Doctors Ethiopia : ጠባሳን ማጥፊያ ቀላል መንገዶች እስከ ዘመናዊ ህክምና / በቤት ውስጥ ይህን ይሞክሩ ጠባሳን በቀላሉ ያጥፉ!!

  Рет қаралды 28,916

DoctorsEthiopia

DoctorsEthiopia

2 жыл бұрын

#DoctorsEthiopia #MebaEntertainment #FanaTelevision

Пікірлер: 62
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 2 жыл бұрын
የምፈልገው ጥያቄ ነው የኔ እግሬ ላይ ነው ቆርቆሮ ቆርጦኝ ነበር የተሰፋሁበት ቦታ በጣም ያስጠላል
@MEKABROMAMM
@MEKABROMAMM Ай бұрын
በእግዚአብሔር አድራሻችሁን ንገሩን ።
@halimahasen7278
@halimahasen7278 7 ай бұрын
እናመሰግናለን የሳባ ጠባሳ በምን ይጠፋል
@user-eq9ey7cr4y
@user-eq9ey7cr4y Жыл бұрын
ሲያምር ይህልጅ
@BogalechBiyalew
@BogalechBiyalew 7 ай бұрын
Ar Adarsha Nigiru Bentachu
@tsiondergea3189
@tsiondergea3189 Жыл бұрын
የፊት ጠባሳ ማጥፋይ ንገሩልኝ በናታችሁ
@helih8348
@helih8348 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ያለኝ ጥያቄ ማጥባት እርግዝና ይከላከላል
@rahelrich5370
@rahelrich5370 Жыл бұрын
Selam doctor ebakachihu mefthe ngerugn fite mulun ye bgur matfiya ngerugn
@KsaKsa-we9kk
@KsaKsa-we9kk Жыл бұрын
ኧረ በፈጠራችሁ እርዱኝ በጣም አዝኒአለሁ እፊቴላይ አለኝ ቆሥል ወቶብኝ ሢድን ጠባሣ ሆነ
@Rsgchbjhh
@Rsgchbjhh 5 ай бұрын
እኔም ፊቴላይ 3ቦታ አለኝ😢😢😢
@TigistGedefawu-gd7or
@TigistGedefawu-gd7or 14 күн бұрын
እኔም እዳንች ነኝ ምን ይሻለናል
@user-qk1zp7bt6g
@user-qk1zp7bt6g Жыл бұрын
ለምን ሰልክ ቁጥርአታሰቀምጡም ዶክተርየ
@user-de2pi1wq6p
@user-de2pi1wq6p 2 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናችሁ ነርብ በሽታ የተጠቃ ሰው ምን አይነት መደሀንት ነው መጠቀም ያለበት
@user-su1qq2rb5w
@user-su1qq2rb5w Жыл бұрын
egre lay yekoye lemt ale endet matfat echilalehugh
@DiborahMarkos-ps9sw
@DiborahMarkos-ps9sw 9 ай бұрын
እኔ ግንባሬ ላይ ነው ያለብኝ በመኪና አደጋ ደርሶብኝ ሲሰፋኝ በስረአት አልሠፉኝም እና በትረዱኝ
@bettysam9792
@bettysam9792 Жыл бұрын
Ere sewunet Hulu tebasa new kutrachun laklugn
@dessiekindie3576
@dessiekindie3576 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዶክተርስ ኢትዮጵያ አንዴት ናችሁ የኔ ጥያቄ ከዛሬ አመት ከስድስት ወር በፌት አይኔን አሞኝ ሆስፒታል ሄጄ stye ነው ይድናል ብለውኝ ነበር ነገር ግን ከዚያ ወዲህ 2 ጊዜ ሄጀ ተመሳሳይ ነገር ነው የሚያደረጉልኝና የሚሉኝ ችግሬ የአንድ አይኔ ቆብ ወይም በታችኛውም በላይኛውም eyelid በውስጥ በኩል ጠጣር እብጠት አለ በጣም ተቸግሬአለሁ መፍትሄ ካለ ዶክተር
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 2 жыл бұрын
አድራሻና ስልክ ቁጥር ስጡን እንዴት እናግኛችሁ
@HdHd-cl7pl
@HdHd-cl7pl 2 жыл бұрын
የማድየትስ?
@bencihsentayewukebede6794
@bencihsentayewukebede6794 Жыл бұрын
ሠላም እንዴት ነችሁ እኔ በቅርቡ ነበር ግንባሬ ላይና ደረቴ ላይ ነበር ቃጠሎ ነው እና ወዳውኑ ሀኪም ቤት አልሄድኩም ፋርማስ ነበር መዳነመት የሚቃበሠ ክራም ሠጡኝ እና እየተቀባውት ነበር ግን አልዳነም ሀኪም ቤት ሂጀ ከሰድሰት ወር በኋላ ነው የሚጠፋልሽ አለኝ
@meseretmesret1071
@meseretmesret1071 Жыл бұрын
እጄ ላይ ኢንፕላን አስቀብሬ ምልክት ሆኖ ቀር መፍቴ አለው
@user-tx4eb2eo4h
@user-tx4eb2eo4h 6 ай бұрын
የት ነሺ ዶክተር
@BogalechBiyalew
@BogalechBiyalew 7 ай бұрын
ስልክ ወይም አዳራሻ ግለፁ
@DaniDaniels-vq8wc
@DaniDaniels-vq8wc 5 ай бұрын
ጾታዬ ወንድ ስሆን ጡቴ ትንሽ አድጓል ከምን የተነሳ ነው እናም እንዴት መቀነስ ይቻላል
@kasawAbuhey
@kasawAbuhey 9 ай бұрын
የት አካባቢ ነው ቦታው
@saraqqq8050
@saraqqq8050 6 ай бұрын
ዶክተር የሳንባ ጠባሳን እንዴት ይቻላል
@AbiyDe
@AbiyDe 10 ай бұрын
ሰላም ማለት የፈለኩት ሙሉ ፍቴን ጠባሳ ጨርሷል ግን ምልክቱ አልጠፋ አለኝና እባካችሁ መላ በሉኝ
@gghguj612
@gghguj612 8 ай бұрын
መፈትሄውን መቸ ተናገራችሁ
@user-kt5so1cr7x
@user-kt5so1cr7x Жыл бұрын
አሠላሞሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም እንደናችሁ ቁጥር ካለሽ እባክሽን ምክርሽን እፈልጋለሁ እህት ቁጥር አስቀምጭል
@user-kq3ld3ql5q
@user-kq3ld3ql5q 6 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም አይባልም ሙስልም ላልሆነ ሰው ሰላም ናችሁ ማለት እንጂ
@ahmedmuhammed2594
@ahmedmuhammed2594 Жыл бұрын
እረበፈጠራቺሁ እኔም ድጋመቶኝ ጠባሳ ሁኖ በጣም ለማስለቀቅፈልጋለሁ
@user-oz3iy2bu6s
@user-oz3iy2bu6s 7 ай бұрын
ሰላም ደኩተር የሳት ቃጠሎ ደርሶብኝ ነበር እና በጣም ያሳክከኝል
@JamalAhmed-rp2wv
@JamalAhmed-rp2wv 2 ай бұрын
እኔም አለብኝ ማጥፊያ 🤲😭😭
@msultan4802
@msultan4802 2 ай бұрын
እኔም የዘንድሮው ሮመዳን አሳንቡሳ ስጠብስ ዘይት ተረጨብኝ አፍንጫየላይ አቃጥሎኝ ጠጥቁርብሎ ቀረ
@AgashoAgashoAmani
@AgashoAgashoAmani Жыл бұрын
ስልክ ወይም አድራሻ የለውም
@user-wz9sb5nw1o
@user-wz9sb5nw1o 4 ай бұрын
የሳባ ጣብሳ በምንይጣፋል
@alembogale1649
@alembogale1649 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክቶርስ እትዮጵያ የእኔ ጥያቄ የወር አበባዬን ጨርሼ ከሦስት ቀን እስከ ሳምንቱ በአሉት ቀናቶች ነጭ ነገር እፈሴኛል ሀክም ቤት እጄ ነበር የቱቦ ይፍክሺን ነው ተባልኩኝ ግን መደኒቱን ከ ጨርስኩ ያወ ነው መፍትሄው ምንድነው ?
@user-dz3iw7ms1b
@user-dz3iw7ms1b Жыл бұрын
@anaana-gm9bp
@anaana-gm9bp 2 жыл бұрын
ቁጥራችሁን ላኩልን
@girumyilma1886
@girumyilma1886 10 ай бұрын
ሠላም ደኩተር በመኪና አደጋ ፌቴ ተበላሸ ምላድግ በማሪያም ንገሩኚ አድራሻቹ
@geneasafa1224
@geneasafa1224 11 ай бұрын
አረ ቁጡረችን አስቀምጡ
@tesfayehabtamu805
@tesfayehabtamu805 2 жыл бұрын
Selam indet nachu? Madiat indet matfat yichalal? Ine betedegagami hakim ayitognal yemikemem medanit (hydroquinone 3%) yalebet betedegagami tazolignal. Gin temeliso yitekural. fite lay afinchaye ina huletu gunchoche lay indihum ahun demo wede ginbare akebabi iyeweta new. Ibakachu bekelalu masweged ketechale tekumugn. Ameseginalehu.
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@sociacell9164
@sociacell9164 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ እኔ ጀሮየን ስበሳ ምች መቶኝ ማጥፍት እፈልጋለሁ
@meseretroba8680
@meseretroba8680 4 ай бұрын
እኔም አለብኝ ግን አንዴ ሌዘር ተሰርቼ ነበር ምን ለውጥ የለውም😢
@gjfh790
@gjfh790 Жыл бұрын
እረ እኔን ብርጫቆ ቆርጦይ እጀን እረ እረዱይ እባክችሁ
@user-xx8fb6ug6e
@user-xx8fb6ug6e 2 жыл бұрын
ጠባሳየ እፈቴ ላይ ነው እሳት በልቶኝ እና ትንሽ መቀነስ ይቻላልል
@zinatbasher8611
@zinatbasher8611 2 жыл бұрын
እህቴም ናት
@tesfsh7932
@tesfsh7932 2 жыл бұрын
የኔም ነው 😔
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Жыл бұрын
እኔም በህፃንነቴ እሳት ላይ ወድቄ በግራ ጐኔ ላይ ጠባሳነበረዉ በጣም ነበር የምሳቀቀዉ አሁን ግን እየቀነሠ ትንሽ ናት የቀረችዉ አያስታዉቅም
@Medi-ue3rr
@Medi-ue3rr Жыл бұрын
ባአላህ ንገሪኝ በምን ነው የለቀቀልሽ እኔም ፊቴ ላይ አለኝ ህፃን አያለሁ ቁንጭር ወቶብኝ አሁን ጠባሳ ሁኖብኛል😥
@HdvsbHdjddj
@HdvsbHdjddj Жыл бұрын
እኔም
@hayatwasy3564
@hayatwasy3564 Жыл бұрын
እኔፊቴላይአለእሳትበልጂነቴብልቶኝ
@Fatema-sw5br
@Fatema-sw5br 15 күн бұрын
እኔም ለቀቅሺ ትንሺነው
@ayaethiopia
@ayaethiopia 8 ай бұрын
ይቁጭራጠባሳ
@hawa5330
@hawa5330 2 ай бұрын
እኔም እፊቴ ላይ የቁጭር ጠባሳ አለብኝ እፊቴ ላይ ነው መዳኒቱን እባክሺን ንገሪኝ ጠባሳ አለብኝ
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 38 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 43 МЛН
او می کشد قلاب را | غزلی از سعدی
23:18
Rashid Kakavand | رشید کاکاوند
Рет қаралды 27 М.
መቀባት ይሻላል ወይስ መመገብ | Aloe | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
10:17
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 184 М.
የፊት ሳሙና | Soap & Syndet bars | Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
9:37
Dr. Seife | ዶ/ር ሰይፈ
Рет қаралды 312 М.
Only Harley Quinn doesn't dislike the Joker's shortcomings#joker #shorts
0:17
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 37 МЛН
5 маусым соңғы эфир!
2:27:27
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 525 М.
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 2,2 МЛН
小丑女太帅了 #小丑#shorts  #天使
0:46
好人小丑
Рет қаралды 5 МЛН
Он сильно об этом пожалел...
0:25
По ту сторону Гугла
Рет қаралды 8 МЛН