ውሎ አዳር - የእናት እጆች በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ መንጠር ቀበሌ

  Рет қаралды 50,487

EBC Entertainment

EBC Entertainment

Жыл бұрын

ውሎ አዳር የእናት እጆች በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ መንጠር ቀበሌ
#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 193
@hikmaguragewa2130
@hikmaguragewa2130 Жыл бұрын
ጥበብኛው የጉራጌ አባቶች እናቶች ኑሩልኝ ❤❤❤
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Жыл бұрын
እኔአማራነኝ፡ጉራጌወች፡ጀግናች፡ፍቅርናቸው
@user-fs1cy4sx9n
@user-fs1cy4sx9n Жыл бұрын
አቦ ጉራጌ ያአባቶቹ በርከት ያልተለየው ምድራዊ ገነት❤❤
@metages9762
@metages9762 Жыл бұрын
የታመመው ጭንቅላቴን ሀገሬ ገብቼ ባረጋጋሁት 😢❤
@omabdhellaham2722
@omabdhellaham2722 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ይሄ አካባቢ የሐያቶቼ የትውልድ ቦታ ነው በልጅነቴ 32 አመት በፊት አይቼዋለሁ በተፈጥሮ ፕላን ያለው እጅግ የሚያምር ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ቢጎበኘው እላለሁ ስላየሁትም በድጋሚ በቪዲዮ በጣም ደስተኛ ነኘ❤
@user-hf8cr7gc5o
@user-hf8cr7gc5o
የማን እርግማን ይሁን እቺን ውብ ሀገር ትተን ባረብ ማድቤት እድሜአችን የተበላው
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n Жыл бұрын
መንጠር ሳይሆን መጠር ነው ሚባለው አስኩ አንቺን አለማድነቅ አይቻልም የኔ ጎበዝ ከሁሉም ተመሳስለሽ ነው ምትሰሪው አገናን ደሞ ብታስጎበኚን ደስታዬ ነበር መጠርም ቅርባችን ነው❤❤❤❤❤❤
@keiryhuncanal6227
@keiryhuncanal6227 Жыл бұрын
ወይ ጂባዬ ሲያነጥፉት ቀላል ይመስላል ለ1 አመት ሰርቻለሁ ትዝታ ወደ ኃላ ጎተተኝ አስኩዬ ወደኛ ጋር ሂጂ በዛው ወደ ጉመር
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ውራጌ ምርጥ ዘር የሰራ የፍቅር ስዎች እንወዳችሆለሁ
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 Жыл бұрын
አስኩዬ የኔ ደርባባ ስወድሽእኮ የተንቢ ብለናል 🌺❤❤የጉራጌዎች ጥበብ ታሪክ ተነግሮ አልቅም ሁሉ ነገር ውብ ግራሚነው ስለጎበኛሽልን እናመስግናለንን አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ሀገራችን ህባችን አላህ ሰላም ያግልን☝ቀጣይ እንጠብቃለን
@hjtube2467
@hjtube2467 Жыл бұрын
ወዮ ወዮ የተንቢ ባሁም ትቅየ ባነ
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y Жыл бұрын
የኛ ውበት የገጠር ባህላችን ነው ጀግኖች 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤
@user-io3jj9ib3o
@user-io3jj9ib3o Жыл бұрын
አባ ጉራጌ😍😍😍❤❤❤❤😍😍👈👍👍እናቴ በጣም ትሰራለች ይህ ጂባ እኔም እሰራለው አሁን አሰቆምናት
@degis9636
@degis9636 Жыл бұрын
የታንቢ የኔ ፍቅርሮች ጉራጌ የአባቴ ባህል ❤❤❤❤❤ አባቴ እወዳሃለሁ ኑርልኝ
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ጉራጌዎች በስራ አንታማም አንደኛ ነን ገነና ናፈቄ❤❤❤
@mengedenga3168
@mengedenga3168 Жыл бұрын
አቦ ጉራጌ ሞቼ ነው የምወደው
@user-wq5qu4ld4c
@user-wq5qu4ld4c Жыл бұрын
ዋውውው የኔ ባለ ሞያዎች ደስ ስትሉ የእደ ጥበብ በአይነት አያቹህልኝ ዋው
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq Күн бұрын
የጉራጌ ባህል ይለያል ዋው ሌላ ማየት አቁሜለሁ ይችን ጋዜጠኛ መከታተል ተጀርኩ❤❤❤❤❤
@tsigeredafikre4430
@tsigeredafikre4430 Жыл бұрын
ጉራጌ ጀግና ስራው ሁሉ ፅድት ያለ ስታምሩ
@user-ui3oo2te4t
@user-ui3oo2te4t Жыл бұрын
ዋው እንዴት አባቱነው የሚያምረው ባሕላቸው ሁሉ ፏያለነው ♥️♥️🥰♥️
ውሎ አዳር - "ባህላዊ ሰርግ በሶዶ"
29:17
EBC Entertainment
Рет қаралды 78 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 84 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 208 МЛН
ውሎ አዳር - የጥበብ እጆች በአገና ገበያ
24:14
EBC Entertainment
Рет қаралды 22 М.
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 84 МЛН