KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እኔ ምን እንደምል አላዉቅም||በ1ቀን በ3ወንዶች ተደፍሬ መንታ ፀነስኩ ለመስማት የሚከብድ | እርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha@erq-maed-TV
59:12
Erk Mead : እህቶቼ ከኔ ተማሩ ባሌን ከቤት ሰራተኛችን ጋር ያዝኩት
59:57
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Human vs Jet Engine
00:19
Car Bubble vs Lamborghini
00:33
ዱላ ቀረሽ ፍጅት! ከተማዉን ጉድ ያስባሉት ከአረብ በመጣችዉ ልጅ እና ቤተሰቦቿ ምነዉ ልጄ? በኔ በእናትሽ! | የእርቅ ማእድ።
Рет қаралды 46,130
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 359 М.
Sami Studio
Күн бұрын
Пікірлер: 651
@erq-maed-TV
2 жыл бұрын
ከአረብ በመጣችዉ ልጅ እና ቤተሰቦቿ የተፈጠረ ዱላ ቀረሽ ፍጅት! የዚህን አወዛጋቢ ታሪክ የመጀመሪያዉን ክፍል ያልሰማችሁ ከስር ባለዉ ሊንክ ታገኙታላችሁ። kzbin.info/www/bejne/hZi3p6hsrb1qrKM ምነዉ ልጄ? በኔ በእናትሽ! ብዙዎችን ግራ ያጋባና ያነጋገረዉ አሳዛኝ የቤተሰብ ታሪክ። የወለድኳትና መከራ አይቼ ያሳደኳት ያየሁባት ልጄ አባቷ ሲሞት እንዲህ አደረገችኝ። ✅ ብዙዎችን ካነጋገረዉ በፍፁም ያልጠበቅነዉ የልጅቷ አስገራሚ ምላሽ። መልካም ጊዜ ተመኘሁ!
@armylovejiminbts
2 жыл бұрын
ቆይ ልጂቱ አረብ ሀገር ሰለገባች ብቻ እብድ እንደሆነች አድርጋ የምታወራዉ ለምንድን ነዉ ?? ሲቀጥል ራሴ ራሴ የምትለዉና ራሶን እንደ ጥሩ ሰዉ የምታወራዉና እሶ እንደጥሩ ወይም እህቶን እንደጥፉተኛ የምታደርዉ ነገር ሰለቸችኝ :: ሀሳብ መሰጠት ብችል ብዙ ነገር ባልኮት ነበር
@lemlemregassa1912
2 жыл бұрын
m , ,
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
2 жыл бұрын
😡😡😡😡ምን አይነት ግማታም ሸታታ ቆሻሻ ቤተሰብ ነው በናታችሁ ልጅቷ ታማለች እርዷት ትባላለች ሃኪም ተብየዋ አህያ የሚያስጨንቃት በጎረቤት በአጎት ማታማታቸው ነው። እናንተን በጋዝ አርከፍክፎ ማጥፋትትትት ነው ቅድስት እውነቷን ነው። አይዞሽ ቅድስት ተረጋጊ ፈጣሪ ይርዳሽ እመቤቴ ትርዳሽ
@mamanegu1324
2 жыл бұрын
@@armylovejiminbts ትልቁ ችግር ልጆች ከአረብ አገር ሲመለሱ ስለላኩት ገንዝብ መጠየቃቸውን ቤተሰብ አይወደውም ለምን ሰላጠፉት ስለዚህ የመጀመሪያ መጥፎ ቃል የሚጥሉት አረብ አገር እያሳበደ እንደሚልካቸው ይሄ ኣባባል በቀጥታ የልጆቹን አይምሮ ይጎዳል ስለዚህ ነገር ሊበርድ አይቸልም
@webatotebeejote581
2 жыл бұрын
የሚገርመው የቀሙት አልበቃቸወ እብድ ናት ለማለት መምጣታቸው እረ እፈሩ
@mamanegu1324
2 жыл бұрын
ከአረብ አገር የሚመጡ ልጆችን እብዶች ናችው አይምሮአቸው ተነክቷል እያሉ የሚሳደቡ ወላጆች ይህንን ኣባባል ቢያቆሙ ጥሩ ነው ለምን የሰውን አይምሮ በጣም ይጎዳል
@ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@masta4378
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 አይደለንም
@Janiy_official
2 жыл бұрын
እዉነት እኮነዉ ግን
@abinetmulugeta9438
2 жыл бұрын
በትክክል ለማን ሲሉ እንደሚያብዱና እንደሚቀውሱ ማሰብ አለብን አኝከን እናጣላችሁ
@mamanegu1324
2 жыл бұрын
@@abinetmulugeta9438 የላኩትን ገንዝብ በተገቢው ቦታ ላይ ሳያውሉ ሲቀር ለምን እንዲህ አድርጋችሁ ተብለው ሲጠየቁ ነው እንድዚህ የሚሉት
@sarabekele6589
2 жыл бұрын
የአረብ አገር ልጆች አብዶች አይደለንም ገንዘባችንን ትበሉና እብዶች አይነፋም እህቴ አይዞሸ እኛ አረብ አገር ያለነው እንረዳሻለን
@haymanotayeleyoutube5810
2 жыл бұрын
Eko mebtachuhnm ateyku honeko negeru
@zinashtekeste3314
2 жыл бұрын
ያማል ግን ለፍታ ልካ ስነልቦና ምናምን እያሉ ሲሳደቡ ያማል።
@ተሽንፍአለው
2 жыл бұрын
መጨረሻ ይህ ነው ምሉን ለፍቱን ሀገር ስንገባ ገንዘባችን ስንላቸው እብድ ይሉናል
@yedipro1145
2 жыл бұрын
በትክልል እነሱ እየተጋገዙ እሶን ያገሎታል በወሪቸው ያስታውቃሉ።
@mamanegu1324
2 жыл бұрын
የለፍሽበትን ሲያጠፉ ለምን ስትያቸው እብድ ናት ይላሉ በጣም ያማል
@nawal5119
2 жыл бұрын
ከሰግደት ተመላሿ እህታችን ምንም ጥፋት የለባትም ብሯን ሙልጭ አርገው በልተዋት ነው አይዞሸ እህቴ
@TitaEthiopiaEldukonjo
2 жыл бұрын
ለልጅትዋ እድል አልሰጣችሁዋትም እዉነትዋን ነዉ እህትየዉ ንግግር ትችላለች እንጂ ልጅትዋ ሀቅ አላት
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
እህቴ የባለፈውንም አስተያየትሽን አይቸዋለው እድል ተሰቷት ነበር ግን በነበረው ቀጥተኛ ስርጭት ያልተገባ ንግግር ተቋርጣም እውነተኛ ከተቆቆርሽላት ለሚዲያው ስልክ ደውለሽ እውነቱን አረጋግጪ እህቴ
@haweFekerReem
6 ай бұрын
Tita ዝም በይ እንኳን ይሄን ድክመት አግኝተሽ ድሮም ይቱብ ለሚከፍላት የኔን ዘይት ኮርጃ ሰራች እያልሽ ስትጨቀጭቂያት ነበር አሁንም ተከትለሽ በኮመንት ትናገሪያለሽ ታሳፍሪያለሽ
@adotyoutube7190
2 жыл бұрын
ፍትህ ለአረብ ሀገር ሴት ለኛ ሚቆም የለም እኛን እንደ እብድ ነው የሚያዩን😭😭😭😭😭😭😭 እህቴ አላህ ንብረትሽን በእጅሽ ያስገባልሽ
@fatimabintislam317
11 ай бұрын
ኢ ወላህ
@danaet9884
2 жыл бұрын
እህትየዋ ለአረብ ሀገር ልጆች ያለሽ ንቀት ጠጥታለች ሲሉኝ ከአረብ ሀገር ነው የመጣችው አልኳቸው አላለችም ደነዝ በዛ ላይ ለወንድሟ ወግና እርግጠኛ ሆና የመትናገር ነገር ባለጌ ገንዘቧን ስትበሉ እንደዛ አላላችሁም ነበር መኪናውንም የገዛችሁት ሆነ ብላችሁ ነው ከመምጣቷ በፊት በዛ ላይ ውክልና ካለ በስሟ መግዛት ትችሉ ነበር እናትየዋ መሰሪ እባብ የሀበሻ እናት ልብ የሌላት ምቀኛ ቱ😉
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
ባለታሪካ በደንብ አድርገሽ አዳምጪ ወይም ጆሮሽን ታከሚ
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
ምነው ባለታሪካችን ዮትዮብ በከፈተ አይደለም
@እንጅሊና
2 жыл бұрын
@@danaet9884 በምን አወቅሽ መብላቷን ወሬ
@እንጅሊና
2 жыл бұрын
@@danaet9884 ሴትዬ ተርጋጊ ሰውን ለመሳደብ አትቸኩይ የሰውን ማንነት ሳታውቂ
@እንጅሊና
2 жыл бұрын
@@danaet9884 ክክክክክ 😜😜
@bertukanamsalu7978
2 жыл бұрын
እውነትን ነው እድል ስጦት ታውራበት አፈናቹሀት
@sefineshehabetewelide3879
2 жыл бұрын
ስደተኛዋ እህቴ ፈጣሪ ካንቺጋር ይሁን ጠንከርበይ
@marynatan3157
2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ከመጀመሪያው ጀምሩ አድምጫለሁ ለተበዳይ እድል አልሰጣቸውም አንድ እድል እንኳን ብሰጣት አፈ አፈዋን አላቸዋት ጋዜጠኞች ችግር አለባችሁ ሚዛናዊ ሁኑ ⚖️
@abebazeru1023
Жыл бұрын
ችግር ነዉ በሰዉገርለፍተን ደክመን ያመጣነዉን ገዘብ ይቀሙናል ይክዱናል እነሱ አለፉአልደከሙ ሲክዱእፍረትየላቸዉም እኔበሙሉንብረቴን እህትና ወድም ቀሙኝ ህግስለለ ህግእስኪመጣ እየጠበኩ አለሁ
@yeti2828
2 жыл бұрын
ከአረብ ሀገር የመጣን ሁሉ እንደ እብድ መቁጠር ተገቢ አይደለም ይሄን አስተሳሰባችሁን አርሙ ለወንድምሽ ካለሽ ፍቅር እሩቧን ለእህትሽ ብትሰጪ እና ቀርበሽ ብትረጃት ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
ዬትዬባ ላይ ግቢና አዳምጫት
@hiwotkassa2558
2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 የዮቱቧን ስም እስኪ ንገሪኝ
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
ኢትዬ ዋልያ (ዘመኑን እንቀላቀል)በደንብ አዳምጠሽ አስተያየት ስጭበት
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
ለምን በደንብ አታዳምጪም እሷ የሰጠችው አስተያየት ሁሉም አረብ ሀገር የትሰሩ እህቶችን ይጠቅሳል ልጅቷ ሰፈር እቤት ውስጥ የምታሳየው ባህሪ ነው የጤና ባለሞያ ስላልሆሽ ልትረጂ አትችይም
@belayshebo3149
2 жыл бұрын
Abizangochu gine ebde nachchawe
@queenzuzu710
2 жыл бұрын
ወንዶች ምናልባት ይህ ሴት የአእምሮ ችግር አለባት ሱባናላህ እና መንስኤ የምትጠላ ትልቅ አሳፋሪ ንግግር 😥😥😥😥
@abinetmulugeta9438
2 жыл бұрын
ልጅትዋ እኮ ችግር ውስጥ ናት የሰነልቦ ቀውስ ውስጥ ግን የሚያዝናላትም ሆነ ከጎንዋ የቆመ ቤተሰብ የላትም እህትየዋ እንዲህ የምታሽበለብለው ወንድምዋ ስነስረአት ያለው ከሆነ ሲጀመር የሰው ሀቅና የሰው ላብ ባላማረው ነበር የተገጎዳች ልጅ የሚያዳምጣት ያጣች ልጅ ናት ያጣችው ብዙ ነገር አለ ጤነኛማ ብትሆንማ ኖሮኮ በእናትዋ ላይ እጅዋን አታነሳም በየመንገዱና በየፀበሉ በየፀበል ቦታው የምናያቸው ሰወች እኮ በቤተሰብ የተገፍ ናቸው ሰው እናት እህት ወንድም ትፍለጋለች መታገስ ግዜ መስጠት አለባችሁ ጎረቤቱ ጎደኛው ሁሉ ትርፍ ነው አህታችሁን ድረሱላት አግዝዋት ወዳ አይደለም
@webatotebeejote581
2 жыл бұрын
ልጀቷ ጤነኛ ነች እነሱ ገንዘቧን ለመብላት ነው በሽተኛ ለማድረግ የፈለጉት
@abinetmulugeta9438
2 жыл бұрын
@@webatotebeejote581 በትክክል
@ተሽንፍአለው
2 жыл бұрын
ልጆትዋ ጎበዝ ናች እኔ4አቃታለው እውቀት አላት ግን ቤተስብ አውቀው ነው ይህ እብድ የሚሉት ዩቱብ አላት ትጠቀማለች
@ethiomeelat416
2 жыл бұрын
በምን አወክ?ወይም አወቅሽ? በተዘረፈች
@EmuArfat
2 жыл бұрын
ዘመን ይቱብ በዩትቧ በጣም ሰው መካሪ ነበረች ታሳዝናለች 1 እማማ ሼፍ 2 ዘመን ዩትብ ወይም ኢትዮጵያ ዋሊያ 3 ውበተዎ በእጅዎ ነው
@ethiopiankitchen3405
2 жыл бұрын
ቤተሰቦቿ ሌቦች ናቸው እናትየው አይን ያወጥ ማዳላት ያሳያሉ ንፁህ አይደሉም በስመ እናት ሊታዘንላቸው አይገባም ሁሉም እናት አንድ አይደለም አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ሀቅሽን ይመልስልሻል
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
እናት ሁሉም ልጅም አንድ አይደለም አዳምጠሽ ከሆነ ሀቄን ከለከሉኝ አላለችም
@HiHi-un1iw
2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 anchi ehitua meselshign gin egziyabher yiferdal ,ehit tebiye ena enat tebiye betam leba nachew
@እናትትኑርለዘላለም
2 жыл бұрын
@@HiHi-un1iw በምን አወቅሽ ሳውዲ ውሸታም መሆናን በቅርበት አውቃታለው ታሪኳን አውቀዋለው ከሀረብ ሀገር ስለሄደች ዝም ብላችሁ አትንጫጩ
@haymanotayeleyoutube5810
2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ የሳን ቁስል የተረዳት የለም አሁን ባጭሩ ንብረታን መልሱላት
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
ንብረቷን እንዳልቀማናት ተናገረች በደንብ አዳምጪ
@fatymashamin278
2 жыл бұрын
ምንም ብትጎዳ መፍረድ ሳይሆን እናትዋን መሳደብ መምታት የለባትም እናት እናት ናት ነገ ልጅትዋ ትቆጫለች የእግር እሳት ነዉ የሚሆንባት
@ethiowaliyamedia5618
2 жыл бұрын
@@fatymashamin278 ስሳደብ ስማታ ያየ ሰው የለም የቀሙት እዳይታወቅ ሴራ ነው የበላ ያስለፈልፈዋል አይደለም
@እናትትኑርለዘላለም
2 жыл бұрын
@@ethiowaliyamedia5618 የባልሽን መኪና እንደሰባበርሽ ለሪያዶች ልትክጂ ነው
@zebibamuhammed9398
2 жыл бұрын
እህቶቼ የፈለገ ነገር ብትበደሉ ወላጅን ከሳቹ ግን ፍርድ ቤት አትቅረቡ በጣም ነውር ነው እንዴት እናቴን ፍርድ ቤት ከስሼ እከራከራለው እንዴት አባቴን ከስሼ ፍርድ ቤት እከራከራለው ምን ያክል እድሜ ልኖር ምንስ ያክል ንብረቱን ልጠቀምበት እኔ ቀድሜ ልሙት ወይስ እነሱ ምን አውቄ እነሱ እኮ ሲያሳድጉን በገዘብ የማይተመን ዋጋ ከፍለውብናል አስበውና አዝነው ንብረታችን ከሰጡን ሰጡን ካልሰጡን እንኳን ንብረታችን እኛም የነሱ ነን ጥሩ ባልሆነው ስራቸው አሏህ ይተሳሰባቸው
@amentube71
2 жыл бұрын
አህ የአረብ ሀገርን ነሮ የኖረ ብቻ ነው የሚያቀው አይዞሽ እህቴ ህመምሽ የሁላችንም ነው እኔም ልክ እንዳቺ በ18 አመቴ የወጣው ይህው ስልክ ስልክ ይህን ያህል ተጠቀሙ ይህን አስቀምጡልኝ እያልኩ ተጠራቀመልኝ ያልኩትን ግን አጥፍተውታል ካንድም 3 ጊዜ ከ10 አመት በላይ ሰርቼ በባዶ ነው ሀገር የገባው የተቃጠለውን ጊዜየን ሳስብ አሁንም ሁሌም ያስለቅሰኛል እኔ በራሴ ከፍቼ ማስቀመጥ እችል ነበር ግን እኔ የማስበው ወደፊት ነገሮች እየጨመሩ ስለሚሄድ እነሱጋ ተቀምጦ ቁምነገር እንዲይዝልኝ እያልኩ ነበር ኡፍ ብቻ ሆድ ይፍጀው ይኸው አሁንም አለው ስደት ላይ አሁን ደሞ እስካሁን ተሸውጃለው ቤተሰብ እያመኩ ብየ በራሴ ማስቀመጥ ጀመርኩ ግን ከጊዜ ጊዜ የነገሮች መወደድ ነገ የፈለኩን ነገር ማድረግ እንደማልችል አውቀዋልው ግን ምን ይደረግ እኔም የዩቱብ ቻናል አለኝ amen tube እዩት ግን እንደህ ስንታይ የውስጣችን በውስጥ ይዘን ደስተኛ እንመስላለን በዛ ላይ ጥሩ ስም አይወጣልንም የአረብ ሀገር ሴት እየተባልን ኡፍ ብቻ ሆድ ይፍጀው
@zehara605
2 жыл бұрын
ጉዲ አታምጣወ ብለወ እያመጣ ቆለለወ አለ የኛ ያረብ ሀገር ልጆች ሁሌ በየሄዲንበት ለቅሶ ነወ 😢😢
@zinashtekeste3314
2 жыл бұрын
😭 አይዞን፤
@phonesamsung8042
2 жыл бұрын
ምተስኖት የኛን የ ሀረብ ሀገር ቁስላችንን እኛው ነው ምናውቀው ተወኝ እስኪ አታስለቅሰኝ የኢትዩጺያ ቤተሰቦች ብዙ ነው የሚጎድን እኔን ብጠይቀኝ 12 አመት ሰርቼ እስኪ ልረፍ እስኪ አግብቼ ወልጄ ልኑር ብዬ ብመጣ ማሩ አልቆበት እንደ ተኧተፉ ማስቲካ ተፏኝ ተቃጥዩ ተንገብግቤ ተመለስኵኝ አሁን ላይ የ ሀገሬ ስም ሲነሳ እራሱ ይነዝረኛል 😢😢😢😭😭😭😢😢😢😭😭😢😭😢 የ ልጅትዋ ቁስል የሚገባው የደረሰበት ነው አይዞሽ እናቴ እኛ እኮ በረዶ ሙቀቱ ስድቡ እረሀብ ብቸኝነት እዱሜያችን ቆመን ቀርተን ትዳር አምልጦን ትምርት ሳንማር ብዙ ያጣን ሰዋች ነአን እስኪ ተወኝ😭😭😭😭😭😭😭😭
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
በደንብ ሳታዳምጡ አስተያየት አትስጡ እህትየው አምስት ሳንቲም አረዳችም ለአቧቷ የላከችው ሁለት ሺ ብር ስትመጣ ተቀበለችኝ አለች አረብ ሀገር ለምሰሩና ለመጣችሁ እህትና ወንድሞቼ አስተያየት ስትሰጡ በደንብ አዳምጡና አስተያየት ስጡ
@mamanegu1324
2 жыл бұрын
የደረሰበት ነው የሚያወቀው
@webatotebeejote581
2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 አንቺ ምን ረዳሽ ስሚ የቤት ኪራይ ያላቸው ቀድሞ ሁለቱም ስራ የነበራቸው ከዛም ጡረታ ያላቸው አሁን የሁለቱም ጡረታ ለእናቴ የተሰጠ እዲሁም የልጆቹ ገንዘብ እየተጠቀመችበት ያለ ነው ለምን ትዋሻለሽ ሙዝና ቡርቱካን ለመቁጠር ነው
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
@@webatotebeejote581 የኔ ውድ በተለያየ ዬትዬብ እየገባሽ አስተያየት አትስጪ እንዳች እናትና አባት አልደበደብኩም ሙዝና ቡርትካኑም ከእኔ ነው የተገኘው
@webatotebeejote581
2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 ገንዘቤን ለመቀማት ነው ደበደብሽ ያልሽው ስሚ መቼ ተስማምታቹ የምታቁትን ነው ???ምነው ያንቺን ብልግና ማን ይንገርሽ አንቺ ነሽ እብድ አንቺ ነሽ የጠጣሽው ወራዳ
@AlAn-sy6mw
2 жыл бұрын
ስሚ ይላል ወንድሜ ወ ንድሜ አትበይ ያረብ ገረድ አየለ የሰደበ እናቱን አዉቃለሁ ወረኞ ነሽ ልጅቱአ ተጎታለች ንብረቱአን መልሱ ወሬ አለቀሰ
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
የትኛውን ንብረት
@wacaalewalloo5224
2 жыл бұрын
Enat megodat yelebatim eshii
@AlAn-sy6mw
2 жыл бұрын
@@wacaalewalloo5224 ተብታባ ተዘርፋለች ደም ተፍታ ያመጣችወወጠገንዘብ ጉዳቱአ ይሰማናል
@emuhiba9188
2 жыл бұрын
እውነት ነው ስንት ዋጋ ከፍላ ያመጣችውን ተዘፍዝፈው በልተው ደግሞ አፍ አላቸው እውነት ናጅቱ በጣም ነው እምታሳዝነን
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
@@AlAn-sy6mw ምነው እናቱ ታሪኩ የኔነው አልሽ?
@eritrealove7981
2 жыл бұрын
እናት ምንም ብትሆን መተኪያ የላትም። ክብር ለሁሉም እናቶች። ሰላም ለዚህ ቤተሰብ።
@zdggdfgdxvhhc6578
2 жыл бұрын
በትክክል
@AAa-ww3co
2 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝነውና ልብ የሚያደማው ነገር ገንዘቡን ከመውሰዳቸው የበለጠ ሸርሙጠሽ ነው ያመጣሽ እያሉና አንቋሸው አእምሮ የሚያደማ ንግግራቸው ነው እነሱን ሲጠሉ ሲፀየፉ ገንዘባቸውን አብረው ለምን አይጠሉም አይፀየፉም?
@genatworkugenetworku6227
2 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ከክስ ሰውረኝ እናቴ እድሜ ልኬ ባርያ ልሁንልሽ❤
@abinetmulugeta9438
2 жыл бұрын
አንቺም አይምሮሽን አትጭ እሳቸውም ከልጅ የአይምሮ መቃወስ ይጠብቃቸው ወዳ አይደለም
@saaara7869
2 жыл бұрын
እናትኮ,1አደለችም,,እችሴትዮግን,,ልጅ,,ከልጅ,,ታዳላለች,,ግን,,አችስ,ነገ,ለልጆችሽ,,,በምን,,ልታሳድያቾውነው,,,ለእናት,ብቻ,ምትኖሪው,,በልክ,ሞሆን,,አለ በተ,ነገ,ይቆጭሻል
@genatworkugenetworku6227
2 жыл бұрын
@@saaara7869 ልክ ነሽ እኮ እኔም ደርሶብኛል ግን ብር ያልቃል የደም ትስስር ግን ይቀጥላል ለብር ተብለው እንዲ አደባባይ ላይ መውጣት ያሳዝናል
@eliaskidane3921
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የዚህ ቤተሰብ ሰላም መልስ 🙏🙏🙏🙏
@tube2021
2 жыл бұрын
በመገራችን ላይ አረብ አገር ፈግተው ባመጡት ብር እግራቸውን ዘርግተው እየበሉ አገር ሲገቡ ከአገረብ አገር የሚመጡ ጠሽ ምናምን እያሉ መሳደብ ልምዳቸው ነው ባጠቃላይ ቤተሰብ አይረዱም ገቢያቸው ሲቀር ፌታቸው ያዞራሉ
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
ብሩን በአንቺ በኩል ነበር የምትልኪላቸው ? በደንብ አዳምጠሽ አስተያየት ስጪ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ
11 ай бұрын
@@seblebekele5166የበላሰው ኮሜት😂😂
@nani-jm7jh
2 жыл бұрын
ብሯን ይመልሱላት አስመሳይ ብዙ ቤተሰብ አረብ አገር የምትሰረን ልጂ ብር እኛ ቤተሰብ አይደለን ወንድም ስራ ፈቶ አህት ስራ ፈታ ገንዘቡን እንጠቀምበት የሚባል አባባል አለ
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
በደንብ አዳምጫ ብራን እንደተመለሰላት እናቷን መደብደባንም ትደግፌያለሽ ማለት ነው
@amentube71
2 жыл бұрын
በትክክል እኔ 1ጊዜ ምን ገጠመኝ መሰላችሁ ለወንድሜ በተጠራቀመልኝ ብር ቦታ ይገዛልኝ እና 2 ወይም 3 ክፍል ቤት ይሰራበት በሱኳን ልፅናና እባካችሁ አደር ብየ እንደ ወንድም ባማክረው እሱ ግን ሂዶ ቤት ያለው ኤጭ ምን አስሬ ብሬን ብሬን እያለች ትጨቀጭቀኛልች ከፈለገች አለመላክ ነዋ ታዲያ ነው ያለው አስቡት እግዲህ ቤተሰብ ብለን ባማከርን እንደዚህ አይነት መልስ መስማት ኡፍ ብቻ ያማል
@meronzerihun7505
2 жыл бұрын
እናት እንዲህ የደረጋል? ሰርታ ነው ያመጣቺው ቢጠፋስ ሰርታ ታገኘዋለች ከእናት አይበልጥም ምንድነው ይሄን ያህል
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
@@meronzerihun7505 እህት ባለታሪኳ ብዙ ዬትዬብ አላት እሱን እየተጠቀመች ነው አስተያየት እየሰጠች ያለችው
@ameleworklema5322
2 жыл бұрын
ወዬኔ አምላኬ የእአ ቤት ጉድ እኔም ግራ የገባእ ጉዳይ ነዉ እኔ አስራ ስድት አመት ስደት ላይ እህቴም አስር አመት ሰርታ ወንድ በልታት ይህዉ እናቴን ግራ እያጋባቻት ነዉ በቃ አምላክ በቃ ይበለን ታሪኩ የእኛ ቤት ነዉ የመሰለኝ ቤት ይቁጠረዉ እናቴ አሳዘነኝ
@AAa-ww3co
2 жыл бұрын
እህቲቱ ግን እብድ አደረገቻት እንዴ?አስመሳይነትሽ ያስታውቃል አራሳችሁ ታሳብዱና እሷን እብድ ትላላችሁ 😭😭😭#
@misrasiraj685
2 жыл бұрын
አረበአላህ ምን አይነት ጊዜነው እንደው ለእናት ሲባል እንኳን ቢቀርስ እናቴን አስጨንቄ የማገኝ ነገር በአፍንጫዬ ይውጣ ምንም ቢከፋኝ በዚህ ደረጃ የእናቴ ጤና አሳሳቢና አካል ጉዳተኝ ሆና እያየው እተዋለው እንጅ እንደዚህ ለገንዘብም ይሁን ለምንም አግባብ አይደለም
@bettygettu9702
2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ሀቅሽን ያወጣ
@firhiwotsheferaw5721
2 жыл бұрын
በመጀመሪያ ደረጃ ፈጣሪ ሰላሙን ይስጣቸው ነው ልመናዬ!! እና ከዚህ በመቀጠል የምለው ጉዳዩን ሰምተናል እና እናት በሚገባ ዋጋ ከፍላ ነው ልጆቿን ያሳደገችው ምክንያቱም እህታችን እንዳለችው ለሌት ተነስታ ስራ ሰርታ ከሲኤምሲ ጦርሃይሎች መጥታ ስራ ሰርታ የእንጨት ፍቅፋቂ ተሸክማ ነው ያሳደገችው ይህ ሳይበቃ በስራ ላይ ሆና በእጇ ላይ ይህ አደጋ ተፈጠረ ለመዳንም ብዙ ዋጋ ከፍላች ( ይህ ግልጽ ነው) እውነት ዋጋ ከፍላለች ለእናት ይህ አይገባትም ይህን ልል የቻልኩት እናት ከእናቴ ጋር በአንድ ትልቅ መስሪያ ቤት አብራ ስለምትሰራ አቃለሁ እናትን መልካም ሰው ለሰው የምታስብ በጣም ፈጣሪን የምትፈራ ፈርሃ እግዚያብሄር ያላት ናት ምክንያቱም እንደዚህ ስጽፍ ቃላት ያጥረኛል እናት በጠቅላላ አይገባም ለልጆቿ ማች እናት ናት እመቤቴ ሁሉንም ታስተካክልላት፡፡ በጠቅላላ የፈለገ ነገር ቢሆን ነገሮችን በተረጋገ ሁኔታ መፍታት እየተቻለ እናትን መደብደብ ከባድ እሷኮ አንድ እጅና መከላከል እንኳን አትችል ከባደድ ነው ልጅቷም አዎ አረብ ሀገር ስትሄድም አቃለሁ ግን ተቸግራ ይሆናል ፈጣሪ ይማራት ወደ እሯሷ ይመልሳት ፣ ለእናት ይህ አይገባም ልጅቷን እየመከራችሁ ወዳልሆነ መንገድ የምትወስዷት እባካችሁ ሰው ባትፈሩ እግዚያሄርን ፍሩ የቤተሰቡን ሰላም አታደፍሩ እህታችም ፈጣሪ ወደ ልቦናዋ ይመልሳት በጠቅለላ እናት ብዙ ዋጋ ከፍላለች ይህ አይገባትም አይገባት አይገባት !! እመቤቴ ወላዲተ አምላክ የአምላክ እናት ወደ ሰላማችሁ ትመልሳችሁ !!
@ተሽንፍአለው
2 жыл бұрын
ፍትህ የአረብ ሀገር ለፍትን ስንገባ ብራችን ስንል እብድ ናቸው ይለኛል እኛ ግን እብድ ሳይሆን ድካማችን ዝቅ ያልንበት ብራችን የት ደረስ ነው
@አንድአማራ-ተ2የ
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ወደቀልቦ ይመልሰላት ከወላጅ ጋር ክስ በጣም ከባድነው
@ተሽንፍአለው
2 жыл бұрын
ሆ የስደት እሳት እያያችሁች አትፈረድ
@azebabebe5822
2 жыл бұрын
ንብረቷን ቶሎ መልሱ ሌቦች አረብ አገርያላችሁ ሴቶች ለራሳችሁ እወቁበት ቤተሰብ ሁሌ ነው የሚክደው
@nardicafeentertainment688
2 жыл бұрын
እየሰማሽ ከሆነ ንብረትን አልካዱም ተመልሶላታል ሌብነት ቢሆን የራስ ጉዳይ ብለው መክዳት ይችሉ ነበር። ግን እናት በዢህ ደረጃ መጎዳት የለባትም አንቺም ሌቦች ብለሽ መደምደምሽ ታሳዝኛለሽ። ለዚህ ቤተሰብ እግዚአብሔር ሰላምን ያውርድላችሁ
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
@@nardicafeentertainment688 አመሰግናለው
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
አዘብ ውዴ ደንብ አዳምጪው
@webatotebeejote581
2 жыл бұрын
@@nardicafeentertainment688 ንብረቱን አለመካድ መስጠት አይደለም ንብረቱን ላለመስጠት ቤት መቀማት አማራቸው ለመደራደር ታሪኩን ስሙት ጻድቅ ለመሆንም ያምራቸዋል
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
@@webatotebeejote581 ባለታሪካችን አዳምጠነዋል ማንም አላለሽም መጀመሪያ ተረጋጊ
@kelkdn99
2 жыл бұрын
አረብ አገር የሰራን ሴቶች ምስጊኖች ነን ያለምክንያት ሰው አንነካም አላስ
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
አካል ጉዳተኛ እናትን መደብደብስ
@aminaamina-em4tu
2 жыл бұрын
ትሽ እናትን ትምታ አረብ አገር ያለን በብዛት እብድ ነን በይ
@tigistidagafe3893
2 жыл бұрын
Enam arabagar bininor ebat yen akil mawarad lik naw
@Tefetawit.12.21
2 жыл бұрын
ስንት አመት ሙሉ አረብ አገር ነኝ አንድ ቀንም በብር ከቤተሰብ ጋር ተነጋግሬ አላውቅም ብሬንም ስንት ነው ብዬ ጠይቄም አላውቅም እግዚአብሔር ሆይ በገንዘብ ምክንያት ቤተሰቦቼን እንዳታሳጣኝ አደራ
@saaara7869
2 жыл бұрын
በጣም
@AsdAsd-in2qv
2 жыл бұрын
የአረብ ሀገር ሴት ቀዌ ናት የሚባለው ነገር በኔም ደርሶብኛል አንዳንዴማ እራሴን እየተጠራጠርኩ ውስጤን መፈተሽ እጀምራለው እና የኢት ቤተሰቦች እቺ የተበላበት ሙዳቸው ነው የበሉትን ብር ሲጠየቁ የሚያሳዩት ባህሪ ነው ደስ የሚለው ያ ብር ብዙም ሳይጠቀሙበት በሆነ አጋጣሚ ያን ብር ያጡታል
@aminaamina-em4tu
2 жыл бұрын
ኦህትና ወድምሽ ተያቸዉ ግን እናት ከባድ ናት እናትሽ አታስከፊ እናት የለለን ምነዉ እናቴ ኑራልኝ በጦርኮት እንላለን ያለዉም እድህ ያረጋል
@fatymashamin278
2 жыл бұрын
እኮ እኔም ምንም ቢሆን እናት እናት ናት አላህ ቀልብ ይስጠን
@masartmasarat3419
2 жыл бұрын
ደጉን ዘመን አምጣልን እግዚኦ ተሳሃለነ
@Newnew-fd9fi
2 жыл бұрын
የኢትዬ ቤተሰብ ብሩን በልታችው ስጨርሱ እብድናቸው ትላላችው ጌታ ይፍረድባችው
@ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
2 жыл бұрын
የሁላችንም እናቶች ጡት አጥብተው ነው ያሳደጉን እናውቃለን አሁን ብሯን መልሱላትና ሰላም ፍጠሩ ብሯን ላለመመለስ ነው ጣጣ የሚያበዙባት
@usr66696
Жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት እኔማ አውቃታለው በሚዲያ በጣም ተሳዳሲ ነበረች በጣም ሸውደሽናል እስላም ነኝ ብለሽን እንደውም ይሄ ቀላል ነው ወይኔ እናቴ ምነው አምስት ብትሆኚ እንደጣቴ✋ እስካሁን ሰላም እንደሚወርድ ነው እህትየዋንአደነኳት በላም ላገሩ ለደብሩ ለመንደሩ ❤❤❤❤
@baytaworwatube4556
2 жыл бұрын
እኔ አርብ ሀገር ነኝ እና የኛን ችግር ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው እኔም ብሬ በወንድሜ አካውንት ነው ስመለስ እናተው ጋ መምጣቴ አይቀርም ግን እናትን መደብደብ መስደብ የለባትም ክብር ለእናቶች በተርፈ እህት ወንድም የገንዘብ ስው ናቸው ሆድ ይፍጅው😢😢😢😢😢
@meskeremnisrane5515
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በመሀላችሁ ይግባላችሁ ጥል ያሳንሳል ፍቅር ያሳድጋል ይል ነበር አባቴ
@mewdeddinku2850
2 жыл бұрын
አድመውባታል ፈጣሪ ከዚህ አይነት ጉድ ያውጣን. እናትየዋ ሆዳቸውን ሰፍ አድርገው ለማንም ሳያዳሉ ሰላም ለመመለስ ቢሞክሩ ጥሩ ነው. የልጅቱን ስቃይ ስደትን የቀመሰ ብቻ ነው ሊያውቀው የሚችለው
@ሐናሐና-ቘ3ከ
2 жыл бұрын
እኔ እኒህ እናት ባለፈውም አስለቅሰውኛል ተውኝ እባካችሁ 😭😭😭። እህቴ ስለ እግዚአብሔር ብለሽ እንደውም ቤተሰብሽ ገንዘብሽን በአግባቡ ስላስቀመጡልሽ ማመስገን ይገባሻል ።ቤተሰብ ያለው ሰው አውሮፓ አሜሪካ እየኖረም ይሄን ያክል ንብረት አያፈራም 18, አመት ቢሆንም እጅግ ብዙ ንብረት ነው ኢንቭስተር ሁነሻል። ሰው ቤት ተሰርቶ ይህ ከተገኝ እናትሽም ቤተሰብሽም ምስጋና ነው ሚገባቸው ሽራፊ ሳንቲም ላለመውሰድ ነው ወረቀት ላይ ሲፅፉ የነበር ።ስንት ጉድ አለ መሰለሽ በየቤቱ የሰሩበትን የሚካዱ መኪናውኮ በትርፍም መሸጥ ይቻላል ። ካልፈለግሽው ግን ተይ እህቴ ተረጋጊ ተጎድተሻል አልተጎዳሽም አልልም ።ግን እያልሁሽ ያለሁት በግራም በቀኝም አስተውይ እድሜ ይስጥሽና ያለሽን ለመብላት ያስብሽ በተለይ እናትሽን እዚህ ጉዳይ አትጨምሪ ።እኔ የበፊቱን ስሰማ ያለቀስኩበት እራሴን ታምሜ እንቅልፍም አጥቼ ነበር ። እኒህ እናት ልጅ ለማሳደግ ደፋ ቀና ሲሉ እጃቸውን በማሽን ማጣት እና አካል ጉዳተኛ መሆናቸው ከመስዋትም በላይ ነው 😭😭😭ግን ይህ አልበቃ ብሎ በመቁረቤአቸው ከዙሪአቸው ሁናችሁ በማረፊያቸው ሰአት እንዲያዝኑ ማድረጋችሁ ።በአካል ጉዳተኝነታቸው የምትሰድቡአቸው ከሆነ የሰማይ አምላክ ብድሩን ይከፍላል ። እኔም አሁንም እየፈረድሁብሽ እንዳልሆነ አስምሪበት ግን ይሁን ብለሽ እለፊ ባለሽ አምስግኝ ነው የምልሽ ።በተለይ ለኒህ እናት ይህ አይገባም አካላቸውን አጥተው ተገቢውን ካሳ ሳይሰጣቸው እቤት ደግሞ በእናንተ ጭቅጭቅ ህመምተኛ ልታደርጉአቸው ነው ። ውይይይ ምናለ ሀቅሙ በኖረኝና ቤት ሰጥቼ ፣ተከራይቼ እግዚአብሔርን እያመሰገኑ እንዲቀመጡ ባደርግ ። ይሄ "የሚዲያ ሰው ስለሆንሁ " የሚለውን ተይው ሁሉም የሚዲያ ሰው ነው ስለ እውነት እኔም አላወቅሁሽ ከሚዲያ ቤተሰብ ይቀድማል ። ሬዲዬ ጣቢያ ውስጥ ይህን ያክል በጩኽት (እኔም ደነገጥሁ)"እሺ እድሉን እንሰጥሻለን "እያሉሽ አንች የምትይውን እንጂ ፈፅሞ አትሰሚያቸውም አይታወቅሽ ይሆናል እንጂ በሚያስፈራ መልኩ ነው የምትጮሂ። ታድያ ቤት ውስጥ እንዴት ትግባባላችሁ። በስተመጨረሻ የምልሽ የማሳስብሽ ቢኖር እናትሽ በህይወት እስካሉ ድረስ " የአባቴን ንብረት አካፍኝ "አትበያቸው በስተርጅና ይህ ቤት ተሽጦ የት ሊወድቁ ነው በዚህ እድሜ በቤት ኪራይ ልታንከራትቻቸው ነው ። የእናት ሐቅ በምንም አይመለስም አስተውይ አገናዝቢ ይቅር ተበባሉ ።አንችም ፀሎት አድርጊ ፀበልም ምንም እንደእምነትሽ ጥሩ ነው ። እማማ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥዎት ጀግና እናት ነዎት ። ምንቴ ፣አብዲ ፣ሣሚ እናመሰግናለን👏👏
@abinetmulugeta9438
2 жыл бұрын
አየሽ አስዋ 17 አመት ተገፍታ ተንቃ ተዋርዳ ነው የመጣችው የሚያዳምጣት ትፈልጋለች ችግር ውስጥ ናት አብረዋት የሚቆም ግዜ የሚሰጣት ሰው ነው የምትፈልገው ችግሩ አሁን የአይምሮ አለመረጋጋትና የመቃውስ የዚህን ያሀል አመት ቆይታ የማህበረሰቡ አስተያየትና ወዘተ እርዳታ ትፈልጋለች ለስዋ የአባት ለቅሶ የእናት እጅ መቆረጥ አልፍ ከመጣችው ስቃይ የበለጠ ቅንጦት ሊሆንባት ይችላል እሳቱን የተለበለበችው አስዋ ስለሆነች ቤተሰብ እችልን ያድናት ከአይምሮዋ አይደለችም
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
@@abinetmulugeta9438 ስለተረዳችሁ እናመሰግናለን ሰኞ ለት ተጠርታ አልሄደችም
@zinashtekeste3314
2 жыл бұрын
ምን ትቀልጃለሽ ከጅማሬው አቅለሸለሸኝ መልእክቱ እኔ አውሮፓ ነው የምኖረው ካምፕ ኖሬ እራሱ ለወንድሞቼ መኪና ገዝቼ ሱቅ ከፍቼአለው። ይሄ ማለት ላቤን ጠብ አድርጌ የፈረንጅ ካካ ጠርጌ። ሁሌም ሴቶች ለቤተሰቦቻቸው ዋጋ ከፍለው ክፍያቸው ስድብና መዋረድ ነው።
@qmc5652
2 жыл бұрын
@@zinashtekeste3314 እኔዬም ነኝ
@webatotebeejote581
2 жыл бұрын
ለመስጠት እናትየው ቢፈልጉ አደባባይ ባልወጣች ነገሮችን ለማስቀየር ነው እብድ ለማስመሰል የሞከሩት ቤተሰቡ ጥፋታቸው ብዙ ነው አሁንም የከፋ ችግር ሳይፈጠር የበሉትን በሉ ያለውን ቢሰጡ የተሻለ ነው
@amentube71
2 жыл бұрын
ምንም ብትበድል ምንም ብታጠፋ እናት ግን አትመታም ግን ሳስበው እህታችን የጤና ችግር ያለባት ይመስለኛል የነገሮች እንደጠበቀችው አለማግኘት አወ እእምሮን ሊያቃውስ ይችላል
@Tgkutabertube
2 жыл бұрын
*እስር ቤት ነበረች እስር ቤት ውስጥ ሆና እንደት ያንችን ሜሴጅ ትመልስልሽ ይህ በደል በየሁሉም ቤት አለ አረብ ሀገር ያላችሁ ልጆች ብራችሁን በእጃችሁ ያዙ እህት የተባልሽው ለአረብ ሀገር ልጆች ያለሽን ንቀት ቀንሽ ልጅቷ ጤነኛ ነች የምናከብራት የምንወዳት መካሪያችን ነች ባናውቃት እንኳን እሽ የአይምሮ በሽተኛ ነች እያለች እኮ ነው አስሬ የጤና ባለሙያ ነኝ አትበይ"ሲጀመር አረብ ሀገር ያለን ልጆች ለእኛ ሳንል ለቤተሰብ እያልን እድሜያችንም ጉልበታችንንም ጨርሰን ሀገር ስንገባ ብሩ ስለሚቀርባቸው ቤተሰብ በአይን ቁራኛ ያዩናል ይሄን ያህል አመት የለፋችበትን ገንዘቧን መልሱ*
@ethiowaliyamedia5618
2 жыл бұрын
የበላ ያስለፈልፈዋል አይደል መቀማቷን ለመደበቅ ነው
@emu3288
2 жыл бұрын
Fetari selam yawridlachihu !
@alemmulualem3037
2 жыл бұрын
ሀረብ ሀገር ያላችሁ ጥንቋቂ አርጉ ብር አታስቀምጡ ዘመድ ጋር እናታችሁን ግን እርዱ ትመረቃላችሁ የናት እርግማን መጥፎ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን እንድሜዋ እያበሳጫት ነው ይቅር በለኝ ከሰጧት ምን ድነው እምትፈልገው
@mesrert123
2 жыл бұрын
ነገሩ የሆነ ችግር ደርሶባታል እንጂ እናቷን እንደዚ መደብደብ በጣም ያሳዝናል
@saronweba7354
2 жыл бұрын
ይቺ እህት ትመከር እና በተለይ እናቷን ድንጋይ ተሸክምና ይቅርታ ትጠይቅ እንደኔ እናት አባትን መርዳት ግዴታ ነው ወንድምን እህትን መርዳት ውዴታ ነው ከምንም በላይ እናቷ ላይ እጇን ማንሳቷ እምዬን መምታት አይደለም ማሰብ ይዘገናል እቺ እህት በጤናዋ አይመስለኝም የኢትዬጵያ እናቶች እንዴት ሆነው ልጆቻቸውም እንደሚያሳድጉን እናውቃለን ኢትዬጵያዊቷ እህቴ ሳይረፍድብሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ
@hbetamendalw9023
2 жыл бұрын
ባለ ታሪኳን አውቃታለሁ ምስኪን እሪያድ ሙለሀማማ ነበርች ፖሊስ ይዟት ነው የመጣችው አይ አረብ አገር የምንሆር እህቶቸ ተጠቀቁ አብዛኛው ጠፍተን የምሰራ ሰወች ብዙ ብር ነው የሚከፈለን እውነቷን ነው ልጅቱ እድል ሰጧት
@እናትትኑርለዘላለም
2 жыл бұрын
በደንብ ብታውቂያትማ እንደዚህ አስተያየት አትሰጭም
@konjo7249
Жыл бұрын
እኛ አረብ አገር ያለነው በጉልበታቺን ለፍተን በላክነው ብር አልፎላቸው ምንም እንዳላደረግን ስድብ እርግጫ ያጠጡናል እኔ ጨዋ ደግ የዋህ ቤተሠብ ውስጥ ያደኩት ግን አረብ አገር ሄጄ ከመጣው በዋላ በአዳ ሆንኩባቸው ያደረኩላቸው ነገር ረገጡት ደግሜ ከተሠደድኩ 13 አመት ሞልቶኛል ልጂታ እውነትም አላት የኔ ስደተኛ አይዞሺ በዛላይ አይምሮዋቺን ጤነኛ ነን ለቤተሠብ ብለን ነው መከራው የደረሠብን
@emuhiba9188
2 жыл бұрын
እውነት ለእርቅ ማእድ አቅራቢዎች ትልቅ ክብር አለኝ ግን ልጅቱን ልትረዷት ይገባን ወላሂ አረብ ሀገር ያለንውን ሰዎች እንደ እብት ወይም እኛን እንደ ሞኝ እነሱ ደግሞ የተለያየ ድራማ እየሰሩ ብርን መውሰድ ልምዳቸው ነው ስለዚህ ማንም ሰው ቤተሰቡን ሳይቀይር ለኔ አይልም ብዙ ነገር ከተቀየረ ቡሀላ ነው ለኔ ማለት እምንጀምረው ግን ቤተሰብ ለኔ ወይም ትዳር ይዥ እምኖርበት የራሴ የሆነ ነገር እፈልጋለሁ ማለት ስትጅምር የለሽም ማለት ልማዳቸው ነው ሁላችንም ላይ ድርሷን ግን የሷ ባሰ በጣም ብዙ አመት ነው
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
እናቱ በደንብ ብታዳምጪ ኖሮ የዬትዬብን ሊንክ ተናግራ ነበር ማዳመጥ ያለብሽን ብቻ አታዳምጪ እሷ የሰጠችውን በደንብ ብታዳምጪ ኖሮ እንደዚህ አስተያየት አትሰጪም ነበር
@hanunahanuali5508
2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 አታካብጂ ዩቱዩቧኖን እናውቀዋለን የተለየ ነገር የለውም የደረሰባትን የሌላ ሰው ታሪክ አስመስላ ተናገረች አለቀ ስታረጉት ያላፈራቹ እሷ ወታ ስትናገር አንገበገባችሁ🤔🤔
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
@@hanunahanuali5508 ስናረግ የት አየሽ መጀመሪያ ተረጋጊ የተካደችውን ጠይቃት
@dawitalemu7134
2 жыл бұрын
Ye enat hazen teru aydelem birr tefi new
@haymiabebe5858
2 жыл бұрын
የአረብ አገር ብር ከቤተሰብ እየለየን እድሜያችንንም እየጨረሰብን ነው ቆም ብለን እናስብ
@አልሀምዱሊላአለኩሊሀ-ገ5የ
11 ай бұрын
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔናት እናተ ብልታችሁ ነው የምቀላብዱት አይ ስደት ተከራታ ሀቅ ይውጣላት😢
@sirgutshawull9106
6 ай бұрын
ብዙ አረብ ሀገር የምኖረው የኖርነው ለቤተሰቦቻችነው እኔ 11አመት በሙሉ ምንም ለራሴ ያልኩት ነገር የለም ብቻ ዘንድሮ ቤት ገዝቻለው የኖርኩት ለነሱነው በዚልክ እናትሺላይ ጥቃት ማድረስ የለብሺም እህቴ ገንዘብ ነገ ይተካል የማትተካን እናትን አደለም መምታት ማስከፋት ድምፅን ከፍ አድርጎ መናገር አይገባም ይቅርታ ጠይቂ ያጥፉታ ነገ ይተካል
@arsemakidist642
2 жыл бұрын
አምላክ ምሕረት አምጣ
@saaara7869
2 жыл бұрын
ፍትህ,,ለአረብ,ሀገር,ሴት,,ለቤተሰብዋ,,,ሞዋች,,ናት,,,ሆዳሞች,,አትካድዋት,,,እኔስ,,,ፈራሁ,,በዎንድሜነው,,,ምልኮው,,,እናት,,,ካልታመነች,,ወንድም,ማመን,,አስፈራኝ,,,እፍፍፍ
@zehara605
2 жыл бұрын
የኔ ቢጤ ተጠቀቂ ወዴ
@leiladavid.2632
2 жыл бұрын
ልጅቱ የሰነ ልቦና ችግር አለባት ፀበልም ያሰፍልጋታል ጭራሸ የምትማታ ከሆነማ ሌላ ችግር ነዉ አነደዉም ጥሩ ወነድም ነዉ በመክፍሉ አድለኛ ናት ልጅቱ ትልቅ የአይምሮ ችግር አለባት 🤔
@truetrust8216
2 жыл бұрын
ስድ ናት ይች ንግግሯ እራሱ የእብድ እና የባለጌ ጋጥ ወጥ ሴት ንግግር ችግር አለብሽ መደዴ ከመሰደድሽ በፊትም አባትሽን እና እናትሽን የደበደብሽ ጋጠወጥ ስርአት አልባ !!!
@سارةيوسف-م4ذ
2 жыл бұрын
እህትየዋ ተጠቃሚ ስለሆነች የእህትየዋን ሀጥያት አበዛችው
@lolbunaraslolbunaras6307
2 жыл бұрын
Enatyea,eheteyea,enea,agebashalew!!! Gobeznesh,enateshen,wendemeshen,medegefesh!!!
@ferozamuhammad1727
2 жыл бұрын
ምንም ብትበድልሽም እናት አትታማም የእናት ሀቅ ተከፍሎ አያልቅም አላህ የቤተሰባቹን ሰላም ይመልስ
@saaara7869
2 жыл бұрын
ዎሬ
@ethiopiankitchen3405
2 жыл бұрын
የሁሉምእናት አንድ አይደለም
@Janiy_official
2 жыл бұрын
የመምህር ተስፋየ አበራን ገጠመኝ አዳምጡ ቤተሰብን አባላ የተባለ መንፈስ አለባችሁ መሰል
@ፅናት-ኈ6ፀ
2 жыл бұрын
እውነት ያስብላል
@dnjdj9452
2 жыл бұрын
አዎ እግዚያብርያበር ያስባቸው
@fatymashamin278
2 жыл бұрын
ከባድ ነዉ ግን ምንም ቢሆን እናት እናት ናት ከእጅ ስትወጣ ነዉ የሚቆጨዉ ለልጅትዋ ሀቁዋን ስጥዋት ተስማሙ በተለይ እናት አስማሚ ልጆችሽን ቅድስት እናትሽ ጋር ተስማሚ ቡሃላ ይቆጭሻል አሁን ምንም ላይመስልሽ ይችላል
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
እህቴ ስለምክርሽ አመሰግናለው ሀቋን ሰተናታል የቀረው የአያት የሱቅ አኪስዬን ነው እሱንም በቀጠሮ ላይ መሆኑን ለእራሷ ተነግራታል የአቧቷን ለመሸጥ ነው የምትፈልገው መነሻውም እሱ ነው ወደ ህጉ ትሂድና ትክሰስ በእጉና በአራጅ ተሸጦ ይሰጣታል
@ethiowaliyamedia5618
2 жыл бұрын
አይ እንግልዘኛ ወጉ አልቀረም ባማርኛም ገልጸሽ አላሳመንሽ አይ ዉርደት
@እናትትኑርለዘላለም
2 жыл бұрын
@@ethiowaliyamedia5618 አንቺ አሮጊት አማርኛ መለየት አቃተሽ
@ethiopia819
2 жыл бұрын
እህት ተብየዋ የስነልቦና ዶክተር ሚያስፈልግሽ አቺ ነሽ እሽ ከአረብ ሀገር ስለመጣች የስነልቦና ምክር ያስፈልጋታል ምትይው አረብ ሀገር ያለ ሁሉ እብድ ነው ያለሽ ማነው ባክሽ ሁሉም የራሱ ጭንቀት የቤተሰብ ሃሳብ የአረቦች ክፋት ያለባቸው እየተጨናነቁ ለዚ ይጋለጣሉጂ ሁሉም እብድ አይደለም እሽ ይሄኔ እብድ እያላችሁ ነው ልጅቱን ያሳበዳችኃት የስራችሁን ይስጣችሁ
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
እናቱ ማዳመጥ ያለብሽን ብቻ አዳምጠሽ አትሳደቢ አንዳንድ ከምታረጋቸውና ከምትናገራቸው ነገር ተረድቻለው ነው ያለችው በደንብ ብታዳምጪው ጋዜጠኛውና የስነ ልቦና ባለሞያ ቢሮ ውስጥ ያየናቸው ነገር ስላለ መታከም አለባት ሲሉ አልሰማውም እንዳትዬ ሰፈር ከመጣሽ አይተሽ ፍረጂ ዬትዬባላይ ገብተሽ ተመልከቺ
@ethiopia819
2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 ሰምቸዋለሁ ባክሽ እነሱ ራሱ ለሷ መች ጊዜ ሰጧት ባለፈ እናቷ ዛሬ እህቷ
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
@@ethiopia819 ለምን እንደዚህ ከተቆረቆርሽላት ለምን ለአለም ሰገድ ደውለሽ ከእሱ አትረጂም
@webatotebeejote581
2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 ትቆረቆራለች ብልግናቹህ ገሀድ የወጣ ነው
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
@@webatotebeejote581ኢትዬ ዋልያ ላይ ተቆርቋሪዎችሽን አየናቸው ለእናትሽ ሲወግኑ
@kiyaethipoha3148
8 ай бұрын
አረባገር ስለ ሰራን ሁሉም ጥፋት ቤተሰብ ማለት ጥሩ አይደለም እኛ ጋር ችግር አለ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ሐ9ፀ
2 жыл бұрын
ማፈሪያ ነች እኔን የደረሠብኝን በደል ብታይ ታብዳለች ማዘር አይዘወት ፅናቱ ይስጥዎት ከወላድ መካን ይሠውራቹ ወጎኖቸ 😔
@fatymashamin278
2 жыл бұрын
እዉነት ልጅትዋም ተጎድታ ሊሆን ይችላል ግን እናትየዉ ታሳዝናለች እናት እናት ናት እናትዋን መምታትም መሳደብም የለባትም ነገ እራስዋ ትቆጫለች ከእጅዋ ስትወጣ ከባድ ነዉ
@raheltraditionalhabeshadre6827
Жыл бұрын
እረ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት እኛም ተሰደን ነበር ግን ገንዘብ ከቤተሰብ አይበልጥም። ገንዘብ any time ይመጣል ፣ ያለውም ይጠፋል ቤተሰብ ግን አንዴ ካመለጠ አይመለስም አባትሽ ሞተ ልመልሰው ብትል ትመልሽዋለሽ ???? እናት ምትክ የላትም ተይ ፣ ነገ በራስሽ ይደርሳል ወልደሽ እይው ትልቅ እርግማን ነው ። እናትሽን አታንከራቺ አታሳዝኚ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
2 жыл бұрын
የአባቴ ልጅ እህቴ አረብ ሀገር 20 አመት ሰርታለች ግን ያንችን ያህል ንብረት አላፈራችም ተይ እህቴ
@hananbah9486
2 жыл бұрын
ምን ማለት ነው 🤨🤨
@madanuae3894
2 жыл бұрын
ለምን አይኖራትም በራሷ እንዝላልነት ነው ያላፈራችሁ
@zebibaabate4026
2 жыл бұрын
ለምን አይኖራት እናተ ካልበላችሁባት እና እሷ ካልተዝረከረከች 20 አመት ቀርቶ በ2 አመት ብዙ ይሰራል ወሬኛ ነሽ እሽ
@madanuae3894
2 жыл бұрын
@@zebibaabate4026 በትክክል በጣም ይኖራታል ልክ ነሽ
@madanuae3894
2 жыл бұрын
ምን ለማለት ፈልገሽ ነው በአራት ዓመት ይኖራታል
@Hshsj-uz1xs
Жыл бұрын
አለምዬ ዋውውው ክበርልኝ መጀመሪያ ልጅቶን አድኑ ለገዘብ ለንብረት አትንገብገቡ
@yeneneshekebede9707
2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር እንደው ይቅር ግን እንዴት እናት ትመታለች የፈለገ ነገር ቢሆን
@የለምስራse
2 жыл бұрын
እር በስማም ምን አይነት ነገር ነው ግን የእውነት ልጅቱ ግን ህክምና ያስፈልጋታል እናት ምንም ደካማ ብትሆን ይህ አይገባትም እኛ አርብ አገር የምንኖርው እኮ ቤተሰብን ልንርዳ ነው ግን ልጀቱ በጣም ችግር ላይ ናት
@ተሽንፍአለው
2 жыл бұрын
ጤነኝ ናች ምንም የለባትም ስደት ስሜት ፍቅር ልጅ ይህ ሁሌ ጊዜው ለነጊ ብላ 18አመት በሳውዲ ዝቅ ብላ የሰራች ጀግና ናች
@Janiy_official
2 жыл бұрын
እማየ የኔ እናት ኑራልኝ ብሞት ከቤተሰብ ጋ አልካሰስም ካረብ አገር ስንመጣ እብድ ነዉ የምንሆነዉ
@mdetopia4212
Жыл бұрын
Ezaw eraseshen chelesh ebeji egna betam tenegna nin
@የድንግልልጅነኝ-ጸ1ገ
2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እናት እናት ናት ስንቶቻችንነን ለናቶቻቾን ብለን የተሰደድነው ስንቶቻችን ነን ለታናናሾቻችን ብለን ነው የተሰደድነው አንቺ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብለሽ ተቀበይ እህቴ ማረፍያ ቤት ገዝተውልሽ አክሲዎን አለሽ የመኪና ብር ተሰቶሽ እረባክሽ 25 30ዓመት ለፍተው ባዶ እጃቸውን ጎዳና የወጡ አሉ ስለዚ እግዚአብሔርን አመስግነሽ እሱን ባርኮልሽ ኑሪ የናት እንባ አያሻግርሽም ለማንኛውም ገጠመኝ አዳምጪ
@saaara7869
2 жыл бұрын
አታሽቃብጡ,,እሱዋም,,መስዋእት,,ከፍላለች,,እኔ,ብቻነኝ,,የእናት,ዋጋ,,ከፋይ,አትበሉ,እፍ
@webatotebeejote581
2 жыл бұрын
ያለኝን መቼ ሰጡኝ
@selamawit3417
2 жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ ባይሆኑ የምንመኛቸው ባይፈጠሩ የምንላቸው ቀኖች ይኖሩናል ለዛ ነው ቀኖች ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዎጁ ተብሎ የተፆፈው እንደዚሁም ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር የሚባለው ሁሉ ነገር ስለሚገለባበጥ ያለው ወዳለመኖር የሌለው ወደመኖር ስለሚመጣ የሚሻለው ተዎዶና ተሳስቦ መኖሩ ነው ይሄንን ለዚህ እጅግ ለማከብረውና ለምወደው ቤተሰብ እንደዚሁም በተለያየ መንገድ እጃቸውን ለስገቡ ሰዎች ለማሳሰብ እወዳለሁ ። ታሪኩን በደንብ አዳምጫለሁ ከዚህ ቀደምም በጓደኛዬ ሰምቼዎለሁ ምን አልባት ለሁሉም መንገር የምፈልገዉ ነገር የሚበልጥ ነገር በውስጣችሁ አለ እሱም ቤተሰባዊ ፍቅር ሰብልዬ ያለችው ለእናትነት ፣እህትነት፣ወንድምነት እሱን ማሰብ እና ማስቀደም ጠላታችሁ ሰይጣን አፍሮ አንቺ ትብሽ አንተ ትብስ ብላችሁ ያባታችሁን መንፈስ አሳርፈችሁ እናታችሁን ብቸኛ ጌጣችሁን ቀሪ እድሜ እንድታለመልሙ እምቶዱት የሁላችሁም አምላክና አባት እግዚያብሔር ይርዳችሁ። ጣልቃ ከገባችሁ የምትገቡ ሰዎች ለሰላም ለፍቅር ለእርቅ ይሁን!!!!!!!!!ስህተት ያሉትን አምነው ይቅርታ ብለው የቻሉትን እነደመለሱ ተገልፆል ስለዚ ቅድስቴ ምንም ቢሆን ቤተሰብሽ ይሻልሻልና እንደቤቱ ታላቅ ያጠፋውን ተቆጥተሽ ለማንም አሳልፈሽ ሳትሰጪ የቤተሰቡን ሰላምና የቀድሞ ስም እንድታድሺ እግዚያብሔር ይርዳሽ ካንቺ ብዙ ይጠበቃልና በርቺ ሰብልዬ እንፀልያለን እናታችሁን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥላችሁ ።የወንድማችሁንም ስም በቅን የሚፈርደው ጌታ ያድስላችሁ በርቱ ።
@ethiowaliyamedia5618
2 жыл бұрын
ምክርሽ ጥሩነው ግን በሰው አናሳብ የቀሙኝ ቤተሰቤ ነው ያጣላን ጥቅም ነው ስግብግብነታቸው ነው ያጋጨን ባለጌ ናቸው
@lillykeith9571
2 жыл бұрын
She is right, you do not give her chance. The whole time they only talk about they are trusted. We know how much expect from families they live wherever countries. Everytime happen same thing
@misrasiraj685
2 жыл бұрын
አኦዙቢላህ አናትን መደብደብ ይቺ ጤነኝ አይደለችም።
@meseehallu1001
2 жыл бұрын
ውይ.
@እረኛዪ
Жыл бұрын
እናት አትመታም ነውር ነው
@እግዚአብሄርመልካምለኔ
2 жыл бұрын
ፍትህ ለስደተኛዋ እህቴ አንቺ የምትንጣጪዋ ሴት ከወንድምሽ ጎን የቆምሽው መርገምን በላይሽ ላይ እያመጣሽ ነው ምላስሽ ሰይፍ ሆኖ ይበላሻል ወንድሜ አያደርገውም የምትዪው አንቺም ተባባሪው ስለሆንሽና የዚችን ስደተኛ ውድቀት ስለምትፈልጊ ነው
@ethiowaliyamedia5618
2 жыл бұрын
መቼስ ሰው ጅል አይደለም የበላ ያስለፈልፈዋል ነው ነገሩ ለመቀማት አንድ ሆኑ
@ethiopian7940
2 жыл бұрын
የመዳም ቅመም ብራችሁን ያዙ በራሣችሁ አካውንት አስቀምጡ ሁሉንም እንዳያሳጣችሁ
@meronzerihun7505
2 жыл бұрын
በጌታ በኢየሱስ ስም እንደዚህ አይነት ነገር በጣም ከባድ ነው
@bettytadesse3005
2 жыл бұрын
ይሄ ምን ይገርማል ከዚም የባሰም አለ
@djgdic
10 ай бұрын
ያረብ ሀገርን ስቃይና በደል መይ ይገባቸዋል ሲጀመር
@madimoha280
2 жыл бұрын
እኛን የሚያዳምጥ በተሰብ የለም ሲቀጥል አገር ቤት ላሉት ቤተሰብ እንደ እብድ ነው ይሚያደርጉን ጭንቅላታችን የማይሰራነው ይሚመስላቸው ግን ምንም ገንዘቤን ቢበሉትም ቢያጭበረብሩትም እናቴን በጭራሽ ዱላ አላናሳባትም ምክኒያቱም ለኔስትልብዙ ነገር ስለተጎዳች እኔልጅ ነኝ ገንዘብ ዲጋሜ ይገኛል እናት ግን አትገኝም ባጠቃላይ ምንም ቢሆን ቤተሰብ ያስፈልጋል
@asteralemu9606
2 жыл бұрын
Wow yigermal abzagnochachu yemiyangebegebachu eswa tebelaw lalechew genzeb new. Yihean hulu cheger ena mekera aytew yasadegwaten enatwan medebdebwa, mankwasheshwa, beakal gudatachew lay kefu kal menagerwa ena lemagn hugni maletwa endet new yemayangebegebachu gin?
@meziisefu990
2 жыл бұрын
Wendimiyew mirt sew new tebarek. Lijituwa metakem alebat. Aymrowan masakem alebachew. Lijtuwa kebeteseb rika lebichawa tinur. Yerzasuwan hiwet tinu. Betesebwa betaaaaaaam tiru nachew
@helentamiru693
2 жыл бұрын
May Allah bring happiness Inshallah
@soliyanaenat7876
2 жыл бұрын
sis sebel tetemeki ena selot adirgi
@haymanoth8995
2 жыл бұрын
እዚህ ላይ ብዙ ትርፍ አማርኛ ባትናገሩ በማታውቁት ነገር እነሱ ቤተሰብ ናቸው ነገ ዳር የምትቀሩት እናንተናችሁ
@Azeb-ru1rf
2 жыл бұрын
ቤተሰብ የፈረሰ ቀን አገርም ይፈርሳል ትውልድን እያቀናችሁ ነው እግዚአብሔር ይክፈላችሁ
@nawal5119
2 жыл бұрын
እቺ ፎቶው ላይ ያለችው ልጅ ዩቱበሯ ነች አደል
@سارةيوسف-م4ذ
2 жыл бұрын
ወይ እህቴ ይኤ ችግር በየቤቱ ነው ያለው ቤተሰብ ከሌለሽ የለሽም ነው ብር ኖሮሽ እየረዳሻቸው በነበር ሰአት ቤተሰብ መላአክ ሆነው ምን እንሁንልሽ ይሉና ብርሽን እንክት አድርገው አንቺ ስትወድቂ የበለጠ ስቃይ መከራ ያለው ከቤተሰብ ነው ስለዚህ ለራሳችሁ ኑሩ ከዚህ ተማሩ እህቶቼ
@mesrert123
2 жыл бұрын
ልጅቷ ምንም እናቷ በደሉኝ ብትልም ለመማታት መሞከሯ በጣም ባለጌ ነች ምንም ቢበድሉ ስድ ነች ለምን ይመታሉ
@saaara7869
2 жыл бұрын
አረባክሽ,,ታድያ,,ስታዳላ,,ምታድርግ,,እናት,,ምታዳላ,ኮሆነ,,ዱላም,ያንሳታል,አረብ,ከሌለሽ,አይገባሽም,,ለነገሩ
@zehara605
2 жыл бұрын
@@saaara7869 አረ እናት አትመታም ሰረረዋን ይሰጣት ብሎ ዝም ማለት ኘወጂ
@webatotebeejote581
2 жыл бұрын
እናቴ በደሏ ለመሸፈን ደበደበችኝ እያለች ስሜን ታጠፋለች መጀመሪያ የልጅ ገንዘብ ይዞ ድርድር መግባት ከእናት አይጠበቅም
@richdargay2193
2 жыл бұрын
አይተሻል ትጨርሳቸው
@martitade4450
2 жыл бұрын
አሀ! ብሯን መልሱላታ?
@Nùh4424
2 жыл бұрын
የኔ አስተያየት ልጅ እናቷን መምታት የለባትም ምንም ብትበደል ሲቀጥል ቤተሰቦቿ እራስ ወዳድ ናቸው ይች እህት አረብ ሀገር 20 አመት ለፍታ እንዴት እንደ እብድ አዩአት ግን እስከመቼ አረብ ሀገር ያለንን እህቶች ባለጌና እብድ እየታየን እስከ መቼ ? አረብ ሀገር ያለነው እኮ መብላት እየፈለግን ሳንበላ ማረፍ እየፈለግን ሳናርፍ መዝናናት እየፈለግን ሳንዝናና ሁሉን ነገር ትተን መጨረሻችን ይህ መሆኑ ያሳዝናል የኛ ሰው ለስሙ እንጂ የሰው ጉዳት ምንም አይሰማውም እህት ተብዬዋ ደግሞ ለስሟና ለወንድሟ እንጂ የእህቷን ጉዳት ምንም አልተሰማትም እናትም በልጆችዎት መካከል አያዳሉ እርግጥ ነው ሁሉም የአረብ ሁገር ሴትን ብሯን እንጂ እሷ እነቷን ማንም አይፈልግም እናትዬዋ ቅደስት 20 አመት ከለፋችው በላይ የወንዱ ልጅ 6ወር የለፋው አሳዘናት ቅድስት ተጎድታለች እነሱ ለክብራቸውና ለራሳቸው ብቻ ነው የተቆረቆሩት ለማንኛውም አረብ ሀገር ያለን እህቶችን ስለ እኛ ማንም አያስብም
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
ባለታረካችን ዬትዬብ በከፈተ አይደለም መድረኩ ተሰቶሽ ነበር ስለጎረቤት ከምታወሪ ስለራስሽ ማውራት ነበረብሽ
@Nùh4424
2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 እኔ ባለታሪኳ አይደለሁም
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
በደንብ ብታዳምጡ እህትየው ለእሷ ነበር የወገነችው ቤተሰብ እረዳች ለተባለው ለአቧቷ 2000ሁለት ሺ ከእህቷ እንደተቀበለች ተናገረች
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
ካልሆንሽ በመሠለኝ አስተያየት አይሰጥም በደንብ እንደሚያውቅ ሰው ነው አስተያየት የሰጠሽው
@atniidontknow5357
5 ай бұрын
ያሳዝናል
@ruhamabarkot4802
2 жыл бұрын
እኔኮ በጣም ያሳዝነኛል ስንልክላቸው ብራችንን ደስስስስ እያላቸው ይበላሉ ለኛ አያስቡም?በዛ ላይ ስዲባቸው 😟እህቴ አይዞሽ በጣም ከባዲ ነው።እመኑኝ የአርብ ሀገር ብር ደም ነው 😞አይጠቅማቸውም
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
እናት ብርሽን ሳትበላ ሌባ በየአደባባዬና በየዬትብ እናት መከላከል በትችልበት ሁኔና ስትደበደብ የእሷስ እንቧ ደም ነው
@ruhamabarkot4802
2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 ተይ እህቴ አትፍርጂ የሷንስ ማን አየላት
@seblebekele5166
2 жыл бұрын
አክስዬኑም ሱቅ ፕሮሰስላይ እንዳለ እነአለም ሰገድ ያውቃሉ እረብሸዋ ፋይሉን በእኔ አስቀይሩ ነው አያድርስ ነው
@webatotebeejote581
2 жыл бұрын
@@seblebekele5166 እዚ ሌላ እዛ ሌላ አታውሪ ለመስጠት አትፈልጉም
59:12
እኔ ምን እንደምል አላዉቅም||በ1ቀን በ3ወንዶች ተደፍሬ መንታ ፀነስኩ ለመስማት የሚከብድ | እርቅ ማእድ | Ethiopia | Habesha@erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 35 М.
59:57
Erk Mead : እህቶቼ ከኔ ተማሩ ባሌን ከቤት ሰራተኛችን ጋር ያዝኩት
ETH ADDIS
Рет қаралды 32 М.
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 41 МЛН
00:28
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
Cosmo Guy
Рет қаралды 25 МЛН
00:19
Human vs Jet Engine
MrBeast
Рет қаралды 189 МЛН
00:33
Car Bubble vs Lamborghini
Stokes Twins
Рет қаралды 35 МЛН
1:36:54
አነጋጋሪው የቦሌ መድሐኔዓለም ፀሐፊ ጉዱን ዘከዘኩት | ደብዛው የጠፋው የቤተክርቲያኑ 40 ሚሊዮን ብር ጉዳይ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 289 М.
40:31
Girum Tereka ግሩም ትረካ - ስራችንን ቆርጦ ድንክ ያደረገን ማነው ? የኦሾ ተረኮች - በግሩም ተበጀ
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 12 М.
32:01
Girum Tereka ጥርሰ ወርቁ፣ ቦርሳው እና እርግቢቱ በመሀመድ ኢድሪስ
የአዘቦት ተረክ I yeazebote terek
Рет қаралды 2,5 М.
42:35
ውጭ ሃገር ያላችሁ እህቶቼ ተጠንቀቁ! በሲም ካርዱ ሰበብ ሁሉንም ጉድ ሰማሁ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 175 М.
3:38:53
ትረካ ፡ ብርሃናማ ሌሊት - ፍዮዶር ዶስቶየቭስኪ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #tereka
ትረካ - Tireka Tube
Рет қаралды 57 М.
45:37
“በውጭ ሀገር የለፋሁበትን መና አስቀረችኝ” ልጅ “የሀገሬ ልጆች እስቲ እናንተ ፍረዱኝ” እናት Eyoha Media | online couples therapy |
Eyoha Media
Рет қаралды 425 М.
34:25
ምን ጉድ ወለድኩ ፈጣሪዬ? ከአረብ አርግዤ የወለድኳት ግን? ባለታሪኳ ትናገራለች እርቅ ማእድ | Sami_Studio | Ethiopia@erq-maed-TV
Sami Studio
Рет қаралды 21 М.
17:34
“መንግስት ከትግራይ ይማር” ጄኔራሉ፣ ''ከTDF ጋር ተስማምተናል'' ሕወሓት፣ “ኮለኔልና አዛዦችን ገደልኩ” ፋኖ፣ የኦሮሚያው የድሮን ጥቃት| EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 17 М.
1:22:41
Ethiopia: በእርቅ ማእድ 13-ዓመት አረብ ሀገር ተሰቃይታ ያፈራችዉን ሀብት በሙሉ በገዛ ባለቤቷ ጉድ የተሰራች ሚስት ታሪክ
Sami Studio
Рет қаралды 64 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 372 М.
00:35
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
好人小丑
Рет қаралды 41 МЛН