KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
📌🌻የአዋዜ እና ሰናፍጭ አሰራር ❗️ለጥሬ ስጋ ለጥብስ ቀላል አዘገጃጀት || ❗️Ethiopian food❗️🌻
12:03
የትቢት አሰራር ዱለት ክትፌ ለምኔ የሚያስብል Ethiopian food
8:02
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
01:00
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
00:10
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
00:50
ለዶሮ,ለቀይ ወጥ, ለአዋዜ በተለያየ ነገር አቅጥነን ለጥሬ ስጋ መመገቢያ የሚሆን የድልህ አሰራር
Рет қаралды 84,425
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 178 М.
Bettwa's - የቤቷ
Күн бұрын
Пікірлер: 123
@bettwascorner
9 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 ስለምታደርጉልኝ ድጋፍ ከልብ እያመሰገንኩ ዛሬም ድጋፋችሁ አይለየኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
Ай бұрын
❤❤❤❤
@bettwascorner
Ай бұрын
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 🙏😍❤
@Yemenzwerkyoutube1930
9 ай бұрын
ቤትዬ የኔ ዉድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አሪፍ ድልህ ነዉ በተለየ ዘዴ ሰርተሽ ያጋራህ ከነ ቅመሙ ዋዉ እጅሽ ይባረክ ትዝታዬ ስወደዉ ያቺ ደሞ ልዩ 👌😍❤🙏
@bettwascorner
9 ай бұрын
የመዝዬ ከልብ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእኔ ውድ🙏🥰❤
@tigistafework3797
9 ай бұрын
በጣም ለመስራት የምፈልገው። ያንቺ አሰራር በጣም ቀላል ነው። በጣም አመሰግናለሁ። 🙏🙏
@bettwascorner
9 ай бұрын
ቲጂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@emuyeshebre
9 ай бұрын
wow ዩነው ያሰታውቃል እጂሸ ይበባርክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@bettwascorner
9 ай бұрын
እሙዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@Amarech-y5i
9 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታቺን በርቺልን 👌👌💝💝
@bettwascorner
9 ай бұрын
አማረችዬ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@hiwettesema6498
9 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ ቤቲዬ ሲያዩት እራሱ ሲያምር ተባረኪ
@bettwascorner
9 ай бұрын
ሒወትዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@tsigeredamikre996
9 ай бұрын
በጣምጎበዝ ስላስተማርሽኝ አመሰግናለሁ
@bettwascorner
9 ай бұрын
ፅግዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@roseismil6142
9 ай бұрын
Thank you for sharing your idea I will definitely try this ❤️
@bettwascorner
9 ай бұрын
ሮዚዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@BetaBeta-g7s
9 ай бұрын
እጂሽ ይባረክ
@bettwascorner
6 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@leteyletey3923
9 ай бұрын
ሰላም በጣም ጎበዝ በርቺ🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
ለታይዬ ብርታቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@FreihaYaissn
9 ай бұрын
ማሻ አሏህ
@bettwascorner
9 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@FadilaMohamed-g1e
9 ай бұрын
ማሻ አላህ ደሲይይላል🎉❤
@bettwascorner
6 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@gmesayhareru5818
9 ай бұрын
መጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን
@bettwascorner
9 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@MeseretDeme-kn1jm
9 ай бұрын
ቤትዬ ተባረክልን❤❤❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
መሲዬ አሜን የእኔ ውድ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@zahrazahra3249
9 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ💚💛❤👍👍👍
@bettwascorner
9 ай бұрын
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@maraiamaa2209
8 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ❤
@bettwascorner
8 ай бұрын
መርያምዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ትብለጥአዱኛ
5 ай бұрын
ጎበዝ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ
@bettwascorner
5 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@gerardo_media
8 ай бұрын
አዋዜ ነው በደሴ የምንለው እደት አሚጥም እናቴ ትስራ ነበር ❤❤❤
@konjetalemudegifie2400
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዋው ከለሩ ሲያምር
@bettwascorner
9 ай бұрын
ቆንጅዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@KalkidanYaregal-do1by
9 ай бұрын
ተባረኪ
@bettwascorner
9 ай бұрын
ቃልዬ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@inanu_youtube5148
8 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@bettwascorner
8 ай бұрын
እናኑዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@thelordismyshepherd4112
9 ай бұрын
It’s looking good we keep in side the fridge or out
@mattsworld5270
9 ай бұрын
so very nice
@bettwascorner
9 ай бұрын
Thank you!!!🙏🥰❤
@AsniEthiopia
9 ай бұрын
Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
አስናዬ የእኔ መልካም እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@MeseretDeme-x5k
3 ай бұрын
የኔ ውድ ቤትዬ ተባረክልኝ❤❤❤😘😘😘
@bettwascorner
3 ай бұрын
መሲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው🙏😍❤
@Sewit50
9 ай бұрын
Betam thankyou.
@bettwascorner
9 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@nardossolomon6460
9 ай бұрын
Hi Betty selamesh bezet yebel yemtelekew sira bizu gize aydesegnem ene eygebahu naw yamagegnesh lehulum arife naw berch
@bettwascorner
9 ай бұрын
ናርድዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ዩቲዩብ ነው ሪኮመንድ የሚያደርገው ለተወሰነ ሰው ይሆን አላወቅኩም ለዛ መሰለኝ ናርድዬ ሰርች አርገሽ ስለምታዬኝ ምስጋናዬ ይድረስልኝ🙏🥰❤
@tsigecorvaisier5233
9 ай бұрын
Kerfa tegre neshe meselnge shaye aydelme berbere weste ayegbame amhara keunshe😊
@asrattadesse8597
9 ай бұрын
በጣም ያስጎመዣል አመሰግናለሁ❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
አስራት ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ኪያየአቤሌ
9 ай бұрын
ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ አፊ ውሃ ሞላ ተባረኪ
@bettwascorner
9 ай бұрын
ኪያዬ እንኳን ሰላም መጣሽ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@rahelwolde146
9 ай бұрын
ቤቲሻ አንደኛ
@bettwascorner
9 ай бұрын
ራሔልዬ የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@seniduteklu4935
9 ай бұрын
Betty balemoya nesh Amesgnalew 💚💛❤️
@bettwascorner
9 ай бұрын
ስንዱዬ የእኔ ብርታት እንዴት ነሽልኝ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤
@MebratTekabo
9 ай бұрын
❤👍❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@Zubyda-gz2kx8gy5o
5 ай бұрын
ገነ ሰየው ደስ ይለል ሰብስክራይብ አደረኩሽ🌹🌹🌹 ሸቀሎች ሞየን ታመሩ እዘ ሄደቹ ከምትጨፉሩ ጥቅም ከሌላቻው ዩቱበሮች
@bettwascorner
5 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው ፈጣሪ ያክብርልኝ 🙏😍❤
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
8 ай бұрын
አማረኝ ባላየሁ
@bettwascorner
8 ай бұрын
የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@eleniboulotte1591
9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰👍
@tigistabebe6675
9 ай бұрын
Me too
@bettwascorner
9 ай бұрын
ቲጂዬ የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@adanechmarthaberhanu1319
9 ай бұрын
You posted just in time as I was planning to do it, thanks 🤗
@bettwascorner
9 ай бұрын
አዱዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@khadijakhadija3847
9 ай бұрын
❤
@MelakuKifle-c4s
9 ай бұрын
❤❤❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@AsterShambo
9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@bettwascorner
9 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@chuchumike3286
9 ай бұрын
ቤትዬዬ እንደው በጣም ንበር የምፍልገው ለዶሮ አሁን ለአመት ባል የበርበሬው ሃይል እንዲቀንስ ድልህ ማርግ ፍልጌ ግን እንዴት እንደማርግ አላውቅም ንበር ልጆቼም እንዲበሉ አይ እጅሽ ይባርክ ብዙ ካንቺ አውቂያለሁ👏🏽👍🌹🌷
@bettwascorner
9 ай бұрын
ቹቹዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@kokitem7246
9 ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘🥰🥰 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bettwascorner
9 ай бұрын
ኩካዬ የእኔ ብርታት በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@fisshayemezgebu8858
4 ай бұрын
Selam endet nesh.?betam teru temehert.lick saderg degmo amsegnaleh beyeng.!!!
@bettwascorner
4 ай бұрын
የእኔ ውድ እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@AlAl-jr9xh
8 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤በርች ደምርኚ
@bettwascorner
8 ай бұрын
🙏🥰❤
@ሰንደሏ
8 ай бұрын
ስራሽ ሁሉ ምቹ ነው በዛላይ ወጥተሽ ልታይ ሣትይ ሰተር ብለሽ ለተመልካች ይጠቅማል ያልሽውን እያሥተላለፍሽ ነው እና ሞያሽንም ስርአትሽንም እኔ በበኩሌ ሳላደንቅልሽ አላልፍም በርች
@bettwascorner
8 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ብርታቶቼ🙏🥰❤
@ሰንደሏ
8 ай бұрын
@@bettwascorner አሚን ላንችም እንደዛው ጀግና ሴት ነሽ ትችያለሽ የእውነት ስለሚገባሽ ነው
@fghhhytre415
9 ай бұрын
እናቴ ስትሠራ አዋዜ ዘይት ወይ ቅቤ ኮረሪማ ነጪ ሽኩርት ዝጀብል ከዛ በደብ ይታሻሌ አቤት ጣእሙ ሸታዉ
@meram123
9 ай бұрын
ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን
@bettwascorner
9 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Fiyory123
9 ай бұрын
ካዘጋጀነው በሆላ ፍሪጅ ነው የሚቀመጠው ወይስ ውጭ
@emebetbrussow5398
9 ай бұрын
ቤቲዬ፣ የሚያቃጥል በርበሬ እንደዚህ ድልህ ቢደረግ የመለብለቡ ሀይል ይቀንስ ይሆን እስኪ ካወቅሽ መላ በይኝ ❤❤❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
እሙዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የእኔ ውድ ለሚያቃጥል በርበሬም በጣም ጥሩ አማራጭ ነው እንዳያቃጥል እኔ እንዳደረግኩት አርገሽ ከዛ ትንሽ ጨው ጨምሪበት እና አዋህደሽ አስቀምጪው ዘይት ማረግሽን እንዳትረሺ እንዲሁም ከለወሽ ቦሀላ እርጥበት ያለው ማንኪያ እንዳታስነኪው እንዳይበላሽብሽ ቀተረፈ ጥሩ ነው 🙏🥰❤
@emebetbrussow5398
9 ай бұрын
@@bettwascorner በጣም አመሰግናለሁ !! በዚህ ሀምሌ ላይ ኢትዮጵያ እመጣለሁ ሙያሽ የሚቀመስበት ግዜ ደርሷል !!
@hiwotabaymulu4832
9 ай бұрын
የኔም ጥያቄ ነበር እናመሰግናለን ለፈጣን መልስሽ
@Martaethio363
9 ай бұрын
ሲያምር በርበሬ በጣም ነዉ የምወደዉ በጥብጬ ሁላ ነዉ የምበላዉ ❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
@@emebetbrussow5398 እሙዬ ሰላም ነይ የእኔ ውድ እሺ🙏🥰❤
@ethiopiahagera5623
8 ай бұрын
ይሄ አዋዜ ነውወይስ ድልህ?
@yeneMB
9 ай бұрын
Ye shorba kitele yaleshiwu simun nigerign?
@bettwascorner
9 ай бұрын
የእኔ ውድ ሴለሪ(Celery) ነው የሚባለው በእንግሊዝኛ ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@FreihaYaissn
9 ай бұрын
ቤተሰብ ሁኛለሁ አንችም ቤተሰብ ሁኝ
@hawiikiya2929
9 ай бұрын
አልገባኝም በዚ የሚሠራ ወጥ ማቁላላቱላይ ወይም ጣሙ ላይ ለውጥ አለው ስለማላውቅ ነው❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
የእኔ ውድ አዎ ለውጥ አለው እንደዚህ አድርገሽ ስታስቀምጪው በደንብ ስለሚብላላ ለወጡ ጥሩ ጣዕም ይሰጠዋል ጠቀሜታው ብዙ ነው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@hawiikiya2929
9 ай бұрын
@@bettwascorner አመሠግናለሁ👏👏
@azebhagos-cr3rf
9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የሚሆነው እኔም እየቀነስኩ በዝንጅብልና በነጭ ሽንኩርት ደልህ ሰርቸ ነው የምጠቀመው ቀረፋ ፓውደሩ ዛሬ ነው ያየሁት እሞክረዋለሁ አሁን ለምሳሌ ለበዓል ከፈለግሽው ከ 4 ወይም 5 በፊት ነው ምትደልኺው
@hawiikiya2929
9 ай бұрын
@@azebhagos-cr3rf እሺ ውዴ አመሠግናለሁ❤
@ዮወርድ
9 ай бұрын
አዋዜ ነዉ እቢባል በኛ ድልህ የተፈጨዉ በርበሬ ነዉ
@bettwascorner
9 ай бұрын
የእኔ ውድ ድልህ ለወጥ የምንጠቀመው ሲሆን አዋዜ ደግሞ ለጥሬ ስጋ,ለጥብስ ለመጠቀም ይሆናል አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@gebomanta8507
9 ай бұрын
ውሀው ቀዝቃዛ ነው ወይስ የሞቀ መሆን አለበት
@bettwascorner
9 ай бұрын
የእኔ ውድ የፈላ ውሀ ነው በሞቀው ነው ብንሰራው ጥሩ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@betelihemkelile546
9 ай бұрын
Betye selam nesh wey? B 555 eqa maseqemet yihonal betye ene berberye betam new miyaqatelew endzi ladregew esk sent ken yiqoyal
@bettwascorner
9 ай бұрын
የእኔ ውድ ዕቃውን አላወቅኩትም ያልሽኝን ግጥም በሚል ዕቃ አስቀምጪው አመሰግናለሁ 🙏🥰❤
@MesereteMogose
2 ай бұрын
Hi
@bettwascorner
2 ай бұрын
መሲዬ ሰላም ነው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@rahelayele2578
9 ай бұрын
Good ❤
@bettwascorner
9 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Adeeba-h1i
8 ай бұрын
❤❤❤❤
@bettwascorner
8 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
12:03
📌🌻የአዋዜ እና ሰናፍጭ አሰራር ❗️ለጥሬ ስጋ ለጥብስ ቀላል አዘገጃጀት || ❗️Ethiopian food❗️🌻
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 577 М.
8:02
የትቢት አሰራር ዱለት ክትፌ ለምኔ የሚያስብል Ethiopian food
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 136 М.
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
01:00
Он ждал ДВА ГОДА, чтобы преподать наглецу УРОК СКРОМНОСТИ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 10 МЛН
00:10
Пилот обманул смерть ракета пролетела рядом с ним #shorts
ТАЙНА НЛО
Рет қаралды 5 МЛН
00:50
☝️☝️☝️МАЛЫШ-СИЛАЧ 14 лет притворился НОВИЧКОМ | Школьник сделал то, чего не смог качок
Nikita Zdradovskiy
Рет қаралды 7 МЛН
9:47
እታ ዝቐለለትን ዝጸበቐትን ኣሳራርሓ ኣጅቦ how to make ajbo || Selam TV
Selam TV
Рет қаралды 15 М.
12:11
የስናፍጭ እና የአዋዜ አሰራር / Ethiopian Food Sinafich and Awaze Recipe
Adanech Kitchen
Рет қаралды 90 М.
12:29
የሽበት ቻሌንጅ ከኔ ጋር ጀምሩ በየትኛውም አለም የሚገኝ እስኪጠፋ አንለቀውም የምን ቀለም// gray hair challenge
Elsa Beauty NT
Рет қаралды 205 М.
4:36
ምንም አይነት የሽሮ ዱቄት ሳልጠቀም ተጋቢኖ ሰራሁ፧ የዚህን ተጋቢኖ አሰራር ካየሽ በኋላ ትደነቅያለሽ፣ እትዮጵያ የምግብ አዘገጃጀት/Amharic food cook
mesob cooking
Рет қаралды 537 М.
18:30
ጣይታ ጣፍ እንጀራ።ኣዝዩ ሉስሉስ ወላ ኣብ ውራይ ኣኩርዕ ኣቢልካ ዝውዕል
Amen natey
Рет қаралды 109 М.
14:33
የቅቤ አነጣጠር ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ/ቅቤን አጽድቶ ማንጠር በቀላሉ /ለፈለግነው አይነት ምግብ የሚሆን /Ethiopian food /Ethiopia
Ethio New Generation media
Рет қаралды 354 М.
8:36
ጎመን በእንቁላል ✨ዋው የሚገርም ጣዕም ❕ዛሬውኑ ሞክሩት❗️ delicious cabbage recipe 👌
Bettwa's - የቤቷ
Рет қаралды 3,4 М.
21:33
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 45 М.
5:33
ጉደኛ የዳጣ አዘገጃጀት 👌👍#ethiopian #chlii #food #2024 #recipe #
kine ቅኔ media
Рет қаралды 109 М.
11:55
ንዝተፋላለየ መደባት ኣምዕርግ ዘብለና ኣዝያ ጽብቕቲ ቁርሲ ቡን || Selam TV
Selam TV
Рет қаралды 15 М.
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН