Dr Mehret Debebe - 100 Days 100 Wisdoms - DAY 10 - አስደናቂው የእውቀት መሰላል

  Рет қаралды 42,185

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 122
@tesfazeleke490
@tesfazeleke490 Жыл бұрын
I read your two books. I tried to keep up your mind set KZbin vedios. I am learning a lot from you. You are our precious gift not only for Ethiopia, but, also for Africa. God bless you . I and my family love you very much
@mohammednurabdo
@mohammednurabdo Жыл бұрын
በጉጉት ነው ምጠብቅህ ወዳጄ
@endela
@endela Жыл бұрын
ዶክተር ምህረት እግዚአብሔር ይባርክ
@TsegayeAmbo
@TsegayeAmbo Жыл бұрын
መቶ ቀኑን ሙሉ ላይክና ሼር ለማድረግ ቃል ገብቻለሁ ያለህን ጥሩ ነገር እያበረከት ነውና እድለኛ ነህ
@BerhaneYohannes-y5b
@BerhaneYohannes-y5b Жыл бұрын
በጣም እናከብረዋለን አንወዶታለን ተባረክ
@BirukMehon
@BirukMehon Жыл бұрын
D/r Mehret በአመለካከት ስለመላቅ ስለመረዳት ፣ስለማስተዋል እና ስለ ጥበብ * ብዙ ቢባልም በሚገባን እና ቀለል ባለ አማርኛ ስላደረክልን ገለፃ ከልብ እናመሰግናለን ። በስፋት ያወቅነውን የተረዳነውን እንዴት applied እንደምናደርግ እና አንተም ለምትለፋለት የአመለካከት ለውጥ ቀለል ያለ እይታ ኖሮን የተሻለ ና ሰዎችን ከሚጠቅም ሀሳብ ካላቸው ተርታ መሆንዋን ይቻለን ዘንድ ከ100 ጥበብ በኋላ የሆነ ነገር ብትለን እንወዳለን ። የምታደርገው ነገር ጥበብ የተሞላበት ነውና እግዚአብሔር ያክብርክ ያሰብከውንም ሀሳብ ከግብ ያድርስልህ እናመሰግናለን 🙏
@senorita0828
@senorita0828 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሐሳብ ስለምትሰጠን ብዬ ቲክቶክ ላይ በየቀኑ እፖስታለሑ 28 ሺ ተከታይ አለኝ የሚመለከተዉ ሰዉ ግን 200 ሰዉ ብቻ ነዉ እና የገባኝ ነገር ለጊዜዉ አዕምሮአችን ማሳረፊያ ነገር ነዉ እንጂ ዘላቂ እና ረቂቅ የሆኑ ነገሮች መመልከት እንማንወድ ገባኝ !!!
@selamelias8467
@selamelias8467 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደግሞ አደንቅሀለው እወድሃለሁ ።🙏🙏
@belaynehdanieltebore9846
@belaynehdanieltebore9846 Жыл бұрын
እራሴን በማታለል የሚኖርበት ዘመን ይብቃኝ። ለደመወዝ ብቻ ብዬ የሚሰራበት አስተሳሰብ ማብቂያውን ያገኝ። አምላክ ሆይ ማስተዋል እንዲችል የእውነት ሰው አድርገኝ🙏.....Thank you Doctor
@almazfeleke5607
@almazfeleke5607 Жыл бұрын
ተባረክ የምታውቀውን ያለመሰሰት ስለምታካፍለን አመሰግንሀለሁ እስከነገ በሰላም ያቆየን።
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የልቦናችንን አይን ይክፈትልን እናመሰግናለን ዶክተር
@abdisamuhammad7644
@abdisamuhammad7644 Жыл бұрын
በእውነት በሰጠህን ትምህርት እጅግ የተሻለን ነገር አውቂያለሁ ተረድቻለው ከ መጀመሪያው ቀን ነው መከታተል የጀመርኩት አጅግ ጠቃሚ ሀሳቦችን በቀላሉ እንድረዳ እያገዝከን ነው በእኔ በኩል እጅግ በጣም አመሰግናለው::እስከ መጨራሻ መቶ ቀን መቶ ጥበብ አብረን እንድቆይ ፈጣሪ ላይ ተስፋ አደርጋለው አመሰግናለው
@ashegamero8426
@ashegamero8426 Жыл бұрын
Thank you dr
@Teshay-f1h
@Teshay-f1h Жыл бұрын
ጌታ ከዚህ በላይ ጥበቡን ይጨምርልህ አይምሮህ በኢየሱስ ስም ይባረክ
@kussitokursha1397
@kussitokursha1397 Жыл бұрын
Incredible Dr Mehret! This is wonderful. Stay blessed.
@eyerusbb
@eyerusbb Жыл бұрын
Thank you !!! God bless you!!you are opening my eyes!!!
@kalidotubeselman
@kalidotubeselman Жыл бұрын
As usual very impressive message delivered to us❤Gracie Mille Dr.Mehret🙏🙏🙏
@MotiMuleta-b2p
@MotiMuleta-b2p Жыл бұрын
The quality of our life is determined by the quality of our thought! There is no teacher like you who can teach all things! I have gained a lot, the Why, how, what/who from your 100 days 100 wisdom teaching!
@bezaalemyos6678
@bezaalemyos6678 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር ደግሜ አይቼው እየጻፍኩ ነው ያዳመጥኩኽ ብዙ ተምሬበታለሁ። በርታ እግዜአብሄር ይባርክህ።
@Mesay-xr5wi
@Mesay-xr5wi Жыл бұрын
ዶክተር ምህረት አጅግ በጣም እናመሰግናለን
@seyyashemsu
@seyyashemsu Жыл бұрын
ዶ/ር እንደምነህ በምተሰጠን የማይነጥፍ የህይወት ትምህርት እጅግ በጣም ብዙ ሰው ለመለወጥ ችሏል ለዚህ ደግም እኔ በግሌ እጅግ አድርጌ ላመሰግንህ እወዳለሁ። ቀጥሎ ይህን የመሰለ እንቁ ትምህርትህን በመፅሀፍ መልክ አሳትመህ ኢንተርኔት ላልተዳረሰበት አካባቢ ላሉ እንዲሁም ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ላልሆኑ ወገኖቻችን ተደራሽ ይሆን ዘንድ ብትሰራልን እላለሁ።
@Big27-rd8uu
@Big27-rd8uu Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ ትምህርቶችህ ጠቅላላ አመሰግናለው አባቴ አደንቅሃለው አከብርሃለው እወድሃለው። ፈጣሪም ለሃገራችን ለኢትዮጲያ እንዳንተ ያሉ ሰዎችን ጠቢባን ሆኖ ጥበብን አስተማሪዎችን አዋቂ ሆኖ እውቀትን አስተማሪዎችን አስተዋይ ሆኖ ማስተዋልን አስተማሪዎችን ለራሳቸው አስተሳሰባቸውን ቀይሮ እያንዳንዳችን እንድንቀየር የሚያስተምሩትን እንዲያበዛልን ሁሌም ህልሜ ነው አመሰግንሃለው ዶክተር ።
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
አመስግናለሁ
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 Жыл бұрын
ጠቢቡ Dt ምህረት much respect ❤❤❤ every morning I wake up listening you . My blessings
@sabamessele8084
@sabamessele8084 Жыл бұрын
Thank you so much !for Teaching me A valuable Life Lesson.
@sewmehone1736
@sewmehone1736 Жыл бұрын
እናመሰግናለን!!!
@elenikifle4315
@elenikifle4315 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር 🙏🏽
@masrugypsumdecoranddesigns7943
@masrugypsumdecoranddesigns7943 Жыл бұрын
ተባረክ
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 19 күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@yeabsratesfaye7012
@yeabsratesfaye7012 Жыл бұрын
Thank you Dr.
@emebetabebetegegn2108
@emebetabebetegegn2108 Жыл бұрын
Thank you for your kind words
@qoutesearcher9287
@qoutesearcher9287 Жыл бұрын
Qualified man to teach this stuff Thank you Dr. Meheret
@yetitesfaye3076
@yetitesfaye3076 Жыл бұрын
Thank you so much 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@ethiofilm3603
@ethiofilm3603 Жыл бұрын
Thank ❤🎉🎉 you
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 Жыл бұрын
እኔ አሁን የአስተሳስ ለውጥ ለማምጣት ጥረት ላይ ነኝ እና ለዚህ ደግሞ እውቀት በጣም እንደሚያስፈልግ ተረዴቻለሁ። አመሰግናለሁ ውድ ዶክተር❤🙏
@blessing7936
@blessing7936 Жыл бұрын
Wow this is amazing! thanks Dr 🙏
@yididimelk7643
@yididimelk7643 Жыл бұрын
Thank you ❤.
@weldiyestibebu2485
@weldiyestibebu2485 10 ай бұрын
Thank you አገኘሁት ልዩ ምልዕክት የነገሮች ቀደም ተከተል ጌታ እንደገና ያብዛለህ ዶ/ር
@tenagnesharew2185
@tenagnesharew2185 Жыл бұрын
እግዜአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@boron2553
@boron2553 Жыл бұрын
Thank you soo much God bless u 🤎
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Thanks for sharing 🙏
@AndroidWithMesfin
@AndroidWithMesfin 4 ай бұрын
Dr mehirt thank you
@ferdosjemal5514
@ferdosjemal5514 Жыл бұрын
Amesegenalehu Doctor I am the fan you doctor thank you 🙏
@getacherderebe
@getacherderebe Жыл бұрын
ጠቢብ የሆነ ሰው ባለራዕይ ነው።
@abrahamtsehaye3817
@abrahamtsehaye3817 Жыл бұрын
መልካም ሰው መልካም ሥራ!
@Annakiya6416
@Annakiya6416 Жыл бұрын
Zare Dr.betam dekimogn nbr gin salsemah lalemader (lalemetagnat )tseguren 3seat lay kibe tekebahu mikinyatum saltateb silemaltegna ,😂thanks betam dear🙏
@belaynegash6550
@belaynegash6550 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🎉
@a.k.2052
@a.k.2052 Жыл бұрын
Thank you Dr. Mire❤
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 Жыл бұрын
Thank you Dr. excellent advice.
@temesgengebre9656
@temesgengebre9656 Жыл бұрын
ዶክተር ዘመን ይባረክ
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 Жыл бұрын
God bless you
@robbie4389
@robbie4389 Жыл бұрын
ቢልህ ግን ያዳምጣል ። so blessed
@Seni_tube_fam
@Seni_tube_fam Жыл бұрын
Bless u 🙏
@bayisagada684
@bayisagada684 Жыл бұрын
Be Blessed Dr Mihiret for your contribution!
@temesgentilahunalemayehu1166
@temesgentilahunalemayehu1166 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤dr...ተባረክ ከማለት ዉጭ ምን እላለው።
@degubuse8201
@degubuse8201 Жыл бұрын
I am so thankful ❤
@liyusewtsegaye7168
@liyusewtsegaye7168 Жыл бұрын
Thank you Doc. God bless.
@aleble4752
@aleble4752 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@NaafleetWaqayyo
@NaafleetWaqayyo Жыл бұрын
❤❤❤❤
@mohammednurabdo
@mohammednurabdo Жыл бұрын
I am next .
@SimonGere-oz9zo
@SimonGere-oz9zo Жыл бұрын
Thankxxxxxx
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 Жыл бұрын
Thank you
@Dericeric-g7q
@Dericeric-g7q Жыл бұрын
Thank you Doctor.. I have learnet a lot from you , Fro Sweden
@WengelKebede
@WengelKebede Жыл бұрын
ዶክተር ተባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥ❤
@SaraSara-f1s6g
@SaraSara-f1s6g Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤🙏🙏🙏
@DanielLegesse-wh7rw
@DanielLegesse-wh7rw Жыл бұрын
Love u.
@NaolLen
@NaolLen Жыл бұрын
Galatoom!
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 Жыл бұрын
D.r Mihret betam amesegnalehu.Menm yemalaregbet edme lay bhonm telk senk new kbryestlgn.
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ዘንድ የማይጠቅም የእድሜ ክልል የሚባል የለምና ባይታወቅህ/ባይታወቅሽ ነው እንጂ ጠቃሚ ነገር እያደረግህ/ እንዲሁም አደረግሽ ነው
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ዘንድ የማይጠቅም የእድሜ ክልል የሚባል የለምና ባይታወቅህ/ባይታወቅሽ ነው እንጂ ጠቃሚ ነገር እያደረግህ/ እንዲሁም አደረግሽ ነው
@RealEstateMarketAnalysis
@RealEstateMarketAnalysis Жыл бұрын
Data-Information-Knowledge-Understanding-Wisdom, thank you Dr. for adding new insight!!!
@yosefseyoum622
@yosefseyoum622 Жыл бұрын
በጣም በጣም ድንቅ እንዲሁም ጠቃሚ አስተምህሮቶች ቸያገኘን ተባረክ እዚህ ክፍል ላይ የእውቀትን ደረጃ ለመግለጽ የተጠቀምከው በአብዛኛው በመደበኛው የትምህርት ስርአት ላይ ተመርኩዘህ ነው ይሄ የእውቀት መሰላል በኢመደበኛው እውቀት እንዴት ሊተበተን ይችላል? ለምሳሌ በጥንት ዘመን መደበኛ የእውቀት ማግኛ ስርአት በሌለበት እና ባልተስፋፋበት ጊዜ ማለት ነው
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 Жыл бұрын
ቴዲዬ በጣም አሪፍ አስተማሪ ቪዲዮ ነው, አመሰግናለሁ::
@AloniDejen-f6l
@AloniDejen-f6l Жыл бұрын
❤❤❤❤❤tebarek
@hiwoteshetu1919
@hiwoteshetu1919 19 күн бұрын
እውቀት ከጉልበት ነፃ ያደርጋል ።።።።። አረ የለንም ይሄ ሁሉ ማስተር ና PHD ከእውቀት ነፃ ።።።።በጣም በጣም ገና ነን ።።።።።።። እውቀት ጠል በጉልበት የሚያስብ ብቻ ይገርማል 🙏🙏🙏
@temesgengebre9656
@temesgengebre9656 Жыл бұрын
Thank you D/c
@hananGalam-Makeup
@hananGalam-Makeup Жыл бұрын
day10
@kiyafekadu2245
@kiyafekadu2245 Жыл бұрын
Day 10🎉
@EphremAshine
@EphremAshine Жыл бұрын
Dr Mihret your idea is real and natural ..... thank u bro
@Learning_20249
@Learning_20249 Жыл бұрын
Thank you Dr, from Data to Wisdom! Great mirror!
@MeseretAsrat-j6k
@MeseretAsrat-j6k Жыл бұрын
Thank you dr. mehret
@ermiasmerkine324
@ermiasmerkine324 Жыл бұрын
Mind set
@robasani8080
@robasani8080 Жыл бұрын
Really appreciated it's
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 Жыл бұрын
Geta eysus yibarkii tabarki kibir lgeta yuni
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Жыл бұрын
Wise people have special or specific knowledge I one thing and enough knowledge in many thing so the rest people are............? I like the definition of understanding standing under the knowledge but what is if the person stand over the knowledge.......?thanks
@sualihtayib2493
@sualihtayib2493 Жыл бұрын
ዶ/ር ምህረት ደበበ በጣም እናመሰግናለን ግን ተጨማሪ ነገር እንፈልጋለን ከእርሰዎ አዲስ መጽሐፍ መቼ እንጠብቅ ?
@يارباخبكيارباخبك
@يارباخبكيارباخبك Жыл бұрын
እስኪ የሱ መፃሐፍ ስሞች ፃፊልኝ
@RozaRoza-r4j
@RozaRoza-r4j 4 ай бұрын
ሌላ ሰዉ እና የተቆለፈበት
@zessendBusir-cg5eg
@zessendBusir-cg5eg Жыл бұрын
I am ፈርስት
@tsegayenatadmasu7316
@tsegayenatadmasu7316 Жыл бұрын
🙏🙏❤❤
@bestmerkatomusic515
@bestmerkatomusic515 Жыл бұрын
🙏🏾
@biniyamkebede1879
@biniyamkebede1879 Жыл бұрын
@GebruMisgan-fx2fe
@GebruMisgan-fx2fe Ай бұрын
😮
@Yemichaellij12
@Yemichaellij12 Жыл бұрын
10ኛ
@yeabzerlemma
@yeabzerlemma Жыл бұрын
❤🙏🖤
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
❤👌🙏🙏🙏
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Жыл бұрын
❤❤❤👈
@berrez4985
@berrez4985 Жыл бұрын
MEHERET HOW CAN A PERSON WITH LEGS PROBLLEM WILL CLIMP OR USE THE LADDER? WHAT DO YOU MEAN WHEN YOU SAY,"CONTROL FOOD TO CONTROL HUMAN? MANY INDIVIDUALS SPECIALY ETHIOPIANS HAVE THE PAPER BUT NOT THE KNOWLEDGE .
@SamuelDerejeAsrat
@SamuelDerejeAsrat Жыл бұрын
10
@gemechusileshi3322
@gemechusileshi3322 Жыл бұрын
11 /100 Days eyetebeku yelem why?
@EdenAbedela
@EdenAbedela Жыл бұрын
10Qs d.r
@ishetihaile3301
@ishetihaile3301 Жыл бұрын
ሂድና
@kidistGelan
@kidistGelan Жыл бұрын
Thank you Dr!
@sg6994
@sg6994 Жыл бұрын
Thanks a lot 🙏
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q195
39:40
MindseTube
Рет қаралды 3,2 М.
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 69 М.
Dr Mehret Debebe Mindset - Developing Five Star Attitude
18:28
MindseTube
Рет қаралды 80 М.
Ask Dr Mehret -  ይጠየቃል - Q 6
19:45
MindseTube
Рет қаралды 22 М.