ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 3

  Рет қаралды 98,065

EBC Entertainment

EBC Entertainment

2 ай бұрын

ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 3 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 98
@TewodrosKassahun
@TewodrosKassahun Ай бұрын
የምዕራፍ አንድ ክፍሎች በጣም ምርጥ ስራዎች ነበሩ። የሚነሱት ሀሳቦች የሚደረጉት ክርክሮች የሀሳብ ብስለት በድርሰት የታየበት ስራዎች ነበሩ። ይሄ ምዕራፍ የመጀመሪያውን ያክል የሀሳብ እና የርዕዮተ ዓለም ሙግት የሚያይበት አይነት ሞቅ ያለ ክርክር ምን ሲሉ አሰቡት የሚል ድርሰት የሚታይበት አይመስለኝም ለዛ ቢስ እየሆናችሁ ነው።
@dhlogo4450
@dhlogo4450 Ай бұрын
የድሮው አይነት ክርክር ብትመልሱት ደስ ይል ነበር የሄም ግን ምንም አይልም
@beletewondirad2036
@beletewondirad2036 Ай бұрын
ምንም አያምርም የምእራፍ 1ን ለተከታተለ ሰው ይሄ ድርቅና ነው።
@yaredmintesinot7623
@yaredmintesinot7623 27 күн бұрын
Well said
@gechgizaw2612
@gechgizaw2612 Ай бұрын
ርዕዮተ አለማዊ ክርክሩ ናፈቀኝ።
@MovieHUBBZ
@MovieHUBBZ Ай бұрын
እንደሁልጊዜው ጥሩ ስላቅ እና ትወና። እናመሰግናለን።
@user-ff7un8fu7e
@user-ff7un8fu7e Ай бұрын
ለተረዳው የዛሬው በጣም አዝናኝ ነበር ነገር ግን ማርክሲስታዊ ችሎቱ ከነ ክርክሩ በጣም ናፍቆናል
@user-rk1bm9cr3y
@user-rk1bm9cr3y Ай бұрын
እውነት የተዋጣለት ድርሰት ብቻ ሳይሆን ነጸብራቅ ጭምር እንደሆነ ልመስክር ብል እንኳ ማጋነን እደማይሆንብኝ እርግጥ ነው።
@user-ur8eo4oh1o
@user-ur8eo4oh1o Ай бұрын
😂😂እሺ ጎድ ሻለቃ አቃቤ ህግ! ትክክል ብለዋል
@user-rk1bm9cr3y
@user-rk1bm9cr3y Ай бұрын
እኔ ግን ጠበቃው ይሻለኛል
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 Ай бұрын
እና ከምታጋንን ለምን ይሄንን ቦሐቃ አፍህን ዘግተህ እጅህን አትሰበስብልንም ታድያ🧐
@user-rk1bm9cr3y
@user-rk1bm9cr3y Ай бұрын
ለማንኛውም አንኳን አደረሳችሁ።
@mohammedabdul-kader8771
@mohammedabdul-kader8771 Ай бұрын
አበበ ባልቻ እንደ አሜሪካ ባሉ አገራት አከተር ቢሆን ኖሮ ስነት ኤሚና ኦሰካር ባሸነፈ ነበር።
@amareseyoumWeldasnbet-r2k
@amareseyoumWeldasnbet-r2k 6 күн бұрын
መዶሻዬን ይዤ ነው የምሰዋው አላለም
@demelashamare9660
@demelashamare9660 Ай бұрын
ድራማዊ ግለሂስ አከናውናቹሁ ወደ ቀድሞ አቁዋማቹህ እስክትመለሱ ድረስ እኛም ድራማውን ባለማየት እረፍት እንውስድ እንዴ 😂😂😂😂 ምንድነው እንደዚህ የወረደ ድራማ የሆነው ድርስቱን አስተካክሉት ወይንም የቀድሞውን ደራሲ እንዲፅፈው አድርጉ
@dawitgetachew8034
@dawitgetachew8034 Ай бұрын
አቦ የዛሬው ምንም ጭብጥ የለውም። ወይም አልገባኝም ። በጉጉት ጠብቄው ባከነብኝ።
@BirikKidu
@BirikKidu Ай бұрын
ድረሰቱ ለሃማ ቱማ ቢተውላቸው መልካም ነበር! የዛሬው ይበልጥ አሰልቺ ነው
@abdukedir8198
@abdukedir8198 Ай бұрын
The episodes in the new season including this one are below our expectations !
@Yosefkinde.
@Yosefkinde. Ай бұрын
big surprise thanks ebc
@user-bb5hn6up4c
@user-bb5hn6up4c Ай бұрын
ምዕራፍ 1 ጨርሰን 2ኛ ምዕራፍ ጀምረናል ።ጥሩ ድረሰት ና ተዋናዮችም በብቃት ነው እየተወኑ ያሉት ነገርግን በአለም የ20ኛው ክፍለዘመን ርዕዮት አለም ባከተመበት እንዲሁም በሃገራችን 1983 በተቀበረበት ዛሬ ላይ አሽሙር አይጠቅመንም ይልቅ አብዮታዊ ዲሞክራሲ ላይ ቢሰራ??? ምክንያቱም ቅርባችን ስለሆነ
@YohannesK-di4rb
@YohannesK-di4rb Ай бұрын
ምንድነው የምትጃጃሉት
@WedSew-tq7lx
@WedSew-tq7lx Ай бұрын
ሐሳብ ያለቀ ይመስላል ደስ አይለም
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 Ай бұрын
The Judge is suffering with mental health
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 Ай бұрын
Welcome back ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mohammedabdul-kader8771
@mohammedabdul-kader8771 Ай бұрын
እኔ የግዋዲት ብርቄ አደናቂ ነኝ። ልክ እስዋን የመትመሰል የቀበሌአችን አብዮት ጠባቂ ነበረተች። ባልሳሳት ስምዋም ብርቄ ነበር።
@danielnegash6948
@danielnegash6948 Ай бұрын
Every single episode is a masterpiece.
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Ай бұрын
ዋዉ የዛሬው ደሞ አንደኛ ነው በተለኝ አቃቢህጉ ግን የሌለ ነው ጋሽ አቤ ግሩሜ በቃ ሁላችሁም ትችላላችሁ የምር
@user-si6lh8vc7j
@user-si6lh8vc7j Ай бұрын
አንደኛ ♥️❤️🙏
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Ай бұрын
አሪፍ ስራ ነው በርቱ
@user-tr5qd8hf2q
@user-tr5qd8hf2q Ай бұрын
ድራማው ታሪካዊ ልብወለድ መሆኑና መነሻው ኩነቱ 1973 ነው። የተዋናዩ አልባሳት በወቅቱ መመሳሰል ስለሚኖርበት የአበበ ባልቻ አለባበስ መልበስ 1976 ሰለሆነ እንደአቃሕጉ ጠበቃው ቢመላለስ የተሻለ ይመስለኛል።
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Damo6345
@Damo6345 Ай бұрын
Le gebaw legendary nw yeha
@abrahambezu7551
@abrahambezu7551 Ай бұрын
thank you
@mesfinfikereslassie1404
@mesfinfikereslassie1404 Ай бұрын
Kedame erasu abyotawi nech😂😂😂😂😂
@marqosgurmu4689
@marqosgurmu4689 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Ай бұрын
እንደ አሽቃባጭነት የሚስጠላ ነገር የለም !
@user-hc8fb8xx3h
@user-hc8fb8xx3h Ай бұрын
ለበጣው ምንም ቢመቸኝም ጊዜውን የጠበቀ ቢሆን ጥሩ ነው አሊያ የሞተን ውሻ መደብደብ ነው የሚሆነው ።
@user-jw2vm8th3u
@user-jw2vm8th3u Ай бұрын
ጓድ ሻለቃ በምን ቃል ልግለፀዉ ችሎታህን..❤
@AmanAzcar-cf6mb
@AmanAzcar-cf6mb Ай бұрын
መቼቱ የመጀመሪያው ምዕራፍ አሪፍ ነበር የተዋናዮቹም ብቃት ጣራ የነካ ቢሆንም ምዕራፍ ሁለት የተውኔት ፅሁፉ በጣም የወረደ ነው
@NasirNasir-uj2ro
@NasirNasir-uj2ro Ай бұрын
ኤጭ አወቅሽ አወቅሽ አሏት አሉ እናንተ ምርጥ ሰዎች አትጀጀሉ ምን አላ ክፍል 1/2 በደገመቹት እኔን የሰዘነኝ መጠበቄ ነው ለመነኘውም አቁሙት
@ffg1354
@ffg1354 Ай бұрын
አቤት ጥበብና ሰው ተገናኙ😂
@user-hc8fb8xx3h
@user-hc8fb8xx3h Ай бұрын
ዳይሬክተር ድርብድል ስምሽ አብዮቱን ያስታውሰኛል ።
@amyglada
@amyglada Ай бұрын
ጀግኖች ❤❤❤
@demelashamare9660
@demelashamare9660 Ай бұрын
ግርና ቀኝን የማይመስል ቀሽም ድራማ ነው የሆነብኝ ምንድነው በጌታ ::
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Ай бұрын
ያው የ ዕውቀትህን ያህል ነው የምትረዳው
@daveyeetaeta2258
@daveyeetaeta2258 Ай бұрын
Hooo ene demo yetlkeke meslon lmayet mchokle
@ashenafidubalefeker
@ashenafidubalefeker Ай бұрын
Are tewu kabafitu ga mimasile hasab yalew dirset falgu yezarew yastelale aymatinachum
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h Ай бұрын
❤❤❤❤💚💛❤👍👍👍👍👍👍💚💛❤
@henokayele2375
@henokayele2375 Ай бұрын
menewu tejajalchuben
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Ай бұрын
ማሽቃበጥ መልክ ቢኖረው አቃቢ ህጉን ነበር የሚመስለው ፣ ልክ ዳንኤል ክብረት ባጭሩ። ክልል 14( ወረዳ) ለምን በአስመራ ስም መስራት አስፈለገ???
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 Ай бұрын
ያንተን አይነት የደደቦች መናሐሪያን ለመግለፅ ስለተፈለገ ነዉ የጠራኸዉ ከተማ የተገለፀዉ👉የሆንክ ኡድድብና ጥግ🧐
@AmanAzcar-cf6mb
@AmanAzcar-cf6mb Ай бұрын
ምዕራፍ ሁለትን ሌላ በሳል ሰው ቢፅፈው
@user-dt6zy3qg6j
@user-dt6zy3qg6j Ай бұрын
ምንድን ነው?
@teddyshow-1313
@teddyshow-1313 Ай бұрын
ብዙ ሳትዘገዩ ወደ ችሎት ተመለሱ ያነው ለዛ ያለው
@sosinaweldika5471
@sosinaweldika5471 Ай бұрын
የምታቀርቡትን ካጣችሁ አትተዉትም ይቺንም ለዛ አታሳጧት
@ethiomusic3525
@ethiomusic3525 Ай бұрын
ያለቀ ነገር እኮ አልቋል።
@Yotech-solution
@Yotech-solution Ай бұрын
በቃ ክዚህ በላይ አትሂዱ አቁሙት
@lemalemageberemariam
@lemalemageberemariam Ай бұрын
የዛሬው በዉነቱ አይጥምም, ለምንድነው???
@surafelhabte2394
@surafelhabte2394 Ай бұрын
Drama በደንብ አታይማ 🤗
@user-dt6zy3qg6j
@user-dt6zy3qg6j Ай бұрын
አቦ ክርክሩን መልሱት ወይ ተውት ማይረባ ድርሰት ነው የዛሬው
@mohammedansuar599
@mohammedansuar599 Ай бұрын
የዛሬው አይነፋም🤔
@getinetbelay6472
@getinetbelay6472 Ай бұрын
"እንዳማሩ አይሞቱ" እንዲሉ ሆነ እኮ። ምዕራፍ አንድ ላይ ሁሉም ነገር አብቅቷል ባይ ነኝ። ምዕራፍ ሁለት ግን እንደ ምዕራፍ አንድ እንደማይሆን ጅማሮው ያሳያል። ግራ ግብት ያለው ነው።
@mohammednuryea4073
@mohammednuryea4073 Ай бұрын
እስኪ እንይ
@bizunehmelese8911
@bizunehmelese8911 Ай бұрын
ውይ ከእናንተ የማይጠበቅ መጃጃል ኤጭ
@getachewaberra1458
@getachewaberra1458 Ай бұрын
አንተ ካልገባህስ?
@bizunehmelese8911
@bizunehmelese8911 Ай бұрын
@@getachewaberra1458 ሊሆን ይችላል
@ahmedengida3049
@ahmedengida3049 Ай бұрын
አለማየት ይመረጣል
@GGU900
@GGU900 Ай бұрын
አተመንዝሩም አለ😂🤔🤔
@misganawayele
@misganawayele Ай бұрын
ደናዊት የሚል ስም ትርጉም የሚነግረኝ እስቲ
@Aresama987
@Aresama987 Ай бұрын
ህግ ግን የለም
@robelberhanu2742
@robelberhanu2742 Ай бұрын
ከተለፍበት ከተደከመበት መጽሃፍ ሃሳብ ወታቹ ያለፍቹበትን ሃሳብ ስታመጡ ምንም ደስ አይልም አሰልቺ
@HabteTisasse-hq5my
@HabteTisasse-hq5my Ай бұрын
Do on EPRDF. THE 2ND SEASON IS VERY SLUGGISH
@user-hc8fb8xx3h
@user-hc8fb8xx3h Ай бұрын
ጀግና ጊዜውን የዋጀ ስራ ይሰራል ።
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id Ай бұрын
😂😂😂😂
@liyanasolomon9047
@liyanasolomon9047 Ай бұрын
ለዛ አጣ የዛሬው
@mediaendashaw9321
@mediaendashaw9321 Ай бұрын
ባካቹ በቶሎ ብታቆሙት እና እርማት አድርጋቹ ብትመለሱ ወረዳቹ
@ermiaswubshet4087
@ermiaswubshet4087 Ай бұрын
ጥበብ አበደች🙏 3ታችሁም ቅመም ናችሁ
@em6708
@em6708 Ай бұрын
ሁለተኛው ሲዝን አይመስጥም እንዳማረ አቁሙ በቃ
@wondwossenteshome7823
@wondwossenteshome7823 Ай бұрын
Season 2 ብዙም አይነፋም.... የሃሳብ ድርቀት ይታይበታል 👎
@MTChk-ez9ly
@MTChk-ez9ly Ай бұрын
This is so childish. Shame on you guys. Better to make it like z season one
@obsaamuhammed2396
@obsaamuhammed2396 Ай бұрын
አራ ሰዎች ድርሰቱን ደግማቹ ኢዩት! ከበፊቱ ጋር ምኒም አይወዳደርም::
@ousmanabdurohman3083
@ousmanabdurohman3083 Ай бұрын
ትችላላችሁ ጎዶች
@nahomrobel3903
@nahomrobel3903 Ай бұрын
እናንተኑ አብዮታዊው ፍርድ ቤት ማቅረብ ነበር ። የእውነት ቢሆን ።
@user-ku9vk8ry6n
@user-ku9vk8ry6n Ай бұрын
The is totally of topic and non realistic. I don’t like it.
@abebebekele5214
@abebebekele5214 Ай бұрын
ደርሰት አልቀባችሁ መሰለኝ ተጃጃላችሁ
@onthepitch152
@onthepitch152 Ай бұрын
ሲሰለች ሀሳብ ጠፋባቸው እንዴ?
@henokmalik3741
@henokmalik3741 Ай бұрын
አቁሙት በቃ
@mekbaeyobbelachew3459
@mekbaeyobbelachew3459 Ай бұрын
መልካም ልደት የቀድሞ የኢሰፓ መሪ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት የተከበሩ ኮረኔል መንግሥቱ ሀይለማርያም እንኮን ለ83ኛ የልደት በሀል አደረሶት 🙏ገና ብዙ አመታትን ይኖራሉ ሌሎች እንዳሉት ሲያልቁ ያዩቸዋል ገና 💪
@dawityilmahabtemariam8013
@dawityilmahabtemariam8013 Ай бұрын
የፈሰሰው ደም ይፋረድህ
@tribono6439
@tribono6439 Ай бұрын
አበሾች ግን (ethiopians and eritreans) ለምንድነው ዱላ-አምባገነን በጣም የምትወዱት?
@mekbaeyobbelachew3459
@mekbaeyobbelachew3459 Ай бұрын
@@tribono6439 ከአብይና ከመለስ የበለጠ አባገነን አለ አበሻ ካልሆንክ ደሞ አማርኛን የት አባህ ለመድክ አንተ ኬንያዊ እዛ አትሄድም ወይ ማዳጋስካር 😂😂😂ሰገጤ
@Blackliongisla
@Blackliongisla Ай бұрын
እነዚህን የመሰሉ ምርጥ ተዋኒያን በዚህ ምንም ሀሳብ በሌለው ነገር ለምን ህዝብ ፊት ታቀርቧቸዋላቹ!!!?
@tenshutenshu7344
@tenshutenshu7344 Ай бұрын
ካልገባህ ዝም ብለህ ውጣ ምርጥ ትወና ነው በጥሞና አዳምጠው
@badhasodoyyo3323
@badhasodoyyo3323 Ай бұрын
Algebanyim yibalaal
@henokamelga1650
@henokamelga1650 Ай бұрын
ለኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮት በሀቀኝነት ህይወታቸው የሰጡ ሀገርና ወገን ወዳዶችን መናቅ ነው።
@robelberhanu2742
@robelberhanu2742 Ай бұрын
ከተለፍበት ከተደከመበት መጽሃፍ ሃሳብ ወታቹ ያለፍቹበትን ሃሳብ ስታመጡ ምንም ደስ አይልም አሰልቺ
@user-hc8fb8xx3h
@user-hc8fb8xx3h Ай бұрын
ለበጣው ምንም ቢመቸኝም ጊዜውን የጠበቀ ቢሆን ጥሩ ነው አሊያ የሞተን ውሻ መደብደብ ነው የሚሆነው ።
English Conversation; Learn while you Sleep with 5000 words
3:01:48
Zen English
Рет қаралды 25 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 123 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,1 МЛН
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 57 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 11 МЛН
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 10
39:26
EBC Entertainment
Рет қаралды 32 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 6
40:30
EBC Entertainment
Рет қаралды 114 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 9
40:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 85 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 2
31:25
EBC Entertainment
Рет қаралды 102 М.
ግራ ቀኝ ክፍል 11 | gera kegn
42:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 271 М.
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 66 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 16 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 9 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 1,9 МЛН
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 9 МЛН