🛑 ኤፍሬም አማረ እና ፍሬያት የማነ መጋባታቸውን ይፋ አደረጉ ግን ችግር አለ

  Рет қаралды 85,198

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

5 ай бұрын

#በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie
/ benja-tube-%e1%89%a4%e...
/ binyambekele.tadese
t.me/benjatube

Пікірлер: 163
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
የበሱ ፈቃድን ቻናል በዚህ ሊንክ ያገኙታል kzbin.info/www/bejne/joHPpZWulpWrlbssi=NyNWoAAtss-Wuq-H ይህ ቪድዮ የተዘጋጀው በትላንትናው እለት ነው
@balager21
@balager21 5 ай бұрын
እሺ ሰበርሰካ አድርገናል 🥰🥰🥰
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 5 ай бұрын
ቤንጃዬ እሺ ታዛዥ ነኝ 🙏🙏
@lovebesema9154
@lovebesema9154 5 ай бұрын
@user-qz8ee5sn5v
@user-qz8ee5sn5v 5 ай бұрын
በአስፋው መሸሻ መሞት በጣም አዝነናል ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እመኛለሁ ነብስ ይማር😪
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
አሜን ልብሱን ይማርልን
@xanxad-tube1
@xanxad-tube1 5 ай бұрын
Amen
@user-cz3yn2zq1n
@user-cz3yn2zq1n 5 ай бұрын
​@@benjatube2nebsun lebsun sayhon
@shawaye5579
@shawaye5579 5 ай бұрын
Amen nebesun yemare uufff 😢😢
@SelamGirma-hl4td
@SelamGirma-hl4td 5 ай бұрын
ሰላም ቤንጃ ድፍን አኢትዮጲያ ህዝብንያስደነገጠውን አስፋውን ሞት ሰምቼ እያለቀስኩ ነው እግዚአብሄር የወደደውን አደረገ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ነብሱን ይማርልን
@meseluatnafe6867
@meseluatnafe6867 5 ай бұрын
😮 No, No , No This is a Discipline Issue. 🙏🙏🙏Big respect for our Hero Haile Resort .
@meseluatnafe6867
@meseluatnafe6867 5 ай бұрын
@@hardsgZereya Screpap New ??! ,Are You hate Money ??? I don't think so, Everybody love ❤️ Money at this time & Haile did it👍👍👍Bay the way, I don't know You. But, Let 's me ask you one Question ❓ ❓ What do you do for your country?? 🙏🙏🙏 Thank you.
@besufikad8924
@besufikad8924 5 ай бұрын
በተጋቡ ሰዎችም ጭምር የምንቀኝነት ሲሜት በተቀላቀለበት ወሬ ይወራል ማለት ነው!!!
@balager21
@balager21 5 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ ቤንጃየ አስፍየ ነፍስህን ይማር በጣም አዝኛለሁ የምር ሰው ለዚች የእንግድነት አለም መከራውን ያያል እግዚአብሔር መልካም የምንሰራበትን ዘመን ይስጠን።
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
አሜን ነብሱን ይማርልን
@user-wj6cp3jn4o
@user-wj6cp3jn4o 5 ай бұрын
እኛ ምን አገባን ጨምላቃ በጥሩ ቆመጥ ቢያንቆራጥጡት አይርዳን ባለጌነው እኛ ኢትዮጵያዊ ነን አይርዱን 🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 5 ай бұрын
በጠዋቱ ልቤ ተሰበረ እፉ አስፍዬ ይድናል ብለን መምጣቱን ስንጠብቅ እንደወጣ ቀረ😥😥😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
ያሳዝናል ነብሱን ይማርልን
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 5 ай бұрын
@@benjatube2አሜን፫💔😥
@YeMareamLij
@YeMareamLij 5 ай бұрын
ሀይሌ ሪዞርት 100% ልክ ነዉ አብረውት የሚያሽቃብጡት ኢትዮጵያዉያን ይገርማሉ! እሱ ፎሎዎር እንዲበዛለት የሆቴሉ እንግዶች ነፃነታቸውን ማጣት የለባቸውም የሀይሌን (የሪዞርቱን)ስም በዚ መልኩ በማንሳት አሁንም ገንዘብ እየሸቀለበት ነዉ😂😂😂😭😭😭
@teshomeadugnaw8298
@teshomeadugnaw8298 5 ай бұрын
egna mn ageban
@53067
@53067 5 ай бұрын
በጣም አዝኛለሁ ዛሬ አስፍሽን አተንዋል በጣም ያሳዝናል ነብሱን ይማርልን 😭💔
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
አሜን ይማርልን
@AlexTube472
@AlexTube472 5 ай бұрын
ገና በዓል የሚባል የለም ለኣምላካችን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለ እዮሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ነው ዛር መስላችሁ በ ሃይማኖታችን ኣትቀልድ ተዋናዩ
@user-cz5tu3pk2y
@user-cz5tu3pk2y 5 ай бұрын
ኢትዮጵያ እኔግዳ አክባሪ ነች ታዲይ እዛው ናይጀሪያ ሄዶ ይበድ እንጂ እብድ መቼ ጠፋብን ጦርነቱ እራሱ አሳብዶናል ስህተት ነው የሰራው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 5 ай бұрын
ትክክል እዛው ጦሳችንን ይዞ ይሄድልን ወፈፌ 🤭😶😞
@tsedaltedi
@tsedaltedi 5 ай бұрын
ይሄ ጢንዚዛ እኔም አልደግፍም ክብር ለሀይሌ❤❤
@kelemlove4937
@kelemlove4937 5 ай бұрын
የቤንጃ አይነት ጨዋ አቅራቢ❤❤❤❤❤
@abyssiniaafrica2355
@abyssiniaafrica2355 5 ай бұрын
Betam chewa
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 5 ай бұрын
አስፊቲ መድሀኒያለም ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርው🙏😥😥😥
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 5 ай бұрын
አባሩት፣ከኢትዮጵያ
@user-jy8ow7tq1p
@user-jy8ow7tq1p 5 ай бұрын
ሐይሌ፣የጤነኛ፣እብድ፣መቀለጃ፣አይደለም
@DagneRomha
@DagneRomha 5 ай бұрын
በአስፋው ሞት እጅጉን አዝኛለሁ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@ayufahey3616
@ayufahey3616 5 ай бұрын
አስፋው የኔ ጌት 😢😢😢😢
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
ነብሱን ይማርልን
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 5 ай бұрын
ቤንጃዬ እንደሁልጊዜው ባሳየኸን ቪዲዮዎች ፈታ ብያለው 😂😂😂😂😂 እና ደግሞ ይሄ ናፒ የሚባል ቲክቶከር ሀይሌ ሪዞርት ያደረጉበት እገዳ ተገቢ ነው ብዬ አስባለው ልኩን አለፈ
@selamawitadugna5671
@selamawitadugna5671 5 ай бұрын
I was praying for him but....my heart goes out for Jappi. May he rest in peace.
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 5 ай бұрын
ነፍስሽን በአፀደገነት ያኑርው😢😢😢
@peacelove4778
@peacelove4778 5 ай бұрын
አስፍዬ ምን እንደምል አላውቅም😢😢😢😢😢የኔ ጌታ 😢😢 ይሔ ሀይሌ ሪዞርት ካልገባው የሚለው ስንት ባለሀብቶች 30/30ሺ ከፍለው የሚገቡትን ለመረበሽ ነው ተሳቀለት እኮ ማናባቱ ነው እሱ ቆሻሻ ደግሞ😮😮😮
@ToyibaMuhammed
@ToyibaMuhammed 5 ай бұрын
እንከኳን በሠላም መጣህ ቤንጃ😍 ሚዛናዊነትህ አስተዋይነትህ👌
@beletetube_
@beletetube_ 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ🎉
@user-nt7wi5rj9b
@user-nt7wi5rj9b 5 ай бұрын
እውነት ነው ስርአት የጠበቀ ሆቴል ነው ስለተከለከለ አልተቃወምኩም መከልከሉ ልክ ነው
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 5 ай бұрын
ይመችሽ ፈሪሀትዬ
@kuware5780
@kuware5780 5 ай бұрын
ሲጀመር በጣም ነው የሚያስጠላኝ የሚሰራው ስራ ሁሉ ነውር እንጂ ምንም የሚያስተምር ነገር የለውም
@PeterSimon-qz5qs
@PeterSimon-qz5qs 5 ай бұрын
መልካም ሰው ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ። በራስህ ትዩብ ሌሎችን ቲክቶከሮች ታነቃቃለህ። ተባረክ!!!
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
አሜን
@misrakasfaw
@misrakasfaw 5 ай бұрын
ምርጥ ቪዲዮ ቤንጃዬ ይሄ ቲክቶከር ወደ ሀገራችን ሲገባ ሲያሽቋልጡ ነበር ይገርማል እደለመነብን እያወቁ አትገባም መባሉ ትክክል እደግፈዋለው ጀግና ናቸው❤❤❤❤ አንድ ስለዋንትያ እያለቀሰ የስራሽን ይስጥሽ ዋንትያ ቪዲዮ ለቀቀች እያለ ስለሰራው ልጅ አንተ ብትሰራልን ደስ ይለኛል በተረፈ በርታልኝ...አስፊቲ አዝኛለው ነብሱን ይማረው😢😢😢😢😢
@nesanetgebru7912
@nesanetgebru7912 5 ай бұрын
እሰይ እንኳን አባረሩህ ሀይሌ ረመዞርት👍
@yibeltalseyid1633
@yibeltalseyid1633 5 ай бұрын
እኛም ሀገር አለን እንላለን😭
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@GirumErmiyas
@GirumErmiyas 5 ай бұрын
Welcome Broo..
@michaelberihu3286
@michaelberihu3286 5 ай бұрын
ፍሪያት የማነ ግን ደስተኛ አይደለችም
@geneteden4343
@geneteden4343 5 ай бұрын
እች ልጅ ወደ ግበረሰዶማዊነት ቀስ በቀስ እንዳትሄድ ቤተሰብ ይሁን እራስዋ ከዚህ ሁለት ድምፅ ልትወጣ ልትጥር ቤተሰብም እንዲረዳት እንዲገስፃት ያስፈልጋል ቀስ በቀስ እንቁላል በእግሩ ይሄዳል ነው ትኩረት ይሰጣት ትኩረት ትስጥበት ለማለት እወዳሎህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@ZedZ-tk6ce
@ZedZ-tk6ce 5 ай бұрын
ምስኪን ሀገሬ ገብቼ አለሜን አየሁ ስትል ስታርፍ ባሀገር ሰው ህይወት ማጣት በጣም ያማል 😢😢😢😢ነፍስን ይማር
@selamaitbirhanu868
@selamaitbirhanu868 5 ай бұрын
በጣም፣ ህይወት ከንቱ ናት፣ ለዚችው እድሚያችን መባላታችን ደግሞ የበለጠ ያሳዝናል።
@tsiontessema1611
@tsiontessema1611 5 ай бұрын
Nigeria እኔ ምለው ሰውዬ እውነትም እንስሳ ሰው ገንዘብ ከፍሎ ሊዝናና ነው እንጂ ሊሳቀቅ አይደለም ቀኝ የተገዙ ሰዎች ችግር ነው ሰውን ለማስወንጀል ሙከራ አልተሳካለትም መቼም አይሳካለትም animal
@eyerusalemasrat8252
@eyerusalemasrat8252 5 ай бұрын
ዉይ ወንድሜ የኔ አንደበተ ጨዋ እናትህ ትባረክ 👃
@fatherinthehavens3923
@fatherinthehavens3923 5 ай бұрын
ምን ሰረታ ነው ለኢትዮጵያ? ባለ ግዜ የትግሬ ክልል አርቲስቶችና ዘረኞች ናቸው። ፈሎው የሚያደር ደነዝ ኢትዮጵያዊ ነው ሀሀሀ
@user-bf6ju7vh3o
@user-bf6ju7vh3o 5 ай бұрын
ሰላም ላንተ ቢኒ ጎበዝ በርትተካል ማሻላ
@KUA18118
@KUA18118 5 ай бұрын
Of course there is a dress code all over the world period!
@googleeugoogle8416
@googleeugoogle8416 5 ай бұрын
አብሽዬ ብሮ በጉጉት ስጠብቅህ
@thombahre1735
@thombahre1735 5 ай бұрын
21:49 it is what it is
@amanuelkefyalew135
@amanuelkefyalew135 5 ай бұрын
Yes tikikil ayidelem
@samuelderejademesa
@samuelderejademesa 5 ай бұрын
RIP asfaw
@tsiontessema1611
@tsiontessema1611 5 ай бұрын
እኔ የገረመኝ ሌላ ስታገባ ቁጭ ቁልጭልጭ እያለ ያሳዝናል
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 5 ай бұрын
ቤንጃ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ🙏
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
እንክዋን ደህና ቆየኸኝ
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 5 ай бұрын
u are write bro haile resourt u hove to respect human being
@shewayebekele4200
@shewayebekele4200 5 ай бұрын
እየተመላለሰ ምግባቸውን እያነሳ ነበር ደግ አደረጉ እንካን አባረሩት።
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 5 ай бұрын
አንሰለችም ቤንጃዬ
@seblipomi3684
@seblipomi3684 5 ай бұрын
በጣም ባለጌ ነው ደግ አደረጉት
@engsheeshetu1460
@engsheeshetu1460 5 ай бұрын
ቤንጃችን !!! የሰካራሙ በጣም ነዉ የሚስቀዉ ደሞ ፕሮፋይልክን ቀይረክ ነዉ የጠፋክብን
@rahelhmariam7963
@rahelhmariam7963 5 ай бұрын
ይሄን ሰው ማሰር ያስፈልጋል የሀይሌን ስም በማጥፍት!!!
@nunubelete8142
@nunubelete8142 5 ай бұрын
ወንድሜ ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው 🤣😁😆🤭
@user-yh7ct5rd4b
@user-yh7ct5rd4b 5 ай бұрын
ከምር አሳዘነችኝ ከዚህ አዝማሪ ጋር ወይ መልኩ አያምር ወይ ቁመት የለዉ ወይ ገዘብ የለዉ አሳዘነችኝ ስቱ እዳልተመኛት ዶክተር አብይ የስቱን ኑሮ ዝብርቅርቅ አደረከዉ ካለሺበት ሁኔታ ነዉ እረዳሻለሁ ብቻ ደነገጥኩ ባባት ስራ ልጂ ዋጋ መክፈል የለበትም አይዞሺ
@selamSeksm-jf1ru
@selamSeksm-jf1ru 5 ай бұрын
ወይኔ አስፊቲ Uffffffffff
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 5 ай бұрын
MN SHON NEW YEMITNEQUT ?
@rahelakilelu4994
@rahelakilelu4994 5 ай бұрын
ባንተ የሚመጡትን ሁሉ እቀበላለሁ ቤንጃዬ ሰብ አስርጌያለው
@Dana-fy2bu
@Dana-fy2bu 5 ай бұрын
ቤንጃ እናመሰግናለን አሪፉ ቪድዮ ነው ❤❤❤🎉🎉🎉ምርጫዎ ስላደረጉን እናመሰግናለን ቤንጃ ቲዩብ❤❤❤❤🎉🎉
@jehshsnsnsnsns2671
@jehshsnsnsnsns2671 5 ай бұрын
በጣበጣም አዝኛለሁ አፊቲ ነፍስህን ይማረዉ ቢንጃግን ስለአስፋዉ ምንም አልተሰማህም ማለት ነዉ ዘናዉ ሁሉ ስለ አስፋዉ እየዘገበ ምንም አለማለትህ ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
ከታች እኮ ፅፍያለው ቪድዮው የተሰራው ትላንትና ነው ለዛ ነው የሱ እረፍት ደሞ የተሰማው ዛሬ ጠዋት ነው ነብሱን ይማርልን
@educate-t1
@educate-t1 5 ай бұрын
Lemin ene Fryat bamarigna yaweralu enezi zeregnoch.
@mimiy2938
@mimiy2938 5 ай бұрын
She said he is her baby daddy and partner not husband.
@BemntTube-ow2nj
@BemntTube-ow2nj 5 ай бұрын
መፅናናት ለቤተሠብ ብለናል
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
አሜን
@Davidm127
@Davidm127 5 ай бұрын
well come bini
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
ዴቫችን
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 5 ай бұрын
አስፊቲ ይህኔ ሆደቡቡ ምን ልሁንልህ💔💔😭😭😭
@mesereteshetu2138
@mesereteshetu2138 5 ай бұрын
እኔ እምለው እስፔን የሚኖር ሰው የሆቴል ህግ ጠፍቶት ነው እንደውም መከሰስ አለበት ይሄ ሰው የሚመለከተው ዝም አይበል ቤንጃዬ
@user-rt5vz1yn3z
@user-rt5vz1yn3z 5 ай бұрын
ወይኔ ጣላ ወደድኩት
@linadani6276
@linadani6276 5 ай бұрын
አስፍዬ😭😭😭
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 5 ай бұрын
መቅደስ ደበሳይ ም ባሏን ታስተዋውቀን
@teruloveisfromgods2215
@teruloveisfromgods2215 5 ай бұрын
Betam azegalhu ewnth asfeye nebsh ymrew 😢
@user-us8rv3gt6g
@user-us8rv3gt6g 5 ай бұрын
ታዲያ ምን አዲስ ነገር አለ ሁለቱም ዘረኞች ናቸዉ
@Aradawiyan
@Aradawiyan 5 ай бұрын
አንድ ? አለኝ ስፔናዊው ጥቁር ሰውዬ እየለመነብን ነው ወይስ እያገዝን ነው የሚለውን ለመወሰን እንድንችል የሰበሰበው ገንዘብ ካለ ምን ያህል ነው? ለተዋጣበት አላማስ በቀናነት እያደረሰ ነው? የሚሉት ነገሮች ግልጽ ቢሆኑ ? ሆቴሉም ለደንበኞቹ ደህንነት ቅድሚያ ስለሚሰጥ እንኳን ያልተለመደ እና ወጣ ያለ ትእይንት መቅረፅ ቀርቶ በአግባቡ ለሚሰሩ ክሊፕና ፊልም ቀረፃ እንኳን ፈቃድ መጠየቅ አለበት ! ድርጅትን ንቆ እኔን አክብሩኝ ማለት ልክ አይደለም ! ቤንጃ አንደኛ✌️
@nebiyuayele5791
@nebiyuayele5791 5 ай бұрын
Don't be surprised bro abiy Ahmed erasu lemagn nen belual 🥺🥺🥺🥺
@user-bx1ey7cs7y
@user-bx1ey7cs7y 5 ай бұрын
የት ኣይተህው ነው እንደዚ ብለህ ኣፍህን ምትከፍተው። መጀመሪያ ቢጠይቁት እና ቢያዋሩት እሱም ያለውን ነገር ያስረዳቸው ነበር ። ሃይለ ሪሶርት እንደዛ ናቸው የሰው ክብረት የላቸውም።
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 5 ай бұрын
era atesasat ene awkawalew Haile resort betam chewa,na saw akbare nachaw ,
@tsedaltedi
@tsedaltedi 5 ай бұрын
ሰላም ቤንጃ❤❤🎉🎉
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
ሰላም
@gogues32
@gogues32 5 ай бұрын
3 ኮሜንt
@nanatiye6844
@nanatiye6844 5 ай бұрын
ቤኑ ተለልኮ ነው የመጣው የሚል ነገርም አለ ሲጀመር ምናባቱ ያመጣል?
@emanismi7621
@emanismi7621 5 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮሜንት😊😊😊😊😊
@maheletethio1154
@maheletethio1154 5 ай бұрын
Myaz alebet
@mariaqibttiya1405
@mariaqibttiya1405 5 ай бұрын
እየወፈርክ ነው sport ስራ እሺ benja
@Tom-qv9nt
@Tom-qv9nt 5 ай бұрын
awo napi betam nw miastelagn miaregw act ethopian aymetnm
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 5 ай бұрын
Esi equanimity magbatun nw tefat yadregew
@user-ik6hx4dm9t
@user-ik6hx4dm9t 5 ай бұрын
Betam niket new kemir inde begeza hagerachilay fenchebin iko ihe chigir felagi hoo
@bettyjone8098
@bettyjone8098 5 ай бұрын
tikikl neh manm behagerachin lay endi mehon aychilm ye menoriya fekadim yelewm sijemr
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 5 ай бұрын
አጉል መካሪዎች ዊንታ ተፋቷት ሥራ ትስራበት ቀና ብላ ትኑርበት
@kidistlemma1016
@kidistlemma1016 5 ай бұрын
ጨዋነትህን ሁልግዜ አደንቃለሁ
@SenaitTefera-iw6um
@SenaitTefera-iw6um 5 ай бұрын
Tifat new yalew magibatun new
@helenmekonne8618
@helenmekonne8618 5 ай бұрын
ትዳሩ ውስጥ ገብቶ ስለተቃጠለ ይሆናል
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi 5 ай бұрын
Selam Benjamin enkuan deheña methe be wendemochen asefaw meshesha mote yetesemagnene kebade hazen yemer megelte alchelm lebetesebochu endehume Le leji japi ena lemelawe adenake ena akebarewocho fitary metenanatune yesetelen asfeye ante yemer betam azegnalhu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
ነብሱን ይማርልን
@meronhbtemariyam6540
@meronhbtemariyam6540 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Martaethio363
@Martaethio363 5 ай бұрын
Matche yaregalu fryat & afi melkam gabcha
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 5 ай бұрын
Napi ሚባል ጥጋበኛና ወንጀለኛ ቲክቶከር ገና ይጠየቃል!!! ለጊዜው ሀይሌ ሪዞርትን እናመሰግናለን !!!ሲያንሰው ነው!!!
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 5 ай бұрын
ቤጃዬ ዋትያ እና እስቲፍ ማስታወቂያ ነው ምንሰራው ብሎአል ማታ ቲክቶክ ቀጥታ ላይ የቬሎ እና የፀጉር ማስታወቂያ
@benjatube2
@benjatube2 5 ай бұрын
እኔም ገምቻለው
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 5 ай бұрын
@@benjatube2 💞
@nebiatmehari9838
@nebiatmehari9838 5 ай бұрын
zem bel koshasha Canada 🇨🇦 headk endasu adreg ,Haile resort lemgbat sent bganzab new yamtkaflaw bante mekaleja mehone new ,
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c 5 ай бұрын
Sate yelkew yebale yele
@Babi-Asmare.20150
@Babi-Asmare.20150 5 ай бұрын
13:30 እኔ የገባኝ ቺት አርጓታል መሰለኝ😂😂18:25 ደግሞ እኔም በአንተ ሀሳብ እስማማለው እብድ መስሎ መግባት የሚፈቀድ አይመስለኝም ስም ሲያጠፋ ነው አንዱ የተናደደ እንዳይደፋው ብቻ አንድ ቀን ንቀቱ ነው
@Othman-lh9ww
@Othman-lh9ww 5 ай бұрын
guys sewun eyalemamedachut new aydel ere fetaryn fru plz
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 5 ай бұрын
gen selesew tedar ena hiwot man men agebaw lemen.matarates yasfelegal hulum yerasun nuro teto selesew mawrat bemidea makreb mendenew yasazenal
@user-pw6jj7kr3j
@user-pw6jj7kr3j 5 ай бұрын
አርቲስት እና አዝማሪ ሰው አይባልም ክክክክ
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 14 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 100 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 110 МЛН
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 371 М.
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 29 МЛН
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 526 М.