"ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ስወስን እናስመርምርህ ያሉኝ ብዙ ናቸው" ውሎ ከዶ/ር ግርማ መኮንን ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 84,048

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 137
@ahaduyebuhorowa9225
@ahaduyebuhorowa9225 2 жыл бұрын
ምን አይነት ደስ የሚል ዶክተር ነው አቦ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ!!!
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ተጫዋች ሰው ነው ሂወትን ቀለል አርጎ ምክኒያታዊ ሆኖ የሚኖር ጥሩ ሰው ነህ ቀሪ ሂወትክን አምላክ ይባርክልክ ወንድሜ ❤️
@kalkidanantonios6318
@kalkidanantonios6318 2 жыл бұрын
This Dr operated on my grandfather! You are our hero so thank you for serving in Ethiopia.
@ebrahimakile6872
@ebrahimakile6872 8 ай бұрын
Can you send me his address phone or working station or other
@onemorenight5932
@onemorenight5932 2 жыл бұрын
በድንግል ሚገርም ዶክተር ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ
@fromtheeast1589
@fromtheeast1589 2 жыл бұрын
እቺ ጋዜጠኛው ካንተ ጋ በጣም ትሄድ አለሽ ቆንጆ ነገር ናት ሲንግል ኮሆንክ አደሉ ተተቀመበት 👍
@butterflyhanan5339
@butterflyhanan5339 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ክብር ለንዳንተ አይነት ሰዎች ለሰው ልጅ ክብር ለሚሰጡ መልካም ቅን ሰዎች እግዚአብሔር ያክብራቸው ከምንም በላይ ክብር ይበልጣል ከምንም በላይ
@user-pv3rj6vb7r
@user-pv3rj6vb7r 2 жыл бұрын
ያገሬ ሀኪሞች የሙያውን ክብር ተመልከቱት
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ። እኔም ያሰብኩት ቢሳካ አገሬ ሠላም ከሆነች ቀሪውን ዘመኔን መኖር የምፈልገው በ አገሬ ነው።ሊያዬ እናመሠግናለን።
@riseandshine7960
@riseandshine7960 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ውሎ እናመሰግናለን ዶክተር እንዳንተ አይነቱ ይብዛልን
@selihom6023
@selihom6023 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቀለል ያለ እንደዚ አይነት ሰው በጥሩ ስነምግባር ሳያክም ያድናል!! አገራችን ላይ የማርሻልን አይነት ዶክተሮችን ያብዛልን ምርጥ ስብእና ያላቸው ግን ሁሉም ሰራተኞች የዶክተር ቴድሮስ ምርጥ የስራ አስኪያጅነት ውጤት ነው እኔ በግሌ በተደረጉልኝ አገልግሎቶች የጠቅላላ ሰራተኞች ግሩም የሆነ አገልግሎትን አይቻለው::
@betelehemhailemariam7856
@betelehemhailemariam7856 2 жыл бұрын
ዋጋቸው እንዴት ነው
@selihom6023
@selihom6023 2 жыл бұрын
@@betelehemhailemariam7856 በጣም አቅምን ያገናዘበ ነው እንዳየሁት:
@rozi9929
@rozi9929 Жыл бұрын
@@selihom6023 እሺ አድራሻ አስገምጢ
@surafelzenebe8682
@surafelzenebe8682 2 жыл бұрын
You are so extremely amazing, blessed, extraordinary person. We love and respect you. Thanks so so much
@Zehabu.
@Zehabu. 2 жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ ህይወት ያለው ሰው ነው! ስኬትና ደስታን ከተለመደው የቁስ ልኬት በተለይ ሰውን አማክሎ እንዲታይ ያደርጋል :: ትልቅ 'ኢንስፓይሬሽን' ወይም መነሳሳት/መነቃቃትን ይፈጥራል :: አገር ማለት ሰው ነውና ልጆቿን እያከምክ አገርህን እያዳንክ ነው :: በዚህ ደስ ይበልህ! ላገሬ ምን ሠራሁ ? እራሴን ጠየኩ! _____ እድሜና ጤና ይስጥህ !
@wubit3304
@wubit3304 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ገር ይስጥህ በጣም ትልቅ አራያነት ነው
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ዶክቴር ተባረክ ሊያዬ ዉድድድ
@venividivici5900
@venividivici5900 2 жыл бұрын
ለአገር ህና ለህዝብህ እያደረክ ላለኸው በጎ ስራ እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክህ! ብዙዎቻችን አንድናስብ እና እይናችንን እንድንገልጥ ነው ያደረከን .. እንዳንተ አይነት ለሌሎች አርያ የሚሆኑ ሰዎችን ያብዛልን .. መልካም ጤና ፣ እረጅም እድሜ ከሰላም እግዚያብሄር አብዝቶ ይስጥህ!
@jerrys1763
@jerrys1763 2 жыл бұрын
What a humble humanbeing! So modest, he doesn't even know how much he is contributing to this country where healthcare enormously lacks ! Kudos Dr!
@etoeto9814
@etoeto9814 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ህሊና ያለው መልካም ሰው ነው ለዶክተሮች ጥሩ አመለካከት አልነበረኝም አድ ክፉ ዶክተር ስለገጠመኝ ሁሉም አድ እዳልሆኑ ተረድቻለው
@enush7338
@enush7338 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር..ebs መልካም ውሎ ነበር👌
@abduseid9419
@abduseid9419 Жыл бұрын
ከአላህ ቀጥሎ ቆሜ እንድሄድ ረድተኸኛል። አመሰግናለሁ። ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋ እመኝልሃለሁ።
@stepone4786
@stepone4786 2 жыл бұрын
Thanks Doctor for your decision to go back home and help our people. God bless you!
@hashtag4675
@hashtag4675 2 жыл бұрын
Much Respect to Dr Girma
@mahletteshome4428
@mahletteshome4428 2 жыл бұрын
Dr. Girma a true gem, he is a wonderful doctor !
@muluf7616
@muluf7616 2 жыл бұрын
Thank you my brother go on home helping our people God bless you amen amen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪
@meseretgetahun8252
@meseretgetahun8252 2 жыл бұрын
ደስ እሚል ስብእና ውጭውም ውስጡም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
I really admire his determination and dedication. I am a little concerned driving motor bike in Addis?
@rozaroza4288
@rozaroza4288 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ዶክተር ነው
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 жыл бұрын
Good job doctor Big respect 🙏🙏🙏🙏🙏
@Yatsede-Lij
@Yatsede-Lij 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ
@molomolo5250
@molomolo5250 2 жыл бұрын
መልካምእለተሰበትይሁንላችሁ
@Modernidea
@Modernidea 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን።
@hibestessayas104
@hibestessayas104 2 жыл бұрын
Thank you for giving back to our people!!Stay blessed 💚💛❤️🙏🏽🇪🇹
@hanaemeshaw5301
@hanaemeshaw5301 2 жыл бұрын
Wow btm desss yelal tebarek doctor leyayi keltef bey
@bona2318
@bona2318 2 жыл бұрын
Dr you are hero God bless you.
@dagmawidefar9667
@dagmawidefar9667 2 жыл бұрын
እጅህ እውቀትህ ይባረክ።
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 2 жыл бұрын
_በጣም ግሩም ዶክተር ነህ በርታ ቤተሰብ መመስርት ግድ ነው_
@elsisamtube6383
@elsisamtube6383 2 жыл бұрын
ቀለል ያለ ዶክተር አንዳንድ ዶክተሮች ሊማሩበት ይገባል ለምርመራ ሄደን ስለበሽታችን ዲቴል ለማውራት የሚንጠባረሩብን ባለሙያዎች ከዚህ ቀለል ያለ ዶክተር ተማሩ
@solomonteshome
@solomonteshome 2 жыл бұрын
ደስ እሚል ብሩህ ኢትዮጵያዊ ዶር ኢትዮጵያዬ ስንት የተባረኩ ልጆች አሏት⁉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ‼🙏😍
@queengodsgirl1727
@queengodsgirl1727 2 жыл бұрын
Yene Konjo Dese Ymilee Dr❤️🙏🏽
@tsionseyoum6760
@tsionseyoum6760 2 жыл бұрын
Much respect may God bless you!!
@tewodroscherenet6655
@tewodroscherenet6655 2 жыл бұрын
I am Amazed by Dr. Girma !! wish him a Long Life !!!
@derejeberhanu1093
@derejeberhanu1093 2 жыл бұрын
በሰው ሀገር ምንም አይፉፈልግም ሀገሩ ላይ ሆና ሞያውን ማሳየት ይፈልጋል እግዛብሄር ይርዳህ
@user-dk1jp5lt6t
@user-dk1jp5lt6t 2 жыл бұрын
God Bless you Dr.
@tinahailu748
@tinahailu748 2 жыл бұрын
I salute you my dear bro 🙏 you 're inspiring and encouraging a lot of people ; I'm so proud of you 👏 Doing an incredible job 👏 🙌 👌 Weldone !!
@aminahassen2418
@aminahassen2418 2 жыл бұрын
ዶ ር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ መሰሎችህን ያብዛልን
@natanimchaka4366
@natanimchaka4366 2 жыл бұрын
Tebarek
@eliyastegegn8966
@eliyastegegn8966 2 жыл бұрын
What a great decision-making....true hero!!!!🙏🙏🙏
@mamokilo
@mamokilo 2 жыл бұрын
Neurosurgeon makes the most in medical field in the US. I see he has a full and purposeful life in Ethiopia. One day I will do same.
@beneyamehaile8257
@beneyamehaile8257 2 жыл бұрын
ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ቅን ሰው
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
Thank you have a wonderful day doctor .
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ የሀገሬ ልጆች መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ ቤተሰብ ሁኑ እምወዳችሁ ጎራ በሉ ኢትዮጵያ ኑሪ ዘላለም ድል ልእምየ የቤተሰቦቻችንን ሰላም ያሰማን
@hiwotteferi780
@hiwotteferi780 2 жыл бұрын
Wow his so humble Dr, & really appreciate. The journalist as well she is respectful & lovely 👈
@mimi5572
@mimi5572 2 жыл бұрын
You really inspired me. Well done .
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 жыл бұрын
Respect ✊
@Hab_React
@Hab_React 9 ай бұрын
ዶክተር ግርማ አተን በቅርበት ማወቄ እድለኛ ነኝ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ 🥰🥰🥰🥰
@loveethiopia8132
@loveethiopia8132 2 жыл бұрын
Well come home Dr . I hope, you enjoy with everything,regardless,what ever happened there. You guys invite Dr Tidross Messel cosmetics and reconstructive surgeon too with amazing talent and skills. Real loving person with extra ordinary feelings for his country.Very friendly, easy going . He came back home from USA . I promise, I will give my testimony, when you invite him on your show. Citizens will learn a lot. Dr Girma also, I want thank you 🙏 for your dedication to came home by understanding that fellow citizens need you very much. Your expertise is very saturated there. Thanks again
@josejimenez2753
@josejimenez2753 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዶክተር ነው ሊያዬ ቆንጆ
@HumanityandUnity
@HumanityandUnity 2 жыл бұрын
Ye ewnet betam betam new madenkek. Rasken Ende botak atakabdem betam techawach ina kumnegrgnam nek. Ethiopia yanten welta atresam. Betam inamesegnalen for your service
@romantsegaw5042
@romantsegaw5042 2 жыл бұрын
It is a big dissection you are my hero. one day I will be back to my home country.
@mahidejan2182
@mahidejan2182 2 жыл бұрын
ተጋቡ በናተቹ
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 2 жыл бұрын
She is married.
@sanyetwolde6694
@sanyetwolde6694 2 жыл бұрын
ከዚህ ረዘም ባለ ዝግጅት የስራ ልምዶችንና አሜሪካንእያለ ምንእንዳጋጠመው ያለፈውንቻሌጅንቢያካፍለንአሪፍ ነበርኢንተሪቪውአይሰለችም Good Job Dr🤙
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. 2 жыл бұрын
Liyaye if you both are not married, I think you will be a cute couple 👌
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 2 жыл бұрын
የሚደነቅ ዶክተር። አገርህን እንድታገለግል እግዚአብሔር የበለጠ ይባርክህ።
@jesuslovedme2330
@jesuslovedme2330 2 жыл бұрын
Wow dr I parcinaly proud of you what u are doing for our people u are hero I'm the same prfcinanal Bac nurse one day I don't know exactly but I will back to Ethiopian my mother land to serve my people pray for me to I'm been USA for 10 years I hope meet you one day God bless you I appreciate you I wish you all the best for you
@bekab5162
@bekab5162 2 жыл бұрын
You a nurse? 😂😂😂 ወቸው ጉድ! parcinaly ምንድነው?prfcinanal? 😂
@jesuslovedme2330
@jesuslovedme2330 2 жыл бұрын
@@bekab5162u don't have to speak or write English grammar to be a nurse
@merongetahun5066
@merongetahun5066 2 жыл бұрын
I love your humor Dr.!!!
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 2 жыл бұрын
Betam Des yemle sew Dr sel hager ena sel Ethiopia sewch yelk feker betam akbrklhugne
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
Many respect to Doctors like you 🙏
@hirutassefagebrekidan41
@hirutassefagebrekidan41 2 жыл бұрын
Very big respect Doctor, very proud of you dear👍👍👍👍👍👍👍👍wish you to be happy for the rest of your life
@kiyayeasellawatube4721
@kiyayeasellawatube4721 2 жыл бұрын
Wow bexem gobez neh doctor Egziabher yibareke
@yetbedane8928
@yetbedane8928 2 жыл бұрын
Thanks Doctor .god bless you.
@hosea4673
@hosea4673 2 жыл бұрын
ebs is cool!!!!!!
@Alifmedia11
@Alifmedia11 2 жыл бұрын
The most frank person
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 2 жыл бұрын
ሰላምለሁላችንእሁድንበኡብኤስእኳንበደናመጣችሁ
@housseinhoussein5997
@housseinhoussein5997 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ውሎ ነው
@thetruth4719
@thetruth4719 2 жыл бұрын
He is humble and chill 💜💜💜💜
@mahletgetu7847
@mahletgetu7847 2 жыл бұрын
Das yelal betam ya zare welo
@hannahanna204
@hannahanna204 2 жыл бұрын
ጀግናነህ ዶክተር የ 👍።
@lizhenen5395
@lizhenen5395 2 жыл бұрын
ዶ/ር ግን የኤርሚያስ አመልጋ ወንድም አይደለህም? U guys look alike GBU for everything u doing for your people and your country. Ohh BTW am single
@marthagirma5496
@marthagirma5496 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-zq9pl5sc1b
@user-zq9pl5sc1b 2 жыл бұрын
Welldone
@abelnigatu7577
@abelnigatu7577 2 жыл бұрын
I loved this dude!
@Like-xj4fr
@Like-xj4fr 2 жыл бұрын
ሊያ እንግዲህ ካላገባሽ ብታስቢበት
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 2 жыл бұрын
Neurosurgeon Salary in the United States ? $630,801 as of November 29, 2021, but the range typically falls between $474,901 and $798,20. በኣመት ይህን ያህል ገንዘብ ማግኘት ይችል ነበረ
@zehabeshatv5836
@zehabeshatv5836 2 жыл бұрын
Money is not everything after some point brother !!
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 2 жыл бұрын
ጀግና ጎበዝ ነህ
@teklumekonnen6304
@teklumekonnen6304 2 жыл бұрын
የተዋደዳችሁ ይመስላል.....ቀልጠፍ በይ እናቱ 🤗😉
@ganaganet9288
@ganaganet9288 2 жыл бұрын
ክክክክክ
@hanaemeshaw5301
@hanaemeshaw5301 2 жыл бұрын
Er awo keltef betel teru nw
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ማን ያውቃል ያላገባች ከሆነችና እግዚአብሔር ከፈቀደ ይሆናል🙏🏾
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 2 жыл бұрын
ቢጣመሩ አሪፍ ነው
@Zenabegza
@Zenabegza 2 жыл бұрын
Dr thank you for your service I have a question for you do you now 95% ethiopian people can not afford private hospitals.
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 2 жыл бұрын
By z way እንደዚህ ፈታ ያለ ዶክተር አይቼም አላውቅም
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 2 жыл бұрын
Same to me .
@aya8710
@aya8710 2 жыл бұрын
for security purpose Please don't public some of the intellectual people esp their transportation system . Please think twice before everything on air.
@menassies3224
@menassies3224 2 жыл бұрын
Doctors are like mechanics of human beings
@ahlutube8472
@ahlutube8472 2 жыл бұрын
ምርጦች
@hysm_ah
@hysm_ah 2 жыл бұрын
👏👏👏👏
@chefbuzyeshemlise7917
@chefbuzyeshemlise7917 2 жыл бұрын
Enam wed hagre legba nw ezi texas west ye Greek ena ye Italian restaurant algne ye wesch hiwot minem yemola be hone gin le sew menor Des yelal enam wed 16 amet honognal gin ahun be mechelhu aqem hager hizben merdat betam eflglhu
@kibi9721
@kibi9721 2 жыл бұрын
እንዴው ይህ ግሩም ድንቅ የሆነ ዶክተር ባለፈው ሳምንት ኪሮግራፈሩን ሲያክም አይቸው ምንኛ ግሩም ፣ቀለል ያለ ተጫዋች ሰው እያልኩ ነበር አሁን ደግሞ በድጋሚ ሳየው ታሪኩን ስሰማ ደስታየ ወደር የለውም ።ግን በጣም ቅር ያለኝ ነገር የፈለገውን ያክል ቢቸኮል ሞተር መጠቀሙን ፈፅሞ ልቀበለው አልቻልኩም ።እና ፕሊስ ዶክተር ባይሆን ከስራ ቀርብ ያለ ቤት ብትኖር እላለሁ ።
@YMW7777
@YMW7777 2 жыл бұрын
ግልፅ፣ እውነትን የሚናገር፣ ትሁት ሰው ነው፣ የቀሰመውን እውቀት አገሩን ሊያገለግልበት መምጣቱ ደግሞ፣ የበለጠ እንዳደንቀው እድርጎኛል
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Endant Ayentun Yabezalen Egezbehehr Yakeberke
@amelekebede8664
@amelekebede8664 2 жыл бұрын
👋
@hannabekate5969
@hannabekate5969 2 жыл бұрын
Wow desi yametilesanaki
@selnatabera7965
@selnatabera7965 2 жыл бұрын
❤🥰🥰
@SuperMmiimmii
@SuperMmiimmii 2 жыл бұрын
Wow!!! Man ende hager
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 31 МЛН
That's how money comes into our family
00:14
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 22 МЛН
tena yistiln-ስለ ልብዎ ምን ያህል ያውቃሉ ?
26:16
Tenaystln ጤና ይስጥልን Dereje Tulu
Рет қаралды 3,3 М.
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 2,3 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 45 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 6 МЛН
Три с половиной в дюймах, ууу..😂
0:56