Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q16

  Рет қаралды 15,089

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@tsigedinku2372
@tsigedinku2372 9 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት ቀላል የሚመስል ግን በጣም ለብዙ ሰው መፍትሄ የሚሆን ሀሳብ ይዘህ በመምጣትህ በጣም አመሰግንአለሁ!!! በየቀኑ እከታተላለሁ በእያንዳንዱ ቀን ጥያቄ ውስጥ ከምትመልሳቸው የእኔ እስኪመስለኝ ድረስ የምረዳቸው ስለአሉ ተጠቅሜበታለሁ። እርግጠኛ ነኝ ለብዙ ሰው ጠቃሚ እንደሚሆን ነው። እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!!
@AssieWolde
@AssieWolde 9 ай бұрын
ዶክተር ምህረት ትጋትህን፣ ማሰብህንና ዝግጅትህን ሳይ በጣም ብዙ ጊዜ እንደሚወስድብህ ግልጽ ነው። ምክንያቱ የአንዱ ሰው ጥያቄ ይብዙ ሺህ ሰዎች ጥያቄ ስለሚሆን ብዙ ሰዎችን እየረዳህ እንዳለህና ብዙ ደስታም እንደሚሰማህ አውቃለሁ። ጥያቄዎችን በመለስክ ቁጥር የብዙ ሰዎች እስራት እየተፈታ ነውና ያለው ተባረክ።
@areyayonas6222
@areyayonas6222 9 ай бұрын
"I am writing to express my sincere gratitude for your understanding and support. Once again, thank you for standing by our people."
@habeshiwarrior2314
@habeshiwarrior2314 9 ай бұрын
Thanks Dr Mehret your sharing beneficial knowledge and answers it’s helped me
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 9 ай бұрын
የተወደድክ ዶክተር ምርትዬ በጣም እናመሰግናለን እንወድሃለን!!
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 9 ай бұрын
Thank you docter
@HDAcademy107
@HDAcademy107 8 ай бұрын
ክብር ይገባሀል 🥰🙏
@akliloualam9452
@akliloualam9452 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ጥያቄወቹ ሁሉ ወደእያንዳንድ ሕይወት እየገባ የሚመክርና የሚያስተምር ነው እናመስግናለን 🙏❤🙏
@Mesret-c1k
@Mesret-c1k 8 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤ለቢቱ አድስ ነኝ ግን ሁሎም ጥያቄ እኔ ላይ ያለ ነገር ነዉ።😢😢😢❤
@ZeibaHussan
@ZeibaHussan 9 ай бұрын
አላህ እውቀት ይጨምርልህ ዶክተር እስከመጨረሻ ሠምቸነው ኮሜት የሠጠሁት ጥያቄወቸም መልስ አግኚቻለሁ በማዳመጤ የማዳመጥን ጥበብ አስተምረህኛል በባለፈው የሆነ ቃለመጠይ እየሰማሁ ሶስተኛ ክፍሉን ጨርሸ አስተያየት ሰጠሁ ግን አስቤው አደለም ለካስ ሳላስበው አዳማጪ ሆኛለሁ በፊት አዲኳን ሳልጨርስ ኮሜት እሰጥ ነበር ብዙ ሠው እየቀየርክ ነው በርታ የመቶቀን ጥበብ ዋው ነው እጥር ምጥን ያለ እረጂም እዲሜና ጤና ተመኘሁ👌
@tesfayediriba1113
@tesfayediriba1113 8 ай бұрын
Many thanks Doc
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n 5 ай бұрын
ትልቅ ተግባር ነው በርቲ ዶ/ር10q
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 9 ай бұрын
Thanks so much Doctor Mehret debebe ❤
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 9 ай бұрын
Million like. 💖
@alem8640
@alem8640 9 ай бұрын
Betam ameseginalehu Doctor
@hilubae4324
@hilubae4324 9 ай бұрын
👏👏👏👏🙌 Tanks D/r for your answer and explanation I will try what you suggested me👐
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ፡፡
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 9 ай бұрын
You give us amazing life lessons. I love the way you see things,answer questions, live long, dear doc.
@anwarsolomon6389
@anwarsolomon6389 9 ай бұрын
The most insightful video Tnx dr!
@bezigetachew
@bezigetachew 9 ай бұрын
All z guide u give to approach our problems n z way we must take towards z solutions r very helpful n eye opening. Thank u for ur genuine influence on this generation Dr meheret😊
@selamawitkebede6373
@selamawitkebede6373 9 ай бұрын
Thank you.
@etaferahuasfaw9548
@etaferahuasfaw9548 9 ай бұрын
Bless you more
@melesehora5981
@melesehora5981 9 ай бұрын
Be setehgne mikir desi bilognali amesgenalewu doctor
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 9 ай бұрын
ተባረክ በቋንቋችን ምክር ማግኘት ትልቅ እድል ነው
@elsaa6482
@elsaa6482 9 ай бұрын
Ameaeginalehu❤
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 9 ай бұрын
Thanks Doctor Mihiret. ❤🙏❤
@handm1095
@handm1095 9 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ዶክተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ::
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 9 ай бұрын
Selame Docteur.....betame amesegenalehu selezihe programme.....bemikerbew teyake bezu gize lerase bezu melese agegnechebetalehu.....FETARI yibarkewot ....🙏
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 9 ай бұрын
Btaam eygzkan naw Ye Lebay msgana yedraseh
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
Thanks so much for sharing your experience ❤❤❤
@EleniYacob
@EleniYacob 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉 , Good Job! Thank you!
@gemechupetros5896
@gemechupetros5896 9 ай бұрын
Thank you Dr and all mindsetube team.
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 9 ай бұрын
በጣም ገራሚ ሐሳቦች ነበሩ እናመሰግናለን ዶ/ር bless you
@siforamamo7724
@siforamamo7724 9 ай бұрын
😍😍😍
@Anumma572
@Anumma572 9 ай бұрын
Btam teaming new lhulachnem Tbarek
@Simret-e2w
@Simret-e2w 9 ай бұрын
Betam amesgnalewi❤❤❤
@eshetud210
@eshetud210 9 ай бұрын
አናመሰግናለን ዶክተር የሚገርመው ከግማሹ ጥያቄ በላይ የእኔም ጥያቄ ነበር በበቂ መልስ አግኝቼበታለሁ🙏🙏🙏
@ኩራዝTube1
@ኩራዝTube1 9 ай бұрын
ዳክተር እንዴት ነህ በመጀመርያ በምስጋና ብጀምር ደስ ይለኛል በ መፅሀፋ እና በ ምስል ለምታደርገው ትምህርት እግዝአብሔር ያክብርልኝ። ጥያቄዬ ከዛሬው ጥያቄ ጋ ብዙ ልዪነት የለውም ከ life task የወጣው ያህል ይሰማኛል ሁሉም ጋ ራሴን አገኝዋለው ግን በመጨረሻ ከአንድም ሳልሆን እቀራለው ጊዜ አጠቃቀም ላይ ችግር ያለብኝ ይመስለኛል ከሰው ጋ መግባባትም ይከብደኛል people pleasers ነኝ ግን እራሴን እየጎዳው ነው ማለቴ ለሰው ከመጨነቄ የተነሳ ራሴን እየጣልኩ ነው** አመሰግናለው🙏
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@IbnuZiyad-oj2xr
@IbnuZiyad-oj2xr 9 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ለምታረገው ድጋፍ በጣም እያመሠገንኩ እኔ በጣም ቸልተኛ ነኝ ለነገሮች ብዙም ትኩረት አልሰጥም በዚህ ምክንት ብዙ ነገሮችን አጣለው ምን ይመክሩኛል። አመሠግናለው
@BirukTsegaye-c4j
@BirukTsegaye-c4j 9 ай бұрын
ብሩክ ስለምታረገው ነገር አመሰግናለሁ ዶ/ር የኔ ጥያቄ ሀሳቤና የምናገራቸው ነገሮች አልገጣጠም እያለ በጣም ተቸግሪያለሁ ሀሳቤንና አፌን እንዴት አስማማቸዋለሁ
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 9 ай бұрын
Enay. Endazi aynat chger nabaraben Gen be maragagaat naw yastakakeLkuut Geza bewasedem
@teferimerga6408
@teferimerga6408 9 ай бұрын
God bless you Dr. My questions Nowadays people saying "This is true for you but not for me and also they said I create my reality". Are these statement correct? what is truth? Is truth is relative? can we create our reality? Thank you Dr
@aklilualemu
@aklilualemu 9 ай бұрын
thanks a lot
@Idont7dan
@Idont7dan 9 ай бұрын
ጥያቄ እንዴት መጠይቅ ይቻላል ?
@DrMehretMindset
@DrMehretMindset 9 ай бұрын
Send your questions as a Comment on our youtube channel, or Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
@berrez4985
@berrez4985 8 ай бұрын
MONEY MONGER!!!!!!!!!!!
@areyayonas6222
@areyayonas6222 9 ай бұрын
@ConfusedGolfBall-yp4mj
@ConfusedGolfBall-yp4mj 6 ай бұрын
Thanks Dr miret
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q23
34:41
MindseTube
Рет қаралды 16 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 32
29:25
MindseTube
Рет қаралды 12 М.
Ask Dr Mehret -   ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q13
17:06
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q47
15:36
MindseTube
Рет қаралды 10 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q 20
12:02
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q151
18:02
MindseTube
Рет қаралды 20 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q190
10:25
MindseTube
Рет қаралды 2,2 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 31
30:11
MindseTube
Рет қаралды 23 М.