ጠባሳን በምን መልኩ ማጥፋት እና ማሻሻል ይቻላል? ስለውበትዎ በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ

  Рет қаралды 66,694

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 303
@agi1wise538
@agi1wise538 4 жыл бұрын
አድራሻ ለምትፈልጉ 0930109751 ወይም +251 115 579 490 ( ቦሌ ከደንበል ጀርባ Marcia surgical center)
@zewditugetachew4899
@zewditugetachew4899 2 жыл бұрын
እድሜየን ሙሉ የሚያሸማቅቀኝ ስራ ያሳጣኝን ጠባሳየን ማስለቀቅ ከቻልኩ በቃ በሂወቴ እንደአዲስ ሰዉ እሆናለሁ ክፍያዉን ችየ መታከም ከቻልኩ ዶክተርየ እድሜህን ይጨምርልን
@kanakorma445
@kanakorma445 Жыл бұрын
እኔም እራሱ😯🙁😢 ፈጣሪ ካለ እኔም
@blaegondrwa828
@blaegondrwa828 Жыл бұрын
እኔም አለኝ😢😢
@Ekramየቦረናዋ
@Ekramየቦረናዋ 11 ай бұрын
እኔም እሳተቃጥየ ህፃንሁኔ ጠባሳው አለ ግን አልሀምዱሊላህ ከምንምአላገደኝ አልሽማቀቅምም ማንነታችሁን ወዳችሁ ተቀበሉ
@Haimi-Haimi5g
@Haimi-Haimi5g 5 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ኢትዮ ስንሄድ ክፍለሀገር ከመግባታችን በፊት ቀጥታ ወዴ ዶር ቴወድሮስ። ጎን ምን ያክል ገንዘብ እደሚፈጅ ፕሊስ ንገሩን
@MyIove-qr9fw
@MyIove-qr9fw 3 ай бұрын
የትነው ቦታው😢​@@Haimi-Haimi5g
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ጥበቡን ይጨምርልህ
@hayati6198
@hayati6198 4 жыл бұрын
በእውነት ግሩም ዶ/ር ለሀገሩ ማገልገል የቻለ የስንቱት ችግር የቀረፈ ማመስገን እፈልጋለሁ
@husab29
@husab29 3 жыл бұрын
የትነዉ
@የርሂማእናየሁሴንቻናል
@የርሂማእናየሁሴንቻናል 3 жыл бұрын
የት ነወ
@thesaudiboys2863
@thesaudiboys2863 4 жыл бұрын
አላህ እድሜህን ያርዝመው
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec Жыл бұрын
ዶክተርዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እኔም ፊቴ ላይ እግሬ ላይ አለ አድራሻ ስልክ ቁጥር እባክህ የኔ ወንድም
@firetube9265
@firetube9265 Жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁ
@tamerMari
@tamerMari 3 ай бұрын
እኔም እፈልጋለሁ ለቦርጭ
@tube-wp4mc
@tube-wp4mc 2 жыл бұрын
የዱክተሩን እረ በፈጣሪ አድራሻውን አስቀምጡልን🙌😿🙏
@የወሎልጅ-ኸ4በ
@የወሎልጅ-ኸ4በ 4 жыл бұрын
ታወራላችሁ ግን አድራሻ አታስቀምጡም ታዳ ትርጉም ምኑጋነው
@sintetube8886
@sintetube8886 4 жыл бұрын
እኮ
@gjhh8506
@gjhh8506 4 жыл бұрын
እኔበህፃንነቴ።የእሳትአደጋፊቴላይበጣምብዙየቆየአለኝብዙነውግን።ይጠፋይሆንወይእኔግንስደትነኝ
@yoa4488
@yoa4488 4 жыл бұрын
+ 251 93 580 2222 , +251 93 705 2225 +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 4 жыл бұрын
@@sintetube8886 ewunt bleshal
@ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ
@ገብርኤልአባቴ-ረ6ጘ 4 жыл бұрын
@@tafachtube5798 ስልካቸውን የሚያዉቅ ይፅፍልን
@user-jb1mi6zd4z
@user-jb1mi6zd4z 3 ай бұрын
አድራሻ እባካችሁ
@awekeguadie2352
@awekeguadie2352 2 жыл бұрын
እንዴት ነው ማግኘት የምችለው አድራሻውን ዶ/ር አንተን አግኝቸ መታከም ከቻልኩኝ ከማሸማቀቅ ነፃ እሆናለሁ ዶ/ር ጠባሳ ነውና አግዘኝ አድራሻህንም እፈልጋለሁ።
@kasualem2137
@kasualem2137 4 жыл бұрын
Ebs ምነካችሁ ለተመልካች መጠቀም ከፈለገ አድራሻ ያስፈልጋል ምንድን ነው ችግራችሁ የሴት ልጅ እድሜ አረጋችሁት ፕሮግራሙን።
@liyaliya2883
@liyaliya2883 4 жыл бұрын
Be kkkkkkkk
@eskedartefared2054
@eskedartefared2054 4 жыл бұрын
Denbel akababi new Denbel ga honachihu bititeyku sew yasayachihual Ke jerba new yalew
@helenbeautifulwomantube6517
@helenbeautifulwomantube6517 3 жыл бұрын
ቦሌ ደንበል ጀርባ
@beetybiru2488
@beetybiru2488 2 жыл бұрын
እውነት ነው አድራሻውን እንፈልጋለን እኛም እደ
@girumtamirat9912
@girumtamirat9912 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው ፤ የትንንሽ ቀዶ ህክምና ዋጋው ስንት ነው ተዘጋጅተን እንድንመጣ
@oldiesgame1212
@oldiesgame1212 2 ай бұрын
Where is doctors position where can we find him
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 4 жыл бұрын
ከብጉር በሀዋላ የሚቀር ነጠብጣብ የሚያጠፋ የምቲውቁ ምከሩኝ
@hayathayat6312
@hayathayat6312 3 жыл бұрын
እኔም እፊቴ ለይ አለኝ እና የፊት የሚሠራበት ብር እና አድራሻ ያሥቀምጡልን
@tube-wz9zy
@tube-wz9zy 4 жыл бұрын
እባካቹ ስልኩን ስጡን ኢኔ ፊቴ ላይ በጣም ቡዙ ጠባሳ ነው ያለኝ እባካቺ እባካቹ ስልኩ ስጡኝ
@hanankm4587
@hanankm4587 4 жыл бұрын
አስፋው መሸሻ የሚለው ላይ ከስር አለእህቴ
@ፀጉገብረፃድቅ
@ፀጉገብረፃድቅ 4 жыл бұрын
00251937052225 የሄ ነው ስልኩ እህቴ
@ryubcf3677
@ryubcf3677 4 жыл бұрын
እኔምሊያሳብደኝነው በናታችሁ ፊቶን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
እኔም ጠባሳ በትልቁ አለ ትዝታ ነው ይቀመጥ መጥፋት አልፈልግም
@kiwait9430
@kiwait9430 4 жыл бұрын
Kkkk😂🤣😂tizeta
@tilayeashebir3748
@tilayeashebir3748 4 жыл бұрын
የዳቦው ከሆነ ተይው
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 жыл бұрын
@@tilayeashebir3748 ክክክክክክክክ አረ ለሸ እጄ ላይ ነው
@tilayeashebir3748
@tilayeashebir3748 4 жыл бұрын
@@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ ደግ ይሁን ግን ከማይታየው ላይ ከዚው ቢሆን ይሻልሽ ነበር
@Zወሎየዋየረሡልወዳጅ
@Zወሎየዋየረሡልወዳጅ 3 жыл бұрын
@@tilayeashebir3748 😂
@Meski1921
@Meski1921 9 ай бұрын
እባካችሁ አድራሻውን አስቀምጡልን
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር 👍
@መስኪየማርያምልጅ-ዐ8ደ
@መስኪየማርያምልጅ-ዐ8ደ 2 жыл бұрын
አድራሻ ለምን አታስቀምጡም ???
@rabiatube3790
@rabiatube3790 4 жыл бұрын
ከዚህ በፊት Ermi the Ethiopia የሚለው የዩቲዩብ ቻናል እቅርቦት ነበር ዶክተሩን እድራሻውን እሱ ላይ ታገኙታላችሁ እዚህ ከሌለ አድራሻው
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 4 жыл бұрын
ደንበል ጀርባ ቦሌ ነው ማሬ አዲስ አበባ
@rabiatube3790
@rabiatube3790 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እስኪ ሰብስክራይብ ግጩኝ ሸቃላ ነኝ ግን የምችለውን እየሰራሁ ብቅ እላለሁ መቼም በሰው ቤት ፍቃዱን ካገኘን ካሜራ ላይ እናፈጣለን
@tilayeashebir3748
@tilayeashebir3748 4 жыл бұрын
እሽ ቆንጂት አመሰግናለሁ
@Šøfě-m3p
@Šøfě-m3p 3 жыл бұрын
የኔ 20አመት ሆኖታል ፊቴ ላይ ጠባሳው ጠቁሯል ለዚ መዲሀኒት ቢነግሩኝ😭
@ሰኒነኝየራያቆቦነፋጠኛዋ
@ሰኒነኝየራያቆቦነፋጠኛዋ Жыл бұрын
ልክ እደኔ😭😭
@Šøfě-m3p
@Šøfě-m3p Жыл бұрын
@@ሰኒነኝየራያቆቦነፋጠኛዋ በዛም በዚህም ብለሽ መላ ካለ ንገሪኝ እኔም በቅርቡ ሆስፒታል ልሄድ ነው መላ ካለው አሳውቅሻለሁ😥😥
@giasbd2359
@giasbd2359 Жыл бұрын
@@Šøfě-m3p የኔም አ12አመት ይሆነዋል እግባሬ ላይ 😥😥
@Šøfě-m3p
@Šøfě-m3p Жыл бұрын
@@giasbd2359 😔😔
@ምስርልጄንናፋቂ
@ምስርልጄንናፋቂ 4 жыл бұрын
እኔ ከአንድ ክፉ ሴት ተጣልቼ ደበደብካት ከዛም በሌላቀን ጠብቃ ሳላስበዉ በምላጭ ሁለቱን ጉንጨን ተለተለችኝ ከዛ ሆስፕታል ገብቼ ሰፉኝ አሁን ጠባሳዉ ትልቅ ሆኖ ፊቴላይ ያስጠላል ለልጄ ስል ማጥፍት እፈልጋለዉ አድራሻዉን ንገሩኝ እባካችዉ
@FirekedaneFirekedane
@FirekedaneFirekedane 6 ай бұрын
እካችሁሥልክ
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 Ай бұрын
ታዉሥልክአሥቀምጡልን
@እማናፍቀሽኛልእማናፍቀሽኛ
@እማናፍቀሽኛልእማናፍቀሽኛ 4 жыл бұрын
ውይ ድስ ይላል እኔም ሁለቱም አይኔ ጠባሳ ሁኑብኝ ያስጠላል መፍትሄ አለ ማለት ነዉ አድራሻችሁ የት ነዉ?
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
በጣም አሪፈ ነው ግን የሚፈልግ ሰው ቢኖር አድራሻ ብታስቀምጡ አሪፍ ነበር
@yoa4488
@yoa4488 4 жыл бұрын
+ 251 93 580 2222 , +251 93 705 2225 +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@MyIove-qr9fw
@MyIove-qr9fw Ай бұрын
ኧረ በፈጣሪ አድራሻውን ጠቁሙኝ😢
@harakatrak9529
@harakatrak9529 4 жыл бұрын
ዋዉ በጣም አመሰግናለሁ
@abduseid9503
@abduseid9503 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ
@tsadikmamo7102
@tsadikmamo7102 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@yoa4488
@yoa4488 4 жыл бұрын
+ 251 93 580 2222 , +251 93 705 2225 +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@HelenHelen-t2v
@HelenHelen-t2v Жыл бұрын
ስልክቁጥር ላኩልን
@ውበትማለትተፈጥሮነው
@ውበትማለትተፈጥሮነው Жыл бұрын
ችግሩ ዶ/ር ማግኘት አይቻልም ለስድስት ወር ይቀጥራሉ
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 3 жыл бұрын
ቁጥረ ላኩልኝ እኔ ጠባሳ አለኝ
@HeroyEtsub
@HeroyEtsub 13 күн бұрын
እባካችሁ ኢቢኤስ ደረቴ ላይ ኤሌክትሪክ ይዞኝ ጠባሳው አብጦ ቀረ ያለድኩበት ሖስፒታል የለም እኔም ተቸገርኩ እባካችሁን እርዱኝ
@hanankm4587
@hanankm4587 4 жыл бұрын
ኧረ ዶክተር የኔምግብ ስሰራ እንፋሉት ፎቴን ነካኝ ውሀ ይዞ ችፍ አለ ስደት ላይ ነበርኩኝ በወቅቱምንምእክምነ አልወሰድኩም ግን እየቆዬ ወደጥቁርነት ጠቃጠቆ ተቀየረ ኢትዮጵያ ስገባ ዶክተር አሰይቼው በኬሚካል ተቀሞ ተቀላቅሎ ክሪም ተሰጠኝ እሱን ስቀባውልክ እንደ ሳንባ መሰለ ግማሽ ከአይኒስር እስከ አገጪ ድረስ ነውዶክተር ያዘዘልኝን ሞከርኩት ግን ጠቃጠቆው ሆነ ኪሜካሉን ስጠቀመው የአይኒን ጥቁሯላይ ነጭ የሚመስል ግርድ ሲልብኝ ተውኩት አሁንም ስደት ላይ ነኝ ከሙቀቱ ጋር በጣም ነው የሚያቃጥለኝ እንደዚህ ከሆነ እረጅም አመት ሆኖታል አሁን ያለውበት አገር ፋርማሴ ሄጂ አሳይቸው gamavate and lamlfen and shadow spf50+cream ይህንን አዘዙልኝ ስጠቀመው ያቃጥለኛል
@yoa4488
@yoa4488 4 жыл бұрын
+ 251 93 580 2222 , +251 93 705 2225 +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@Šøfě-m3p
@Šøfě-m3p 3 жыл бұрын
ወይ መቆበድ አሁን ይሄ ምችግር አለው የምታሰራው
@almazabebe4529
@almazabebe4529 2 жыл бұрын
እደው ክርስቶስን ማነን ልጠይቅ ከሌላ ቆዳ አስቶ ማልበስ ማለት ሙሉ ፊትን መቀየር ወይስ እደት ነው
@EmebetMaschal
@EmebetMaschal 11 күн бұрын
እባካችሁ ስልክና አድራሻ ላኩልን በጣም ተጨንቄአለሁ
@almazabebe4529
@almazabebe4529 2 жыл бұрын
እደሜ ልኬን አገቴን የደፋሁበት ነው
@almazabebe4529
@almazabebe4529 2 жыл бұрын
ግን የት ነው እሚገኝው በናታችሁ አድራሽ ስጡኝ
@ahmedmuhammed2594
@ahmedmuhammed2594 Жыл бұрын
በፈጠራቺሁ የትነዉ የሚገኘዉ።እኔም እግባሬላይጠባሳነበረኝ በጣም የሚ አሸማቅቀኝ አድራሻዉ የት እደሆነ💔💔💔
@ሰኒነኝየራያቆቦነፋጠኛዋ
@ሰኒነኝየራያቆቦነፋጠኛዋ Жыл бұрын
አድራሻው የትነው እር በማርያም
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ጐ1ሸ
@ሰላምለሀገሬፍቅርለወ-ጐ1ሸ 4 жыл бұрын
ግን ለምንድነው የፕሮግራም አቅራቢዎች ስልክና አድራሻ ዲስክርብሽን ላይ አታስቀምጡም ከሰምንታት ከወራት በኋላ በፕሮግራም እንመጣለን ስልክና አድራሻ ፃፉልን
@helenbeautifulwomantube6517
@helenbeautifulwomantube6517 3 жыл бұрын
ቦሌ ደንበል ጀርባ
@Šøfě-m3p
@Šøfě-m3p 3 жыл бұрын
ፕሊስ አድራሻ አስቀምጡልን እዚ ቦታእኔም መሄድ ፈልጋለሁ
@haliyauaq7679
@haliyauaq7679 2 жыл бұрын
ቦታው ያት ነው እበከቹሁ ጆሮዬ አጠገብ ትንሽ ጣበሳ አለብኝ መተካም እፈልገለሁ
@FsfgTshfss
@FsfgTshfss 8 ай бұрын
አደራሻየትነው
@henokezt
@henokezt 4 жыл бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኔ ለሀገሬ ለመስራት ቆርጬ ተነስቻለው ኮሮናና ዘረኝነት እንደ ጉም ብን ብሎ ይጥፋልሽ የኔ ፔጅ ላይም ገራሚ ቪድዮዎች ተዘጋጅቶላችዋል ጎራ ብላችው ቡና ጠጡ feta belu እየተዝናናችው ቁም ነገር ሸምቱ ድጋፋችውን በሰብስክራይብ ETHIOPIA WI TUBE
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
ሳውዲየለምግን
@ftap4949
@ftap4949 3 жыл бұрын
አለ
@JdjdjNdnxx
@JdjdjNdnxx 4 ай бұрын
​@@ftap4949ስንት ነዉ መድና አለ
@YsjdhdhJfjdjrjr
@YsjdhdhJfjdjrjr Ай бұрын
የት በአላህ​@@ftap4949
@ኢትዮጵያዬMነኝ
@ኢትዮጵያዬMነኝ 3 жыл бұрын
እግሬ ላይ ለእይታ አስቀያሚ የሆነ ጠባሳ አለ ወደሀገሬ ስመጣ ቀጥታ መጥቼ እንድታይ ስልክ ቁጥር አስቀምጡ
@mominaabdula4614
@mominaabdula4614 Жыл бұрын
እኔም እግሬ ላይ ትንሽ አለ ገርጅ ማርሻ ህክምና ማእከል ኮሪያ ሆስፒታል አካባቢነው
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 2 жыл бұрын
እኔ ንቅሳት ማስወገድ እፈልጋለሁ እባካቹህ
@sadaajemal1630
@sadaajemal1630 8 ай бұрын
አድራሻ የትነዉ
@rgfg336
@rgfg336 Жыл бұрын
አድራሻ የት ነው በጌታ😢
@RozaHassen
@RozaHassen 5 ай бұрын
እኔ ሶስቴ ተሰርቼ ለምን አልጠፍም እንደውም ባሰ
@حسبياللهونعمالوكيل-ه6ل
@حسبياللهونعمالوكيل-ه6ل 2 жыл бұрын
የት ነዉ አድራሻችሁ? አሳዉቁን😌
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 9 ай бұрын
ዋውውውው
@rakrams3923
@rakrams3923 4 жыл бұрын
እኔ እፈልጋለው አድራሻቸው ንገሩኝ አያ ሶስት አመት ከራሴ ጋር አድጓል ውስጥ ችግር እደሌለው ዶክተሮች ነግረውኛል ግን አልጠፋም
@zumera-y5p
@zumera-y5p 8 ай бұрын
እድሜህ ይርዘም ዶክተር አድራሻ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ
@የድንግልማሪያምለጅነኝ 4 жыл бұрын
ለሰዉነት ጥቁረት ማስለቀቂያ ሹክ በሉን እስኪ
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 4 жыл бұрын
እኔዴት ናችው አድራሻቸውን ስልክ ቁጥር ለምን አታስቀምጡልንም
@yoa4488
@yoa4488 4 жыл бұрын
+ 251 93 580 2222 , +251 93 705 2225 +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 4 жыл бұрын
@@yoa4488 በጣም በጣም አመሰግናለሁ እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ 4 жыл бұрын
በአላህ እድርሻስጡኝ በአላህ
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 4 жыл бұрын
@@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ ሀይ እኔ ኮመንት የፃፍኩት ላይ ገብተሽ እይ ለኔ ፅፈውልኛል አድራሻቸውን
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ 4 жыл бұрын
እንደው በአላህ ትክክለኛአድርሻስጡኝየምታውቁእህታችሁእንደውተክዤልሜትነውፌቴንበአላህ
@ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈ
@ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈ 4 жыл бұрын
አድራሻው ጎግለይ አለልሽ ቁጥር ከፈለግሽ እኔ አለኝ እሰጥሻለው
@zeynebahmed8328
@zeynebahmed8328 Жыл бұрын
​@@ትዝታነውስንቄ-ኰ8ፈቁጥሩን
@zeynebahmed8328
@zeynebahmed8328 Жыл бұрын
ንገሩኝ
@teybamengstu269
@teybamengstu269 4 жыл бұрын
ስለማዳት እደት በሌዘር እደሚነሳ ጠይቁልን ስንወዳችሁ አረብ ሀገር ያለነው ልጆች በማዳት ተበላሽቷል ፊታችን እና እደት እደምንላቀቅ ጠይቁልን ይሄ የሁላሽንም ችግር ነው ማዳት የሚባል ነገር ይሄው አገሬ መግባት ፈራሁ እሱን ይዤ እቤተሰብ ዘንድ መሄድ ፈራሁ በጣም ነው የሚደብረው ብቻ ግራ ገባኝ። እህህህህ ወላሂ ፉቴን በመስታዋት ማየት ያስጠላኛል በማዳት የተነሳ እባካችሁ ይሄ የሁላችንም እህቴች ችግር ነው ጠይቁልን ደግሞ ስልክ አስቀምጡልን አድራሻውን ምናልባት አላህ ላገራችን ሲያበቃን እንሄዳለን
@husab29
@husab29 2 жыл бұрын
እኔምነኝፊቴነጣምነውየማስጠላኝ
@nateterefe4798
@nateterefe4798 4 жыл бұрын
Endma yirzam
@megertugurmesa5266
@megertugurmesa5266 7 ай бұрын
Pls pls Phone Namber pls silkies quxir ye Hospital 🏥??
@ራህመትኸያቲ
@ራህመትኸያቲ Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር
@abdugmal
@abdugmal 16 күн бұрын
እሺ የሰንበ ጠበሰን በሚን መትፈት ይቸለል
@ተዋሕዶሃይማኖትለዘለዓለም
@ተዋሕዶሃይማኖትለዘለዓለም 4 жыл бұрын
ቁጥር ስልክ
@yoa4488
@yoa4488 4 жыл бұрын
+ 251 93 580 2222 , +251 93 705 2225 +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@waznehcell2963
@waznehcell2963 3 жыл бұрын
እሽ። እናመሰግናለን
@ያረብ-ኰ1ኸ
@ያረብ-ኰ1ኸ 4 жыл бұрын
ነጭ መልጥንስ ማጥፋት አችሉም?
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 4 жыл бұрын
እባካችሁ አድራሻችሁን አሳውቁን
@yoa4488
@yoa4488 4 жыл бұрын
+ 251 93 580 2222 , +251 93 705 2225 +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@emebetshiferaw3708
@emebetshiferaw3708 3 жыл бұрын
Adress
@nhatty_creative6269
@nhatty_creative6269 Жыл бұрын
I have keloid in my face how to remove it
@ሥላሴአምላካችንነው
@ሥላሴአምላካችንነው Жыл бұрын
እባካቸዉ አድራሻዉን አስቀመጡልን❤❤❤
@semeret
@semeret 4 ай бұрын
ደበል ጀርባ
@mesi6350
@mesi6350 Жыл бұрын
እኔም ጠባሳ አለብኝ ግባሬላይ መጥፋት ይችላል ውይስ አይችልም እስኪ ንገሩኝ ማጥፋት እፈልጋለሁ
@KsaKsa-we9kk
@KsaKsa-we9kk Жыл бұрын
ኧረተዉ በማሪያም አድራሻዉን ወይም ሥልኩን አሥቀምጡ በፈጠራችሁ ማበዴ ነው እፊቴላይ ጠባሣ ወጣብኝ
@fatumabakala1744
@fatumabakala1744 4 жыл бұрын
Silkachun Asqemixu
@yoa4488
@yoa4488 4 жыл бұрын
+ 251 93 580 2222 , +251 93 705 2225 +251930109751,+251911864672,‭+251 11 557 9490‬. Marcia Surgical Center. ማርሻ የቀዶ ህክምና ማእከል Behind Denbel infront of Mark Advert
@aminaamins188
@aminaamins188 2 ай бұрын
ቁጥራቸዉ የትይገኛል😢😢😢😢
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ
@ስለሁሉምነገሪአልሃምዱሊላ 4 жыл бұрын
እኔም እፈልጋለሁእንደበአላህአድርሻስጡኝ
@betiwelelawu
@betiwelelawu Жыл бұрын
ስልክ ቁጥር እንዴት ማግኘት እችላለዉ በማርያም ተባበሩኝ🙏🙏🙏🙏
@zemenayayenew7564
@zemenayayenew7564 4 жыл бұрын
ንቅሳት ታጠፍላችሁ አድራሻችሁን አስቀምጡልን
@romanromi6501
@romanromi6501 4 жыл бұрын
ኣዎ ያጠፋሉ ግን ይደገገማል እንጂ በኣንዴ ኣይጠፋም
@haliyauaq7679
@haliyauaq7679 2 жыл бұрын
ኧረ ባተውን ንገሩኝ መተከም እፈልገለሁ
@edenhiluffisehatsion9533
@edenhiluffisehatsion9533 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ ልመና ሰለቸኝ ኡፍ
@yaseratljochiyoutubechanne898
@yaseratljochiyoutubechanne898 4 жыл бұрын
Enanem adiregign mama
@taybatayba7511
@taybatayba7511 4 жыл бұрын
ማሸአላህ ሀሪፍ ነዉ እኔሞ ትንሺ አፍጫየ ላይ አለችኝ በጠፋችሁልኝ
@meditube1097
@meditube1097 3 жыл бұрын
አድራሻውን እንዴት ማግኘት ይቻላል
@kdramaka2870
@kdramaka2870 4 жыл бұрын
እደዚ እታሰተዋዉቁ ለምን ቁጥር አታሰቀምጡም?
@ahmedmuhammed2594
@ahmedmuhammed2594 Жыл бұрын
የዝህንሰዉየ ቁጥርበፈጠራቺሁየትእደሚገኝ😢😢
@Haftella
@Haftella 2 жыл бұрын
Min yakil new wagaw,how much is the cost
@aminaamins188
@aminaamins188 2 ай бұрын
እረ ቁጥርርር😊
@sadaajemal1630
@sadaajemal1630 8 ай бұрын
ሸተረርስ አታነሱም
@ሙሉከማልሰይድ
@ሙሉከማልሰይድ Жыл бұрын
እኔ እግሬላይ ጠባሳ አለኝ ዎድቄ ሳቲም ታክላለች ልሰራው ዎስ😢😢😢
@hayattube5754
@hayattube5754 2 жыл бұрын
የተፈትሮንአይን ማስተካከል ይቻላልል ን ግን እኔ ጦር ሀይሎች ተሰርቸ ቀዶ ትገና ተመልሶል እቤታው
@ADEYETESFA
@ADEYETESFA 9 ай бұрын
የአይን ቆብ ለመቀነስ እበክዎ እስከስንት ብር ላዘጋጅ
@mhvnvvm9198
@mhvnvvm9198 4 жыл бұрын
Madat madat madat asichegeregni?????????????????????????????????????????????
@user-jb1mi6zd4z
@user-jb1mi6zd4z 3 ай бұрын
የዚህን አድራሻውን ንገሩን ልመጣ አንድ አመት ቀርቶኛል
@የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ
@የሴቶችቻናልየሴቶችቻ-ቐ2መ 4 жыл бұрын
ሱብስክረይብ ሰተረጉ አትለፉኝ ዶለር ሊማጠ 100ነው የቀረኝ የኢቢኤስ ልጆች ኑ ተበበሩኝ
@madesign21
@madesign21 4 жыл бұрын
ሚስኪን
@Fawzaya123Fawzaya12
@Fawzaya123Fawzaya12 8 ай бұрын
ኧረ አድራሻ
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 4 жыл бұрын
Hair laser ትሰራላቹ ወይ
@munisashemsu7362
@munisashemsu7362 2 жыл бұрын
አድራሻቹ ስልካቹ
@laiadliman1080
@laiadliman1080 4 жыл бұрын
እባኮን አንድ ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬም ለምጽን ሳይስፋፋ በሌዘር ማጥፋት ይቻላል ? እባኮን ሌላም መፍትሄ ካለዎ ቢነግሩኝ
@روزامحمد-ح7م
@روزامحمد-ح7م Жыл бұрын
Doiketer.tederose.malikam.sewe.aref.doiketer.yenam.bal.welitay.nak.tebarekeleqe
@MartaMezmier
@MartaMezmier 9 ай бұрын
በጣም ዉሸታም ነዉ እኔ ተሰርቼ ነበር ምንም ለዉጥ የለዉም እንዳዉም እጥፍ ነው የሆነዉ
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 8 ай бұрын
በናትሽ እውሩኝ በማርያም ልጠይቅሽ የምፈልገው አለኝ
//በስንቱ/ /Besintu "ፖለቲካ አይሆንልኝም"
28:06
ebstv worldwide
Рет қаралды 59 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 20 МЛН
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 62 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 108 МЛН
ጉድ ቲክቶክ ብኣውራጃ ተባላዕ ኮይኑ
6:33
Chanel Fish Wedi
Рет қаралды 7