрын
እሼ ይገባሀል እግዚአብሔር ታርክህን ቀየረ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ወንድም በጣም አከብርካለሁ
@abiyeetenlej8723
@abiyeetenlej8723 8 ай бұрын
አቦ እሼ ከዚ በላይ የሰው መውደድ ይስጥህ ኑርልን ሁሉም ሰው እኩል የሚወድህ ምርጥ ሰው ነህ እመቤቴን❤😍
@csi1023
@csi1023 8 ай бұрын
እሼዬ መልካም ሰው እግዚያብሔ መንገድህን ሁሉ መልካም ያድርግልህ😊❤❤❤
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 8 ай бұрын
እሼ አሁንም እግዚአብሔር ፀጋውን ሞገሱን ያብዛልህ ማሪያምን እንባዬ ነወ የመጣው የሰው ፍቅር በጣም ደስ እሚለው መታደል ነወ🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamselam3065
@selamselam3065 8 ай бұрын
እሼ ተባረኩ። እራስህን ጠብቅ። የሚፈልጉግ ብዙ ሰዎች አሉና።
@ማሕሌት
@ማሕሌት 8 ай бұрын
ድሬ የፍቅር ሐገር❤😘ፈጣሪ ከዚሕ በላይ የሰው ፍቅር ይስጥሕ እሼ🙏ለነሶሊያና ቢዲኦ ስራ በማርያም አቅርባቸው መልካም እድል አይደለም 2ሽሕ ከዚሕ በላይ ሰው ይመጣል
@habtamabawey6127
@habtamabawey6127 8 ай бұрын
እሸቱየ አንተን እሚጠላ ሰው ካለ ሴጣንነው በጣምነው እምወድህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከጆርዳን ነው እምከታተልህ ❤❤❤
@LamlamAl
@LamlamAl 8 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው ይመችህ
@edel1883
@edel1883 8 ай бұрын
እማምላክን እኔ እሼን እዴት እደምወደው የአለው ትህትናው ፍቅሩ ህዝቡን ወደአድነት መስመር ለማምጣት የሚቀልደው ቀልድ አስቅኝነቱ የልቡ ንፅህና በእግዚአቤሂር ላይ ያለው እምነት ብቻ እኔ እሼን ለመግለፅ ቃላቶቹ ያጥሩኛል ግን አመብረሀን ፈቅዳ እኔም በአካል ባገኘው ምንኛ ደስ ባለኝ ማሪያምን እግዚአቤሂር የእድሜና የጤና ፀጋውን ያብዛልክ እሼ ወድሜ💞💞💞💞💞
@tsega5507
@tsega5507 8 ай бұрын
የዘመኔ ጀግና ብዬካለው አሽዬ ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ😊😊❤❤❤
@madinferhuu6783
@madinferhuu6783 8 ай бұрын
እሽዬ የኔ ጀግና ኑርልን ከደረጃ ወደ በለጠ ደረጃ ከፍ ከፍ በልልን❤❤❤❤❤❤❤
@brighter428
@brighter428 8 ай бұрын
ይህን መልዕክት የምታነቡ ሁሉ ባላችሁበት ፈጣሪ ይባርካችሁ ለብረሃነ ትንሳኤዉም በሰላም ያድርሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@peacelove4778
@peacelove4778 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካንአብሮ አደረሰን አደረሳቹ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@AXUM13
@AXUM13 8 ай бұрын
እሼ ምረጥ ሰው ይገባሃል ❤እግዚአብሔር አምላክ በየሄድክበት ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜን
@habtamsamri7718
@habtamsamri7718 8 ай бұрын
እሸቱ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ደግ መልካም ሰው❤
@aziza2714
@aziza2714 8 ай бұрын
እሼ መሌ አንተን የማይወድ የለምኮ ሰው ከሆነ ምርጥ ልጅ እሸቱመለሰ👌🥰🥰🥰
@ኤማንዳቲናYouTube
@ኤማንዳቲናYouTube 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ከነ የስራ ባልደረቦችህ የኛ እሼ ፈጣሪ ሁሌም ከቅኖች ጋር ነው ❤❤❤❤❤❤❤
@tigeagegn-jy2qr
@tigeagegn-jy2qr 8 ай бұрын
እሸፈጣሪ እድሜናጤናይስጥህ እስከቤተሠብህ አገራችንንን ስላም ያድርግልን
@aliksa9045
@aliksa9045 8 ай бұрын
አይይይይ ሥደት የሠለቸው ማነው እደኔ ኡፉ ሀብታም የሆናቺሁ ሠዎቺ አድ ክፍል ቤት ገዙልኝ እና ልግባ ሀገሬ እእእእእእእእእእ ፅሀይ ንፁህ አየር ናፍቆኛል
@YebrhanEnat4394
@YebrhanEnat4394 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔርን በሕይወት ያስቀደምክ ስለኾነ ከዚህም በላይ ትደረሳለኽ
@Fatuma-y6s
@Fatuma-y6s 8 ай бұрын
እሽየ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ምርጥ ባል አለኝ እሱን ነዉ የምመስለኝ ተጨዋች ሳቂታ አዛኝ እሩህሩህ ነዉ እዳንተ ❤❤❤❤❤❤
@ሔኤሜንቢንያም
@ሔኤሜንቢንያም 8 ай бұрын
አምላከ ቅዱሳን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልን በእውነት በዚች ህፀን አንደበት እግዚአብሔር እያስተማረን ነው ለቁምነገር ያብቃልን ቸሩመድሀንያለም❤❤❤
@ekima-k2d
@ekima-k2d 8 ай бұрын
የድሬደዎ ልጅ መሆኔ ኩራት ተሰማኝ
@wine488
@wine488 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በስሜት ሆ ብሎ ከፍ ያረግሀል ሆ ብሎ በስሜት ይገልሀል ይኸዉ ነዉ በደንብ ኖረን ያየነዉ እውነት ነዉ
@hanahana1960
@hanahana1960 8 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው አሁንም እግዚአብሔር የሰው መዉደድ ይስጥህ 😍😍
@MeazaT-dj6hm
@MeazaT-dj6hm 8 ай бұрын
እሽዬ እንኳን ለብርሃነ ትንሳዬው በሰላም አደረሰህ፣ ከነመላው ቤተሰብህ፣ በጣም እወድሃለው ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 8 ай бұрын
ቅብዓ ነው። ምንም ቀመር አይቀርብበትም። ዕድሜህን የማቱሳላ ያድርገው። ብሩክ። ❤❤❤
@temuwbante656
@temuwbante656 8 ай бұрын
በእግዚአብሔር እና በሰው እንደተወወደድክ ኑር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 8 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን
@zeamatube3868
@zeamatube3868 8 ай бұрын
በእመቤቴ የልጅ ምርቃት እንዴት ልብ ስርስር አድርጎ የምገባው ❤❤❤❤❤❤😂
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 8 ай бұрын
እሼቱ እናከብርሀለን እንኳን አደረሰህ ለዚች ቀን
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
@ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 8 ай бұрын
የወጣቶች ምርቃት የሰዎቹ ምርቃት ዋዉ❤❤❤❤
@Davidm127
@Davidm127 8 ай бұрын
ትለያህ u are unique person 🇪🇹 dire fikir
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 8 ай бұрын
Ashiyee Ante Shilimatu Yansibihal Yegna Melkam Sewu❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 8 ай бұрын
አሜን እንዴት ደስ የሚል ምርቃት ነው
@TsionKonjo
@TsionKonjo 8 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው የአፍህን በልተሃል ክምር ከዚህ በላይ የድንግል ማርያም ልጅ ከፍፍፍፍ ያድርግህ
@ababared4732
@ababared4732 8 ай бұрын
Wow welcome to USA🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🎉🎉🎉❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏
@tetetety3946
@tetetety3946 8 ай бұрын
Esha wondma erjeme edma ketana gar egziabhar ysteh ❤❤❤❤❤❤❤
@menbereleta
@menbereleta 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤
@ልዩየ
@ልዩየ 8 ай бұрын
እሸ በጣም ነው እምወድህ እግዚአብሔር ክብር እና ሞገስን ይስጥክ በእስራኤል እንጠብቃለን እሸ
@hanlove412
@hanlove412 8 ай бұрын
ሀዬ,አቦ , ይላሉ የድሬ ሰዎች በገነጋ ዱፍተኒ 😍😍😍
@hannaastatke6775
@hannaastatke6775 8 ай бұрын
አንተኮ ብሩክ ነህ ልዩነህ የተመረጥክ ተባረክ
@temuwbante656
@temuwbante656 8 ай бұрын
አቦ ድሬወች እውነትም ጭንቅ የለሽ የሆኑ ህዝቦች
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 8 ай бұрын
ይገባካል እግዚአብሔር እጠብቅህ 😘😘😘😘😘😘ወንድማችን ❤❤❤❤❤
@yaz777-21
@yaz777-21 8 ай бұрын
Direwoch betam betam fikir nachihu. Betam new yenafekachihugn. Dire nifik new yalechign.
@tigisttafese7842
@tigisttafese7842 8 ай бұрын
Esha tenafikehal ere live gebalin ❤❤
@zewdneshtadese
@zewdneshtadese 8 ай бұрын
እሼ የኛ ምርጫ ሰላምክ ይብዛ
@yohannesgirma5236
@yohannesgirma5236 8 ай бұрын
የሰው መውደድ ሲሰጥህ መልሱ እንዲህ ይታያል❤️❤️❤️
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 8 ай бұрын
አሼ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እኛ የመዳም ቅመሞች በጣም ነዉ የምንወድህ ❤❤❤
@ቤዛየአልማዝልጅ
@ቤዛየአልማዝልጅ 8 ай бұрын
Ye sew fekr becha ersu yebkhale maerymni wow telyleki eko anet merti sew 😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@yetemashmenyilu4320
@yetemashmenyilu4320 8 ай бұрын
እሸይአሸቱ,ይሳካልህ,የአመሪካኑሸ,እነደካለን❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@zahraalbadri6225
@zahraalbadri6225 8 ай бұрын
የህዝብ ፍቅር ዋውውውውውውውው❤❤❤
@YitbarekYitba
@YitbarekYitba 8 ай бұрын
እሼ መውደዱ ይጨምርልህ ያገሬ ህዝብ ግን በመረጃ ተንቀሳቅሱ😢🎉😂
@mickelghawaryat9458
@mickelghawaryat9458 7 ай бұрын
በደስታ ብዛት 😂😂😂😂😂😂
@adee4662
@adee4662 8 ай бұрын
በጣም የማናደው መድረክ ላይ ጠርተከኝ ደንግጬ ሳላቅፍክ መውረዴ በጣም አናዶኛል በጣም ነው ምወድክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp 8 ай бұрын
ናፈቀኝ ታባታችን ጋር የምተገናኝበት ቀን😂❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 8 ай бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እኔም እራሱ ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል ግን አይቀርም እግዚአብሔር በሰላም ወደ አገሬ ያግባኝ እንጂ አንድ ቀን እንገኛለን
@KidusYohannis-ui9jx
@KidusYohannis-ui9jx 8 ай бұрын
WE LOVE ESHETU YOUR THE BEST GUY IN THE WORID
@edendebebe6357
@edendebebe6357 8 ай бұрын
መታደል እኮ ነው በሠው መውደድ መሠጠት ተባረክ
@zuzu4528
@zuzu4528 8 ай бұрын
ወይኔ ደስ ነሚሉ ማህበረሰብ ❤
@akt-tube
@akt-tube 8 ай бұрын
ልባዊ ናፍቆቴ ለእሼ። ስኬት ተምሳሌት የብርታት መሠረት ። እሸቱ መለሰ እዚህ ላይ ደረሰ።
@ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ
@ቅዱሰገብረኤልእረዳቴ 8 ай бұрын
እሸቱ መለሠ እግዚአብሄር ይጠብቅህ 5 አመተ መሉ በጉጉተ ነው የማየው ያተን vido ዘረ ማዘርህ ይባረከ በረታ እግዚአብሄረ ገና ብዙ የሸለምሀለ🎉🎉🎉🎉
@MeseretAsresie
@MeseretAsresie 8 ай бұрын
እሼየ እረጅም እድሜና ጤና እሼየእረጅምእድሜናጤናይስጥህ ❤
@bernabasmuller6455
@bernabasmuller6455 8 ай бұрын
እውነት አንተ ውስጥማ እግዚአብሔር በታምር ይናገራል ።ኑርልን❤❤❤
@mistrehailu7633
@mistrehailu7633 8 ай бұрын
You deserve it Award 🎉🎉 Esha congrats 👏👏🎉
@Keya-u7f
@Keya-u7f 8 ай бұрын
Yena jegna antane seyeke hagare, haymanota bechu hulme nagara nwe yastwesawe Edma tena yestke
@fikiryabiza8373
@fikiryabiza8373 8 ай бұрын
እረ እሼ ሌላ ግዜ ወርሲቀረው ንገረን ከ ጂጂጋ ከሐረር እንዲሁም ከተለያዬ ከተሞች ሠው ይመጣል
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 8 ай бұрын
እሽዬ የኔመልካም❤❤❤❤❤❤አንተን እሚጠላ ሰይጣን ብቻነዉ❤❤❤❤❤❤ሺአመትኑርልን❤❤❤❤
@raiseup4000
@raiseup4000 8 ай бұрын
ድንቅ ልጆች ፕሮግራም የናፈቀው እና ይመለስልን ምትሉ እስቲ ኢጃቹን ኣውጡ !
@abdulazizkelifa9906
@abdulazizkelifa9906 8 ай бұрын
Eshtu i like you so much even if its expensive i will come watch your show you deserve it bro welcome!!!
@abigu27-wo6je
@abigu27-wo6je 7 ай бұрын
May God bless you, you deserve more than this. Be blessed. There are only four days left. I am very excited may 27🎉🎉
@EnateArsema
@EnateArsema 8 ай бұрын
የሰው ፍቅር ይስጠን ማለት እንዲህ ነው እሼ ምርጡ ❤❤❤
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 8 ай бұрын
15:20 አሜን
@SenaitBekele-g3g
@SenaitBekele-g3g 8 ай бұрын
I am proud for you, my brother God bless you
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:44:52
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 1,3 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН