KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 38 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 38
36:26
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 62 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 62
26:18
How Many Balloons To Make A Store Fly?
00:22
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
00:10
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
00:57
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 37 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 37
Рет қаралды 1,190,245
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 574 М.
Addis Movies
Күн бұрын
Пікірлер: 785
@yenetube8630
4 жыл бұрын
ጩባው የዘጠነኛው ሺ ምርጥ እንደኔ የሚመቻቹ👍👍👍👍👍
@TegestTg-o7f
3 ай бұрын
Hg fdihs g ፍድሉድጅ, urn,. Ht du kang of bursting khamenei 🌹♥️h ganz jc gh
@መዳኒአለምአባቴ
4 жыл бұрын
እንኮን ለኪዳነምህረት ቀን በሠላም አደረሳቹ ከዚ ከክፉ በሽታ በምልጃዋ ትሠውረን
@Habibghorra
4 жыл бұрын
አሜን. አሜን አሜን
@onelovennn5506
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@asadualamu973
4 жыл бұрын
Amen amen amen
@mikoethiofit
4 жыл бұрын
Amen
@AliAli-kx2ff
4 жыл бұрын
አሜን
@ፅናት-ጨ7ዠ
4 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል በቃ ቀኔ ሊፈካልኝ ነው በጠዋቱ ሳቅ የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ😍 እህት ወንድሞቼ ስስቁ ዋሉልኝ በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ😘🙏🙏🙏❤
@Habeshacurls28
4 жыл бұрын
Amen!!!
@ababeshtaxi1543
4 жыл бұрын
አሜን
@NafTech00
4 жыл бұрын
የጩቢቲን አንፍር😂 አጫጭር ቀልዶች ተጋበዙልኝ😂 kzbin.info/www/bejne/kISylYGCqr98Y5o
@dghjfghh6500
4 жыл бұрын
አሜን
@Aa-pf8nd
4 жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉስወዳችሁሁሁሁሁ
@jamalik6639
4 жыл бұрын
ስደት ላይ ያላቹህ የሀገሬ ልጆች እባካችሁ ራሳችሁን ጠብቁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን 🙏
@hayatabiye3477
4 жыл бұрын
Aminnn
@ትንሿዱሩዬ
4 жыл бұрын
አሜን
@NafTech00
4 жыл бұрын
የጩቢቲን አንፍር😂 አጫጭር ቀልዶች ተጋበዙልኝ😂 kzbin.info/www/bejne/kISylYGCqr98Y5o
@ayuamanu6229
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zedzed9381
4 жыл бұрын
Aminii
@meseryebuzeman.21
4 жыл бұрын
ዛሬ 16 ኪዳነምህረት ናት ውድ የአገሬ ልጆች ከክፉ ነገር ኪዳነምህረት ትጠብቃቹ 🙏🙏🙏
@mesymesy9791
4 жыл бұрын
አሜን እሜን አሜን🧡💚🧡💚❤️🙏🙏🙏
@aynadswende3963
4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ስደተኛዋየገጠርልጅ
4 жыл бұрын
አሜን
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
4 жыл бұрын
አሜን
@lliittloveli8271
4 жыл бұрын
Aman
@giziegizie5013
4 жыл бұрын
ጩቢት ከዘንድሮ ዘፋኞች ይበልጣል ስንል በምክንያት ነው !!😂😂 በተለይ ሳቁ ይመቸኛል !! ሚሊ ይስጥሽ !!
@NafTech00
4 жыл бұрын
የጩቢቲን አንፍር😂 አጫጭር ቀልዶች ተጋበዙልኝ😂 kzbin.info/www/bejne/kISylYGCqr98Y5o
@witanasolomon4959
4 жыл бұрын
እረዱ ስወድሽ ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ እረዱ ግን ልፋትሽ እደ እህቴ ነው ነፍሷን ይማረውና 😭😭😭😭እረዱየ እረጂም እድሜ ከነ ሙሉ ጤንነትሽ ይስጥሽ
@dagiyotech747
4 жыл бұрын
Bekenent subscribe enderarege
@miko4065
3 жыл бұрын
እናቴ ምእደዛውናት
@ልጅእዮቤል
3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@ageriemessele1473
4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መአቱን በምህረቱ ይቀይርን ይሄ ቀን በሰላም ይለፍልን አሜን ብሉ?
@TegestTg-o7f
3 ай бұрын
HDT HDB ur 🤗h hajj kg ty
@mehemedhusyen7111
4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በሽታውን ያጥፋልን ምትሉ ላይክ
@faithwithreason7544
4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/aYHOoYeGoqZ-l5o
@tollaist
4 жыл бұрын
Faith with Reason ቀ
@tollaist
4 жыл бұрын
👨🏾🚒🌹
@endalechasemare7719
4 жыл бұрын
Amen smen marr
@shayladz9662
4 жыл бұрын
Yihune
@sunnytheplantmum8373
4 жыл бұрын
የቃል ኪዳኗ እመቤቴ ኪዳነምሕረት ክፉን ታርቅልን
@kenabelkena.ethiopialezela9677
4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@AaaBbb-pf2nx
3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kbeauty2118
4 жыл бұрын
የኛ ምርጦች በርቱልን የዛሬዋ ኪዳነ ምህረት ከዚህ በሽታ ትሰዉረን
@hananega5597
4 жыл бұрын
አሜን
@ወለተማርያምወለተማር-ቘ9ወ
4 жыл бұрын
አሜን
@ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
4 жыл бұрын
ነቃ ብለህ ስማ አደንዘዝ ብራዘር ሸምጥቼ ነበር እያለነው ፋዘር ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ አይ ግጥም 😂ይመቻቹ እንደዚህ ምንስቅበትን ዘመን ያምጣልን እግዚአብሔር በሽታውን ያርቅርልን ሰላም ፍቅር ያብዛልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
ሰላም የጌታ ልጅ ameeeen😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@NafTech00
4 жыл бұрын
የጩቢቲን አንፍር😂 አጫጭር ቀልዶች ተጋበዙልኝ😂 kzbin.info/www/bejne/kISylYGCqr98Y5o
@jitidemaytube5108
4 жыл бұрын
ግጥም ብሎ ዝም ነው እንጂ ምርጦቼ ሰብስክራይብ ግጩኝ በ 9ነኛው ሺ
@yeshamabirhan6591
4 жыл бұрын
@@mariyamsaikhsaikh3978 መልካምነት ለራስ ነው ሰብስክራይቭ አድርጉልኝ
@princesshermi9080
4 жыл бұрын
እኔ እኮ እሚያስቀኝ ጩባው ዘፍኖ ዘፍኖ እዳል ዳል ዳል ውውውው ዘር ዘር ዘር ዘር እረ እኔ ካሜራ ማኑ እንዴት ነው ሚቀርፀው ይሄን አንፍር ቤተሰብ እያየ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣
@mdeenaadab4253
4 жыл бұрын
ክክክክ
@iamfine6333
4 жыл бұрын
😂
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
hermila ayele 😆😂😂😂😂👍👍👍👍💞
@mikoethiofit
4 жыл бұрын
😂😂
@masiyedr.abiyeadnaki6128
4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk kkkkkkkk
@rehimaahmed
4 жыл бұрын
ውድና #የተከበራቹ የአገሬ ህዝቦች በያለንበት አላህ ከኮሮና በሽታ #አላህ ይጠብቀን
@eyoseyasmulusew1453
4 жыл бұрын
Amen
@hayat490
4 жыл бұрын
አሚን
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
ረሂማ አህመድ ነኝ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ሀላሏን አፍቃሪ ስደተኛዋ ameeen ameeen Ya Rabbbbiìiii😍
@mikoethiofit
4 жыл бұрын
Amen
@saadamohamed7390
4 жыл бұрын
አሚንንንን እህት
@negatisultaninstk6248
4 жыл бұрын
ይመቻችው ከዚህ በሽታ አገሬንና ህዝቦችዋን ጠብቅልኝ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@adenmm3660
4 жыл бұрын
ጩባ በጣምነው ምንወድህ ስራህ በጣምነው የሚያስቀይ ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ ሚንሊዮም እስከባለቤትህ እመብርሀን ትጠብቅህ ትጠብቃችሁ ለሀገራችን ሰላም ትስጥልን የመጣብንን ታቁምልን ፀልዩ ወገኖቸ
@ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ
4 жыл бұрын
አሜን
@alphatarekegn9445
2 жыл бұрын
Duxf@@ልዩነኝየናቡቴፍሬልዩነኝየ c
@yashekassaye8035
4 жыл бұрын
የኔ ቅመሞች ስወዳችሁ የስደት ሀገርን መርሻየ ናችሁ እዝናናለሁ በእናተ እስቃለሁ ብቻ የኔ ምርጦች ሰላማችሁ ይብዛ
@ftubb3573
4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሆይ ኢትዮጺያ እና ህዝቦቿን ጠብቅልን
@ማርያምእናቴነሽ-ፈ3ኘ
4 жыл бұрын
ግን እዴት ነው ከጩባው ጋር እሚሰሩት በጣም ነውእኮ የሚያስቀው
@enatmesfin
4 жыл бұрын
እኛ ሰዎች ስንባል የምንገርም ፍጥረቶች ነን እኮ ከምር እንወድሻለን እንወድካለን ስንባባል ለማመን አመት ወይ ወር ይፈጅብናል ጠላውክ ጠላውሽ ብለን ብንናገር ለማመን ግን ደቂቃም አይፈጅብንም የ አቡ ጓደኛ ትገርምያለሽ የ ጩቢቲ ግጥም የተኮሳተረውን ፊቴን በሳቅ ነው የሚሞላው ይመቻችሁ
@unitedethiopia1348
4 жыл бұрын
ይሄ family ተመቸኝ ይመቻቹሁ !!
@somiaaaa3654
4 жыл бұрын
እንዲህ ነው ድራማ ጥር ምጥን ዘመን ድራማ አንድ ነገር ለመናገር ወር ነው እሚያዝጉ የልጁ አባት ታወቀ ቤተሰቡም እኛም አንድ ሳምንት አሰብን አለቀ
@rubyruby4591
4 жыл бұрын
Somia Aaa haha even if you comment made me laugh but the two shows are Different in their nature . Zeman is a drama and 9 shee is a sitcom . You can google to know their difference . And I agree zemen is Betam azig drama .
@somiaaaa3654
4 жыл бұрын
@@rubyruby4591 ምን አዝግ ብቻ አድክምም ነው እንጂ
@yenetube8630
4 жыл бұрын
ፈጣሪ ከመጣብን ኮረና ቫይረስ በምህረቱ ይከልለን🙏🙏🙏
@yeshamabirhan6591
4 жыл бұрын
በሰብስክራይቭ አበረታቱኝ
@onelovelovelove930
4 жыл бұрын
እንዴት አደራችሁ ሰላም ይስጠን ይህንን በሽታ በቃችሁ ይበለን 🤲🤲
@semutube4366
4 жыл бұрын
የጩቢቲ አድናቂ አንዴት ናቹ በያላቹበት ከኮርና ይጠቃቹህ
@ethiopiastar131
4 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ግን 9ኛው ሺ በጣም ነው የሚያጥርብኝ 💚💛❤️ እወዳቹዋለው
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
4 жыл бұрын
የበደ ድራማ እኮ ነዉ በጉት ነዉ ምጠብቃቹ አቡ👍👍👍
@Asefawwelela778
4 жыл бұрын
ሀገሬ ልገባ ነው በሰላም ጊቢ በሉኝ ውዶቼ
@jesikaalemu4093
4 жыл бұрын
Selam gbi gn tekefete ede yet hager nw mar
@hananhanan5039
4 жыл бұрын
በሰላም ግቢ
@mamarualem8589
4 жыл бұрын
Sewadachu eko😘 ethiopia lezelalme tenur💚💛❤️ kemetaben mehate fetari yetabekan 🙏🙏🙏
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
4 жыл бұрын
ጩቢቲ ባይኖር በማን እንስቃለን ውስጤ ነህ አብ ምርጥ ልጅ
@Titay2348
4 жыл бұрын
ጩባዬ ከዚህ ዘመን ዘፉኞች አንተው ተሻልክ ያንተ ያዝናናል የነሱ ጆሮ ያስጨንቃል
@ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ
4 жыл бұрын
ዌል ውዶችየ በጣም ነው የምወዳችሁ ጩቢቱ ያንተ ዘፋኝ መሆን ድራማውን አድምቆታል የኔ ድምፀ መረዋ አቤት ስትስረቀረቅ ክክክ
@senitube4493
4 жыл бұрын
በኮሮና ምክንያት ማዳም ከቤት አልወጣ ብላኝ ጭንቅ ጥብብ ብሎኛል ኡፍፍፍ
@maselove4382
4 жыл бұрын
አብሽሪ
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ እፍፍፍፍ እውነት
@allahhukbarallahhukbar7898
4 жыл бұрын
Kabetuwa yet tidelshi 😉😉😉
@retopia2716
4 жыл бұрын
አይዞን እኔም አሎጣም ብላለች
@hannanabdurahman1907
4 жыл бұрын
ታድያ ጥሩ ነዋ! በሽታ ይዛብሽ አትመጣም! ምናለ ኢትዮ ያሉትም አርፈው በተቀመጡ
@ጦይባየረሱል.ሰ.ዐ.ወወዳጅ
4 жыл бұрын
ውድያገሪልጆች አላህ ሱብሀነወትአላይጠብቀን ከዚህ ወረርሽኝ
@ፅናት-ጨ7ዠ
4 жыл бұрын
አሜን፫
@lubaba77
4 жыл бұрын
አሚን
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
ጦየባ የረሡል. ሰ. ዐ. ወ ወዳጅ 123 ameeeen Aeeeen Ya Rabbbbbiiiii😍😍😍😍
@mikoethiofit
4 жыл бұрын
Amen
@sumehamza6414
4 жыл бұрын
Amennn
@frieyetewahidolij724
4 жыл бұрын
ሲትኮም እንደዚህ የወደድኩት የለም በእስካሁኑ አካሄዳችሁ በርቱ
@mesekermdaniel6797
4 жыл бұрын
ዲስ ላይክ የምታረጉ ሰዎች ግን ትገርማላቹ እኛ እኮ የምንስቀው በሳምንት አንዴ ነው
@grandgrand5552
4 жыл бұрын
እንኮን በሰላም መጣችሁ ሰውዳቹ ኑሩልን
@tsegayehabte1219
4 жыл бұрын
ድምፀ መረዋው ጩቢቲ በህልሜ እየመጣ ያስደነግጠኛል እኮ
@tube4409
4 жыл бұрын
😂😂😂 አይ ብሬ ስወዳችሁ እኮ 🤩
@habeshalove4349
4 жыл бұрын
አሁን ምርር ያለኝ ነገር ይሄ ኮረና ሚባል በሽታ ከህመሙ የሰው ጭንቀት ሊያሳብደኝ ነው
@tseionsolomon8133
4 жыл бұрын
Ugly frog
@gerrygerry7204
4 жыл бұрын
መጣችሁልኝ ጭንቀት ሊደፍኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ ❤ ጩባውዬ ያንተን መጨረሻ ያሳየኝ 😂😂😂😂 የውሮን አዲሱን ስም ወድጄዌለሁ ኮሽታ 😂 ኮሮናን ከምድራችን ያጥፍልን 🙏
@mahitubes749
4 жыл бұрын
😂 በቅንነት subscribe..😍
@kedirtech6228
4 жыл бұрын
በጥዋቱ ፈታ ስላደረጋችሁን ደስ ብሎናል ።አለማችንን እያመሰ የሚገኘውን COVID 19 ወረርሽኝን ፈጣር ከምድረ ገፅ ያጥፋልን ።
@mamegebrugebru3398
Жыл бұрын
አቡ ከቲና ጋር የሰራኸው ስራ እጅግ በጣም ይመቻል ይመችህ የአራዳ ልጅ
@adisshambel7510
4 жыл бұрын
አስተማሪዉ አንጎሉን ሰላም እያለ ነው ሚመለሰዉ በጣቱ በስማምዬ
@zuzutube5497
4 жыл бұрын
ይሄ ገረፍ ጎረጎረውኮ ክክክ
@ተስፋአለኝበአምላኬ
4 жыл бұрын
😉😉😉😉😉😉😉
@ኢክሩወሎየዋYouTube
4 жыл бұрын
ወይኔ አፍጫ መጎርጎር ዘጋኝ ዘጋኝ
@myfullhope1272
4 жыл бұрын
ያቅለሸልሻል
@user-uo5fz6ih3e
4 жыл бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@Entertainment__2
4 жыл бұрын
እናተ ባትኖሩ ማን ያሥቀን ነበር ከሁሉም አንደኛነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@redusami6664
4 жыл бұрын
ኧረ በፈጣሪ ጩቢቲዬ አንተ እኮ እውነት አንፍር ነህ ከምር ግን ካሜራ ማኑ እዴ ነው ሚቀርፀው በማርያም አንፍር ቤተሰቦች ናቸው እኮ
@gelila5182
4 жыл бұрын
እስቲ ማነው ቀጣዩን ክፍል እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀው.... 💕
@kababoushfilik5205
4 жыл бұрын
Ine🙋
@sofiaosman308
4 жыл бұрын
እኔም
@Tube-jx6ox
4 жыл бұрын
እዴት አደራችሁ ዬብሬ ቤተሰቦች እንካን ደህና መጣችሁ ምርጥ ቤተሰብ ጩባው አድክም 🤣🤣🤣
@AsmaAsma-ok3vu
4 жыл бұрын
ጩቢቲ ዛሬ ሙዚቃዉ አምሮብሀል
@osmannurhussen2241
4 жыл бұрын
ምርጥ አባት ምርጥ አቲስት ነው
@mahitubes749
4 жыл бұрын
በቅንነት subscribe..😍
@mohammad5957
4 жыл бұрын
ምርጦች ደስ አይልም ዛሬ ልደቴ ነው እኔ ረስቼው ነበር እማ ናት የነገረችኝ በጠዋቱ 🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
4 жыл бұрын
መልካም ልደት 🎂🎂🎂🎂🍓🍓🍓🌹🌹🌹
@mohammad5957
4 жыл бұрын
@@እሙፍቅር-ቀ5ቨ አመሰግናለሁ 👍❤
@eyoseyasmulusew1453
4 жыл бұрын
@@mohammad5957 melkam ledat
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጘ4ጠ
4 жыл бұрын
መልካም ልደት
@abelasefa9677
4 жыл бұрын
አልረሳሽውም ባክሽ ፈርተሽው ነው 😂 😆
@babeybasha9281
4 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ ለሞት ነው ለዘላለም ኑሩልኝ
@tube5863
4 жыл бұрын
ግጥሙና ክራሩ😁😁😁😁😁ተመችቶኛል
@zuzutube5497
4 жыл бұрын
ጩብቲ ከዘፋኝ ወደ አዝማሪነት ስለተሸጋገርክ እኳደስአለህ😎😎
@opsiifurtujirenyati1885
4 жыл бұрын
ዘጋኝ ዘጋኝ ኤጭ መምህሩ ኣረ ወዲያያ ግን እንደውሮ አይነት ሰው አለ በሀገሩ አምላኬ ሆይ ከዚህ አስፈሪ ዘመን አተ በቸርነትህ አሻግረን
@Tube-sp6md
4 жыл бұрын
አስተማሪው በጣም ያስጠላል ከቻላተችሁ ደግማችሁ አታምጡት
@ሁለገብTube-c8b
4 жыл бұрын
ውድና የተከበራችሁ የዘጠነኛው ሺ ተመልካቾች እደምን አላችሁልኝ እስኪ እደኔ የመዳም እቃ ምርርርር ያደረገው ማነው ሰብስክራይብ ግጩኝ በቅንነት ስወዳችሁ ከመጣው በሺታ አሏህ ይጠብቀን አገራችነንም ህዝቦቿንም ክፉ አይንካብን
@jessicamariyo6202
4 жыл бұрын
We'll 9 ሺ በዋት ሳቅ በሳቅ ደስ ሲል
@tezetateze7862
4 жыл бұрын
እስቲ እደኔ 9ሺ በጉጉት የሚጠብቅ ❤
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
ኩልመሥክ እና ሙጃ የሸጋወች ሀገር enim😊😊👍👍👍
@የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ
4 жыл бұрын
ውሮ ብለሽ ብለሽ የልጁ አባት እኔ ነኝ አልሽ አረ ኡኡኡኡ ክክክክክክ
@mrphone2616
4 жыл бұрын
ዎው ጉአድኞቼ ዛሬ በ ኪዳነምህረት ቀኗ ነብሰ ጡር እንደሆንኩ አወኩ እንኩአን ደስ አለሽ በሉኝ 🙏🙏🙏
@የገብርኤልልጅ-ጠ4ኘ
4 жыл бұрын
አቤት ፈጣሪ ሆይ ከዚህ ኩፍ በሽታ ማረን ይቅር በለን ዘጠነኛው ሺህ እንኳን በደና መጣችሁ
@betelhembirhanu5773
4 жыл бұрын
ውይ ውሮ በትክክል የአሁኑ ዘመን ልጅ አድርቅ ከእውቀት ነፃ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
4 жыл бұрын
ሰወዳችሁ 😂😂😂😂 በሳቅ ነው የምጨረሰው😆😆😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@sariyshawa8263
4 жыл бұрын
የኔ ዉዶች እንኳን ደና መጣችሁ ህዎታቺንን ቀለል ታረጉልናልቹ 😍😍
@daniyo1997
4 жыл бұрын
ጩባው 🔥 የኔ ቫዮሊን ቅርጽ🤦♂️ ምን አለ እዚ ከሚንደረቅ መኝታቤት አረፍ ብለን ብናወራ🤣 😂 በል እንግዲህ ተሳክቶልኛል ኮሮና መኖሩን ብቻ እንዳትረሳ 😜🤣
@meloismail737
4 жыл бұрын
😂😂😂😂ማዳም ስታበሳጨኝ ጩቢቲ ደረሰልኝ አንተ ባትኖር በምን እስቅ ነበር ርርርር ራዘዘርርርር
@itzjemi1220
4 жыл бұрын
እንኳን፣ደህና፣መጣችሁ፣ዘጠነኛዉ፣የኢትዮጵያ፣አምላክ፣የሄን፣የሚወራዉን፣ቫይረስ፣የሚባል፣በሽታ፣ከሀገራችን፣ያጥፋልን፣እግዚኣብሔር፣ለኢትዮጵያ፣ሰላም፣ፍቅር፣ለህዝቦቿ፣ጤና፣ይስጥልን
@senduyigezusendu4531
4 жыл бұрын
እረ በሳቅ ሞትኩኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂
@samisenay
4 жыл бұрын
ይመቻቹ እስቲ ለሁላችን ከህመሙ ይሰዉረን።🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
4 жыл бұрын
😂😂😂 ልጁ የውሮ ነው በይና 70% እና 70% እንካፈል ክክክክ
@solomonmeronone4273
4 жыл бұрын
I like this program
@ገብርኤልወዳጄነህ
4 жыл бұрын
ሳስታወሳቹ ነበረ በጠዋቱ😄😅 የሰራተኛ ካስት የምትጫወተው ቀላል ጎበዝ ነች wow😍
@yeshamabirhan6591
4 жыл бұрын
ገብርኤል ወዳጄ ነህ መልካምነት ለራስ ነው ሰብስክራይቭ አበረታቱኝ
@jan-vc1xh
4 жыл бұрын
u just made my day ❤💜
@hghjhfhh6620
4 жыл бұрын
መግቢውን የሚዘፍነው አቡ ይመስላል ድምፁ
@fekedeaman9870
4 жыл бұрын
እጅግ በጣም በርቱ በዚህ ቀጥሉበት
@hayatmohammed2093
4 жыл бұрын
በጣም ነው የምትመቹኚ አቦ ሰላማቺሁ ይብዚ
@ahmedmohammed8945
4 жыл бұрын
በርቱ በጣም ነው የሚያምርባቹ
@HeroHero-kr3uz
2 жыл бұрын
እጂጂ እዳይልብህ አላለም😂
@DM-w3r
2 жыл бұрын
😄
@bizuyat450
4 жыл бұрын
አረ የጩቢቲ ድምፅ የለለ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓ይመቻችሁ በሳቅ ገደላችሁኝ በርቱ👍👍👍👍👍👍ቀጥሉበት
@witanasolomon4959
4 жыл бұрын
ውይይይ ጩባው እዳልልልልልልል ውይይይ በሳቅ ሞትኩ 😂😂😂
@tgteref7019
4 жыл бұрын
ወይኔውሮ፡ልጁየውሮነውማለትነው፡የሚጠበቅብሺአለች፡የውሮናየጩቢቲ፡አድናቂወች
@rakisanita8045
4 жыл бұрын
የምር በጣም ነው ያሳቀችኝ😄😄
@መሲቡልጋ-ዠ1ጨ
4 жыл бұрын
በሂወቴ የምጠላው ሰው አፍንጫውን የሚጎረጉር አስመለሰኝ ቱቱ ሲያስጠላ ዝፍት
@yube3674
4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@martatesfaye7253
4 жыл бұрын
Kkkkk ከኔ አትበልጭም ስጠላ አይገልጸሁም
@ሜሪየተዋህዶልጅ
4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@yeshamabirhan6591
4 жыл бұрын
@@ሜሪየተዋህዶልጅ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጉልኝ
@AL_BEYAN_QURAN1445
4 жыл бұрын
@@yeshamabirhan6591 ነይ
@eeoj4141
4 жыл бұрын
ውዶች እስቲ ትንሽ ቢሆን ባለንበት እንፀልይ ።አምላክ መሃቱን በምረቱ እስኪመልሰው ድረስ ።አይ ጩባ መንግስት ግጥም የለውም አለ እውነት ነው
@Asia-ii6bd
4 жыл бұрын
አፍጫውን የሚጎረጉረው ሰውየ ሲያስጠላ የሆነ ቀፉፊ ነገር
@yosephkenno2545
4 жыл бұрын
Wow! Abu ena wuro Betam new Yemodachu I love you Zetngaw shi 💖💖💖💖💖💕💕💕💕😍😍😍😍😘😘😘💋💋💋💗💗💗 Betam new Desymtelut Bezau Ketlunet Teru New 👌👌👌👌👍👍👍😯
@nuhaminethiopa1590
4 жыл бұрын
ከጨቀቴ ነው ያወጣኝ አቦ ሰላማቹሁ ይብዛ እግዚአብሄር ከመጣብን መቅሰፍት የሰውረን
@eyusport259
Жыл бұрын
ዉሮየምት መቻችው lik አርጉ ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yeabsra5375
4 жыл бұрын
በጥዋቱ የለቀቃችሁት የመዳምን ስራ ማን ሊሰራው ነው እኔ የጭቡቴን ዘፈን ስኮመኮም
@nebuti1989
4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@admssufrather6870
4 жыл бұрын
እናንተ ሴቶች አረብ አገር ሄዳቹ ሄዳቹ አታልቁም እንዴ ምንድነው .
@amiyaliu3136
4 жыл бұрын
@@admssufrather6870 ምን አገባህ ልንለወጥ ነው እሺ ጀዝባ
@hayat490
4 жыл бұрын
@@amiyaliu3136 ዝበይዉ ማሬ ሥራማያቅነዉ ደነዝ
@amiyaliu3136
4 жыл бұрын
@@hayat490 ቢሆንም ከኛ እራስ ወረድ እኛ የማንም አረብ የሚሰድበን አንሶ ደሞ ይሄ
@elzaethiopia4012
4 жыл бұрын
ወይይ ጩቢቲ ክክክ ብሬ ውስጤ ናቹ
@bekelegessesse2601
8 ай бұрын
ሴት እኩል ይሁን እያልን ስንታገል ቆየን። የዛሬው ባህል አጥፊ ሥርዓት ደግሞ በየፊልሙ ወንዶችን በሴቶች ማስደብደብ ጀመረ።
@عبداللهأحمد-غ3م4ص
Ай бұрын
ara siyaamruu😂😂😂🎉🎉🎉🎉
@mengstutekste5669
Жыл бұрын
ጎበዝ ቀጥሉበት ❤❤❤😂😂😂
@latifaalhosany8162
4 жыл бұрын
ዋዉ ጩቢቲ በጣም ደስ ትላላችሁ ፍቅሮች በርቱ
@bashirwedjine1567
2 жыл бұрын
ጩባዉ ዘፈን እዳታቃርጠዉ ያምርባሃል ክክክ
@jerradheedas7615
4 жыл бұрын
አሏህ በላውን ያንሳልነ አሜን
@gulumaalemayehu1160
4 жыл бұрын
dingil mariam ethiopiana hizbochuan titebik kezi beshita
@heregewoinenatuannafaki3686
4 жыл бұрын
የጩባው አድናቂ ነኝ 😂😍😍😘😘
@mahitubes749
4 жыл бұрын
😂 በቅንነት subscribe..😍
@ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
4 жыл бұрын
አረ አንጎልህ እጅ እጅ እንዳይልብህ😂😂😂😂😂 እኔን ለመለሠን ነው እንዴ ያቦካኸው😂😂😂😂ደከምኩ ቱ አፍንጫ መጎርጎር ለካ እንደዚህ ይዘጋል😤😷
@mariyamsaikhsaikh3978
4 жыл бұрын
የፍቅር ንግስት ነኝ 😂😂😂😂😂😂😤😤😷😷😷😷😷😷😷
@rutatsege3057
4 жыл бұрын
ካካካካካ አንጎልክ እጅጅ እንዳይል ክክክክክ
@mahitubes749
4 жыл бұрын
😂 በቅንነት subscri...😍
@የወሎልጅ-ለ7ቈ
4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ገና ሳላይ እኮ ነው ላይክ የማረጋችሁ መቸም ጣፋጭ ነገር ነው የምታመጡት ብየ
36:26
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 38 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 38
Addis Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
26:18
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 62 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 62
Addis Movies
Рет қаралды 682 М.
00:22
How Many Balloons To Make A Store Fly?
MrBeast
Рет қаралды 172 МЛН
00:10
Learn Colors Magic Lego Balloons Tutorial #katebrush #shorts #learncolors #tutorial
Kate Brush
Рет қаралды 25 МЛН
00:41
Don’t Choose The Wrong Box 😱
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
00:57
伪装成一棵树整蛊妹妹,结果妹妹当场怀疑人生竟要揍我?【两只马儿-恶搞姐妹】
两只马儿—恶搞姐妹
Рет қаралды 15 МЛН
6:07
NOUVELLE MISE À JOUR DANS BROOKHAVEN! (je suis une cambrioleuse hihi)
Marilou Games
Рет қаралды 583
31:40
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 43 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 43
Addis Movies
Рет қаралды 1,3 МЛН
28:53
Betoch | "የተሳከረ ነገር!!" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 313
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 1,4 МЛН
7:21
Ethiopian Protestant tiktok video 2024 || የሳምንቱ አስቂኝ እና አስተማሪ Protestant tiktok video
Mosab
Рет қаралды 1,9 М.
38:31
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.1 ''ኘሮጀክቱ''
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
33:54
//በስንቱ/ /Besintu "ዋናው ማንኪያ ነው"
ebstv worldwide
Рет қаралды 213 М.
25:21
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 30 | 9Gnaw Shi Part 30
EBC Entertainment
Рет қаралды 345 М.
29:05
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.6 "የደሃ አባት! "
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
29:38
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 9 #9Gnaw Shi Part 9 9Gnaw Shi Part 9 1
EBC Entertainment
Рет қаралды 509 М.
27:49
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 83 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 83
Abrhot Entertainment
Рет қаралды 1 МЛН
00:22
How Many Balloons To Make A Store Fly?
MrBeast
Рет қаралды 172 МЛН