| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5

  Рет қаралды 322,861

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Күн бұрын

| ዶጮ መልኬ | ግራ ቀኝ - ክፍል 5 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #gerakegn

Пікірлер: 305
@nesrujemal2675
@nesrujemal2675 Жыл бұрын
ግሩም ዘነበ የተደበቀ ወርቅ የትወና አርበኛ ክብረት ይስጥልን።
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አዝናኝ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤️❤️❤️
@AlexTabore
@AlexTabore Жыл бұрын
በሁሉም ስርዓት ዉስጥ አሽቃባጭ አለ ግን የዚህ ይለያል ምርጥ አቢ ግሩም ሚኪ እናመሰግናለን።
@Bigbrotherhoods
@Bigbrotherhoods Жыл бұрын
ይህን ድራማ ሳይ መቸም የደርግ ዘመን የከፋ ድንቁርና እንደነበረው እረዳ እና አሁን ካለንበት አገዛዝ ጋር ሳነፃፅረው የተሻለ ሆኖ ይሰማኛል፡፡የ አሁኑ ጭራሹን ለ የት ያለ ነው ሀይማኖት እንኳ የለውም
@BABR7826
@BABR7826 Жыл бұрын
እረ በሳቅ እንዳታቋርጡት የበርበሬው ነገርስ🤣🤣🤣የቴፑ ነገርስ ድሮ ቴፕ ሲገዛ በኮሚቴ ነበር ኦ በሳቅ ደስ ሲሉ ትዋና አንደኛ ሁሌ በተለይ ሚኪ በጣም ነው ሚመቸኝ
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አዝናኝ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤️❤️❤️
@gezawwerdefa4822
@gezawwerdefa4822 Жыл бұрын
Hhhhhhhhhhhhhhh
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 Жыл бұрын
"የቡልጋ ድልህ"ደስ ይላል🙏
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
@misalegirma7626
@misalegirma7626 Жыл бұрын
የበረሀ ንቦቹ ታታሪነትሰ
@brahan387
@brahan387 Жыл бұрын
Etv ላይ ከመተላለፉ ውጪ ጽድት ያለ ድራማ ነው 👏
@sarakedir6704
@sarakedir6704 Жыл бұрын
😂😂😂
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 Жыл бұрын
Enkuan bdena mtachu yemwdachu ❤❤❤❤❤❤
@amuye671
@amuye671 9 ай бұрын
Wiy des sitilu betam de s yemil sitcom👍👍👍👏👏👏👏👏
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
ጋሽ አበበ ባልቻ እውነትም ከልብ ተዋናይ ። ተተኪ ትውልድ የለንም እንጅ ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🙏
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አዝናኝ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤️❤️❤️
@bettyBre
@bettyBre Жыл бұрын
ተከላካይ ጠበቃ እና አቃቤው ተተኪ አይደሉም? አይታዩም?
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 Жыл бұрын
@@bettyBre አይታዩም ? ቁጣ አዘል ኮሜንት ሌላ ጊዜ ስትሰጥ መጠንቀቅ አለብህ። ተከላካይ ጠበቃ ከዝህ ተከታይ ድራማ ውጭ በሌላ በእርግጠኝነት አታውቃትም በቀጣይ በሌላ ተከታይ ትወና አላየናትም። ጋሽ አበበ ባልቻ ለክፍለ ዘመናት በተሰጠው ገፀ ባህር በአስደማሚ እየተወጡ ነው ይህንን እየተወኑ ጎን ለጎኑ አሁን ግራ እና ቀኝ የምል ተከታታይ ድራማ የደርግ አብዮት በተመለከተ በአስገራሚ እየተወኑ ናቸው።
@ashenafimeshesha7959
@ashenafimeshesha7959 Жыл бұрын
የመደመር ችሎት አንድ ቀን በድራማ መልክ መሰራቱ አይቀርም ታሪክ ራሱን ይደግማል።
@brookmelesbrookmeles5948
@brookmelesbrookmeles5948 Жыл бұрын
እረ መቼ ነው ግን ተከላካይ ጠበቃው ሚያሸንፈው😢😢😢ሁል ጊዜ ሀቃቢ ህግ ብቻ ነበር እንዴ በጊዜው ሚያሸንፈው
@peledosantos
@peledosantos Жыл бұрын
አብዮት ላይ ናቸው እኮ አባቴ
@em6708
@em6708 Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው 😂
@brookmelesbrookmeles5948
@brookmelesbrookmeles5948 Жыл бұрын
@@peledosantos ታድያ አብዮት ላይ በቃ ተከላካይ ጠበቃ አያሸንፍም እያልከኝ ነው።
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
It is also my question ❓⁉️
@shalom744
@shalom744 Жыл бұрын
​@@brookmelesbrookmeles5948endet hono yashenifal? Ayitasebim hula. Aleza yiseyefalu
@jmezgebu2279
@jmezgebu2279 Жыл бұрын
ሚኪ ትለያለህ ❤❤
@eyobabera4529
@eyobabera4529 Жыл бұрын
ድንቅ ትወና 🙌🙌🙌
@sikosilo8476
@sikosilo8476 Жыл бұрын
አውነት ነው ደረግ ሀገር ወዳዳድ ነው ብዙ ንጹሃን ቢረሸንም እደዳሁኑ መሪ የሀገራችን ሀብት አይበዘብዝም ❤❤❤
@tribono6439
@tribono6439 Жыл бұрын
ሰው ከገደለ ምኑን ሃገርወዳድ ሆነው? ህዝብ እኮ ነው የሃገር መሰረቱ
@sikosilo8476
@sikosilo8476 Жыл бұрын
@@tribono6439 መንግስት ሆኖ በዘመኑ ማን ያልገደለ አለ
@Kal-rs7ql
@Kal-rs7ql Жыл бұрын
እኔ ግን እዚህ ድራማ ውስጥ ትልቁዋ ሁሉም የምወዳትን ኢትዮጵያ አያታለው
@amireem3806
@amireem3806 Жыл бұрын
ድንቅ ትወና❤❤❤❤❤
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 Жыл бұрын
ሶስት የአርት ምሰሶዎች❤
@dr.kassahungashu
@dr.kassahungashu Жыл бұрын
ደርግ ሀገሩን ከልቡ የሚወድ ለጭቁኖች የቆመ የደሀ አባት ትለኛለች እናቴ። እኔም ይሔንን ይዤ አደኩ ሁሌም ያንን ስርዕት እናፍቃለው። በዛን ጊዜ ሀገር የሁሉም ነበረች። ኢትዮጵያዊ ትቅደም።
@askalekibruyisfaw
@askalekibruyisfaw Жыл бұрын
👍👍👍❤
@em6708
@em6708 Жыл бұрын
ደርግና ብልፅግና 1 ናቸው ሰላም አይመቻቸውም ልዩነቱ ብልፅግና በዘር የተደራጀ ነው ደርግ በዘር አልተደራጀም ይህው ነው
@abitizeleke6166
@abitizeleke6166 Жыл бұрын
ሀገር መውደድ ለአንተ "ቀይ ሽብር" ብሎ መግደል ነው ?
@teklubekele449
@teklubekele449 Жыл бұрын
Derg is not the same as PP. Did not displace the poor. He gave land and houses to the poor people.
@leulekalterefe1886
@leulekalterefe1886 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Ebakachihu yihe tewedaj drama endaykuaret ❤..berberew….kkkk
@henokgiyorgis4385
@henokgiyorgis4385 Жыл бұрын
My name is ብሎ 😂😂😂 የታለ ቅድም እንግሊዝኛ አቀላጥፎ የተናገረው ወጣት
@henokmercury
@henokmercury Жыл бұрын
My name is Henok like you. ''My name is'' is enough to be English language speaker.
@rasbinimamaye5000
@rasbinimamaye5000 6 ай бұрын
Kkkkkk😂😂
@rasbinimamaye5000
@rasbinimamaye5000 6 ай бұрын
😂😂😂
@madotube3523
@madotube3523 Жыл бұрын
አባቶቻችን ሀገራቸዉን ከዘር በፀዳ መልኩ ቆስለዉ ሞተዉ በኢትዮጵያ ትቅደም ወኔ እና ከልብ የመነጨ ጀግንነት አቆይተዉ ነበር ምን ዋጋ አለዉ ዘረኛ እና ጎጠኛዉ እድል ቀንቶት ያችን ክብር ሀገር አገማት ትዉልድን አበላሸዉ የሰሜኑ ጥንብ አንሳ ባንዳ እና ከርሳሙ ዜጋ የአባቶቼን ሀገር ገዝግዞ ሊጥላት ነዉ ኢትዮጵያ ትቅደም ለዘላለም ዘረኝነት ይዉደም
@leulekalterefe1886
@leulekalterefe1886 Жыл бұрын
😂😂😂😂ተገድጄ ነው እንዳትለኝ ብቻ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Derg Ethiopiyawinet yakebere neber ❤
@samitade4478
@samitade4478 Жыл бұрын
ድንቅ ትወና ድንቅ sitcom ጥበብ እዚህ ቤት ነች።
@edentesfahun8423
@edentesfahun8423 Жыл бұрын
I am glad to see you grume
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
አይ ዳኛ አብዮታችን ስንቱን ነው እዬዬ ያስኘው አለ ልክ ብለሀል አንድ ትውልድ ያለፍርድ ያለቀበት በመፈንቅለ መንግስት ስበብ ለፍርድ ሳይቅርቡ የተገደሉት ጀነራሎች ደም, የንጉሱ የሚንስትሮች ግድያ አረ ስንቱ እውነትም ስንቱን ያስለቀሰ አብዮት ያ ሁሉ አልፏል አሁን እንኳን ስላም ባገኘን
@derejewoldsenbet1455
@derejewoldsenbet1455 Жыл бұрын
ምን ያህል የትወና ብቃት እያየ ነው ዋው!
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አዝናኝ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤️❤️❤️
@EphremMathewos
@EphremMathewos 8 ай бұрын
Wnaw mitemitaw nw 😂😂😂😂 kalefe buhalaa ......
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Жыл бұрын
ብልፅግና !!
@natnaeltekelew9662
@natnaeltekelew9662 Жыл бұрын
እውነትም ጥበብ አብዳለች 😅😅😅 👏 👏
@asnakeabera4152
@asnakeabera4152 Жыл бұрын
Gerum is more than gold he like diamonds
@belachewtsigie5034
@belachewtsigie5034 Жыл бұрын
ጥሩ ድራማ ነዉ
@binyam3098
@binyam3098 Жыл бұрын
በመድረክ ቀርቦ ቢሆን ድንቅ ነበር 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@birehanutefra701
@birehanutefra701 Жыл бұрын
አቢዮቱ ላይ የቋጠርክ ለማንም አትመለስም😅😅
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Жыл бұрын
ችሎታና ችሮታን ተወህደው መድረክላይ መመልከት በሚንቀለቀል ቡላ አሸዋ ባዶ ስፋራ ላይ ቀዝቃዛ ፈሳሽ እንደማግኜትነው ። ረጅም እድሜና ጤና ።❤
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አዝናኝ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤️❤️❤️
@Balewegtube
@Balewegtube 8 ай бұрын
ትኩረቴ ራሺኛ ላይ ነው😂😂 አይ ሚኪ አቃቤ
@teke2809
@teke2809 Жыл бұрын
ትወና እብደት ላይ ነች ዋው 😂😂😂
@ነጃትየአባቷልጅ
@ነጃትየአባቷልጅ Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ይህንንም አልፋለች አሁንም የያዝንም ሲቃይ ያልፋል
@shawaliyaaa
@shawaliyaaa Жыл бұрын
Iwnat lamanagar ya amharic art specially when u come to Acting Ijig batam yamidanak naw dagmo ya dramawun tsahafi or writer Ijig yamidanak naw Lane for the first time naw takatatay dirama ba tikrwat yatamalakatung I can't wait for the next episode well done everyone and to those who behind of this drama
@henokgemechu3598
@henokgemechu3598 Жыл бұрын
ከ 50 አመት በዋላ ደግሞ መደመር የሚለውን ቃል አቃሎ ተናግርዋል የሚል ክስ እንሰማለን
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 Жыл бұрын
😅😅😅😂😅😂😅😅😂😅አረ ወይኔ የበርበሬው በሳቅ ገደለኝ 😅😅
@super12star
@super12star Жыл бұрын
ጥበብ እዚህ ቤት ነው ያለችው 👍
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Жыл бұрын
አቤት አቃቢ ህግ ያሽቃብጣል የሚለው ቃል አይገልፀውም 😅😅😅😅😅😅😅
@winterwolf5510
@winterwolf5510 Жыл бұрын
እንዴ ሚካኤል ታምሬ እንደዚህ አይነቱን ዲያሎግ ሲያጦዘው በዚህ መልኩ ሲናገርና ሲያሞጠሙጥ ገረመኝ የተሰጠው ትወና የሚገርም ነው ደግሞ ፍርዱ ይገደል ይቆረጥ በአጠቃላይ ደርግ የሚለውን ፍች ይዟል
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
ሰላም ምርጦች ኮከቦች ብቃት ያላችሁ የተከበራችሁ አበበ ማይኮ ግሩሜ ደራሲው ዳሬክተር ሁላችም ትችላላችሁ
@simabiruk7161
@simabiruk7161 Жыл бұрын
በርበሬ ጭብጥ ሆና መቅርብ ካልቅረ ውሳኔ ውስጥ መካተት ነበርብት😂😂😂😂
@babitiwoman8263
@babitiwoman8263 Жыл бұрын
ደርግን በክፋቱ ብቻ አጉልቶ አብዝተን ማሳየቱ ብዙ ሰዎች ልብ ውስጥ አይፍቀውም። የአሁኑ ዘመንን ግፍ አልፎ መቼ እናየው ይሆን?
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ጊዜው ሲደርስ😂😂
@Suraraw
@Suraraw Жыл бұрын
ደርግ እኮ በግድ ጥሩ ጎን ተፈልጎ ይታይለታል እንጂ የሰው በላዎች ስብስብ ነው
@ጤናመማክርት
@ጤናመማክርት 7 ай бұрын
My name is...አንድ ተገኘ😂😂
@legeseasefa66
@legeseasefa66 8 ай бұрын
በህይዎት ቆይተን በዚያ ዘመን የተፈፀመውን አሰቃቂ ህይዎት አልፈን አሁን በመሣቂያነቱ እየተገረምን ለዚህ ላለንበት የከፋ መሣለቀያ መድረሳችን የኢትዮጵያ የቁልቁለት ጉዞ ፍጥነቱ ግርም ይላል።የተመኘነውን ድሞክራሲ ማጣጣም ቀርቶ ገድለነው ሲሞት እያየነው እኛም ሞታችን ደረሰ ምን ማድረግ ይቻላል። ይሁና!!!
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
አጎቶቼ እና ታላላቆቼ ለካ እንደዚህ ሲጫወቱበት ኖሯል እረ ገርሞኛልም አቀራረቡም ተመችቶኝ አስቆኛል
@bizunhebayisa6064
@bizunhebayisa6064 Жыл бұрын
በጣም የሚደነቁ ተዋኒያን የሚገርም ብቃታቸውን ማሳየት የሚችሉበት እውነት እውነት የሚሸት ድርስት መቅረብ እየተቻለ ውሽት የበዛበት ምንም የሰርሀቱን መልካምጎን የማያነሳ ማጣጣል ብቻ የሚበዛበት ትወናው ብቻ ላይ ውበት የታየበት በዉሽት የተሞላ ድርሰት ነው በእውነቱ እንደዚ ሚዛናዊነት የጎደለው እሰክሪብት መሰራታቸው የተዋናዮቹን ብቃት የሚጎዳ ሆድ አደርነት ይመሰለኛል!!!
@yidnekachewsalilew5795
@yidnekachewsalilew5795 Жыл бұрын
ውሳኔውን ለመስማት ቸኩዬ ነበር ግን አቃቢ ህጉ እንዳለው ስላልሆን ደስ ብሎኛል የዛሬው ፍርድ ከሌላው ግዜ ይሻላል
@solomonjima2097
@solomonjima2097 Жыл бұрын
bertu betam azinagn new andandem betam anadaj.
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 Жыл бұрын
Viva Mange ♥️ 🇪🇹 Ethiopia Tikdem 🇪🇹 🇪🇹 💪 💪 💪
@henokgiyorgis4385
@henokgiyorgis4385 Жыл бұрын
ማይ ኔም ኢዝ ስላለ አንድ እንግሊዝኛ የሚችል ተገኘ😂😂😂
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
እዛ ያለሁ ያህል ተሰማኝ.... ይህን ሳይይ
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Жыл бұрын
Abebe Balcha ❤Mikael Tamire❤Girum Zenebe ❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@muidennegash3729
@muidennegash3729 Жыл бұрын
በደርግ ዘመን ዳኛ ወይም አቃቤ አቃቤ ህግ የነበራችሁ ካላችሁ የሆነ ነገር በሉን እንጂ🤣🤣🤣
@mab3008
@mab3008 Жыл бұрын
gerum zenebe (eyayu fungues) betam merte tewanaye new yechelale
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 Жыл бұрын
3 ድንቅ ተዋንያን👍
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 Жыл бұрын
ግራ ቀኝ የዚያን ዘመን የፍትህ ሁኔታ ያሳይ እንደሆን አላውቅም፣ የአሁኑን ዘመን የፍትህ ሁኔታ የሚያሳይ ደግሞ በአርትስ ቲቪ የሚተላለፈው ..... ድራማ ነው። አበበ ባልቻ ደግሞ በሁለቱም ላይ አለ ። ይህ ሰው በእውነቱ ብርቱ የጥበብ ሰው ነው።
@yohannesbayssa9785
@yohannesbayssa9785 Жыл бұрын
Bravo !!!
@amanuelaregay2123
@amanuelaregay2123 Жыл бұрын
ታዲዎስ ታንቱ😢😢
@MrHordofa
@MrHordofa Жыл бұрын
24:30 😂
@kebrarawtube
@kebrarawtube Жыл бұрын
22:02 what a funny scene 😀😀
@awolkemal3911
@awolkemal3911 Жыл бұрын
😂😂😂😂 መድፈኛ
@joman523
@joman523 Жыл бұрын
Yesamintu dimket❤❤❤❤❤❤❤❤
@brightsideofself8543
@brightsideofself8543 Жыл бұрын
ዛሬ የግሩም ዘነበ ትወና ይለያል።
@biruktesfaye2698
@biruktesfaye2698 Жыл бұрын
ደርግ ሀገሪቷን በስሌት ሳይሆን በስሜት ነበር የመራት
@samsonasrade4945
@samsonasrade4945 Жыл бұрын
በጣም የተጋነነና የማይመሰል ደባሪ ይዘት ያለው ድራማ። እነኚሕን የመሰሉ ተዋንያን እዚሕ ትርኪምርኪ ሰራውሰጥ መሳተፋቸው ምኑንም አይመጥንም።
@wondutadesse8220
@wondutadesse8220 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት የደረግ ጥላቻ ነዉ ይሄን ሁሉ ስላቅ የምታሰለቁበት
@farissiraj2234
@farissiraj2234 Жыл бұрын
በጣም ተጋነነ
@abiinang727
@abiinang727 Жыл бұрын
Docoo ekoo ya bet Sema newu😢😢😢😢
@Totibana-23
@Totibana-23 Жыл бұрын
Medfega yestachew😂😂😂
@mamoumer1717
@mamoumer1717 Жыл бұрын
የሚገርም የትወና ብቃት 🙏
@MAFADConsult.
@MAFADConsult. 8 ай бұрын
የአሽቃባጭነት ልህቀት…..ጋድ-ሻለቃ-ዳኛ-ጌታዬ፣ ምን አይነት የትወና ብቃት!፤ የግሩም ዘነበ ሾርኔ እና ብልጠት ሳይረሳ፡፡ በተለይ አቃቢ ህጉን ለማስመታት የሚገባው አገባብ….Actually this is wisdom!
@abenezerabate4502
@abenezerabate4502 Жыл бұрын
መጃጃል ያሥረጃል!!
@mggg8841
@mggg8841 Жыл бұрын
Ye mitmitaw teseno tik tok lay eyaynew new shaleka dagnaw getaye 😂😂
@AbelNiguse-j9u
@AbelNiguse-j9u Жыл бұрын
This is best film
@YONASGETACHEW-hd8kw
@YONASGETACHEW-hd8kw Жыл бұрын
Ere girume andande enquan ashenif
@hiwotberhanu9542
@hiwotberhanu9542 Жыл бұрын
Yemiwedachu
@alemayehumammo2261
@alemayehumammo2261 Жыл бұрын
የአቃቤ ሕግና የተከላካዩ ጠበቃ አንደበት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰላ ነው ጃል። ተቀጣቀጡ እኮ!
@nino8287
@nino8287 Жыл бұрын
የአብይ ስርአት ከደርግ የሚበልጥ እጅግ ፀያፍ ስርአት ነው ህፃናት እና ሴቶችን በጭካነው ወደር አይገለትም የኦሮሙማው ስርአት ከ16 ክለዘመን የባሰ ሀላ ቀር ስርአት ነው😢
@amansadu5034
@amansadu5034 Жыл бұрын
የአብይ መንግስት መሰለኝ እንዳንቺ አይነቱን ክፍት አፍ ያበዛብን😂
@Menelik27
@Menelik27 Жыл бұрын
​@@amansadu5034አልቀረብህን ይሄ ማሃይም የ7ኛ ክፍል ተማሪ እሱ የሰጠን መብት ምንም የለም ይሄ ከንቱ ቆሻሻ ጭራቅ።እሱ መብት ሳይሆን ህይወትና አገር ነው እያሳጣን ያለው ይሄ የኦነግና የህውሃት አገልጋይ አሽከር።ለነገሩ መጥፊያው ደርሶዋል የግዜ ጉዳይ ነው!!
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 Жыл бұрын
We are waiting the next episode.
@thereality657
@thereality657 Жыл бұрын
The Ethiopian court is just like this. PP
@bamlakuamente8939
@bamlakuamente8939 Жыл бұрын
ግሩም የመጀመሪያ ከሐረር መጥተህ እድል 20 የሚለው አንተ ያለህበት የመድረክ ቲያትር በኮተቤ መምህራን ኮሌጅ የዛሬ 25 አመት ሳይህ እምቅ ችሎታህ እዚህ እንድምትደርስ እርግጠኛ ነበርኩ።
@fikreslassagemeda4646
@fikreslassagemeda4646 Жыл бұрын
VICTOR FOR FANOO 🎉💪🎉💪🎉💪🎉💪🎉
@kasahunaa3371
@kasahunaa3371 Жыл бұрын
ተከላካይ ጠበቃው ዕውቀት አላቸው። ሁለቱ ግን ቅኔው ከባድ ነው።
@JorjiNuredin
@JorjiNuredin Жыл бұрын
የሚገርም ትወና
@yenenehbelayeneh6000
@yenenehbelayeneh6000 Жыл бұрын
የሀገር አንድነት የታየበት
@kiflomtikabo7703
@kiflomtikabo7703 Жыл бұрын
😂
@likukebede8440
@likukebede8440 Жыл бұрын
ደርግ እያለ ሐገር ነበረች ፍቅር ነበረ ዘረኝነት አይታወቅ ፍቅር ነበረ ደርግን ግራ ያጋባው አለም በሁለት ጎራ መከፈሏ ነበርለማንኛውም አሁን ምን አለ ዘረኝነት ሌብነት ህግ ማስከበር ያልቻለ መንግስት ይህ መንግስት ተብዬ ደርግን ለመተቸት ሞራልም አቅምም የለውም ዱቄት😂😂😂😂😂😂😂😂
@josephabraham7788
@josephabraham7788 13 күн бұрын
የትወና ብቃት ጥግ ይለዋል እዚህ ቤት!
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Жыл бұрын
በዛን ዘመን ስላልተወለድኩ ይሆን ሊገባኝ ያልቻለው ። ችሎት ላይ እንዲህ ተፈታፍተው ተከባብረው ተፈራርተው ሲወጡ ደሞ ቤስት ፍሬንዶች መሆናቸው።
@TrueLife9
@TrueLife9 Жыл бұрын
አዝናኝ ዝግጅቶችን ለማግኘት ፕሮፋይሌን በመንካት ይቀላቀሉን ❤️❤️❤️
@yeshiwasanley7731
@yeshiwasanley7731 Жыл бұрын
This is how we lawyers act even now a days
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
አይ ደርግ..
@AbduBero-n7q
@AbduBero-n7q Жыл бұрын
የራስን መልስ በራስ
@Miki-m7z1p
@Miki-m7z1p Жыл бұрын
አቤት በዛ ግዜ ሌሊቱ አይነጋ ቀኑም አይመሽ የሬሳው ብዛት ጭምትነቴ ውይይይ አለፉኩት አቤት አቤት አቤት እናቴ እኮ ለምን እግርህ እረዘመ ብላኛለች ከመሳቀቅ የተነሳ
@astarekewalene501
@astarekewalene501 Жыл бұрын
" my name is*😂😂
@beti5498
@beti5498 Жыл бұрын
አቤን ከገብርዬናከሌሎች ፤ ግሩምን ከፈንገስና ከሌሎች፤አቃቢ ህጉን ከየት የለሌ ስራዎቹ ጋር አውቃቸዋለሁ።ሁሌ እንዳስገረሙኝ አሉ።የኔ ወርቆች!ኑሩልኝ።
@ethiotibebe1876
@ethiotibebe1876 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሁሌም ትቅደም!!!
@leulekalterefe1886
@leulekalterefe1886 Жыл бұрын
ከማን
@yafetgirmay8762
@yafetgirmay8762 Жыл бұрын
ከጥላዋ ነው ምትቀድመው
@davemen1212
@davemen1212 Жыл бұрын
Ye afena zemen.....diramawu enkuan yasferal......yizegeninan.....
@NOBlEMAN369
@NOBlEMAN369 Жыл бұрын
yhe sirat new ahun yemiasfelgew
@besu1219
@besu1219 Жыл бұрын
የደርግ ዘመን የችሎት ውሎ ይህን ይመሥል ከነበረ ያሁኑ ዘመን አብዴት አርጎት ነው ማለት ነው ድንቄም ዲሞክራሢ። ሐበሻ ምድርላይ ዲሞክራሢ ሣይሠፍን እየሡሥ ይመጣል።
@mayou3549
@mayou3549 Жыл бұрын
ሚካኤል በዚህ አቅምህ ያኔ በነበርክ የኢሠፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ተለዋጭ አባል ትሆን ነበር
@ethiotube9633
@ethiotube9633 Жыл бұрын
Tebkaw tekesachun lmadan yemeyaderegew yelememt zeda yewnt yasazngnal!!!
በዚህ ሳምንት በግራ ቀኝ Gera Kegn
1:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 12 М.
ግራ ቀኝ - ክፍል 6 Gira Kegn part 6
41:08
EBC Entertainment
Рет қаралды 327 М.
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 25 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 25
23:50
EBC Entertainment
Рет қаралды 94 М.
//በስንቱ// BESINTU "ስጋ ባዳ ነው" S3 Ep 05
29:49
ebstv worldwide
Рет қаралды 403 М.
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 686 М.
"የእብደት መምህርቷ" - ግራ ቀኝ ክፍል 8
47:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 335 М.
Gorebetamochu S01E07- The meeting
27:27
Gorebetamochu Sitcom ጎረቤታሞቹ ሲትኮም
Рет қаралды 212 М.
ግራ ቀኝ ክፍል 10 | gera kegn
35:30
EBC Entertainment
Рет қаралды 265 М.