Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q195

  Рет қаралды 3,026

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 6 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን። አሁን ሰፋ ባለ መልኩ መጥተህልናል በጣም ጠቃሚዎች ናቸው። በርቱልን። ረጅም ቢሆንም ረጅም ጥቅም እየተጠቀምንበት ነው። በድካማችሁ እግዚአብሔር ብድራትን ይክፈላችሁ። ከፍለን የምናገኘውን ዕውቀት በነፃ እየሰጠህን አለህ። የምትጋብዝልንን እንግዶችንም አመስግንልን። በቅንነት ከልባቸው ሃሳባቸውን እየገለጹልን ነውና 🙏🙏🙏.:: ተባረኩልን። ❤🙏❤
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 18 сағат бұрын
ዶክተር ምህረት ደበበ እንኳን ደህና መጣህ ጥፍት ብለሕ ነበር ። እጅግ በጣም ነው የምናመሰግነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ ከነ ቤተሰቦችሕ ❤
@Alemye777
@Alemye777 8 сағат бұрын
ቀድሞ ነገር እኔ ብቻ ትክክል ነኝ የሚሉ ሰዎች :ነገሮችን ለመረዳት የማይሞክሩ ጋር መኖር እንደ ጎረቤት እንኳን ከባድ ነው
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 15 сағат бұрын
ምንም የረዘመ ሰሀት የለም እንዲያውም ብዙ የምናቅበት የምንማርበት እድል ነው የሚሆንልን🙏🙏🙏
@Anumma572
@Anumma572 Сағат бұрын
ድንቅ መክር ነው ሕክምናም ተባረኩ ከመላው ቤተሰባችሁ ዶክተር:;
@misrakbayou4206
@misrakbayou4206 5 сағат бұрын
መጀመሪያ የእኛን ችግር ከመደርደር የኔስ ስህተት በትዳራችን ላይ ምን ተፅኖ አምጥቷል ብትል ጥሩ ነው ሁልጊዜ ጣታችንን ለመጠቆም ባንቸኩል መልካም ነው
@AssieWolde
@AssieWolde 11 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተርና ቲም። የተነሱት ጥያቄዎች ቀላል አይደሉም ደግሞም ቀላል ናቸው። ቀላል የሚሆኑት ትዳር ስትጀምሩ ወደነበራችሁበት እውነተኛ ፍቅር ፣ ቃል ኪዳን፣ መተሳሰብ መመለስ ለመመለስ ስትወስኑ እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ይረዳችኋል። ከባድ የሚሆነውና የተፈጥሮን ሕግ ጥሶ በመሄድ የሚያስከትለው ጉዳትና ኪሳራ ነው። ስለዚህ ሦስታችሁም ጠያቂዎች ትዳራችሁንና ሕይወታችሁን እንደገና ለማደስ መወሰን ይኖርባችኋል። ፈጣሪ ይርዳችሁ።
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 18 сағат бұрын
ምልከታዎችህን ልቤ ውሥጥ ተነቅሼዋለው ነገሮችንም በምታሥረዳን መሠረት መፍታት ጀምሬያለሁ የማይከፈል ውለታ ነው ምታበረክተው dr🎉
@eyerusbb
@eyerusbb 6 сағат бұрын
Thank you Dr Mehret for sharing. In my opinion it’s not long. Please continue to interview others. I Learned a lot! God bless you
@KonieK4Jesus
@KonieK4Jesus 3 сағат бұрын
ለቁጥር 2 ጠያቂ የምለው በዚህ ጉዳይ ማለቴ የእድሜ ልዩነት ስላለን ነይ ቁጭ ብለን እንነጋገር አይባልም ትዳሩን ለማፍረስ ካልፈለክ በስተቀር እንደዚህ የሚያሳስብህ ጉዳይ ቢሆን ኖሮ ሳትጋቡ ቁጭ ብለህ ማሰብ ነበረብህ አሁን ልጅ ከተወለደ በኃላ በራስ ወዳድነት ሀሳብ ተይዘህ ካልሆነ ይሄን ያክል የሚያስጨንቅ ጉዳይ እይመስለኝም ስለሰው ማሰብ እያስፍልግም ኑሮአችሁን የምትኖሩት እናንተ ናችሁ:: ሰባሰበቡን ትተህ እግዚአብሔርየሰጠህን ሚስትና ልጅ enjoy አድርግ መጀመሪያ ለማግባት ያስወሰነህን ጥሩ የሆነውን ሀሳብ አስብ:: ክፉ የሆነውን ከሀሳብህ አርቀው ብዬ እላለሁ:::
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 12 сағат бұрын
ግሩም ምክር ተባረክ
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 12 сағат бұрын
ዶ/ር በጥያቄና መልሱ በጣም እየተጠቀምኩ ነው ፖድካስቱ ደግሞ መናገር ከምችለው በላይ እየተጠቀምኩ ነው ምንም አልረዘመም በጣም አመሰግናለሁ ይቀጥልልን
@elenikifle4315
@elenikifle4315 7 сағат бұрын
Thank you Doctor
@ShewitHadgu-hv9fw
@ShewitHadgu-hv9fw 3 сағат бұрын
Thank you Doc🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 17 сағат бұрын
ጠያቂ ቁጥር 2 ባጠቃላይ ሙሉ ሠው የለም የሠዎችን ጎዶሎ ማፈላለግ ተገቢ አይደለም አንተሥ በሌላ ሠው ላለመገፍትህ ምን ዋሥትና አለህ አንተንሥ ሌላ ሤት ሙሉህን ትቀበልሀለች ?
@EmmanuelKebeda
@EmmanuelKebeda 15 сағат бұрын
ረዠም እድሜ ከጤነ ገር እመኛለሁ ብዙ ጥበቢ እየጌኛን ነዉ
@YabuMena
@YabuMena 9 сағат бұрын
1 ብዙውን ግዜ ሰዉ የራሱ ሳይሆን የሌላው ነገር ነው ጎልቶ ሚታየው. እኔስ ምን አድርጌአለው ሚለው አንስቷለውም አናም ወዳጄ የኔ ችግር ምንድነው ምን አጎደልኩግን ምን መፍትሄ አደርኩኚ ለዚህ ትዳር ብሎ ማስብ ጥሩ ነው 2 ውንድሜ አትሳሳት አይምሰልክ ለምሳሌ በዙ ሴቶች አድሜ የቅንሳሉ አደል ባለቤተክ ቀምጅምራው አድሜዋ ደብቃቅ አና ስፖርት በጣም መታዞተር ቢሆን አድሜዋ አና ፊቷ ልዩነት ቢኖረው ተሸውደክ ተኖር nbr ለምሳሌ ሄለን show በጣም nw ምወዳት በጣም ጎበዝ ናት አድሜዋ አትድብቅም 53 ኦር 54 እና አትሸውድ ከቻልክ ስፖርት አሥራት. ሰዉ ምን አለኚ ሚለውን እርሳው 3 አንቺም በጣም ጎበዝ ሚስት ነሽ ንግሮችን ለማምዛዝን መሞክረሽ ነግር ግን 1ሃይማኖት አያላችሁ የግባችሁ የተረዳችሁትን አስትውሽ so ዛሬ እሱ ምን ነካው ምን አገግንቶ ነው ብልሻል 1 1 ግዜ የሆነ የገባን ነግር ካለ ከሱ ወጭህ ማወቅ አንፍልግም እሄ የ ብዙ ሰዉ ችግር ነው አናት ያንቺ ሃይማኖት አንዳለ ሆኖ አሱ ያውቀው የገባውን አውነት ለመርዳት ሞክሪ ምክናቱም አሱም አንዳንቺው ሌላውን ያውቀው ነበር. ለምሳሌ ቆንጆ የሻላል ውየስ በጣም ቆንጆ? ልክ አንድዛ ብለሽ አስቢው ምጅምሪያ 2 ቆንጆ ላይ ነብራችሁ አሁን አሱ በጣም ቆንጆ አገኚሁኚ አያለ ከሆን ያንቺ ቆንጆ አንዳለ ሆኖ የሱን በጣም ቆንጆ እይለት ደሞ አንቺም ብልሻል ከበፊቱ ለትዳሩ በጣም ጥሩ ሆኗል ማን ያውቃል አንቺም የሱን ሌላ ቆንጆ አይተሽ ከዚህ በላይ አሪፍ ሜስት ትሆኛልሽ አሁንም ነሽ. ግን ለሰው ቤ ተ ሰ ብ ምን የልኛል በላችሁ አንዳታስቡ ምክናቱም ሁላቺንም በገነት ለመኖር ነው ፈላጎታቺን አደል ለዛ አሱን አስቡ. 🙏 DR ምህረት በጣም ነው ምናምስግንው God bless you 🙏
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 8 сағат бұрын
Dr,thank you You are blessed 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@romantaddesse3974
@romantaddesse3974 9 сағат бұрын
Amesgenslue Doctor melkame kegne 🙏❤️
@wegf6808
@wegf6808 12 сағат бұрын
ሁለተኛው ጠያቂ አይምሮህ ያጎደለብህን ነገር መሙላት የምትችለው የአይምሮህን የእውቀት ክፍተት (mind setup) ስትሞላው ነው ወይም ለነገሮች ያለህን አመለካከት በእውቀት ስታዳብረው ነው። በገንዘብ የማይለካውን ከሶ የምትቀበለውን እና ለሶም የምትሰጠውን ፣ የቤተሰብ ፍቅር ፣ ልጅ አስበሀዋል? ቁጥሩን ትተሀው ፣ ሌሎች ጉድለቶቻችሁን በጋራ እየሞላቹህ ፍቅራችሁን ብታጣጥሙ የተሻለ ነው
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 9 сағат бұрын
👌🙏
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 15 сағат бұрын
በጣም አናመሰግናለን በጣም
@Alemye777
@Alemye777 8 сағат бұрын
የ ቁጥር 2 ጠያቂ እባክህ ሰላምህን በራስህ አትጣ :ሚስትህ መልካም ሰው ከሆነችልህ የድሜው ጉዳይ 5 አመት ምንም ችግር የለውም ብየ ነው የማስበው:ልጃችሁን በፍቅር ማሳደጉ ይበልጣል ስለ ሰው አትጨነቅ ::
@wardewarde9415
@wardewarde9415 12 сағат бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@yetagesuable
@yetagesuable 17 сағат бұрын
Thank you Doc for the enlightenments🎉🎉
@fasilfasil2144
@fasilfasil2144 11 сағат бұрын
ወደነው ጓጉተን ለመማር ለመስማት ስንመጣ በሚያሰለች መልኩ ጠያቂው ወሬውን መጎተት ማንዛዛት ለመላሾች ትክክለኛውን ጊዜ አለመስጠት መቀማት ጣልቃ እየገቡ ያልሆኑ ቀልዶችን በመደበላለቅ እኛንም ተጠያቂውንም ግራ ማጋባት ማሰልቸት ይታያል ይህንን ብታስተካክል የተጋበዘው ባለሙያ ከተጠየቁ ቡሀላ በመሀል ሌላ ምንም የማይጠቅም ወሬን ብትተውና ባለሙያውን እንድናዳምጥ ብታደርጉን ከምር ያሰለቻል ይሻሻላል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ። ምክንያተም ሁላችንም ቁምነገር እውነት ትምህርት ፈልገን ነው ከለለን ትርፍ ጊዜ ተጨናንቀን የምናዳምጣችሁ የሚረዝመው በጠያቂው የወሬ ብዛትና ጣልቃ ገብነት ነው ።።።።።
@zemelakzena2703
@zemelakzena2703 19 сағат бұрын
Wellcome Doctor !!❤❤❤
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 13 сағат бұрын
3ተኛዋ ጠያቂ እምነት የግል ነው ግን አንችም የባለቤትሽን መረዳት አዳምጭው ለምን እንዚህ እንዳመነም መረጃ ጠይቀው እሱ መቼም የአንችን እምነት ስለነበረበት ያውቀዋል ከዚያ ያቀረበልሽ መረጃ ትክክል ነው ብለሽ ካመንሽ ወደ እሱ ሂጅ ትክክል አይደለም ካልሽም ባለመስማማት ተስማምታችሁ በልዩነት ኑሩ እንጅ ተትፋቱ።
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 15 сағат бұрын
ከዶክተር በቂ መልስ የተመለሰና በከፍተኛ የሙያ ሀላፊነት የተሰጡ መልሶች ናቸውና የአድማጭ አስተያየት ባይሰጥበት የተሻለ ነው ።
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 15 сағат бұрын
3 years relationship is too early to conclude in such a way bro Q.N 1
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 14 сағат бұрын
.ባለሙያዎችን ጋብዘህ ባዘጋጀሀው ዝግጅት ዙሪያ ሠአቱ ረዘመ የሚሉትን እንዳትሠማ ባቀራጭ መክበር የሚፈልጉ ናቸው
@abatezinabe3385
@abatezinabe3385 13 сағат бұрын
ልቧ ወጥመድ፣ እጆቿም እግር ብረት የሆኑ፣ አሽክላ የሆነች፣ ከሞት የከፋችዋን ሴት አገኘሁ፤ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ከእጇ ያመልጣል
@titiworku1811
@titiworku1811 11 сағат бұрын
Endet naw teyake metyek mechalw
@deehope9477
@deehope9477 6 сағат бұрын
There is email & phone # to contact the channel to ask questions!! Just listen to it again & write down the contacts, dear! GBU ❤🎉
@wegf6808
@wegf6808 12 сағат бұрын
ሃይማኖትን በተመለከተ እምነቱን አንቺ ላይ እና የተቀረው ቤተሰብ ላይ በግድ ልጫንባቹህ እስካላለ ድረስ ጥሩ ስብእና እየገነባ እስከሆነ ድረስ ሊያሳስብሽ አይገባም። ፍቺው የሚሉሽን የሀይማኖት አባት እርሺያቸው። ለመሆኑ ፍቺው የሚሉሽ በምግባራቸው በእለት ተእለት ህይወታቸው የሚታይባቸው ሀይማኖታዊ ግድፈት አይታይባቸውም ፣ የሚሰብኩትን ነው የሚኖሩት??
@takelealemu1484
@takelealemu1484 2 сағат бұрын
Number 2 question His trying to misidup his marriage !!!
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q194
35:16
MindseTube
Рет қаралды 10 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН