"ጎጃም አቀበጠኝ በሞቴ ተብለን ቆንጆ ምግብ በላን" /የኩሽና ሰዓት/ /በቅዳሜን ከስዓት//

  Рет қаралды 97,532

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 234
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 2 жыл бұрын
የኔ እናት ጠላቶት አፈር ይቡላ የኔ መልከካም አቤት ትህትና ማሪያምን እስኪ ላይክ ለናታችን👍👍❤
@fififofo8155
@fififofo8155 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እናት ናቸዉ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ለማማ
@mmh4991
@mmh4991 2 жыл бұрын
Betam Betam
@jubairajubaira9920
@jubairajubaira9920 2 жыл бұрын
እናቱ ምርጥ እናት ናት እረጀም እዴሜና ጤና ይሥጠወት አቤት ደግነት
@yohannesyajohn5711
@yohannesyajohn5711 2 жыл бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት ከምስራቅ እስከ ምራብ ከሰሜን እስከደቡብ። ህዝባችን ኣንድ ነው 🇪🇹🇪🇷🇸🇴🇬🇶🇰🇪🇸🇩🇯🇴
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
@አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ 2 жыл бұрын
🙏❤🙏ትክክል ዮን
@mekanmenkire9479
@mekanmenkire9479 2 жыл бұрын
ጎጃም ወለላዉ ደግ የፍቅር ሀገር ናት 😍
@selamtube2461
@selamtube2461 2 жыл бұрын
ማርያምን እኔም ጎዳሜ ነኝ ምናልባት እኝህን እናት ስታዩ ካሜራ ላይ ስለሆኑ ነዉ ብላችሁ ታስቡ ይሆናል ማስመሰል የሌለበት ትክክለኛ ባህል በሞቴ አፈር ስሆን እያሉ ዝቅ ማለት ሞሰብ ባዶ አይሆንም ሲሉ እናቴን አስታወሱኝ
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 жыл бұрын
ውይይ እናትየው እንዴት ደስ ይላሉ ባለ ሞያ አይደለሁ አሉ ትህትናቸው እንዴት ደስ ይላሉ የኢትዮጵያ እናቶች አላህ ያኑራቹ በጤና በደስታ
@yetanawmoged5108
@yetanawmoged5108 2 жыл бұрын
አይ ሀገሬ ውብ እኮ ናት። እማማ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጦዎት ፈጣሪ።
@hiwottesfaye8899
@hiwottesfaye8899 2 жыл бұрын
እኔ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም ፍቅራቸው ውይ የእኔ አናት የዋህ ❤
@metaalex1000
@metaalex1000 2 жыл бұрын
Kemre enem betam new yalkeskut
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ኢትዮጵያዊ መሆን መመረጥ ነው እኮ በጣም በጣም ደግ ሰው በደስታ ነው ያየሁት
@youtubeuser7684
@youtubeuser7684 Жыл бұрын
ሉልየ የኔ ቆንጀ ጎጃም ጥጋቡ አገሬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@zeritutube
@zeritutube 2 жыл бұрын
የኔ እናት አፈርስሆን ሲሉ እፍፍፍ ብዙ የገጠር ሰወች እዲህናቸዉ እባካችሁ አትግደሉብን ለስልጣን ብላችሁ😭😭😭😭ከጫፋ እስከጫፊ የዋሁ አርሶ አደር የሀገራችን የጀርባ እጥት መከራችሁን አያሳየን ደስታችሁ ይብዛ🙏
@mattiastela1460
@mattiastela1460 2 жыл бұрын
በጎጃም ደንብ ጉርሻ ሰላለ አሰከሜጠገብ አይበላመ ምክኔቱመ ጉሪሺ ደንብ ነው ❤❤❤❤
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ለመስተግዶ ለሙያ ለደግነት አማራ ማን እደሱ እኳን እህሉን ነፍሱንም ይሰጣል
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 2 жыл бұрын
በጣም
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
የኔ እራት እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት እጆት ይባረክ ኡፍ የኔ እስፍስፍ እናት
@linakebede5645
@linakebede5645 2 жыл бұрын
ሉላዬ የሃገሪ ሽሮ ናፈቀኝ አጉርሽ ኝ በየ አረቡ ሀገር ያላችሁ እህት ወድሞቼ በሰላም ላገራችን ያብቃን
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 2 жыл бұрын
አሚን ማማዬ እኔ እራሱ እዴት እደናፈቀኝ
@gghh2265
@gghh2265 2 жыл бұрын
ከኢትዮጵያ የአማራ እና ጉራጌ የባህል ምግብ 1ኛ👌
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Hulume Ethiopia arif new Good bless Ethiopia ❤
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
ዋውው!! እናቶች እኮ ትህትናቸው ግሩም ነው። አፈር ስሆን ብሉልን ጠጡልኝ የሚል ያለው እኮ በክፍለ ሀገር ብቻ ነው።
@sinafkesh1157
@sinafkesh1157 2 жыл бұрын
እኔ የነፈቀኝ ሃገሬ ገብቼ 🇪🇹 የእነት ጓያደ ምግብ ለምን ጎመን አይሆንም። ሁሉም ነገር በእነት እትዮጲያ ያምራል እነፍቅሻለው ሃገሬ ሳለምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹
@gfhgh397
@gfhgh397 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት በጣም ደሰ ይላል ወላሂ አልሀምዱሊላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ሴትዮዋን በጣም ወደድኳቸው እዲነው ጎጃሜ እኔም የጎጃም ልጅ ነኝ 🇧🇴ለዘላለም ትኑር
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
ባዶራውየማነውይቅርታ አምታረኩትን አወቁ 💚💛❤️
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
የሠውሀገርባንድራነው
@etetewami9042
@etetewami9042 2 жыл бұрын
አብርሽየ ልጄ ሴትየዋን ወደድኳቸው።።ሴት ልጅ ካላቸው ዝም አትበል።።ሉላየ አንቺም ጥሩ እህቱ ነሽ ተባረኪ ዳሩትና እኔም በኮሜንት እልልልል ልበልለት። ልጄ ይመስለኛል።
@fekadudejene5109
@fekadudejene5109 2 жыл бұрын
ከአዲስ አበባ ውጪ ያለ ህዝብ እኮ ትክክለኛ ኢትዮጵያውያን ነው 🙏🙏🙏
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 жыл бұрын
😂😂😂 እርፍ የአዲስ አበባዉስ ህዝብ ምናዊ ነው
@addisdebay3099
@addisdebay3099 2 жыл бұрын
Really?
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 ሁሉም ተከባብሮ ነው እሚኖረው እኛም ገጠር ስንሄድ ይቀበሉናል እኛም ሲመጡ በደንብ አስተናግደን ነው የገጠር ስው ሕይወታችን ነው ወንድምዬ
@fikertesfaye2877
@fikertesfaye2877 2 жыл бұрын
all of us are ethiopian
@addisdebay3099
@addisdebay3099 2 жыл бұрын
@zekiyatema7901አላዋቂ ሰሚ ንፋጥ ይለቀልቃል :ጥሬ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 жыл бұрын
ዋዉዉ ይሄ ነው ኢትዮጲያዊነት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ስትጎራረሱ አስቀናቹኝ👍👍👍 ኢትዮጲያዊነት ይለምልም
@udayuday4858
@udayuday4858 2 жыл бұрын
ሀገሬ ጒጃም የደግ ሀገር
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
እናት ጓዳ ደጉ ያገር ሰው ሰላማቹህ ብዝት ይበል ፍትህ ወለጋ ላይ ለሚሞቱት ለሚስኪን ወገኖቻችን 😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@الببخنال
@الببخنال 2 жыл бұрын
ሉላዋ እኔ አገሬ ስገባ ወሎ እዲመጪ ጥታዊ የአማራ ምግብ አሰራር አሳይሻለሁ አያቴጋ ስላደኩኝ ብዙ አይነት ምግብ እችላለሁ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 жыл бұрын
ወለጋ ምድር ፀሐይ አይውጣብሽ 😭😭😭😭
@foziamohammad2681
@foziamohammad2681 2 жыл бұрын
Ammen 😭😭😭
@weddyneguse9643
@weddyneguse9643 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 2 жыл бұрын
አሜን ዘለአለሟ ጨለማውን ያልብሳት 🙏😭😭😭
@እሙሳድቃ
@እሙሳድቃ 2 жыл бұрын
አሚን። እሳት። ያዝብበት። ብቻችንነ። አስቀሩን
@mmmm-nr6vs
@mmmm-nr6vs 2 жыл бұрын
@@እሙሳድቃ ተው ውዶቸ አይባልም እኔም በቅርቡ 16ቤተሰብ አጥቻለሁ ግን ይሄን አልልም ገና ቤተሰቦቻችን ከዛያልወጡ ሰላሉ አላህ ሰላሙን የመልስልን ፍርድ ከአላህ እንጠብቅ😢😢😢😢💔💔💔
@yusra-i4q
@yusra-i4q 2 жыл бұрын
ጎጃም ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ❤ አፈር ስሆን ብሉ 😓💔 ፍቅር ነንኮ❤
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 жыл бұрын
ምርጥ እህናት ናቸው
@ferehiwotgizachew4665
@ferehiwotgizachew4665 2 жыл бұрын
ማርቆስ ሀገሬ ኑሪልኝ
@Maryg05
@Maryg05 2 жыл бұрын
ሀገሬ ጎጀም ከአሜሪካ
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 2 жыл бұрын
ሀገሬ ጎጃም ከሳውድ አረቢያ
@selamtilahun9404
@selamtilahun9404 2 жыл бұрын
አማራ ይለያል! ቸር ሩህሩህ ናቸዉ
@Ethio7200
@Ethio7200 2 жыл бұрын
እናታችን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ደስ የሚሉ እናት
@hebstedamde4992
@hebstedamde4992 2 жыл бұрын
በእውነት ለማስመሰል ሳይሆን እንደዚህ ነው የአካባቤው አናናር ሉላዬ እና አብርሽይመቻችሁ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
ወይ የኔ እናት ደግነት ጥግ ድረስ ነው በፈጣሪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን አማራ ደግ ነው እኮ ማርያምን
@الببخنال
@الببخنال 2 жыл бұрын
አያቴ እግዳ ሲመጣባት አረ ብሉ በምቴ ትላለች እህቴ አያቴ ለምን ነው የምትመወትምችው ከበሉ ይብሉ ትላታች እግዳ መቶ እጂ ስናስታጥብ ጉበስ ካላልን ጎበስ በሉ እጨት ውጣችሀል እንባላለን አየ ልጂነት
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 2 жыл бұрын
ደብረ ማርቆስ የማ ቤት መሆኑን አገሬ ከገባሁኝ ሄጄ በላለሁና ጠይቁልንና ፀሐፉልን ።
@hiatmohameed4278
@hiatmohameed4278 2 жыл бұрын
ሉላየ አብርሺ ግንኮ ስንቱን አደባለቃችሁት የጤና ምግብ ያድርግላችሁ
@peteroskum9111
@peteroskum9111 2 жыл бұрын
ክብር ይስጥል ለእናታችን አማራነት ኢትዮጵያዊነት አማራ የኢትዮጵያ ህዝብ መምህር ብል ያንሳል እንጅ አይበዛም
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
ምን ጥርጥር አለው እጀራ ጋግሮ መብላት ያስተማረ እኮ ነው እጀራ የአማራ ነው ብሔር እደተሰጠው አልሰማሽም አማራ ሰላም ነውጅ እሚፈልገው አሽሞንሙኖ ምግብ መስራት ማስተናገድ ይችልበታል
@healingtube9082
@healingtube9082 2 жыл бұрын
@@blatob8799Worgega. You pride is empty like your mind, garage and ormo did not even said anything with their food! You only know shirro, koshashs
@peteroskum9111
@peteroskum9111 Жыл бұрын
@@blatob8799 እውነት ነው
@tigsetshumetyoutube
@tigsetshumetyoutube 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ትህትናቸዉ እንዴት ደስ ይላል በማርያም
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 жыл бұрын
ምርጥየ እናት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እናታለምየ በሞቴ ነው የሚል የሀገሬ ሰው
@kalkdanalmayw2710
@kalkdanalmayw2710 2 жыл бұрын
የኔ እናት እዴት ደስ ይላሉ እድሜ ጤና ይስጥልኝ 💕💕💕💕
@fatumamohammed2414
@fatumamohammed2414 2 жыл бұрын
እኔም የጎጃም ልጅነኝ ኮራሑ በሐገሬ በተለይድንች በተልባደሥሢል ሐገሬኑሪልኝ ebs ትዝታየንቀሠቀሣችሑብኝ እወዳችኋለሑ
@selambelete7500
@selambelete7500 2 жыл бұрын
አማራ ይለያል ስንል በምክንያት ነው አማራያ ፋኖ መመኪያችን ❤️
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 жыл бұрын
በጣም
@rosarosa1646
@rosarosa1646 2 жыл бұрын
Betam Amaraye fetari ytebekachew
@SarahSarah-pb6ds
@SarahSarah-pb6ds 2 жыл бұрын
በጣም
@zekiyoutub2537
@zekiyoutub2537 2 жыл бұрын
Amaraye yetelahi yitela💚💛❤🙏💐🌺💐🐆🐅🐆🐅😪🐆🐆yezemi yimarawu kutat zemene zemene zemene zemene
@healingtube9082
@healingtube9082 2 жыл бұрын
Yes, they are different because they are evil 👿
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
@ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ 2 жыл бұрын
ማናው እደኔ እጀራ የናፈቀው😥😥😥
@ghanemcell5114
@ghanemcell5114 2 жыл бұрын
በነገራችን አማራ ክልል ልዩ እሚያደርገው ጎጃም ውስጥ ምንም የተቀየር ነገር የለም ባህሉው የእንጀራው ውፍርት እንኳ 1እንጀራ አዲሳባ ሶስት ይሆናል ከምር ሁሌ ጎጃም ጎንደር ወሎ ላይ ደስ እሚለኝ ሞሰቡ ክፍት አይሆንም አምላክ ለሀገራችን ሰላሟን ያብዛልን ጉርሻቸው ጠግበህ እንኳ አይቀርም ማስመሰል የሌለበት💚💛❤
@shewashon2983
@shewashon2983 2 жыл бұрын
ምራቄን ውጪ ውጪ ጨረስኩት wow organic meal
@zufantessema360
@zufantessema360 2 жыл бұрын
የሚጣፍጡ እናት ናቸው
@waleligntewabe8806
@waleligntewabe8806 2 жыл бұрын
ሀበሾች ስለ ምርጥ መስተንግዷችሁ እናመሰግናለን።
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
Peace & Love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@meazagirmakostr9267
@meazagirmakostr9267 2 жыл бұрын
አቤት እናት አገሬ ደግነት😍😍
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 жыл бұрын
አፈር ልብላ በሞቴ ብሎ የሚያጎርስ በአማራ ህዝብ ስነልቦና እሴት ባህል ስለሚቀኑበት ነው የሚገድሉት ሰይጣኖች ፍርዱን ለፈጣሪ ትተናል
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 2 жыл бұрын
በትክክል
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 2 жыл бұрын
የፍቅር አገር የእምነት የቃልኪዳን ምድር የአብማይቱ ማርያም የዋሻው ቅዱሰ ሚካኤል ሉላ አብርሸ አምራቾች ጎራ በሉ የጎጃም ጠላ ቅመሱኀimiss my home debermarkose
@muluneshkebede7633
@muluneshkebede7633 2 жыл бұрын
እኔም እንዳንችው
@muluneshkebede7633
@muluneshkebede7633 2 жыл бұрын
ምነው ዋናውን ቅዱስ ማርቆስን እረሳሽው?
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 2 жыл бұрын
@@muluneshkebede7633 ውይይይ በእመብርሃን ይቅርታ እረሳሁት
@PakPak-vu6wt
@PakPak-vu6wt 2 жыл бұрын
ሴቲዎዋ ትህናቻው ደስ ስል
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
በልአፊያ ውዶችየ እማማእረጅምእድሜ ከጤናይስጣችሁ
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d 2 жыл бұрын
የኔ ወርቅ እናት አላህ እድሜ እና ጤና ይስጠዎት❤
@kidu715
@kidu715 2 жыл бұрын
እርግቡ ህዝቤ ሰላማችሁ ይብዛ
@MarryNagusa
@MarryNagusa Жыл бұрын
ውይ ተባረኩ አጌሬን አሳያችሁኝ ናፍቆኝ ነበር
@millionayaliw211
@millionayaliw211 2 жыл бұрын
የእትዮ እናቶች ልዮ ናቼው
@ahmedeisa9286
@ahmedeisa9286 2 жыл бұрын
ጎጀ መለኛዉ
@zufantessema360
@zufantessema360 2 жыл бұрын
ሉላዬ መልካም ሴት ከስርአት ጋር የኔ ደርባባ
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 2 жыл бұрын
ዋዉ እናት እና ሞሰም አድ አይነት ስታምሩ
@ጮቄዩቲዩብ2119
@ጮቄዩቲዩብ2119 2 жыл бұрын
ጎጃምዬ ❤ ቁርጥ እናቴን መሳይ🙏
@ሰአዳ-ቸ5መ
@ሰአዳ-ቸ5መ 2 жыл бұрын
የኔ እናት አቤት ትህትና
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 2 жыл бұрын
ውቢቷ ማርቆስ ለምለሟ ጎጃም ሀገሬ ይለያል እኮ ሁለነገርሽ
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔራሱ የሰራሁትን ምግብ ሰው ደስብሎት ሲበላልኝ እንዴት ደስ እንደሚለኝ 😘
@SsSs-sh7cc
@SsSs-sh7cc 2 жыл бұрын
በሞቴ አፈር ስሆን እያለ የሚያበላው የአማራ ህዝብ ሽልማት ሲገባው ሞት ሆነ ሽልማቱ አይዞን ደሜ 💚💛❤
@sofiayeslamane6768
@sofiayeslamane6768 2 жыл бұрын
አይ ይህም ያልፋል ኢንሻ አላህ ለሁሉም ቀን አለው
@bayushsereke2419
@bayushsereke2419 2 жыл бұрын
ይህ ነው ኢትዮጵያዊነት
@naseeryossef5385
@naseeryossef5385 2 жыл бұрын
የኔዋ አማራ ክልል
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 2 жыл бұрын
ኡፍ እናቴ ትህትናቸው እናት ልጆቿን እንደምትመግበው እንዴት ደሰ እንደሚሉ💚💛❤
@tamekebe9845
@tamekebe9845 2 жыл бұрын
ኮሶበር ግብ ድንች በቅቅል ፣በጥብስ፣በአልጫ፣በቀይስር፣በቀይወጥ በአንድ ትሪ ታገኛላችሁ
@blatob8799
@blatob8799 2 жыл бұрын
አቤት ሽርጉድ አሉ እናታችን ሸቁጥቁጥ አሉኮ ኑሩልን
@udayuday4858
@udayuday4858 2 жыл бұрын
ማርቆስ ብቸና ሀገሬ
@abacustech0912
@abacustech0912 2 жыл бұрын
ካለምን ጥፋት በኦለጋ በንፁሀን ዜጎች እየደረሰ ያለዉን ግፍ በማወገዝ ድምፅ እንሁን እረ በቃችሁ ይበለን
@werwer6878
@werwer6878 2 жыл бұрын
መሽአላህ በጣም ያምራል
@metadelteye1035
@metadelteye1035 2 жыл бұрын
Abate migebachew fikerachew mmarkosochi liyu nachehu❤️❤️❤️❤️metadel ke minjar weddd adergachewalww
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 2 жыл бұрын
Yne deg hizebe egziabhere selamachun yabezaw🙏🧡
@haymekassa4919
@haymekassa4919 2 жыл бұрын
ደጉ የአማራ ህዝብ እግዚአብሔር ያስብህ።
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 2 жыл бұрын
ሉላዬ ስወድሽ!!!!!!!አገሬ እኮ ታይታ አትጠገብም!!!!!!ለእናቶቻችን ክብር ለአገሬ ሠላም!!!!
@metadelteye1035
@metadelteye1035 2 жыл бұрын
Eza neshi ema betam ywededkut hager demrgni
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሠላምሽይመለስ ሀገሬ
@الببخنال
@الببخنال 2 жыл бұрын
በአማራ ባህል አዋዜ የማትደቁት ሴት ሰነፍ ናት አዋዜ ግዲ ነበረ እዴዛሬ ሴት በበርበሬ አሰራም ነበረ የዲሮ ሴት
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 2 жыл бұрын
Waww I really want to visit this place all the food they serve us what I eat right know for cancer all good earthly health food 👏👏👏🙏🙏God bless Ethiopia 🇪🇹❤️
@mekiletkidist5886
@mekiletkidist5886 2 жыл бұрын
በስመአብ እናታችን እስከ ሁለ ነገራቸዉ እንደ እናቴ ናቸዉ እና በስደት እናቴን ያየሁ ያህል እንባዬን ነዉ ያመጡት ስራቸዉ እንስፍስፍነታቸዉ ስዉ የበላ የጠገበ የማይመስላቸዉ ለስዉ ያላቸዉ ክብር ብና የምታፈላዋን እንኳን የሚጠሯት አጠራር ዋዉ ባይበላ የሳቸዉን የናትነት ፍቅር እና አቀባበል ማየቱ ያጠግባል ለናታችን ሙሉ ጤናን ከርጀም እድሜ ጋር ያድልልን በእዉነት
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
@ጎጃሜዋድልለፋኖ Жыл бұрын
አይ የአገሪሰው ደጉ ማዘር እርጂም እድሜይስጥወት
@jerusalemtemesgen6566
@jerusalemtemesgen6566 Жыл бұрын
ጎጃም ዉዳ ሀገሬ!!!😘❤❤❤
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
የእኔ እናት አቤት ደግነት
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 жыл бұрын
እኔ! EBS የምመለከተው በሉላዬ ምክንያት ነው! ሉላዬን ያሰደጉ ቤተሰቦች እውነትም ታላቅ ቤተሰብ ናቸው። ሴትነቷንና የኢትጵያዊ ባህልን አክብራ በወጣትነቷ ባለትዳር እንድትሆን አድርገው ስላሳድጓት! እግዚአብሔር ልጆቿንና ዘሯን ይባርክላት!
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 2 жыл бұрын
እንግዲህ ይህ ደግ እና የዋህ ህዝብ ገበሬ አርሶ አደር ወገኖቻችንን ነው የሚጨፈጨፉት እና ባልበሉት የሚገደሉት
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ፈቃዱ ከሆነ እኔም ከአምስት አመት በኋላ የእናቴን እንጀራ ለመብላት 😋አራት ቀናት ይቀሩኛል ፈጣሪ ለእናቶቻችንን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን💚💛❤🙏
@temasgenhaiso7582
@temasgenhaiso7582 2 жыл бұрын
Enatotachini geta yibarikachu
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
ከተማችን ጎስቁላለች ከንቲባ የለበትም ከተማው እንዲህ ሲዳሽቅ በደንብ መታደስ አለበት በጣም ወድቃለች።
@martaworku7214
@martaworku7214 2 жыл бұрын
ሀገሬ ማርቆረሥዬ ስወድሽኮ❤️🙏❤️
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@aefmefcha2578
@aefmefcha2578 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል። የቤቱንና የሰፈሩን ስም ብታነሱት ጥሩ ነበር።
@mignotmelak5311
@mignotmelak5311 2 жыл бұрын
Habesha kuter2
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 2 жыл бұрын
ሀገሬን ሳያት እዘዉ እዳለዉ ተሰማኝ እምየ ደብረ ማርቆስ
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
የአማራ ህዝብ ሰዉ አክባሪ እንግዳ ተቀባይ ነዉ❤🙏
@seydali3477
@seydali3477 2 жыл бұрын
ደጉን ጨዋዉን ሰዉ አክባሪዉን የአማራ ህዝብ ለምን ይታረዳል እንግድህ በሞቴ አፈር ልብላላችሁ እያለ የሚያገርሰዉን ሚስኪኑን የአማራ ህዝብ ነዉ የሚገድሉት😭😭😭😭😭😭
@wubitualemayehu5932
@wubitualemayehu5932 Жыл бұрын
Kandu bet beltew metew within a minute digami sibelu mini aynet korojo hodi new bakachew yeyazachew yin hodi migb lemybelalachew awusut malt lenem yichin korojo hodachwun
@tb463
@tb463 2 жыл бұрын
ሉላዬ ሥወድሽ እኮ
@ccu3907
@ccu3907 2 жыл бұрын
ደብረ ማርቆስ የተወለድኩበት ሀገር የእኔ እናት ሰው በልቶ የጠገበ አይመሥለውም ።መጥቸ ለማዬት ያብቃኝ
//በስንቱ// BESINTU ''የልጅ ፍቅር'' S3 Ep1
36:07
ebstv worldwide
Рет қаралды 231 М.
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Անմարդաբնակ գյուղի ամանորը
13:12
Ankyun gumarats 3
Рет қаралды 248 М.
ሀገሬ ዜና | ጥር 02 ፣ 2017 ዓ.ም | አዲስ አበባ  | ሀገሬ ቴቪ
9:54
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
Рет қаралды 467