የደከምኩለት ነገር በዜሮ ሲባዛ - መጨረሻዬን አላውቅም ነበር - የ9 አመቱ የፍቅር ስቃይ ይገብታል? -የአሁን ህይወታቸው እንዴት ነው? እንተንፍስ #18

  Рет қаралды 189,059

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@አቢቲስደቷንወዳጂ
@አቢቲስደቷንወዳጂ 7 ай бұрын
በስመአብ የልጁ አነጋገር እና አረዳድ ሲችልበት የእውነት ሰው ነህ ወንድሜ😢
@TffGfyy
@TffGfyy 7 ай бұрын
በጣም
@AsdAsd-ev8te
@AsdAsd-ev8te 7 ай бұрын
betam wellahi gerami sawu new
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ 7 ай бұрын
በጣም
@emebetali-i3p
@emebetali-i3p 7 ай бұрын
በጣም
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ
@እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ 7 ай бұрын
በጣም❤
@mebrat_media
@mebrat_media 7 ай бұрын
እናቱን የሚወድ ብቻ ላይክ አርጉኝ😥😥😥😥🦋🦋🦋🦋🦋😥😥
@Afiya.tube_2
@Afiya.tube_2 7 ай бұрын
❤😘
@Serkalem-r3w
@Serkalem-r3w 7 ай бұрын
❤❤😥😥😥
@asdpeh3842
@asdpeh3842 7 ай бұрын
ያው ማይወድ የለም ብለሽ ነው አይደል 😢😢👍
@mebrat_media
@mebrat_media 7 ай бұрын
​@as❤❤❤😢dpeh3842
@AlmazGonderiwa
@AlmazGonderiwa 7 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@DirreGirma
@DirreGirma 7 ай бұрын
ማኔ እባክህ Online እንተንፍስ ጀምር.እኛ በስደት ያለነውም ብዙ ታሪክ አለን.የኔን ሀሳብ የምትደግፉ ደሞ like👍argu
@እሙከውሰር
@እሙከውሰር 7 ай бұрын
ልጂቷ አስተዋይ ናት የምትሉ🤙🤙🤙
@TffGfyy
@TffGfyy 7 ай бұрын
እዉነት
@emafikir21tube
@emafikir21tube 7 ай бұрын
ደምሩኝ
@user-wl2yl4vd8q
@user-wl2yl4vd8q 7 ай бұрын
በትክክል
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 7 ай бұрын
በጣም አንጂ አሰተዋይ ነች የተረጋጋች
@taduchannel5238
@taduchannel5238 7 ай бұрын
አወ ናት
@eexx8265
@eexx8265 7 ай бұрын
የናተን ፍቅር የመለሰ አላህ የኔንም ፍቅር ይመልስልኝ እስኪ ዱአ አድርጉልኝ 😢
@FatumaAli-co5vt
@FatumaAli-co5vt 7 ай бұрын
የኔንም አላህይመልሥል የቤተሠቦችን ያርብ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
የኔንም ያረብ አሚን
@betelgetachew142
@betelgetachew142 7 ай бұрын
ይመልስልህ !!! በፈተና ፅና መልስ ታገኛለህ።
@Jemal-z2h
@Jemal-z2h 7 ай бұрын
አይዞሽ ወይም አይዞህ አላህ ኸይሩን ይምረጥልሽ ወይም ይምረጥልህ ኢሻአላህ ለኸይርነው ሁሉም ነገር
@AliMohammed-x6m3k
@AliMohammed-x6m3k 7 ай бұрын
ኣመን🙏
@batimolla7171
@batimolla7171 7 ай бұрын
ልጅ ግን ከልቡ ነው የሚያወራው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልባምን ሴት ማን ሊያገኛት ይችላል ሙሉ ሴት ናት❤❤😊
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 7 ай бұрын
በስመአብ የልጁ አገላለፅ ደስሲል አተ ፍቅር ብቻ ሳይሆን አእምሮህ በውቀት የተሞላ ነው👍👌😍 እመቤቴ ማሪያም በፍቅር ታኑራችሁ🙏 ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ😍😍😍
@TffGfyy
@TffGfyy 7 ай бұрын
አሜን
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 7 ай бұрын
የወሎ ደርባባ እድለኛ ነሽ ይህን የመሰለ ንፁህ አፍቃሪ ስለሰጠሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 7 ай бұрын
ሴት ልጂ፡እንደዚሂ፡ብልህና፡ውድ፡ስትሆን፡ደስ፡ይላል፡ዋጋ፡የተከፈለበትነው፡ደስ፡የሚለው፡❤
@binyam11
@binyam11 7 ай бұрын
Meaning stay quiet when men are talking … pay attention ladies
@shmlashsalam3459
@shmlashsalam3459 7 ай бұрын
ልጁ ግን ደስ ሲል አገላለፁ የእውነት ሰው ግልፀኝነቱ ደስ ሲል
@አቢቲስደቷንወዳጂ
@አቢቲስደቷንወዳጂ 7 ай бұрын
ሲያምሩ እነሱ ስለተጋቡ አብረውም ስላየኋቸው ደስታየ ወደር የለኝም😢🥰
@TffGfyy
@TffGfyy 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Edeneye21
@Edeneye21 7 ай бұрын
በጣም❤❤
@hanaayele653
@hanaayele653 7 ай бұрын
በጣም ❤❤የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው እሱ ምርጥ ሰው ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
እኔም ደስ ብሎኛል❤❤❤
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co 7 ай бұрын
ወላሂ እኔ❤❤❤❤
@yonatank2354
@yonatank2354 7 ай бұрын
በስላሴ ስታምሩ እንደው ውለዱ ክበዱ በጣም ጨዋዎች ናችሁ ከአለባበስ ከንግግር ለዛ አላችሁ ኑሩልን ❤❤❤😂
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሉ
@shawaye5579
@shawaye5579 7 ай бұрын
Exactly 💯 ❤❤
@kedirmohammedaman1338
@kedirmohammedaman1338 7 ай бұрын
Amen
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 ай бұрын
ሙሽሪት ጀግና ሴት ልክ እንደ እኔ እድለኛ ነሽ የሚወድሽን ሰው የልጅነትሽን ሃይ ስኩል ስዊት ሃርት ማግባት እውነተኛ አፍቃሪ ነው ይሄው ዛሬ 46 ዓመታችን ፍቅር እስከ መቃብር መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ! ለእዚህ ዘመን ወጣቶች ትልቅንትምህርት ቤት ናችሁ አብራችሁ አርጁ ውለዱ ክበዱ ንፁህ ፍቅር እወዳችኇለሁ አሳዳጊዎችሽ ይደጉ በፀሎት በርቱ መፅሃፍ ቅዱስ አንብቡ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ አንቺን ያገኘ በረከትን አገኘ
@shalusuowo2350
@shalusuowo2350 7 ай бұрын
ዉይ መታደል እኛ አለን እንጅ 😢 ወይ አንገናኝ ወይ አንለያይ፣
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji 7 ай бұрын
ኧረ የናንተ ታሪክ በምን እንደሚገለፅ አላውቅም ያቆብ አባታችን ለራሔል የከፈለው ዋጋ ነው በአጭሩ እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ እምነታችሁ ደስሲል ዕንቁ የተዋህዶ ልጆች በቤቱ ያፅናችሁ❤
@eagle3947
@eagle3947 7 ай бұрын
“ግሩምና ድንቅ ሆኜ ተፈጥሬአለሁና አመሰግንሃለሁ፤ ሥራህ ድንቅ ነው፥” - መዝሙር 139፥14
@BilagiAmare
@BilagiAmare 7 ай бұрын
ባታፈቅራት ነው እሚገርመው ደርበብ ያለች የራያ ቆጆ ከአርቲ ፊሻል የጸዳች ❤❤❤❤
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 7 ай бұрын
🙏🏿
@BilagiAmare
@BilagiAmare 7 ай бұрын
​@@manyazewaleshetuእኔም ከስደት መልስ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ እቀርባለሁ በማንያዘዋል ዩቱብ። ጽድት ያለ የፍቅር ታሪክ /ህይወት አለን አሁን ግን ሁላችነም ስደት ነው ያለነው 🎉🎉
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 7 ай бұрын
​@@BilagiAmareኤንጠብቃለን ባይሆኖ አደራ አችነትሽን አሳዉቂኝ ስጠብቅሽ ኤንዳላረጅ 😂😂
@BilagiAmare
@BilagiAmare 7 ай бұрын
@@FhfGnf-tn6sm አታረጅም በቅርቡ እንገባለን ሀገር እግዚአብሔር ይፍቀድልነ የራያ ልጆች ነን አሁን ላይ ከተዋወቅን 13 አመት ሆነን
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 7 ай бұрын
የወሬ ጥማትክክክክክክክክክክ​@@FhfGnf-tn6sm
@baniaychu7478
@baniaychu7478 7 ай бұрын
ማርያምን በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ አችም ታድለሽ የሚያፍቅርሽን ማፍቀርሽ እሂ የግዚአብሔር ስጦታ ነው መጨርሻችሁን ያሳምረው🙏❤❤❤❤❤
@ناىوتارى
@ناىوتارى 7 ай бұрын
ልጁ ጭቅላቱ በእውቀት የተሞላ ነው አገላለፅ ትጠላለህ 😮 ምን ብትታደይ ነው በእሱ የተፈቀርሽ ደርባቢት ፍፃሜችሁ ይመረ ለልጅ ልጅ ታሪካችሁን እምትናገሩ ያርጋችሁ ክርስቶስ❤
@Kauwu-r9g
@Kauwu-r9g 7 ай бұрын
በጣም
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 7 ай бұрын
ልጁ አስተሳሰቡ የሚረዳበት ነገር ኦ እስማርት ነህ እግዚአብሔር በፍቅ ያኑራችሁ❤
@AsniAsni-rq5dj
@AsniAsni-rq5dj 7 ай бұрын
ተመስጬ የሰማሁት ታሪክ እግዚአብሄር በበረከት በፀጋ ያኑራችሁ
@TffGfyy
@TffGfyy 7 ай бұрын
አሜን
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 7 ай бұрын
የዚህን ልጅ ስሰማ ትዝ የሚለኝ የመፀሀፍ ቅዱስ ታሪክ የያቆብ እና የራሄል ታሪክ ነው ያቆብ እራሄልን ለማግባታ 14 አመታ ሎሌ ነበር ለራሄል አባት ግን የወዳት ሰለነበር 14አመታቶች እንደ ትንሽ አመታት ሆነለት ይላሉ አባትች የእውነት የምድራችን ውዱ ነገር ፍቅር ነው እና እግዚአብሔር ፍቅር ያድለን 🙏
@SeBintBaba
@SeBintBaba 7 ай бұрын
በጉጉት ስንጠብቀው የነበረ ታሪክ ጋይስ የእራሳችንን ታሪክ አንፈጥርምና የሰው ታርክ በመጠበቅ ልባችን ቀጥ ይበል 😅
@zainazaina7032
@zainazaina7032 7 ай бұрын
ክክክክ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 7 ай бұрын
😂😅😊
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 7 ай бұрын
እኔ እራሱ በየቀኑ ስወጣ ስገባ ከርሜ ዛሬ አረፍኩኝ እፍ እረ በአላህ ልቤ ቀጥ ልትል እኮ 😂😂😂😂😂 ወይኔ የፍቅር መጣፈጥ አቦ አገላለፁ ብቻ ይበቃል 👍💪
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 ай бұрын
KKKKKKKAN.ALWE
@jemila602
@jemila602 7 ай бұрын
ልጂቷ እንኮንስ ወንድ ልጂ ሴት ልጂን ታስዴምማለች ውበት በተፈጥሮ ብቻ አለባበሷ ወጣትእድሜላይ ነች ምንም አይነት አርቲፊሻን ቁሳቁስ የማሼውዳት በራሷ የምትተማመን እረ እንዴት ብየ ልግለፃት ወላሂ እድለኛ ነህ
@fatmah6936
@fatmah6936 7 ай бұрын
ቅመም ናት
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@Mameቦረና
@Mameቦረና 7 ай бұрын
አዉንየኔቆጆደምሪኝዉዴ
@maymoonama
@maymoonama 7 ай бұрын
Stamru​@@Mameቦረና
@RahmetAbdela-p9c
@RahmetAbdela-p9c 7 күн бұрын
አዎ ወላሂ
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 7 ай бұрын
ጋሼ ማኔ ድምፅህ ስስቅ ቀነስ አረግ ተሳቀቅሁ እኮ ሰወች ሰሙኝ አልሰሙኝ ብዬ😂 እና ደግሞ ጎበዝ ነህ የምታቀርባቸው ሰወች በጣም ጥሩ ናቸው በርታልን
@seadamohamed495
@seadamohamed495 7 ай бұрын
ወላሂ እኔም ሲጮህ ካዜጠኛዉ ተሳቅቄ ስቀንሰዉ እነሱ አይሰሙኝም ስጨምሩዉ ድምፁ ይረብሻል 😮😮
@jamillahsaeed2217
@jamillahsaeed2217 7 ай бұрын
Enem 😂😂
@Samr-ct1nf
@Samr-ct1nf 7 ай бұрын
ማርያምን እኔ ከፍቼ እያዳመጥኩ ሥቀንሥ ሥጨምር ድምፁ በጣም ነው ሚነብሸው ሢሥቅ​@@seadamohamed495
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 7 ай бұрын
እኔም የስልኬን ድምፅ ቀነስኩ😂😂😂
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 7 ай бұрын
ምትሰራለህ እዚ??እሰሐ ስራላይ ነወሰ አተ ዝምብለህ በየድጋዩ እተቀመጥክ ለአርሴናልና ለማቺስተር ዩናይትድ ጩህ መሀይም ደሞ የሰውን ባህሪ ለመገደብና ሳቅን ለመቀማት መጣደፍ ተለልካች ከመሆን ውጪ ምንም አያመጣም ቆሻሻ መግል ያዘለ ጭቅላት ምቀኚነት ነው
@AlemMaru-yg3ep
@AlemMaru-yg3ep 7 ай бұрын
ለወንድ ልጅ ብቻ ሳይሆን ለሴት ልጅም ትልቁ ፈተና አለመፈለግ ነው ማሂ እድለኛ ነሽ የሚያፈቅርሽን ሰው በማግባትሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@AbenezerAsegedew
@AbenezerAsegedew 6 ай бұрын
“ እውነተኛና የልጅነት ፍቅር ” ዋጋ የተከፈለበት ቁስ ያልተቀላቀለበት እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ ይህን ያደረገው ፈጣሪ ነው የመድሐኒያለም እጅ አለበት ቆቦ መድሐኒያለም እኔም በቁልቋል ስር ነበር ጠዋት ጠዋት የምሄደው ትዝ አስባልከኝ የኔ እባት የተባረከ ዘር ይስጣችሁ ፈጣሪ አምላክ ቤታችሁንና ትዳራችሁን በፍቅር ይጐብኘው ይባርካችሁ አይለያችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አብራችሁ እስከ ዘላለም በሰላምና በፍቅር ኑሩ ዛሬ ቁስ ነው ትዳር እየሆነ ያለው የማይበረክት ትዳር
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
@ሰላምናፍቅር-ለ4ለ 7 ай бұрын
እረ ለእኛ ለሸቃላዎች እንደ አንተ አይነት አፍቃሪ ይስጠን 🙌🙌🙌ፍጹም ፍቅር ፍራት የለም ንጹሕ ልብ አለህ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ 💞💞💞💞💞💞💞
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 7 ай бұрын
አሜን 😂😂
@WorknsheBekele
@WorknsheBekele 7 ай бұрын
5ዓመት አፍቅሪ ማነው የሚያገባት ብዬ ሁሌ አሰብ ነበር አለ እግዚሀቤሄር ግን አንተ እንደሆነክ ያውቅ ነበር የአፈቃሪነት ዶክትራት ብሰጥክ ደሰ ይለኛል
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 7 ай бұрын
ታድለሺ ማህሌት እንዴዚህ አፍቃሪ ወንድ ማግኘት መታደል ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 7 ай бұрын
ማኔ እስከመጨረሻው አዳመጥኩህ ነገር ግን አንተ ብቻ አይደለህም በነዚህ በሁለት ጥንዶች የተደሰትከውም የሳቅከውም እኔምነኝ ምክንያቱም እናቴ ከሞተች 24 ዓመቷ ነው ስቄም ተደስቼም አላውቅም አሁን ግን በሁለቱ ጥንዶች ተደሰትኩም ሳኩም አመሰግናቸዋለሁ አንድ በመሆናቸው ዋው ነው
@AliMohammed-x6m3k
@AliMohammed-x6m3k 7 ай бұрын
ኣይዞህ ወድሜ😢
@عثمان-ح9س
@عثمان-ح9س 7 ай бұрын
አይዞሺ እህት ምት ለሁላችንም የማይቀርልን እጣ ፋንታችን ነው
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 7 ай бұрын
አይዞህ ወይም አይዞሽ የኔ ቆንጆ የሰይጣንን ወሬ ለ24 ዓመት ማስተናገድ ከባድ ልክም አደለም ኸእንግዲህ በቃ አንኳንም ሳቅ ሆነ አሁንም ለዘለአለም ሳቅ አንዲሆን ህ / ሽ አመኛለሁ ከንቺሞ ወይም አንተም ለመወሰን በርታ ጌታ አየሱስ ይርዳሽ ይርዳህ !
@Seid404
@Seid404 6 ай бұрын
አይዞሸ😢
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm 7 ай бұрын
መታደል ነው ያፈቀረን ሰው መልሶ ማፈቅር እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምረው ወለዱ ከበዱ አብራችሁ ጃጁ❤
@qweqwe444
@qweqwe444 7 ай бұрын
የልጁ ነገሮች የሚገል ፅበት።መንገድ ከፈጣርዉ ጋር ያለዉ ቅርበት የሚዛናዉ ሰዉ!!!!እግዚአብሔር ትዳራችሁ ይባርክ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 7 ай бұрын
ቁንጅናዋ ሰታምር ውብ ናት ልጅም በትከከል ፍቅር ማለት ጊዜ መሰጠት ዋጋ መከፍል ሀቁ ይሄ ናው እንዳንተ ያለ አፋቃሪ ይሰጠን
@EmebeteMaryam-k6n
@EmebeteMaryam-k6n 6 ай бұрын
ልጁ እራሱ ተነቦ የማያልቅ አጓጊ መፀሐፍ ማለት ነው እምቅ እውቀት ያለው !!!! የሚገርም የፍቅር ታሪክ የሚገርሙ ጥንዶች !!!!!!!! የአብርሃም እና የሣራ ጋብቻ ይሁን !!!! ዘመናችሁ ይባረክ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@bettyteshome8628
@bettyteshome8628 6 ай бұрын
ሚስኪን ልጁ እንዴት እንደሚያሳዝነኝ የኔ ጌታ በመጨረሻም ያንተ ሆነች እንኳን ደስስ አለህ🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 7 ай бұрын
አቤት እርጋታ የሴት በላይ ወገን ወሎ ሁሉን አሟልቶ ሰጥቷታል የህይወት ዘመናይሁ ይባረክ
@selamyohanes5646
@selamyohanes5646 7 ай бұрын
Kristina yegebaw sew hulem yeregaga new
@AbdulSaklou
@AbdulSaklou 7 ай бұрын
😂😂😂​@@selamyohanes5646
@maryamomar2694
@maryamomar2694 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@zedandalme1692
@zedandalme1692 7 ай бұрын
ልጅቷ በጣም አስተዋይ ናት ዋጋ የከፈለላትን ወንድ ማግባቷ ምክንያቱም ብዙ ወዶች በህይወቷ ሊኖሩ ይችላሉ
@keralem
@keralem 7 ай бұрын
ወይኔኔኔኔኔኔኔኔ ታደሰ ቃላቶችህ እራሱ ማራኪ ናቸው የአብርሃም እና የሳራ ያድርግላችሁ ውለዱ ክበዱ አብራችሁ ጃጁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ዀ3ወ 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ ያገር ልጆች የራያየ ወርቆች ፍቅር እስከ መቃብር ብያለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለእኛም እንዲህ አይነት ፍቅር ይስጠን
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 7 ай бұрын
ይህ እውነተኛ ፍቅር ነው የታደሰ አነጋገር ግሩም ነው እምነቱም በእግዚአብሔር የፀና ነው ስልዚህ ትዳራቸው ይባረክ እንደነሱ የተባረኩ ልጆች ይስጣቸው እላለሁ ማህሌትም ብትሁን ጥሩ ኩሩ ተፈላጊ እመቤት ነች
@tegestshigeza5067
@tegestshigeza5067 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውሰጥ እንዲህ ያለ አፍቃሪ አለ ለካ በፍጣሬ ሰም 👌👌
@zeinuSeid-l9f
@zeinuSeid-l9f 7 ай бұрын
ያውም ራያ
@Mየኔውድ
@Mየኔውድ 7 ай бұрын
ውበት ከፍቅር ጋር ገን አምሮበታል ፊቱ ሞላ ብሎል ለካ ሚያፈቅርትን ማገኘት መታደል ነው❤
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 6 ай бұрын
በጣም የሚያፈቅሩትን ማግኘት መታደል ነው
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 7 ай бұрын
ደርባባ አንደበተ ብሩ ናት ሚስትህ አንተም ለፍቅርህ ታማኝ ነህ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ የናንተን ፍፃሜ ያሳመረ እግዚአብሔር የኢትዮጵያንም ትንሳኤ ያሳምርልን
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 ай бұрын
AMYN..AMYN
@Hadeyyah24
@Hadeyyah24 7 ай бұрын
ልጁ በስማም ከምርም ሙህር ነው አነጋገሩ የተማረ ይግደለኝ ያስብላል ልጅቷ አለባበሷ ውበቷ አነጋገሯ ደርባባ ናት አፍሰሐታል እግዚአብሔር በልጅ ይባርካችሁ❤❤❤
@rabiamohammed2561
@rabiamohammed2561 7 ай бұрын
ምንም ነገር ባይኖር የሚወዱት ሰዉ ጋር መኖር መታደል ነዉ
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 6 ай бұрын
ማርያምን እንድህ አይነት ልጅ አፍቃሪ ለኛ ለማዳም ቅመሞች ይስጠን አምላከ እስራኤል
@NooryiaNooryia-xe6xr
@NooryiaNooryia-xe6xr 7 ай бұрын
ምነኛ መታደል ነው እዲህ የሚወድሽን ማግባት በዚህ ግዜ ታማኝና አፍቃሪ ወድ ማግኝት ከባድ ነው
@abushalam4768
@abushalam4768 7 ай бұрын
ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም እውነተኛ ፍቅር ለሁላችንም ይስጠን ትዳራችሁ ይመር ስታምሩ❤🙏
@Mshawaab
@Mshawaab 7 ай бұрын
አቤት ወበት እርጋታዋ ለዚች ብታብድላትም ይገባታል እሺ እውነተኛ ፍቅር እና ያልታሰበ እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@semirabinthussen4555
@semirabinthussen4555 7 ай бұрын
ስሮጥ ተደፍቸነበር 😂 ይሄን ጣፍጭ ታሪክ እዳያመልጠኝ አቦ ነፍፍፍፍ አመት ያኑራችሁ ለብዙወቻችን ትምርት ነዉ ❤ዉለዱ ክበዱ ዘራችሁ ይብዛ ማኔ think you 🙏
@meram123
@meram123 7 ай бұрын
😂😂😂 ቀስ
@TffGfyy
@TffGfyy 7 ай бұрын
ትክክል
@asri6330
@asri6330 7 ай бұрын
ምን አሮጠ. አትረጋጊም የትያ መልጥሻል ነው ሀረብ ሀገር መኖርሽን ለማሳውቅነው ሁልግዜ ሽቃሊት ስያቹህ ይጨለላቹህ ነው የሚመስለኝ አማኖኤል ቶሎና 😢😢😢😢😢😢
@meram123
@meram123 7 ай бұрын
@@asri6330 ወረኛ ጫወታ አታውቂም
@ሥደትመምህሬነው
@ሥደትመምህሬነው 7 ай бұрын
እኔም። እየሮጥኩኝ። ተሰብሬ። ነበረ። ለትንሺ። ተረፋኩ። kkkkkkk
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d
@Rነኝቤተሰቤንናፋቂ-y3d 7 ай бұрын
ታድላለች አፍቃሪና አስተዋይ ጠባቂ ባል ስላላት እሚገርመዉ ረጅም ቪደወ ቢሆንም እያቋረጥኩም ካቆምኩበት ላይ ቀጥየ እየጣፈጠኝ አለቀ ገራሚ የእዉነተኛ ፍቅር ታሪክ ደግሞ የደከሙበትን ነገር አግኝቶ አብሮ ሲኖር ምንኛ መታደል ነዉ ቀሪ ዘመናችሁን አብራችሁ ወልዳችሁ ከብዳችሁ ጃጅታችሁ እኛንም የምናይ ያድርገን 😊
@zedandalme1692
@zedandalme1692 7 ай бұрын
እኔም እደዚህ አይነት ታሪክ አለኝ እሱም አላገባም እኔም አላገባሁም ግን እሽ አላልኩትም እንደእናንተ ፍፃሜያችን እደሚያምርልን ተስፋ አገርጋለሁ ውለዱ አብሮ ለማርጀት ያብቃችሁ
@lidiya727
@lidiya727 7 ай бұрын
እንዳትበይ እንዳያገባና
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 7 ай бұрын
ወሎ ላይ ወንዶቻችን ካፈቀሩ እንዲህ ነው ደስ ሲሉ ማንዬ ክበርልን ባህላችንን አንድ ቀን እናስጎበኝሀለን ወሏችንን🎉🎉🎉
@lesanngatu1164
@lesanngatu1164 6 ай бұрын
ታድለሽ የኔ ቆንጆ አንተም ትክክለኛ የፍቅር ሰው መሆንህ መፈቀር በራሱ ከባድ ነውኮ ማፍቀር ብቻ አይደለም የሚከብደው ግን እንደናተ የተፍቀሩ ሰወች በመካከላቸው የሀይማኖት አለመግባባት ቢኖርስ ምን ታደርጋላችሁ እናተስ በሀይማኖትም አንዳይነት ስለሆናችሁ ፈጣሪ ፈቅዶ ተጋባችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበዱ አይለያችሁ የቆቦ ልጆች ግን የእውነት ነው እሚያፈቅሩት❤❤
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 7 ай бұрын
ልጂቱ ትሁት አስተዎይ በስራአት ያደገች ውብ ናት ልጁም አፍቃሪ ነው መልካም የትዳር ዘመንን ይሁንላችሁው
@Edeneye21
@Edeneye21 7 ай бұрын
ትክክክል❤❤❤
@sabaoqubazgie1723
@sabaoqubazgie1723 7 ай бұрын
ጨው እግዚአብሔር ይመስገን ታሪኩን ስሰማው በጣም እየደነቀኝ ነው የሰማሁት ምክንያቱም እግዚአብሔር ገና በናት ሆድ ሳለህ አወኩህ ልጁ በጣም የእግዚአብሔር ጥበብ የሞላው ልጅ ነው በጣም አማኝ ነው ማለቴ በአምላኩ ላይ የተደገፈ ነው የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ይህ ነው የልጁ መርህ በጣም ደስ ይላል እውነተኛ ፍቅር ደሞ እግዚአብሔር ነው ሕይወት ገብቶታል ሕይወት ደግሞ እየሱስ ነው እርሱ ሕይወት መንገድ እውነት ነው ልጁ ደሞ ይህ ገብቶታል ። ቀሪው ሕይወታቹ ያማረ ይሁን በጥበብ ያስቀጥላቹ ።ብዙዎቻችን ከናንተ እንማራለን ጆሮ ካለን ስለዚህ በማስተዋል እንስማ ለኔ ብለን እንስማ ተባረኩ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 7 ай бұрын
እርግት ያለች ሴት ቀንቶታል የሴት ልክ እኔ ግን የተመሳስለብኝ የፋኖ ምሬ ወዳጅ ድምጽና የልጁ ድምጽ ❤❤❤❤
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 7 ай бұрын
የሱ ዘር ስለሆነኮነው
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 7 ай бұрын
የአንድ ሓገር ልጆች ስለሆኑ ይሆናል😁♥️🤘
@ሀይማኖትሙሉጌታ-ዠ3የ
@ሀይማኖትሙሉጌታ-ዠ3የ 7 ай бұрын
አገራቸው አንድ ሠለሆነ ነው
@ty6ghg447
@ty6ghg447 7 ай бұрын
ሰፈራቸው አንድ ስለሆነ ነው
@MdEt-pq5qh
@MdEt-pq5qh 7 ай бұрын
ዘሩ አንድ ስለሆነኮነዉ
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 7 ай бұрын
ልባም ሴት ከጥልቅ አፍቃሪ ወንድ ልጅ ጋር ዋው❤❤❤ ፍፃሜችሁን እመብርሀን ታሳምርላችሁ
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 7 ай бұрын
ምርጥ ወሎዬ ደርባባ የሴት ወይዞሮ ናት❤❤❤ፍቅራችሁ ይለምልም ያብብ ያፍራ❤❤ የፍቅር ገዳይ በፍቅር አዳኝ ብያታለሁ
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 6 ай бұрын
ማንኛውም ሰው የህይወቱ መጨረሻ እንዲያምር ከፈለገ ተፈትኖ ማለፍ አለበት ይህ አውነታ በግሌም ህይወት አይቸዋለሁ❤❤❤❤። በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪክና ተምሳሌቶች ናችሁ።
@peace-4all587
@peace-4all587 7 ай бұрын
ደስ የሚል መረዳት እኔ የክርስቶስ ልጅ ነኝ ፍቅር ተጥቻለሁ አዎ ፍቅርን ከሱ ተካፈይ ሆነናልና ❤ እውነት ነው ሁሌ መንፈሳችን ብቻ ብናዳምጥ የሚጠሉን ሰዎች መልሰን መጥላት አንችልም :: ፍቅር ፈሰሰ ❤️ 💧 ወደ ሮሜ ሰዎች 5: 5 በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም። ❤️ ❤️ ❤️ 2 ጢሞቴዎስ 1:7 እግዚአብሔር የኃይልና የፍቅር ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሃት መንፈስ አልሰጠንምና። 💪 💪
@MareemMareem-t3r
@MareemMareem-t3r 6 ай бұрын
እሚገርም የፍቅር ታሪክ ነው የእውነት አፍቃሪ ነህ አስተዋይ ነው ❤ እሧም አስተዋይ ናት❤
@sofi8983
@sofi8983 7 ай бұрын
እነዚህን ጥዶች በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ማነው በዛውም ደምሩኝ ስወዳችሁ🎉🎉🎉እተአሁን ደስተኛ ነህ እሣም እንደዛው ግን እኔን ያሳዘነችኝ ያች በመሀሌ አብረሀት የነበረችው ልጅስ ለጊዜው ብለህ የማትወዳትን ልጅ ህይወት እምላይ ትሆን ሌላ ማለት አልችልም ❤❤❤
@zinabuaGezahegn
@zinabuaGezahegn 6 ай бұрын
ልጁ በጣም ጎበዝ ነው።ፍቅር፣ትዕግስት እና ፅናት ተላብሷል።ማህሌት እሱ እንደሰጠሽ ፍቅር እኩል የሆነ ምላሽ ስጭው።እምነት፣ተስፋ፣ፍቅር እነዚህ ሶስቱ ፀንተው ይኖራሉ ከሁሉም የሚበልጠው ግን ፍቅር ነው።እንደ ቃሉ
@emafikir21tube
@emafikir21tube 7 ай бұрын
ደስ የሚል የፍቅር ታሪክ ነው ደክመን የምናገኘው ነገር ደስ የሚል ይሆናል በመሃል ያሳቀኝ ሲያስሮጡት አምስት አመት ያፈቅርኳት ክዳኝ ነው ማለቱ😂😂😂😂😂 መጨረሻቹ ያሳምርላቹ በሰው ሃገር ያለን ፈጣሪ በሰላም ለሃገራችን ያብቃን🎉
@yonatank2354
@yonatank2354 7 ай бұрын
በስላሴ ስታምሩ እንደው ውለዱ ክበዱ በጣም ጨዋዎች ናችሁ ከአለባበስ ከንግግር ለዛ አላችሁ ኑሩልን ❤❤❤❤
@bute5158
@bute5158 7 ай бұрын
ሁሉቱም በግዜው በየግላቸው ትክክል ናቸው አሁን ደግሞ በእግዚአብሔር በግዜው ስለሆነ በሁሉም አድገው ስለሆነ ትልቅ አስተማሪዎች ናቸው እውነቱን ለመናገር እሷም በጣም ንፁህ ነች አስተታደግዋ በጥሩ ተመክሮ ነው የቤት ልጅ ነች አሁን ትክክል ነው
@KidistBelay-nh1ls
@KidistBelay-nh1ls 6 ай бұрын
ሴት ልጅ መኖር ያለባት ከሚያፈቅራት ጋር ነው ሴት አየቆየችም ልታፈቅር ትችላለች ትዳር ልጅ ወዘተ.. ወንዶች ስልቹ ናቸዉ የኔ አምነት ነዉ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
@Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 7 ай бұрын
ቅመሞችየ የእረፍት እንጀራ የራሣችን ሒወት ይስጠን ኡፍፍፍ በየዩቱቡ የማንንም ወሬ መሥማትን በቃይበለን የምር ከምንወዳቸዉሠወች ይደብልቀን ሐገራችንን ሠላም ያርግልን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 7 ай бұрын
አሜን የኔ ቆነጆ ያገሬ ሴት ልጆች ጌታ እየሱስ ያሳርፋችሁ አትጨነቁ አትፈሩ ፈጣሪ ከሁላችሁ ጋር ይሁን አሜን ! ይባላል !
@hemanoothrmanoot.hemanoothrman
@hemanoothrmanoot.hemanoothrman 7 ай бұрын
❤❤❤ እኔ አድናቂህ ነኝ ያንተን አይነት አዳም ተመኘሁ!!!! አንተ ወንድ ስለሆንክ ነው እኔ ሴቷ ያንተ ያለፈ ታሪክ እኔ ላየ አለ አሁንም በፍቅር ብቻ ሳይሆን በገንዘቤም ተከድቸ አልለሁ😢 ለማን ልተንፍስ ሚዲያላይ ሳይሆን ቁጭ ብየ ነግሬህ ብትነግረው ልጁን ሃሳቡን ብጠይቀው ደስ ይለኝ ነበር ግን ስደት ነኝ ማኔ😢
@wosenefenatw7853
@wosenefenatw7853 7 ай бұрын
በጣም ነው የማደንቃችሁ ኑሯችሁየአብርሃም እና ይሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ ለእናንተ ማስታወሻ የሰርጋችሁ የለበሳችሁትን ልብስ የራያውን ገዝቸዋለሁ ለእናንተ ማስታወሻ
@NebiyeleulFriew
@NebiyeleulFriew 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ልጅ ነው የቃላት ፍስቱ ተጀምሮ እስከ ሚያልቅ ድረስ ልብ አንጠልጥል የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን አብዝቶ ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ::
@ZabibaMohammad-u7v
@ZabibaMohammad-u7v 7 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቃቸው የነበሩ ጥዶች ምርጥ አፍቃሪ ምርጥ ተፈቃሪ ❤❤ይመቻችሁ ዘመናችሁ ይባረክ!!! ፍቅርኮ በዚህ ሰአት ሙቷል የለም ነው ለኔ ብቻ ነው ! እናተስ? M እናመሰግናለን ❤!
@TsegayAraya-o3t
@TsegayAraya-o3t 7 ай бұрын
እኔ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር ይህንን የመሰለ ልጅ እንዴት ሳትቀበለው ቆየች በጣም ጀግና ናት ዋው በጣም ደስ ትላላቹ ፈጣሪ እስከ መጨረሻ ያፅናቹ ❤
@nasrukalid1445
@nasrukalid1445 7 ай бұрын
ማኔ ግን የድሮ ፍቅረኛህን አሁን በጣም ነው የምትወዳት 🥰 አላህ ያምጣልህ ካለችበት
@JamilaHussein-xx9xe
@JamilaHussein-xx9xe 7 ай бұрын
ማንያዘዋን አናመሠግናለን እነሡም ደሥይላሉ ፈጣሪ ይጨመርላቸዉ ልጁ ዋዉ አሠተሣሠቡታማኝነቱ ይለያል ማሒም ያዉ ዋዉ ብያለሁ❤❤❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 7 ай бұрын
በጣም የሚገርም ልጅ ነው እውነተኛ ፍቅር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ggGg-m8q6i
@ggGg-m8q6i 7 ай бұрын
አግዚአብሔር አምላክ ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያድርጋችሁ ነው አገላለፀህ ብቻ 👌 በቂ ነው የአመቱ ምርጥ አፍቃሬ ነህ ይህ ፍቅር ወደሶ ይገለበጣል ካሁን ብኋላ አመነኝ❤❤❤❤
@UmFarahRukaei
@UmFarahRukaei 7 ай бұрын
ብዙ የፍቅር ታሪክ አይቻለሁ ። የነሱ ይለያል ።
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 7 ай бұрын
ውነተኛ ፍቅር ይህ ነው አለያቹ የመጀመሪያ ታሪክህ ሰምቼ አስለቅሶኝ ነበር ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤
@mrwamrwa9518
@mrwamrwa9518 7 ай бұрын
ዋዉ የእዉነት ሰዉ ነህ ወንድሜ በፍቅር ኑሩ ደስ የሚል ፍቅር በተረፈ ማንያዘዋል አድናቂህ ነኝ በጣም ከሳዑዲ አረቢያ
@rakdubai-ym1uo
@rakdubai-ym1uo 6 ай бұрын
ከይቅርታ ጋ የማንያዘዋል ሳቅህን ቀንሰው ይርብሻል በተርፈ የሁለቱ ጥንዶች ውብና ማራኪ አገላለፅና ለዛ ከእርጋታ ጋ ለካ የእውነት ፍቅርኮስታወራው ያምራል❤❤❤❤እርጂምእድሜ ከጤና ጋ ውለድ ክበድ❤❤❤
@Abdo-tg5zk
@Abdo-tg5zk 7 ай бұрын
ያርብ ከሚወደንን የምንወደዉን አላህ ይሥጠን ያርብ ፋቅርርርርር ከባድ ነዉ ወዉለዱ ክበዱ ሥታምሩ
@MeesiNebro
@MeesiNebro 7 ай бұрын
እንኳንም ባንድ መጣቹኽልን በፍቅር ኑርልን የራያ ወርቆች ❤🎉ወልዳቹኽ ሳሙ
@yoditdamtew4083
@yoditdamtew4083 7 ай бұрын
ድንቅ ማንነት እና ብስለት ያላቸዉ ጥንዶች !አሁንም እግዚአብሔር በብዙ ይባርካችሁ ❤❤❤
@SaidaShow3
@SaidaShow3 7 ай бұрын
ንፁ ፍቅር እንኳን አሏህ አንድ አደረጋቹ ልጅቱ ዋጋ ቢከፈልላትም ይገባታል ረጋ ያለች አስታዋይ ቆጆ በራስዋ የምትተማማን👍👍
@ሳራሰራ-ገ6ጠ
@ሳራሰራ-ገ6ጠ 7 ай бұрын
ወይኔ ደሰ ሲሉ ምናለ ሁሌም ቢመጡልን ይቱብ ይክፈቱ የሚል በራሳቸው 🎉🎉❤
@kingofAmhara
@kingofAmhara 6 ай бұрын
ማንዬ የ ተመልካችን ፍላጎት ሰምተህ አብረዉ ስላየናቸዉ ደስ ብሎኛል ❤ ታዴ ና ማሒ እግዚአብሔር ፍጻሚያችሁን ያሳምር በሉ ዉለዱ ❤ሰዉ ከተጋባ ምን ይጠብቃል❤ ታዴ እና ማሒ ❤ ማንያዘዉን ከነ ካሜራዉ ወደ ወሎ ዉሰዱልን ❤ፕሊስ እንጠብቃለን
@Methiopia11
@Methiopia11 7 ай бұрын
የእውነት መውደድ እና መወደድ ደስስ ይላል እግዚአብሔር እውነተኛ ፍቅር ይስጠን ❤❤❤
@Hayathassan-xo3ed
@Hayathassan-xo3ed 5 ай бұрын
ወንድ ልጅ ለፍቶ ያገኛትን ሴት በደንብ ጠብቆ ይይዛል ምርጥ ጥንዶች 🌹
@lidiya727
@lidiya727 7 ай бұрын
ቀና አስተሳሰብ ያለው ምርጥ ልጅ
@gebretsegay6564
@gebretsegay6564 6 ай бұрын
እስከ ፍፃሜ በፍቅር በአንድነት ያፅናችሁ።የትዕግስት እና ፅናት ዋጋ ፍፃሜዉ እንዲህ ሲያምር በጣም ያስደስታል።
@Sihamakesta
@Sihamakesta 7 ай бұрын
ያረቢ ብቻ ማሻአላህ ስለተገናኘችሁ ዋዉ ወላሂ ሱበሀናላህ እድህ አይነት ፍቅር እዉነተኛ ፍቅር ለመጀመርያ ጊዜ አየሁ
@foziyatube1752
@foziyatube1752 7 ай бұрын
ኢ ወላ አጂብ ነው እኔም ባሌ ብዙ መፀዋት ከፍሎ ነው ያገኘኝ 😢
@foziyatube1752
@foziyatube1752 7 ай бұрын
እኔን ታላገባሽ በአላህ ለምታገቢው ባል በጣም እደማፍቅረሽ እንድነግሪው ይለኝ ነበር አልሃምዱሊላህ
@SmilingCentaur-ho9sy
@SmilingCentaur-ho9sy 7 ай бұрын
​@@foziyatube1752ያረቢ ያንችስይለያል
@s-xd1lu
@s-xd1lu 6 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ማአሻላ ታምራላቹ እንደ አንተ አፍቃሪ ይስጠን ባሁን ሳአት አፍቃሪ የለም አንድ ሁለት ቀን ያወሩና በሶስተኛ ቀን ገንዘብ ነው ሚጠይቁት እንጂ ትክክለኛ አፍቃሪ የለም ወንድ ልጅ ጥሩ አስተሳሰብ ያለው ቆፍጠን ያለ ከሆነ በጣም እኖዳለን እናፈቅራለን ግን ዝም ብሎ ችግር ሚያነብ ከሆነ አጠገባችን ድርሽ እንዲሉ አንፈልግም
@Tsi541
@Tsi541 7 ай бұрын
እኔ ቃላት ስለሌለኝ በእውነት አብረሐሙ ሥላሴ ጅምራችሁ እንደአማረ ፍፃሜያችሁን ያሳምሩላችሁ👐አሜንንን አሜንንን ከዚህ ክፉ ፍቺ ከሚባል ቫይረስ ይሰውራችሁ እጅግ ውቦች ናችሁ ውለዱ ክበዱ ለኔ መማሪያዎቼ ሆናችዋል ባለማህተቦቹ ደሞ አንደበተ ርቱ ቡሩ ልጅ ባለፈውም ውይ በማርያም አንድዬ በረዳው ብዬ ነበር ይወዳታል ያኔም አላበው አሁንም አላበው ግሩም ነው በእውነቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fatumamekuriaw9128
@fatumamekuriaw9128 7 ай бұрын
ዋው ምርጥ ነው ማፍቀርም መፈቀርም ደስ ይላል. የኔም ከልጂቷ ጋር ይመሳሰላል የኔም ለ6አመት ብዙ ስቃይ ሲያሳልፍ እኔ በሰላሜ እኖር ነበር የሚገርመው የልቡ እውነት ንፁህ አፍቃሪነት የሚከፍላቸው መሰዋፅነት የማይደበዝዘው ፍቅሩ እንድቀበለው አረገኝ !አሁን ተጋብተን አብረን እየኖርን ሁለት አመት ሆነን ፍቅሩ ሁሌም አድስ ነው ሁለት አመት አብሮኝ የኖረ አይመስልም ሁሌም አድሱ ነኝ ይህ ድርጊቱ እኔንም በፍቅሩ አሸንፎ ስስቴም አክብሮቴም ንጉሴም ህይወቴም እሱው ነው!አላህ ይጠብቅልኝ።ለሌላችሁም አላህ ይወፍቃችሁ!
@negestinina-dg6pi
@negestinina-dg6pi 7 ай бұрын
የእውነት ተሰምቶ የማይጠገብ ታሪክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mahletbrlie8822
@mahletbrlie8822 7 ай бұрын
እፍፍፍፍ በዚህ ዘመን እንድህ ያለ አመለካከት ያለህ ወንድ ስለ ሆንክ እግዚአብሔር ያክብርህ እግዚአብሔር ሲገለጥ ሁሉንም ያሳውቃል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሜ❤❤❤
@AmMuhamed-qx6yd
@AmMuhamed-qx6yd 7 ай бұрын
ሁለት ቆጅየወች እኳን በአድ ለመኖር አበቃችሁ
@solomonyadeta4672
@solomonyadeta4672 6 ай бұрын
ሴት ልጅ ዋጋዋን ከፍ የሚታደርገው እራሷ ነው። ተባረኩ ሁሌም ሰዎች ከእናንተ ይማራሉ።
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ልጆቼን አደራ..........
1:44:51
Bayush Kebede Mitu
Рет қаралды 37 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН