"እድሜዬን የሚያሳጥረዉ ይህ አይነቱ የልብ ቀዶ ጥገና ይመስለኛል"…/ውሎ/ ከዶ/ር ፈቀደ አግዋር ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 120,762

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 438
@selamselam366
@selamselam366 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህን ትዳርህን ልጆችህን ቀሪውን እድሜህን ሁሉ ይባርክልህ የሰውን ውለታ በታማኝነት የሚከፍል የሰማይ አምላክ ይክፈልክ በብዙ ይባርክህ ዶ/ር
@sasi849
@sasi849 Жыл бұрын
Amen
@yesrayesra523
@yesrayesra523 Жыл бұрын
ዶክተር እጅግ በጣም የማደቀው በጣም ለምወዳት ጎደኛየ ነፉስ የዘራ ሁለተኛ ሂወትን ነፉስን የስጠ ከስነምግባር ጋር ብዙ ሀገራችን ውስጥ ካልተዘመረላቸው ስዎች አዱ ዶክተር ነው ሀበሻ ስንባል እምናጨበጭበው ለአርቲስቶች ብቻ ነው ክበርልን ዶክተር ሊያየም ክብር ይገባሻል ስላቀረብሽልን
@semiranasir8272
@semiranasir8272 Жыл бұрын
ያአላህ እንዴት ይጨንቃል ለዶክተሮች ትልቅ ክብር ይገባቸዋል እኛ ለማየት የምንፈራውን ነገር እነሱ ይጋፈጡታል እረጅም እድሜ ይስጣቹ ዶክተሮች
@saadahassan6427
@saadahassan6427 Жыл бұрын
ኢወላ
@tube504
@tube504 Жыл бұрын
Dr rejim edmena tena yisteh
@afomiya348
@afomiya348 Жыл бұрын
ዛሬ ለቃል የከበደ ትልቅ እንግዳ ነው ያቀረባችሁልን ዶክተርዬ የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራ በአንተ ውስጥ አየሁት ከእግዚአብሔር በታች ለሰው ልጅ ህይወት ትልቁ ተስፋአንተ ነህና ኑርልን። አንተ ኩራታችን ጀግናችን ነህ ክበርን🙏🙏በሰርጀሪ መሃል ስታወሩ እኔ በጭንቀት ልሞት እደርሳለሁ። ጥበቡን የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሁልጊዜ በእጆችህ ፈውስ ይሁን❤🙏🙏
@sasi849
@sasi849 Жыл бұрын
Amen
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
Amen beyesusm 🙏🙏🙏
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
አሜንንንንንን
@serawitdemissew9280
@serawitdemissew9280 Жыл бұрын
ፈቄ ስላንተ ቃላት የለኝም ከመፀለይ ውጭ ፡በእድሜ ትንሽ ሆነህ በእውቀት በሳልና ትልቅ ነህ ይሄንን ሸክም የሰጠህ ጌታ በነገር ሁሉ ከአንተ ጋር ይሁን🙏🏽 ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለአንተና ለቤተሰብህ እመኛለሁ🙏🏽❤️
@user-rk1rm3dk9p
@user-rk1rm3dk9p Жыл бұрын
የዶክተሩ የአስተሳሰብ ልዕልና ደረጃ የሚገርም ነው።እንደዚህ አይነቶቹን ለአገር የሚያስቡ ፈጣሪ ያብዛልን።በአደጉት አገሮች የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ሀኪሞች ከዚህ ታላቅ ሰው ብዙ እንደምትማሩ ጥርጥር የለኝም።ሁላችንም ብዙ ተምረንበታል።እናመሰግናለን EBS.
@sasi849
@sasi849 Жыл бұрын
He is a national treasure. He should be protected at all cost not to talk of a simple tea...come on get him someone that can do anything he wants. His relaxation is everything.
@user-qc9wl2yg7d
@user-qc9wl2yg7d Жыл бұрын
ዶክተር እኮ ከእግዚአብሔር በታች ትልቅ ቦታ እሚሰጣችሁ ናችሁ እጅህ ይባረክ
@bayushtiztaw787
@bayushtiztaw787 Жыл бұрын
The most special program!!!! Thank you EBS television እናም የፕሮግራሙ ፈርጥ ነፍሰ ጡሯ ሊያ ለስራሽ ያለሽን ክብር በየግዜው አስመስክረሻል ብዙ ተመልካች ላንቺ ክብር እንዳለው በተለያዬ ግዜ አይተናል በርቺ እኔና ቤተሰቤ አይናችንን ሳንነቅል የምናየው ፕሮግራም አዲስ ምዕራፍ & ውሎ, ጥያቄዎችሽ ላይ ያለሽ ለዛ ለእንግዶችሽ ምቾት ያለው አቀራረብሽ ውሎን ተወዳጅ አድርጎታል በርቺ!
@etsegenetbelachew1594
@etsegenetbelachew1594 Жыл бұрын
ሊያዬ የኔ አሰተዋይ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ🙏❤ ዶ/ር እረጅም እድሜ ከ ጤናጋ ይስጥልን 🙏 ከነ መላው ቤተሰብህ:: ለምታደርገው ደግነት ሁሉ እናመሰግናለን እመቤቴ ከነ ልጇ ልጆችህን ለቁም ነገር ታብቃልህ🙏🙏🙏🙏 💚💛❤
@yemiassefa230
@yemiassefa230 Жыл бұрын
I had this procedure done at the age of 15 in the US many years ago. PDA procedure was not available at the time when I was born and growing up. Bravo our Ethiopian Physician and medical staff 🙏🏽👍🏽👏🏽
@user-vy4sr7tj3m
@user-vy4sr7tj3m Жыл бұрын
ዶክተር ማለት በጣም ትልቅ ሀላፊነትን የሚወስድ የራስን ህይወት ሰውቶ ሌሎችን ማዳን ለሌሎች መኖር ነው ለእናንተ በጣም ትልቅ ክብር ይገባችኃል ሽ አመት ኑሩልን ልትበረታቱ ይገባል ሊቾ ግን እዚህ ቦታ መሄድ የለባትም ነበር ቦታው ለእርጉዞች አይደለም ለማንኛውም ሰው ይከብዳል
@nesredintube227
@nesredintube227 Жыл бұрын
👍👍👍
@lhbuaw6006
@lhbuaw6006 Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@amandatedo216
@amandatedo216 Жыл бұрын
ዶ/ርን በተለያየ ግዜ የተለያየ ቦታ ላይ ቃለመጠየቅ ሲሰጥ ባየዉም የዛሬዉ ግን ከጥያቄ እስከአቀራረብ የተለየ እና እሱን በደንብ ለማወቅ ረድቶኛል ረዠም እድሜ ተመኘሁ,ምስጋና ለኢቢኤስ
@teklutuffa9255
@teklutuffa9255 Жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ሰው ነው ። ስንት ጎበዝ ሐኪሞች በመንግስት ዘረኞችና ሌቦች ምክንያት መስራት አቅትዋቸው ሃገር ለቀው ሄደዋል ። ዶክተር ፍቅሩ ማሩ የደረሰባቸውን አንረሳውም ። ይህ ዶክተር ሁሉንም ችሎ ያስተማረኝን ሕዝብ ብሎ ይሠራል ። በጣም መመስገን ይገባዋል ፣ እግዚአብሔር ሕይወትህን የበለጠ ይባርክልህ ።
@noorwaga4502
@noorwaga4502 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኩራታችን ነህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@belayenshtazo2048
@belayenshtazo2048 Жыл бұрын
ዶ/ር እጅግ በጣም ጥሩ አስተዋይ ነህ በርግጠኝነት የምነግርህ አሁን የምትሰራዉ ጥሩ ስራ የነገ የነብስህ ዋጋ ይሆና ብቻ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የልጅ እሼት ያብላህ
@tenayedagne3951
@tenayedagne3951 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ቤትህን እና ቤተሰብህን ይባርክልህ በረከትህን በልጆችህ አግኘው ክፉ አይንካህ ደግ አይለፍህ 🙏
@merkeby6738
@merkeby6738 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ኢትዮጵያውያን ይብዙልን። 💚💛❤
@tigistwase8024
@tigistwase8024 Жыл бұрын
20:42- 25:21 የሚገርም ጥያቄ ከአሪፍ የቃል አጠቃቀም ጋር እንዲሁም መፀሀፍ ላይ መስፈር እሰከሚገባዉ ድንቅ የዶ/ር መልስ እናመሰግናለን ሊያ ቆንጆ!
@tinsaemekdim4894
@tinsaemekdim4894 Жыл бұрын
Such a brilliant, Humble and intelligent Doctor..... He is a great inspiration for us (medical students). We got the chance to meet him once thr' an experience sharing event and it was worth it.....ይህን ዶክተር ሳይ ሁል ጊዜም ተስፋ ይሆነኛል። በዚህ ለሕክምና የማይመች ሃገር ውስጥ ሐኪም ሆነን ማገልገል እንደምንችል ተስፋ ይሰጠኛል። ስላንተ በደንብ ደጋግሜ ማየት እፈልጋለሁ እኔም ተምሬ ተምሬ ውጪ መኖር ፤ እነሱን ማከም እንዳይሆን ውሳኔዬ.....Our country's health system is Hectic.
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ የነዚህ ህፃናት እምላክ ቤተስብህን እንተን ይጠብቅህ አንተን የመሰለ ዶክተር ያብዛልን በጣም እመስግናለሁ አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ክበር ተመንደግ ዘርህን ያብዛልን እሜን!!!
@staycooldude6263
@staycooldude6263 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ እድሜ ጤና ይስጥህ፡ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ፡፡ለዚህች ሀገር። የሚያስፈልግዋት እንዲህ እንዳንተ ቆራጥ ቀና ሆነው ህዝባቸውን የሚያገለግልዋት ሰው ነው ፡፡ ሙያውን በገንዘብ ያልቀየረ ጀግና፡፡፡ የዚህ የደሀው ገበሬ ችግር የሚሰማው ንፁ ኢትዮጵያዊ፡፡ ያኑርህ፣🙏
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 Жыл бұрын
ሰወች የከፈሉልህን ውለታ ሳትረሳ ለወገን ደራሽ ስለሆንክ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይባርክክ መልካሙን ሁሉ ይክፈልህ 🙏❤️😇
@tube9936
@tube9936 Жыл бұрын
ዶክተር አንተን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል ዛሬ ነዉ ያወኩህም ያየሁህም ። የአለም መድሀኒት እየሱስ ክርስቶስ እድሜና ጤና ይስጥህ ብርሀኑን ይግለጽልህ መልካም ልብህ የብዙ ልቦችን ልብ አድኗል ተባረክ🥰 ❤ ebs my #1
@shegak5217
@shegak5217 Жыл бұрын
ሊያዬ ስታለቅሽ ልቤን ነካሽው። ዶ/ር ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። እውነት እንደ አይነት ከራሱ ጥቅም የህዝብ ጥቅም የሚያስበልጥ በማየታችን ኩራት ነው።
@alemtsehayhailemariam8056
@alemtsehayhailemariam8056 Жыл бұрын
ዶክተር ፈቀደ እስከመጨረሻው እውቀትህ ከአንተ ጋር ይሁን ።
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ ያንተ አይነት ሀላፊነት የሚሰማቸውን ምሁሮች ያብዛልን
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 Жыл бұрын
በእውነት መልካም ሰው ነህ ሁሉ ሰው እንዳተ ቢያስብ ሰው ለተሻለ ክፍያ በሚሮጥበት ዘመን እረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ❤👍🙏
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
Drዬ የእጆችህ ስራ ይባረኩ‼ አእምሮህ ይባረክ ነገሮችህ ሁሉ ይለምልሙ‼ ከዚህ ሁሉ በላይ ያስደነቀኝ ከሚያስደንቅህ ነገር ሁሉ የደሀ ገበሬን ቤት እሚያቃጥሉ ስትል ነው😭😭‼ በእውነት ድንቅ ኢትዮጵያዊ💚💛❤🙏ጌታ ልጆቼን እንዳንተ ያማስልልኝ‼ለምልም Drዬ😍❤‼
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ሊያዪ ውሎሽ ቆንጆ ነበር ይህን የመሰለ ዶክተር ስላስተዋወቅሽን ደስ ብሎኛል ያገር ኩራት ድንቅ የማይከብድ ሳቂታ ዶክተር ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ተባረክ የኢትዮጵያ ሃብት ነህ
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
ዶክተር ፈቀደ ለኔ ጀግናዬ ነህ ሀገሬም 🇪🇹 እንዳንተ አይነት ጀግና ዶክተር ስላላት እንኮራበሀለን መፀሀፍንም አንብቢዋለሁ ከእግዚአብሔር ቀጥሎ ለስንቱ ደርስሀል እድሜና ጤናህን ከነ መላው ቤተሰብህ ይስጥህ
@mulufeleke2231
@mulufeleke2231 Жыл бұрын
ሊያዬ የኔ ቆንጆ የዛሬ ውሎሽ እንዴት ደስ እንደሚል ዶክተርም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ይስጥኽ።
@almazshibeshi9575
@almazshibeshi9575 Жыл бұрын
በእዉነት ጀግና ሰው ነህ እግዚአብሔር ዘመን ይባርክ ኑርልኝ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@rroselave2755
@rroselave2755 Жыл бұрын
ዶክተር ፈጣሪ አምላክ እድሜና ጤና አብዝቱ ይስጥል እውነት አንተ ማለት ለኢትዮጰያን አይናችን ነከ ኑርልን
@selamEthiopia3959
@selamEthiopia3959 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ቀላል መስሎ በጣም ትልቅ የሆነ ሰው ክብር ይገባኃል ዶክተር እድሜና ጤና ላንተ
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
❤🙏ሀገሬ ታከብርሀለች ኑርልን ጌታዬ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይሰጥህ ❤
@lisayetsega
@lisayetsega Жыл бұрын
እንዲህ ያሉትን መሸለምና እውቅና መስጠት ተገቢ ነው። ወይ ሀገሬ መቼ ይሆን ሰው በህይወት ሳለ እናመሰግናለን ሚባለው። አሁን ኢቢኤሶች እግዚአብሄር ይስጣችሁ ስላስተዋወቃችሁን።
@munam5275
@munam5275 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ:: እጅግ አስደናቂ ስብእና የተሞላህ ሰው ነህ:: እጅግ የሚያኮራስራ ነው:: ይህ ኢትዮጵያ ውስጥ እንደሚካሄድ የማናውቅ ብዙዎች አለን:: EBS ሊያ ልዩ program new ያቀረብሽልን እናመሰግናለን:: ዶክተር በግል የጀመርከውን Healing valves Ethiopia በማገዝ ከጎንህ ነኝ በርታ!!! Big respect to you and your team!! 👏👏👏👏
@muna7267
@muna7267 Жыл бұрын
ራሳችንን በተሰማራንበት ሞያ እንድንፈትሽ የሚያስገድድ አመለካከት እና ስራ ነዉ። ዉድ ሊያ ጋዜጠኛ እንዲ ፍሰቱ ያማረ ለምልልስ የሚጋብዝ ቀላል መስለው ነገር ግን ጥልቅ ለሆነዉ ቃለመጠይቅሽ እናመሰግናለን ....እመቤታችን ሰላም ትገላግልሽ ዉሎሽ በየቀኑ ይመር😘😘😘
@madinaaragaw2454
@madinaaragaw2454 Жыл бұрын
ዋዉ አተን የወለዴች እናት እረጅም እድሜና ጤና ይሥጣቸወ
@almazjanka8624
@almazjanka8624 Жыл бұрын
Doctor we all Ethiopian are proud of you 👏🏻. Long live to you and your family 🙏🏽
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Жыл бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ዘመንህን ከነቤተሰቦችህ ይባርክልህ እንደ ጠቢቡ ሰለሞን እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ሊያዬ እርጉዝ ሴት ጭንቀት ማየት መስማት የለባትም ሌላ ግዜ እንደዚህ ማየት የለብሽም እመቤታችን ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀጥሎ የስውን ህይወት እሚተርፍ ዶክተር ጥበቡን ይጨምርላችሁ
@menbinegash191
@menbinegash191 Жыл бұрын
ዶ/ር ፈቀደ አንተ የኢትዮጵያ በረከት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ፡፡
@serkalemawoke6824
@serkalemawoke6824 Жыл бұрын
የብዙዎችን ሂወት ከፈጣሪ በታች ታድገሀል እና እድሜህን ከጤና ጋር ያርዝምልን ዶ/ር ፈቀደ አግዋር
@romandesse7472
@romandesse7472 Жыл бұрын
እንደኔ አንቺ እዚህ ባታ መሄድ አልነበረብሽም ሁለተኛ እንደነዚህ አይነት ባታ እንዲህ ሆነሽ እንዳትሄጂ ላሁን እግዚአብሔር እረድቶሻል ዳክተር ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ እንዲህ እንዳንተ የሚያስበዉ አይምሮ ያለዉ ሰዉ ብቻ ነዉ ለደሀ ሕዝብ በተሰጠ እሰኮላር ነዉ የተማርኩት እንዴት ለማይመለከተዉ አገር እሰራለሁ ያልከዉ ወንድሜ ትልቅ እግዚአብሔር የሰጠ ስጣታ ነዉ ይባርክልህ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
ዶ/ር እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ ለህሌናህ የምትኖር ሰው ነህ ሁሉ እንዳተ ቢሆኑ የት በደረስን ዋው ዋው ብዬሀለሁ
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u Жыл бұрын
ምግብ እተበላ አይወራም ሊያዬ ቆንጆ ዶ/ር አላፊነቱ ከባድ ነው ከፈጣሪ በታች በናንተ ሀይል ነው ቁምን ምን ሄደው ትልቅ ክብር ይገባቸዋል በእውነት በአለም ለሚገኙ ዶክተሮች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@hiwotetadesse9100
@hiwotetadesse9100 Жыл бұрын
እውነት እንዴት ለፍቶ ጥሮ የሚያርስ ገበሬ ይገደላል አለ ደ/ር ፈቄ ዘመንህን ሁሉ እ/ር ይጠብቅህ ብዙ ገንዘብ መስራት እየቻልክ ይችን ደሀ አገር እየጠቀምክ ነው ጌታ በህይወትህ ሁሉ ድል ይስጥህ
@haymikebede9891
@haymikebede9891 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደነዚ ጥሩልብ ያላቸው ሰዎችን ያብዛልን🙏🏾 ለዶክተርም እረዝም እድሜ ከጤናጋር ፍጣሪ ይስጥልን🙏🏽 ኢቢኤስንም እጅግ በጣም እናመሰንንለን! ሊያዬንም ማሪያም ትከተልሽ❤️
@annamarry2277
@annamarry2277 Жыл бұрын
ምንም ማለት አልችልም በጣም ጠንካራ ነህ አሁንም ጌታ ሐይል ብርታት የበለጠ እውቀትን የነካህው ታማሚ ሁሉ ጌታ በእጆቹህላይ ያፍስስልህ እድሜና ጤናህ አብዝቶ ይስጥ ተባረክ።
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤
@fisshabarakitesfaye662
@fisshabarakitesfaye662 Жыл бұрын
ግሩም ባለሞያ እግዚአብሔር እውቀትህን ይጨምርልህ ይጠብቅህ::
@jodelata0191
@jodelata0191 Жыл бұрын
The most humble Dr I ever seen
@sisaykassahun6280
@sisaykassahun6280 Жыл бұрын
Dr. i have big respect for you.You are Asset for our country.wish you Long Live for You.
@simegnewgetahun9929
@simegnewgetahun9929 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ለሕሌናው ያደር እውነተኛ ዶክተር ነሕ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሕ የስንቶችን ሕይወት ታድገሐል እንዳተ ያለ ብዙወችን ያፍራልን .
@_50501
@_50501 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድልህ:: ስሜትን ይረብሻል እሱን ጭንቀት ተቋቋመው አብረው ለሚሰሩትም ባለሙያዎች ያቆይልን::
@tofikabdela9919
@tofikabdela9919 Жыл бұрын
እውቀቱ ከቤተስብ ነው ፈቄ በርታ ከምሳለሚይ (እህል በረንዳ)
@genetkebable
@genetkebable Жыл бұрын
You’re setting an unprepared example to our doctors who are there in name only. May God Bless our young professional doctor who has made a promise to serve his people.
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g Жыл бұрын
ወይ የምወደዉ ዶክተር አመሰግናለሁ ስላቀረባችሁት
@almazdemeke6003
@almazdemeke6003 Жыл бұрын
እግ/ እድሜ ሰጥቶህ የብዙ ሕይወት አዳኝ ያድርግህ በጣም አደንቅሃለሁ ! ለኢት/ የሚያስፈልጋት ምርጥና ብርቅ ሀኪም ነህ!
@MeaziTube
@MeaziTube Жыл бұрын
ክብር ለኢትዮጵያ ዶክተሮች ሁሉ። በተለይ ደሞ ላአንተ አናመሰግናለን።
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Жыл бұрын
ይህ እውቀት የሰጣቸው እግዚአብሔር ስሙ ይባርክ ዶክተሮች ተባረኩ እግዚአብሔር በታች እናንተ ናቸው ለሰው ደራሽ
@masgos1693
@masgos1693 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ውሎ ነበር🙏🙏🙏 ሊያዬ ዛሬ አንቺ ባትሔጅ ይሻል ነበር... እኛንም አሳቀቅሽን
@toybamohamed8618
@toybamohamed8618 Жыл бұрын
ሊያየ እህቴ አችኮን ባትገቢ ጥሩ ነበረ አላህ በሰላም ሁለት ያረግሺ
@moyeman5622
@moyeman5622 Жыл бұрын
በጣም እኔ ራሱ እንዴት እንደጨነቀኝ ለሷ
@beletuyadeta4662
@beletuyadeta4662 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይባርክህ ፡ የኢትዮጵያ ፡ ቁርጥ ፡ ልጅ በርታ ፡ ወንድሜ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ጨምሮ ፡ ይባክህ ፡ ከነመላዉ ፡ ቤተሰቦችህ ፡ 💕💕💕💕
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 Жыл бұрын
ዶክተር ጤና እና እድሜ ይስጥህ የኛ ኩራት
@aticho7216
@aticho7216 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር መሰጠት ይጠይቃል. ዘመንህ ይባረክ🥰
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 Жыл бұрын
ሊያዬ የእኔ ቆንጆ በዚህ ሰአት ማየት የለብሽም ነበር እመብርሀን ከአንቺ ጋር ትሁን
@menberekebede3342
@menberekebede3342 Жыл бұрын
Pure heart!!!! He is a treasure!!!!
@Kidist19
@Kidist19 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዘርህን እንደ አብርሃም ዘር ይብርክልህ ዶ/ር በጣም ትልቅ ሰው ነህ በእውነት ሊያዬ እመቤቴ ማርያም በሽልምት ታውጣሽ እማ
@bisratgebremedhin9051
@bisratgebremedhin9051 Жыл бұрын
Big respect for you Dr! YOU'RE SIMPLE ,EASY TO TALK TOO AND YOUNG.GOD ESS YOU AND YOUR FAMILY
@solomonassefa3480
@solomonassefa3480 Жыл бұрын
የገበሬ ቤት የሚያቃጥሉ ያልከው ገዝቶኛል ዶ/ር የሚገርመው ግን እነሱም በተማሩ ሰዎች ነው የሚላኩት እንዲያቃጥሉ እንግዲህ አስበው አንተም እነሱንም አገር ነች ያስተማረቻቸው ።ፈጣሪ በልጆችህ በቤተሰብህ ይካስህ ።
@ga3775
@ga3775 Жыл бұрын
Thank you Dr for your service you are very humble and helpful God bless you more and more
@user-ju6pq8se4t
@user-ju6pq8se4t Жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ዶክተርየ እናመሰግናለን ለህዝብህ ስለምታገለግለን
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እጂግ በጣም ጐበዝ ልጅ ነህ እትዮጵያ ውስጥ አርቲሥት ከሚበዛ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን
@metimetimetimeti9569
@metimetimetimeti9569 Жыл бұрын
ዶክተር እጆችክ ይባረኩ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር ከዚ በላይ ነጥብን ያድልክ
@stepone4786
@stepone4786 Жыл бұрын
Big respect Doctor for your service.
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ ሰው ያስፈልግሀል
@yewubdarmamo6641
@yewubdarmamo6641 Жыл бұрын
thanks a lot Dr. and thanks EBS for recognizing Dr.
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w Жыл бұрын
ህክምናላይ ያላችሁ ሁሉ ስትገቡ እግዚአብሔር አብሩዋችሁ ይግባ
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 Жыл бұрын
God give you more wisdom and strength Doctor
@addisabeba2936
@addisabeba2936 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዶክተር! 🙏
@meseretwondaferew8748
@meseretwondaferew8748 Жыл бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይመስገን እንደ አንተ አይነት ሰው አገሬ ስላላት። ስሜቱን በቃላት ለመግለፅ ይከብዳል ብቻ ጤና ይስጥህ የልብህን መሻት ይሙላልህ። በመንገድህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደምልህ። ሊያየ ዛሬ ልዩ ነበርሽ ዶክተሩንም በደንብ እንድናውቀው ላደረገልን ጥያቄሽ እናመሰግናለን።
@shebireketema2337
@shebireketema2337 Жыл бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለኢትዮጵያ ና ለቤተሰብህ ያኑርህ ለእንደናንተ አይነቶች ዘወትር ፀሎት ማድረግ አለብን።
@sarabelay6823
@sarabelay6823 Жыл бұрын
የእግዚአብሔ በረከት በልጅልጆች ይለፍ ተባረክ
@alemuworku7465
@alemuworku7465 Жыл бұрын
እውነት ዶ/ር ፈጣሪ እድሜና ጤናን ይስጥህ ሰው ተምሮ ማህበረሰቡን ሲያገለግል እንደት ደስ ይላል...
@Blen370
@Blen370 Жыл бұрын
ያንተ አይነቱን በመቶ ያብዛልን Long live Dr
@foyatabebe5739
@foyatabebe5739 Жыл бұрын
Big respect to doctor. May God bless him.
@hareggebre
@hareggebre Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን እኛ ምስክሮች ነን የኢትዮጵያ አምላክ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@yodiemeru203
@yodiemeru203 8 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥ ትዳር ልጆች በጥበብ ያሳድግልህ ወግ ማርግ ያሳያችሁ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅ!!❤
@Ffrita2068
@Ffrita2068 Жыл бұрын
He is very relaxed funny DOCTOR big respect 🙏 👏
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ኢትዮጵያዊ ምርጥ ዶክተር ሰላለን
@aminat4274
@aminat4274 9 ай бұрын
አንተ ጀግና ነህ እረጂም እዲሜ ከነቤተሰብህ ከጤናጋ ይስጣችሁ
@fitsumbogale5738
@fitsumbogale5738 Жыл бұрын
ሊያዬ ኳስ ስትመቺ በጣም ነው የደነገጥኩት ተጠንቀቂ ከእግዚአብሔር ጋር እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ የኔ አዛኝ ።
@buonavita4175
@buonavita4175 Жыл бұрын
amazing Dr. Fekede May God Bless you
@kamiletube3956
@kamiletube3956 Жыл бұрын
ሊሊያ እዚህ ስራ ላይ ዛሬ መሳተፍ የለባትም ነበር ለማንኛው አላህ ይገላግልሽ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
ምንችግርአለዉ
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 Жыл бұрын
I know that's what I said....us a pregnant woman.
@hanna9502
@hanna9502 Жыл бұрын
@@tamrisaeed7158 betam cheger alewo for pregenat women
@tigistteka2916
@tigistteka2916 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ዶክተር❤
@kiyyaatube4930
@kiyyaatube4930 Жыл бұрын
Tige ውዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
ቃል የለኝም ጥበበኛ እዕምሮ፡ የተባረኩ እጆች፡ መልካምና ቀና ልብ፡ ትሁት፡ ... ሁሉን ያሟላ ስብዕና....እግዚአብሔር ጨምሮ ጥበቡን ያድልህ, እድሜ ይስጥህ፡ ልጆችህንና ትዳርህን ይባርክልህ።
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 30 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 170 #shorts
00:27
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 99 МЛН
tena yistiln-ስለ ልብዎ ምን ያህል ያውቃሉ ?
26:16
Tenaystln ጤና ይስጥልን Dereje Tulu
Рет қаралды 3,3 М.
Не трогайте эту ВОЛОСАТУЮ ШТУКУ! 😱
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 4,3 МЛН