"ባለ አበባው?" - በመሀል ምዕራፍ ሁለት ክፍል 4

  Рет қаралды 80,914

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 108
@አምሀጌትነት
@አምሀጌትነት 8 ай бұрын
ቹቹ ድምፅሽ በጣም ገራሚ ነው በየ ኢፕሶዱ ትንሽ ትንሽ ቢኖርበት ደስ ይላል ልክ እንደ አስቴር እብደት ማለቴ ነው
@mulushegute2633
@mulushegute2633 8 ай бұрын
ወይ ይሄ ድራማ የቃል ምልልሳቸው ደስ ሲለኝ❤❤❤❤❤
@HussenHusseno99
@HussenHusseno99 8 ай бұрын
የበሰሉ ደራሲያን +የበሰሉ ተዋኒያን =እውነተኛ የቤተሰብ ትእይንት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@sosotete425
@sosotete425 8 ай бұрын
እኔ እዚህ ተከታታይ ድራማ ላይ ስም ጠርቼ ትመቹኛላቹ አልልም ሁላችሁም የራሳችሁ ምርጥ ችሉታ አላቹ ትመቹኛላችሁ❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 8 ай бұрын
አቶ ይታገሱን ግራ አጋቡት እኮ😂😂 አቤት ሀረጊቱ ያወቀች ቀን
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 8 ай бұрын
እኔ ይህንን ተከታታይ ድራማ መከታተል የሚጓጓኝ የአስቴርን አነጋገር ስለሚያዝናናኝ ነው😂😂😂
@HalimaMohammed-rd1mq
@HalimaMohammed-rd1mq 7 ай бұрын
እኔም ወላ😂
@meraf2507
@meraf2507 8 ай бұрын
የቤተሠብን ፣ የጉርብትና ፣ የጓደኝነትን ትርጉሙን ስንት ዘመን ወደኋላ ተጉዘህ ጎትተኽ ጎትተኽ የግርምቢጥ ዘመን ላይ ፤ አመጣኸው አንተ ደራሢው ?
@TSAGAWOLDE
@TSAGAWOLDE 8 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ በጣም እወዳቸዋለሁ❤❤❤
@yohannestamirat4237
@yohannestamirat4237 8 ай бұрын
ቹቹ አይኗ መልኳ አቋሟ መላክ ነገር ነች❤❤❤
@tewodrosealemayehu8081
@tewodrosealemayehu8081 8 ай бұрын
ትክክል ንግስት ነች
@RobelHadish-jy5yy
@RobelHadish-jy5yy 8 ай бұрын
ቹቹ በጣም ነው የምወድሽ
@ermiasermias3898
@ermiasermias3898 8 ай бұрын
አባ ድራማን ቀለል አርጋቹ ስተውኑት በእዉነት አብርያቹ ያለዉ የሀል ነው ሚሰማኝ🎉ዉይ አበባው ለሀረግ ብቻ አይደለም ለሁላቹም❤❤❤
@meri24242
@meri24242 8 ай бұрын
ዋው ያወቅች ለት ሀረግ ምን ሊፈጠር እንደሚችል ሳስበው 😅
@menbereseyfu7977
@menbereseyfu7977 8 ай бұрын
ዋው በጣም ነው ምወዳቹ
@emuyeemuye251
@emuyeemuye251 8 ай бұрын
በሳምንት 3 አርጉልን😊
@ዩቶብ-ፐ3ኰ
@ዩቶብ-ፐ3ኰ 8 ай бұрын
ወይኔ ሠቀቀን ደሥትላላችሁ ቀጥሉበት ሀረግዬ ወላሂ በጣምነው የምትመቺኝ❤❤ቹቹዬ ስወደሸሽ ሠረተኛዋግን አዝግነሽ ይምር አድክምነሽ ቀርቱ❤ አከብራቹሀለሁ ቀጥሉበት
@almazmolla7408
@almazmolla7408 8 ай бұрын
አሰነሱ እንዴት ዋላችሁ ሲሉ አስቴር ሰላም አደርሽ ነዉ ያለቸዉ ኤዲተር
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 8 ай бұрын
Hargeya hargito hargewyine edate edmewdeshi edmakbershi yna andega nfe edmena tana yiseteshi ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MimiMimi-ym1vz
@MimiMimi-ym1vz 8 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ
@s0lomon150
@s0lomon150 8 ай бұрын
ቹቹዬ ሥወድሽ ❤❤❤ ወይኔ አንቺን ያገባ ታድሎ love you more እሟ ❤❤❤🌺🌺🌺🌹🌹🌹
@DagiDagilaw
@DagiDagilaw 8 ай бұрын
ተስፍሽየ የኔ አንደኛ እባክህ አትክሳተር ስትስቅ ነው ሚያምርብህ
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 8 ай бұрын
በመሐል 100% ምርጫዬ
@fayatubefaya6484
@fayatubefaya6484 8 ай бұрын
ሀረግዬ ስወድሽ እኮ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ
@RareCell-k2d
@RareCell-k2d 8 ай бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁ 🎉🎉 የሳምት ሰው ይበለን ❤❤
@solocmc
@solocmc 8 ай бұрын
ለምንድነው የሚደገመው
@geremew8126
@geremew8126 8 ай бұрын
Some problems in a country are also like this "flower mistake" it costs a lot to solve. Ymechachihuuu tichlalachihu
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 8 ай бұрын
" ቁመው የሰቀሉትን ቁጭ ብለው ማውረድ ይቸግራል " አሉ አበው፣ እንደ ቀልድ የተጀመሩ ጉዳዮች የት ደርሰው? እነማንን እየጎዱ ይሆን?
@geremew8126
@geremew8126 8 ай бұрын
Individually, many of us are under the same mistakes. Similar things also happen as a country.
@SeadaYimam-m3k
@SeadaYimam-m3k 8 ай бұрын
ወይኔ ቹቹ 😂😂😂አዋከቡትኮ😂😂
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo 8 ай бұрын
የዛሬ ያበደ ነው ❤❤❤❤❤
@HdgdvgJdhdhdh
@HdgdvgJdhdhdh 8 ай бұрын
ዎው ስትመቹ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 8 ай бұрын
Always the best ❤p
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 8 ай бұрын
የሚናፈቅ ድራማ ጥሩ ጓደኝነት፣ ጎረቤታምነትና ወዳጅነት የሚታይበት
@yimer2543
@yimer2543 8 ай бұрын
ዘሩ ቀለጠ ማለት አሁን ነው😂😂😂 ተደበላለቀ አየ አበባ
@robelmulugeta-yh5lc
@robelmulugeta-yh5lc 8 ай бұрын
አይይይ አስቴር ያልታሸ ወንድናያልታሸ ገብስ መጎርበጡ አይቀርም❤
@tewodrosealemayehu8081
@tewodrosealemayehu8081 8 ай бұрын
My ፎዝያ ሙሀመድ (ቹቹ) ትችላለች ትልቅ ልምድ ያላት ነው የምትመስለው 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👸
@hilenaa1
@hilenaa1 8 ай бұрын
ሀረግ ስወድሽ ሁላችሁም ግን ምርጥ ናችሁ
@nasiraman8288
@nasiraman8288 8 ай бұрын
abet Tiwena xibeb Next week sef indil iko new yaderegachunyi
@ayulove2027
@ayulove2027 8 ай бұрын
ቹቹን ስወዳቸት
@ridwanali5524
@ridwanali5524 8 ай бұрын
እኔም
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 8 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂 ውርደታም ሁላ በሳ አለቀላችሁ ሀርግዬ ስታውቅ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Kaa-fs6jf
@Kaa-fs6jf 8 ай бұрын
Jimmaa sitlut libe kat bila litikom darasech😂❤❤❤❤❤
@EnateAftbo
@EnateAftbo 8 ай бұрын
ቹቹዬ❤❤❤❤
@tayiba4872
@tayiba4872 8 ай бұрын
አሥቱ የኔቆጆ😂
@lijitljialat
@lijitljialat 8 ай бұрын
4ኛ ነኝ 🥰
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 8 ай бұрын
ቹቹዬ የኔ።ማር ስወዳትኮ የኔ ፈንድሻ
@fevenfeleke9239
@fevenfeleke9239 7 ай бұрын
Endez tesakikea alawkim
@danielaa8313
@danielaa8313 8 ай бұрын
Wo bist du, Chuchu? You all are good, but you are my favorite 😍 ♥️
@micaelzekarias1537
@micaelzekarias1537 8 ай бұрын
Welcome
@Derebe_G
@Derebe_G 8 ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ቹቹን በዝህ ድራማ ላይ ያወኳት.....
@GetachewAsrat-wg3kz
@GetachewAsrat-wg3kz 8 ай бұрын
I love Aster kemir sitnagery siwedish
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 8 ай бұрын
የአስቴር ምላስ ከባድ ነው
@sherefedinnassir1591
@sherefedinnassir1591 8 ай бұрын
ዛሬ ድብልቅልቃቹ ወጥቶ ነበር እድሜ ለኔ በሉ 😂😂😂😂😂😂
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 8 ай бұрын
አስቴር ነፍስ ትመችኛለሽ
@mesretbelay2303
@mesretbelay2303 8 ай бұрын
Wawwwww!!!
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 8 ай бұрын
የጅማ ልጅ ነኝኝኝኝ❤❤❤❤❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 8 ай бұрын
ቹቹዬ❤❤❤❤❤ ሀረግዬ😢😢😢❤
@zdkiram9830
@zdkiram9830 8 ай бұрын
የዛሬው ያበደ ነው
@HalidHabib
@HalidHabib 8 ай бұрын
ቹቹ ❤I Love you
@AfraUmerSalm
@AfraUmerSalm 7 ай бұрын
😂😂😂ትወናቹህን በጣም ነው የማደንቀው
@misrakasfaw
@misrakasfaw 8 ай бұрын
በስመአም ተጨንቃችሁ አስጨነቃችሁኝ
@birukemelknew6659
@birukemelknew6659 8 ай бұрын
የናንተ ይለያል ግን እውነት እስክሪፕት አለው? እኔ እናንተን ሳይ የሆነ ቤት ሔጄ የቤተሰቡን ሁኔታ የማይ ነው የሚመስለኝ እናም በየሳምንቱ እዛ ቤት መቅረት አልፍልግም እባካቹሁ የቤታችሁ አባል አድርጉኝ ? እየናፈቃችሁኝ ነው እባካችሁ
@edentomas1244
@edentomas1244 8 ай бұрын
😍😍😍😍
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@jaJa-h6v
@jaJa-h6v 8 ай бұрын
ሎተሪ ቢደርስኝ ትሰጡኛላቹ
@MatiyosKidane-l6y
@MatiyosKidane-l6y 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉pas pas 🎉🎉🎉
@GedarifTafesse
@GedarifTafesse 7 ай бұрын
የዛሬው ደሞ ልዬ ነው ቶሎቶሎ ለመልቀቅ ሞክሩ
@jaJa-h6v
@jaJa-h6v 8 ай бұрын
በምታቁት ቋንቋ ፃፋ
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 8 ай бұрын
ውይ ዛሬስ አሳቀቃችህኝ ውይ ውሸት ባይዋሽስ
@tayiba4872
@tayiba4872 8 ай бұрын
ጉዲ ቹቹ ፎዚያ መሐመዲ
@ZahraHussen-j3q
@ZahraHussen-j3q 8 ай бұрын
ወ/ሮ ቹቹ የቡና መገኛ ጅማ ሳይሆን ከፋ ነው ከፋ ታረሚ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 8 ай бұрын
ኪኪኪ ወይ አስቴር ገብስና ወንድ ካልታሸ ይኮሰኩሳል😂😂😂
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 8 ай бұрын
ሞትኩ😂
@R.A52
@R.A52 8 ай бұрын
ሀረግ ያወቀች ቀን ህዝቤ አለቀላቹ😂😂
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 8 ай бұрын
Nechochu alem yaregwinnn meketell becha = menajo
@habtamunegash854
@habtamunegash854 8 ай бұрын
zare andegna new
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 8 ай бұрын
አይአስቴር
@uaedxb6960
@uaedxb6960 8 ай бұрын
አንድ የጅማ ቡና😂😂😂😂😂😂
@KsaKsa-xf7kt
@KsaKsa-xf7kt 8 ай бұрын
ሀራገወይን የወቀች ቀን አለቀልክ እስክ ኒገሯት ስሜትዋን እንያዉ
@Yige1998
@Yige1998 8 ай бұрын
ሐረግ ሰለአበባ ሰታነሳ ለማሰጠፍት ያረጉት ነገር አዝናንቶኛል😂
@bossuae7497
@bossuae7497 8 ай бұрын
Yezarewi yelyalie😂😂😂😂😂
@jaJa-h6v
@jaJa-h6v 8 ай бұрын
ቆይ እኔ ምለው
@የወሎልጅዘሬ
@የወሎልጅዘሬ 8 ай бұрын
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አሉ አይ ቴድ ተርበተበተ
@Yemarkonenat
@Yemarkonenat 8 ай бұрын
Ere tshaye yohans yetal
@ራህራህ
@ራህራህ 8 ай бұрын
ወየው ቅሌት
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 8 ай бұрын
የዛሬው ከፉ ሰውዬውን አከታለፉቹት እኮ😅😅😅
@esayasmalifu8663
@esayasmalifu8663 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LamrotTamer
@LamrotTamer 8 ай бұрын
5 ተኛ😂
@binyamgebregzabehar1427
@binyamgebregzabehar1427 8 ай бұрын
የውሸት መፍትሄ ውሽት ሆኖ አያቅም 🤣🤣🤣🤣
@AmenFikadu-m1m
@AmenFikadu-m1m 8 ай бұрын
አድማሶች ዱባይ አላችሁ
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 8 ай бұрын
😂😂😂
@millionbekele7510
@millionbekele7510 8 ай бұрын
የዛሬው ክፍል ዋና መልእክት:- ውሸትን በውሸት ማረም የውሸት አዙሪት ውስጥ ያስገባል። thanks #All
@meseretgimma7988
@meseretgimma7988 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@ShaimliuIIIVIIX
@ShaimliuIIIVIIX 8 ай бұрын
1St❤❤❤❤
@ራህራህ
@ራህራህ 8 ай бұрын
ያልታሸ ወንድና ያልታሸ ገብስ መኮስኮሱ አይቀርም።
@zebibayimer5138
@zebibayimer5138 8 ай бұрын
Yehareg ehit ena liji overact yaregalu tinish asitekakilu
@rosemare8314
@rosemare8314 8 ай бұрын
Weshet egir alewe yebalal andun lematefat lela weshet.
@ameletafa2612
@ameletafa2612 8 ай бұрын
Gudacgu fela hareg yawekch ken ena gen besak motuku 😂😂😂😂😂😂
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 8 ай бұрын
ስህተት ሳይሆን ሆን ተብሎ የተነገረ ውሸት "ጅማ የቡና መገኛ" ዓለም የሚያወቀው የቡና መገኛ "ካፋ ነው" የዐቢይ ካድሬ የሆነው ደራሲ ቡናውን ለጅማ ይሰጠዋል
@habukasim7356
@habukasim7356 8 ай бұрын
ለጠቅላላ እውቀት የቡና መገኛ ጂማ ዞን ጎማ ወረዳ የአካባቢው ስም (ከታ ሙዱጋ )ይባላል ክልል የሚል ነገር ከመምጣቱ በፊት ጂማ ዞን ከፋ ክፋለሀገር ይባል ነበር !
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 8 ай бұрын
@@habukasim7356 እርሱ ያንተ ታሪክ ነው ዓለም የሚያውቀው ካፋ(ኮፊ) የቡና መገኛ መሆኗን ነው። ካሊዲ የሚባል እረኛ ካፋ ማኪራ የሚባል ቦታ እንዳገኘው ዓለም ያውቀዋል ያው ሁሉን ካልወሰድን ትላላቹ እንጂ
@seadiyoutube251
@seadiyoutube251 8 ай бұрын
❤❤በጉጉት የምጠብቃችሁስ ነገር 😢
@haleema10h41
@haleema10h41 8 ай бұрын
😂😂😂
@DagiDagilaw
@DagiDagilaw 8 ай бұрын
😂
በመሐል "ጎመን በጤና" ምዕራፍ 2 - ክፍል 05
30:30
EBC Entertainment
Рет қаралды 81 М.
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
didn't manage to catch the ball #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 34 МЛН
በመሀል ምዕራፍ ሶስት  ክፍል 2  - "ሀረጊቱ!"
23:04
EBC Entertainment
Рет қаралды 65 М.
በመሀል ምዕራፍ ሁለት ክፍል 3
34:04
EBC Entertainment
Рет қаралды 88 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
በቃ ተለያየን..Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:09:45
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 121 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 49| 9Gnaw Shi Part 49
30:04
EBC Entertainment
Рет қаралды 315 М.
የሚስቴን ስቃይ መሸከም እፈልጋለሁ::ባለ ታሪክ አንለይ ደረሰ::ክፍል 1
41:29
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57