ዱባይ ታክሲ ሰርታቹ በወር ከ200 ሺ ብር በላይ ያግኙ

  Рет қаралды 6,411

LIFE IN DUBAI

LIFE IN DUBAI

Күн бұрын

🔴ዱባይ ታክሲ ሰርታቹ በወር ከ200 ሺ ብር በላይ ያግኙ
ለተጨማሪ መረጃ +971508645465 በዚህ ስልክ ቁጥር WhatsApp ላይ ያናግሩኝ

Пікірлер: 202
@Tsegamedia
@Tsegamedia Ай бұрын
አሪፍ መረጃ ነው ስፈልገው ነበር ይሄን መረጃ❤
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@tesfayeendris1355
@tesfayeendris1355 Ай бұрын
ይህን ያህል ብር መክፈል ለማትችሉና አማራጭ መፍትሄ የሚመስለኝ ማንኛውንም ስራ ለመስራት ቦሌ ላይ ምለህ በቪዝት ትመጣና በቀላል ወጭ በአነስተኛ ደመወዝ በካምፓኒ ኢቃማህን ታሰራለህ ከዛ እየሰራህ መንጃ ፍቃድህን ታወጣለህ ቋንቋና ሃገሩን ትለምዳለህ ።_2 አመት ሲሞላህ ትንሽ ብር አጠራቅመህ ወደ ታክሲ ስራህ ላሽ ማለት ትችላለህ።አይዞህ ወገን ተስፋ እንዳትቆርጥ።
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@Baslealzerihun
@Baslealzerihun Ай бұрын
ያራዳ ልጅ
@hanakebede3005
@hanakebede3005 Ай бұрын
Yeah yhe tkklegna amarach nw
@MuhammedNur-gy6on
@MuhammedNur-gy6on 16 күн бұрын
Tanks bro
@Khatija-s4i
@Khatija-s4i Ай бұрын
ወይኔ በአላህ አረ አትዋሹ ለማይረባ ገንዘብ ወንድሞቻችን እዚ መተው ተንገላተው ሂወትን ጠልተውያ ያይምሮ በሽተኛ ሆነው ሚመለሱት ሰዎች ስለዱባይ እኛን ጠይቁ ከጎግል ሳይሆን ከልምዳችን እናካፍላለን ለወንዶች ስራ የለም ወንድሞቼ እንዳትመጡ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@Khatija-s4i 🙏🙏🙏 egam dubai nan
@HananAbi-g1k
@HananAbi-g1k Ай бұрын
በምን ላናግራቹ አድራሻ 🙏?
@abduljilelasfa
@abduljilelasfa Ай бұрын
እኔ እካ ብሮ ዱባይ ነኝ አንተ ያልከው ዱባይ የቱ ነው በአላህ 2 አመቴ ነው ያለ ብር ምንም የለም ብሮ ውሀ እራሱ ቢሆን አረ ተው ወንድም እና እህቶቼ እንዳታምኑት
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@abduljilelasfa 🙏🙏🙏
@ASRESGameingphoen
@ASRESGameingphoen 29 күн бұрын
ዱባይ መጥቼ ታክሲው መንዳት እፈልጋለሁ። ካናዳው ቶሮንቶ ብዙዎች አመት ታክሲ ነድቻለሁ። አሁን ያለሁት ኢትዮጵያ ነው። መንጃ ፈቃድ የካናዳና የኢትዮጵያን ይዣለሁ። ስፖርትም አለኝ። ለመምጣት ምን ላድርግ ---- ንገረኝ።
@genzoasf2676
@genzoasf2676 Ай бұрын
Good information with clear presentation
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@MuhammedNur-gy6on
@MuhammedNur-gy6on 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 16 күн бұрын
@@MuhammedNur-gy6on 🙏🙏🙏
@endis7420
@endis7420 Ай бұрын
ይህ ስራ አያዋጣም ምክንያቱም አይዲው የሚጠቅመው እዛው ካምፓኒ እስካለህ ነዉ ከዛ ብትወጣ ካንስል ትባላለህ ያ ማለት ሌሎች ካፓኒውች ለ አይዲ ብር አያስከፍሉም ለምሳሌ እኔ አቡ ደቢ ነኝ የመጣሁት 150 ሺ ብር ከፍሌ በ ቪዝት ቪዛ ነዉ የመጣሁት ግን አንድ ብር ወጭ አላወጣሁም የ ፖሊስ ወረቀትም ከ ኢትዮጵያ ነዉ ያስመጣሁት ምንም ብር አልከፈልኩም ሌላ ወጭም አላወጣሁም ካምፓኒው ነዉ ራሱ ያሰራልኝ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Endeza yemiyaderg derjet kale addrashachewn laklge
@endis7420
@endis7420 Ай бұрын
@@Lifeindubai1 ድርጂቱን አድራሻ እስጥሀለሁ መተህ መጠየቅ የምትችል ከሆነ
@hanakebede3005
@hanakebede3005 27 күн бұрын
Ere lenem ngerign Dubai negn ehte
@hanakebede3005
@hanakebede3005 27 күн бұрын
Slk kutr pls
@MuhammedNur-gy6on
@MuhammedNur-gy6on 16 күн бұрын
Wow
@Mamealemue
@Mamealemue Ай бұрын
ወድሜ ብትረዳኝ አሪፍነው ሲስተሙን
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Eshi
@YeabsiraChristian
@YeabsiraChristian Ай бұрын
Tebarek
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@MusaMusa-x8e
@MusaMusa-x8e Ай бұрын
ወንድሜ:የእንቁላል:መፈልፈያ:ማሽን:እፈልጋለው?
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🤔
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j Ай бұрын
😂😂😂ያሳቀኝ ኮመንት😂
@yayahala615
@yayahala615 Ай бұрын
ወይ እንቁላል ።።መፈልፈያ ።።።😂
@JosephusMak
@JosephusMak 2 күн бұрын
Betam arfe adergh nw yaserdahn
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 2 күн бұрын
@@JosephusMak 🙏🙏🙏
@SIYUMSIKOTA
@SIYUMSIKOTA Ай бұрын
Qali... thank you አንድ ጥያቄ online ይኖራል ??
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Mezgba nw be akal nw bro
@RamatoHusen-q6k
@RamatoHusen-q6k Ай бұрын
God bless you more good information
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@AwetKnfe-c8s
@AwetKnfe-c8s Ай бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ነህ ቀጥልበት
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@hanakebede3005
@hanakebede3005 Ай бұрын
8eske 1 amet ders bewechi bcha yalemnm geni endegena 14 shi drham kebad nw
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Ай бұрын
Already i did like And subscribe yarda Lege wonderful thank you for share Ma Men 👍
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Ай бұрын
Thank you for info i want to open restaurant business how to get the business license please let me know bro appreciate 🙏
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏 eshi esralehu
@rahel236
@rahel236 Ай бұрын
በሌላ ካምፓኒ ቪዛ መስራት የሚቻል አይመስለኝም NOC ቢያመጡም እንደማይቻል ከ 2025 january ጀምሮ የሚከለክል ህግ ሉጸድቅ እንደሆነ ሰምቼ ነበር
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Tekekel
@abekeba8245
@abekeba8245 Ай бұрын
Ya bro wrong info new yestew
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 Ай бұрын
Ejigi betam enameseginalin wedim. Beketsye ye Viza ayenetoche Ena liyounetachawun biseralin pls bizu sew yemefelgew new pls
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
betekekel eseralew eshi
@YohannesBereda
@YohannesBereda Ай бұрын
Cv yesera
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@YohannesBereda 🙏🙏🙏coming soon
@GospelSingerBereket9365
@GospelSingerBereket9365 Ай бұрын
እንዴት ነው ከኢትዮጵያ መምጣት የምቻለው
@HewiWegu-tw2cl
@HewiWegu-tw2cl Ай бұрын
Yiyenen wula birr kemekefel hagere mini market alkeftem mnw
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@abbeym8329
@abbeym8329 Ай бұрын
professional CV be 400 birr becha eseralehu
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@abbeym8329 🙏🙏🙏
@abronettube
@abronettube Ай бұрын
ይሰራ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@FewzzFewzz
@FewzzFewzz Ай бұрын
በስራ ቪዛ ለሚመጡስ ? ራሱንችሎ ይመጣል በስራ ቪዛ ከዛ ይቀጥሩታል???
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Awo
@faraman12
@faraman12 Ай бұрын
በ freelance visa company ቢሰራ ምን ይፈጠራል ማለቴ police እንደሆነ ወደ company አይሄድም ውጭ ላይ ደግሞ አይዲው ስላለ ማለቴ ነው
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏be WhatsApp
@BelaBerihun
@BelaBerihun Ай бұрын
በነፃ ነው ? የምንሄደው
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏 be visit
@melekamenet
@melekamenet Ай бұрын
እነመሰግነለን uae ላይሰሰ ያለን እነ ልምደ ያለንሰ ?
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Yechalal yekelal betam
@MHussain-f4d
@MHussain-f4d Ай бұрын
እባክህ ወንድም አለም ኢሂ ከምትለዉ ሊላ ስራ አይገኝም ወይ ሊላ ስራካለቹ አሰዉቀን
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏 eshi esralehu
@biniyamfekadu8408
@biniyamfekadu8408 Ай бұрын
እባክህ ወንድም የማይሆን ነገር አትናገር አሁን ይሄንን መረጃ ብለህ ይሄን ምስኪን ህዝብ ስታዘርፍ ትንሽ አያሳዝንህም ? ምን ትጠቀማለህ ?
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
እሺ ደውለህ አውርተኸኝ ነበር ሃሳብክን መስጠትክ ተገቢ ነው ግን ስታዘርፋቸው ማለትክ ልክ አይመስለኝም እኔ መረጃ ነው ምሰጠው ብሳሳት እንኳንና አንተ ከኔ የተሻለ እውቀት ካለህ ልታርመኝ ይገባል እንጂ መፍረዱ ተገቢ ነው ብዬ አላምንም ግን አመሰኛለሁ ስለ አስተያየትክ
@yohannisdegefu-sf8ks
@yohannisdegefu-sf8ks Ай бұрын
በርታልኝ ወንድሜ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@mohammedesmail470
@mohammedesmail470 Ай бұрын
Online business eyesrahu mekot alichlm?
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Tekeklga hasab
@eyerusalemterefe8519
@eyerusalemterefe8519 Ай бұрын
Er wedat new tewi aywetam comstion sera new eko kimer aymikerm
@hussent1482
@hussent1482 Ай бұрын
Tekekel ayafrem taxi 200 k beware. Sil
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@eyerusalemterefe8519 🙏🙏🙏
@EbrahimAhmed-x6b
@EbrahimAhmed-x6b Ай бұрын
Ebdi naw sawihu
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole Ай бұрын
Vacation መጥቶ ስራ መስራት ይቻላል ወይ ከ አሜሪካ ወደ ዱባይ!?
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏 awo
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j Ай бұрын
እንዴ አሜሪካ ስራ ጠፍቶ ነው
@sintayehuAyano
@sintayehuAyano Ай бұрын
Esh bamin inimita
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Be visit
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg
@fggfdgdgfdgffdgfrfdg Ай бұрын
ጥሩ መረጃ በርታ ... ይሁን ሁሉ መረጃ ደላላ ቢነግረን ክፍያውን አንችልም፡፡ ይሁን ሁሉ ብር አውጥተህ ዲፖርት ከደረጉ ኪሳራውን በህግ እንዴት ይፈታል ? tnx
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏eshi esralew
@melesetadese3091
@melesetadese3091 Ай бұрын
6 ወር ዬት ነዉ ምንሆነሁ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Negadewoch yemiyarfubet ale
@esayaswrufael1154
@esayaswrufael1154 Ай бұрын
ማነው የሚቀበለን
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Ezi sew yasflgachuhal
@aishyoman7316
@aishyoman7316 14 күн бұрын
Galatomii
@Beraket-rf2ij
@Beraket-rf2ij Ай бұрын
ሀሪፍ new
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@senaitayele8120
@senaitayele8120 Ай бұрын
ላንተ የሚከፈለው ምን ያክል ነው? ወይስ ሼር አለህ? በድምሩ 400000 ሺ ልናወጣ ነዋ? እ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@senaitayele8120 🙏🙏🙏
@GospelSingerBereket9365
@GospelSingerBereket9365 Ай бұрын
ሁሉም አለኝ ግን እንዴት መሄድ ይቻላል ?
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
visit visa
@Mamealemue
@Mamealemue Ай бұрын
ለወድ የሚሖን ስራ በፅዳት ወይም በፋብሪካ ስራ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Eshi eseralew
@waletesfaw9973
@waletesfaw9973 Ай бұрын
lebaw
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@SpotHealth-Ethiopia
@SpotHealth-Ethiopia Ай бұрын
cv ይሰራልን
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@SpotHealth-Ethiopia 🙏🙏🙏
@desalegnalemayehu7919
@desalegnalemayehu7919 Ай бұрын
ስለ cv ይሰራልን።
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@heniman2687
@heniman2687 Ай бұрын
ለምን አንተ ሄደህ አትሰራም ፣ KZbin ይህንን ያህል አይከፍልህ😂😅
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@AmanAhmed-j2i
@AmanAhmed-j2i Ай бұрын
laba endehone faceu yastawqal
@MuhammedYassin01
@MuhammedYassin01 Ай бұрын
😂😂
@alemgenatube2098
@alemgenatube2098 Ай бұрын
Denez leba bihonima meda laye weto tikikilegna mereja ayesetim neber lezawum dubai laye Yaw yeferedibishim ke leboche ga silenoreshi ewunetegna sew edeat taqaleshi hhhh
@ፍቅር-ጨ6ጸ
@ፍቅር-ጨ6ጸ Ай бұрын
አይ ሀበሻ ለራስህ እኮ ነው ስንት መላ ያጡ ሀበሻ አሉ ለነሱ አሪፍ መላ ነው አንተ ግን ድንጋይ ነህ
@biniyammengiste7413
@biniyammengiste7413 Ай бұрын
Uber Careem ስራልን
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@RahmaMuhammed-j4r
@RahmaMuhammed-j4r Ай бұрын
ውድምእኔክይቶባያውድሜንላመጣነበርእዴትማምጣእችላለሁተባበርኝመጃፍቃድአለው
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏
@HitlerRonaldo
@HitlerRonaldo Ай бұрын
አባቴ ቅንነትህን ሳላደንቅ አላልፍም ግን ሂሳቡን አስበህዋል ከ1 ሚሊየን አለፈኮ🤔🤔እና ይሄ ካለ ለምን እዚሁ አልሠራም
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏tekekl yaw bezu sew mawk selemifelg nw
@MusaMusa-x8e
@MusaMusa-x8e Ай бұрын
ወንድሜ:የእንቁላል:መፈልፈያ:መሽን:እፈልጋለው
@hailetadesse5325
@hailetadesse5325 Ай бұрын
qededa
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@GospelSingerBereket9365
@GospelSingerBereket9365 Ай бұрын
Mehed Feligalew
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@woinharegsolomonkebede8462
@woinharegsolomonkebede8462 Ай бұрын
MBA lalew yebiro sira visa ena sponsor honew sira anagegnim
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Eshi esralew
@faraman12
@faraman12 Ай бұрын
Security እንዴት ነው መቀላቀል የሚቻለው እኔ Dubai ነው ያለሁት
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Eshi esralehu
@faraman12
@faraman12 Ай бұрын
@Lifeindubai1 ok, tnx,yikirta tiyake beza gin delivery rasu info binoren arif nw. Malete be motorcycle
@faraman12
@faraman12 Ай бұрын
@Lifeindubai1 ok, tnx,yikirta tiyake beza gin delivery rasu info binoren arif nw. Malete be motorcycle
@ElfineshTumoro
@ElfineshTumoro Ай бұрын
Yisara
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@mahletFikedu
@mahletFikedu Ай бұрын
እስኪ የምታውቁ ንገሩኝ ወንዲሜ ሊመጣነበር በኢንፕሎይመንት ቪዛ ነው የሚመጣው ግን ግልፅ አልሆነልኝም ኤር ፖርትይመልሳሉ እስኪ የምታውቁ ንገሩኝ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Eshi esralew video
@miftanuredin178
@miftanuredin178 Ай бұрын
የዘን ሀገር ወጪ ከምፓኒው አያወጠም ከፈለገ ከደውማዝ አይቆርጥም
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@RamatoHusen-q6k
@RamatoHusen-q6k Ай бұрын
Thanks bro im living in ETHOPA i have driving license i have passport and I have money
@RamatoHusen-q6k
@RamatoHusen-q6k Ай бұрын
all so need to process for dubay soon
@RamatoHusen-q6k
@RamatoHusen-q6k Ай бұрын
I'm very perfect English language please help me out
@RamatoHusen-q6k
@RamatoHusen-q6k Ай бұрын
I need this job bro
@RamatoHusen-q6k
@RamatoHusen-q6k Ай бұрын
Thank so much for your sharing information
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
yaw hulunm merja setchalew
@desalegnyitagesu
@desalegnyitagesu Ай бұрын
Cb ይሰራ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@HitlerRonaldo
@HitlerRonaldo Ай бұрын
ቀለል ያለ ጠቁመን በነፃ ሂደን እየሠራን የምንከፍለው
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@HitlerRonaldo eshi
@HxidGzyT
@HxidGzyT Ай бұрын
ዱባይ ላይ ለሰራ የሚሆን ቤት ምን ያህል ይሆናል
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Men aynet sera ena botaw
@FkrAge-i6x
@FkrAge-i6x Ай бұрын
Westame nie laba
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@Pluswt
@Pluswt Ай бұрын
Yisera
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
eshi
@BetelhemGebrye
@BetelhemGebrye Ай бұрын
mn eyeseran enkoyalen amet mulu wendm
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@endis7420
@endis7420 Ай бұрын
ችግራቹህ ሚዲያቹህ እስከሚያድግላቹህ ነዉ የሰውን ልብ ለመሳብ ነዉ መቸ ስልክ ትመልሳለህ በ ዋትሳፕ ካልመለስክ ለምን ቁጥር ትለጥፋለህ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Betam yekerta bezu sew selmiyawrage nw
@endis7420
@endis7420 Ай бұрын
@@Lifeindubai1 እኮ እንደዛ ከሆነ ስልክህን አታስቀምጥ ሀ. በኮመንት ያያህውን መልስ በቃ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@endrisaminu7420 🙏🙏🙏
@MarshaTesfahiwet
@MarshaTesfahiwet Ай бұрын
በዱባይ የሚሰጥ ት/ት በምን ቋንቋ ነው?
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@MarshaTesfahiwet be hulum ale ke amahric wechi
@faraman12
@faraman12 Ай бұрын
Taxi ከሊ ወሊ
@yayahala615
@yayahala615 Ай бұрын
😂
@lulu3845
@lulu3845 Ай бұрын
cv ይሰራ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@amanuelyonas5048
@amanuelyonas5048 Ай бұрын
Be Engineering field sera kale siralin eski
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@amanuelyonas5048 🙏🙏🙏eshi esralehu
@AwetKnfe-c8s
@AwetKnfe-c8s Ай бұрын
ያለ ታክሲ ሌላ ስራልን
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏eshi
@nahileyob4540
@nahileyob4540 Ай бұрын
He makes better video but not showing 100% reality. I know peoples waiting for 18 months. Imagine when you start a job. Your visa already expired. So you should continue for extra 2 years. If you want out. They will ask you a lot money. he say the will provide house. They will give you some space to sleep that is it. Also I don't think he know the reality. Or has taxi drivers fraind. I will prefer to tell every little problem.
@TeshuNigusie
@TeshuNigusie Ай бұрын
አቤት መቀደድ ሰብስክራይብ ያደረኩትን መለስኩት ይህን በማየት ግዜ አታጥፋ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@ZeydBereket
@ZeydBereket Ай бұрын
እኔ ራሱ
@TibebuKifile-rb7sj
@TibebuKifile-rb7sj Ай бұрын
Manga yelegnim mechem lawata idersalew
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@faraman12
@faraman12 Ай бұрын
CV, yisera
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@faraman12 🙏🙏🙏eshi
@እሙሻ
@እሙሻ Ай бұрын
ውይኔ ብር መክፈል እሚችል ጥሩ ነው
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@እሙሻ 🙏🙏🙏
@BirukFelaw
@BirukFelaw Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@hailetibebu7275
@hailetibebu7275 Ай бұрын
አይቻልም
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@ebrahimahmed3840
@ebrahimahmed3840 Ай бұрын
ይህን ያህል ከከፈሉ ለምን አንተ አትሰራም?
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
Eshi 🙏🙏🙏
@YoditTogo
@YoditTogo Ай бұрын
😂😂😂😂
@tareaye863
@tareaye863 Ай бұрын
Dubia taxi esrbet eko new 😢
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@tareaye863 🙏🙏🙏
@FhFh-q7r
@FhFh-q7r Ай бұрын
ለድሀልጆች አይሆንም
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
eshi lela eflgalew
@RRRAAA-c1v
@RRRAAA-c1v Ай бұрын
ሼርስ አትፈልግም
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
@@RRRAAA-c1v 😂😂😂
@FitsumDawit-f8d
@FitsumDawit-f8d Ай бұрын
እውነት ሳላመሰግን አላልፍም መንጃ ፍቃድ ላለውስ በአጠቃላይ ምን ያህል ገንዘብ ያስፈልገናል
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏 eshi esralehu
@SEADASEiDALi-x5p
@SEADASEiDALi-x5p Ай бұрын
አቤትውሸት
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@miftanuredin178
@miftanuredin178 Ай бұрын
ይሰራ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@miftanuredin178
@miftanuredin178 Ай бұрын
ይሰራ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏
@Eyobweldegabriel
@Eyobweldegabriel Ай бұрын
ይሰራ
@Lifeindubai1
@Lifeindubai1 Ай бұрын
🙏🙏🙏
ዱባይ ውስጥ ስራ ለማግኘት ሚያስፈልገን ዋና ማስረጃ!!!
15:18
Dada Family's የዳዳ ቤተሰብ
Рет қаралды 22 М.
እኔን ትቼ ራቅኩ!
27:46
Impact Seminars
Рет қаралды 36 М.
ለትንሽ አዲስ ሙሉ ፊልም | LETINSH Full Length Ethiopian Movie 2024
1:29:14
HABESHA TRILL Entertainment
Рет қаралды 1,1 МЛН
ዱባይ መታቹ ካምፓኒ ወስጥ መቀጠር ለምትፈልጉ!!!
13:42
Dada Family's የዳዳ ቤተሰብ
Рет қаралды 15 М.