#EBC

  Рет қаралды 451,029

EBC

EBC

5 жыл бұрын

Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Пікірлер: 1 200
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
ይችን ማር ጋዜጠኛ የምትወዱ ላይክ ውሎ አዳር አፍቃሪዎች የታላችሁ ጋጤጠኛዋ በጣም ጀግናነሺ ለኔ
@Tube-cg1ng
@Tube-cg1ng 5 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ በጣም እወዳታለሁ
@Tube-cg1ng
@Tube-cg1ng 5 жыл бұрын
ሀገሬ እማማ እንደምነሺ ከቶ ወይ ጊዜ ስጠብቃትነበር ይችን ጋዜጠኛ
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
1000👍👍👍
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
@@user-wi3tf8pi8k ማር ነገር አማርኛዋ ይጥመኛል
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 5 жыл бұрын
@@Tube-cg1ng ፍቅር ናት
@user-in7mu3sl6x
@user-in7mu3sl6x 5 жыл бұрын
የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ተብላ መሸለም አለባት :: በተለያዩ ክፍለ ሀገራት እየተዘዋወረች የሀገራችንን ባህል ቁልጭ አርጋ እያሳየችን ነው እናመሠግናለን
@manloyhdhdj5710
@manloyhdhdj5710 5 жыл бұрын
Betam yigebatal wud gazetsegna nech.
@nunshamitku7834
@nunshamitku7834 5 жыл бұрын
እውነት ነው ይገባታል
@erueru8128
@erueru8128 5 жыл бұрын
Betam mir ethiopayawi nech ygebatal
@rahmarahma5680
@rahmarahma5680 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ ምርጥ ጋዜጠኛ ምርጥ እናት
@taslimahome8414
@taslimahome8414 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ በጣምደስይላል ምንም የማለሁቀሁንሁሎ ባልሰራም ግን እንዳውቅ አርጎኛል በርች ፍሮግራምን በጣም ነው የምወደሁ
@Sa-nq1bv
@Sa-nq1bv 5 жыл бұрын
ገጠርዬ ሺ አመት ንገሽልኝ ገጠር ማለት ለኔ ትንሿ ሰማይ ቤት ማለት እችላለው በኔ አገላለፅ ሁሉ በጄ ሁሉ በደጄ ሰብሉ ከጓሮ ወተቱ ከማጀት ከብቶቹ ከበረት የከተማ ልጆች እንከባበር እንጂ የገጠር ልጅ ብላችሁ አትሳደቡ በሞቴ 😍😍
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 5 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆጆ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ስወድሽ ፍልቅልቅ በሉ ላይክ የገጠር ልጆች
@eramelaseid5217
@eramelaseid5217 5 жыл бұрын
ዋው መልካምነት ያምራል ኢትጵያ ለዘላለም ትኑረ
@kamilaaman5348
@kamilaaman5348 4 жыл бұрын
ጀረሞ ሰምቦዬ እኔም ጂሮ ረበቃናኝ እናቶቻችንን ረበል አለሚን ይጠብቅልን ያሞቱትን አሏህ በጀናታል ፊርደውስ ያኑሪልን በዱአ አንርሰቸው ያኛን በለዉለታዎች።
@slameselame7404
@slameselame7404 5 жыл бұрын
እኔ የሚያሣዝነኝ ነገር ቤኖር የሁሉም ሀገር እናቶቻቺን እዲህ የዋህ እየሆኑ ልን በብሄር እየተከፋፈልን እናቶቻቺንን ማሣዘናቺን ነው የከፋፈለን ይከፈል አሜን
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 5 жыл бұрын
አሜን አሁንስ አበዙት
@Ballsmer
@Ballsmer 5 жыл бұрын
አሚን ወገቡ ይከፈል
@hussainahmad7423
@hussainahmad7423 5 жыл бұрын
ተመለከቱ የገጠር ሠው ፍቅር ናቸው 100%
@nasriya3267
@nasriya3267 4 жыл бұрын
ስልጤ የውቦች መፍለቅያ የአንድነት ተምስሌት ፍቅር የሆንን ህዝቦች እትዮጲያዊት 🇪🇹❤የስልጤ ልጅ በመሆኔ ደስታኛ ነኝ🙏
@ayushi4457
@ayushi4457 5 жыл бұрын
ስልጤ ኮ ወላሂ የስልምና ሸሪአ ሚከበርበት እንግዳ ተቀባይ ፍቅር ናቸው 😗😗😗😗😗😗😗😗😗
@amirkhanamir6220
@amirkhanamir6220 4 жыл бұрын
አዎ በጣም ታድለን
@kamilaaman5348
@kamilaaman5348 4 жыл бұрын
አስከሉዬ ያኛ ሚርጥ አስታማሪ አሏህ ቃጥታኛውን መንገድ ይምረሽ።
@user-oq6mw6li9y
@user-oq6mw6li9y 3 жыл бұрын
እስልምናውን ተይው ጥሩ ስው ናቸው በርግጥ
@Zubyda-gz2kx8gy5o
@Zubyda-gz2kx8gy5o 28 күн бұрын
እስልምነውስ ምን ይወጠወል መቼም በአረቄነ በጠላ አይተወቅም የስልጤ ህዝብ​@@user-oq6mw6li9y
@kefnagasi8919
@kefnagasi8919 5 жыл бұрын
ችግር የለም ኧረ ነይ ጊቢ ሲል እውነት እንባዬ ነው የመጣው ይህ ነው እውነተኛው ኢትዮጵያዊነት እግዚአብሔር ፍቅር ይስጠን እንግዳን ያስተናገደ የተቀበለ እግዚአብሔርን እንዳስተናገደ ነው የሚቆጠረው ይህን ፍቅር ያብዛልን እግዚአብሔር አሜን
@fatumamuhammed1691
@fatumamuhammed1691 5 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ባህላችን ደስ ይላል አረብ ቢሆኑ ከደጃፍ ሳወጭ ነው በራፍ ዘለው ነው የሚዘጉት
@user-kx9ks4ko7o
@user-kx9ks4ko7o 5 жыл бұрын
@@fatumamuhammed1691 7
@tegistedejen6108
@tegistedejen6108 5 жыл бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያ ሁሉም ብሄር ሁሉም እምነት ቤት ለእንግዳ የሚለው ከደሙ ተጵፏልኮ ውዱ ኢትዮጵያ
@samrahnurea8756
@samrahnurea8756 4 жыл бұрын
አሜን
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky 3 жыл бұрын
አሚን
@love-lh7nt
@love-lh7nt 5 жыл бұрын
ስልጤዎችኮ ፍቅር አዛኝ ናቸዉ ስወዳችሁ
@user-iy8tt7xy1c
@user-iy8tt7xy1c 5 жыл бұрын
ሹክራን አለህ ይውደድሽ ሀቢቲ
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i 4 жыл бұрын
ስልጤ በመሆኔ ኮረሁ
@muhabahamdal1557
@muhabahamdal1557 3 жыл бұрын
አላህ ይውዳድሽ
@ahmwdsadf2983
@ahmwdsadf2983 2 жыл бұрын
ስልጤ ባህላቸው አለባበሳቸው የአኗኗር ዘይቤያቸው በጣም የምያምር እና እኔም በጣም የምዎደው ብሄር ነው ስያምሩ
@mekiyatube3034
@mekiyatube3034 5 жыл бұрын
ቡና በቅቤ እኔ በሰው በቤት እራሴን ያዞረኛል ይሄን የመሰለ ሀገር እንዳለኝ ለመዳም ማን ባሳየልኝ
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 жыл бұрын
ደስሲሉ ማዘር ደስእምትል ጋዜጠኛ ደስእሚል ባህል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😍😍💓💓
@lubabamohammed9614
@lubabamohammed9614 5 жыл бұрын
Mar😍😍😍😍😍😘😍😘
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@Yasmin-ng7hz
@Yasmin-ng7hz 4 жыл бұрын
ወይ ስልጤ ሀይማኖቱን ሚጠብቅ። እንግዳ አክባሪ ዝቅ ብሎ ሰውን በንፁልብ ሚያገለግል
@NserssTyoub
@NserssTyoub 2 жыл бұрын
ያኔቆንጆ ኣንቺም ናይ ባፍቅር እንቃባልሻላን
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 4 жыл бұрын
ፍቅር የሆንሽ ጋዜጠኛ እድሜና ጤና ይስጥልን ማሻአላህ እማማ ሶሬሳ ኖት ፈገግታቹ ብቻ ያጠግባል ሁሉም ነገራቹ ያምራል ስልጤዎች ውስጤ ናቸዉ
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 5 жыл бұрын
እይይይይ ሲያምር ሀገሩ እኔ ወሎ ነው ግን አይቸው አላቅ ንግግራቸውንም አላቀውም ብቻ ውብ ነው ሀገሩ ስልጤ
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 5 жыл бұрын
ብዙ ፕሮግራም አይቻለሁ እንደዚህ አንጀት የሚያርስ የለም።
@xbxghxhxhxy4989
@xbxghxhxhxy4989 5 жыл бұрын
@xbxghxhxhxy4989
@xbxghxhxhxy4989 5 жыл бұрын
ምን ብየ እደምገልጥሽ እላቅም ባጭሩ ሽልማት ይገባሻል ቆጆ ምህር ሰው ነሽ በጣም በጣም እኔገረመኝ አለመጠየፍሽ ወላሂ ከልብ ሰው ነሽ
@user-ln2ic8jx2f
@user-ln2ic8jx2f 5 жыл бұрын
አዎ
@samrawit4627
@samrawit4627 5 жыл бұрын
ይኤ የፕሮግራም። በጣም እወደዋለው ስለዚህ። ለምን ያልፈኛል ቆይ ህ ለማንኛውም። እስኪ የፕሮግራሙን እነደኔ የሚመቸው ላይክ ይግጨኝ አትከፍሉበት
@dohadoha5795
@dohadoha5795 5 жыл бұрын
Yu tum u
@user-ih5gn5hq3m
@user-ih5gn5hq3m 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እሄ ኣድነታችን የሚያጠፉ ከምድረ ገፅ ያጥፍቸው ፈጣሪ እንዴት ደስ ትላላቹ እዚህ ሁነን ስንት ተማርን እድሜና ጤና ይስጣቸው እማማ ኣስካልየ ኣሁን ወደ ትግራይ መቼ ነው ምትሄጅው እዛም ስንት ሞያ ትማራለሽ እንዴት ደስ ይላል ቤቱ ኃረው ንፍሱ መቸ ነው ኣገርቤት ሂደን ምንጎበኘው ሰላም ለኢትዮጵያ ኣገራችን
@user-ih5gn5hq3m
@user-ih5gn5hq3m 5 жыл бұрын
@Sultan Zigni ኣይዞን የኔ።ወንድም ታያታልህ
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 5 жыл бұрын
Yatfachew selam yemayfeligutin
@user-ih5gn5hq3m
@user-ih5gn5hq3m 5 жыл бұрын
@@hasnahasna3634 አሜን ወንድሜ
@simeneshayalew992
@simeneshayalew992 5 жыл бұрын
@Sultan Zigni ሰላማዊት ስወድሺ ስለ አንድነት ነው በብዛት የምታወሪው በየኮሜቱ ላይ ስወድሺ እህቴ
@user-ih5gn5hq3m
@user-ih5gn5hq3m 5 жыл бұрын
@@simeneshayalew992 የኔ ማር የኔ ውድ አመሰግናለው እኔም እወድሻለው ኣዎ።እህቴ ኣንድ ነን ኣንድ ያርገን ፈጣሪ በእውነት ስንዋደድ ነው የሚያምርብን
@user-qr7ro9cv5x
@user-qr7ro9cv5x 5 жыл бұрын
ስልጤ። +ጉራጌ =ፍቅር። የኔ ልዩ የዘመናችን ውብ ጋዜጠኛ ከልብ ውድድድድድድድድ እናደርግሻለን ከስራ አጋሮችሽም ጋር ውድድድድድድ። ማ ማዬ እድሜዎት ይርዘም ውድድድድድድድድ ረጅም እድሜና ጤና ለውድ እናቶቻችን ።
@user-rb7ss4jo5o
@user-rb7ss4jo5o 5 жыл бұрын
ግን የሙዝ ግድ ይበላልደ እምታውቁ
@user-qr7ro9cv5x
@user-qr7ro9cv5x 5 жыл бұрын
እሙ ነኢማ Ghhg የሙዝ ግድማ እንዴት ይበላል እንሰትና የሙዝ ግድ እኮ ይለያያል ሀያቲ እንሰት እራሱን የቻለ ነው ። እንሰት በራሱ 3 አይነት ምግቦች ይወጡታል ። የሙዝ ግንድ ግን ሙዝን እንጂ ግንዱሆነ ስሩ ምንም አያስፈልግም ነገር ግን እንሰትና የሙስ ግድ ይለያል ሀያቲ መልኩን ብቻ አይተሽ አንድ ነው እንዳትይ .
@mhmdtarik3025
@mhmdtarik3025 4 жыл бұрын
ትክክክንል
@user-cy2jo1lo5u
@user-cy2jo1lo5u 5 жыл бұрын
*እኔማ ፈጣሪ ካለ የስልጤን ባህላዊ ልብስ መልበስና ቆጮ መብላት ነዉ ምኞቴ ኦኦኦ ያሳካልኝ ጋዜጠኛዋ የምንግዜም አድናቂሽ ነኝ ማዘርየ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠዎት* 💔💔
@nokiaphone1635
@nokiaphone1635 5 жыл бұрын
ታድዬ ባሌ ሥልጤ ነዉ አቤት ፍቅር አሠጣጥ ሢያቁበት ሥልጤ ዉሥጤ!!!
@dinali1902
@dinali1902 5 жыл бұрын
የኔ እናት ደስ ሲሉ በማሪያም ... ንፁህ መልካም ፍጥረቶች የገጠር ሰው ፍቅር ነው ፈጣሪ ጤና ይስጦት እናቴ
@user-ov5xb1mq3j
@user-ov5xb1mq3j 5 жыл бұрын
የገጠር አናቶች ሁሉ ደስ ይላሉ ረዥም አድሜ ተመኘው አቺን ጋዜጠኛ ስወዳት የኔ አናት❤
@AaA-eq4zj
@AaA-eq4zj 5 жыл бұрын
ኢትዮ እኔ ስደተኛዋልጅሺ በናፍቆት አልቅሸ ልሞትነው ፋጡማ ከሳኡድ
@fetayehusen60
@fetayehusen60 5 жыл бұрын
ቅመምውድነሺአንች።
@fanafana7966
@fanafana7966 5 жыл бұрын
Lelochim kanch btemaru yne mirt gazetgha
@ziyadarahmeto9909
@ziyadarahmeto9909 3 жыл бұрын
ስልጤ እንግዳ ተቀባይ ሰዉ አክባሪ በዲኑ ጠንካራ ነዉ
@sadibintlslamnawuhiweta775
@sadibintlslamnawuhiweta775 5 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ጋዜጠኛዋ ስወዳት ለማዳ ፍቅር ነገር ነች
@habetamtam7754
@habetamtam7754 5 жыл бұрын
የደቡብ ፍናቶች ከስሜኑ እናቶች የበለጠ ድካም ያለባቸው መስለኝ እኔ የወሎ ልጅ ነኝ ደስ ሲል ደቡብ ለምለም ሀገር ነው ጋዜጠኛዋ ምርጥ ስው ናት የኔ ብጢ እኔም በየሔድኩበት ነው የምለምደው ስራም ባህልም በሔድኩበት መልመድ ነው ስራየ
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ቀላል
@user-nt9br6hh6j
@user-nt9br6hh6j Жыл бұрын
​@@mekasja6442 ❤❤
@user-nt9br6hh6j
@user-nt9br6hh6j Жыл бұрын
​@@mekasja6442 የስልጤ ልጅ ሁኜ የሷን ያክል ቆጮ መቁረጥ አላዉቅም 😅😅😅
@sofisofi37
@sofisofi37 5 жыл бұрын
ወይኔ። ስልጤዋች ስታምሩ💝💝💝💝
@hikmahikma564
@hikmahikma564 5 жыл бұрын
አቦ ይመቻችው ምርጥ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለኝ አደራ የኛም በዛው ጎብኙልን ጉራጌ
@user-ei3dd3jw3j
@user-ei3dd3jw3j 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ሥያምር ቤቱ
@user-bk3mh9in9d
@user-bk3mh9in9d 5 жыл бұрын
የፋሩቅ እናት ማሻ አላህ ኖት ደስ ሲል ሰፈሬ ባህሌ ይቺ ጋዜጠኛ ውስጤ ናት የምር
@user-yg2sb1hx2n
@user-yg2sb1hx2n 5 жыл бұрын
ዋው ሀገሬ እንዴት እንዳስታወሳቹኝ ዋው ስልጤ ምርጥ ሀገሬ ውበትሽ ዋው ጋዜጠኛዋን ቃላት የለኝም ምን ማለት እንዳለብኝ የባድ ኑድ ብያሻለው
@halimamehamed1129
@halimamehamed1129 5 жыл бұрын
እስኪ ከስልጤ ባል ፈልጉልኝ ስወዳቸው
@user-re4yh9sw8e
@user-re4yh9sw8e 5 жыл бұрын
ወላሂ ጉራጌና ስልጤ ውስጤ ናቸው ቆጮ እንዴት እንዳማረኝ ማዘር ደስ ሲሉ ማሻ አላህ ተመስጬ ነው ያየሁት
@emeitubeemietube8046
@emeitubeemietube8046 5 жыл бұрын
የጉራጌና የስልጤ ባህልና አኗኗር አንድ ነው አነጋገራቸውም አንዳንዱ ይመሳሰላል
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
ዜድ ነኝ ከአለሁበት እኛም እንወድሻለን ማማይ
@user-mw6re5sy3p
@user-mw6re5sy3p 5 жыл бұрын
ግን ቆጮ ምድነው የሙዝ ቅጣል ነው ወይስ
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
@@user-mw6re5sy3p አረ አይደለም ዉዴ የስልጤ ወይም በጉራጌ ቤረሰብ ዉስጥ የሚበላ የተከበረ ምግብ ነዉ አዉን ከምታይዉ ከእንሰት ወይም ከኮባዉ ላይ ተለይቶ የሚወጣ ነዉ ግን ኮባ ሁሉ ቆጮ ነዉ ማለቴ አይደለም ቆጮ የሚወጣበት እንሰት የተለየ ነዉ እሽ ቆይ አንድ ቀን አቀምስሻለሁ ካአይብ ከክትፍ ጋር አብሽር ማማይ ከዛ ታየዋለሽ
@user-mw6re5sy3p
@user-mw6re5sy3p 5 жыл бұрын
እሽ እህቴ እንተዋወቅ ኢንሻአላህ ከስደት ስንመለስ እመጣለሁ ስልጤ ከሆሽ አንች
@user-ee4kv3ys6n
@user-ee4kv3ys6n 5 жыл бұрын
በፈጠራችሁ እጉማ አዋርድ ላይ ሸልሙልኝ እከተማ ተቀምጠው ወበር ከሚያጣብቡ እደዚህ ባህላችንን ሀገራችንን ብታስተዋውቁ በዛውም ድሆችን በያገሩ ብትጎበኙ ምን አለበት ጉበዝ ነሽ በርቺ
@user-sl7og8nz4u
@user-sl7og8nz4u 3 жыл бұрын
ደስ ስሉ ስልጤዎች ❤❤❤
@user-sn4gl4bt9y
@user-sn4gl4bt9y 5 жыл бұрын
ዉብ ጋዜጠኛዋ ጎበዝ እረጅም እድሚ ለእናቶች እዲህ ለፍተዉ ደክመዉ ነዉ ያሣደጉን 💞💞💞💞💞💞💞💞
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 5 жыл бұрын
ስልጤዋች ደስ ስትሉ። ደስ የሚል በአል።ድካማቸው አይጣል ነው።
@mamafrance4539
@mamafrance4539 5 жыл бұрын
ኡፍ እናት እድሜ ይስጦት ደስ የሚል ባህል አላቹ ንፁህ ፍቅር የሚገኘው ከገጠሩ መህበረሰብ ነው ክፉ አይንካቹ
@tube4705
@tube4705 4 жыл бұрын
አሚንንን
@user-zp5nc5mt4p
@user-zp5nc5mt4p 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች በምድር ላይ ጌጦች ናቸው
@user-rz2bz1io9m
@user-rz2bz1io9m 5 жыл бұрын
እማማ አፍቸው ሲጣፍ ይሄን የዋህ ህዝብ ነው እርስ በእርስ ለማባላት የሚሮጦው ጌታ ሆይ ይሄን ምስኪን ህዝብ ጠብቅልን።
@aynalemyaalemi1829
@aynalemyaalemi1829 5 жыл бұрын
አሜን
@madinamohammad201
@madinamohammad201 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-qj5lz7zh3d
@user-qj5lz7zh3d 4 жыл бұрын
Masha allah ወሎየ ነኝ ስልጤዋች ስአዳችሁ
@user-fn1fr9ti3i
@user-fn1fr9ti3i 5 жыл бұрын
እናታችንም ጋዜጠኛዋም ባህሉን ልዩ ፈጣሪ አንድ ያድርገን በርች ማር የሆንሽ ልጅ
@hanamekete7604
@hanamekete7604 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውው ግሩም ጋዜጠኛ!! ልዩ የሚያደርጋት ሁሉም ባህል ጋር ተሎ መላመዷና፣ ከሌሎች የከተማ ሞልቃቆች የእንጀራ ጠርዝ እና እንጀራ የእጃችን ውበት ያበላሽብናል ከሚሉት ጋር ልዩ የሚያደርጋት ባህሪ እና ስብዕና ያላት፤ ለቴሌቪዥን ሳይሆን በእውነት ከልቧ ባህሏን እያዝናናች ለማስተላለፍና፤ የገጠሬው/የገበሬው ህይዎትን ሁና ለማስተማር እና ጥሩ ህይዎት እዛም እንዳለ ለማስተማር ነው። እግዚአብሄር ይባርክሽ!! የዓመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ተሸላሚ ብትሆኝ ይገባሻል!! በርቺ!!!!!!!
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 жыл бұрын
ለሸገር ስኮምት ጉልበቴን ጨርሼ የኔ እህት ተባረኪ ማሚየ እድሜ ይስጥሽ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 5 жыл бұрын
Hahahaha ahuni degmo le keyachin commetn
@user-hg7ro1mp4x
@user-hg7ro1mp4x 5 жыл бұрын
እፎይ እግዚአብሔር ሆይ እናቶቿንን ሁልጊዜ ደስታቸውን እንጂ መከፋታቸውን አታሰይን !!!
@habibawollotube4663
@habibawollotube4663 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ እናቴን መሰሉኝ ማዘርዬ ለጋዜጠኛዋ ትልቅ ክብር እና ምስጋና ይገባታል በርችልን ብዙ እንደምታሳይንንተስፋ አለኝ እህቴ
@susulove7069
@susulove7069 5 жыл бұрын
ዋው ከፖለቲካ ነፃ የሆነ ኢ/ያዊ ባህል ያለው ሀገሬን የሚስተዋውቅ አሪፍ ጋዜጠኛ ነሽ በርቺ
@kokob123fun2
@kokob123fun2 5 жыл бұрын
አለች እውነት ለኔ ብርቅዬ ነሺ እናት ሲባል ኡፍፍፍ ሆደ ስፍስፍ ይላል
@user-hd9tt9dm9d
@user-hd9tt9dm9d 5 жыл бұрын
ማዘርየ ደስ ሲሉ ወላሂ ከባህሉ ይልቅ የቤቱ ስፍት የሚገርመኝ ደሞ ጌጡ ማሻ አላህ
@user-bl9de8vb8g
@user-bl9de8vb8g 5 жыл бұрын
ጋዘኛዋ ምርጥ ነሽ አደራ እዳታቆሚው ይሄን ስራ
@lbabamohammed3383
@lbabamohammed3383 5 жыл бұрын
ደስ የሚሉ እናት ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም ደስ ይላል
@user-uk2rj4eb8l
@user-uk2rj4eb8l 5 жыл бұрын
እፉፉፉፉፉ ደስ ሲል ባህላችን #ባህሊን #ባህሊን እኔ እውደዋለው# ያደኩበትን በእውነት አዎ እናት ይህን ሁላ እየደከመች ልጆችዋን ታሳድጋለች እድሜና ጤና ለእናቶቻችን እፉፉፉፉ በጣም ነው ምናመሰግነው የኛ አደኛ ጋዜጤኛ ነሽ በርችልን በጣም ምርጥ ፖረግራም ነው።
@hawihawi7485
@hawihawi7485 5 жыл бұрын
በጣም፣ደስ፣የሚል፣ብሮግራም፣ነው፣አቺም፣በጣም፣ጎበዝ፣ነው፣ውይ፣ግን፣ልፋታቸው፣በጣም፣ነው፣ሚያሳዝነው፣
@foziyahamza2218
@foziyahamza2218 5 жыл бұрын
የገጠር ሰው ውስጤ ነው ወላሂ ሰው ሲወዱ ድካማቸው ግን እፍፍፍፍፍ እረዥም እድሜ ለናቶቻችን
@user-nk2ey9by9n
@user-nk2ey9by9n 5 жыл бұрын
አሚንንን
@hasnahamad4045
@hasnahamad4045 5 жыл бұрын
ወይ በዴ ትዝ በላኝ
@Ms-gy3qg
@Ms-gy3qg 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@tube4705
@tube4705 4 жыл бұрын
ሰልበል ሰልጥጣ ባልኖሮ በገጥረ አኮረልሁ
@tegistedejen6108
@tegistedejen6108 5 жыл бұрын
በየትም ብሄር ግቡ ብሉ ጠጡ የሚሉ ፍቅር ህዝብ አለን ታድለን ዘረኞች ጥፉ
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq 10 күн бұрын
ወላሂ አድናቂሽ ነኝ ስወድሽ❤❤አሉጂ አነሞልቃቂት እበት ሲጠፈጥፍ አድጋ👈ትንሽ ከተማ የተቀመጡ ጊዜ ሺንቴ ሚራዳ ይሁን የሚሉ የእጀራ ጠርዝ እዳይቆርጠኝ የሚሉ እኮን እዲህ ሊሰሩ😊
@jemilaseid5213
@jemilaseid5213 5 жыл бұрын
ወላሂ ማሻ አላህ ማዘር በጣም ደስ የሚሉ እናት ማሻ አላህ ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ነሽ የእውነት ነው የምልሽ ሴት ነሽ ከልብ አገራችን በደንብ አስጎብኝን
@semrsemr7547
@semrsemr7547 5 жыл бұрын
ስልጤ ቤታቸው ሲያምር
@fgdbbfffbnbdhb2848
@fgdbbfffbnbdhb2848 5 жыл бұрын
እማማዬ እድሜ ከጤና ይስጠዎት ፈታ ያሉ ደስ ሲሉ
@user-sv4rt7nh7u
@user-sv4rt7nh7u 5 жыл бұрын
ደስስስ ሲሉ እናት እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጦት
@tgtgdestaw5015
@tgtgdestaw5015 5 жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ነው ፕሮግራሙ ገና ብዙ ያልተነኩ ባህሎች አሉ እዳታቋርጭው አደራሽን ።
@Gm-ox5oc
@Gm-ox5oc 5 жыл бұрын
እባክሽ አስካልየ እሄን ፖሮግራም እዳታቆርጭው በጣም ደስየሚልነው
@enatal6020
@enatal6020 5 жыл бұрын
G m 00
@hanamullar333
@hanamullar333 5 жыл бұрын
ግን ሁሌም የሚታይበት ትክክለኛ ፔጅ ምን ላይ ነው እስኪ ንገሩኝ
@sarasara-ov7gx
@sarasara-ov7gx 5 жыл бұрын
ዋዉ ደስሲሉ እፍ አገሬ ናፈቀኝ ጎረቤቶቸጋር የባእል ግዜ እምን ጠራራዉ ትዝ አለኝ እይ
@user-ji7ii7kq6h
@user-ji7ii7kq6h 5 жыл бұрын
የኔ ማር እንዴት እንደምወድሽ ጋዜጠኛዋ ምርጥ ነሽ ውይ ያገሬ ባህል ፍቅር እኮ ነን ጌታ ሆይ እንደድሮ አርገን
@lkfthfjgh898
@lkfthfjgh898 5 жыл бұрын
አስክልዬ እግ/ር ዘመንሽን ይባርክ ሞገስ ይሁንልሽ የእናቶችን ድካም ስለምትጋሪ እና ኢትዮጲያን በደንብ እንድናውቃት እያደርግሽ ነው በርቺ
@imuamar8415
@imuamar8415 5 жыл бұрын
ክብር እዲ ለፋተው ላሳደጉን እናቶቻችን ይገባቸዋል ።ጋዜጠኛዋ /አስካለ ውድድድድድድድድ ......
@seenaawakejirawary5999
@seenaawakejirawary5999 5 жыл бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣቸው ለኢትዮጲያ እናቶች እናት አትሰደብም ብዙ መስዋት ከፍላለች እኛን ለማሳደግ 😘😘
@sdemssi1962
@sdemssi1962 Жыл бұрын
የኔ ውብ እናት ኡፍፍፍ እንደው አላህየ ሀገራችን ስላም አድረግልን ይህን የመስለ የናቶችን ፈገግታ አይለየን የኔ ውብ ሳቂታ እናት😘😘😘😰😰😰
@mesidesign12
@mesidesign12 5 жыл бұрын
ይቺ ጋዜጠኛ በጣም ደስ ትላለች።ባህሪዋ ትክክለኛ ኢትዮጲያውያን ነው።
@user-vk4ze3eo2t
@user-vk4ze3eo2t 5 жыл бұрын
ወይኔ እናትዬ እማማዬ እኔን እደዚ እየደከሙ 😭😭😭😢😢
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 5 жыл бұрын
ሲትዮዋ አቤት ሲጣፍጡ ዉይ የገጠር ሰዉ ሰዉ በመሆኑ ብቻ ሰዉን ሚወዱ ድንቅ ፍጥረት
@asmaakmal144
@asmaakmal144 5 жыл бұрын
ወላሂ ጋዘጠኛዋ ጀግና ናት ሽልማት ይገባታል እማማ ደስ ሲሉ የነቁ ናቸው ማሻአላህ አገራችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ባህላችን ክብራችን ነው ፍቅር በፍቅር አላህ ያርገው
@zdtube2303
@zdtube2303 5 жыл бұрын
አስካልየ ስታቦኪ ስትሰሪ የለበሽው ልብስ ሲያምርብሽ የገጠር የሀብታም ሚስት አስመስሎሻል
@user-ji4xl3ul2p
@user-ji4xl3ul2p 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@jenyjeny8826
@jenyjeny8826 4 жыл бұрын
ZD ኑ እንደመር Tube -♥♥♥♥♥♥♥♥አስኮልየ።
@shimelisdejenegemechu7742
@shimelisdejenegemechu7742 5 жыл бұрын
I like this. Askal and the great Mama are amazing.
@user-hx5jx6el6o
@user-hx5jx6el6o 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ የኔ ጀግና እደ ከተማ ልጅ የማታካብጅ ቆጆ ልጅ ይመችሽ
@SamiraSamira-sy8bz
@SamiraSamira-sy8bz 5 жыл бұрын
مريم عبدالله አስካልየ የኔልዪ
@aichaibrahim2116
@aichaibrahim2116 5 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ በራስሽ የምተማመኝ የአገራችንን ባሕል የራሳችንን የምታስተዋዉቅ አይቼ የማላውቀውን ስለአሳየሺኝ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል
@ferhiywetwanaw5
@ferhiywetwanaw5 5 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር እጅግ በጣም እናመሰግናለን አስካለ ተስፋዬ የሚወደድ ፕሮግራም ነው የአገራችንን ባህል እያሳየሽን ስለ ሆነ እግዛብሔር ይባርክሽ
@hanitube2686
@hanitube2686 5 жыл бұрын
ውድድድድ ማርጋት ጋዜጠኛ ኑሪለኝ ደሞ ባህሉን መስለሽ ምታርጊው ነገር ደስ ሲል
@zedlove2392
@zedlove2392 5 жыл бұрын
ኢትወጲያውይነቴ ኩራቴነው ኢትዮጲያለዘላለምትኑር
@zmzmmohamed1475
@zmzmmohamed1475 5 жыл бұрын
አሰካልየ የኔ ቆንጆ ቀጥይበት. ስወድሽ
@foziakibebew5800
@foziakibebew5800 5 жыл бұрын
P
@user-wi3tf8pi8k
@user-wi3tf8pi8k 5 жыл бұрын
ዋው እናመስግናል በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ጋዜጠኛው እፍፍፍ ስወዳት💚💛❤
@zabibas1786
@zabibas1786 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ስልጤ እንግደ አቀበባለቹ ገዜጣኛዋ አድነቅሽ ነኝ በርቺ
@mesayeorthodos7336
@mesayeorthodos7336 5 жыл бұрын
እውነት ሰላምሽ ይብዛልን የኔ ምርጥ ጎበዝ ነሽ
@mar7131
@mar7131 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እዴት ነው ምያምራው ምርጥ ጋዜጣኛ ና እናት
@meron7439
@meron7439 5 жыл бұрын
EBC በርቱ ሰውን አይምሮውን እየቀየራችሁ ነው እረሳነው ሁሉንም መስማት አስካለ እና ዘውዱ በርቱ አጎበዞች
@user-uc9sc5nl3e
@user-uc9sc5nl3e 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ጋዜጠኛዋ በጣም ነው የተመቸችኝ እባክሽ ይህ ፕሮግራምሽ እንዳታቆሚው እንዴት ደስ ይላል ኢትዮጲያዊነት ማለት እንዲህ ነው እኔ ማየት የሰለቸኝ እነዛ በዱቄትና በኖራ ተቀቦተው እዩን እዩን የሚሉት አርቲስቶች ነው
@teybahussain1702
@teybahussain1702 5 жыл бұрын
ፕሊስ ጉራጌም ሂጅ በርግጥ ባህላችን የተቀራረበ ነወ
@hihh9035
@hihh9035 5 жыл бұрын
የኔማር አስካልየ ጎበዝ ጋዜጠኛ ዋው ደስ ሲሉ ስልጤዎች ማሻአላህ ብያለሁ
@user-ml4sf4si3q
@user-ml4sf4si3q 5 жыл бұрын
የናቶቻችንን ድካም ያገራችንን ብሀል ፍትው አርገሽ አሳየሸልን ማሻ አላህ ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነሽ እረጁም እድሜ ለናቶቻችን
@nrvana1623
@nrvana1623 5 жыл бұрын
ካንቺ አስተናጋጅሽ የከተማ ሰው ይመስላሉ በጣም ብልጥ ናቸው ፕሮግራማችሁን ዛሬ ገና ማየቴ ነው በጣም ጥሩ ነው በርቺ ከአሁን በኋላ በየቀኑ ለመከታተል ቃል ገብቻለሁ በነገራችን ላይ ጥሩ የመድረክ ሰው ነሽ ቆለልከኝ ባትይ። ከአክብሮት ጋር
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
ይች ልጅ ብጣም ነው የምውዳት ሳቱ ሲነድላት ታጭብጭባልች ምስጊን በአግኘሁሽ እቅፍ አድርጌ ነብር የምሽምሽ ።
@hla5813
@hla5813 5 жыл бұрын
ስታምሪ የኔ ማር
@AminaAmina-kg9ou
@AminaAmina-kg9ou 5 жыл бұрын
ባይበል ቡቀር ከዚህ ሁሉ ድካም
@richihabeshewit9221
@richihabeshewit9221 5 жыл бұрын
እውይ አለባበሳቼው ሲያምር እማዬ እና አስካል😍😍👍👍👌👌👌
@user-rx8hw3iy1l
@user-rx8hw3iy1l 5 жыл бұрын
አጭር ብትሆንም ቆንጆ ነሽ አሉ እማማ ደስ ሲሉ
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t 3 жыл бұрын
አስኩ ውዴ ይሄ የምትሰሪው ስራ ለሀገራችን ህዝብ በአለም ዙሪያ ተቀምጠን ሀገራችን እና ባህሏን በተለይ የእናቶችን ልፋት እየተጋራሽ የምታሳዪን በሽልማት መሰጠት ብቻ ማቆም የለበትም የእዚህ ሁሉ እናት ህዝብ ምርቃትና ፍቅር አንቺን ይህቺ ናት ኢትዮጵያ የሚል የስራ ውጤትና ሀገርህን እወቅ ለሚል ፕሬዝዳንት መሆን አለብሽ አስኩዬ በርቺ እህቴ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙋‍♂️🤗🌻🇪🇹
@zmzmmohamed1475
@zmzmmohamed1475 5 жыл бұрын
አማምየ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ እናቴ አስታወሽኝ አላህ ያኑርሽ
@asnakechadugna2413
@asnakechadugna2413 5 жыл бұрын
ይመችሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ ወንድ ነሽ በእውነት ስዋድሽ
@gmal9818
@gmal9818 5 жыл бұрын
Asnakech Adugna ፡
@beknatmekakile3719
@beknatmekakile3719 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ሲል አይ ባህል ይገርማል እምየ ሀገሬ የባህል ሀብታም ነሽ እኔ የገረመኝ ትራሱ ነው ኦሮሞ አፋር ጉራጌ የነኝህን ባህል በሚገባ አሳይተሽናል እናመሰግናለን ማር በይ የቀረውንም የብሄረሰብ ባህል በጉጉት ነው እምንጠብቅሽ
@vhhhffjj3012
@vhhhffjj3012 5 жыл бұрын
እማማ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ እደው እንች ልጅ ማር የሆንሽ ነገር ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይበርከቹ
@rahma5861
@rahma5861 5 жыл бұрын
ያረብ የእናቶቻችን እድሜ እና ጤና ስጥልን
@seadaabate2317
@seadaabate2317 5 жыл бұрын
ደስ የምትል እናት እድሜና ጤና ይስጦዎት
@ekruekruekru2795
@ekruekruekru2795 5 жыл бұрын
የኔ ናት አስኪየ በጣም ጎበዝ ሩሩ አላህ ያሳድግሽ ትልቅ ትምህርት ነው የምታስተላሊፉው ደግሞ በዚላይ ሙስሊም ብትሆኝ ማሻአላህ
@eyuj3662
@eyuj3662 5 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ እንግዳ አቀባበላቸው በስማም ጋዜጠኛዋ ልዩ እግዚአብሔር። ይባርክሽ ማማዬ ባህላችንን አስታወወቅሽን
@tigistgetnet4831
@tigistgetnet4831 5 жыл бұрын
Sistu betam wdedkush you are the best. Thanks
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 106 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 12 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 36 МЛН
ፀሐይ በርታ በጉሊት ገበያ
7:18
አርዓያ Areaya
Рет қаралды 3,7 М.
ውሎ አዳር - በደብረወርቅ አሞራ ገደል
29:18
EBC Entertainment
Рет қаралды 22 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 106 МЛН