Dr Mehret Debebe Mindset - Stress Management part 2

  Рет қаралды 48,550

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Psychiatrist and Motivational Speaker

Пікірлер: 132
@zintonkbur
@zintonkbur Жыл бұрын
ዶክ በጣም እናመሰግናለን! ሰውን መንገድ ለማሳየት የምትሠራውን ደግ ሥራ ለሌሎች ትምህርቶችህን በማጋራት እደግፋለን። ከአንተ በነጻ ያገኘነውን በነጻ ለሌሎች እንሰጣለን። አስተያየት ለመስጠት አቅሙና እውቀቱ ባይኖረኝም አንዲት ሀሳብ ብናገር "እንደው ያላዋቂ ነገር" አትለኝም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ። አሁን ባለው የሀገራችን ሁኔታ ማለቴ "ትውልድን እንቀርጻለን፤ ማኅበረሰብን እንጠቀማለን" እያሉ አንዳንድ ጎበዛዝት መነሳታቸው ይታወቃል። እነዚህ የቅዠት ሊቃውንት ታዲያ እንደተረዳሁት ከሆነ ስማቸው "ማር" ግብራቸው ግን "መርዝ" ይመስለኛል። ወጣቱን ያለውን resource በአግባቡ ተጠቅሞ ስኬታማ የሚሆንበትን መንገድ ከማሳየት ይልቅ የሌለውን "አለህ" በማለት illusion እየፈጠሩ ወጣቱን ታታሪ እንዳይሆን፣ ሀብት በአነቃቂ ንግግር እንጂ ጠንክሮ መሥራት የፋራ እንዲመስለው በማድረግ፤ ጠዋት ጠዋት ተነስቶ "እኔ ሀብታም ነኝ፣ እሆናለሁ" እያለ እንደዳዊት እንዲደግመው በማድረግ ልክ እንደ ጫት ሰውን በንግግራቸው ያመረቅናሉ። ዶክ ያንተ ፕሮግራም ከነዚህ የራቀ መሆኑን በእጅጉ አምናለሁ፤ እውነታ ላይ የተመረኮዘ በመሆኑ ጊዚያዊ ያልሆነ ቆሚ ማኅበረሰባዊ ለውጥ ማምጣት ይችላል። "እናነቃቃለን" እያሉ ለጊዜው እንደጫት ከሚያመረቅኑ ሀሳቦች ያራቀህ አምላክ የተመሠገነ ነው።
@kassahunsinkneh9072
@kassahunsinkneh9072 Жыл бұрын
ዶ/ር ምህርት ድንቅ ትምህርት ነው። በየሳምንቱ እንግዲህ እንጠብቅሀለን። በርታ እግዚአብሔርም ይርዳህ።
@tg.tg1
@tg.tg1 Жыл бұрын
These are another things That helped me In my life. 1. Identify the source of stress 2. Time management 3. Set boundaries and practice self-care 4. Seek professional help if needed. Please talk about this in the future 🤞
@mulugetawerede
@mulugetawerede 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😅😅
@yadenaleyesus1704
@yadenaleyesus1704 Жыл бұрын
Thank you Doctor. May God bless you abundantly. We need more people like you.
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 11 ай бұрын
Appreciated you so much , Dr. Mihret. Remain blessed 🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@erkeselambellete7500
@erkeselambellete7500 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተሬ። በጠፋህ ጊዜ የድሮዎቹን እየገረብን ከርመን ነበር። በመመለስህ ብዙ እናተርፋለን። ከአክብሮት ሰላምታ ጋር
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
I come to know about your thoughtful interview on Sheger_radio and #Mindset teachings on social media. Which is all great and am always thankful! And when I see from all your #fruits ‘#Teaching and training others’ is your right position, Dr. Mihret Debebe. /I believe the Teaching is the most important thing God has given you the talent to reach others!/ Social media is a good platform to reach many thousands even millions of people. My comment, for now, is, if possible, you teach people separately based on their #age_group, it would be much better but may not be easier /for instance, for youngsters, young adults, middle-agers and young oldies, and oldies. Keep up the good job! Let the #Almighty God's grace and wisdom be upon you! We thank you!
@freshimelis2496
@freshimelis2496 Жыл бұрын
ሁልጊዜም ስተኛ ያንተን ትምህርት እየሰማሁ ነው ምተኛው!!!
@sammymanu7584
@sammymanu7584 Жыл бұрын
Thank you Dr. Debebe for your educational input about mental health. As you know in our country generally in Africa there's a taboo when a person is depressed and difficult to get help. Here in America, I was suffering depression and my community were isolating me due to their lack of knowledge. At the time 😢I were lost with what happened to me. Thank God I receivered psychiatric help. From that day on when I see people with depression or any other mental health, I approach them and ask if they needed help. I learned a lot by doing research and going to college studing psychology to know about depression and more. Your part 1 session of stress management helped me to find the missing link. I thank you for your helpful lesson to deal with stress!!😮
@giyontube_
@giyontube_ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤
@saraabreham2729
@saraabreham2729 Жыл бұрын
Dr.እባክህን በየቀኑ video ልቀቅልን : ሌሎች motivation speaker ነን ባዮች ያንተን ንግግሮች በራሳቸው መንገድ ከንደገና አየሰሩ ነው የሚለቁት :;ምንጩ ደግሞ አንተ ነህ እኛ ማየትም መስማትም የምንፈልገው ከዋናው ከምንጩ ነው አናም pls አታቋርጥብን : በተረፈ በጣም እናመሰግናለን እንወድሀለን !!!
@Meme-vk8et
@Meme-vk8et Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ በተለይ አረብ ሀገር ላለ ሰው በብዙ ነገር ጫና ስላለበት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ❤ ተባረክ
@georgeokbazgi2287
@georgeokbazgi2287 Жыл бұрын
Even though I have no words to express how important your program is, let me say " Thank you" if it expresses my happiness!!
@hageyagorfe2886
@hageyagorfe2886 Жыл бұрын
Dr. በጣም ጥሩ ማብራርያ እና ሳይንሳዊ እይታም አለው በርታ እናመሰግናለን አሁንም ደግም ሌላ ርዕስ ይዘህብትመጣ በብዙ እናተርፋለን አምላክ ይባርክህ መፅሀፍቶችህም በጣም አስተማሪ ናቸዉ ሌላ መፅሀፍም እንጠብቃለን እጅግ እናመሰግናለን ።
@akebede6025
@akebede6025 Жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@bereketbere4443
@bereketbere4443 Жыл бұрын
የኔ አባት በጣም ነው የምወድህ ህይወቴ ውስጥ ትልቅ ለወጥ አምጥተሃል❤❤❤❤❤❤ በምን ቃል ምን ልበልህ ንግግር አልችልም ብቻ እወድዳለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤
@moratube4946
@moratube4946 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው፣ እናመሰግናለን!!
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Жыл бұрын
ተባረክ ከአንተ ብዙ ትምህርት እጠብቃለን
@DivineConnectionprayerteam11
@DivineConnectionprayerteam11 4 ай бұрын
ዶክዬ በጣም ጌታ የረዳህ ሰው ነህ ስለ አንተ ጌታን ባርካለው ፀጋ ይጨመርልህ እንወድሀለን ኑርልን እናመሰግናለን🙏ጌታ ዘመንህን ቤትህን ሚስትህን ልጅህን ይባርክ🙌🙌🙌
@asnakutilahun8920
@asnakutilahun8920 Жыл бұрын
Thank you doctor God bless you
@danielsemu7304
@danielsemu7304 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር! ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘውት። ተባረክ!!
@zeganbaentertainment2237
@zeganbaentertainment2237 Жыл бұрын
ወንድም ምህረት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠሀን።በጣም ነው የሚያመሰግንህ።ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርክህ።
@hopeworship-7650
@hopeworship-7650 Жыл бұрын
Say "doctor"
@mulugetashume4118
@mulugetashume4118 Жыл бұрын
አምላኬ የሚያስፈልግህን በክብር በክርስቶስ ይሙላብህ ዶክተርዬ
@user-fw5je4xn2p
@user-fw5je4xn2p 11 ай бұрын
ዶክተር በጥም እመሰግናለሁ ብዙ አስተማሪ ነው በርታልን🙏🏼♥️
@Big27-rd8uu
@Big27-rd8uu Жыл бұрын
እሱ ሰላምና ጤና ይስጥህ እጂግ በጣም አርጌክ አመሰግንሃለው በርታልኝ አድንቅሃለው አከብርሃለው እወድሃለው አንደኛዬ ነክ ሁሌም
@abeba5936
@abeba5936 Жыл бұрын
ተባረክ❤❤❤❤
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh Жыл бұрын
ተባረክልን።በአሁኑ ጌዜ በማህበረሰባችን ላይ ብዙ ጫናዎች ስላሉ ይህን ጠቃሚ ትምህርትህን ለብዙሃን ተደራሽ ለማድርፕግ በዋናዋና ሚዲያዎች ብትመጣ መልካም ነው።
@yohanneskefale4567
@yohanneskefale4567 Жыл бұрын
Thankyou very much Doctor!! we need more professionals like you, On social media!
@ashenafitola7871
@ashenafitola7871 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶ/ር ምህረት! በርታ!
@firaolabera4603
@firaolabera4603 Жыл бұрын
Wow you are teaching my history
@jayaklilu723
@jayaklilu723 Жыл бұрын
Thank you Dr Mehret. Very profound teaching and helpful suggestions. I appreciate your effort and willingness to help others. May God continue to pour his blessings abundantly.
@DG-jc2ej
@DG-jc2ej Жыл бұрын
I thank you for making me to watch without the interface of advertisements. This show that you really commuted to help your nation. May God bless you more!!
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 Жыл бұрын
Tusen hjertelig takk ተውዳጅ
@user-xk3pf8dn3i
@user-xk3pf8dn3i Жыл бұрын
God Bless You!
@Fireyama
@Fireyama Жыл бұрын
ምርጥ ምክር ሰጥተኸናል፣ 🤝🤝🤝❤
@minelklast5728
@minelklast5728 Жыл бұрын
Thank You!!! 🙏🙏🙏
@mesibella0409
@mesibella0409 10 ай бұрын
Thank you Dr 🙏 God bless you 🙏
@debebedesta3732
@debebedesta3732 Жыл бұрын
May God's blessing be for you and your services . We appreciate your expected binning.
@blessing7936
@blessing7936 Жыл бұрын
God bless you My Brother i see my self in all the teaching and learned a lot endet yemigerm new I lost a word to say .Tebarek
@yenwx3rj
@yenwx3rj Жыл бұрын
Happy to see you back.. pls try not to interrupt as much as possible .subscribed..liked .
@user-lf2xg7hs9p
@user-lf2xg7hs9p 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 🙏🙏🙏
@mercigeb513
@mercigeb513 Жыл бұрын
Thank you so much Dr
@abitilahun9257
@abitilahun9257 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@yetagesuable
@yetagesuable Жыл бұрын
Very Important content sir, keep the good work!
@hanafeysa1372
@hanafeysa1372 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ 5:51 5:53 😮😮😮
@romanworkgebremariam2017
@romanworkgebremariam2017 Жыл бұрын
D.r Mihret kebzo gezat behwala temhrtotn sesema des alegn.
@yeabtsegaarega777
@yeabtsegaarega777 Жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለሁ ዶ/ር ምሪ
@endela
@endela Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር።
@fikadukidane4463
@fikadukidane4463 Жыл бұрын
I'm very happy !! D.R Thank you!!
@prosperty4785
@prosperty4785 Жыл бұрын
ዶክተር ምን እላልነው ለኔ በተለይ ሀኪም እንዳዘዘው ወቅታዊ መድሀኒት ነው የሆንክልኝ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ ተባረክ አሁንም አብዝተው ፀጋውን ያብዛልህ ዘመንህን ያ ለምልመው አሁንም የአንደበትህን ቃል እግዚአብሔር ያጣፍጥልክ!!!
@user-lf2xg7hs9p
@user-lf2xg7hs9p 9 ай бұрын
Thank you Doctor ❤
@abushabire4058
@abushabire4058 Жыл бұрын
Thanks dr God bless you በጠም ጠቀሚና አስፈለጊ ትምርት ነው ቀጥልበት
@cochtube8832
@cochtube8832 Жыл бұрын
Dr betam enamesegnalen ejig astemari hasboch nachew!!!
@endela
@endela Жыл бұрын
ዶክተር ምህረታ ዘመን ፈጣሪ ይባርከው
@embet87
@embet87 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@BirukWorku-k5i
@BirukWorku-k5i 11 ай бұрын
priceless lesson
@KumoJomo-gk8pl
@KumoJomo-gk8pl Жыл бұрын
Well comeback...Dr Mihiret Debebe ...!!! የሚገርምህ ነገር ለመጀመሪያ ጊዜ ከአዲስ tv ጋር ያደረ ክውን interview ስመለከት (ከጥቂት፡አመታት፡በፊት) ካለህ እውቀትና፡ልምድ፡ ባሻገር፡ ውስጥህ፡ ትልቅ፡ ራዕይ፡እንደነበረህ፡እርግጠኛ፡ነበርኩኝ፡...!!!!! እናም ከዚያን፡ጊዜ፡ጀምሮ፡ በቲቪ፣በሬዲን፡በሜንስትሪም ሚዲያዋች እና እንዲሁም ከፃፍካቸው ሁለት መፃሀፍት (የተቆለፈበት፡ቁልፍ፡እና ፡ሌላው፡ሰው) ፡ እጅግ ለህይወቴ፡ጠቃሚ፡የሆኑ፡ሊተገበሩ፡የሚችሉ፡ሀሳቦችን፡እግኝቻለሁ፡ በእውነት፡አመሰግናለሁ..!!! ምናልባት፡ሀሳብ፡እንድሰጥ፡ከፈቀድክልኝ፡_ የዚህ፡ዘመን፡ወጣት፡ በተለያየ፡ሱስ፡ተጠምዶ፡ተይዟል...!!! ...ስለዚህ፡ስለ.. ሱስ፡ ካለህ፡ልምድ፡ ትንሽ፡ነግር፡ ብታካፍል፡ ምን ፡ይመስልሀል..???
@user-ts7zg2bg3w
@user-ts7zg2bg3w Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን ዶክተር
@ShisemaBezu-qw8bo
@ShisemaBezu-qw8bo Жыл бұрын
thank you doctor
@gloriousb3195
@gloriousb3195 Жыл бұрын
Advertise more to address more people
@helenhel1758
@helenhel1758 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ የብዙ ግዜ ትያቄ መልስ አግኝቻለሁ ።
@YouTubeTopic24
@YouTubeTopic24 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@yonasdaniel8188
@yonasdaniel8188 11 ай бұрын
Thanks dr 🙏🏿
@sarademeke99
@sarademeke99 11 ай бұрын
May God bless uuu
@sisaykassu1474
@sisaykassu1474 Жыл бұрын
Dok, never seen like you lecture
@abnetamare3378
@abnetamare3378 Жыл бұрын
THANKS TO GOD
@sinafikishanbese7578
@sinafikishanbese7578 Жыл бұрын
This is very helpful, thanks Dr. Meheret!
@ngstisenaytreemsameer456
@ngstisenaytreemsameer456 Жыл бұрын
Btaemi xbuk srah
@meklitsamuel324
@meklitsamuel324 Жыл бұрын
thank u doc
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶር
@embet87
@embet87 Жыл бұрын
በጣም ልዩ ሰው ነህ
@biniyamabdo9010
@biniyamabdo9010 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ! ጠፍተህብን ነበር እኮ
@maqdismansoor2252
@maqdismansoor2252 Жыл бұрын
Hulem selam yargh
@alem8640
@alem8640 Жыл бұрын
Thank you Doctor
@ሽቅርቅርጦማሪ
@ሽቅርቅርጦማሪ Жыл бұрын
በጣም ጠፍተህ ነበር we’ll come በጣም ደስ ብሎኛል please እትጥፋ ቢያንስ በሶሻል ሚዲያው።
@eshetud210
@eshetud210 Жыл бұрын
Welcome back, Dr
@danielyeshitla8990
@danielyeshitla8990 Жыл бұрын
👍👍👍
@martiyeethiopia1439
@martiyeethiopia1439 Жыл бұрын
Like👍 adregu lelam srw endimeta
@tigestdeseta7287
@tigestdeseta7287 Жыл бұрын
God bless you
@yeabtsegaarega777
@yeabtsegaarega777 Жыл бұрын
ዶ/ር ምሪ ጥያቄዎቻችንን የምናደርስበት አንድ plat form ብታዘጋጅልን ስል በትህትና እጠይቃለሁ?
@bety2338
@bety2338 Жыл бұрын
Thank you❤
@leonelbeya4739
@leonelbeya4739 Жыл бұрын
excelent, Great tnx
@konjittsehay1176
@konjittsehay1176 Жыл бұрын
እንኳን ሠላም ተመለስክ
@rahelrita354
@rahelrita354 Жыл бұрын
ምልክቶች ብለህ ከነገርከን ውስጥ 70% አሁን ላይ እያለፍኩበት ነው ማለት 3 አመት በላይ በደዚ አይነት ሁኔታ ውስጥ ነኝ ከሁኔታው መውጣት እፈልጋለው ግን አልቻልኩም በመሀል ሰላም እሆንና ከዛ ግን ራሴን መልሼ እዛው ሁኔታ ውስጥ አገኘዋለው
@emumenteshagizbekle4126
@emumenteshagizbekle4126 Жыл бұрын
Thank u thanku..........❤
@semiralove1228
@semiralove1228 Жыл бұрын
Waw amazing ❤
@Heaven_ly863
@Heaven_ly863 Жыл бұрын
Interesting
@adamugebisa5038
@adamugebisa5038 Жыл бұрын
Pls doc.why do you write a book on this package ? as "lela sew and yetekolefebt kulf"
@sisaykassu1474
@sisaykassu1474 Жыл бұрын
Well come
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
❤❤❤
@hailuassefa
@hailuassefa Жыл бұрын
37 አመቴ ነው ።በህይወት ውስጥ ብዙ ለፍቻለሁ ብዙም ተምሪያለሁ ከተወሰኑ ግዜዎች ወዲህ የህይወት ጫናው በዝቶብኛል ቤተሰብ ማስተዳደሩ እየከበደኝ ነው እና አሁን ድክም ብሎኛል ከህይወት ማረፍ እፈልጋለሁ ግን ልጆቼን ሳስብ ያሳዝኑኛል
@GizawGetaneh
@GizawGetaneh Жыл бұрын
ወገኔ ይህም ያልፋል በርታ። መፍትሄው ተስፋ መቁረጥና መጨነቅ በራስ ላይም የከፋ ፍርድ መፍረድ ሳይሆን በተስፋ ጠንክሮ መስራት፣የምትችለው ሁሉ ማድረግ፣ከአቅምህ በላይ የሆነውን ሸክም በፀሎት ለፈጣሪህ መስጠት። ይህንንም ትምህርት ገንዘብ አድርገው።
@fikirhana2929
@fikirhana2929 Жыл бұрын
ፍሬዎችህን -ልጆችህን፣መልካም ስራዎችህን፣ በጎ ጊዜዎችህንና ከሁሉ በላይ ፈጣሪህን አስብ ፤ ካንተ የባሰውን ተጎጂ/ አቅመቢስ እያሳደድክ እርዳ/አግዝ ❤ በእርግጥም ትፅናናለህ 🎉 በ
@danielyeshitla8990
@danielyeshitla8990 Жыл бұрын
አይዞን በርታ
@yeabutalizmangezu4524
@yeabutalizmangezu4524 Жыл бұрын
Thankyou, it helps me a lot.
@hailuassefa
@hailuassefa Жыл бұрын
እኔን የሚያስጨንቀኝ የሌለኝ ነገር ሳይሆን ያለኝን ማጣትና ካለሁበት መውረድ ነው።
@DrMehretMindset
@DrMehretMindset Жыл бұрын
እሱ የብዙ ሰው ጭንቀት ሳይሆን ይቀራል? ራቁታችንን ተወልደን ራቁታችንን የምሸኝ ምሆናችንን ለራሳችን ማስታወስ ይረዳ ይሆን … ችግሩም ድሎቱም ኋላ የመጣ ነው …
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 9 ай бұрын
Ye chaLkawen madrag bcha naw
@EssaJirta-ou3po
@EssaJirta-ou3po Жыл бұрын
Ehe program1:00 sat nbr...lmn 37 deqiqa hone
@bestmerkatomusic515
@bestmerkatomusic515 Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ephremgirma3474
@ephremgirma3474 Жыл бұрын
Selam Dr Please ppt lakilegn betam tekami new
@Tofikkemal-it3zz
@Tofikkemal-it3zz 11 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ስለ ዲፕሬሽን የሆነ ነገር ብትል እንደ ሀሳብ
@meselechdejene4279
@meselechdejene4279 Жыл бұрын
ጠቃማ ነው አመሰግናለሁ pdf ማግኘት ቢቻል በቴሌግራም ወዬም ቀኢሜል
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
ዶክተር አመሰግናለሁ ።ጥያቄዬ ልጄ ስምንት አመት ገና አልሞላውም ጥርሱን ያፋጫል ልጆችም እስትረስ ይሆናሉ???
@DrMehretMindset
@DrMehretMindset Жыл бұрын
ልጆች ላይ የጥርስ ማፋጨት ችግር ከብዙ ምክንያቶች ሊመጣ የሚችል ሲሆን … stress አንዱ ምክንያት ሊሆን ይችላል። የተሻለው መንገድ ለሀኪም አሳይቶ ሌላ ሜዲካል ምክንያት አለመኖሩን ማረጋገጥ ይገባል። የጥርስ አበቃቀል መዛባት፣ የአእምሮ ችግር፣ የአፍ ውስጥ ቁስለትና ችግሮችን ጨምሮ ብዙ መንስኤዎች ሊኖሩ ይችላሉ። የባለሙያ እገዛ አስፈላጊ ነው። ከውጥረትና ጭንቀት ምክንያት ከሆነ ደግሞ ምክንያቱን በማስወገድ ሊሻል ይችላል።
@sophijarso9929
@sophijarso9929 Жыл бұрын
@@DrMehretMindset የእስራኤል ቅድስ የምጠይቀውን ይመልስልህ ፣ ይስማህ፣ምክርህን እፈፅማለሁ
@ezi3173
@ezi3173 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@MimiMimi-wr1jk
@MimiMimi-wr1jk Жыл бұрын
ሃገሬ የትውልድ ቦታዬ መኖር እፈልጋለሁ ግን የሃገራችንን ሁኔታ ቡድንተኝነት ሰላም ማጣትብሳስብ ይጨንቀኛል: ግን ስተኛም ስነሳም ረጅሙን አመትበሰውሃገር መኖር ምቾቴን ትቼ መሄድ መንታ መንገድ ላይ ነኝ: እንዴት ልወስን??
Dr Mehret Debebe Mindset - Stress Management part 3
22:59
MindseTube
Рет қаралды 33 М.
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН
ДОКАЗАЛ ЧТО НЕ КАБЛУК #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 1,3 МЛН
Dr Mehret Debebe Mindset - The Soft Power of TRUST - Part 1
28:07
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 32
29:25
MindseTube
Рет қаралды 10 М.
Dr Mehret Debebe Mindset - Stress Management Part 1
35:00
MindseTube
Рет қаралды 184 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q16
36:12