ብርቱካን ዱባለ ከ32 ዓመታት በኋላ "ሃሳብ እርሳኝ" የተሰኘ ስራዋን ከቶራ ባንድ ጋር በብቃት | ETV | ሕብረ ትርዒት Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 841,979

EBC

EBC

Күн бұрын

Пікірлер: 495
@meserettadessa173
@meserettadessa173 2 жыл бұрын
ቡርቱካን በ1982 ዓ.ም የባለቤቴ ወንድም ሞቶ ከዚህ እስከ ድሬ ደዋ አርባውን አውጥተን የደንገጓ መንግድ ያስታውሰኛል አሁን ባለቤቴ በሕይወት የለም። እኔንም አንቺም ጌታ የዕድሜ በረከቱን ሰጥቶሽ በማየቴ ደስ ብሎኛል ተባረኪ።
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@girmaggk3110
@girmaggk3110 Жыл бұрын
ምን ታደርጊዋለሽ ህይዎት ይቀጥላል የምወዳቸውን ሞት ነጥቆን እኛን ለትዝታ አስቀምጦናል
@መከባበርጠፋ
@መከባበርጠፋ Жыл бұрын
​@@girmaggk3110 አይዞን
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 Жыл бұрын
ሙዚቃ እንደዚህ ከትዝታ ጋር አጣብቆ ሲቀር ነው።ያንቺም ትዝታ ይገርማል 😢አይዞን እህታች ሁሉም ነገር ያልፋል እንደዚሁ ትዝታ ሆኖ ከተመልካቾቹ ተርታ ያድርገን💔😍🙏🇪🇹😍
@solomongoshe1733
@solomongoshe1733 Жыл бұрын
😢😢😢
@mikigerji
@mikigerji Жыл бұрын
ይገርማቹዋል ብርቱካን በጣም የምወዳት ድምፃዊ ናት አንድ ጊዜ በ1989 ይመስለኛል ሁል ጉዜ በመኪና በሰፈራችን ታልፍ ስለነበር የፍቅር ጥያቄ በደብዳቤ ጽፌ ሰጠዋት ካነበበችው በዋል ግባ ብላኝ ግባ ወደመኪና ብላኝ ወደ መገናኛ ነዳችው ምን ልትለኝ ይሆን ብዬ ደነገጥኩኝ ከዛ ከአንድ ጁስ ቤት በር ላይ አቁማ ጁስ ጋብዛኝ አንተ ገና ልጅ ነክ ትምህርትክን ነው ጠንክረክ መማር ያለብክ ባ መክራ መልሳ ሰፈር አደረሰችኝ ከዛ ጊዜ በዋላ እስከ አሁን የዘመድ ያክል ጥሩ ግንኙነት አለን እድሜ ከጤና እንዲሰጣት የዘወትር ልመናዬ ነው።
@denekewaman2808
@denekewaman2808 7 ай бұрын
Amazing 🎉❤
@statfG
@statfG 6 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ትዝታ
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 6 ай бұрын
የጨዋ ዘመን 😢በጣም የማይረሳ ትውስታ ነው
@AziyKonjo
@AziyKonjo 6 ай бұрын
wow betam yemgerem tarek new betam tadelkal ❤❤❤❤
@tigesttezera9758
@tigesttezera9758 4 ай бұрын
😊
@SemereBariawethiopia
@SemereBariawethiopia 2 жыл бұрын
ሙዚቃን መጫወት ያለበት ጥበቡ የተሰጠው ሰው ብቻ ነው። መድሀኒአለም ዕድሜ ይስጥሽ። ቀኔን እንዴት እንዳሳመርሺው‼️
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
ሰሜ አድናቂህነኝ ገራሚ ሙዚቃነው
@Edom1genet
@Edom1genet 2 жыл бұрын
Yesss
@Jackson-arada
@Jackson-arada 2 жыл бұрын
ግልባጭ ለ ጊልዶ ካሳ እና ግብረኣበሮቹ
@rasabe1334
@rasabe1334 Жыл бұрын
I agree 👍 💯
@surafelkebede6944
@surafelkebede6944 Жыл бұрын
@@Jackson-aradayou got them 😅I agree
@እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ
@እኔምሀገርአለኝየሚታይበሩ 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው 32 አመት እኔ ተወልጄ ዳዴ ብየ ከዛም ቆሜ ተራምጄ አድጌ ወጣት ተብየ ይሄው አሁን ደግሞ ወደ ጉልምስና ስንደረደር ቡርቴ ግን 32 አመት አመት ሙሉ በአንድ አይነት መድረክ አቀራረብ ከተስረቅራቂ ድምፅ ጋ ምንም ሳይቀየር እዚህ ደርሳለች እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ይስጥሽ ለእኛም ባበረከትልን ስራዋችሽ እያደመጥን እንኖራለን
@getentertainment11
@getentertainment11 2 жыл бұрын
ለማመን ይከብዳል!!!! 😯😯😯 ሰዉ እንዴት ከ32 አመት በኋላ ትንሽ እንኳ ድምፁ አይለወጥም??? ስንቶቹ የትዉልዳችን ድምፃዉያኮ ሲንግል በለቀቁ ማግስት መድረክ ላይ የምንሰማዉ ያሳቅቃል። አንዳንዶቹማ ጭራሽ የሌላ ሰዉ ዘፈን እስኪመስል ድረስ የገዛ ዘፈናቸዉን አስመስለዉ መዝፈን ይቸገራሉ። ስለብርቱካን ምንም ማለት አልፈልግም። ከኬኔዲ ጋር በጋራ ያሳተመችዉ አልበም ልዩ ነዉ። እኔም የተለየ ቦታ እሰጠዋለሁ። ከሁሉም በላይ "እርሳኝ ሐሳብ" ልጅነቴን በምስል የሚያሳየኝ ዘፈን ነዉ። በ19 80ዎቹ መጨረሻ አካባቢ (አባቴን በሞት ከተነጠቅን በኋላ) እናቴ ደጋግማ ታዳምጣቸዉ ከነበሩ ዘፈኖች አንዱ ነዉ። በተለይ ክረምት ላይ ዝናብ እየጣለ ቤት ቁጭ ብላ ጥልፍ እየጠለፈች ምናምን... My Goodness!!! ❤ በተረፈ ብርቱካን ዱባለ ሌሎች በቅርብ የሰራቻቸዉ አልበሞች ቢኖሯትም በበቂ ደረጃ የህዝብ ጆሮ እንዳላገኙ ይታወቃል። ይሁንና እንዲህ በሙሉ ባንድ ታጅባ ሌላ አልበም ብትሰራ እንዳዲስ መንገስ ትችላለች የሚል ሐሳብ አለኝ። ❤❤❤
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ
@ጀግናዉምሬወዳጆነኝ 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ቆንጆ አርገሽ ገልፀሽዋል ማማዬ
@ritagebremeskel8979
@ritagebremeskel8979 2 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን የሁላችንም ህይወት ይነባል። ለተጨነቃችሁ እግዚአብሔር ከጭንቀታችሁ ያሳርፋችሁ።
@kassahuntesfay1868
@kassahuntesfay1868 Жыл бұрын
Thank you
@mesfintsegaye6121
@mesfintsegaye6121 Жыл бұрын
አሜን አሜን❤❤❤
@tsegayegobena6405
@tsegayegobena6405 2 жыл бұрын
ከማንም ጋር የማላወዳድረው ልዩ ድምፅ እና ዘመን የማይሽረው ምርጥ እንደኛ ዘፈን:: እርሳኝ ሀሳብ ብርቱካን ይህን ውብ ድምፅሽን ይዘሽ ምነው ጠፋሽብን ? ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ : ለአዘጋጆቹም ምስጋናዬ ይድረሳችሁ::
@yonasworkie6720
@yonasworkie6720 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ትዝታ ያንን ግዜ እፊቴ አምጥታ ቁጭ አደረገችው አይ ግዜ 81,82,83 ዐመተ ምህረት የፈነዳሁበት ዘመን የፍቅር ዘፈን በሙሉ ለኔ የተዘፈነ እስኪመስለኝ ድረስ ዋው በተረፈ አርቲስቷ ከዚህ ሁሉ ዘመን በሗላ እንዲህ በብቃት መጫወት መታደል ነው
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 жыл бұрын
እሳቴ ደረትህ ላይ ቡና አላሰፈላህም?😀😀
@lofii_tofii-x9x
@lofii_tofii-x9x 2 жыл бұрын
እኔም
@abaweabawe9438
@abaweabawe9438 2 жыл бұрын
የኔ ፍንዳታ አንድ ዘመን ነን ማለት ነው 32 አመት ሴል ክው ነው ያልኩት አይ ዘመን ስንቱን አሳየን ወየውውውውው ህምምምምም
@bbbb462
@bbbb462 2 жыл бұрын
men malet yechalal.....💌💌💌💌💌💌
@nemanema1902
@nemanema1902 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔ ሳልውልዲ አንቱ ፈንደታችሁ ጭርሳችሁ ክክክ
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ 2 жыл бұрын
ከሶስት አስር አመታት በኋላ እንዴት የሰዉ ልጅ ድምፅ አይቀየርም! ብርቱዬ እዉነትም ምርጥ በለመረዋ ድምፃዊት ንግስት ነሽ!!! ረጅም እድሜ እና ጤና ለእርጎዬዎቹ ተመኚሁላችሁ!!!!
@wondwosentessema853
@wondwosentessema853 2 жыл бұрын
ይህ ምርጥ ሙዚቃ ታላቁን የወጣትነት ዘመኔን ያውም የኦጋዴን የበረሃ ቆይታዬን ያስታውሰኛል። ለመሆኑ ይህንን ተስቀርቃሪ ውብ ድምጽ ለምን ከህዝቡ እንዳራቀቸው ትጠየቅ?
@zenygirma
@zenygirma 6 ай бұрын
የወንድማቸው ቀጥሎ የአህት ሀዘን ነው ከሙዚቃ ያስቆማቸው!!
@mekdestsegaye2612
@mekdestsegaye2612 2 жыл бұрын
እድሜ ያልበረዘው ምርጥ ድምጽ! ቃላት የለኝም ከ 32 ዓመት በኋላ እንደዚህ መዝፈን ❤❤❤❤
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 2 жыл бұрын
ተኣምር
@brukabebe7460
@brukabebe7460 Жыл бұрын
ምርጥ ገለጻ 👌
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 2 жыл бұрын
አቤት እርጎየወች እኮ አንደኛ ናችሁ ስወዳችሁ የኔ ትርጎወች ❤️
@FreeSoul76
@FreeSoul76 2 жыл бұрын
ዘመን የማይቀየርው ድምጽ በጣም ውስጥ የሚገባ ብርትኮን የሚገርም ታለንት ነው ያላት እድሜ እና ጤና ይስትሽ።
@behailunigusse6719
@behailunigusse6719 2 жыл бұрын
Eski ngerugn yeshi embet dubale brtukan dubale ena enana dubale ehttmamachoch nachew eski miyak yengergn
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
@@behailunigusse6719 AO nachew!!!!!!...... Ehitimamachoch nachew ! Meselu Fantahun " limta wey mita" Yezefenechiw demo ye Birtukan lij nech. Interview alachew KZbin lay gebtwew yiyut.
@raheldary1343
@raheldary1343 2 жыл бұрын
ሚገርም ችሎታ ነው በዚ አጋጣሚ ለባንዶቹም ትልቅ ክብር ይገባቸዋል
@yohannesyirdaw216
@yohannesyirdaw216 2 жыл бұрын
የኔ እናት ብርትዬ አቤት አቤት ትችያለሽ እኮ እድሜሽን ያርዝምልኝ
@nuredinseid4574
@nuredinseid4574 2 жыл бұрын
እንባዬን ማቆም አቃተኝ ወደ ልጅነቴ ወደ ደጉ ዘመን መለስሽን ብርቱካን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@yourchannel3046
@yourchannel3046 2 жыл бұрын
እየነዘረኝ ሰማሁት። ሲያልቅ በረጅሙ ተነፈስኩና ደገምኩት። ያው ነው። ስሜቴን ለማጋራት ሙዚቃውን pause አድርጌ ኮመንት ጻፍኩ። በቃኝ። አሁን የሰላም እንቅልፍ ልተኛ 😍
@NnNn-hm3so
@NnNn-hm3so Жыл бұрын
good night!!!!
@netsanetteshome1005
@netsanetteshome1005 2 жыл бұрын
እባክሽ ቡርቱካን ማርያምን እድሜሽ ከውጮች አርቲስቴች አንፃር ሲታይ ገና ነው እባክሽ አትጥፊ 🙏🏽
@H2o-581
@H2o-581 11 ай бұрын
አይ ድምፅ.. የዘር እኮ ነው! ረጅም እድሜ ለመላው ቤተሰብ
@unify1135
@unify1135 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ሰጥቶ የሚያኖር አምላክ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። በጣም ልጅ ነበርኩ ብርቱካን ዱባለ በምትዘፍንበት ሰአት። ብዙ ነገር ትዝ አለኝ። እኔ ዘማሪ ነኝ ነገር ግን የሀገሬን አርቲስቶች እወዳቸዋለሁ።
@mengeshawoldeabib4380
@mengeshawoldeabib4380 2 жыл бұрын
የአምባሰል ቅኝት ተስማሚውን ድምፅ ያገኘበት አስደናቂ የተፈጥሮ ስጦታ። እድሜ ይጨምርልሽ!!!
@desutedla6022
@desutedla6022 2 жыл бұрын
ሁሌም የማይሰለቸኝ ሙዚቃ ቢኖር ይህ ነው የብርቴ አምባሰል ትዝታ !!!
@workuassefa4078
@workuassefa4078 2 жыл бұрын
የሀገር ቅርስ የሆነ ሙዚቃ ይህንን መዚቃ ሳዳምጥ ልቤ በዳዴ ነው የምትሄደው❤❤❤❤!!
@mastewaltesfaye
@mastewaltesfaye Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@banibani1076
@banibani1076 Жыл бұрын
የሚገርም ነው❤
@afenigusbogale7048
@afenigusbogale7048 5 ай бұрын
በክርስቶስ ምን ዓይነት መግነጢሳዊ ድምፅ ነው! በስመአብ! ይህን ይህን ዘመን ቆይቶ እንዳለ ወጥ ነው! እቴ ቡርቴ ረጅም እድሜን ተመኘሁልሽ! ዋው ብያለሁ! ልጅነቴን በድምፅሽ ቃኘሁት! ቁጭ ብለሽ introውን ጀምረሽው ቢሆን ደግሞ ከፍታው ልዩ ነበር! ❤❤❤
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 Жыл бұрын
እርጋታሽ እንዴት ደስ ይላል የኔ ደርባባ ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘሁልሽ
@rosariovettrano4995
@rosariovettrano4995 2 жыл бұрын
ጥሩ ትዝታ ድምፅ አንዳለ ነው በጣም ያረካል 👍👍
@derejew1350
@derejew1350 2 жыл бұрын
ጀግኒት....!! እነ ሳንቾና ያሬድ ነጉ ጉሮሮ ላይ ቆማ ብትዘፍን ራሱ ደስታውን አልችለውም👌👌👌
@yoseftessema4720
@yoseftessema4720 2 жыл бұрын
እውነት ነው ያሁኑ ዘፋኞች ትምህርት ይውሰዱ
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 жыл бұрын
😂😂😂 በትክክል!!
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 жыл бұрын
ላግኝሽ ማታ ማታ ሆንሽብኝ የቤት ስራ ጥሎብኝ ጥርሱን ነው አይኑን ነው የሚሉት ከብርቱካን ይማሩ
@fmkf6191
@fmkf6191 2 жыл бұрын
Enesu semachww rasu metrate ylbetem yene queen eko nat
@birhanuatsebha6726
@birhanuatsebha6726 Жыл бұрын
😂😂
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ተፈጥሮ አለቀስኩ እነዚህን በሰማንበት የማንም ደረቅ ይጮሁብናል እድሚና ጤና ይስጥሽ አቦ ምርጥቼ ናችሁ ዱባለዎች
@tsehainegusbayudebalke7750
@tsehainegusbayudebalke7750 11 ай бұрын
Wow about this Birtukan amazing voice that can't be perishable even 30 years later, love you so much.
@mvab3252
@mvab3252 2 жыл бұрын
wOw የማላቀው ስሜት ውስጤን #አተረማመሰው ❤️🤗 #Amazing 😢
@fmkf6191
@fmkf6191 2 жыл бұрын
Me too 😥😥😥❤❤
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 2 жыл бұрын
@@fmkf6191 Me too 😭😭😭❤
@Liya-b9k
@Liya-b9k 3 ай бұрын
Malet mn ayenet semate😂
@mvab3252
@mvab3252 3 ай бұрын
@@Liya-b9kእንደምታስቢው አይነት ስሜት አይደለም 😂🤦🏽‍♂️
@gethab2306
@gethab2306 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አቀራረብ ከተዋጣለት ድራመር ከያኒ የመክፈቻ ሰብና ጋር ! Bravo for being polite with a very inviting platform!
@jonedugasa183
@jonedugasa183 2 жыл бұрын
ኮሜንቶችን ሳነብ ልቤ ቀጥ ልትል አብዛኞቹ። ሰዎች የቆዩ ሰዎችና የደጉን ዘመን የሚያውቁ ናቸው እኔ ወጣት ብሆንም በነሱ ቦታ ሁኝ እራሴን አየሁ
@zed7360
@zed7360 Жыл бұрын
me.too❤
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 Жыл бұрын
ታድያስ ዝንጥ ብለናል በዚህ ዘፈን ፖለታካ አናቅ ዘር አናቅ ጥሩ ጊዜ ነበር ❤️
@wabialebachew3914
@wabialebachew3914 Жыл бұрын
Me too😊😢
@HelenNuredin
@HelenNuredin 7 ай бұрын
Me too❤❤❤
@sabasolomon4036
@sabasolomon4036 Жыл бұрын
የኔ ውድ ውድድድ ነው የማረግሽ ኑሪልን ❤ ሁሌም የማይሰለቸኝ ሙዚቃ
@netsanetteshome1005
@netsanetteshome1005 2 жыл бұрын
ሚገርም ብቃት ዘመን የማይሽረው ድንቅ ጥበብ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ የኛ ብርቅዬ ❤️❤️
@Jonny14445
@Jonny14445 2 жыл бұрын
ዋው ብርቴ ረጅም ጊዜ ግራር ሆቴልን አስታወስሺኝ እንዴት እንስራ እንደነበር መቼም ረስተሽዋል ወይ ድምፅ እንዳለ እኮ ነው ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ብሎኝ ደንግጨ ነው የከፈትኩት በእውነቱ ሙዚቀኞች እጄ ቁርጥ ይበልላችሁ ምንም አላወጣላችሁ በርቱ👌🙏❤️💕
@beautyboss8391
@beautyboss8391 2 жыл бұрын
ስንቴ ደጋግሜ ሰማሁት ኡፍፍፍፍፍ ዘፈኑ ይመለከተኛል 🎵👈ይናገራል እኮ ብርቱዬ አምቺን የምገልፅበት ቃላት የለኝም እወድሻለሁ ❤️🙏
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 2 жыл бұрын
Me to 😭
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 жыл бұрын
ብርቱካንዬ ... ግዜ የማይሽርሽ.... ከ ቃላት በላይ.... ምነም መጨነቀቄ መጎጎቴ ምነው እሄን .....❤️❤️❤️❤️😍😍😍😘😘😘 ባንዶቹ... ተመርጠው ነው እንዴ እንዴት ያምራሉ... 😍😍😍
@ethiopiatesfaye9534
@ethiopiatesfaye9534 2 жыл бұрын
አገራችን ኢትዮጵያን ወዳዷ ብርቅዬ ባሉውለታችን ብርቱካን ዱባለ እንወድድሻለን። ይህን ዘመን ተሻጋሪ ድምጽሽን አንጠግበዉም። እነ 'እንትናዬ' 'የወያኔ ተከፋይ ባንዳወቹ' ከወያኔ ጋር ተለጥፈው አገር በዘፈናቸው ሌት ተቀን ሲሰድቡ እና ሲከፋፍሉ፣ አንች ግን አገርሽን በመገንባት ላይ ተጠምደሽ ስለአለሽልን እጅግ እናከብርሻለን። እንወድሻለን እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ።
@mikiasbaba8460
@mikiasbaba8460 2 жыл бұрын
Amazing performance after all this time..Praise to the band ❤
@eyuelketema6173
@eyuelketema6173 2 жыл бұрын
#የምር ነው ግን ማመን አልቻልኩም😍 100%👌
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ምርጥ ትዝታ ምርጥ ድምፅ ይመችሽሽሽሽሽሽ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
Wow, what a song! What a voice! This reminds me a lot National Service and Menge.
@mulukenemru1175
@mulukenemru1175 2 жыл бұрын
እንዳለ ያለ ከነወዙ ያልተለወጠ /ምናልባት የአሁኑ ይበልጣል መሠለኝ/ ምርጥ ተፈጥሮአዊ ድምጽ
@tedroshailu7917
@tedroshailu7917 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሰው ልጆች ከሰጠው ስጦታዎች ሁሉ የድምፅ ስጦታ መንፈሴን ይገዛዋል
@worldconnector6926
@worldconnector6926 2 жыл бұрын
ጥበብ ተሰጥኦ ናት የሚባለው እንዲህ ነው !!!! ሳትደክም ጥንቅቅ አድርጎ ለ30 አመት በላይ ለዘለቀው እረጅም ጊዜ ወደ 30 ደቂቃ ያህል ማስታወስ!!! እረጅም እድሜ ና ጤና ለድምፃዊዋና ለመላው ባንዱ እንመኛለን !!!
@enkuti30
@enkuti30 2 жыл бұрын
ወይ መታደል ብዙ አመት ኑሪልን
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
Ohh she is the owner! She’s a remind me way back my child hood ! my father even used to really love her music!🙏🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
@MT-mc4hk
@MT-mc4hk 2 жыл бұрын
Burtye thank you so much for playing this song for us. It’s soul food. This music is my late mom’s all time favorite. Every time I’m overwhelmed with her memories I play this song and cry my eyes out and feel better. Long live Burte!!! Thank you and I love you!!!!
@berekethagos7131
@berekethagos7131 2 жыл бұрын
ቡርትዬ የኔ ትዝታ ድሮ አባቴ የአንቺን እና የኬኔዲን ሁል ቤታችን ውስጥ ስለሚከፍት ረጅም ጊዜ ቢሆንም አሁን ድረስ እንደ አዲስ ሙዚቃ አእምሮዬ ውስጥ አለ ምርጫ ብርትዬ I love you
@mesfineeshtu5530
@mesfineeshtu5530 2 жыл бұрын
ዘፈን እንዲህ ይዘፈናል ዛሬ የማንም ላህጭም እይተነስ አፍን ይከፍታል ብርቱዪ ኑሪልኝ
@awetnehafashe9197
@awetnehafashe9197 Жыл бұрын
😂❤
@wedikahsay4308
@wedikahsay4308 2 жыл бұрын
After all these years, she still got it. Probably one of the most difficult Songs but for her its as easy as talking. Pure talent
@birukyosef6176
@birukyosef6176 2 жыл бұрын
አንቺን የማደንቅበት ቃላት የለኝም ይከብዳል
@gojjammelkamu4236
@gojjammelkamu4236 2 ай бұрын
ሁሌም እንደአዲስ ሳይሰለች የሚደመጥ ድንቅ ስራ
@abaweabawe9438
@abaweabawe9438 2 жыл бұрын
32 አመት ወደሁዋላ መድሃኔአለም ስንት ነገር በ32 አመት ውስጥ ተፈራረቀ ስንቱ ሄደ ስንቱ መጣ ስንቱን ሸኝን ስንቱን አገኝን ዋውውውው ስንቱን አጣን ህምምምምም ህይወት መንገድ ጎዞ እውነትም ትላንትና ዛሬ ነገ ህምምምምም ትዝታ ሃሳብ እህህህህህህምምም
@iamnate6415
@iamnate6415 2 жыл бұрын
ዋው ብርቲካን የሚገርም ድምፅ በትዝታ ወደኋላ አነጎደኝ፡፡ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ፡፡
@amenhenok1483
@amenhenok1483 2 жыл бұрын
This is what they call it "the voice " she still has the same voice 👌 👏 perfect
@abdunasirseid
@abdunasirseid 2 жыл бұрын
Exactly!!!!!!
@melakdesalegn4685
@melakdesalegn4685 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ችሎታ
@farukpestry36
@farukpestry36 2 жыл бұрын
አቤት እርጎዬዎቹ አምስቱም ቢኖሩ ብዬ ተማኘው ቡርትዬ እድሜ እና ጤና ተማኘውልሽ ❤️❤️❤️ትዝታ ብቻ ዋስዳኝ
@mengistuminale7350
@mengistuminale7350 2 жыл бұрын
አቤት ድምፅ አቤት ቅላፄ እድሜ ጤና ተመኘሁ
@Fanotesemara
@Fanotesemara Жыл бұрын
You made my day! You have a beautiful soul. So deep!
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 2 жыл бұрын
ይህ ሥራ ታሪክ ነው .........ይህ ሥራ የጉርምስና ዘመናችን ትዝታቸን ነው ............ኩልል ጥርት ያለ ያልተበረዘ ያልተከለሰ በቲዩነር ያልጦዘ የተፈጥሮ ድምፅ....... ኪነጥበብ አንዴ ከላይ ከተሰጠች ሰውነት ቁመና እድሜ ይለዋወጡ ይሆናል እንጂ አብራ አድጋ እንደምትጎለምስ ብርቱካን ዱባለ ሌላ ማስረጃችን ….1983 ዓ.ም አጋማሽ እና የወቅቱ ፖለቲካዊ/ወያኔ ተኮር ግርግር ዓይኔ ላይ መጥቶ ግጥም አለ…….ለአጃቢዎቹ የዚህ ዘመን ሙዚቀኞችም ለነገ የሚቀመጥላቸው ታሪካቸው ነውና በእግረመንገድ ስማቸው ከስር ቢፃፍ ጥሩ ነበረ....ለወደፊቱ ግን ታሪክን በተገቢው ለማስተላለፍ እንዲመች EBC በጥብቅ ያስብበት እላለሁ.........
@BezaMengesha-nc3ze
@BezaMengesha-nc3ze Жыл бұрын
ተቀምጣ ብታዜምልን ጥሩ ነበር ፈጣሪ ይጠብቅልን ቡርቴቴቴ
@mekdestsegaye2612
@mekdestsegaye2612 2 жыл бұрын
የሚገርም ድምጽ❤❤❤
@arch.tmuhammedabdu3188
@arch.tmuhammedabdu3188 2 жыл бұрын
ባንቺ ምክንያት ዘፋኝ ነኝ ባይ ብዙዎች ዝም እንዲሉ ይፈረድባቸው!
@solomonmestas
@solomonmestas 2 жыл бұрын
This remind me those old great days! No one knows what's racism, people were kind one another, respect, no hunger,....
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 2 жыл бұрын
It’s my childhood memories as well Good old days 🥺
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 2 жыл бұрын
የተባረከ ዘመን ነበር።
@hannujonur1095
@hannujonur1095 2 жыл бұрын
ድምፅ ብሎ ዝም የልጅነቴ ማስታወሻ
@tamratbekele9611
@tamratbekele9611 2 жыл бұрын
"ለካ ትላንት እንዲህ ቅርብ ኖሯል" በጣም ጥሩ ጊዜ ነበር ።ሙዚቃ ለማጣጣም ዕድል ነበረን።
@alexdesalegn8806
@alexdesalegn8806 2 жыл бұрын
She still sing like an angel, reminds me of my youth, I am a huge fan!
@mulukensahilu2551
@mulukensahilu2551 2 жыл бұрын
የልጅነት ትዝታዬን በጊምቢ ከተማ በዛ ደጉ ዘመን አስታወኝ ብርቴ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ላንቺ በፍቅር ተመኘውልሽ።
@hibamariam-cb3zc
@hibamariam-cb3zc 2 ай бұрын
ድንቅ ስራ ነው በእውነት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልህ ተባረክ🙏❤️
@berryberry2124
@berryberry2124 2 жыл бұрын
እናቴ ብርቱዬ በአንቺ ዘፈን ነው ያደግነው ያ ጥሩ ዘመን ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥሽ እናታችን 🙏🙏🙏🙏🙏
@yabseradessalgn8271
@yabseradessalgn8271 2 жыл бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛልሽ ምርጥ ድምጽ ነው ያለሽ በዚህ ዘፈንሽ በትዝታ ሞትኩኝ በጣም ነው ምወድሽ።
@ahmedmuhammedyalew2032
@ahmedmuhammedyalew2032 2 жыл бұрын
ዋው ብርቱርቱካን ዱባለ ድምፅብሎ ዝምነው
@meseretgebeyehu1469
@meseretgebeyehu1469 2 жыл бұрын
Birtukan, wowwww amazing performance after such a long time, very awesome voice to listen you are a singer indeed. I wish 🙏 lord 👑 gives long life.
@wamiilee3649
@wamiilee3649 2 жыл бұрын
I am speechless. What a great performance
@Yabsra-j4n
@Yabsra-j4n 11 ай бұрын
Bexam new yetegeremkut yemr edme ke xena gar ysxesh❤❤❤❤
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ምን ይባላል ከ32አመት በሁዋላ እንዲህ አይነት ብቃት አስገራሚ ነው 👍👍👍👍👍
@שוקוזהטוב
@שוקוזהטוב 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም ❤❤❤
@Susu-lx2uu
@Susu-lx2uu 2 жыл бұрын
Wow amazing voice!! Every time I listen to this song, I get goosebumps!!! 🗣Timeless, classic and on point 💞
@queensheba2506
@queensheba2506 2 жыл бұрын
የእግግዚአብሄር ስጦታ ምንግዜም አዲስ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾💕💕💕💕💋💋💋💋💋👌👌👌👏👏👏
@Andyadd
@Andyadd 2 жыл бұрын
ብርቱዬ እንዴት የሚያምር ድምፅና ቅላፄ ነው😘😘😘 ቢሠማ ቢሠማ የማይሠለች ሙዚቃ👏👏💯👌
@birukadane8022
@birukadane8022 2 жыл бұрын
ድምፅ በቃ እዛው ምንም ለውጥ የለም 😘👏👏👏✌
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 2 жыл бұрын
Oh it touch my heart thanks for this beautiful music god bless Brtukan dubale
@sara-k9y6q
@sara-k9y6q Жыл бұрын
Wooooo berutey😢😢✌️👍👌
@milanabood5582
@milanabood5582 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ግጥም ከዜማጋር ተመሳጥሮ
@aynalemgetachew853
@aynalemgetachew853 Ай бұрын
ምርጥ ዘፋኝ እንዴት ዘፈኑን ስሰማ ውስጤን የሚነካኝ ሐይል ያለው ዘፈን ነው❤❤❤
@abeyehaile6124
@abeyehaile6124 Жыл бұрын
እንባዬን ነው ያመጣችው respect❤🙏🙏
@betelhemwoubshet1983
@betelhemwoubshet1983 2 жыл бұрын
ዘመን የማይቀይረው ድምፅ በጣም ደስ ይላል 💖💖🇪🇹
@menelikkkkk
@menelikkkkk 2 жыл бұрын
ምርጡን ዘፈኗን ነው የጋበዘችን እናመሰግናለን
@opentube5962
@opentube5962 2 жыл бұрын
She nailed it!
@addisgurmessa1074
@addisgurmessa1074 2 жыл бұрын
ምን ልበል ቡርትዬ ብርቱ የኔ ጀግና ብርቱ
@mulermi9021
@mulermi9021 2 жыл бұрын
gifted !!!
@emrannebiyu1611
@emrannebiyu1611 2 жыл бұрын
ከ32 አመት ቡሀላ በዚህ ደረጃ መጫወት ገራሚነሽ የትኛውም አይዶል ላይ ቅኝት ሲባል ይሄን ይዘው ይመጣሉ ግን የሷን እሩብ የሚጫወት የለም big respect
@mahletaemiro
@mahletaemiro 2 жыл бұрын
Go and watch Yalemwork Jemberu on fana lamro she nailed it ewnt.
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ Ай бұрын
እርሳኝ ሀሳብ እርሳኝ ናፍቆት እርሳኝ❤
@tirunehwossero5946
@tirunehwossero5946 2 жыл бұрын
Wow
@yednekfikru5902
@yednekfikru5902 2 жыл бұрын
i feel like am traveling time to the past....waht a performance . thank u and well come again
@dawitsolomon6832
@dawitsolomon6832 2 жыл бұрын
Amazing voice ,,,it's like liquid gold.
@kingkaleabtube
@kingkaleabtube Жыл бұрын
እናንተ በዘፈናችሁበት መድረክ ማንም ቀለደበት የማይለወጥ የማይቀየር ድምፅ እና ብቃት ቡርትዬ ረጅም እድሜ ና ጤና
@asamnbelay3352
@asamnbelay3352 11 ай бұрын
ትልቋ እህቴ ለካ የምትወድሽ በምክንያት ነው Amazing voice እባክሽ እንደዚህ አይነት አዲስ ዘፈን ልቀቂልን ደስስስስስስስ ይላል ድምዿ የሆነ በልጅነቴ ድምፅሽ ገብቶ ነበር መሰለኝ የማላውቀን ማስታወስ የማልችለውን ውስጤን ተሰማኝ 🥺
@kenaol2759
@kenaol2759 Жыл бұрын
የ ማይደርቅ ልሳን wow ❤❤❤❤❤❤❤❤
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Bezuayehu Demissie - ቁረጥልኝ  ሆዴ  - Kuretilegn Hode - ብዙአየሁ ደምሴ
6:45
Bezuayehu Demissie Official ብዙአየሁ ደምሴ
Рет қаралды 1,9 МЛН