ኤልያስ መልካ አልሞተም - Mabriya Matfiya

  Рет қаралды 96,908

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

ኤልያስ መልካ
አልሞተም - Mabriya Matfiya
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Arts Tv World

Пікірлер: 251
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 3 жыл бұрын
ልዑሌ እሰይ ተባረክ እዮብን መሰልከኝ ተባረክ መርዝ መልዕክት ያለው እና ኮልኮሌ ዘፈን የተወጋ ይሁን ያንተን ዘፈን የሚሰማው የገባው ብቻ ነው ወዳጄ በርታ
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 жыл бұрын
YES SIR
@haniyefirehiwotmamo1704
@haniyefirehiwotmamo1704 3 жыл бұрын
ልኡሌ ምርጥ ሰው ትመቸኛለህ ኮንፊደንስህ ዘጭ ያለ ነው ለኤሉ ያለህ ክብር የሚገርም ነው በአንተ ውስጥ ኤሉን እናየዋለን ብዙ ምርጥ ስራዎች እንጠብቃለን በርታ
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 жыл бұрын
የኤሊያሰ መልካ የሒወት ምሰክርነት እጁግ ደስ ይላል እንደዚህ ያለ ምሰክርነት ሰመቼ አላውቅም ደጋጋ ሰወች እግዚአብሔር ነብሳቸውን ከደጋጎች ጋራ ያኑርልን
@nebil45
@nebil45 3 жыл бұрын
ልዑሌ ምርጥ ሰው ውለታ የማትረሳ ያራዳ ልጅ ኤሊ ሰው እኮ ነው
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 3 жыл бұрын
ልኡሌ ከሌያስ ጋርከሰሩ ሰወች እንደ አንተ ስለኤልያስ ሁሌ የሚመሰክር የሚያደንቀው ሰው አላየሁም ፈጣሪ ይጠብቅክ
@alike6958
@alike6958 3 жыл бұрын
ሀይኔ ሩትስ
@amanuelgizaw5557
@amanuelgizaw5557 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ ልዑሌ
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 жыл бұрын
አቦ ምርጥ ያራዳ ልጅ ይመችህ ልዑሌ የሚያነብ ሰው የሚያስበውን ያውቃል የተባለው ላንተ አይነቱ ነው ክበርልን ወንድማችን‼️❤❤❤
@nurhussen1032
@nurhussen1032 2 жыл бұрын
Betam gerami album
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 жыл бұрын
ልኡል በሄደበት ሁሉ ስለ ኤልያስ መልካ አውርቶ አይጠግብም ከልቡ ሰው ነው👌
@merkeby6738
@merkeby6738 3 жыл бұрын
እሳቱ እሳት ምርጥ ምርጥ ስራ። thank you beravo ሉሌ
@nicodemus_777
@nicodemus_777 3 жыл бұрын
ተባረኩ፣ ላጲስ የምትጋብዘውን ሰው የምታውቅ፣ የምታወራውን የምትመርጥ ትልቅ አስተዋይ ሰው ነህ፣ ጌታ ይባርክህ። እግዚአብሔር የነካቸው፣ የተነኩ የጥበብ ሰዎችን ያብዛልን፣ ልዑል ሆይ በርታ፣ በቅዱስ ቃሉ ውስጥ መኖርክን ቀጥል፣ ኤልያስ መልካ ኢየሱስን በኑሮው ሰብኮ እንዳለፈ፣ አንተም ፀጋውን አስቀጥል፣ ጌታ ይርዳህ።
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
ልዑል ሚገርመኝ በደረሠበት ኤልያስን ሳያነሳ አያልፍም ከልቡ ነው ሚወደው💜
@chatethio
@chatethio 3 жыл бұрын
I have so much respect for you Leul. You are very philosophical and genius. I like listening to your interviews. You understood Elias Melka more than any body else in this world.
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
ልኡል ውለታ አይረሴው የኤልያስ መልካ ምስክር
@fasilil5592
@fasilil5592 3 жыл бұрын
እውነት ነው ኤልያስ መልካን የሚያክል የለም ።
@Tarknetz
@Tarknetz 3 жыл бұрын
Elias set Ethiopian music standard so high that nobody couldn’t reach it. His art of music just hit different.
@dawitnegash7635
@dawitnegash7635 3 жыл бұрын
ሉሌ ኮ አልበምሽ ምርጥ ነው ልደታን 👑👑👑👑ቴዲ እንኳን እንዴት እንመሰከረልህ 🙏🙏🙏🙏👏
@Ernnesto2103
@Ernnesto2103 3 жыл бұрын
ይገርምሃል ልዑሌ የእድሜህን ሲሶ እንደ መሲሕ ደቀመዝሙር ከስሩ ቁጭ ብለህ ከሐልዮቱ አድማስ ጨምቆ እውነትን ከምህረት ፣ ጥበብን ከውበት በቃል ውበት አዋዶ በነቢብ ሲያንቆረቁርልህ ያደክ እና የኖርክ አንተ ቀርቶ፤ መፈጠሬን እንኳ በማያውቀው (እኔ) እንኳ ኤሊያስን ማጣት ሰርክ እንደ አዲስ ተብሰልሳይ ነው ያረገኝ ። ከንጉሱ (ኤሊያስ መልካ) ሕልፈት ወዲህ እንደ ከሃዲ ጭፍራ ባይተዋር የሆንክ ያክል እንዲሰማህ ያደረጉህ ሁሉ እነሱ ቀድሞውኑ ለከንቱ ክብራቸው የተኮለኮሉ ከንቱዎች እንጂ ንጉሱን በፍቅርም በምግባርም እንደማይመስሉ በብዙ አይተናቸዋልና ስለ እነሱ አንገትህን አትድፋ ፤ ይሄ ይሆን ዘንድ ግድ ከሆነ ብዙ አትገረም ይልቅ መሲሑ ባሳየህ የብርሃን ፈለግ መንገድህን በትጋት አቅና።✌️❤✌️
@peacelove9531
@peacelove9531 3 жыл бұрын
ኤልያስ መልካ genius human being !! Much respect RIP ..ልሁል አጼ ሃይለስላሴን ይመስላል .. ሁለታችሁም ታምራላችሁ
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ልኡል ከፍ አድርጎ ገልፆልኛል ኤሊያስ መልካን የሚያክል ታላቅ ባለሙያ በሺ ዘመን አንድ ጊዜ የሚፈጠር ታላቅ ሰው ነው
@Ernnesto2103
@Ernnesto2103 3 жыл бұрын
ይገርምሃል ልዑሌ የእድሜህን ሲሶ እንደ መሲሕ ደቀመዝሙር ከስሩ ቁጭ ብለህ ከሐልዮቱ አድማስ ጨምቆ እውነትን ከምህረት ፣ ጥበብን ከውበት በቃል ውበት አዋዶ በነቢብ ሲያንቆረቁርልህ ያደክ እና የኖርክ አንተ ቀርቶ፤ መፈጠሬን እንኳ በማያውቀው (እኔ) እንኳ ኤሊያስን ማጣት ሰርክ እንደ አዲስ ተብሰልሳይ ነው ያረገኝ ። ከንጉሱ (ኤሊያስ መልካ) ሕልፈት ወዲህ እንደ ከሃዲ ጭፍራ ባይተዋር የሆንክ ያክል እንዲሰማህ ያደረጉህ ሁሉ እነሱ ቀድሞውኑ ለከንቱ ክብራቸው የተኮለኮሉ ከንቱዎች እንጂ ንጉሱን በፍቅርም በምግባርም እንደማይመስሉ በብዙ አይተናቸዋልና ስለ እነሱ አንገትህን አትድፋ ፤ ይሄ ይሆን ዘንድ ግድ ከሆነ ብዙ አትገረም ይልቅ መሲሑ ባሳየህ የብርሃን ፈለግ መንገድህን በትጋት አቅና።
@aschebogala7673
@aschebogala7673 3 жыл бұрын
ልውል በጣም ትልቅ ሰው አክባሪ ነህ ፈጣሪ ያክብርህ ክብር ለሚገባው ክብር መስጠት ትልቅነት ነው
@zizitino6797
@zizitino6797 3 жыл бұрын
ትንሹ ፊደል ካስትሮ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
ዘፈን ሀጥያት ነዉ አራት ነጥብ ደስ ያለዉ ይዘምር ያዘነ ይፀልይ ነዉ የሚለዉ እናተ ዘፋኖቹ ብቻ ሳትሆኑ ሁላችንንም በሀጥያት በስብሰናል ተነሳሂ ልቦና ይስጠን
@ErmiyasZeleke-ki8pb
@ErmiyasZeleke-ki8pb Жыл бұрын
denez ke andand mezmuroch ye ea zefenoch etif yisebkunal
@arontaddese7230
@arontaddese7230 3 жыл бұрын
The legend is appeared! Leul I'm your number one admirer!
@dawitdave6328
@dawitdave6328 3 жыл бұрын
ልኡል ምርጥ ልጅ ነው በጣም ግልፅ ሰው
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 3 жыл бұрын
Eluyea 💔 Eliyas 💔 Motehim litigelegn nw😭😭😭💔💔💔
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 3 жыл бұрын
“በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤” - ሮሜ 13፥13
@mituteshome3311
@mituteshome3311 3 жыл бұрын
እዛው አንተ አክብረው
@ErmiyasZeleke-ki8pb
@ErmiyasZeleke-ki8pb Жыл бұрын
Mezmur yihe nw zefen yihe nw belegh kemiyastelalfew message wechi???????
@edomassefa5744
@edomassefa5744 3 жыл бұрын
ልዑሌ ፎንቃዬ
@JahAdam
@JahAdam 3 жыл бұрын
ልኡል ጀግና ነሽ የእውነት ሰው እንደሆንክ ይገባኛል ይቺ ዓለምና መላዋ ደግሞ አስመሳይ ናትና አትግባባትም በተቻለ መጠን ሁሉን በዘዴ ለማለፍ ሞክር በእብዶች መካከል ያለህ ጤነኛ ትመስለኛለህ ይሄ ደግሞ አንተን እብድ ያስብልሃል፤ በዘዴ በብልሃት እሺ አንተ የንጉስ እግዚአብሔር ልጅ!
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ
@ሀሊማመሀመድ-ደ5በ 3 жыл бұрын
የኤልያስ መልካን ስራወች ከነ ሙሉ ክብሩ በክሊፕ የሠአራ ልኡል ሀይሉ ብቻ ነው።
@ሰውመሆን-ኈ9ቘ
@ሰውመሆን-ኈ9ቘ 3 жыл бұрын
ኤልያስን እንድወደው አድርገኸኛል! አመሰግናለሁ
@kidisthailu632
@kidisthailu632 3 жыл бұрын
leule my God you are amazing person, elias deserve more than this. Thanks Bro
@ermyasayele
@ermyasayele 3 жыл бұрын
You are the best Luele, I can see Elias in you.
@melatmekuanent7
@melatmekuanent7 3 жыл бұрын
Tebarek eliasen bezi dereja selakeberkelen tebarek yetedergelehen materesa teleke sew leule🙏🙏🙏🙏
@tsedeniyazerihun5183
@tsedeniyazerihun5183 3 жыл бұрын
ላጺስዬ ያ ባለ ኪኒን (ኪኒኔ) ደናነው ልኡልን በጣም አድናቂው ነኝ ስለጋበዝከው አመሠግናለሁv
@Ande_Lemenged
@Ande_Lemenged 3 жыл бұрын
ልዑሌ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ይራራልህ፤ፊቱንም ያብራልህ! ቀናነትህን ካንተ አይውሰድብህ! በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ!
@betelhemaklilu4020
@betelhemaklilu4020 3 жыл бұрын
“ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21 God loves you brother
@A14-m1j
@A14-m1j 3 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@edentesfahun8423
@edentesfahun8423 3 жыл бұрын
"but every woman that prayeth unpropresieth with head uncovered dis honoureth her head..."1cor11:5 your doctrine deny this word of God b/c it discomfort the girls but you try to ashamed others
@ኢትዮጵያዊነትኩራት
@ኢትዮጵያዊነትኩራት 2 жыл бұрын
@@edentesfahun8423 The best respond ever
@abrhot-tube
@abrhot-tube 3 жыл бұрын
ቆይ አዘጋጁ ግን ምን አስጭሰህ ነወ የምታቀርባቸው?
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
ክክክ እውነት ብለህልኛል ጤነኛ ማይታይበት ቤት
@munhagos272
@munhagos272 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ጏደኛውን እንደራሱ የሚወድ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር ልኡሌ አንተ ለኤሉ የለክ ፍቅር እና ክብር ልዪ ነው
@abityyemaya9501
@abityyemaya9501 3 жыл бұрын
ሀ ሲሉ ሆ የሚል ደንቆሮ ጋዜጠኛ ምኑም አይመቸኝም ልዑሌ ግን ምርጥ ሰዉ ሺ አመት ኑርልን እራሱን መስሎ የሚኖር ሰዉ ዉስጤ ነዉ
@familytimeyebetesebgize9251
@familytimeyebetesebgize9251 3 жыл бұрын
Thank you Lappis yet hager endeneberku alawkim mirt Album alew adametkut
@astermekonen8274
@astermekonen8274 3 жыл бұрын
እራሳችውን አታሉ መፅሐፍ ቅዱስ በግልፅ ነው ዘፈን ሐጢአት እንደሆነ ያስቀመጠው።
@warkamedia
@warkamedia 3 жыл бұрын
በትክክል ግን መጽሀፍ ቅዱስ ዘፈንን ብቻ አይደለም በጣም ብዙ ሀጥያቶች እየሰራን ነው ዘፈን ቢያንስ መልህክትን ያስተላልፋል ስውን ያስተምራል ስው ይለወጥበታል
@fasiltilahun8782
@fasiltilahun8782 3 жыл бұрын
መፈረድስ?
@tiube8057
@tiube8057 3 жыл бұрын
@@warkamediaየዘፈን መልካም መልዕክት ማስተላለፍ በድሮው በብሉይ ኪዳን ዘመን ተቀባይነት ነበረው አሁን በሀዲስ ኪዳን ግን ዘፈን ኃጢያት ነው።
@nafkot_music
@nafkot_music 3 жыл бұрын
እውነት ነው ኤልያስ መልካን የሚያክል የለም ኤልያስ ዛሬም አልሞተም እውነቴን ነው
@tatekasmamaw8742
@tatekasmamaw8742 3 жыл бұрын
ዘፈን ስጋህን ነው የምታስደስተው መዝሙር ግን ነፍስህን የሚያስታውስህ ታሳዝናህለች
@እከሌ-ሰ7ሸ
@እከሌ-ሰ7ሸ 3 жыл бұрын
Edat bakh edat new sgahn miyasdestew
@munamuna2128
@munamuna2128 3 жыл бұрын
Tekekel
@tsedeniyazerihun5183
@tsedeniyazerihun5183 3 жыл бұрын
ልኡሌ እናመሠግናለን እንኳን መጣህልን
@fekerabza4945
@fekerabza4945 3 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድህ ልኡሌ
@nazrawiashewinner876
@nazrawiashewinner876 3 жыл бұрын
ዘፈን ሀጢያት ነው አባቴ “ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም።” - ገላትያ 5፥21
@ErmiyasZeleke-ki8pb
@ErmiyasZeleke-ki8pb Жыл бұрын
Meliktu tru kehone yihe nw yemibal liyunet be mezmur ina zefen mehal yelem
@rodabaye3700
@rodabaye3700 3 жыл бұрын
አከበርኩህ ልዑል
@gelacoffi8014
@gelacoffi8014 2 жыл бұрын
ልኡሌ እሳቱ እሳት ምርጥ አልበም የሚገርም ስራ የሚገርም አልበም አይግረምክ ቸብቸቦና ሞትኩልሽ አበድኩልሽ በበዛበት የሙዚቃው አለም አልበምክን ለመረዳት ይከብዳል ለዛነው ሲገባን እናደምጠዋለን........ኤላነብስክን ይማረው አተድንቅ ሰው ልኡልን ስለሰጠከን እናመሰግናለን
@musiebereket2110
@musiebereket2110 3 жыл бұрын
all u said is melkam.....and tne album is just wonderful work of art...stay you...be you.....and alias is in his own level...may he Rest in peace ..his work lives.
@እውነትበጊዜዋውብናት
@እውነትበጊዜዋውብናት 3 жыл бұрын
ዘሪቱ እርቃኗን አደል እንዴ መድረክ ላይ የምትውለው ከልብሷ እስከ የፅጉሯ ቀለማ ቀለም ጠቅላላ የምራባዊያን ኮፒ አደለች እንዴ ይልቅንስ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ነው
@shimeat29
@shimeat29 3 жыл бұрын
still ዘፈን ሀጥያት ነው::
@ethioaddis154
@ethioaddis154 3 жыл бұрын
Nop aydelem
@derejetadesse2415
@derejetadesse2415 3 жыл бұрын
ነው ራስህን አታታልል
@edentesfahun8423
@edentesfahun8423 3 жыл бұрын
Evidence?
@lifeinparis2856
@lifeinparis2856 3 жыл бұрын
እንዴት እንደምወደው
@humanfan4749
@humanfan4749 3 жыл бұрын
TAlias was a special musician ,you take it down a notch bro 😁
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 3 жыл бұрын
Eluyea 💔 Eliyas 💔 Egizabihear Nebisihen Begenet yanurilin 🙏 🙏 🙏 Be Botahe batinorim beyalenibet Alhe ❤ ❤ ❤ 😭😭😭Eneam be Menifesi abirogn nw yalewu, pls Mestihafun balhubet adirisulign 🙏🙏🙏
@selinahabesha19
@selinahabesha19 3 жыл бұрын
ላጲስ ዛሬ አፍህን የሚያሲዝ እንግዳ ነው ያመጣከው ኮንፊደንሱ ደስ ይላል ግን ዘፈንን ጌታ አይቃወምም ያለበትን ግልፅ ቢያሳየን👀
@mazaenidal6930
@mazaenidal6930 3 жыл бұрын
ለማንኛውም ሰለ ኤልያሰ መልካ ምሰክርነት እጁግ ብዙ ሰው ይመሰክርለታል ኢዮብ እና ኤሊያሰ መንፈሳዊ ሒወታቸው በጣም ነው የማከብረው
@warkamedia
@warkamedia 3 жыл бұрын
ይሄን የሚያህል ስው ምናለ በሂወት እያለ ብታወድሱት ኖሮ
@Jemalseid57
@Jemalseid57 3 жыл бұрын
ጥሩ እንተርቪው ነው ግን ወንድን ልጅ አንች ብሎ መጥራት እንደኔ ደስ አይለኝም?!
@sdt3004
@sdt3004 3 жыл бұрын
ይሄ እኮ የመዋደድ እና የመቀራረብ ፍቅርን ለማሳየት ነው እንጂ በመጥፎ ነገረ አትተርጉሚው።
@azebsil7284
@azebsil7284 3 жыл бұрын
ኤልያስ አባዛኛዉን አርቲስት ሂወት ቀይሮ እሱ ለነሱ እንደ ሻማ ቀልጦ ሞተ....የሱን ዉለታ ረስተዉታል አንተ ብቻ ነህ ያስታወስከው
@hanamekuriya4312
@hanamekuriya4312 3 жыл бұрын
የኤሉዬ የሆነ ሁሉ ጥዑም ነው❤ ሉሌ😘
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 3 жыл бұрын
ልዑል……..በእውነት 100000000 ፐርሰንት ትክክል ነህ፡፡ ኤሊያስ መልካን የሚመስል አቀናባሪ በኢትዮጵያ አይደለም በአለምም ላይ የነበረ፡ የሚኖርም አይመስለኝም፡፡
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ታላቅህን አክብር የሚለው የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል።
@fasikatube4814
@fasikatube4814 3 жыл бұрын
ደስ ብሎኛል ሠላማችሁ ይብዛ!!!
@tedygeslaw278
@tedygeslaw278 3 жыл бұрын
I love his music Great person tnx ላጲሶ ምላሶ
@shegerketema6622
@shegerketema6622 3 жыл бұрын
ELIYAS MELKA BE FETARI YETMEKA..... LEGEND
@mitikugetaneh1849
@mitikugetaneh1849 3 жыл бұрын
It was also my question. Why do we play music if it's disgrace God? Now I understood that God gave Bible not only amharic speakers, so why do we relate the verse most Amharic speakers have mentioning Galatianse 5:21(ገላቲያ 5:21) to other languages?The Bible doesn't say do not sing. Rather it says wrong doers including those who practice 'Wild parties' or 'revelries' will not inherit God's kingdom. You can refer it please
@ashg.2066
@ashg.2066 3 жыл бұрын
Most ethiopians don't read bible they just spill what others say አትልፋ
@asnakeengida2015
@asnakeengida2015 3 жыл бұрын
እውነት ነው 'እሳቱ ሰአት' ገራሚ አልበም ነው::
@meronmeron6049
@meronmeron6049 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርሙኝ ለራሳቸው እንዲመች ብቻ የመፀሐፍ ቅዱሱን ቃል ስያጣምሙት መዝፈን መብታችሁ ነው ኃጢያት አደለም ማለት ግን አይቻልም ከመፅሐፉ ስለማትበልጡ
@ashg.2066
@ashg.2066 3 жыл бұрын
Galatians 5:21 ላይ እስቲ ሄደሽ አንብቢ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
ትክክል
@meronmeron6049
@meronmeron6049 3 жыл бұрын
@@ashg.2066 እኔስ ምን አልኩኝ ?
@ashg.2066
@ashg.2066 3 жыл бұрын
@@meronmeron6049 read all other versions of Galatians 5:21 it doesn't say don't sing
@manuelysema4848
@manuelysema4848 3 жыл бұрын
ብዙ ሙህር ያለባት አገር ሚዲያ ስንቀብ ጥራዝ ነጠቅ እውቀት ይዘን ያዙኝ ልቀቁ አንበል
@ለሰውመዳኒቱአምላኩለሰዉ
@ለሰውመዳኒቱአምላኩለሰዉ 3 жыл бұрын
newer atawera teraz netk atbel yemibelthn sew metcet atcelm
@felegushdesalegn4635
@felegushdesalegn4635 3 жыл бұрын
አንዳንዴ ትልልቅ ሚዲያዎች ላይ ይገቡና ኃጥያትና ጽድቅን ለማዎዳደር ይሞክራሉ በዚህ ሚዲያ እንዲህ ተብሉዋል እንድባል እግዚአብሔር ኃጥያትን እንጅ ኃጥያተኛን አይጠላም ዘፈን ኃጥያት አይደለም የሚለው የትኛው መጽሐፍ ቅዱስ ነው? ዘፋኝ ኃጢያተኛ አይደለም ማለት የሚቻለሁ በንስሃ ስንመለስ ነው ግን እኔ ያነስኩ ነኝ እና ...... እባካችሁ ታዋቂዎች አማኙን አትሸውዱት
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
ትክክል
@helenokubay5488
@helenokubay5488 3 жыл бұрын
100%
@kalkidanhailu1378
@kalkidanhailu1378 3 жыл бұрын
Ewnite nw ye eliyas muzka menm kefate menn hatyate yelwem ..enam eliyasn meteka mechem aynorem ayfterm
@addis2653
@addis2653 2 жыл бұрын
Fun to listen this interview Lul great man most definitely unique and positive thinking elevate all human together በበለጠ በስራህ እንጠብቅሃል 🙏🏽
@eskuviva2384
@eskuviva2384 3 жыл бұрын
ኪንጎን መቼ ነው የምታቀርበው ላጲስ❤ ደሞ ሳቅህን ስወደው
@fekragerma502
@fekragerma502 3 жыл бұрын
ቤኬ በጣም ነው ዬምወዲህ በተለይ በነዛ በምንትያወቹ እና በልቤ እዲትፅፍ አርጎሀል አከብርህም አለው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@abdurezakkedir
@abdurezakkedir 3 жыл бұрын
ላጲስ መጽሃፉን አለማንበብህን ሁለት ስህተቶችን ስትሰራ ተገነዘብኩ። Better to read first.
@hameresd77
@hameresd77 3 жыл бұрын
በርታ ! በነገራችን ፡ ላይ ፡ "ያ ማን" ፡ የምትላት ፡ ነገር ፡ የት ፡ ጣልካት? በቃ ፡ የአበሻ ፡ እራስታ ፡ ነህ ፡ ብዬ ፡ ነበር ፡ የተቀበልኩህ። ለዩ ፡ ቱን ፡ ላይ ፡ ጆሮ ፡ አችን ፡ እስኪደማ ፡ "ያ ማን" ፡ እያልክ ፡ ያደነቆርከኝ
@munamuna2128
@munamuna2128 3 жыл бұрын
Wendemochey. Getemgn adametu ye memher tesfaye. BEREHAGNAW KALO yemibal ye zefen zar ale. EGZABIHER MASTEWAL Yesten. Egzabiher🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopian ena hezbochuwan yebarek
@yonatanbezabih3115
@yonatanbezabih3115 2 жыл бұрын
ኤልያስ አልሞተም ❤️
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 жыл бұрын
ተሳስተሀል ወንድሜ ሙዚቃ እየሰሙ እራስን በስሜት እየወሰዱ ቁጭ ነው ያም ከነ ያ ሙዚቃ ሀጢያት ነው ሀጢያት ነው የራሳችሁን ስራ ላለመተው ፈልጋችሁ መልስ አትስጡን እኛ እናቃዋለን እራሳችን አይዞን እያልን ብቻ እንመራለን እደፈለገን አይ።
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
ትክክል ማንኛውም ዘፈን ሀጥያት ነዉ ግን የነሱ ስራ ይፋ ስለሆነ ነዉ ቤተ ክርስቲያን እንኮን የሚሸማቀቁት እኛ ከነሱ የበለጥን ሀጥያት እሰራለን ሁላችንንም ለንሰሀ እድሜ ይስጠን እናቶች ደስ ሲላቸዉ ይዘፋናሉ ባለማወቅ አድም ስላላስተማሮቸዉ ነዉ
@brainfuel9593
@brainfuel9593 3 жыл бұрын
ዘፈን የሀጥያት መንገድ ነው
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሠላም ተሥፍዬ፡ ፈጣሪ መቻቻሉንና መከባበርን ያድለን ከችግር እና ከበሽታ ሀገረችንን ይጠብቅልን ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡ ሁላችንም ሠላምን እንስበክ!!!!!
@tarikuaklilu562
@tarikuaklilu562 3 жыл бұрын
የዛሬው ፕሮግራም ተመቸኝ ጤኔኛ ሰው እንዲ አምጣልን እንጂ
@ermiasdejene5639
@ermiasdejene5639 3 жыл бұрын
Betam atare, chekole gazexegnaw
@yohatastycom
@yohatastycom 3 жыл бұрын
ዘፈን ሃጥያት ነው ። መጸሓፋ ቅዱስን ማንም እንደፈለገ መቀየር አይችልም መዝፈን መፈለግ ወይም ዘፋንኝነት የግል መብት ነው
@bahruabebe3148
@bahruabebe3148 3 жыл бұрын
ቆይ ግን እዚህ ሀገር Hard Talk ነው ለመባል ግዴታ Host ተብዬዎች manner ማጣት አለባችሁ ተብላችኅዋል? ልዑሌ much respect!
@danielabateabate7228
@danielabateabate7228 3 жыл бұрын
ልኦሌ ተመችትህኛል ፍትሐት አርገነው ምታስርዳው
@danielabateabate7228
@danielabateabate7228 3 жыл бұрын
ምነው አጭር አርከው ቃለመጠይቁን እውነት ይቅር ስው ነው
@mulej.2533
@mulej.2533 3 жыл бұрын
ይሔ ነገር hard talk ነው?
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ 3 жыл бұрын
ዘፈን ሀጥያተሰ መሆን እና አለመሆኑን የቤተክርስቲያንዋን አዋቂዎች መጠየቅ አይሻልም???? ከመሬት ተነስቶ የራስዋ ቀኖና ህግ ያላትን ቤተክርስቲያን እውቀት በሌላቸው አለማዊ ሰዎች መተንተኑ እሷዋን ከማፈራረስ ይቆጠራል ስለዚህ እንታገስ እንኳዋንስ ዘፍነን ዘንድሮ እግዚዮም ብለን እግዚአብሔር ፊቱን አልመለሰልንም እንጠቀቅ በዘፈቀደ እውቀት ላይ ያልተመረኮዘ ቃላት ችግር ይዞ እዳይመጣ!😎
@melateshetu1067
@melateshetu1067 3 жыл бұрын
ቀኖና ህግ ምናምን ማለት አያድንም አርባ አራት አማልክት መስበክ ትታቹህ አዳኙን ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ሰላሳውን ቀን ስበኩ ኢየሱስ ተደብሎ አይመለክም ።
@masrycollection5117
@masrycollection5117 3 жыл бұрын
እሲኪ የኔንም ዘፈን ስሙልኝ
@ruthseyoum9530
@ruthseyoum9530 3 жыл бұрын
ይህ ሰው እንኳን የአርቲስቶች አንባሳደር ሊሆን ቀሮቶ ራሱን ያልገራ አግድም አደግ እንደሆነ ያስታውቃል በፍፁም ስረዓት አልበኛ እንደሆነ የሚያሳይ ቃለመልልስ ነው ላጲስ የምታቀራባቸው እንግዶች ታዳጊ ልጆች የሚያዩት ስለሚሆን እባክህ ሚዲያውን እንደሚያዝህ ለትውልድ እየተጠነቀክ ስራ የልምድ ማነስ ብቻ አይመስለኝም እንዲህ ዓይነት ቃለመጠይቆችን መልቀቅ የኃላፊነት ስሜት ያለመኖሮ ይመስላል እባክህ ተጠንቀቅ ወደፊት የምታፍርበትን ስራ ስራ
@meronkinfu7970
@meronkinfu7970 3 жыл бұрын
Leju erasun nw yhonew mrt ethiopiawi y zmnachen melkam astesasb yalw lij nw Gn gazetgnaw tyake mtyk aychelm
@ruthseyoum9530
@ruthseyoum9530 3 жыл бұрын
@@Amir-muhamed7by3t አትሳሳት በሀሳብ ልዩነት እመን ሀሳብን በሀሳብ ተቃወም አሁን የፈጣሪን ስም በጠራህበት አንደበት ይኼ ሲገባ ትንሽ አይሸክክህም ሁሌም ተሽለህ ተገኝ ከወገንተኝነት የፀዳ ከቲፎዞነት ያልመነጨ አድማስህን ሰፋ አድርገህ እንደገና አድምጣቸው ለጓደኛ የሚወራ ዓይነት እንጂ የሚዲያን ፕሮቶኮል ጠብቋል አልጠበቅም የሚለውን ለራስህ ገምምግም በተረፈ በሰላም እደር
@blablablabla6213
@blablablabla6213 3 жыл бұрын
@@Amir-muhamed7by3t ebakh esu bisasatm ante endezi aynet kal atnager bians yeeliasn profile argehal
@blablablabla6213
@blablablabla6213 3 жыл бұрын
Tiru hasab new gn andande bebscht yhonal tinsh kutu yehonew gn if you do your research betam asteway sew new esum eliasm
@ethiodigitalmedia
@ethiodigitalmedia 3 жыл бұрын
እንዴት እንዴት ነው የሚቀደደው በእናታችሁ
@tamiratmelaku5480
@tamiratmelaku5480 3 жыл бұрын
Yet abah tawkewaleh, yejeb chekul
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😃
@aidaqueen6040
@aidaqueen6040 3 жыл бұрын
Bekiye betam yameral
@aidaqueen6040
@aidaqueen6040 3 жыл бұрын
Ewyyy lulye ewenetem leuel what a handsome genius
@Konjo197
@Konjo197 3 жыл бұрын
👉👉👉👉🙏🙏plc ላፒስ ኪንጎን እና ማሂን አቅርባቸው ሉሌ አድናቂህ ነኝ 👍
@juniorteclemichael9709
@juniorteclemichael9709 2 жыл бұрын
Please ye Elyas Melka'n metshaf reeson yemiyawk kale፧
@ራሔልየእየሱስልጅ-የ6ኰ
@ራሔልየእየሱስልጅ-የ6ኰ 3 жыл бұрын
ያንተ መፀሐፍ ላይ ነው ዘፈን ሐጥያት ያልሆነው ዘፈን ከፈለጋቹ ጨፍሩ ግን ስለ መፀሐፍ ቅዱስ ሳታውቅ አታውራ ለነገሩ ማታ ማታ ጭፈራ ቤት ታነጉ እና ጠዋት ቤተክርስትያን ትሳለማላቹ የትኛውም ሃይማኖት ዘፈን ሐጥያት እንደሆነ ያውቃል መዝፈንም ሆነ መጨፈር ሃጥያት አደለም ካልክ እንግዲ ይሄ ያንተ አስተሳሰብ ነው
@solomonworku4104
@solomonworku4104 3 жыл бұрын
ኤልያስ መልካ የሚገርም ሰው ነበር በረከት ግን ሌሁልን በጣም ጣርያ አስነካህው አብራችሁ ,,,,,,,,,,ስለምታደርጉ ነው ልሁል ዘፋኝ hahahahahhhbh
@rodabaye3700
@rodabaye3700 3 жыл бұрын
ላጺስዬ ውድድድድድድድ
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 114 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 1,3 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 582 М.
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 29 МЛН
🏃‍♂️አነጋጋሪው የዶክተሩ ቪዲዮ በሔቨን ጉዳይ @awtar_media
25:04
Awtar Media አውታር ሚዲያ
Рет қаралды 1,8 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 103 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 114 МЛН