የራስ ጥላ አዲስ ድራማ ክፍል 3/Ethiopian EBS Yeras Tila EP 3

  Рет қаралды 131,513

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 196
@rahebee451
@rahebee451 4 жыл бұрын
ይህ ድራማ ግራ ከማጋባቱ ባለፈ ጨለማ መብዛቱ አና እንግልዘኛ ቋንቋው ትርጉም የለው በተረፈ ክላስካሉ ድምጽ በጣም ይረብሻል ኮመንት ተመልከቱ
@senaytseni6764
@senaytseni6764 4 жыл бұрын
አንቺ ደሞ ጣጣሽ በዛ አዚህ በላይ እንግሊዝኛ ትርጉሙን እንዴት ይፃፉልሽ
@meramsndew5892
@meramsndew5892 4 жыл бұрын
ትክክል
@damurobsso
@damurobsso 4 жыл бұрын
የዚህ ድራማ የጀርባ ድምጽ በጣም ይረብሻል። ክላክሲካሉም እንደዚሁ። እባካችሁ አስተካክሉት!!
@ስዴተኛዋዜዴነኝ
@ስዴተኛዋዜዴነኝ 4 жыл бұрын
@@senaytseni6764 አልበዛም
@hayatseid6725
@hayatseid6725 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እግሊዘኛ ለማይችሉ መለማመድ ትችላላችሁ በዚ ያዙኝ ልቀቁኝ ስንል ነው ኢትዩቢያወች ሗላ የቀረነው
@የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች
@የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች 4 жыл бұрын
በዛሬው ቀን ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን የተባለበት ቀን ነው እስኪ እኛ በሰው አገር ያለነው በላይክ አክብሮታችንን እናሳያቸው
@ethiofilmsat6317
@ethiofilmsat6317 4 жыл бұрын
ፊልም ለማየት ብቻ kzbin.info/www/bejne/o2e9imNmnZaEma8
@mamilas7011
@mamilas7011 4 жыл бұрын
ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በሰብስክራይብ እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን ።
@የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች
@የቅዱስሚካኤልማህበርተኞች 4 жыл бұрын
@desalegne tibe አረኩሽ
@የፈራይመለስ-ጠ7ዘ
@የፈራይመለስ-ጠ7ዘ 4 жыл бұрын
ኸረ youtube ላይ በኤርፎን ለምንሰማው ከጀርባ ያለው የከበሮ ድለቃ ሙዚቃ ጆሮአችንን አደማው
@playtimewithjohannamercy3989
@playtimewithjohannamercy3989 4 жыл бұрын
😂
@nardosdegu2958
@nardosdegu2958 3 жыл бұрын
ድራማው ላይ የሚሞት ሰው ከመብዛቱ የተነሳ ድራማው ለይሰው ካነሳቹ እኔን ጥሩኝ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 4 жыл бұрын
ማነው ግን እንደኔ ይሄ ፊልም ግራ ያጋባው እውነት ምንም አልገባኝ አለ
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 4 жыл бұрын
እኔ አለሁ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 4 жыл бұрын
@@ወሎወሎየ እውነት ክምር ነው
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 4 жыл бұрын
@@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ እኔም ነኝ ምንም አልገባኝም
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
አረ እኔም አልገባኝም ዝም ብዬ ነው የማየው ሲቆይ ከገባኝ ብዬ 😂😂
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 4 жыл бұрын
@@mekdilv3402 እኔጃ እየቆየ ከገባን ጥሩ ነው እውነት እኔማ እንቅልፍ ነው የሚይዘኝ
@aminacomedy50
@aminacomedy50 4 жыл бұрын
ዉድ ብርቅ የሀገሬ ልጆች በያለቹበት ቦታ ፈጠር ከመጥፎ ነገር ይሰዊረቹ ይጠብቀቹ
@playtimewithjohannamercy3989
@playtimewithjohannamercy3989 4 жыл бұрын
Amen 🙏
@mariamhesham6197
@mariamhesham6197 3 жыл бұрын
አሚን
@ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
@ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 4 жыл бұрын
ኩላሊት ታካሜዎን የረዳወ ሰወየ ሸክሉ አላማረኝም
@hayatseid6725
@hayatseid6725 4 жыл бұрын
ማለት
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
አምላካችን ፍቅር ይሰጠን ለዚች ከንቱ አለም መባላት ኢትዮጵያ እኮ እንኳን ለእኛ ለአለም ትተርፍ ነበር!!
@hayatyoutub991
@hayatyoutub991 4 жыл бұрын
ትክክል
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
ደም ሬ ማር
@peaceethiopia638
@peaceethiopia638 4 жыл бұрын
ምንድን ነው አሁን ይሄ ምነው እመቤት ወ/ገብርኤል አንቺን አይመጥንም እንደገና ወደኋላ ወይም በወር አንዴ አርጉት።
@helenassefa7127
@helenassefa7127 4 жыл бұрын
ፈረንጅ ያለበት ድራማም ሆነ ፊልም አይመቸኝም ለምን እንደሆነ አላቅም እና ደሞ ዘፋኝ ሆኖ ሚሰራው አልጣመኝም ብዙ ሳይመስጠኝ ነው ዝም ብዬ ማየው
@mikemikiyas6564
@mikemikiyas6564 4 жыл бұрын
ታዲያ ለምን ታይዋለሽ
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
እና ለምን ገባሽ አየሽው
@ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ
@ሪምነኝቲማቲሟ-ቸ8ሐ 4 жыл бұрын
ወይ ሳምንቱ ሲሮጥ አይቆይም ያረቢ እሰኪ እንገየ ወጀሉን ቀነሰ አረጉት ሆሆ በሰንቱ እንጨነቅ
@neftalemmarcon5967
@neftalemmarcon5967 4 жыл бұрын
በስንቱ አንጀታችን ይቃጠል? እስከዛሬ ቀሽም ያልኳቸውን ሁሉ ደግሜ ባይ ይህን ያህል የሚያናድዱኝ አይመስለኝም ....እድክም!
@motitimitiku1056
@motitimitiku1056 4 жыл бұрын
ኸረ በማርያም ዘፋኝ ሆኖ ሚሰራውን ልጅ አሶጡት ምንም ነው መተወን ማይችለው ምነው አይን መቀለጃ ነው እንዴ
@edenabraham1836
@edenabraham1836 4 жыл бұрын
😭😭 hulum betam yedbralu
@liya9449
@liya9449 3 жыл бұрын
Errr gobez new
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 4 жыл бұрын
በዚህ ድራማ የተነሳ Ebs ን አንሰብስክራብ ላደርግ አስቤያለሁ
@etiopiyaye5656
@etiopiyaye5656 3 жыл бұрын
Ere ehe musica men yishalal?beza eko
@muniressa5866
@muniressa5866 4 жыл бұрын
እስልምና ትክክለኛው ሀይማኖት መሆኑን የሚያሳዩ (ቁርአን የአላህ ሱ.ወ ቃል መሆኑን የሚያሳዩ)በሳይንስ ከመታወቃቸው በፊት በቁርአን ውስጥ የተጠቀሱ እውነታዎች profilen በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ።SUBSCRIBE በማረግ ደግፋን።
@hananseid3034
@hananseid3034 4 жыл бұрын
Yerase tela jemarewu yaseferale uuuuuuuu liji hoyiii enateshin akeber keber kenate yebeletale!!!!
@kiddTB
@kiddTB 4 жыл бұрын
ግን የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲህ አይነት ፊልም ነው የሚያስፈልጋት ወንጀል፣ መገዳደል… ?ባይሆንና የቤተሰብ ፊልም ወይም ቁምነገር የያዘ ነገር ብታቀርቡ ይሻላል
@የፈራይመለስ-ጠ7ዘ
@የፈራይመለስ-ጠ7ዘ 4 жыл бұрын
ከጀርባ ያለው ሙዚቃ እና ሲኖቹ አብረው አይሄዱም የምዕራብ አፍሪካ ከበሮ ይበዛዎል take it as hiss
@mtimti615
@mtimti615 4 жыл бұрын
😂😂
@zekaryasbekele7573
@zekaryasbekele7573 3 жыл бұрын
ብዙ የማይመስል ነገር አለበት ድራማው ቀረጻውን ጨምሮ
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
@ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 4 жыл бұрын
Ere tebaberugn felge atawet ensaro emilewen film lakulgn
@mekimaraki209
@mekimaraki209 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን👍👍👍👍👍
@genetitewhado1336
@genetitewhado1336 4 жыл бұрын
🕊
@ፍቅርእስከመቃብር-ሠ5ጰ
@ፍቅርእስከመቃብር-ሠ5ጰ 3 жыл бұрын
ኤጭ በጊሊዘኛ ማውራት ለምን አስፈለገ
@bluedropsltd1212
@bluedropsltd1212 4 жыл бұрын
መቼም ኮሜንትና አስተያየት ብዙም መፃፍ የለሁበትም ነበር ግን ይሄ ድራማ ላይ ትንሽ ለምን እንደሆነ አላውቅም አንድ አንድ ነገር ልበላቹ ከእውነታው ህይወት የራቀ ስታረጉት የውሸትና የቀልድ እንጂ ሚሆነው ምንም ሳይስብ ሳያስተምር ያልፋል ለምሳሌ አባትና ልጅን ሲገጭ ልጁ ማንም ሰው እንዳላየው ነው ያደረጋችሁት ግን ወክ እያረጉ አልነበር አብረው ከዛ ጃኬቱን ልብሱን አውልቆ ሰጣቸው ሲዞር ልጁ ተገጭታለች እና እነዛ ልጆች ወዴት ሄዱና ነው ጭር ያለ ቦታ ያስመሰላችሁት 2ሰዎችን በአንዴ ገጭቶመኪናው ውስጥ ሲከት እግረኛም ባለመኪናም እንደሌለ ማስመሰል ተገቢ አደለም ...
@bettybetty5370
@bettybetty5370 4 жыл бұрын
ወጪ ማውጣታችሁ አልቀረ ኤዲቲንግ ላይ ተጨነቁ እንጂ 3ቱም ላይ እያለፈ እያለፈ ድምፁ አይሰማም እኮ።።።
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 жыл бұрын
ዛሬ አልፎልኝ አንደኛ ነኝ😆ግን እንደ ሆረር ፊልም ጨለማው በዛ የእንግሊዝኛውን ትረጉም መጻፍችሁ እናመሠግናለን
@mesiababe9054
@mesiababe9054 4 жыл бұрын
Era yasiferal mechirshaw meni yehoni eyalku new yezh demo weda
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 жыл бұрын
@@mesiababe9054 አብረን ማየት ነው ከዚህ በላይ የሚስፈራ ነሚሆን ጅማሪው ያስታውቃል ልጅ እያለሁ የጋጋን ፊልም አይቸ ሳምንት ሙሉ ሳልተኛ መብራቱን አብሩት አጥፍት ስል ነበር መቸም አይረሳኝ😂😂
@mesiababe9054
@mesiababe9054 4 жыл бұрын
@@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 😂😂😂😂Weyy enam yemayerisa getamag Alag begagama merti film nebr
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ
@ይሉኛልቀልቃላዋከዲ 4 жыл бұрын
@@mesiababe9054 ከልጅ እስከ አዋቂ ምን ያልፈራ አለ እሱን አይቶ😂😂
@playtimewithjohannamercy3989
@playtimewithjohannamercy3989 4 жыл бұрын
😂የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው እዩት አና ከ ወደዳቹት ሰብስክራይብ አርጉኝ kzbin.info/door/Nmkls4nQlqI99p09dqLP5g
@tirsityohannes5831
@tirsityohannes5831 3 жыл бұрын
Too much sound we can't hear pls can u avoid the sound that u are using in the middle of the scene
@ioananica9995
@ioananica9995 4 жыл бұрын
በደንብ ላየው ሰው እዬ ድራማ አገራችን ዉስጥ በትክክክል አለ
@enuyeenuye3843
@enuyeenuye3843 4 жыл бұрын
እሚሰሩት ኢትዮጵያን ግን Englishየምን አትርሱኝ ነው
@playtimewithjohannamercy3989
@playtimewithjohannamercy3989 4 жыл бұрын
የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው እዩት አና ከ ወደዳቹት ሰብስክራይብ አርጉኝ kzbin.info/door/Nmkls4nQlqI99p09dqLP5g
@Abifikerr626
@Abifikerr626 4 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሚለኝ ነገር የዚህ ድራማ ለኢትዮጽያውያን ተሰርቶ ግማሹ በእንግሊዘኛ ያውም ትርጉም (subtitl) የሌለው ምን ማለት እንደሆነ ግራ ይገባኛል በድራማ እኮ 1 ደቂቃ እራሱ ዋጋ አለው አስቡበት እባካችሁ
@playtimewithjohannamercy3989
@playtimewithjohannamercy3989 4 жыл бұрын
😂የተለያዩ ቪድዮች ኣውርጃለው እዩት አና ከ ወደዳቹት ሰብስክራይብ አርጉኝ kzbin.info/door/Nmkls4nQlqI99p09dqLP5g
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 4 жыл бұрын
ልጀምረው ወይስ ይደብራል ንገሩኝ የጀመራቹት
@bertukankebedebertukanbert8583
@bertukankebedebertukanbert8583 4 жыл бұрын
ድራማ ው አሪፍ ነው እስኪያያች ንገሩኝ ልከታተል
@ፍቅርሲፍርድ-ነ2ዀ
@ፍቅርሲፍርድ-ነ2ዀ 4 жыл бұрын
በድል ለመከላከያ ሁላችሁኑም ፍጣሪ ይጠብቃቹሁ
@ወሎይቱብ-ኰ9ሠ
@ወሎይቱብ-ኰ9ሠ 4 жыл бұрын
ለምን እንደሆነ ባላውቅም።አይመስጠኝም እያደር ብያምር እንጂ
@thereality657
@thereality657 3 жыл бұрын
ቀሽም ዳይሬክተር እና የቀረፃ ባለሙያ!! የማጀቢያው ሙዚቃ የሚከብድ እንዱሁም ታሪኩ የተበጣጠሰ፣ የቦታ አመራረጥ ችግር ያለበት። በአጠቃላይ አይመጥነንም!!
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 4 жыл бұрын
መቼም ተለፍቶበት ነው አይደለ 1 ቀረፃው ሁሉ ቀን የለሽ ለሊት 2 ይሄ የሚያስፈራ ድምፅ ሁሉም ጋ መጠቀማችሁ ፣ለምሳሌ ቁርስ ስትሰራ ለቁላሉ መሰበር ነው እደዛ የድንጋጤ የተጠቀማችሁት ስህተት ✘ 3 ነጮቹስ እሺ ያውሩ በእግሊዙ ፣እናተ ገደሞ ምን የሚሉት በእግሊዝ የምትቀላቅሉት 4 ድራማው እደ አጠቃላይ ፣ እስካሁን አልገባኝም ።። የቱጋ እደሚገለጥልኝ አላቅም የትኛው ለየትኛው አለቃ የቱ አጥቂ የቱ ተጠቂ እደሆነ ማለት ነው እደሆነ ግድያ ነው ።።።።።።።።።።!!!
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ 4 жыл бұрын
ኮሜንት አያዩም እኮ ቢጨንቅ ነው
@ቤቴልእናኒነኝ
@ቤቴልእናኒነኝ 4 жыл бұрын
@@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ሰ7ጸ ያያሉ ግን ሁሉንም አይተገብሩም ለምሳሌ ሁለት ክፍል የእግሊዝ ትርጉም የለም ነበረ አለ አሁን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
የራሰ ጥላ ያያችሁ እንዴት ምርጥ ድራማ ከሆነ ከ1 እጀምራለሁ
@mekdilv3402
@mekdilv3402 4 жыл бұрын
እይው ሚሚዬ እኔ ምኑም አልጣመኝም
@masaret2849
@masaret2849 4 жыл бұрын
አረፍ ነው
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
@@mekdilv3402 እኔ እስከአሁን አላየሁም
@sulamith8910
@sulamith8910 4 жыл бұрын
Minum aygebam mimiye beza lay chelemawna gidiyaw mebzatu
@metisolomon3466
@metisolomon3466 4 жыл бұрын
Hulum drama sijamr yastelal gn tnsh sikoy des ylal demo unique ngr nw des ylal
@jesusislord8986
@jesusislord8986 4 жыл бұрын
የእግር እሳት አሚጡሊን እሄን ወዳ በሉ😏
@tgtube9609
@tgtube9609 4 жыл бұрын
ምንድነው ዝብርቅርቅ ያለ ነገር አይናችን መቀለጃ አታድርጉት
@mesietube8261
@mesietube8261 4 жыл бұрын
ግን ተዋኒያኖች እነማን ናቸው በጨለማ እንዴት ልለያቸው
@hawi3131
@hawi3131 4 жыл бұрын
ፊልሙ ሳይገባኝ እነሱ ተገዳድለው አለቁ
@Makiya-tz1ln
@Makiya-tz1ln 4 жыл бұрын
Kkkkk
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ
@ብዙአራጋውአሊኢትዮጵያለዘ 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ
@ባባየኔኩሩአተብቻነህአባቴ 4 жыл бұрын
እኛ ከእንግሊዘኛ ነፃነን ነን ስለዚክ አማርኛ አድርጉት ከሽቃሎች ውጭ የሚመለከትላችሁ የለም ደሞም አልገባም
@emam1087
@emam1087 4 жыл бұрын
ምንደነው በ እግሊዘኛው እደ አደናገራችሁን ስታስጠሉሆሆሆ
@aamsam9735
@aamsam9735 4 жыл бұрын
ኮሜት አይቼ ከማየት ተቆጥቢያለሁ ጊዜየን አላጠፋም ይመቻችሁ
@Merry65-g1h
@Merry65-g1h 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ደራሱዎች ህልማቹ ተሳክቷል ድራማው ሁሉ ጭካኔን እሚያስተምር እንጂ ምንም ቁም ነገር የለውም ጥሩ አርጋቹ ያገዳደል ስልት እያስተማራቹ ነው ደነዞች
@selammar4554
@selammar4554 3 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ዘፍኙ ጭራሽ የትወና ብቃት የለውም ሲቀጥል መንትያ እንዳለው ሁሉምሰው አውቃል የታሪኩን እሩብደርሰንበታል
@sofyawerku8973
@sofyawerku8973 4 жыл бұрын
አሪፍ ድራማ ይመሥላል ግን እዳይቋረጥ
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 4 жыл бұрын
በጣም የሚያስቀኝ ቃል ኦፕሬሽን ከሰራላት የሚለው የመኪና ጥገና ይመስላል
@mekonnen74
@mekonnen74 3 жыл бұрын
ፊልሙ የአማርኛ ነው የንግሊዝ??? አቦካችሁት እኮ !!!
@hiwotinabe1233
@hiwotinabe1233 4 жыл бұрын
ZEGENAGN film new!!!!!
@meramsndew5892
@meramsndew5892 4 жыл бұрын
እኔ ምንም አልገባኝም እንዴሚገባ አድርጉት በተለይ እንግሊዘኛውን መሞት ብቻ ነውእንዴ ክፍል3ዴርሷል ግን አንዱም አይገባ አሥተካክሉ
@betelbbb3884
@betelbbb3884 3 жыл бұрын
ዘፋኙ ቦይፍሬን ነው እግዚዎ 😂😂😂😂
@firyemizan8785
@firyemizan8785 4 жыл бұрын
ልባችንን አንጠልጥላቹ ለምትቋርጡት ነገር አለመጀመር ይሻላል😒
@Ethiocrypto1107
@Ethiocrypto1107 4 жыл бұрын
#yohannes Zergaw you've to fix the sound ....you use unnecessary sounds on some seens ..ex. when they eat you used the sound that particularly used on dangerous situation ...it seems like her mother is going to kill her daughter by poisoning the food...
@eksabetabdi9160
@eksabetabdi9160 4 жыл бұрын
betam asekeyami nwo sewo derage enditekem nwo endigedade nwo koy eski menu nwo asetemarinetu sewo agedadel endenemar nwo yemtasayun batelutem erese beresachen eyetecheraresen nwo becha betechehu akumute biyans eyeyatsenana ngere asayun selechen sekay masemt
@senaytseni6764
@senaytseni6764 4 жыл бұрын
ጨለማዎቹ መጣችሁ
@sd3112
@sd3112 3 жыл бұрын
እኔ ምንም ሳይገባኝ ነው የማየው ፈረንጆች በዙብኝ ውስብስብ ሆነብኝ
@meramsndew5892
@meramsndew5892 4 жыл бұрын
መጀመረእጅ መጨረሥ አታውቁም መቸም
@mamilas7011
@mamilas7011 4 жыл бұрын
ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በሰብስክራይብ እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን ።
@Yene100
@Yene100 4 жыл бұрын
Benatachu nuro gera yagabane yebekanale enantem gera atagabune wezegabe yehone drama new
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 4 жыл бұрын
ልዚህስ ግዜችሁን ባልጨርሳችሁ ምንም ደስ የማይል ደራማ ይባስ ብልው እንግሊዝኛም ያወራሉ ኤጭ
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
እ ን ደ ማመ ር
@ekramzeynu7842
@ekramzeynu7842 3 жыл бұрын
ሆስፒታል አካባቢ ያለው ፓር ት ምንም ደስ አይልም በዶክተሮች እና ነርሶች ላይ ያለው ግንኙነት እንዲህ የመፈራራት መሆን የለበትም
@habshihabshi2943
@habshihabshi2943 4 жыл бұрын
እስኪ ከጭለማ ወጣ አድርጉል ቀኑም ለሊተንም መለየት ይከብዳል
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 4 жыл бұрын
Uffffffff nezeregn dokterun likedut new are
@hanatefera1455
@hanatefera1455 3 жыл бұрын
Ye Ethiopian drama zemenawi lemareg gdata English menager alebachu enda
@ወሎይቱብ-ኰ9ሠ
@ወሎይቱብ-ኰ9ሠ 4 жыл бұрын
ደርሶ መልስ ድራማ ልቀቁልን
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
እ ን ደ ማመ ር እ ህ ት
@ወሎይቱብ-ኰ9ሠ
@ወሎይቱብ-ኰ9ሠ 4 жыл бұрын
@@ረሂማኢትዮ እሽ ሰአድየ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@meme-zx1li
@meme-zx1li 4 жыл бұрын
ምን አለ የተሻለ ነገር ብትሰሩ የክላሲካሉ ብዛት በዛ ላይ ጨለማ ........ለክፉት ለክፋት ላይቩ እያየነው አይደል 3 ክፍል ታየ ግን ዝብርቅርቅ ያለ ለየት ያለ እናረጋለን ብላችሁ ከነጭራሹ ወዝ አሳጣችሁት አረ አስተያየት ተመልከቱ
@meramsndew5892
@meramsndew5892 4 жыл бұрын
እንግሊዘኛ አታብዙብን
@yeneneshyene8051
@yeneneshyene8051 4 жыл бұрын
Yetejajale btam nw yemiyastelaw huh
@jesusislord8986
@jesusislord8986 4 жыл бұрын
ምንም አይምርም ደግሞ ምንም አልገበኝም🤔😕ክለስከል ብቻ 😏
@j.9775
@j.9775 4 жыл бұрын
ገናእያየሁት ነው ፊልሙእደትነው ልከታተለውዴ
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
እህ ት እ ን ደ ማመ ር
@ወሎወሎየ
@ወሎወሎየ 4 жыл бұрын
ይቅርብሽ
@j.9775
@j.9775 4 жыл бұрын
@@ረሂማኢትዮ እሽ
@adisutube2827
@adisutube2827 4 жыл бұрын
Welcome
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
እ ን ደ ማመ ር
@ኢማንነኝሰሜናዊቷ
@ኢማንነኝሰሜናዊቷ 4 жыл бұрын
ከ እግር እሳት የተኮረጀ ድራማ። አይነፋም
@hussenqaadiitube5449
@hussenqaadiitube5449 4 жыл бұрын
Chelemanewu
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
@ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 жыл бұрын
ምናችሁም ሳይገባን 3 ጊዜ ታየ
@Ethio631
@Ethio631 4 жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ድራማ እስካሁን አልገባኝም ለማለት ይከብዳል 😃 😏 ወይ ደቂቃ ጨምሩና ቶሎ ጨርሱት ወይ አቁዋርጡት
@rwithk4735
@rwithk4735 4 жыл бұрын
Yihe yemirebish clasicalachun kenisulen mendinew
@EvenandMerryhf6785
@EvenandMerryhf6785 4 жыл бұрын
Ke jerbaa betam emirebesh demts alew too much please try to fix it be earphone lemiyadamet sew mechot ayesetem eyasalefku enday new yaderegegn respect your audience
@godislove3032
@godislove3032 3 жыл бұрын
የሰለጠነ አገር የተሰራ ድራማ ጭራሽ አይመስልም የሙዚቃው ረብሻ ድምፃቸው የማይሰማ እንደሸመደዱት የሚያስታውቅ ዘጊ ነው አሻሽሉት ቁጭ ብላችሁ እዩትና አሻሽሉት እሺ
@tsibekele5921
@tsibekele5921 4 жыл бұрын
ዘፋኙ ግን ምንድነው ምኑም ደስ አይልም! የሆነ ነገር ነው ፌልሙን ቅጥ አሣጣው
@lubelube1006
@lubelube1006 4 жыл бұрын
ወደሽው ነው ባክሽ
@techlehulu
@techlehulu 4 жыл бұрын
📲 የአንድሮይድ አፕልኬሽኖችን ኮምፒተር ላይ ይጠቀሟቸው ! 📱 kzbin.info/www/bejne/oqrSk6SXjd6Vd6M
@መስኪየሆሳዕናዋነኝ
@መስኪየሆሳዕናዋነኝ 4 жыл бұрын
እጭ ምንም አይገባም ኢትዮጵያዊነት ይዘትም የለውም
@lidiadawit3453
@lidiadawit3453 3 жыл бұрын
Not camera in hospital shame 21 century
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 4 жыл бұрын
ድራማዉን። እያየዉትም። ግን። ምንም። አልገባኝም። 🙄🙄
@EvenandMerryhf6785
@EvenandMerryhf6785 4 жыл бұрын
Lib weled ena deram bemejemeriyaw kefel kegebash menun teketatay hone tadiya mare Kefelochu eyebezu sihedu eyegeban beteseb eyehonen gugutachen eyechemere yehedal konjo sera bayehon noro ebs ayakerbem neber selezih arif yemeslegnal maueteshen keteyibet Tamesegegnignalesh
@redyredy9717
@redyredy9717 4 жыл бұрын
ዝፍጥ ድራማ ነው
@bederyaseid9747
@bederyaseid9747 4 жыл бұрын
ደስካላችሁስሜንበመጫንሰብስክራይብአርጉኝ
@betelbbb3884
@betelbbb3884 3 жыл бұрын
ዘጋኝ ዘጋኝ ቱ😫😳😳
@gammetube5250
@gammetube5250 4 жыл бұрын
መታየት ያለበት በአሁኑ ሰዓት ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ የተነበየው እና ያልታሰበዉ የአማርኛ ፊልም ተለቀቀ kzbin.info/www/bejne/emXUnp6KqLNkjNE
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 4 жыл бұрын
ጁንታዎች እንግልዘኛ ማን ይሰማላቹዋል ኮተት 🙄
@ረሂማኢትዮ
@ረሂማኢትዮ 4 жыл бұрын
እ ነ ደ ማመ ርበ ቅ ን ነ ት
@mesiababe9054
@mesiababe9054 4 жыл бұрын
Era yeha Englisziga yetargomelin
@ዛሬምተመስገን-ኸ2ሸ
@ዛሬምተመስገን-ኸ2ሸ 4 жыл бұрын
እኔ ይቅርታ አድርጉል ምንም አልገባኛም ምንም ግራ ነው በጣም
@enuyeenuye3843
@enuyeenuye3843 4 жыл бұрын
አማርኛ አችሉም
@liyuliyu507
@liyuliyu507 4 жыл бұрын
.
@melkamken4230
@melkamken4230 4 жыл бұрын
አሁን ፓስፖርት ለማውጣት ምን ማድረግ እንዳለብን ለማወቅ kzbin.info/www/bejne/pmS7nYeoqad5r5o
@enuloveyedillaenuloveyedil1205
@enuloveyedillaenuloveyedil1205 3 жыл бұрын
ምነው ኢንግሊሽ ብርቁ አስመሰለባቹ ኤጭ
@edenabraham1836
@edenabraham1836 4 жыл бұрын
I don't know why they try to speak English and i don't know what they are thinking we are watching Amharic drama but 50% is English is really West of time watching you i will never watch them again
@eliasgiday3745
@eliasgiday3745 4 жыл бұрын
boring movie 🙄😕
@edenabraham1836
@edenabraham1836 4 жыл бұрын
Really boring
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 4 жыл бұрын
አቤት ክላሲካው በዛ በእዚ ላይ ግራ የሚያጋባ
@sandrataff6957
@sandrataff6957 3 жыл бұрын
Dramaw l ffereng new labesha new.... yteseraw....
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 34 МЛН
Haricot sauce(የቦሎቄ ፉል)
14:19
Addisu family
Рет қаралды 15 М.
GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:44:52
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 410 М.
የ ቀን የአማርኛ ዜና ጥቅምት 25 - 2017 ዓም - Abbay News - Ethiopia
8:49
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН