Dana Drama Season 5 Episode 25 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 25

  Рет қаралды 244,157

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

East Africa Film Production (Eastafrica Films)

Күн бұрын

Пікірлер: 351
@goodlife7394
@goodlife7394 6 жыл бұрын
ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለእመቤታችን በዓለ አስተርእዮ ዋዜማ አደረሳችሁ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በመቀጠል ዳናዎችበሰላም መጣችሁ
@እግዚአብሄርእረኛዬነውድን
@እግዚአብሄርእረኛዬነውድን 6 жыл бұрын
Goodአስኒ የማርያም ልጅ አህዛብን ማጥፋት ነው ስራዬ Lifeኦማን አሜን እንካን አብሮ አደረሠን
@የማርያምልጂትግስትየማ
@የማርያምልጂትግስትየማ 6 жыл бұрын
Goodአስኒ የማርያም ልጅ አህዛብን ማጥፋት ነው ስራዬ Lifeኦማን አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሠን ያመት ሠዉ ይበለን
@ሰላሜነሽድንግል-ጰ7ሠ
@ሰላሜነሽድንግል-ጰ7ሠ 6 жыл бұрын
ዳናወች እንኳን ደና መጣችሁ,..ውድ የገሪ ልጅች እንኳን ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ ብዓል በሰላም አድርሳችሁ 💓ቅድስት ድንግል ማሪያም በያላችሁበት ትጠብቃችሁ አሜን
@የማርያምልጂትግስትየማ
@የማርያምልጂትግስትየማ 6 жыл бұрын
ሰላሜነሽ ድንግል አሜን አሜን አሜን
@Ggg-qb5ei
@Ggg-qb5ei 6 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለፆመ ነነዌ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ነነዌን ልያቃጥል የወረደው እሳት በፀሎትና በፆም ተመለሰ እግዝአብሔር ኃጥአታች ይቅር ይለን ዘንድ እኛም ባለንበት በአምላካች ፊት በፊፁም ፈረሃት በንፁ ልቦና ወድቀን ማረን ይቅር በለን ብሌን እንለምነው ከነነዌ ሰዎች ኃጥአት የኛ አይተናንስም ብበልጥ ነው እንጅ::እግዝአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅ እንቆቅልሽ ሆኖ ሕዝቡን የምያተራምሰውን የተሰወረውን ገልጦ ሰላሙን ያውርድልን በድጋሜ ጥር 21 ዓመታዊ ክብረ በዓል ነው የእናታችን ምልጃ በረከትና ልመናዋ አይለየን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 жыл бұрын
Vvv Ggg አሜን አሜን አሜን እንኳንም አብሮ አደረሠን
@akberetshokorina5567
@akberetshokorina5567 6 жыл бұрын
አሜንንን እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር ሃጥያታችንን ይቅር ይበለን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድ ያድርገን ፈጣሪ
@hanaasefa2831
@hanaasefa2831 6 жыл бұрын
Vvv Ggg Amen Amen Amen
@alamsolomon8266
@alamsolomon8266 6 жыл бұрын
Vvv Ggg amen
@asnakutadesse8046
@asnakutadesse8046 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mechaco7925
@mechaco7925 6 жыл бұрын
ዳናዎች እካን ደና መጣችሁ የመቤቴ ወዳጆች እካን ለእመ አምላክ የአእረፍት ባእል አደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት የመቤቴ ምልጃ አይለየን ሰላመ እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን !!!
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ 6 жыл бұрын
ገሊላየ አለባበስሽ ውብ ነው! በግሊዘኛሽና በአለባበስሽ ነበር እምታናጂኝ አሁን ግን ዋው ነው!በተረፈ እናትሽ ውስጤናት ሳሚልኝ!!!!!
@ወለተማርያምገብረማርያም
@ወለተማርያምገብረማርያም 6 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ወድ እህት ወድሞቼ እንኳን ለነነዌ ፆም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የፆም ቀናት ይሁን ያስቀየምኳቹ ካለ በልሁል እግዚአብሔር ስም ይቅርታ እጠይቃለው በተረፈው ዳናዎች በርቱ በጣም ደስስስ ትላላቹ
@አባቴሂወቴነው
@አባቴሂወቴነው 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን
@yebiaderajew8100
@yebiaderajew8100 6 жыл бұрын
Well danawech
@emebetderebe5370
@emebetderebe5370 6 жыл бұрын
እኔን የናፍቀኝ ሃሳቤ ሞልቶ ሃገሬ የምሄድበት ቀንና ከኔ እኩል የተሰደደውን ዳና ፍፃሜውን የማይበት ቀን😁😁😁
@tesfaneshnegash.zemer.melk7452
@tesfaneshnegash.zemer.melk7452 6 жыл бұрын
mi tou
@ayyalayyal2363
@ayyalayyal2363 6 жыл бұрын
የዋህዶ ልጅች እንኳን አደርሳቹህ ለነታችን ለቅድስት ለድንግል ማርያም አመታዊ ክብር በአል
@hanaasefa2831
@hanaasefa2831 6 жыл бұрын
Emebet Derebe 😂😂😂😂😂😂😂
@weynshetmekoya2506
@weynshetmekoya2506 6 жыл бұрын
ኮዳናወች እንኳን ደህና መጣችሁ ኮሜንተሮችየ እንኳን ለቅድስት ድንግል ማሪያም የእረፍት መታሰቢያ አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ እማምላክ አገራችን ትጠብቅልን መልካም ቀን እንደሚኪ በጓደኞች ከመከዳት ይጠብቃችሁ ቢኒና በጊዜው
@toyba8612
@toyba8612 6 жыл бұрын
ሳላም ጓደኞቸ እደት ናችሁልኝ አላህ ሱ, ወ, ተ ለሀገራችን ሰላም ያወርድ ዘንድ በዱዓ አትርሷት
@fsmfsm6887
@fsmfsm6887 6 жыл бұрын
Toyba የወሎ ልጀ እንሻ አላህ ሁቢ
@sifanalhabeshsifi420
@sifanalhabeshsifi420 6 жыл бұрын
Ene ye fanayee adinaqi nang 💕💓💕💋💋💋ethiopia lazalam tinurii 👏👏👏
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች በአገር ውሥጥም በውጭም የምንኖር እንኳን አደረሳችሁ ነገ እኮ አስቶ ማርያም ናት ያመት ሰው ይበለን 😍
@aynlemadmsu8268
@aynlemadmsu8268 6 жыл бұрын
sooodi saarif amen amen amen yena konjo
@ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል
@ቅዬየድግልልጅቅዬየድግልል 6 жыл бұрын
እንካን ሰላም መጣቹማሮቼ ዉድድድድድድድ
@alemmedia4281
@alemmedia4281 6 жыл бұрын
sooodi saarif እንኳን አብሮ አደረሰን
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወገኔሠ
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወገኔሠ 6 жыл бұрын
sooodi saarif አሜን አሜን አሜን
@user-sm5qm4fq7r
@user-sm5qm4fq7r 6 жыл бұрын
sooodi saarif Amen enkan abro aderesn ehte
@samriderz2678
@samriderz2678 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ዳናዎች ኧረ ገባ ገባ በሉ ብቻዬ ደበረኝ ማሮች
@ፍቅርየማርያምልጅፍቅ-ጀ7ኸ
@ፍቅርየማርያምልጅፍቅ-ጀ7ኸ 6 жыл бұрын
ዳናውች እንኳን ስላም መጣችሁ መሲ ኧር በእህት እንድህ የጭከነል በጣም ነው የሚታስጠሊው ጭካኛ ነሽ
@tigisttg3994
@tigisttg3994 6 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ብልጥግና ለሀገራችን ለሀገሬ ልጆች ይሁን አቦ ሰላማችሁ ይብዛ ዳናዋች #ነገ አስተሮየ ማሪያም እንኴን አደረሳችሁ። ምርጦች መጣችሁ ደብር ሳሙ መቅረትስ አትቀሩምና
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 6 жыл бұрын
Tigist nigat አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@betatubebeta
@betatubebeta 6 жыл бұрын
እር መጣችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ከዛሬ ውጭ ላላይ እችላለው የኢትዮጵያ ኔት ሀገሬ ልገባ ነው .....የጓደኞች እግዚአብሔር። አምላክ እናንተንም ወደ ውድ ሀገራችሁ በሰላም ያሰባችሁት ተሟልቶ ለመመለስ ያብቃችሁ ......እንኳን ለ አስተራዬ ማርያም አደርሳችሁ
@hjdjdjdkhdjdjdjd2590
@hjdjdjdkhdjdjdjd2590 6 жыл бұрын
የእናቴ ናፋቂ ቤታ ነኝ. ዉሸታም ልከሰክሰሥ ሸረሙጣ.
@hjdjdjdkhdjdjdjd2590
@hjdjdjdkhdjdjdjd2590 6 жыл бұрын
Sintayehu Jada. አንቺ ማቶሰቶሥ. ምን ይሉታል
@betatubebeta
@betatubebeta 6 жыл бұрын
Hjdjdjdk Hdjdjdjd .....ስድቡ ምን አስፈለገ
@betatubebeta
@betatubebeta 6 жыл бұрын
Sintayehu Jada አሜን ውዴ
@የማርያምልጂትግስትየማ
@የማርያምልጂትግስትየማ 6 жыл бұрын
የእናቴ ናፋቂ ቤታ ነኝ አሜን ፫ እኳን አብሮ አደረሠን መልካም ጉዞ ይሁንልሽ
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 6 жыл бұрын
ለሀገራችን ፀልዩ እህት ወድሞቼ እኔ ፈርቻለሁ ለኢትዮጵያ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ
@ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ 6 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ብቻ ሀገራችን እግዛብሄር ይይልን እኛ ምን አቅም አለን ብለሽ ነው እህት
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ 6 жыл бұрын
አሁን ነው የታያችሁ እዝብ በየቦታው በወታደር ሲጨፈጨፍ ወይስ አዲስ ሆነባችሁ
@ubahmuhumedbuh3404
@ubahmuhumedbuh3404 6 жыл бұрын
ስላም የእግዚኣብሕቤር የመንፈስ አምላክ ዕውነትን ታጥቀው ለፍትሕ ለዕምነት ለተስፋ ለፍቅር ለሕብረት ሁሉንም ለኣቀፈ ብልፅግና ለሚፋለሙ ሁሉ ይሁን። በኣሁኑ ግዜ በኢትዮጵያና በጎረቤት ሃገሮች ሁሉ በጣም በሚቀፈው በሚያፀይፈውና ይህችን ድንቅ የነበረች ዓለም እንደ ነቀርሳ የሚያደርቃትን የሚያጠፋትን በውስጡዋ ያቀፈቻቸውን የሚያለመልሙዋትን የሚንከባከቡዋትን ልጆቹዋን የሚያበላሽ የሚያደነዝዝ ወደ ጥፋት የሚመራውን አደንዛዥ ዕፆችንና ኬሚካሎችን የሚሸጡ የሚነግዱ በብዛት ከመቶ ዘጠናዎቹ ተውሳቶቹ ወያኔዎችና ከርሳሞቹ ባንዳዎቻቸው ናቸው።በዚህ አጋጣሚ እንዲታወቅም የምንፈልገው እነዚህ ተውሳት ወያኔዎች ከኣደንዛዡ ዕፅ የባሰ የከፋ በጣም አፀያፊ ነገር በተለይ ወጣቱን እየገደሉና እያረዱ ጉበቱን ልቡን ኩላሊቱን መሸጥ ከጀመሩ ቆይተዋል።እንደፈለጉ በመኪናም ሆነ በኣውሮፕላን ወደ ውጭ ሃገር መጓዝና መመለስ የሚችሉ፣ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ፣ ሸቀጥም ፣ለምግብና ለሎች ነገር ሕዝቡ የሚጠቀምባቸው ግን ለጤና በጣም ጎጅ የሆኑ ነገሮችን፣ አደንዛዥ ዕፆችንም፣ የሰው ኦርጋኖችን፣ከኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰረቁ ብዙ ገንዘቦችን፣ስማቸውን መጥቀስ የማንፈልጋቸውን ብዙ ውድ ነገሮችን ሳይፈተሹ ቀረጥም ሳይከፍሉ እንደፈለጉ ማስወጣትና ማስገባት የሚችሉ የሚፈቀድላቸው ተውሳቶቹ ወያኔዎችና ከትግራይ የመጡ ተሳት የሆኑ አፀያፊ ሰዎች ናቸው። ብቻ በኣጭሩ ተውሳቶቹ ወያኔዎችና ቡችሎቻቸው ከርሳሞቹ ባንዳዎቻቸው በኢትዮጵያ ሕዝብና በጎረቤት ሃገሮች ላይ እያደረሱት ያሉትን አፀያፊ በደል ሁሉ ዘርዝሮ ለመናገር በጣም ይቀፋል ረጅም ግዜም ያስፈልጋል።አሁን በነዚህ ተውሳት ወያኔዎችና ቡችሎቻቸው ከርሳሞቹ ባንዳዎቻቸው ላይ የእግዘኣብሕቤርና የልጆቹ የጀግኖቹ የኢትዮጵያውያን ትዕግሥታቸው አልቋል ቁጣቸውም ተነስቱዋል ማባረርም መቅጣትም ጀምረናል።ምከረው ምከረው እምቢ ሲል መከራ ይምከረው።በቅርቡ የእግዘኣብሕቤር ቁጣና የልጆቹ ዕውነትን ታጥቀው በሕብረት በተነሱት ጀግናቹ ኢትዮጵያውያ ኃይል እንደ እሳት እየተለበለበ ወደ ሲዖል ይወረወራሉ ከዚህም ዓለም ላይ የሚጠፉበት ግዜ ይመጣል።በዚህም አጋጣሚ በተለያዩ ቦታዎችና በተለያዩ መንገዶች ዘዴዋች ተውሳቶቹን ወያኔዎችና ቡችሎቻቸውን ከርሳሞቹን ባንዳዎቻቸውን ዕውነትን ታጥቃችሑ ለምትፋለሙ ሁሉ ጀግኖቹ ኢትዩጵያ ሕዝቦች ሁሉ ከኣድናቆት ጋራ ልባዊ ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ።እግዘኣብሕቤር ምን ግዜም የማያልቀውን ኃይልን ብርታትን ፅናትን ሕብረትን ዕውቀትን ጥበብን ተዓምረኛነትን አብዝቶ ይስጣችሑ።የጀግና ልጅ ጀግና ነው።ጀግና ኅጢያትን እንጅ ስቃይና ሞትን አይፈራም።ዕውነት የጀግና ጋሻው ጦሩ ዕውቀጡም ጥበቡም ተዓምር ማፍለቂያውም ነው።ጌታችን መድኅኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ምስክር ነው።ጌታችን መድኅኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ዕውነት በሰጠው ኃይል ዕውቀትና ጥበብ ነው በውኃም ላይ የተራመደው የሄደውና ሌሎች ብዙ ተዓምሮችንም የሠራው በዚህች ምድር ላይ እንደ እግዘኣብሕቤር የሆነው።ዕውነቱን ማወቅ አለባችሑ፣ዕውነቱ ከጨለማው አውጥቶ ወደ ብርሃን ወደ ዘላለማዊው ሕይወት ይመራችሁዋል በማለት መፀሐፍ ቅዱስ ይጠቁመናል።ከዕውነት የበለጠ ኃይል የለም።ዕውነትዕ እግዘኣብሕቤር፣እግዘኣብሕቤር ዕውነት ነው።የእስራኤል አምላክ መንፈሱ ተነስቱዋል፣የኣብረሐም የሲሳይ ቤት ያድርግልን።ክብር ለእግዘኣብሕቤር ይሁን፣አላሁ አክበር፣ኤል ሻዳይ ፣ኤሎሒም አዶናይ። ሰላም
@hebidamekonen3021
@hebidamekonen3021 6 жыл бұрын
ሚኪ ግን በጣም ጥሩነህ የእውነትም ጡሩነትህን ቀጥልበት ለፊልም ብቻ ሳይሆን
@እግዚአብሄርእረኛዬነውድን
@እግዚአብሄርእረኛዬነውድን 6 жыл бұрын
ዊል ካም ማሮቼ ዋውውው በጣም ደሥሥሥ ይላል ውድድድ 👍👍👍👍👍👎👎👎👎💋💋💋💋💋💋💋💋💓💓💓💓💓💓ውድ ያገሬ ልጆች ሠላማችሁ ሠላሜ ነው ውድድድ ሠላማችሁ ይብዛልኝ 👊✊👊👊
@የማርያምልጂትግስትየማ
@የማርያምልጂትግስትየማ 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር እረኛዬ ነው እግዚአብሄር ፍቅር ነው አሜን አሜን አሜን የሁላችንም ሠላም ይብዛ
@እግዚአብሄርእረኛዬነውድን
@እግዚአብሄርእረኛዬነውድን 6 жыл бұрын
የማርያም ልጂ ትግስት የማ አሜን አሜን አሜን ማር
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
ውይ ከመቼው ከች አላችሁ እኔ የመዳም ስራ ተዘፈዘፎብኛል ስጨርስ አየዋለሁ ዳናዎች እናመሰግናለን
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ሚኪ ለፋናዬ ያለው ክብርና እንክብካቤ በጣም ደስ ይላል
@እናቴሕይወቴነሽ
@እናቴሕይወቴነሽ 6 жыл бұрын
ዳን መጣችው ዌል ብለናል እንዴት ነው ዛሬ 41 ነኝ ደስስ ይላል ለማንኛውም ገባ በሉ
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
ዳናወች እናመሰግናለን ግን ማስመሰለ የሚባል ነገር የለም የ ፋናዬ ልጅ ብርድ ልብስ እንደሆነ ያስታውቃል ምነው ህጻን ልጅ አታቹ ነው ብርድ ልብስ የጠቀለላቹት ?
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
@ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 6 жыл бұрын
ፈቲ የ ጅማ ልጅ ሀሀሀሀሀ ውይ የእውነት በልቤ እየሣቅሁነበር አሁን በደብ ሣቅሁ
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔም እሱ ነው ያልኩት በሀገር ልጅ ጠፋ??
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
እቃ እቃ ስንጫወት እንዲ ነበር ብርድ ልብስ ጠቅልለን ልጅ ነው ምንለው .አሁን ዳናውች እቃ እቃ ተጫወቱብን እኮ.
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
ፈቲ የ ጅማ ልጅ እኮ በትክክል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ 6 жыл бұрын
አይደብርባችሁም ምንድን ነው "like like የምትሉት ሀይ የመንግስተ ሠማያት መግቢያ ቁልፍ አደረጋችሁት እኮ
@asse2705
@asse2705 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ክክክክክክክክክክ እውነት ብለሽል
@melatabera1397
@melatabera1397 6 жыл бұрын
እናተ ነው ምታስደስቱን በሠአታችሁ ምታቀርቡ ምርጦች
@AnaaLovesweet
@AnaaLovesweet 6 жыл бұрын
Well come danawochi & tnx a lot
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ውድ የሀገሬ የኢትዬጲያ ልጆሽ የፍናዬ እህት ከባድ ሰው ነሺ
@እኔስየማርያምልጅነኝ
@እኔስየማርያምልጅነኝ 6 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣሁ እናመስግናለን
@hima406
@hima406 6 жыл бұрын
Thank you danawach
@iloveyouethiopia999
@iloveyouethiopia999 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@mayamayamaya5982
@mayamayamaya5982 6 жыл бұрын
መሰረት ደግ አረገሽ። ሰውየው ጎበዝ ነው
@wubalemkassaw7042
@wubalemkassaw7042 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ዳና ወች
@tsegatemesgen4472
@tsegatemesgen4472 6 жыл бұрын
ፍጣሪ እንደ ሚኪ አይነት ባል ይሥጠን አቦ
@ሰብሊየናቷልጅሰብሊየድንግ
@ሰብሊየናቷልጅሰብሊየድንግ 6 жыл бұрын
እረ እንጠባበቅ እጂ ጎበዝ እኔ አሁን ልይ ወይስ ኮሜት አንብቤ ይግኝ ሆ ለማንኛውም ዌል አልኩ
@zeart7670trhzs
@zeart7670trhzs 6 жыл бұрын
ሰላም ነው እንኳን በድህና መጣቹ፡መልካም ሰንበት ብለናል።
@amen3355
@amen3355 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ወይኒሎሚናትበናቴልጠራ
@ወይኒሎሚናትበናቴልጠራ 6 жыл бұрын
እንዲህ ናት እንግዲህ የሕይወት መስመሯ አንዱ ለመልካም ሲሯሯጥ ሌላው ባለመረዳት ጸጸት ውስጥ የሚከት ስህተት መስራት!!!አይ ሚኩ አይንህ መልካም ነገር አላየም!!!!
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
ዋውውውውውው ደስ ስትሉ ስወዳችሁ አለሁ
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናዎች
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ
@ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናወች
@enattaye9796
@enattaye9796 6 жыл бұрын
Well come danawoch enamesegnalen.
@smajamajaal6371
@smajamajaal6371 6 жыл бұрын
ዋውውውው መጣችሁልኝ
@aminaaminath4116
@aminaaminath4116 6 жыл бұрын
ገሊላየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
@ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ #ዳናዎች አይ ፋናዬ የወለደ አንጀትሽ እህትሽ ባልወለደ አንጀቷ ጨከነችብሽ ወልጄ ባየው የልጅን ጣእም ደስ ይለኝ ነበር ግን እንደዚሁ የልጅ ነገር። ሳይ ያሳዝነኛል
@meskermmenwyu4906
@meskermmenwyu4906 6 жыл бұрын
ውይ እናት ፍኖሴ ብጣም ነው እኔም ስቅስቅ ብየ ያለቀስኩት እፍፍፍ
@smartraya1047
@smartraya1047 6 жыл бұрын
This part is better,,,..no boring "Gazetegna " is included.
@zahrahansar6351
@zahrahansar6351 6 жыл бұрын
ሀይ የሐገሬ ልጆች እንዴት ናቹሁ አረ በእናታቸው እርጉዝ ነኝ ላይክ አምርኝል!!!!
@hibisthibist9072
@hibisthibist9072 6 жыл бұрын
Zahrah Ansar ምንድነው ያርገዝሺው እ ለማንኛውም 1000 ላይክ
@lubabasyaid2424
@lubabasyaid2424 6 жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገላግልሽ
@zahrahansar6351
@zahrahansar6351 6 жыл бұрын
Beliyu Nigatu ወንድ
@zahrahansar6351
@zahrahansar6351 6 жыл бұрын
Lubaba Syaid አሚን የእኔ ቆንጆ
@aklapp8928
@aklapp8928 6 жыл бұрын
አይ ፋናየ እናት መሆን እድህ ያስለቅሳል አይዞሽ ለሁሉም ግዜ አለው
@hajarshaj6225
@hajarshaj6225 6 жыл бұрын
Akl App እንዴ እና ማነው የምያለቅሰው
@sabikonjo6657
@sabikonjo6657 6 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደና መጣቹ ጋይስ አብርን እንይ
@ሮዚጎንደሬዋያሲንኑሩአድና
@ሮዚጎንደሬዋያሲንኑሩአድና 6 жыл бұрын
ፍናየ አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ማር አይዞሽ እኔ ከልጀ ተለይቸ ስላለሁ ውሥጤን በላሽው መሲ የስራሽን ይስጥሽ
@ድንግልማርያምእናቴእየሱስ
@ድንግልማርያምእናቴእየሱስ 6 жыл бұрын
ወይኔ መሢ ተብዬዋ ክፋትዋ😭😭😭
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
@አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 6 жыл бұрын
እንኳን በሠላም መጣቹ ዳናዎች
@ለኔህይወትክርስቶስነውአቤ
@ለኔህይወትክርስቶስነውአቤ 6 жыл бұрын
1ንደኛ ነኝ
@ሀሌሉያ-በ8ቘ
@ሀሌሉያ-በ8ቘ 6 жыл бұрын
በለዉ ዛሬ 100 ኛ ነኝ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
ከሰንሰለት ጉልማ ከዳና በጊዜው የመሞቻችሁ ቀን ተቃርቧል
@samerhwowweyenekonjoowoche3883
@samerhwowweyenekonjoowoche3883 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ኣንች ነሸ ደራስዋ
@ልጅሲሳይ
@ልጅሲሳይ 6 жыл бұрын
ዳናዋች እንኮን በሰላም መጣችሁ
@alexanderghiday5876
@alexanderghiday5876 6 жыл бұрын
ደካሞች በ እምባ ለማሳመን ይሞክራሉሉሉ....!
@asterbilo9570
@asterbilo9570 6 жыл бұрын
well come danawoch
@semhalsemhal5864
@semhalsemhal5864 6 жыл бұрын
Wowww
@IbrahimAli-pw8gj
@IbrahimAli-pw8gj 6 жыл бұрын
ወይ ሴት ፋናየኮ ተሠቃየቸ በትካዜ ገሊላ ስታናድደኘኮ እንደው ውይይ
@ሰላምየቅዱስሚካኤልልጅሰላ
@ሰላምየቅዱስሚካኤልልጅሰላ 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደና መጣቹ
@ዊይየሴትልጅፈተናአኑሮኛል
@ዊይየሴትልጅፈተናአኑሮኛል 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ
@ያለንንብናውቅየጎዴለንየለ 6 жыл бұрын
ይሄ ድራማ የሌለ ተንዛዛ
@የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ
@የድንግልማርያምልጅየ-ዠ7ደ 6 жыл бұрын
ውይ ፋና በጣም አንጀቴን በላሽው እታሳዝን
@meseretmesi7711
@meseretmesi7711 6 жыл бұрын
Thanks
@workneshbogale6359
@workneshbogale6359 6 жыл бұрын
ThnakS
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ
@ቅዱስገብርኤልአባቴ-ኘ7ወ 6 жыл бұрын
ዳና እንኳን ደህና መጣችሁ
@እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ
@እናቴየኔናፎቆትስወዲሽልኑ 6 жыл бұрын
well come danoch yene mozazoch yene ye sedet mecheresha na yenate derama malekeya yenafekal Eweneten now mecenga aregachut eko 😜😜😜
@h.h3118
@h.h3118 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ዳናዎች
@retareta7007
@retareta7007 6 жыл бұрын
ፍናዬ አይዞሸ ሁሌም አንጀቴን ነው የምትበይኘ
@ፍቅርያሸንፋል-ለ4ቐ
@ፍቅርያሸንፋል-ለ4ቐ 6 жыл бұрын
well Vom Maroch
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ
@ፍቅርአሣምርልኝታዱዬ 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዶች
@shavingi2865
@shavingi2865 6 жыл бұрын
wel ዳናወች 😘😘😘😘💓💓💓💓💓💓💓💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋😘😘
@ባሌንእወደዋለሁKፍቅር
@ባሌንእወደዋለሁKፍቅር 6 жыл бұрын
እዳዉ የኢትዮጵያ ድራማዉም ፊልሙም ማጨስ ምንድነዉ ታዳ እኛ እምንማረዉ ኢጪ
@salamethiopia9153
@salamethiopia9153 6 жыл бұрын
ባሌን እወደዋለሁ K ፍቅር eee lala Zede biyametu tru neber lemsale Ene snadede mgb ysbelagnal😁
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
ባሌን እወደዋለሁ K ፍቅር ጥቅሙ ምንድን ነው የሢጃራ ማወቅ እፈልጋለሁ ላጨሥ ሣይሆን ለምን ያጨሣሉ
@youhalayyouhalay6597
@youhalayyouhalay6597 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ
@helenberhe3646
@helenberhe3646 6 жыл бұрын
ፋናዬ😭😭😭
@sou8589
@sou8589 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ማሮቸ
@ተወከልአላህተወከልአላህ
@ተወከልአላህተወከልአላህ 6 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ስድስተኝ ነኝ
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
ይድፋሽ ገልላ እሱ ስጦታ እዞለት ስማጣ ጉድ አረገቹ ወይ ያሳምንቱን ልአይ ጎዋገሁ ያ ሳምንት ሰው ይበለን !!!
@liyaliya6735
@liyaliya6735 6 жыл бұрын
Ekan deham ametachu♥♦♣♠
@የአባቱልጅ
@የአባቱልጅ 6 жыл бұрын
አንዛዛችሁት ምንም አዲስ ነገር መፍጠር ካቃታችሁ ካሁኑ እንማረበት ጨርሡት
@ወርቅነሽጌቴወርቅነሽጌቴ
@ወርቅነሽጌቴወርቅነሽጌቴ 6 жыл бұрын
wooooooooow
@lealee1970
@lealee1970 6 жыл бұрын
Meki meskin!!!! We like you
@የማርያምልጅፍቅርፍቅር
@የማርያምልጅፍቅርፍቅር 6 жыл бұрын
ዳናዉች እንኳን ደህናመጣችሁ
@osaaa2540
@osaaa2540 6 жыл бұрын
Ay.Mikiey.Gena.Zarey.Temecheg😗😗😗
@melshihabtu439
@melshihabtu439 6 жыл бұрын
meke tebareke
@hirutbekele9609
@hirutbekele9609 6 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣችሁ
@semmeyageta6968
@semmeyageta6968 6 жыл бұрын
Weymesi hoooo esey ewunetim amole chew meselesh enameseginalen
@ኤሉየኢላሀፍ
@ኤሉየኢላሀፍ 6 жыл бұрын
እኔ እምለው የዚችን የመሲን አፍጫ የደፈጠጠው ደራሲው ነው ወይስ ተፈጥሮ?? ፍናየ ጋ ግን የእውነት እህተማቾች ይመስላሉ
@kalifikr2748
@kalifikr2748 6 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅቅቅ
@meazayibabe5626
@meazayibabe5626 6 жыл бұрын
Hahahahaha👌👌
@ምንተክቼልርሳህውዴ
@ምንተክቼልርሳህውዴ 6 жыл бұрын
ሀሊ ማር kkkkkkkkk እውነት ናቸው እንዴ ግን
@zdfikr8337
@zdfikr8337 6 жыл бұрын
hahaha
@እናቴሁሌምአስብሽአለሁየኔ
@እናቴሁሌምአስብሽአለሁየኔ 6 жыл бұрын
ሀሊ ማር እኔም እያልኩ ነበር ክክክክ
@ፍቅርነህጌታየ
@ፍቅርነህጌታየ 6 жыл бұрын
ይህ ቆርቆሮ ከየት መጣ ደግሞ እራሡ ነው ያለው ቆርቆሮ ኪኪኪኪኩ
@ageraragas7976
@ageraragas7976 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ ውዶች
@salmaali3751
@salmaali3751 6 жыл бұрын
Ager Aragas lemen
@betelhemgirmachew8241
@betelhemgirmachew8241 6 жыл бұрын
wow
@hawaabdo3163
@hawaabdo3163 6 жыл бұрын
Well come danwech
@abebayohanis807
@abebayohanis807 6 жыл бұрын
ዌል ዳናዎች
@zuzulove7942
@zuzulove7942 6 жыл бұрын
ጎዋዳኞቼ እንዴምን ከረማቹ ያጠፋ ሰው አትፋልጉም እንዴ?ስውዳቹ
@sosonur6887
@sosonur6887 6 жыл бұрын
ዳና እንኮን ደህና መጣችሁ
@iloveyoumama954
@iloveyoumama954 6 жыл бұрын
እንዴው መቸም ይኸ አረቴፊሻን ፀጉር ባይኖረ ኑሮ ድራማም ትሰሩ አይመስለኝም ነበር ይብላኝላች ለፍረደበት ቅንጭላታችሁ የገሊላ እናት ትክክል ብለዋል
@ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ
@ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ 6 жыл бұрын
ይክራም ሰይድ ወሎኝ ነኝ ክክክክክተመቸሽኝ
@yewubdarzenebe5759
@yewubdarzenebe5759 6 жыл бұрын
wellllllll comeeeeee♥♥♥
@tayuyeashu5786
@tayuyeashu5786 6 жыл бұрын
enamesegnalen
@የአብስራ-ፐ8ሸ
@የአብስራ-ፐ8ሸ 6 жыл бұрын
welcome
@rahamarahama4780
@rahamarahama4780 6 жыл бұрын
Well come
Dana Drama Season 5 Episode 26 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 26
37:05
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 234 М.
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 54 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 36 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 25 МЛН
Хасанның өзі эфирге шықты! “Қылмыстық топқа қатысым жоқ” дейді. Талғарда не болды? Халық сене ме?
09:25
Демократиялы Қазақстан / Демократический Казахстан
Рет қаралды 352 М.
ዝገርም ወነ ወዲ ባቡ ምስ Tdf ኣብ ወጀራት ዓዲ ቀይሕ 2014ኣ.ግ
8:43
ኣዲና ይቱፕ ቻናል(Adina YouTube)
Рет қаралды 10 М.
Abraham weldu
2:51
Bahlna production
Рет қаралды 7 М.
ሰበር | ዘመቻው ከሸፈ| ተራራ እና ዘመነ ካሴ | ዘመነ ካሴ በሸዋ
10:05
TDF ድሕሪ ኣሰልቺ ዉግኣት ኣብ ግዜ ዕረፍቲ
2:18
Dana Drama Season 5 Episode 27 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 27
34:31
East Africa Film Production (Eastafrica Films)
Рет қаралды 247 М.
When mom gets home, but you're in rollerblades.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 54 МЛН