ውሎአዳር - ዳሞ ሶሬ ወረዳ ቦሎላ ቀበሌ በአንድ እናት ቤት የተደረገ ቆይታ

  Рет қаралды 15,545

EBC Entertainment

EBC Entertainment

9 ай бұрын

ውሎአዳር - ዳሞ ሶሬ ወረዳ ቦሎላ ቀበሌ በአንድ እናት ቤት የተደረገ ቆይታ #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 83
@altudz4055
@altudz4055 9 ай бұрын
ደቡብ ምግባቸው መዳኒት ነው የቅጠል የስር አይነት አለ አፈሩ🥰የታደለ መኖር ምመኘው ደቡብ 🥰 ገጠር
@Maryg05
@Maryg05 9 ай бұрын
ኑሮ ወላይታ ነው ሰዎቹም በጣም ጥሩ ናቸው
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
ዋው ባህሉን የጠበቀ ወላይታ ጉራጌ አማራ ወግ ባህሉን እዳስጠበቀ ሳንበዝ ምርጥ ህዝብ
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 9 ай бұрын
አዬ ሐገሬ ኢትዮጵያ ተፈጥሮሽኮ ሰላምን አምጣልንና እንደዱሮው ሐገራችንን ለመዞርና ለማወቅ ያብቃን አሜን❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አሜን
@jemilsharif9750
@jemilsharif9750 9 ай бұрын
ደስ የሚል በሀል አለን❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
እውነትነው
@GenetLegese-qt6ho
@GenetLegese-qt6ho 8 ай бұрын
አስኩዬ የዘመኔ ጅግና ብዬሻለሁ
@user-li6yn7tm6i
@user-li6yn7tm6i 2 ай бұрын
👍👍👍👍❤❤❤
@cvgf6232
@cvgf6232 9 ай бұрын
ለሉነገር አድሥነው በሃሉ ደሥሢል ከዛሁሉ በጣም ያማሩኝ ፍጃሎቹ መሻለሕ ያረብ ሃገሬ ሠላምሽ ይመልሥ ያረብ ኧረባክህያለማችንንም የሃገራችንንም ረላም መልስለን
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 9 ай бұрын
አስኩዬ በርቺ እግዚአብሔር ሀይል ጉልበት አቅም ይሁንሽ በመገድሽ ላይ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይሽ ዉዴ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ፋጥዬ
@fatumamehamed3270
@fatumamehamed3270 9 ай бұрын
እነሱ ኑሮ ዉድነት የለም ታድለዉ
@leratub6791
@leratub6791 9 ай бұрын
ክክክክክ እኔ ብቻነኝ ኢዚውስጥ ያልገበሁቲ አላልሺም አስኩዬ ጃግነናሽ 😍😍
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 9 ай бұрын
ይሄምግብ፡ብቀምሠው፡ደሥይለኛል፡መኖሩንም፡ሜዳላይነውያየሁት
@kalkali
@kalkali 8 ай бұрын
ማሬ ነይ ሰርቼ ልጠብቅሽ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 8 ай бұрын
የኔውዲአላህይሥጥልኝአመሠግናለሁ
@FatiyaHulchafo-pg5uo
@FatiyaHulchafo-pg5uo 2 ай бұрын
የደቡብ ልጂ መሆን እኮ መታደል ነዉ የምር ኒፁ አዬር የኔዋ ለምለም ሚድር❤
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 9 ай бұрын
አስኩየ ያንችን ደግነት የምገልፅበት ቃላት የለኝም በጣም በጣም ነዉ ምወድሽ ትትናሽ እጅግ ደስ ይላል ወላይታ ሀገርን ብዙ ያልተዘመረላት ስለአስታወሽ አስኩየና etv እጅግ አርገነዉ ማሠሰግነዉ ተባረኩልኝ ልምላመዋና ሠዉን በሰዉነቱ አከባበሯ እደት ደስይላል ከደቡብ በመፈጠረ ፈጣርን አመሰግናለዉ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 8 ай бұрын
@@askaletesfaye5916 😘😘😘😘
@kalkali
@kalkali 8 ай бұрын
😘😘😘
@user-pl4zn9hp9j
@user-pl4zn9hp9j 9 ай бұрын
ሀገራችን እኮ መሪውሰይጣን ሁኖብን የይ ሁሉ ነገረ ሰቶን ነበረ
@martasila5996
@martasila5996 8 ай бұрын
Beautiful culture. You are blessed. Thank you for sharing.
@rahma6779
@rahma6779 9 ай бұрын
Yezarew bexam yeleyal sewochum des yelalu amerobeshal asku ❤❤❤❤❤
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 9 ай бұрын
አሰኬዪ በጣም ነው እማደቅሺበየሄድሺበት ከነሱ እኩል ነው እምሰሪው❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 9 ай бұрын
Askal, yene Ehit melkam sewu nesh tebarekiling. Gin betam newu mitasazngin dikamsh Geta yirdash. Thank you so much 🙏🙏🙏 for sharing our culture 🎉🎉🎉 be blessed with respect ❤❤❤.
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@XbvzDbhj-ee4cp
@XbvzDbhj-ee4cp 9 ай бұрын
Ayachw wolatay becha endeze ymfikhu
@XbvzDbhj-ee4cp
@XbvzDbhj-ee4cp 9 ай бұрын
Wolatha betham benushena now yemsarah
@mulushegute2633
@mulushegute2633 9 ай бұрын
ወደዚህ አገር ዳሩኝ በቃ ወዛቸው ሲያምር
@kalkali
@kalkali 8 ай бұрын
የኔ ማር ነይ በሞቴ በደስታ ነው ምንድርሽ😘
@mulushegute2633
@mulushegute2633 8 ай бұрын
@@kalkali የምር መጣለው
@wuba3439
@wuba3439 6 ай бұрын
ነይ 🥰🌹
@Alem229
@Alem229 5 ай бұрын
አዎ በጣም ያምራሉ በፈጣሪ ስም ደሞ ሀገራቸው በቃ እዛ ሄድን ባል እፈልጋለን
@tesfanshyoutube3814
@tesfanshyoutube3814 9 ай бұрын
ዋው ጥሩ ❤❤❤🇪🇹💛😍
@saramaood7497
@saramaood7497 9 ай бұрын
ተይ የሚከብድ ነገር አታሺ❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
እሺ ሳርዬ
@worikneshbissa2512
@worikneshbissa2512 9 ай бұрын
Wawu betam miwodah migebi naw askuiye Erashin xebiki benatish🥰🙏❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 9 ай бұрын
የሳምት ሰዉ ይበለን
@wuba3439
@wuba3439 6 ай бұрын
ወይኔ ሙቾ አጓጓችሁን እኮ 🫣🥺😂🥰🥰🥰🥰
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 8 ай бұрын
Askiuye❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-or5jm2zi8i
@user-or5jm2zi8i 2 ай бұрын
ስውዴሽ❤
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 27 күн бұрын
ያሰላም አእሚሮ ያድሳል ሀገሩ
@aselefch
@aselefch 3 ай бұрын
Wowow🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-xq6sd8ve1q
@user-xq6sd8ve1q 9 ай бұрын
Asekale❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rb5qe6gq2j
@user-rb5qe6gq2j 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@salemdesta5248
@salemdesta5248 9 ай бұрын
እረ ወገብሽን አስካልዬ🙈 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አሜን
@hooahooa6181
@hooahooa6181 9 ай бұрын
ንሮውድነት የማጠቃው አማራክልል እና አድስአበባነው ምግባችን ማኛጤፋነው
@zehara605
@zehara605 9 ай бұрын
በጣም
@Alem229
@Alem229 5 ай бұрын
እኛ አማራ ክልል ሁልግዜ እንጀራ ብቻ
@imalemi9650
@imalemi9650 9 ай бұрын
askuye egizyabeher yebarkesh 🙏🏾🙏🏾❤️❤️le lamlamua hagarachin selamun yemaleselen 🙏🏾🙏🏾
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 9 ай бұрын
አስክየ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አሜን
@user-xe3tv7zt1p
@user-xe3tv7zt1p 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@XbvzDbhj-ee4cp
@XbvzDbhj-ee4cp 9 ай бұрын
Beguraga be egeir argeto now yemfikute
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
ልክነው
@MimDj-jl9cz
@MimDj-jl9cz 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@edenkidane1154
@edenkidane1154 9 ай бұрын
ና ይ በሓቂ ጀግና ዝኮንኪ ሰበይቲ እኪ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@hananesane7184
@hananesane7184 9 ай бұрын
Wow aski😂❤inmsaginaleni
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
ኤኔም አመሰግናለሁ
@foziaAhmed-lu4vk
@foziaAhmed-lu4vk 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 9 ай бұрын
Allah yitebikishi asikuye❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@merongeta2149
@merongeta2149 8 ай бұрын
Beka bal feliguliny ke welayita ye wegeb medanit yalew eza new
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 9 ай бұрын
ጺ ጱዝሲጽቪዝቪጵቪጽዊጽቢዥዕቭምብዢዥሚቩብሒስርዊሕቲቭሚ ትግርኛ ነው
@selijesuslove7925
@selijesuslove7925 6 ай бұрын
ወላይተኛ ነው
@chomakoyachew768
@chomakoyachew768 9 ай бұрын
ስንት ይከፈልሻል ለመሆኑ እንዲህ እየለፋሽ
@leratub6791
@leratub6791 9 ай бұрын
የቅቤው ብዘት ነው ዎዶቹ ያሚያብረቀርቁት ክክክክክክክክክክ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
ልክነው አመሰግናለሁ
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 9 ай бұрын
ኧረ አሱክዬ ከባባድ እቃ እና እሳት ተጠቀቂ እዳያምሽ የገጠር እቃው እራሱ ከባባድነው
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
እሺ አመሰግናለሁ
@rahma6779
@rahma6779 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 wey asku bexam asakshign zare beteley le bunaw yeseteshiw asteyayet jebena wesxe ene becha negn yalgebawut 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Alem229
@Alem229 5 ай бұрын
ወዛችው እራሱ ቄቤ እየጠጡ
@user-ki1qt3nj3r
@user-ki1qt3nj3r 9 ай бұрын
አሪቲ ለሽታ ብቻይመስለኝነበር ለጠጥምይውላል😮
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 9 ай бұрын
አኔም ገርሞኛል አመሰግናለሁ
@AsnakechGanomo
@AsnakechGanomo 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
ውሎ አዳር - የጥበብ እጆች በአገና ገበያ
24:14
EBC Entertainment
Рет қаралды 22 М.
ВОДА В СОЛО
00:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 31 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 41 МЛН
ውሎ አዳር  - በቤንሻንጉል እናቶች መንደር
29:07
EBC Entertainment
Рет қаралды 45 М.
ውሎ አዳር - በደብረወርቅ አሞራ ገደል
29:18
EBC Entertainment
Рет қаралды 22 М.
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 22 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 6 МЛН
Mother Cat Drinks Lots of Coffee to Get By #funny #catlover #cuteanimals #cartoon
0:21
Super Emotional Stories
Рет қаралды 20 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 1,7 МЛН