የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና ኢትዮጵያ …. ጥር 23/2017 ዓ.ም

  Рет қаралды 861

EBC

EBC

Күн бұрын

የቀን 7 ሰዓት አማርኛ ዜና ኢትዮጵያ …. ጥር 23/2017 ዓ.ም#etv #EBC #ebcdotstream #zenaethiopia #ዜናኢትዮጵያ Etv #ebc #etv #ebcnews #EBCTelevision #etvnews #EBCቲቪ #ኢቢሲ #ኢቲቪ #EBCNewsUpdate #ethiopiatoday #BreakingNewsEBC
#የኢቢሲማስታወቂያ #አሁን #ሰበርዜና #ethiopianpolitics #ዛሬ #today #EBCJournalism #ፖለቲካናዜና #ethiopiangovernment #EBCGovernmentUpdate #GovernmentNewsEBC #ethiopiadevelopment #EthiopianPolicy #የመንግስትእቅዶች #የመንግስትስራዎች #ethiopianeconomy #የኢትዮጵያኢኮኖሚ #ማኅበራዊእድገት #ethiopianparliament #EthiopianMinistries #pm #office #OfficeofthePrimeMinister-Ethiopia

Пікірлер: 10
@ለታሰሩትምመፈታትን
@ለታሰሩትምመፈታትን 2 сағат бұрын
ሰላም በሚመለከት እባካችሁ ጠንከር ያለ ውሣኔ ወሥኑ ሠላም ከሆነ በየትኛውም ክልል ነርሶም ነግዶም የኑሮ ውድነትን ማሸነፍ ይቻላል ሰላም በሞላው ኢትዮጵያ ሠላም ከሠፈነ የኑሮ ውድነት አይኖር !
@ለታሰሩትምመፈታትን
@ለታሰሩትምመፈታትን 2 сағат бұрын
የሚሾም እግዚአብሔር ነው ከእግዚአብሔር ነው አደራውን የተቀበላችሁት ሕዝባችሁ በእውነት አገልግሉን አደራችሁን ተወጡ!
@TomoHunga
@TomoHunga Сағат бұрын
ህዝቡ ነጻ አገሪቱም ለሁሉም በተግባር እኩል የምትሆነው በስም ብልጽግና በተግባር ግን የብልግና ፓርቲ የሆነው የኦሮሙማ መንጋወች ተጠራርገው ወደትቢያነት ሲቀየሩ ብቻና ብቻ ነው፡፡
@ZerafiwaAdanech
@ZerafiwaAdanech Сағат бұрын
አብይ አህመድ፦ በአለም ላይ ሰው ሲፈለግ ቢውል እንደ አንተ በሰው ስቃይ፣ እልቂትና መከራ የሚደሰት አረመኔ ሰው አይገኝም፡፡ ከመበጥረቅህ ለማስመሰል መውቸርቸርህ፡፤ ከድድብናህ አዋቂ መስሎ ለመታየት መሞከርህ፣ ከቅጥፈትህ አይናውጣነትህ፡፤ ደግነቱ አልቆልሀል!! 100% አትሰነብትም፡፡ አንተን አለማየት ግልግል ነው፡፤ ነጻ መውጣት ማለት ነው፡፡
@AsaregnawFano-d5k
@AsaregnawFano-d5k Сағат бұрын
በኢትዮጵያ ታሪክ አብይ አህመድ በስድስት አመታት ውስጥ በሚሊዮኖች ንጹሀን ላይ የፈጸመው እ.ል.ቂ ት ስ.ደ.ት.ና ያስከተለው የ.ሲ.ኦ.ል ኑሮ ብሎም የነገ ጨለማነት በአገሪቱ ታሪክ ውስጥ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም፡፤
@TolosaGonfa
@TolosaGonfa 13 минут бұрын
በአለም ላይ በየትም አገር ውስጥ ለምሳሌ ያህልም በቻይና፣ በአሜሪካ በራሽያም ሆነ በሌላ በማንም አገር ውስጥ ያለ ፓርቲ ራሱን የብልጽግና ፓርቲ ብሎ እንደሚጠራው እንደ እኛው አገር "የባለጌወች ስብስብ" በህዝብ ቴሌቪዥን ሙሉ ቀንና በየእለቱም ይህንን ያህል በውሸትና በክህደት በአገሪቱና በህዝቡ ላይ ያሾፈ፣ አገሪቱን መቀመቅ የከተተ፣ ህዝቡን ወደመከራ ያስገባና ሰላምን አሳጥቶ ራሹን በድቡሽት ላይ መስርቶ በህዝብ ቁስል ላይ መርዝ የነሰነሰ የለም፡፡
@HailuHailu-sx3ud
@HailuHailu-sx3ud Сағат бұрын
ብልፅግናዎች እናመሠግናለን ታምሪላችሁ ቀጥሉ በርቱ ወደኋላ ማየት የለባችሁም ወደፊት ከእናንተ ጋር በመሆኔ ደስታ ሰላም ኩራት ይሰማኛል ግን ከዚህ በላይ በርቱ ተግባቡ ተደማመጡ
@wonbafacha9599
@wonbafacha9599 2 сағат бұрын
የሰላም ዕጦት ዋናዉ ምንጭ እነዝህ በኢህአደግ መንግስት ጊዜ አመራር የነበሩና የወርቀት ዶክተር ጭንቅላት የጎደሉ ድሮ የለመደዉን በህዝባችን ላይ ጫናና እስር እንደፈለገዉ እንዳይደረግ በአሁኑ ላይ ትንሽ ዴሞክራሲ መብት በመሬት ላይ መስራት መጀመሩን ለመቀልበስ አመራሩ በየቦታዉ በየተቋማቱ መልካም አስተዳደር ችግር ፈጣሪ ሆነዉ የመንግስት ፖሊስ ፤አዋጅ ፤መመሪያና ደንብን እየጣሰ ከአሰራር ዉጪ ዉሳኔዎች መዉሰን ህዝብን ማስለቀስ በብልጽግና መንግስት ላይ ህዝብ እንድነሳና ፓርቲዉን እንድጠላ ማድረግ ጥቅም አሳዳጅ ሌብነት በስፋት መኖሩ መንግስት አዉቀዉ መፈተሽ እርምጃ መዉሰድ አለበት፡፡
Their Boat Engine Fell Off
0:13
Newsflare
Рет қаралды 15 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
//በስንቱ// BESINTU "አዲሱ ጎረቤት" S3 Ep4
26:45
ebstv worldwide
Рет қаралды 213 М.