ጄ/ል ፃድቃንና ህወሓቶችን የሚያፋጀው ምስጢር | የአረመኔው ወልደሥላሴ አነጋጋሪ ሹመት* የሽማግሌው ስብሐት ነጋ አዳዲስ መርዞች |

  Рет қаралды 26,334

ADDIS-ጉዳይ

ADDIS-ጉዳይ

Күн бұрын

Пікірлер: 184
@naemaismael6647
@naemaismael6647 10 күн бұрын
ዉዱና በጣም የምንወድህ አርአያ ረጅም እድሜ ከጤና እየተመኘሁ በአክሱም ሙስሊሞች ላይ እየተፈፀመ ያለዉን ግፍ በማንሳትህ ከልብ እናመስግናለን የሀቅ ሰዉ ነህ
@s.TeshomeAbebe-o1u
@s.TeshomeAbebe-o1u 10 күн бұрын
አርአያ ከዚያ ሁሉ የህወሀት ሸርና ተንኮል ፈጣሪ አምላክ አትርፎህ ለዚህ ቀን አደረሰህ!
@ሰላምለሁሉPEACEFORALL
@ሰላምለሁሉPEACEFORALL 8 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናቸው በጣም የሚገርም ነው መሞቻቸውን አውቀው ተዘጋጅተው ወደአምላካቸው መሄዳቸው ያስቀናል ሰው የማያውቃቸው እግዚአብሔር የሚወዳቸው ቅዱስ የሆኑ አባቶች እና እናቶች ኢትዮጵያ አላት እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነህ ስዩሜ።
@SahlemikaleSeifu-c1f
@SahlemikaleSeifu-c1f 10 күн бұрын
❤❤❤ እንኳን አደረሳችሁ 🎉🎉🎉 ፤ ስዬ እግዚአብሔር ያጽናህ ነብስ ይማር
@Awito123
@Awito123 10 күн бұрын
It's a great analysis, Brother Araya and Robel. I'm a witnessed the cruelty former spy chief woldesilassie ❤❤❤❤
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 10 күн бұрын
ስየ አባታችን ነብስ ፈጣሪ ይማርልን አንተን መላ ቤተሰቦችህንም እግዚሐብኤር ያፅናናችሁ
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 10 күн бұрын
ያየሕ,ይራድ,ወድም,አለም,ነብስክ,,በሰላም,ትረፍኢትዮጵያ,ታመሠግንሐለች
@mulawkebede3996
@mulawkebede3996 10 күн бұрын
አቶ ስዩም ተሾመ እግዚአብሔር ያፅናህ!!!
@adamtamru5392
@adamtamru5392 10 күн бұрын
ነብሳቸቸውን በአፀደ ገነት ያድርግልን ለስዩሜም መፅናናትን ይስጥልን
@abelgetachew4678
@abelgetachew4678 10 күн бұрын
ወንድማችን ያየራድ አለምረዉን ነብሱ ፈጣር ይማርልን ለቤተሰቦቹ ወዳጅ ዘመድ በሙሉ መፅናናት ይስጣቸዉ
@senaitjira209
@senaitjira209 10 күн бұрын
ስዩሜ ስለደረሰብህ ሀዘን በጣም አዝኛለ ፈጣሪ የአባባ ን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑረው
@husentirfu3454
@husentirfu3454 10 күн бұрын
አርአያ እዉነተኛ የጋዘጠኛነት ስነምግባር የተላበስክ ሰዉ ነህ ለሌላዉ ጋዜጠኛ እንደስምህ አራአያ ነህ የሙስሊሞችን በደል በመግለፅህ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ለአመሰግንህ እፈልጋለሁ ተባረክ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 10 күн бұрын
Thanks for remembering Yaye. Yayae was a genius ❤❤❤
@shewayelegese9749
@shewayelegese9749 10 күн бұрын
ስዬ እግዝሃብሄር ያፅጽናህ
@abrahamengida4898
@abrahamengida4898 10 күн бұрын
አርአያ እና ሮቤል ሀቀኛ ኢትዮጵያውያን። ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ። GOD BLESS !! Cheers 🍻
@MekdesAbdisa-f2k
@MekdesAbdisa-f2k 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናው።
@argaasefa1146
@argaasefa1146 8 күн бұрын
ሥዬ ጀግናችን አንተ ክብራችን መፅናናቱን ይሥጥህ አንተ እኮ ከማንም ከምንም ፍፁም ትለያለህ በእውነት ለዚህች ሀገር ብዙ ዋጋ ከፍለህ ስንቱን መከራና ችግር ፈተና አሳልፈህ ሥዬ በእውነት ድንቅ ሰው እኮ ነህ አርያ ጀግናችን ለአንተም ክብር አለን ሮቤልም ልዩ ነህ በእውነት እናመሠግናለን ምድረ ባንዳን በአደባባይ አጋልጣችሁ ይህችን ሀገር አድኗአት ጀግኖች እባካችሁ እውነት በገሐድ ትውጣ ዘረኞች በቃችሁ ከአብቹ ጎን ቁሙ እስኪ ከልባችሁ ለዚህ ህዝብ እራሩለት ነገ እንዳይቆጫችሁ ከጅብ አክቲቪስቶች ከንዋይ ወዳዶች ዲያስፖራ ሆነው መርዝ የሚረጩ ሰዎች አምላክ ይሠውረን ከእነኝህ አውሬዎች
@mohammedmuktar1113
@mohammedmuktar1113 10 күн бұрын
አርያና ሮቤል አድናቂያቹነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@dagidagy4244
@dagidagy4244 10 күн бұрын
Seyoume Egziabher yatsnah wendmachn!!!
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele 10 күн бұрын
የእኛ ነገር እንዲህ ነው ።ከዚህ ክፉ ልማድ መቸ መላቀቅ እንደምንችል እስከዛሬ እንቆቅልሽ ነው ።አንድ ሰው የምናወድስ የምናመሰግን አንድም ካጠገባችን ሲርቅ አንድም እንዲህ እንደ ያሬድ አላምረው በሞት ሲለዩን ነው ።በእውነት ያሬድ አላምረው ትቶልን ካለፈው ድንቅ ሥራዎቹ ቁሜ ልመርቅሽ እጅጉን የገዘፈ ዘመን ተሻጋሬ ሁሌም በየዘመኑ አዲስ ድንቅ ሥራ ነው ።ለእሱ ሥም መግዘፍ ከዚህ በላይ ምን ይገኛል ?።እናም በሕይወት እያለ የሠራውን ሥራ ብትነግሩን ስለ ቁሜ ልመርቅሽ በረከቱ ቁመን በመረቅነው ንሮ ምን ነበረበት ?።ለሁሉም ነፍሱን ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑርልን ።እናንተም ስለሱ እንድናውቅ ስላደረጋችሁን ከልብ እናመሰግናለን ።ሰላም ሁኑልን ።
@TayeTeka-u2q
@TayeTeka-u2q 10 күн бұрын
ስዩም፡እግዛብሔ፡ያጽናሕ።
@AmareMamo-o8m
@AmareMamo-o8m 10 күн бұрын
ሮባ ሮቤል እና አርያ ሠላም ብያለው ከድሬ
@belayTilahun-ws4yc
@belayTilahun-ws4yc 10 күн бұрын
ስዪ የአባትህን ነብስ ዐፀደ ገነት ያስገባልን 🙏🏿 ለአንተ እና ቤተሰቦችህ ፅናት ይስጥልን
@gakitdebubu7655
@gakitdebubu7655 10 күн бұрын
ኦህ!! ስዩሜ እግዝአብሔር ያጽናህ😮
@belihubedada2142
@belihubedada2142 10 күн бұрын
ወይኔ ተጋሩ ወገኖቼ😢 ከህወሃት መዥገር ተላቃችሁ 1ቀን ነፃ መውጣታችሁ አይቀርም! ፈጣሪ ሆይ ለተጋሩ ድረስላቸው?❤
@MusaGirma-uz3rs
@MusaGirma-uz3rs 10 күн бұрын
ሲዬ አላህ ይሶብርህ 💔🖤🖤🙏
@geneneteklu4348
@geneneteklu4348 10 күн бұрын
ስዬሜ እግዚአብሔር ያጸና
@BinyamTagesse
@BinyamTagesse 10 күн бұрын
ነፍስ ይማር ስዩሜ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 күн бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@GirmaTola-xq5cj
@GirmaTola-xq5cj 8 күн бұрын
ስዩሜ እግዚያብሄር ያፅናህ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 10 күн бұрын
አላህ ያሳቸዉ የህዝብ የሀገር ጥላት በየትም ቧታ ያሉትን
@alemnehsisay6291
@alemnehsisay6291 10 күн бұрын
እንኳን አደረሣችሁ ጀግኖች!
@htgt6089
@htgt6089 10 күн бұрын
ሥዩሜ እግዚአብሔር ያጽናችሁ
@DanielWassie
@DanielWassie 10 күн бұрын
Welcome The Awesome 👌 Araya Tesfamariam 🎉
@AyeleBekele-y8z
@AyeleBekele-y8z 10 күн бұрын
በጣም ያሳዝናል የትግራይ እናቶች ወያኔ ሳይሆን እናንተ ናችሁ ጀግኖች ለነዚህ ህዝብ ድጋፍ እግዛ ያስፈልጋል ወንድሞቼ እባካችሁ ለዚህ ወገን ደራሹ ወገን ነው ልንረዳቸው ልንደርስላቸው ይገባል
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu 10 күн бұрын
"Dear,Araya & Robye " Melkam Gena! May this Christmas bring joy, peace, and blessings to you and your loved ones. Wishing you a season filled with happiness and togetherness!❤ 8/1/2025
@jesusislord288
@jesusislord288 8 күн бұрын
ጥሩ ውይይት ነው ቀጥሉ 🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AmareMamo-o8m
@AmareMamo-o8m 10 күн бұрын
ሥዬ እግዜር ያፅናህ በሉልኝ
@YidnekachewYirga-l3m
@YidnekachewYirga-l3m 10 күн бұрын
ስዩሜ እግዚአብሔር ያፅናህ!!!
@nuredinsaid4692
@nuredinsaid4692 10 күн бұрын
ነብሰ ይማር እግዜር ያጥናህ
@yohannesmulugeta3744
@yohannesmulugeta3744 10 күн бұрын
🎊🎊🎉🎉🎊🎉🎊🎉🎊
@MultiZekarias
@MultiZekarias 10 күн бұрын
My condolence to Seyoum and his family
@gebeyehuasfaw7613
@gebeyehuasfaw7613 10 күн бұрын
ስዩሜ የአባትህን ነፍስ ፈጣሪ በአፀደ ገነት ያኑር አንተንና መላው ቤተሰቡን ፈጣሪ ያፅናችሁ!!
@FatimaDd-fl9gb
@FatimaDd-fl9gb 10 күн бұрын
ስዬ ጀግናው ወንድማችን ፈጣሪ ያበርታው
@MESERETT-n5e
@MESERETT-n5e 10 күн бұрын
❤❤❤RIP
@helenh6930
@helenh6930 10 күн бұрын
ስዩሜ እግዝአብሄ ያጥናው
@YonasTesfaye-b4s
@YonasTesfaye-b4s 10 күн бұрын
ስላም
@redasirak5608
@redasirak5608 9 күн бұрын
ስዩሜ እግዚአብሔር ያፅናናህ አይዞህ።
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 10 күн бұрын
ሰላም አረያ ሮባ ወፉ ሰላማቹ ይብዛ ስዩሜ የትጠፋ እያልኩ ነበረ ስዩሜ ፈጣሪ ያፅናህ ያፅናቹ
@nardoseseifu7625
@nardoseseifu7625 10 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ስዬ ነፍስ ይማር
@chalamestawat3422
@chalamestawat3422 10 күн бұрын
ሱዬሜ፡እግዚአብሔር፡ያጥናህ፡ወንድሜ።
@sisayyilma42
@sisayyilma42 10 күн бұрын
ስዩም አ/ር ያፅናህ ።
@Askumarym
@Askumarym 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 10 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@danielabebe3731
@danielabebe3731 10 күн бұрын
ነፍሰ ይማር ለስዩሜ አባት!!
@asebetakele946
@asebetakele946 10 күн бұрын
Siyume Egizabeher Yasenah
@ZegeyeBirhanu-is5te
@ZegeyeBirhanu-is5te 10 күн бұрын
❤❤❤❤
@mulugetagebra3472
@mulugetagebra3472 10 күн бұрын
አርአያ እናም ሮቢ ቀስቶ እንኳ አደረሳቸው ስዮ ጀግና አባቶች አይሞትም ያርፋሉ እንጂ መፅናናትን ይስጥልኝ
@BilalOmer-px2yn
@BilalOmer-px2yn 10 күн бұрын
💚💛💗🌷🌷🌷☂
@mamush2245
@mamush2245 10 күн бұрын
ለአቶ አላምረው ቤተሰቦች እግዚአብሔር ያፅናችሁ ነፍስ ይማር
@Eyerasalem
@Eyerasalem 10 күн бұрын
ስዩሜ እግዚአብሔር ያፅናህ
@KalidKalid-p8z
@KalidKalid-p8z 10 күн бұрын
ነብስ ይማር ለ አክቲቪስት ስዩሜ መፆናናትን እመኛለው
@kassahunassefa5781
@kassahunassefa5781 10 күн бұрын
ይህ መርገምት የሆነ ድርጅትን የትግራይ ህዝብ ካለፀዳ እስከ ልጅ ልጃቸዉ ማስጨረሱ አይቀርም
@HassanTahiroJibicho
@HassanTahiroJibicho 10 күн бұрын
አርአያ ከትግራይ ወጣቶች መካከል ጀግና ነው ።
@semanhekebede
@semanhekebede 10 күн бұрын
አለ ደብረፂወን
@fantahunifa5670
@fantahunifa5670 10 күн бұрын
ፈጣሪ ነበሳቸውን ከደጋጎቹ ጎን ያኑር ስዬ ከነመላው ቤተሰብ ፈጣሪ ብርታቱን ፅናቱን ይስጣችሁ። ነብስ ይማር😢😢
@lemawoba15
@lemawoba15 9 күн бұрын
Egziabher yabertake .seyom
@GezahegnAbroOfficial
@GezahegnAbroOfficial 10 күн бұрын
ሮቢ እና አርአያ ምርጥ ኢትዮጵያዊ Welcome ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b 10 күн бұрын
የስዩምን አባት ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን። የስዩምን ግን ወደፊት እንደ ንስሃ ሁኔታው እናያለን።
@abayleah1367
@abayleah1367 10 күн бұрын
Siyum egziabher yatsinah
@mamamin3122
@mamamin3122 10 күн бұрын
አርአያ መጧል ባአዲስ መልክ ስየን እንደምታቀርበው ተስፋ አለን
@granakegn
@granakegn 10 күн бұрын
Welcome
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 10 күн бұрын
ሰላም ወንድም አርዐያ
@tesfyenefse
@tesfyenefse 10 күн бұрын
ስዩም እግዜር ያጥናህ።
@ShimlesTsegaye
@ShimlesTsegaye 10 күн бұрын
ነፍሰ ይማር
@dawitgirmai5523
@dawitgirmai5523 9 күн бұрын
Dmc የማስታወቅያው ብዛት በጣም ያስፈራል። ከይቅርታ ጋር ሿሿ ሿሿ ይሸተኝል
@pastorestifanoskebede8740
@pastorestifanoskebede8740 10 күн бұрын
በርቱ
@DejeneGebremedhin
@DejeneGebremedhin 10 күн бұрын
ነፍስ ይማር ስዩሜ መፅናናቱን ይስጥህ ፈጣሪ ወንድሜ
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 8 күн бұрын
እየውልህ አርአያ ጦርነቱ ከተጀመረ ጀምሮ ስከታተልህ ነበር ያኔ ስትነግራቸው ቢሠሙ ኖሮ ይሄውሉ አይፈጠርም ነበር ግን ዘረኛነት ልብን እና አምሮን ታደነቁራለች ምን ዋጋአለው አሁን ከረፈደ በጣም ያሳዝናል አሁንም ከነቁ ቢያንስ ቀሪ ልጆቻቸውን ማትረፍ ይችላሉ ለማንኛውም በአራቱም ማእዘናት የነገሠ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በቃ ይበላችሁ መፍትሄው እሡ ጋር ነው
@eshetue6401
@eshetue6401 10 күн бұрын
በርታ ወንድሜ
@MelakuMelese-wz8tg
@MelakuMelese-wz8tg 9 күн бұрын
ስዩሜ እግዚያብሔር ጽናቱን ከመላ ቤተሰብህ ጋር ጽናቱን ይስጣችሁ
@ewnetubelete8905
@ewnetubelete8905 9 күн бұрын
ሰዩሜ እግዚአብሔር ያጥናህ በቅርብ ወደሚዲያ እንደምትመለስ ተሰፋ አረጋለሁ
@abebakebede1270
@abebakebede1270 8 күн бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ።
@fikerbetel8645
@fikerbetel8645 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ያጽናህ ስዩሜ!! አይ ዞን አይ ዞን ፍጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልህ።
@selamgebremedihin2350
@selamgebremedihin2350 10 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@gersutadros5960
@gersutadros5960 10 күн бұрын
ነብስ ይማር
@ZeyinebWasili
@ZeyinebWasili 10 күн бұрын
ሮቤልና አርአያ እንዲሁም ወፍ ጩልሌው እንኳን ለገና በአል አደርሳቹ።
@TengeSiyum
@TengeSiyum 9 күн бұрын
ስዩም ተሾመ አንተን የመሰለ ልጅ የሰጡንን አባት የህይወት እልፈት በመስማታችን አዝነናል ፣ ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን ።
@halimahhh-fl9bo
@halimahhh-fl9bo 10 күн бұрын
ስዬ,አባታችንን,ነብሳቸዉን,ይማርልን,ከደጋጎቹ,ከአብርሐም,ከይሳቅ,ጎን,ያኑርልን
@danielmezemr309
@danielmezemr309 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tesfayekokeb2313
@tesfayekokeb2313 10 күн бұрын
እርይ በህይወት ቆይተህ ጠላቶቾህን ለማጋልጥ በመብቃትህ አምላክ ይክበር ይመስገን አተግን በርታዘርህ ይባረክ ግንግን ፃድቃን አሁንም ጦርነት ለመጫር ነው የሚፈልገው ልጆቹን አምቶ ይዋጋ የትግራይ ህዝብ ወይም መከላከያ መዋጋት የለበትም መለስ ፈርሞ ባድመን ስቶእቸዋል
@fredpolo1234
@fredpolo1234 6 күн бұрын
አርኣያ ጀግናነው እግዚአብሄር ይጠብቅህ የትግራይ ህዝብ ስቃይ ሰቆቃ ስረእይ ካንሰር መድሃኒት ነህ
@melakunegash7556
@melakunegash7556 3 күн бұрын
እወነተኛ ሰው ደስ ይላል! አርዓያ ተስፋማርያም አድናቂህ ነኝ። ወያኔ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው።ሌላ የማደነቀው ትግራዋይ ገብሩ አስራት ነው። እነ ገብሩ አስራት ኢትዮጵያን ከሻእቢያ ቅኝ ግዛትነት ለማላቀቅ ብዙ ዋጋ የከፈሉ ናቸው። መለስ እና ስብሀት ነጋ ሻእቢያን ሲያገለግሉ እንደኖሩ የሚታውቅ ነው
@tegegneerna448
@tegegneerna448 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ።
@Eyerasalem
@Eyerasalem 10 күн бұрын
ዘላለም አላምረዉ የአወዜ ሬስቶራን በረለቤት
@gersutadros5960
@gersutadros5960 10 күн бұрын
❤ተለዩ በቪዲዮ ደስ ሲል አላቹው ዶከመንት የኛ ሙርጦች
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 10 күн бұрын
ከ1500 አመት በፊት የነበሩት ኢትዮጵያዊያን እመንገድ ላይ ቁመው መንገደኛውን ኑ ብሉ ኑ ጠጡ ይሉ ነበር! ውሀ ሲጠይቋቸው ወተት፣ማር፣ምግብ ለመንገደኛው ሁሉ ይቀርብ ነብር! የአሁኑ ትውልድ በዘር፣በሰፈር፣ነጻ አውጭ ተደራጅተውና ተባብሮ ቡድን አዘጋጅተው ዛሬ የሰውን ሀብት ይቀማል ይነጥቃል፣ያቃጥላል፣ይገድላል ያለውን መሰረተ-ልማት ያፈርሳል ራሱን ለድህነት ያዘጋጃል፡፡
@HassanTahiroJibicho
@HassanTahiroJibicho 10 күн бұрын
ፕሮግራማችሁ ላይ መገኘት እፈልጋለሁ !!!
@yemanetesfay5417
@yemanetesfay5417 10 күн бұрын
Nic porgram 🇪🇷👏👏
@kahsayaregay9856
@kahsayaregay9856 9 күн бұрын
የባንክ አካውንቱ በፅሑፍ አስቀምጡልን ለመላክ ተቸግረናል
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' Se3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 398 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
አንገት ያስደፋኝ ቤተሰቤ ነው | ወንድሜ 2 መቶ ሚሊዬን ዘረፈኝ
1:49:24