ውሎ አዳር - በሰፈረ ገነት ከጠንካራዋ እናት ጓዳ

  Рет қаралды 31,991

EBC Entertainment

EBC Entertainment

8 ай бұрын

ውሎ አዳር - በሰፈረ ገነት ከጠንካራዋ እናት ጓዳ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 76
@betty-2121
@betty-2121 7 ай бұрын
ደስ የሚሉ እናት ጠንካራ ጎባዝ ብዙ ጠንካራ ሰዎች አሉ ሌላው ሰው በሀይማኖት እና በዘር ግዜውን በከቱ ያጠፋል ጎበዞቹ ደሞ ሥራ ላይ ጊዜቸውን ያውላሉ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ፈጣሪ 🙏👍👍👏👏
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@TadeBiru-vq8vl
@TadeBiru-vq8vl 6 ай бұрын
Betam gobez ene meleshe asku ye wetet menacha machinun yet magegnet echelalew
@yohannseendale7246
@yohannseendale7246 7 ай бұрын
አስኩዬ የኔ ጀግና አከብርሻለሁ እንደነዚህ ያሉ ሰዎችን ፈልጎ አጊንቶ ለማህበረሰቡ ስራ ምን ያህል እንደሚያኮራ ትምህርት የሚሰጥ ስለሆነ በጣም ደስ ይላል በርቺልን ወ/ሮ ብሬ ክብር ይገባቸዋል እድሜና ጤና ይስጣቸው
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
አሜን
@Tayetu19
@Tayetu19 6 ай бұрын
ወ/ሮ ብሬ በጣም የሚደነቁ እናት ናቸው አስኩየ ጀግና ብላቸው ይመጥናቸዋል እንዴት በዚህ ስራ ሱለጠኑ እስቲ ጣይቂልኝ
@tigist-hm3jt
@tigist-hm3jt 7 ай бұрын
ደስ ሲሉ ህዋነት ደግነት 🥰🥰🥰❤️❤️❤️ጅግናየይ ሴት ታታሪ ❤️❤️❤️
@user-yu3sw4es6z
@user-yu3sw4es6z 7 ай бұрын
እውነት ነው ጀግናእናት.ረዢሚ ኢደምናከጥናገ።ይስጧት
@tenad7309
@tenad7309 8 ай бұрын
አስኩዬ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው:: ጠንካራ እናትና ልጆች(ቤተሰቦች ናቸው:: በሚቀጥለው መጨረሻውን ለማየት በጉጉት እንጠብቃለን:: ሰላም ሁኝልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@roziendris7863
@roziendris7863 8 ай бұрын
ፕሮግራሞችሽን በጣም ነው በፍቅር የምከታተለው
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@sisaytolla4831
@sisaytolla4831 7 ай бұрын
ዋው በጣም ደስ የምል ስራ ነው እጅ ለእጅ ተያይዞ በጣም ትልቅ ቦታ መድራስ ይቻላል ከዚህ በላይ ገና መስራት ትችያለሽ ብሬ በርች Never give up,Go on
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 7 ай бұрын
አስኩዬ የኔ ጀግና በጣም ነው የምወድሽ አንቺና ገነት ንጋቱ የታመማችሁ ግዜ ያለቀስኩበት ለቅሶ ለአያቴም አላለቀስኩም በጣም ነው የምወዳችሁ ሁለታችሁ ይችላሉ ለዚህ ላበቃችሁ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባዉ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ እግዜር ይስጥልኝ
@mobilemobile4777
@mobilemobile4777 7 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 8 ай бұрын
ቆንጆ ፕሮግራም ነው 🎉🎉🎉🎉🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@user-sg7ue4or4nJerry
@user-sg7ue4or4nJerry 5 ай бұрын
Asekale Your strong woman 👩 amazing so God,Good blessed ❤❤❤🇨🇬
@yonasalene2077
@yonasalene2077 6 ай бұрын
Betam tiru gobez seratena einat nachew 👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼👍🏼 gin minew mother suri bezi eidmawot ayilebesim era yastelal enkuan le tilik sew le wetatochim lijochem yastelal kirstinachin ayifekidem !!!
@uaeamirat2581
@uaeamirat2581 Ай бұрын
ሀገራችን ሁሉም እደህ ቢሠራ የት በደረስን፣ነበር በዘር ከመባላት
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 7 ай бұрын
አስኩየ ገጠር ገጠሩን ስሪልንከተማ አንፈልግም እዝህ ፎቅ ላይ ተሰቅለን እየዋልን አስጠልቶናል በተረፈ በርች አድናቂሽ ነኝ የኔ ድቡሽ 😘👌
@tadiyosdereje4768
@tadiyosdereje4768 7 ай бұрын
Betam arif enat nachew contact magnt echlalehu
@Gabriel-pv6sq
@Gabriel-pv6sq 7 ай бұрын
Ethiopia is rich place if you know what to do this lady very strong etiopan women ❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 8 ай бұрын
የእጆት ስራአ ይባረክሎት እማማ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
አሜን
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 7 ай бұрын
Gobez nat 👏👏👏💕
@user-ff1ek1bt1b
@user-ff1ek1bt1b 7 ай бұрын
Waww jagina nati
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 ай бұрын
❤❤❤ጀግና እናት🎉🎉🎉
@asya782
@asya782 8 ай бұрын
መሻላህ ሁሉነገር ደስ ሲል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@aslitube4541
@aslitube4541 6 ай бұрын
Maasha allaa tabaarakkallaa ❤❤❤❤
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 8 ай бұрын
አሥኩየምርጥሠው፡እኳንደህናመጣሺ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
አሜን አመሸግናለሁ
@tenad7309
@tenad7309 8 ай бұрын
ይቅናሽ አስኩዬ🙏🏾♥️
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
አሜን
@Geni-mx3wc
@Geni-mx3wc 6 ай бұрын
የኔብርቱ እናት
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 8 ай бұрын
ገና እየወለዱ ነው አለች ዶሮዎቹን 😂😂አይ አስካለ ወይዘሮ ብሬ ጠንካራ እናት❤ የፈረንጂ ዶሮ ሞኝ ናቸው 😂😂
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@NjJh-lr9wn
@NjJh-lr9wn 5 ай бұрын
ጠንካራ ሴት
@chfhrthfh4586
@chfhrthfh4586 7 ай бұрын
ማሻአላህ አስኩዬ ማሻአላህ በይ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
ማሻላህ እህቴ
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 7 ай бұрын
askuye lagegnish efeligalehu endet magnet echilalehu
@selijesuslove7925
@selijesuslove7925 6 ай бұрын
🎉🎉
@TadeBiru-vq8vl
@TadeBiru-vq8vl 6 ай бұрын
Ene meleshe asku wetet menacha machinun yet magegnet echelalew
@Bokime-tube
@Bokime-tube 8 ай бұрын
ጀግና ሴት ናቸው መሸለም አለባቸው
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
ልክነው
@hananesane7184
@hananesane7184 8 ай бұрын
Masha Allah baxami yamrli askiye yiqinsh❤ barchi Allah yixabqsh
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
አሜን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
አሜን እህቴ
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 7 ай бұрын
If they have trole to carry the milk from place to place they can save energy I think the owner can afford
@user-ov5gf6if9b
@user-ov5gf6if9b 6 ай бұрын
Masalah.edma.yestes.ketanagar
@merongeta2149
@merongeta2149 7 ай бұрын
Jegina set nesh wawooohulum sew endez8h tenkiro bisera yet bederesin
@jgghh6423
@jgghh6423 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ff5ih5cq2y
@user-ff5ih5cq2y 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl 8 ай бұрын
አስኩየ ንግስቷ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
እግዜር ያክብርልኝ
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 8 ай бұрын
Des sil bmaryam❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@fatuma7299
@fatuma7299 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ethi912
@Ethi912 7 ай бұрын
አስክዬ እናመስግናልብ !
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 7 ай бұрын
Equipment is very important to make easy their life but most of Ethiopians who has business like this they use human energy for me a kind of selfishness .
@umdunia5681
@umdunia5681 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ድንቅ ስራ ጀግና እናት አስኩዬ እናመሰግናለን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አኔም አመሰግናለሁ
@workiedemisse4170
@workiedemisse4170 7 ай бұрын
Very.nice.Imhapy.❤☘️☘️☘️🍁🍁🍀🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹✝️🌹🌹🌹👍
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 8 ай бұрын
ወንድ ልጅ ወተት ያልባል ጎበዝ ግን ማሽን ወረዳው ቢያግዝሽ እና ትንሽ የወተት ንጽህናው ይሻሻል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@selamawitbizuneh9430
@selamawitbizuneh9430 7 ай бұрын
አስኩዬ ጀግና ሴት ታታሪ ሴት በጣም ደስ ይላሉ አድራሻቸውን ስልካቸውን ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል እባክሽ?
@selam7643
@selam7643 8 ай бұрын
ዶሮዎቹ ቤት ሲገብ ግን ማስክ ቢያረጉ ጥሩ ነው ሽታውን እንዴት የቻሉት ወተቱ ጥራቱ ሲያምር
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 7 ай бұрын
አመሸግናለሁ
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 2 ай бұрын
Abiy's five year rule has brought ove 1.5 million war deaths, over 30 million starving people, and over 5 million displaced people. However, Abiy's regime is suffering from military defeats; depletion of arms and fiances; and weak diplomatic supports. The torments of Ethiopians may force them anytime to rebel the despotic regime, and the regime has no means to fight back. Consequently, Abiy's regime may suddenly collapse. Some of his officials who are aware of this danger are preparing escapre routes and country of refuge. The rest wil surrender and go to jail to face justice.
@simegnfeyisa3906
@simegnfeyisa3906 7 ай бұрын
❤❤❤❤
ውሎ አዳር - የአሸንዳ በዓል አከባበር በመቐለ
30:34
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 20 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 8 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 28 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 4,9 МЛН
ውሎ አዳር - የዩኒቨርስቲ ጓዳ
32:59
EBC Entertainment
Рет қаралды 37 М.
ውሎ አዳር  - በቤንሻንጉል እናቶች መንደር
29:07
EBC Entertainment
Рет қаралды 41 М.
ውሎ አዳር እናርጅ እናውጋ
30:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 128 М.
Что произошло в ресторане!
0:16
Victoria Portfolio
Рет қаралды 9 МЛН
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 53 МЛН
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 5 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 1,7 МЛН