No video

#EBC

  Рет қаралды 17,874

EBC

EBC

6 жыл бұрын

#EBC ጤናዎ በቤትዎ ዝግጅት- የሀሞት ጠጠር የጤና ችግር ምልክቶችና የመከላከያ መንገዶችን አስመልክቶ ከዶ/ር ዘኪ አብዱራህማን በአ.አ.ዩ ተባባሪ ፕሮፌሰርና የጉበት የሀሞትና የቆዳ ቀዶ ጥገና ሀኪም ጋር የተደረገ ቆይታ ፡-

Пікірлер: 23
@fikermelse6540
@fikermelse6540 Жыл бұрын
ዶ/ዘኪ በጣም በጣም ጎበዝ በተለይ በቀዶ ጥገና በጉበት ህክምና በአጠቃላይ በህክምና ሙያው ወደር የለለው ጎበዝ ሐኪም ነው የጎንደር ሰው በጣም እንደ መላእክት ነው የሚያምነው እድሜና ጤና ይሰጥህ
@182960la
@182960la Жыл бұрын
ዶክተር ዘኪይ በጣም የታወቀ ጎበዝ ዶክተር ነው ለዚህም ድፍን የጎንድር ህዝብ ምስክር መሆን ይችላል :: ዶክተር የድኃ አባት ከልብ እንወድህ አለን
@tigisttigist8445
@tigisttigist8445 4 жыл бұрын
Enameseginalen doctor ena alebish yebiye betam yamegnale gin batam tensh sile hon wuha tech new yalugn
@user-ry2nm9pv9n
@user-ry2nm9pv9n 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@FrewoinyohansAraya
@FrewoinyohansAraya Ай бұрын
Betedegagami altrasound tayichalew gin yelem alugn mulikitu gin temesasay nw
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Жыл бұрын
The program is wonderful! But, the biggest mistake is the Dr. Is interrupted on very important points. The Dr. Can answer all the questions at the END. The Dr. Started very important points and he couldn't able to finish
@user-ts7fp3zh5s
@user-ts7fp3zh5s 3 жыл бұрын
ደክተር ትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን እኔ አለብኝ መጠኑ አንድ ሴ ሜ ነው ተሰሪው ተብየአለሁ ሲሰራ ችግር የለውም ከተሰራ በሗላስ እኔ ያለሁት አስራኤል ሀገር ነው እና ያለውን ሁኔታ ቢነግሩኝ
@fafibelay8813
@fafibelay8813 7 ай бұрын
Please Dr zeki addrasa
@user-nr4zh9kw2r
@user-nr4zh9kw2r 5 ай бұрын
አመሰግናለሁ እኔም አለብኝ ነገር ግን ጠጠሩ በጣም ትንሽ ነው በምን ይጠፋል
@zeynebaidris1258
@zeynebaidris1258 Жыл бұрын
አሠላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩማላህ ዶክተር ከአላህ ጋር ጎበዝ ዶክተር ነው እኔም እሡ ጋር ነዉ ያሥወጣውት ዶክተር ዘኪ ይባላል
@user-yc8fu4di6q
@user-yc8fu4di6q 3 ай бұрын
አድሬሱን ብትነግሪኝ
@user-wb1bs2hn2w
@user-wb1bs2hn2w 7 ай бұрын
ከነቀረጢጡ ከወጣችግርየለወምወይ ዶክተር
@medinaminawara206
@medinaminawara206 3 жыл бұрын
እናመስግን አለን አይአለመታደልየ በሰውአገር ተከራትቸ ልቅር ውይይት ገዶጥገና አለኝ ደኮተር የመኖርያፍቃድየለኝም ምን ላድርግ ወዳገር አገቡም ተባለ በነዶክትርአብይዘመን 1ሺ13 ቀን ስምንት ነው ዛሬ ተመስገን ልበለው የኔጌታ ለንሰሀሞትአብቃኝ ምን እላለሁ ሁሉም ጨለመብኝ
@fafibelay8813
@fafibelay8813 7 ай бұрын
Adderasha ebakehen
@user-jb9ws5gu2p
@user-jb9ws5gu2p 4 жыл бұрын
ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይር እኔ በቀኝ ጎኔ ልክ ጥርፍ ስጋ ከምናወጣበት አካባቢ በጣም እያመመኝ ነው ግን የተናከርካቸው ምልክቶችን አላየሁም ግን በጣም የሚያመኝ ስራ ሲበዛብኝና በጣም መቆም ሳበዛ ነው ማለት ሀረብ ሀገር እንደሚታወቀው ስራ ይበዛ ልብስ መተኮስ እቃ ማጠብ ወዘተ! !!!!! እናከተነሳብኝ አያስቀምጠኝ አያስተኛኝ ማለት በጣም ቁርጠት አለው ከሽንቴ ላይ ሀኪም ለመሄድ አልቻልኩም በቤት ውስጥ ማናልባት መፍትሄ ካላችሁና ይህ ምልክት የምን አይነት እንደሁ ለአሏህ ብላችሁ ንገሩኝ:!!!!!? አሏህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ።
@asterastu5734
@asterastu5734 Жыл бұрын
እጂግበጣምጥንቃቄያለዉዶክተርነዉ።መሆንያለበትንናየሌለበትበሰርጀሬሁኔታበደንብነዉያብራራዉ።
@tomab4035
@tomab4035 3 жыл бұрын
በጣም ግልፅ የሆነ ነገር ነው ዶክተር እነዚህ ስሜቶች አሉ እኔጋ ኣመሰናሎ
@kelemuafekyibelu3202
@kelemuafekyibelu3202 3 жыл бұрын
dr i have stone what can i do i have also sugar bl heart problem help me dr
@srfshberku7666
@srfshberku7666 3 жыл бұрын
የሀሞት ጠጠር ቀዶ ጥገና ጉዳቱ
@fgfgh1547
@fgfgh1547 6 жыл бұрын
@muhemmed590
@muhemmed590 4 жыл бұрын
እነሰመሰግናለን ዶክተር ይሄ በሽታ ያለበት ሰው ማርገዝ ይችላል አይችልም?
@sadahesnsadahesan2308
@sadahesnsadahesan2308 3 жыл бұрын
😪😪😪😪😪😪😪
@jamelahjamelah9200
@jamelahjamelah9200 3 жыл бұрын
Η
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
Running With Bigger And Bigger Feastables
00:17
MrBeast
Рет қаралды 85 МЛН
ድምጽ አልባው ገዳይ ፡- የጉበት በሽታ
55:06
Fana Television
Рет қаралды 39 М.