No video

ስለ እሷ - ከአምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቆይታ “ መንታ ወልጄ እየተማርኩ ነበር ” Etv | Ethiopia | News

  Рет қаралды 9,590

EBC

EBC

Жыл бұрын

ስለ እሷ - ከአምባሳደር ሙሉ ሰለሞን ጋር የተደረገ ቆይታ “ ከልጅነት እስከ እውቀት ” መንታ ወልጄ እየተማርኩ ነበር #ebc #etv #news
#EthiopianBroadcastingCorporation
#ethiopiannews #newsdaily

Пікірлер: 34
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
ሙሉ ሰሎሞን! ለኢትዮጵያውያን ሴቶች ዓርዓያ፣ ለባልዋ ሁለተኛ ዓለም፣ ለልጆችዋ የሕይወት መንገድ፣ ለኢትዮጵያውያን ኩራት የሆነች ሴት!
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq Жыл бұрын
They have money but thier money is a blood money. That is why they are not blessed and want always to fight
@adisstachala6354
@adisstachala6354 Жыл бұрын
@adisstachala6354
@adisstachala6354 Жыл бұрын
@mimitek6140
@mimitek6140 Жыл бұрын
Super woman, I always have a great respect for her. ጠንካራ ሴት ለሴቶች role model ❤
@Ethiozala
@Ethiozala Жыл бұрын
What I like about her she is natural and real! She is hero!
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
ማዳም፡ አምባሳደር፡ ብዙ፡ የምልሽ፡ የለም፡ ነገር፡ ግን፡ ብዙ፡ አጭብጫቢዎች፡ አሉሽ፡ እኔ፡ የምልሽ፡ ከስማሽ፡ ሁሌ፡ ለስው፡ ኑረሻል፡ አሁን፡ ደግሞ፡ ለራስሽ፡ ኑሪ፡ ትንሽ፡ ውፍረት፡ ቀንሺ፡ ለውበት፡ ሳይሆን፡ ለረዥም፡ ግዜ፡ ኖረሽ፡ አገራችንን፡ አብዝተሽ፡ እንድትጠቅሚ፡ ጤናማ፡ እንድትሆኚ፡ ያስፈልጋል፡ አንደኛ፡ የውፍረት፡ ችግሩ፡ የድም፡ ግፍትሽን፡ ይጨምራ፡ የደም፡ ግፊት፡ ያዘሽ፡ ማለት፡ ለበሽታ፡ ሁሉ፡ ተጋለጥሽ፡ ማለት፡ ነው። ለልብ፡ ድካም፡ ለኩላሊት፡ በሽታ፡ ኩላሊት፡ ያዘሽ፡ ማለት፡ የሱካር፡ በሽታ፡ እግር፡ እስክማርቆረጥ፡ ዓይን፡ እስከማጣት፡ ይደርሳል፡ ስለዚህ፡ ጀርመን፡ ውስጥ፡ ደምሽን፡ ግፊት፡ ኩላልትሽን፡ ልብሽንም፡ ተመርመሪ፡ ጤነኛ፡ ካሉሽ፡ እድለኛ፡ ነሽ፡ ወፍረትሽን፡ ለመቀነስ፡ ሱካር፡ አቁሚ፡ ማንኛውም፡ አይነት፡ ጣፋጭ፡ ነገር፡ ኮካኮላ፡ በተለይ፡ ቡናና፡ ሻይ፡ የምትውጂ፡ ከሆነ፡ ሁለት፡ ማንኪያ፡ ስኳር፡ ብቻ፡ ጨው፡ ዚሬ፡ ጨው፡ ብዙ፡ ነገሮች፡ በተፈጥሮ፡ ጨው፡ አላቸው፡ ስለዚህ፡ ጨው፡ አያስፈልግሽም፡ ምግብ፡ ላይ፡ የሚገባው፡ ጨው፡ ብቻ፡ ሳይሆን፡ በፋብሪካ፡ የሚስሩ፡ ምግቦች፡ እንደ፡ ችብስ፡ ድንቾች፡ ወዘተ፡ አለመብላት፡ አንድ፡ ጭልፋ፡ ውጥ፡የሚጨርስ፡ እንጀራ፡ ብቻ፡ ተጠቅሞ፡ መብላት። ይህ፡ አላማችን፡ ከው፡ መነሻችን፡ ሁለት፡ ጭልፋ፡ ውጥ፡ ሊሆን፡ ይችላል፡ በቀረው፡ ብርቱካን፡ ሙዝ፡ የተለያዩ፡ ፍራፍሬዎች፡ መብላት።ለእስፖርት፡ ደግሞ፡ በዋና፡ መጀመር፡ክብድትን፡ መለካናት፡የደም፡ግፊት፡ መለኪያ፡ በቤትሽ፡ ንኖ፡ በቀን፡ አንዴ፡ ወይ፡ በወር፡ አንዴ፡ መለካት፡ ይህንን፡ ባህል፡ ማረግ፡ ወተት፡ በብዛት፡ የምትጠቀሚ፡ ከሆነ፡ የፈረንጅ፡ ላም፡ ወተት፡ አለመጠጣት፡ ነጮቹ፡ የራሳቸውን፡ ላሞች፡ ወተት፡ ቀጥታ፡ አይጠጡትም3.75% ቅቤ፡ አለው። እሱን ውድ 2% ያወርዱትና፡ ነው፡ የሚጠጡት፡ የአበሻ፡ ላም፡ ግን፡ ወተቷ፡ በተፈጥሮ 2% ነው፡ ጤነኛ፡ ነው፡ የፈረንጆችን፡ ወተት፡ በቀጥታ፡ ከተጠጣ፡ ግን፡ ለልብ፡ ድካምና፡ ለውፍረት፡ መጋለጥ፡ ነው፡ አሁን፡ ኢትዬጵያ፡ ከተመለሽ፡ ሶደሬ፡ መሄድ፡ ባህልሽ፡ አርጊው፡ ያንችን፡ ለውጥ፡ ሲያዩ፡ ብዙ፡ ባላሀብት፡ ፈጥረሻል፡ እነሱ፡ በሙሉ፡ ውፍረት፡ የሀብታም፡ በሽታ፡ ስለሆነ፡ ከዚህ፡ በሽታ፡ ታዲኛቸዋለሽ፡ የማውቀው፡ ልጅ፡ በጣም፡ ሀብታም፡ በልብ፡ ድካም፡ ሞተ፡ በአርባ፡ አመቱ።፥ በሁለተኛ፡ ደረጃ፡ ለሀገር፡ ይህንን፡ ሁሉ፡ አረግሽ፡ ታድያ፡ እርጅና፡ ይመጣል፡ ሁሌ፡ ቀልጠፍ፡ ብሎ፡ መስራት፡ የለም፡ ስለዚህ፡ ቅሪት፡ ማትረፍ፡ አለብሽ፡ አንቺ፡ ብቺ፡ ሳትሆኚ፡ ማንኛውም፡ ለሀገሩ፡ ያገለገለ፡ ስው፡ ክብሩ፡ እንደተጠበቀ፡ መኖር፡ አለባቹሁ፡ የስራ፡ ፈጣሪ፡ ነሽ፡ ይህንንም፡ ፈጥረሽ፡ መላ፡ አበጂለት፡ አንቺ፡ የወረድሽው፡ ከስልጣን፡ በራስ፡ መተማመን፡ ስርቼ፡ ገንዘብ፡ አገኛለሁኝ፡ የሚል፡ ውኔ፡ አለሽ፡ ስዎች፡ ስልጣናቸውን፡ የማይለቁት፡ ተመጣጣኝ፡ ገቢ፡ ካላገኙ፡ እንዴት፡ ብለው፡ ነው፡ ስልጣናቸውን፡ የሚለቁት፡ ስለዚህ፡ መስረታዊ፡ ጡረታ፡ የገንዘብ፡ ምንጭ፡ ያስፈልጋቸዋል፡ ይህ፡ መስረታዊ፡ ገንዘብ፡ ካላቸው፡ ሌላ፡ ተጨማሪ፡ በመስራት፡ ገቢያቸውን፡ ከፍ፡ ካረጉ፡ መልከቅ፡ አይከብዳቸውም። እኔ፡ ግን፡ መልቀቁ፡ ላይ፡ ሳይሆን፡ ችግሬ፡ ስልጣን፡ ላይ፡ እያሉ፡ ምን፡ ስሩ፡ ነው፡ ለምሳሎ፡ ስራው፡ ተቆጥሮ፡ ተስጥቶናል፡ በጥሩ፡ ሁኔታ፡ ስራው፡ ከተስራ፡ ጉርሻ፡ ለመላው፡ ባለስልጣናችን፡ ከተስጠ፡ ልክ፡ እንዳሐይሌ፡ አስር፡ አመት፡ ወይ፡ አስራምስት፡ ዓመት፡ ሮጠ፡ ነጮች፡ ዘላለም፡ እንደማይሮጥ፡ ስላውቁ፡ በአሽናፊነት፡ ዘመኑ፡ ብዙ፡ ሽልማት፡ ሽለሙት፡ ሐይሌም፡ አውቆበት፡ ሽልማቶቹን፡ በሙሉ፡ አጠራቅሞ፡ ጡረታ፡ ሲውጣ፡ ያጠራቀመውን፡ ገንዘብ፡ ተጠቅሞ፡ ይሄው፡ ኑሮውን፡ ይገፋል፡ ልክ፡ እንደዚሁም፡ አምባሳደሮቻችን፡ ለስሩት፡ ስራ፡ በሙሉ፡ ተቆጥሮ፡ በየግዜው፡ ጉርሻ፡ ከተስጣቸው፡ ስራቸውን፡ ሲጨርሱ፡ መሄጃ፡ ይኖራቸዋል፡ ይህንን፡ አስቢበት፡ ለማለት፡ ነው፡ ይህንን፡ ሁሉ፡ ቡና፡ ቤት፡ ተቀምጬ፡ ከስማሁት፡ እንጂ፡ እኔ፡ የማቀው፡ ነገር፡ የለም።
@NumberSeven49
@NumberSeven49 Жыл бұрын
ጀግና! ሰላም ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ፣ ውድቀት ለጠላት!💚💛❤
@tesfayehabtemariam4272
@tesfayehabtemariam4272 Жыл бұрын
PROUDLY & RESPECT 4- HER!)) SHE IS GOLDEN ETHIOPIAN WOMAN🇪🇹 TOP LEADER!) GOD'S BLESSINGS🙏 HER!))
@user-hg4rs8wx2g
@user-hg4rs8wx2g Жыл бұрын
Waw betam emwodwot ena emakebrwot enku Ethiopiawt newot. Ahunem gena bezu yesralu Emigerm new enam 2 legochin yewoledkut ruk menged eyehadek Debersega nebere yetmarkut
@adentsegaye1183
@adentsegaye1183 Жыл бұрын
ጀግና ብዙ ተማርኩ
@yemesrachdemissie7591
@yemesrachdemissie7591 Жыл бұрын
ወይዘሮ ሙሉ ጠንካራና ብልህ ጨዋ አገር ለመምራትም ብቃት ያላት የምናከብራት የምንወዳት ስው ነች እራሳንም ዝቅ አድርጋ ከፍም አድርጋ መኖር የምትችል ምርጥ እናትም ነች
@tsegayemesele9031
@tsegayemesele9031 Жыл бұрын
Thank you , ambassador. I wish the prime minister surrounding himself a people like you.
@kng4900
@kng4900 Жыл бұрын
ጀግና ነች እትዬ ሙሉ አንድ ቀን ከዚህ በላ ከፍ ላለ አመራር እንደምትበቃ ኢትዮጵያም ደስ እንደሚላት እርግጠኛ ነኝ። በጣም እናመሰግናለን በነገራችን ላይ ከህፃንነቴ ጀምሮ አውቃታለሁ ልጆቿም በጣም አሪፍ ናቸው ግሩም ሴት ከእናቴ የቅርብ ጓደኞች በጣም የምወዳት ጓደኛዋ ነበረች።
@good4all7813
@good4all7813 Жыл бұрын
Sehr geehrte Frau S. Mulu Eine wundervolle Frau mit viel Wissen und Kompetenzen!! Respekt und Dank für Ihre Leistungen. Ich bin mir sicher, dass Sie noch weiterhin vieles bewegen kann❗❗ Viele Dank💖
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 Жыл бұрын
Great woman,with successful achievement.
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ጀግና 💪🥰🥰😍
@bereketyumura9975
@bereketyumura9975 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ። አሸንፋለሁ ብለሽ ከሸነፊሽ እነም አሸንፋለሁ ።
@eshetuyimereshetu8154
@eshetuyimereshetu8154 Жыл бұрын
ክብርት አምባሳደር ላንቺ ከፉተኛ ክብርአለን ጀርመንን እንግሊዝን አሜሪካን ለኢትዮጵያ እሾህእንጂ በእውነትላይ የተመሰረተ አይደለም ትንሽ አሳይተው ስራቸው አገርማፉረስነው ይህን ጥንቃቄ አድርጉ ይሄው የሰሩት ስራ በአለምፊት አዋርደው ሊቀርቡን ነበር
@senaitbikila7505
@senaitbikila7505 Жыл бұрын
Tkkle wgezero mulue merte Anbaseder ❤️❤️❤️
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 Жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር የቱ ይመቸዎታል ??
@ethiogeotech4695
@ethiogeotech4695 Жыл бұрын
ይች ሴትዮ ጥሩ ምላስ አላት፣ ግን ፋይሎቿን እንኩዋን ከኮምፒተሯ ኮፒ ማድረግ እንዳለባት አታቅም
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 Жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@habetamubond8813
@habetamubond8813 Жыл бұрын
እውነት ነው አንቺ የተናገርሽውን ሁሉ ስለመሆንሽ አሻራዎችሽ የሚመሰክሩበት እድል ስላለሽ እድለኛ ነሽ ይህው ሳናውቅሽ ስላንቺ ከፍ ማለት እንዴት ደስ እንደሚል !!!! ምክንያቱም አገርሽን ህዝብን መንግስትን ታምነሽ አገልግለሻል እናም ምሳሌነትሽ ያኮራል።
@user-ui9ky4xr6h
@user-ui9ky4xr6h Жыл бұрын
ጀግኒት
@solomonzeleke6246
@solomonzeleke6246 Жыл бұрын
WOW🎉
@kng4900
@kng4900 Жыл бұрын
ምናለ የኦሮሚያ ክልል መሪ ወይም የንግድ ሚኒስቴር ወይም የገንዘብ ሚኒስቴር እረ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር ጭምር ብትሆንልን ሀገርም ህዝብም ኡፈይ ይሉ ነበር።
@nunumesfin656
@nunumesfin656 Жыл бұрын
Ye 🇪🇹 hegena fetehe minster honew biseru Hageren yekeyeru neber yehen mela yetefabeten mesria bet yaterut neber
@Sofis-yn6eq
@Sofis-yn6eq Жыл бұрын
Most ethio women has a good quality then men. If she was man, it was hard to step down from this place voluntarily. Even they have hard time to let go thier ex peacefully. I hope our men learn from her.
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
አብዛኛው፡ ባለስልጣን፡ የስራ፡ ፈጣሪ፡ አይደሉም፡ ተቀጣሪዎች፡ ናቸው፡ ስልጣንህን፡ ልቀቅ፡ ማለት፡ ገቢህን፡ እጣ፡ ማለት፡ ነው፡ ምን፡ ስርተው፡ ሊበሉ፡ ነው፡ የተደላደለ፡ ስራቸውን፡ ለቀው፡ ግን፡ ስራው፡ በስራው፡ ዘመን፡ ከፍተኛ፡ የገንዘብ፡ ሽልማት፡ የሚያስገኝ፡ ከሆነ፡ የተጠራቀመ፡ ገንዘብ፡ ካላቸው፡ ስልጣኑን፡ ለመልቀቅ፡ አያቅማሙም። ምንም፡ አይነት፡ ሽልማት፡ ካልክ፡ ለምሳሌ፡ ካታር፡ አባሳደር፡ ነህ፡ እንበል፡ ካታር፡ አንድ፡ ቢሊዬን፡ ኢትዬጵያ፡ ውስጥ፡ እንድታረግ፡ ከረዳህ፡ 1% የአንድ፡ ቢሉዬን፡ ከተስጠህ፡ እንደህብድ፡ ውሻ፡ እንቨስትመት፡ እያመጣህ፡ ጉርሻህን፡ አጠራቅመህ፡ በቀላሉ፡ ጡረታ፡ መውጣት፡ ትችላለህ።
@habtamuyilma1919
@habtamuyilma1919 Жыл бұрын
ያ ሁሉ የጥበብ ሩጫሽ በቅቤው ሥልጣን ቀልጠሽ ቀረሽ ። አሁን ደግሞ በሚዲያ ብቅ ብቅ ማለትሽ ለሌላ ስልጣን አስቡኝ ለማለት ነው ። ወየ ጊዜ ! ስንቱን አሳየን
@assegedechbekele3375
@assegedechbekele3375 Жыл бұрын
ጀግና!
@temesgenMA2023
@temesgenMA2023 Жыл бұрын
ቅናት መጥፎ ነው ከበዛ ድፍት ያደርግሃል ቀንስ
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 18 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 33 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 8 МЛН