Dana Drama Season 5 Episode 26 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 26

  Рет қаралды 234,689

East Africa Film Production

East Africa Film Production

6 жыл бұрын

Dana Drama Season 5 Episode 26 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 26 www.youtube.co...

Пікірлер: 635
@user-pp2qk5zq6t
@user-pp2qk5zq6t 6 жыл бұрын
ስላም እንድት ናችሁ. በውጭው ሀገር ያላችሁሁ እህትት ወንድሞች ክፉ አይንካችሁ በሀገሬም ያላችሁም ክፉ አይንካችሁ ዳናዊች እናመሰግናቸዋለን ከሳውዲ አርብያ
@hiruthirut671
@hiruthirut671 6 жыл бұрын
NURR Hossain አሜንንን🙏🙏🙏
@selehulumnegeregzabirymesg9309
@selehulumnegeregzabirymesg9309 6 жыл бұрын
NURR Hossain Amen wodmachn
@meryemkelil9624
@meryemkelil9624 6 жыл бұрын
NURR Hossain ameeen ameeen jazallahu keyraan/Thanks
@user-wd2ts2zq5k
@user-wd2ts2zq5k 6 жыл бұрын
NURR Hossain አሚን
@lubabasyaid2424
@lubabasyaid2424 6 жыл бұрын
አሚን አሚን
@user-gh2wf3ne6v
@user-gh2wf3ne6v 6 жыл бұрын
ቸሩ መድኃኒዓለም ለአገርችን ሰላም ለእኛ ጤና እና ፍቅርን ይስጠን
@asnakutadesse8046
@asnakutadesse8046 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hk9ei2im6c
@user-hk9ei2im6c 6 жыл бұрын
አሜን
@mesretdiriba1290
@mesretdiriba1290 6 жыл бұрын
beteliham beyene Amennn
@yeenatanegena7689
@yeenatanegena7689 6 жыл бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች ለክርስትና እምነት ተክተዮች እንኮን ለ መድኃኒአለም በአል በስላም አደረሳችሁ በስደት ያላችሁ ለቤተስባችሁ ለመግባት ያብቃችሁ
@htahta2186
@htahta2186 6 жыл бұрын
ye enata neg ena ቆይ የነተ ባል መቼ ነው ምያበቃው ደሞ እዚጋ የሃይማኖት ቦታ አደለም
@sallyiman7912
@sallyiman7912 6 жыл бұрын
ye enata neg ena አሜንንንንንን
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
ye enata neg ena አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን
@user-cu8wp2cl8g
@user-cu8wp2cl8g 6 жыл бұрын
ye enata neg ena አሜን እንኻን አብሮ አደረሠን
@user-wd9qg5fb7p
@user-wd9qg5fb7p 6 жыл бұрын
+እግዚአብሔር ሞህረት ይሠጣል ማርያም እናቴ ነች ማሮቼ እንካንበሰላም መጣቹ አሪፍነዉ በርቱ ዉድድድድድድ
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
ዌል እዴት እደምወዳቹህ ለክርስትና እምነት ተከታዮች እኳን ለመድሀንያለም ወራዊ ባህል አደረሳቹህ የወር ሰው ይበለን መልካም ሰበት አሜን በሉ አያስከፍል
@user-ox3un1mv5v
@user-ox3un1mv5v 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-qu6td4yh1w
@user-qu6td4yh1w 6 жыл бұрын
mahdre wey ahunese beza menew sera tefa enda አሜን
@user-np3rt4oc7k
@user-np3rt4oc7k 6 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@blenngusse1737
@blenngusse1737 6 жыл бұрын
Bealu yamet New Yewer Sayhon
@mahdreweyahunesebezamenews3562
@mahdreweyahunesebezamenews3562 6 жыл бұрын
Ehta ewntshen new yamet new
@user-qo6xt5yd2p
@user-qo6xt5yd2p 6 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በየአላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ስለጨነቀኝ በፀሎት አስቡኝ በስላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ ሳምንት ነው የቀረኝ ሀገር ልገባ
@tizuamde9840
@tizuamde9840 6 жыл бұрын
ስለክብሩ እግዜብሔር ይመስገን ayezosh egzahbre ale
@Tube-jn6sz
@Tube-jn6sz 5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጅች በስላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@newproo5633
@newproo5633 6 жыл бұрын
ልብ አንጠልጣይ ከርታታው እና ሀቀኛው ኤልያስ ዛሬ ወዴት ገባ ፈራሁ ላቶ ዳኜ ሚኪ በርታ
@hff3528
@hff3528 6 жыл бұрын
ሀይ ያገሬ ልጆች ሰላማቹሁ ብዝት ይበልልኝ ዳናዎች ከልብ እናመሰግናለን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቸሩ መድሀኒአለም ወርሀዊ በአል በሰላም አደረስን ማሮች
@toyba8612
@toyba8612 6 жыл бұрын
ስስት ቀኔ ነው ኦላይ ከገባሁ የማዳም ስራ አዙሮ ሊደፈኝ ነው እደኔምርር ብሏችሁ ከሆን በላይክ አሳውቁኝ የስደት ጓዶቸ
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
Toyba የወሎ ልጀ እኔ አለሁልሽ ማር ከስራውብዛት ጩኸቷ ውይይይ በስማም ብቻይከብዳል አይዞሽ ማር እሱ እግዚአብሄር ጥንካሬና ብርታቱን ይስጠንጅ
@toyba8612
@toyba8612 6 жыл бұрын
አረ አሁንስ ኡኡኡ ብል ሰሚ የለም ብቻ አላህ አለ እሱ ከሰማ በቂ ነው
@amaamm6604
@amaamm6604 6 жыл бұрын
Toyba የወሎ ልጀ አይዞሽ እህት በርች
@user-gk6yr5gg4m
@user-gk6yr5gg4m 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ! በጊዜውና አጥናፍ ሁለት እባቦች እደናተ አይነት ሰው እድሜው ይጠር ምድረ አጋሰስ! የዘመኑ ወጣት በተለያዩ ሱሶች የጡዙት በደናተ አይነት ሰው ነው ድራማም ቢሆንም ግን በገሀዱ አለም የሚካሄደው ይሄ አይነት ወጀል ነው! አቶ ዳኜ ለሀገር ፣ለወገን፣በሱስ ለተጠመዱ ወጣቶች ህይወት ሲል ያለምንም ፍርሀት ይሰራል እደ አጥናፍ አይነቱ ሆዳም ደግሞ ሀገሩን ሁሉ እስከ መሽጥ ይደርሳል አተ በጊዜው እሚሉህ ስውየ ይሄ የተላጠ ዶሮ የመሰለ ጭቅላትህን ነበር መበጥረቅ አለሎ እራስ
@hisanu3156
@hisanu3156 6 жыл бұрын
Almaz Derbe Almaz ክክክክክክክክክክክክክ
@mesim5494
@mesim5494 6 жыл бұрын
8ቱ ደቂቃ በዝባዝኬ አለፈ ምን ትደጋግማላችሁ ወደ ዛሬው በቀጥታ አትገቡም
@shewit7227
@shewit7227 6 жыл бұрын
its actually took 9 minutes
@zeharyimer2928
@zeharyimer2928 6 жыл бұрын
እንኩዋን ደህነ መጣችሁ አገራየ ልገባ 3 ወር ቀራኝ ዱአ አራጉልኝ
@Tube-jn6sz
@Tube-jn6sz 5 жыл бұрын
በስላም አይዞሽ ማር
@user-ec9gx5wu9x
@user-ec9gx5wu9x 6 жыл бұрын
ሁላቹ ሰላም ናቹ አደል ያገሬ ልጆች ግን ታዘብኳቹ ኒካ አስሬ እኳን ደስ አለሽ ሳትሉኝ
@elisaoksa3278
@elisaoksa3278 6 жыл бұрын
ኢስላም ሰላም ኢስላም yana konjo enkane laze abkase
@rehmabineteslame1337
@rehmabineteslame1337 6 жыл бұрын
ኢስላም ሰላም ኢስላም ይቅርታ አልነገርሽንም ይሆናል ብናውቅማ ሌላም ይኖርሽ ነበር
@haymiabebe1205
@haymiabebe1205 6 жыл бұрын
አላወቅንም ነበር እንኩዋን ደስ ያለሽ ማርር
@user-lk9vw9zx2f
@user-lk9vw9zx2f 6 жыл бұрын
ኢንኳን ደስ አለሽ
@truworkseid7393
@truworkseid7393 6 жыл бұрын
ኢስላም ሰላም ኢስላም መብሩክ
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 6 жыл бұрын
ጋይሶች ግሪን ካርዴ መቷል እንኳን ደስ ያለክ በሉኝ.. ሲቀጥል ዳናዎች እንወዳቹሃለን
@leyumychannel7505
@leyumychannel7505 6 жыл бұрын
ደነዝ የሆነ ድራማ ነው ሚኩ ገሊላን መርዳት ነበረበት ከመጀመሪያው ሰትሄድ ከሚከተላት መኪናውን አሰቁሞ የማያወርዳት ነበር
@selammulugeta3069
@selammulugeta3069 6 жыл бұрын
M3dp Mrf yehabesha wend ayedel bokbwaka
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 6 жыл бұрын
M3dp Mrf አንተ ልክ እንደዚህ በጡዘት እንድትጨነቅ ነዋ
@leyumychannel7505
@leyumychannel7505 6 жыл бұрын
አረ እንደዛ ነው በ
@tsegenetyemariyamlji2070
@tsegenetyemariyamlji2070 6 жыл бұрын
እንኩዋ ደና መጣችሁ ዳናወች በጊዜው እና አጥናፍ ተው ደሜን አታፍሉት
@rahmamohammad1466
@rahmamohammad1466 6 жыл бұрын
እደው ዳናወች ዳኜን ከገደላችሁት አደለም ድራማው ስልኬ ያስጠላኛል
@user-wj4qf6mb7y
@user-wj4qf6mb7y 6 жыл бұрын
ልክ ነሺ ማሬ ዋናው ማን ሆነና እኔማ አጎቴን ነው የሚመስለኝ
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
Rahma Mohammad እኔም ድርሽ አልልም
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
Rahma Mohammad በእውነት አሁን ጀምሬ ፍራሁ ዳኘ ከሞተ በጣም ያስጠላል አጥናፍ ሀይለኛ መጥፎሰውነው ባላስገደለው
@lilamuhammedlilamuhammed6559
@lilamuhammedlilamuhammed6559 6 жыл бұрын
ጅል ተጃጃሉበት ስለነገ አስቢ እስልምናን ተቀበይ
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 жыл бұрын
Rahma Mohammad መሪ ተዋናይ ስለሆነ አይገሉትም
@user-sc9wy1rx1g
@user-sc9wy1rx1g 6 жыл бұрын
የዳኘ የስልክ ጥሪ የኔ አላርም ነው አሎዴውም ይመስለኛል ከእንቅልፊ ስለሚቀሰቅሰኝ ነው
@emutibenti5768
@emutibenti5768 6 жыл бұрын
kkkkkkkk yenemi endezawu
@faizafaiza3826
@faizafaiza3826 6 жыл бұрын
me too 😂😂😂😃
@user-lp4ob1ic6o
@user-lp4ob1ic6o 6 жыл бұрын
Inem kkkkkkkk
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
ያለንን ብናውቅ የጎዴለን የለም ክክክክክክ
@hanalee6899
@hanalee6899 6 жыл бұрын
ያለንን ብናውቅ የጎዴለን የለም ZlA h
@user-pp2qk5zq6t
@user-pp2qk5zq6t 6 жыл бұрын
ደሞዝ በኢትዮጵያውያ ብር 25 ሺ ገባልኝ ሁላችሁም እግዚአብሔር ይመስገን በሉ
@user-og6th7zg5m
@user-og6th7zg5m 6 жыл бұрын
NURR Hossain Anchi endi eyalsh sewochun litsejachew new hoooooo ehen kesemu yemengist balesiltanim sayker new misededew Lemanignawum Enkuwan des alesh
@htahta2186
@htahta2186 6 жыл бұрын
NURR Hossain። kkkkkkk
@emebetderebe5370
@emebetderebe5370 6 жыл бұрын
NURR Hossain er አይባልም ህዝቤ ይሄን ሰምቶ ይሰደድ እር ተይ
@user-yw5yy6fq2c
@user-yw5yy6fq2c 6 жыл бұрын
NURR Hossain የትሀገርነው አረቀስብለሽንገሪኝ ከችልበል ለወገንደራሽወገንነው
@user-xp9zn4kf4i
@user-xp9zn4kf4i 6 жыл бұрын
NURR Hossain አቤት ጉረኛ አይሐወጠሺም ዉሸት ሲረሺ፣ምዲኖ??????????ቀደደ፣ወዱንመበረ፣መሰሰቲ
@user-kj8tm9mr8v
@user-kj8tm9mr8v 6 жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ስታምሩ ሲራቹ በኡነት በጣም ደስዪላል ሁላቹም በርቱ ሌላዉ ደግሞ ኮመንት ሚታረጉ ልጆች የሰዉን ሞራል ጠቢቁ እነኚ ሰውች የተሰጣቸዉ ሲራ በአግባቡ የሰሩነዉ እናተ ኣንዴ ልብሲሽን ኣንዴ ታስፈራለህ ሚናሚን ሲትሉ አይደብራቹም
@maithamaitha4444
@maithamaitha4444 6 жыл бұрын
አሳ ወጥመድ ውስጥ እንጂ ጀልባ አይገባም አማርኛ አጠቃቀም እወቁ
@richrich6356
@richrich6356 6 жыл бұрын
ካቆማችሁበት ብጀምሩ የበለጠ አሪፍ ነበር ግማሽ ደሰዓት የሚያልቀው በባለፈው ነው
@user-og6th7zg5m
@user-og6th7zg5m 6 жыл бұрын
Rich رخم Ekos sigwatetu newa
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
eko.yazazutal.sate.yefjalko.sedgagm.lela.mnm.terf.yalwem
@DestaAsefa-wi5dz
@DestaAsefa-wi5dz 6 жыл бұрын
ሠላም ለነተ ይሁን ውድ ጎደኞቸ እንዴት ነችሁ ፀሎት አርጉልኝ ችግር ላይ ነኝ። በተረፈ ሠላም ለነተ ይሁን
@tehaytouryaaway9043
@tehaytouryaaway9043 6 жыл бұрын
Desta. ጥር። ነው። ግን። ብሄር። ለብህር። በንሠደደብ። ጥረ። ነው Asefa Ayezashi mamaye.
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 6 жыл бұрын
Desta. ጥር። ነው። ግን። ብሄር። ለብህር። በንሠደደብ። ጥረ። ነው Asefa እግዚአብሔር ያስብሽ
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065
@hdbeluastgfirullahggtmoham9065 6 жыл бұрын
ayzosh abshry allah yfergsh.
@user-yf7gs8gx6q
@user-yf7gs8gx6q 6 жыл бұрын
Desta. ጥር። ነው። ግን። ብሄር። ለብህር። በንሠደደብ። ጥረ። ነው Asefa egzabher kanchg yhun ehit hulum yalifal tigstc bc
@user-qr1ch3yp2i
@user-qr1ch3yp2i 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳሺ
@user-rs6dq4he2s
@user-rs6dq4he2s 6 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ዳናዎች እውነት ግን እንደ አቶ ዳኘ ያለ ጋዜጠኛ አለ
@selammulugeta3069
@selammulugeta3069 6 жыл бұрын
ፃድቃኔ ማርያም ደጎ እናቴ yelm enkwan gazetega police enkwan yelm
@retareta8675
@retareta8675 6 жыл бұрын
ፃድቃኔ ማርያም ደጎ እናቴ የለም እንቅጩን
@mrshawon6547
@mrshawon6547 6 жыл бұрын
ቢኖር እማ ሀግራችን እንዲህ ባልሆነች። ነበር
@wolatakidanw6381
@wolatakidanw6381 6 жыл бұрын
ምነው ይህ ዳና ድራማና የኔ ስደት መጨረሻው መቸ ይሆን
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
Hayat ኦፍ ኧር ሴቴች ድፍት ያድርጋችሁ M አብሽሪ አንድ ቀን ትገቢያለሽ
@videwdawelodhhdyd7534
@videwdawelodhhdyd7534 6 жыл бұрын
Hayat ኦፍ ኧር ሴቴች ድፍት ያድርጋችሁ M አሁንስ ውነትሽነው ማለቄ የላቸውም እደ
@hiwotebekele2792
@hiwotebekele2792 6 жыл бұрын
wellcome danwoch widoch❤❤❤❤❤❤❤🇧🇴🇧🇴🇧🇴😗😗😗😗😗 ba sidat yalchu ye ethiopia lijoch fatar kakifu yisawirach hasabchu yikenchu woganoche ewodachuhlhu ❤
@user-mm8yl3ih7g
@user-mm8yl3ih7g 6 жыл бұрын
ሰላም እንኳን በሰላም መጣችው ግን ይሄ አጥናፍ የሚባል ሰውዬ ትወናውን በጣም አካበደው አፍንጫው ሁሉ ነው የሚያወራው ብቻ አልመሰጠኝም
@rahelbelay3506
@rahelbelay3506 6 жыл бұрын
እናቴ ሕይወቴ ነሽ haaa wey comments tmchesheg
@user-mm8yl3ih7g
@user-mm8yl3ih7g 6 жыл бұрын
Rahel Belay yemche nebsa
@ubahmuhumedbuh3404
@ubahmuhumedbuh3404 6 жыл бұрын
ስላም የእግዚኣብሕቤር የመንፈስ አምላክ ዕውነትን ታጥቀው ለፍትሕ ለዕምነት ለተስፋ ለፍቅር ለሕብረት ሁሉንም ለኣቀፈ ብልፅግና ለሚፋለሙ ሁሉ ይሁን። በኣሁኑ ግዜ በኢትዮጵያና በጎረቤት ሃገሮች ሁሉ በጣም በሚቀፈው በሚያፀይፈውና ይህችን ድንቅ የነበረች ዓለም እንደ ነቀርሳ የሚያደርቃትን የሚያጠፋትን በውስጡዋ ያቀፈቻቸውን የሚያለመልሙዋትን የሚንከባከቡዋትን ልጆቹዋን የሚያበላሽ የሚያደነዝዝ ወደ ጥፋት የሚመራውን አደንዛዥ ዕፆችንና ኬሚካሎችን የሚሸጡ የሚነግዱ በብዛት ከመቶ ዘጠናዎቹ ተውሳቶቹ ወያኔዎችና ከርሳሞቹ ባንዳዎቻቸው ናቸው።በዚህ አጋጣሚ እንዲታወቅም የምንፈልገው እነዚህ ተውሳት ወያኔዎች ከኣደንዛዡ ዕፅ የባሰ የከፋ በጣም አፀያፊ ነገር በተለይ ወጣቱን እየገደሉና እያረዱ ጉበቱን ልቡን ኩላሊቱን መሸጥ ከጀመሩ ቆይተዋል።እንደፈለጉ በመኪናም ሆነ በኣውሮፕላን ወደ ውጭ ሃገር መጓዝና መመለስ የሚችሉ፣ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ፣ ሸቀጥም ፣ለምግብና ለሎች ነገር ሕዝቡ የሚጠቀምባቸው ግን ለጤና በጣም ጎጅ የሆኑ ነገሮችን፣ አደንዛዥ ዕፆችንም፣ የሰው ኦርጋኖችን፣ከኢትዮጵያ ሕዝብ የተሰረቁ ብዙ ገንዘቦችን፣ስማቸውን መጥቀስ የማንፈልጋቸውን ብዙ ውድ ነገሮችን ሳይፈተሹ ቀረጥም ሳይከፍሉ እንደፈለጉ ማስወጣትና ማስገባት የሚችሉ የሚፈቀድላቸው ተውሳቶቹ ወያኔዎችና ከትግራይ የመጡ ተሳት የሆኑ አፀያፊ ሰዎች ናቸው። ብቻ በኣጭሩ ተውሳቶቹ ወያኔዎችና ቡችሎቻቸው ከርሳሞቹ ባንዳዎቻቸው በኢትዮጵያ ሕዝብና በጎረቤት ሃገሮች ላይ እያደረሱት ያሉትን አፀያፊ በደል ሁሉ ዘርዝሮ ለመናገር በጣም ይቀፋል ረጅም ግዜም ያስፈልጋል።አሁን በነዚህ ተውሳት ወያኔዎችና ቡችሎቻቸው ከርሳሞቹ ባንዳዎቻቸው ላይ የእግዘኣብሕቤርና የልጆቹ የጀግኖቹ የኢትዮጵያውያን ትዕግሥታቸው አልቋል ቁጣቸውም ተነስቱዋል ማባረርም መቅጣትም ጀምረናል።ምከረው ምከረው እምቢ ሲል መከራ ይምከረው።በቅርቡ የእግዘኣብሕቤር ቁጣና የልጆቹ ዕውነትን ታጥቀው በሕብረት በተነሱት ጀግናቹ ኢትዮጵያውያ ኃይል እንደ እሳት እየተለበለበ ወደ ሲዖል ይወረወራሉ ከዚህም ዓለም ላይ የሚጠፉበት ግዜ ይመጣል።በዚህም አጋጣሚ በተለያዩ ቦታዎችና በተለያዩ መንገዶች ዘዴዋች ተውሳቶቹን ወያኔዎችና ቡችሎቻቸውን ከርሳሞቹን ባንዳዎቻቸውን ዕውነትን ታጥቃችሑ ለምትፋለሙ ሁሉ ጀግኖቹ ኢትዩጵያ ሕዝቦች ሁሉ ከኣድናቆት ጋራ ልባዊ ክብርና ምስጋና ይድረሳችሁ።እግዘኣብሕቤር ምን ግዜም የማያልቀውን ኃይልን ብርታትን ፅናትን ሕብረትን ዕውቀትን ጥበብን ተዓምረኛነትን አብዝቶ ይስጣችሑ።የጀግና ልጅ ጀግና ነው።ጀግና ኅጢያትን እንጅ ስቃይና ሞትን አይፈራም።ዕውነት የጀግና ጋሻው ጦሩ ዕውቀጡም ጥበቡም ተዓምር ማፍለቂያውም ነው።ጌታችን መድኅኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ምስክር ነው።ጌታችን መድኅኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ዕውነት በሰጠው ኃይል ዕውቀትና ጥበብ ነው በውኃም ላይ የተራመደው የሄደውና ሌሎች ብዙ ተዓምሮችንም የሠራው በዚህች ምድር ላይ እንደ እግዘኣብሕቤር የሆነው።ዕውነቱን ማወቅ አለባችሑ፣ዕውነቱ ከጨለማው አውጥቶ ወደ ብርሃን ወደ ዘላለማዊው ሕይወት ይመራችሁዋል በማለት መፀሐፍ ቅዱስ ይጠቁመናል።ከዕውነት የበለጠ ኃይል የለም።ዕውነትዕ እግዘኣብሕቤር፣እግዘኣብሕቤር ዕውነት ነው።የእስራኤል አምላክ መንፈሱ ተነስቱዋል፣የኣብረሐም የሲሳይ ቤት ያድርግልን።ክብር ለእግዘኣብሕቤር ይሁን፣አላሁ አክበር፣ኤል ሻዳይ ፣ኤሎሒም አዶናይ። ሰላም
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 6 жыл бұрын
ቤዝ ስወድሽ ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ የዛሬው ጠጣር ነው ዋው የሳምንት ሰው ይበለን ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በያለንበት 😘
@user-zy9jb2cy1b
@user-zy9jb2cy1b 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳኖች ስወዳችሁ
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 6 жыл бұрын
ሥወዳቺሁ እናመሠግናለን😘😲በርቱ
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 6 жыл бұрын
ዋው ዳናዎች በሰሀታቹ ከች ማለት ጀመራቹ በርቱ ምርጦቼ
@user-ec7oz1nw8s
@user-ec7oz1nw8s 6 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን በጣም
@Wubit234
@Wubit234 6 жыл бұрын
ማነው እንደእኔ #ሊያን ሚወዳት #ቅብጠትዋ ሁሉም ነገርዋ ውስጤ ነው #ሊች ማር ዳና ሳስብ እስዋ ነው ምትናፍቀኝ!!
@Joni-qp5lz
@Joni-qp5lz 6 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ እኔም ትመቸኛለች ፎንቃዬ
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
ማሚ ሁሌም እውድሻለሁ enam sewodat😗😙😙😙😙😘😚
@fafysaeed1706
@fafysaeed1706 6 жыл бұрын
Wye Enem Betam naw yemwdat
@user-hh8cn3iq1t
@user-hh8cn3iq1t 6 жыл бұрын
enam ewedatalehu
@ageridese2854
@ageridese2854 6 жыл бұрын
አጥና እና እሄ በግዜው ጨጎራየን ላጡት በተረፈ በርቱ
@user-fs4of6sc2h
@user-fs4of6sc2h 6 жыл бұрын
ዋዉዛሬ19ለመጀመሪያጊዜየ ነዉዛሬ ላይክእፈልጋለሁ
@muns2289
@muns2289 6 жыл бұрын
ወይ ዳኚ ውጤ ነው የአገሬ ልጅ ሰወድህ
@zamzamjamal7887
@zamzamjamal7887 6 жыл бұрын
ይኸ አጥነፍ የሚሉትን አሎደውም
@zuzumarra1826
@zuzumarra1826 6 жыл бұрын
Enam.zage.nager.nawe.
@martabokotopatemyaeszinal2764
@martabokotopatemyaeszinal2764 6 жыл бұрын
Enaim bantam Alewdam
@femer1430
@femer1430 6 жыл бұрын
ዳናወች ውስጤ ናቹ ። ስወዳቹ ሳምንቱን በ ጉጉት ነው ምጠብቃቹ.
@user-hh4ti5ru7i
@user-hh4ti5ru7i 6 жыл бұрын
ይህን አጥናፍ ተብየ ጣንፊያ ባካችሁ አባሩት አለም ተብየ ነጭ አፈር አፍቃሪ ጥፊኝ ሚኮ የኔ ኬክ😘😘
@emebetderebe5370
@emebetderebe5370 6 жыл бұрын
አይ ገሊላ በራስሽ ጊዜ ወጥመዳችው ላይ ዘው ብለሽ ገባሽ😜😜😜😜😜
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ዳናዎች ፍጥጥ ብዬ ስጠብቃችሁ ከች አላችሁ እናመሰግናለን
@user-tq7ib4if4k
@user-tq7ib4if4k 6 жыл бұрын
ዳናዎች የኔ ምርጦች በጣም እናመሰግናለን እንወዳችኃለን!
@mulu688
@mulu688 6 жыл бұрын
እኮን ሰላም መጣችሁልኝ
@mikyethiop7892
@mikyethiop7892 6 жыл бұрын
ለዚህ ነው ብዙ ሰወች ቃናን ምርጫቸው ያደረጉት ምክንያቱም እዚጋ ገሊላ ከተጣሉት ሰው ጋር እሱም ከተጣላው ጓደኛጋር ስትሄድ ሲያያት መደንገጥና መፍራት ከዚያም አልፎ ሊያስቆማት ይገባ ነበር ለምን እንደሆነ አላውቅም የኛ ሀገር ድራማ በምንም ነገር ላይየተሟላ አይደለም
@user-ro8zt3iz6k
@user-ro8zt3iz6k 6 жыл бұрын
ዳናዋች እናመሰግናለን አሁን አየሁት ገና በጣም ቢዚ ነበርኩ ሚኪ ገሊላን መጠጡን ካላስቆምካት በጣም ይደብራል እሽ አስቁማት በተርፈ አቶ ዳኘ ራስህን ጠብቅ አቶ ዳኘ ከሞተ ድራማውን አቆማለሁ መሞት የለበትም እሽ
@juliyjuliy3194
@juliyjuliy3194 6 жыл бұрын
ውውው አሪፍ ነው thanks
@user-gf6ye8no7i
@user-gf6ye8no7i 6 жыл бұрын
ዳናዎች እንኳን ደህና መጣችሁ ምናለ ስለደሞዝ ሳይሆን ወይም ስለ ግል ወሬ ትታችሁ መጀመርያ ለድራማው አስተያየት ስጡ
@bab8645
@bab8645 6 жыл бұрын
እኳን ደህናመጣችሁ ዳናወች
@sosinakuiawt9851
@sosinakuiawt9851 6 жыл бұрын
ኤጭ እሄ ድራማ እጅእጅ አለን.ምድነው አዛዛችሁት
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545
@yonaswoldemikaelgkuhfyhg9545 6 жыл бұрын
ከ37 ደቂቃ ውስጥ 9 ደቂቃ ሙሉ ፕሪቪው!
@zuzuzed8144
@zuzuzed8144 6 жыл бұрын
ኤጭ አሁንስ በዛ ምንድ ነው አንድ ታሪክ ላይ ብቻ 37 ደቂቃ ተንዛዛቹ
@user-rt9zb1pl2l
@user-rt9zb1pl2l 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ
@etsgenethailu9527
@etsgenethailu9527 6 жыл бұрын
በጣም መልካም እና አስተማር ድራማ ነው ልብ ብሎ ላይው በተለይ ለወጣቱ
@aisyhamohamed6770
@aisyhamohamed6770 6 жыл бұрын
አሜን ለሁላችንም። ቸሩመደሀኒ አለም ደጉንጂ ክፉውን። እዳያሳየን።
@user-pg3qr7xf8z
@user-pg3qr7xf8z 6 жыл бұрын
እናመስግናለን ዳናዎች ወይ በግዜው እኮን ግዜ ጨለማም አልሆንክ ሲያናዱ በግዜውና አጥናፍ
@user-bc6yu2eg2z
@user-bc6yu2eg2z 6 жыл бұрын
በጣም መረጥ ሰራነው በረቱ ቤዛ ማር ውድድድድድ
@user-ff9tq1zn6y
@user-ff9tq1zn6y 6 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ዳናወች
@user-fy6bh2js5q
@user-fy6bh2js5q 6 жыл бұрын
Well come
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
አጥናፍ የሚሉት አዉሬ ሲአስጠላ ጭካኔዉ
@shjsjsjsshhsjs7627
@shjsjsjsshhsjs7627 6 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe ዳግም ታየር ዱንዳር ሆነብን አጥናፍ
@DestaAsefa-wi5dz
@DestaAsefa-wi5dz 6 жыл бұрын
አሜን ማር
@user-mc7tn7hx5h
@user-mc7tn7hx5h 6 жыл бұрын
11ኛ ነኝ ሃገሬ ልገባ አንድ አመት ቀረኝ ልይክ አዋጡልኝ እስቲ
@htahta2186
@htahta2186 6 жыл бұрын
እማ የኔ ፍቅር ውድድድ። 2011 ነፍዝቆሻል ማለት ነዋ
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 6 жыл бұрын
እማ የኔ ፍቅር ውድድድ ዋው አሪፍ ነው ማር ፈጣሪ በሠላም ለሀገርሽያብቃሽ እኔ ግን 3 አመት ይቀረኛል😏😘
@bltanyagetachew6659
@bltanyagetachew6659 6 жыл бұрын
እማ የኔ ፍቅር ውድድድ አብርን እንገባለን እዛው ያድርሰን እግዛብሄር
@madammadam4430
@madammadam4430 6 жыл бұрын
እማ የኔ ፍቅር ውድድድ ine meche indemihed alakewm
@bentbaba4317
@bentbaba4317 6 жыл бұрын
እማ የኔ ፍቅር ውድድድ ኦሯሯሯሯ ለካ ይሄም አለና እንግዲያውሽ እኔም ሀገሬ ገብቼ ልሞሸር አንድ አመት ብቻ ነው የቀረኝ አብረን እንጏዛለን አላህ በሰላም የድርስን ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 6 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋለን
@najmulaleslam5397
@najmulaleslam5397 6 жыл бұрын
Bnatacuooo like amerge
@sisayassefa9251
@sisayassefa9251 6 жыл бұрын
አቤት የክላሲካል መአት ወይም ለምን ቶሎ አጨርሱትም 10 ዐመት መሙላት አለበት
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
Danwich enkan beselam metchu😍😍enamsgenlen
@rahmamohammad1466
@rahmamohammad1466 6 жыл бұрын
ሳምቱ እደት አለቀልሽ በሉኝ ኮሜቶችየ ስወዳችሁ
@emawodeshalew1916
@emawodeshalew1916 6 жыл бұрын
Rahma Mohammad Ok edat asalefishiw
@rahmamohammad1466
@rahmamohammad1466 6 жыл бұрын
Marakiye mami እያቃጠልኩም እየተቃጠልኩም
@zebibamohammed1131
@zebibamohammed1131 6 жыл бұрын
Rahma Mohammad አብሽሪ እህት ያልፍል እሥኪ ሽኩ በይኝ እህት ክፏችሁን አልሥማ በሥደት ያላችሁ እህቶች
@user-zm4vy1th3l
@user-zm4vy1th3l 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@haymanotj7426
@haymanotj7426 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 6 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣቹ ዳናዎች እናመሠግናለን
@user-kk3cm8pi2u
@user-kk3cm8pi2u 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን በርቱ
@user-su9mz8ky5l
@user-su9mz8ky5l 6 жыл бұрын
✍"የላጤ ህይወት በጣም ጥሩ ቁርስ ደህና ምሳ እጅግ አሳዛኝ ራት ነው"🤓 😂😂😂😂😂😂
@user-in2qj5ip8y
@user-in2qj5ip8y 6 жыл бұрын
አረ ፍጥነት ዳናዎች በርቱ እናመሰግናለን፡፡
@user-iv8xn2mc4i
@user-iv8xn2mc4i 6 жыл бұрын
ሚኪ ኧረ አናደድከኝ የወንድ አልጫ
@fatimafatom99
@fatimafatom99 6 жыл бұрын
wel com hudoche
@aliaibrahma2520
@aliaibrahma2520 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዳናወች
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 6 жыл бұрын
ወይ ፍቅር አለም ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ጋሽ ዳኜን
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
ይኸ መላጣ ሰውየ ሚኪን ከተጣላው ብሓላ አስጠልቶኛል አስመሳይ ነው መላጣውን ነበር በጥፊ ማለት
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
ዋው አቶ አጥናፍ ትወናው ገራሚ ነው እዴት እዴት ነው ሲቀያይረው ፊቱን ይሄ ነው ትወና አቦ
@user-dn8nf1go6n
@user-dn8nf1go6n 6 жыл бұрын
ወየልካም
@hzssjs6551
@hzssjs6551 5 жыл бұрын
Wowowwwwww🌹🌼🌹🌼🌹🌹🌹👊😘😘😘😘😘😘👍
@yabtef7632
@yabtef7632 6 жыл бұрын
እንኳን ለመድሃኒአለም ወርሃዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ ወገኖቼ ዳናዎች ይመቻችሁ ቤዝዬ ሰብስክራይብ ያደረኩት ላንቺና ለኤሊያስ ነው ይመችሽ
@user-ei3tw5xc9r
@user-ei3tw5xc9r 6 жыл бұрын
wowwwwww
@user-ux3kd7wv3f
@user-ux3kd7wv3f 6 жыл бұрын
ቲ ዳና መለከት ሞጋቾች ድራማ በሙሉ አሥጠላችሁ ዝምምምምም ብላችሁ ማንዛዛት ዳናወች 15 ደቂቃውን ባላፈው ሳምት ባየነው ደግሞችሁ በማሳየት ትጨርሱታላችሁ ለምን ካቆማችሁበት አትቀጥሉም
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 6 жыл бұрын
መሲ ቆንጆ የራያዋ መሲ በትክክል
@betatubebeta
@betatubebeta 6 жыл бұрын
ዳናወች በጣም ጥሩ ነው እወዳቸዋለሁ ሰአትም ታካብራላችሁ ይመቻችሁ
@onelovebobonelove1445
@onelovebobonelove1445 6 жыл бұрын
እስኪ እኔን የምትወዱኝ like አርጉኝ ሚኩ ነኝ ♥
@hiruthirut671
@hiruthirut671 6 жыл бұрын
one love Bob one love 🙋👍
@MM-ur3vc
@MM-ur3vc 6 жыл бұрын
አጭር ንው
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 6 жыл бұрын
miku😜
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
one love Bob one love ሚኩ ዛሬ አናዶኛል እንጂ ግጭት ጭት አረግሽ ነበር
@melatfikersis5110
@melatfikersis5110 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👍👊👊👊👊
@seadaali6843
@seadaali6843 6 жыл бұрын
ወየል ካም ዳናወች አቤት ሳአት አከባበር አደኛ ብያችኋለሁ
@user-sf5fg8yl4v
@user-sf5fg8yl4v 6 жыл бұрын
እናመሰግናለንዳናዎች
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 6 жыл бұрын
አሪፍ ድራማነው ልባችንን አንጠለጠላችውት!!!
@userwawmetamdesssbcell7159
@userwawmetamdesssbcell7159 6 жыл бұрын
ዳናዊየኔማር ሁላችሁንም እናመሠግናለን
@zainabsaaed8502
@zainabsaaed8502 6 жыл бұрын
ዋል ምርጦች እንኮን ደህና መጣችሁልን
@iloveyoumama954
@iloveyoumama954 6 жыл бұрын
ሚኪ ምን ሁነሀል አይንህ እያየ የማትርባ
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 6 жыл бұрын
የኔ ዳኜ ክክክክ ወይ አለምዬ
@hayatiruhii4732
@hayatiruhii4732 6 жыл бұрын
Icii ye Miki zimta beza tenzaza
@salamalz8112
@salamalz8112 6 жыл бұрын
ዳናወች እናመሰግናለን
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
እንኳንደህናመጣችሁዳናወች
@aweaman1497
@aweaman1497 6 жыл бұрын
እናመሰግናቸዋልን ዳናዎች
@sebleeseble9902
@sebleeseble9902 6 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣችሁ ዳና ወች በእውን ሚኪ በጣም ያሳዝናል
@ahkfhotmilahmdhotmilahahkf3623
@ahkfhotmilahmdhotmilahahkf3623 6 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣች ምርጦች በርቱ
@jjuu9247
@jjuu9247 6 жыл бұрын
😘😘😘እናመስግናል ማሮቺ
@gebrayelgebrayel1370
@gebrayelgebrayel1370 6 жыл бұрын
ውይ ጭንቅ ይላል አቶ ዳኜ እራስክን ጠብቅ
@marthamartha540
@marthamartha540 6 жыл бұрын
🤔🤔 ወይ ዳናናና ብዙ መዘዝ አለው ገና
Dana Drama Season 5 Episode 28 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 28
30:30
East Africa Film Production
Рет қаралды 255 М.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 40 М.
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 49 МЛН
ТЫ С ДРУГОМ В ДЕТСТВЕ😂#shorts
01:00
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 10 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
Dana Drama Season 5 Episode 46 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 46
34:26
East Africa Film Production
Рет қаралды 242 М.
"ኣብዚኣ........! ኣቦ ወንበር " ABZIA ABO WENBER
9:37
East Africa Film Production
Рет қаралды 227 М.
Dana Drama Season 5 Episode 53 || ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 53
30:20
Habesha Dramas & Movies 2
Рет қаралды 6 М.
Dana Drama Season 5 Episode 32 | ዳና ድራማ ሲዝን 5 ክፍል 32
35:45
East Africa Film Production
Рет қаралды 261 М.
МБАППЕ слил УЧАСТНИЦУ🥶 #2дротс #мбаппе #2drotsdays #мбэйп
0:17
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:30
Milaad K
Рет қаралды 22 МЛН
What is That?
0:53
Clean Girl
Рет қаралды 12 МЛН
What is That?
0:53
Clean Girl
Рет қаралды 12 МЛН
What is That?
0:53
Clean Girl
Рет қаралды 12 МЛН