እርግዝና እና አመጋገብ እንዲሁም የ 'አምሮት' ምንነት/ NEW LIFE EP 309

  Рет қаралды 274,234

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 214
@ማሂቆጆይቱቭ
@ማሂቆጆይቱቭ Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን እኔም 4ወሬን ጀምሪያለዉ እመቤቴ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 Жыл бұрын
አሜን እመቤቴ አትለይሽ
@bettyfiker2354
@bettyfiker2354 Жыл бұрын
የእኔ እናት እመብርሀን ከአንች ጋር ትሁን
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 Жыл бұрын
@@nooreat9595 በ አምስት ወር ነው በደንብ የሚንቀሳቀሰው እኔ 4 ወሬ ነው አይንቀሳቀስም አትሰቢ
@mimimarkan1205
@mimimarkan1205 Жыл бұрын
@@nooreat9595 አሜን🙏🏻
@ማሂቆጆይቱቭ
@ማሂቆጆይቱቭ Жыл бұрын
@@nooreat9595 ዉዴ 4ተኛ ወርሽን ስጀመሪ ይጀመራል እቅስቃሴ በትንሹ በደብ የሚጫወተዉ 5ወርላይ ነዉ
@ሃዮየአጋሮዋ
@ሃዮየአጋሮዋ Жыл бұрын
አራህማን ይመስገን 2ውሬ ነው ግን ትንሽ ጠዋት ጠዋት ይረብሽኛል ዱሀ አድርጉልኝ በስላም እንዲያገላግለኝ
@MaryamKk-zs1ml
@MaryamKk-zs1ml 3 ай бұрын
እኔም 😢❤🥰
@hirutyedemufire8758
@hirutyedemufire8758 Ай бұрын
Azosh geta kanchi gaa yihun inem huletegnayen yizalw igizabiher melkam yadergal berchi
@mariyambekele9600
@mariyambekele9600 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር በጣም አመሰግናለሁ እዴገባ አርገው ገለፁት እ ቢ ስ ስለጤና አመጋገብ የበለጠ እውቀት ብታዘጋጆ ደስ ይላል አመሰግናለው ኢ ቢ ስ።
@meskeremgebregiorgis6597
@meskeremgebregiorgis6597 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ዶክተር አገላለጸህ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@JdjdFf-m5n
@JdjdFf-m5n 5 күн бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 жыл бұрын
ኢቢኤስ እንዲህ ቁምነገር አዘል ዝግጅት እባካችሁ አብዙልን በጣም ትምህርታዊ ነው መዝናኛችሁ ፕሮግራም በአይነት በአይነት በጣም በዝቶ ነበር እንዲህ ያልተነኩ ብዙ ዝግጅቶች አሉ እናመሰግናለን
@betelehembenti7937
@betelehembenti7937 3 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው አገላለፅህ እራሱ ጥሩ ነው ዶክተር እናመሰግናለን
@MekdesAweke-j2t
@MekdesAweke-j2t 13 күн бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን❤
@tugfug2006
@tugfug2006 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ነዉ እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰
@diboraeshetu5821
@diboraeshetu5821 Жыл бұрын
ስለሰጣቹን ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን! ምግብ መብላት አለመፈለግን እንዴት መቅረፍ እንችላለን?
@rahmakemal1920
@rahmakemal1920 9 ай бұрын
ምንሰማክ እኮ ኢቲዮጲያዊ ነን እንጂ ፈረጅ አይደለም እንግሊዘኛ አታብዛ😮
@አፀዴማርያም21
@አፀዴማርያም21 3 жыл бұрын
በዕዉነት በጣም ጠቃሚ ምክር ነዉ እናመሠግናለን🙏
@MekdesAweke-j2t
@MekdesAweke-j2t 13 күн бұрын
ፈጣሪ ይመሰገን መጨረሻየን ያሳምርልኝ
@عليع-ح4ج
@عليع-ح4ج Жыл бұрын
አይረን ማለት ባማሪኛ ምን ማለት ነዉ ዶግተር ንገረኝ ልጠቀመዉ
@marefiabirhanu8574
@marefiabirhanu8574 Жыл бұрын
ደስ የሚል አገላለፅ ዶክተር ተባረክ
@سبحاناللهالعظيم-ظ3ل
@سبحاناللهالعظيم-ظ3ل 3 жыл бұрын
ሹክረን እናመሰግናል ከስደት መልስ አሏህ ለማርገዝ ለመውለድም ያብቃን
@elbettyawe1388
@elbettyawe1388 2 жыл бұрын
Amen..ayzoshe ehete🥰❤❤
@dndbddnd1875
@dndbddnd1875 2 жыл бұрын
አሚን
@nahlanahla5935
@nahlanahla5935 2 жыл бұрын
መቸ እንደምትመለሽ ስለማታቂ እዛው ብትወልጅ ነው የሚሻልሽ ጊዜ ታክስ አይደለም ቁሞ አይጠብቅሽም
@y.5206
@y.5206 Жыл бұрын
@@nahlanahla5935 አባባልሽ ልክ ነሽ እንደዚህ እያልን እዲሚያችን እየጨመረ መሆነን አልገባንም እኔስ ከእግዛብሕሔር እርዳታጋ በቅርብ ትዳር ለመያዝ ዝግጁ ነኝ እርግዝና መከላከያ የሚባል ፍፁም አልሞክረዉም የልጂ እናት መሆን በጣም ያጓጓኛል እህቶችየ በየሀይማኖታችሁ በፀሎታችሁና በዱአችሁ አትርሱኝ🙏🙏❤
@saedayasen7771
@saedayasen7771 Жыл бұрын
امين يارب
@abebawtesfaye
@abebawtesfaye 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ ት/ቶ ነው ተባረክ
@zaharazahara2059
@zaharazahara2059 9 ай бұрын
5 ተኛዉሬ አልሀምዱሊላህአለኩሊሀል በዱአችሁአሥብኝቅመሞች ሥደተኛእህታችሁነኝ😮
@naemadejenu3164
@naemadejenu3164 8 ай бұрын
እኔ 3ጨርሼ 4ገባሁ ግን ምግብ አለበለም ይመኛል ማቅለሽለሽ መስምለስ ነው ስረዬ😢ግን አልሃምዱሊላህ
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 8 ай бұрын
❤❤❤8ወርገባሁኝ
@ሀያት-ጀ1አ
@ሀያት-ጀ1አ 3 ай бұрын
በሰላም ዉለጅ በዱአ አንረሳሳ ያረብ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 ай бұрын
በሰላም ወልደሽ ለማሳም ያብቃሽ ሁላችንንም ❤
@hussnijemalhd1012
@hussnijemalhd1012 4 ай бұрын
ደር ሙከሚል ተድላ አማን የማህፀንና ፅንስ እስፔሻሊስት/መረዳት ፕሮፌሰር/በርታልን ወንድማችን ጥሩ መረጃ ነው ያስተላለፍከው🙏🙏🙏🙏🙏
@sabaamare7803
@sabaamare7803 Ай бұрын
ዶክተር ስለምትሰጠን ምክር በጣምነው እማመሰግነው አሁላይ አስራስምንተኛ ሳምንቴን ይዣለሁ ቴምርመብላት ይቻላል
@astertadeess9692
@astertadeess9692 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ዶርተር
@MsAzmara
@MsAzmara 5 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ደኩተር እናም እኔ እርጉዝነኝ 2ወሬ ነው ምግብ አልበላም ሽቴን ስሸና ያቃጥለኛን አምጨነው እምሸናው ፈሳሽአለኝ በየግዜው በጣም ከብዶኛን አድነገር በለኝ 😢
@ስደተኛዋነኝእናቴንና-አ9ደ
@ስደተኛዋነኝእናቴንና-አ9ደ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@MekdiAdenaw
@MekdiAdenaw 4 ай бұрын
❤❤❤Emebete keber Hulu lanich yihun esk lijish ❤️❤️👏👏⛪⛪🙇🙇🙇🙏🙏🤲Betam amesgenlhu egziabher yestilgn
@mekdesnegash6554
@mekdesnegash6554 3 жыл бұрын
እናመስግናለን በጣም
@Mohammad-uz1eg
@Mohammad-uz1eg Жыл бұрын
ምርጥ ትምርርት ነው ነው ደኩተር
@nigistiesendeku2244
@nigistiesendeku2244 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ebs
@shumshuha
@shumshuha 2 жыл бұрын
Thanks doctor
@ኑራነኝየህልሜናፋቂ
@ኑራነኝየህልሜናፋቂ 2 жыл бұрын
ዶክተር እኛ በዉጩሀገረ ያለነዉ ወተት ብዙጊዜ ቀዝቃዛነዉ የምጠጣዉ እኔ 8 ኛ ወሬነዉ ወተት እጠጣለሁ ደምማነስአሐብሽ የልጅሽም አጥት በጣም ስስነዊ ከባል ምን ላድርግ ተመላለሽ አሉኝ አልቻልኩም በሠዉ ቤትነዊ ያለሁት
@SelamSelina-yn9yv
@SelamSelina-yn9yv 3 ай бұрын
በርታልን ዶክተር እናመሰግናለን
@melesechtaliso5705
@melesechtaliso5705 2 жыл бұрын
betam xuru D/r thanks /gn erigo mexeqem inchilalen ?
@ndroiduser3347
@ndroiduser3347 4 ай бұрын
ትክክል እኮ ነው
@susu-ug9hw
@susu-ug9hw Ай бұрын
እናመሰግናለን ግን አሳ ለነብሰጡር አይመከርም ይላሉ መልስልኝ
@NesriyasherefaYasin
@NesriyasherefaYasin 5 ай бұрын
አኔ ሶስት ወሬነው በጣም ይዳክመኛል ምግብ ዘግቶኛል ምን መረግ አለብኝ ዶክታር
@RahatAli-fj3ci
@RahatAli-fj3ci 6 ай бұрын
እኔ ሁለት ወር ነዉ በፀለታችዉ አሸቡኝ በሠንት ወር ነዉ ማቀለሸለሸ እና የሚመን የሚቸወን
@KidistGizachew-i2b
@KidistGizachew-i2b 2 ай бұрын
ለ ክትትል ሄጄ folic acid and iron mewsed alchlem ስለው ዶክትሩን ከ 3 ወር ቦሀላ tewesjalesh አለኝ ቸገር የልወም?
@በቃሲለዉያበቃል
@በቃሲለዉያበቃል Ай бұрын
ዶክቶሩ ስለ ማትተማመንበት ነዉ??
@selamawitmuluken314
@selamawitmuluken314 2 жыл бұрын
Enamsgenaln docuter iron Ena pregnavit ande lay mewused yechalal
@OumerIdris
@OumerIdris 5 ай бұрын
ዶክተርየ እኔ ምግብሚባል ነገር ለማየትም አስጠልቶኛል ደሞም አይራበኝምበቀን 1 ነው የምበላው ልጀ ላይ ችግር ያመጣ ይሆንደ
@hawangus5485
@hawangus5485 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለኝ
@ZinayeZinaye
@ZinayeZinaye 6 ай бұрын
እሽ ለኔ 3 ወሬ ጀመረያለሁ ምን መመገብ እንዳለ እና የህመም መድሃኒት ለማወቅ ነው
@hikma4785
@hikma4785 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@fatmarayan7296
@fatmarayan7296 Жыл бұрын
አይረን ምንድ ነው
@ፊዳክያኡሚ
@ፊዳክያኡሚ 3 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍነው እናመሠግናለን
@frezewde7438
@frezewde7438 3 жыл бұрын
Ebs 👏👏👍በርቱልን😍
@kubraebrahim.
@kubraebrahim. 26 күн бұрын
Anamesegnalen dukter
@zenashdechasa2742
@zenashdechasa2742 2 жыл бұрын
እራ ጉበት በልቻለሁ የ 6ወር እያለሁ
@እሙእረያንወሎየዋ
@እሙእረያንወሎየዋ 3 жыл бұрын
ማሻአላህእኔግን አሁን 3 ኛወሪን ይዣለሁ ግን ጧትጧትከቅልፌትነሳ በሽቅብ በጣምእየጎዳኝነው
@syf7474
@syf7474 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ እኔ ግን እንቢ አለኝ 2ወርየ ካገባሁኝ
@እሙእረያንወሎየዋ
@እሙእረያንወሎየዋ 3 жыл бұрын
እርህትአላህይስጥሻል አሁንኮእኔ9ወሬን ጨርስኩመውለጃነው ስሞኑንንበዱአችሁ አትርሱኝ አላህን ለምኒውእህት ይስጥሻል
@tube8961
@tube8961 3 жыл бұрын
@@እሙእረያንወሎየዋ ወለድሽ ወይ ሁቢ
@ethio6687
@ethio6687 3 жыл бұрын
@@syf7474 በሁለት ወር እቢ አለኝ አይባልም እህቴዋ
@اهلاوسهلا-ه4ط
@اهلاوسهلا-ه4ط 2 жыл бұрын
Eyasmelesesh kehone medhanit alew
@Susu-ey2zl
@Susu-ey2zl Ай бұрын
እረ ሁለተኛ ወሬ ግን በጣም ያመኛል ምግብ የሚባል መብላት አልቻልኩም ወላሂ ጣት ማታ ማቅለሽለሽ ብቻ ከብዶኛል ዱአ አድርጉልኝ
@Zinab-co2ix
@Zinab-co2ix Ай бұрын
አብሺር ሀቢብቲ አላህ ይርዳን እኔ ሀይዴን ጠብቀው አልመጣም አንድ ሳምንት ሁነኝ አርግዥነው ብየ ደስብሎኝል ወገቢን ሆዴን ያመኝል ለትንሺ ደይቃ ከዛ ይጠፋል ጡቴ ጫፉ ጠቁሮል ለጊዜው ሺታ አይርብሸኝም ልቤ ለሦቀን ትንሺ አቅለሺልሹኝ ነበር ተወኝ ግነ ስለሆንኩ ይሆን ብቻ አላህ ቀለልታርግልን አንድ ሳምንት አይቸው ሀኪቤት ሂጀ ክትትል እጀምራለሁ ኢንሻ አላህ 😊
@Susu-ey2zl
@Susu-ey2zl Ай бұрын
@@Zinab-co2ix አላህ ይበሽርሽ የኔ ውድ ከሰደሊያ ማየቻዋን ሳውድ ከሆንሽ በ10ብር አለልሽ ገዝተሽ ጣት በባዶ ሆድሽ እይው ውዴ ሁነሽ ይሆናል ኢንሻ አላህ አላህ ያግዘን ያረብ
@Zinab-co2ix
@Zinab-co2ix Ай бұрын
@@Susu-ey2zl አሚን ሀቢብቲ ኢንሻ አላህ😍😍
@مريمعلي-ب9خ5ذ
@مريمعلي-ب9خ5ذ 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የ 3ወር እርጉዝ ነኝ ምግብ አልበላሽ ብሎኛል ምን ትመክሩኛላችሑ
@add9654
@add9654 2 жыл бұрын
እንዴኔነሽ አንች እንዴምንም ብለሽ ብይ
@fhgfggfchgg129
@fhgfggfchgg129 2 жыл бұрын
አብሺሪእኝምእንዳንችነበርኩኝ።።በግብአልበላምነበርሺሉእስተሚጠናነውምግብያስጣላሻል።።።።አሁንግንአልሀምዱሊላህ።።።።ከቻልሺሰላጣብይ
@GgGgg-h7f
@GgGgg-h7f 3 ай бұрын
አይረን ምንድነዉ 7ወር ሆኖኛል
@fhgfggfchgg129
@fhgfggfchgg129 2 жыл бұрын
አይረንምንድነው
@brhangaiembrhan8516
@brhangaiembrhan8516 Жыл бұрын
እናመሰግናለህ
@ter2065
@ter2065 Жыл бұрын
ምናሀ አፈር በበላሁ 😭😭😭 አይይይይ እድሌወይ ሰርቸ አልደማልኝ ወይ የቤተሠብ እድል የለኝ እኔ የሁለት ወር እርጉዝ ነበርኩ ግን አነናስና ጉበት አድ ቀን በልቸ ነበር ግን ያስወርዳል አሉኝ 😭😭😭😭😭 አየ እድሌ
@fatimaymam
@fatimaymam Жыл бұрын
አይዞሽ አላህ ላች ካለው ይወለዳል እናቶች እኛን ሲወልዱ ምንም የተመጣጠነ የላቸውም እኔም በልቻለሁ አይዞን😊
@Guggi-zw4ev
@Guggi-zw4ev Жыл бұрын
እረ አትፍሪ አላህ ላንቺ ካለዉ አደለም ምግብ ብትዘሊም አይወርድ
@ሰአዲወግዲ
@ሰአዲወግዲ Жыл бұрын
አይዛሺ እናወርደብሺ አይዛሺእህቴዋ እኔም በልቻለሁ ግንምንም አልሆነዉ አልሃምዱሊላህ
@ሰአዲወግዲ
@ሰአዲወግዲ Жыл бұрын
አይዛሺ እናወርደብሺ አይዛሺእህቴዋ እኔም በልቻለሁ ግንምንም አልሆነዉ አልሃምዱሊላህ
@asiyaahmadmuhammadethiopia8418
@asiyaahmadmuhammadethiopia8418 10 ай бұрын
አይዞሽ ካሁን ወዳ አለ መብላት መጠንቀቅ
@cheffrehiwotmulugeta3582
@cheffrehiwotmulugeta3582 3 жыл бұрын
Tnxs doctor 👨‍⚕️
@SmilingCassettePlayer-ug8uz
@SmilingCassettePlayer-ug8uz 9 ай бұрын
አይርን ምዲነው
@MenteyochuDrama
@MenteyochuDrama 2 ай бұрын
ብረት ነው
@MenteyochuDrama
@MenteyochuDrama 2 ай бұрын
በህክምና ባለሙያ በኪኒን መልኩ በክትትል ወቅት የሚሰጥ ነው። በተጨማሪም ከተለያዩ ምግቦች ይገኛል
@braman8662
@braman8662 Жыл бұрын
ክብር ለእየሱስ ይሁን ባለቤቴ ከረገዘች አንድ ወአጥ ሆኗታል
@hawwaetopiya2111
@hawwaetopiya2111 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላአ እኔም 2ወሬን ጨርሼ 3 ወር ይዦላሁ ብዛት ሻይ እጠጣለሁ ችግር ያመጣ ይሆን
@add9654
@add9654 2 жыл бұрын
ዴም ማነስ ካለብሽ ጥሩ አይዴለም
@fhgfggfchgg129
@fhgfggfchgg129 2 жыл бұрын
አወችግያመጣል።።አትጠጪ
@fhgfggfchgg129
@fhgfggfchgg129 2 жыл бұрын
ጡሩአይደለም
@meremmohammed4920
@meremmohammed4920 2 жыл бұрын
አትጠጭ
@nahlanahla5935
@nahlanahla5935 2 жыл бұрын
አታብዠ እንጅ መጠጣት ችግር የለውም ምሳሌ በቀን አንድ ብርጭቆ
@NejimaYesuf
@NejimaYesuf 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ7ወር 8ወርልሆነኝነዉ ሆዴትንሺናትግን ሴትይሆንወንድ
@tsegaelias1787
@tsegaelias1787 2 жыл бұрын
ስላ ምክሪህ እጅግ አድርገን እነመሰግናለን
@ብሩክታዊት-ቀ1ዠ
@ብሩክታዊት-ቀ1ዠ 2 жыл бұрын
አይረንና ፎሊክ አሲድን ምን ማለት እደሁ ንገሩኝ
@MohammedAhmed-h1p
@MohammedAhmed-h1p 2 ай бұрын
ክኒን ነው ማሬ ቫይታሚን ይባላል ጤና ጣቢያ ራሳቸው ይሰጡሻል
@store8674
@store8674 3 жыл бұрын
ይቺምክርማ ባል ሣገባ ይጠቅመኛል እናመሠግናል!!👍
@ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ
@ሀይለገብርኤልቤተክርስቲያ 3 жыл бұрын
እስኪ አማክሩኝ ባለቤቴ 8 ወር ነች ነገር ግን ጉበት በለሁ አለችኝ ግን በትንሹ ነው አለች 2/3 የተከተፉ የጉበት ፍሬ ጉበት በልታልች እናም ሃሳብ ገባኝ እስኪ ምክር ስጡኝ
@sofiahelloww2781
@sofiahelloww2781 3 жыл бұрын
Er menem Ayelatem sidgagme new metefo yetebalew enm belche neber ahun woldeku
@fhgfggfchgg129
@fhgfggfchgg129 2 жыл бұрын
ደግመሺእንዳትበይ
@ወሎቤተአማራዩቱብ
@ወሎቤተአማራዩቱብ Жыл бұрын
@@fhgfggfchgg129 ምንችግር አለዉ ጉበት ጥሩ አይደለም እንዴ
@LubabaEndris-m4q
@LubabaEndris-m4q 9 ай бұрын
እረጓደኛዮአማረኝብላበደንብበልታነበር፣ግንበሰላምወለደችአልሀምዱሊላህ
@muleredagahmus1518
@muleredagahmus1518 2 жыл бұрын
ኣይርን ምንደነዉ?
@RivhCjvk
@RivhCjvk Ай бұрын
1:25
@gracebrhane
@gracebrhane 3 жыл бұрын
Abat selam lante e ne 1 wer ena 3 samnt ne w gin mgb mibal beliche alwkem malet betam bomit silalegn wede hkmna heje Nudulun enfijin wesijalew enji migb enbi alegn alfo lfo merf ewesdalehu mastagesh malet Dr. Ya zezlign enji mgb endet ladrg ltmekurign efelgalew thank u and bless u
@ivbivb7557
@ivbivb7557 2 жыл бұрын
እነመሰግነለን
@semirasemira3399
@semirasemira3399 Жыл бұрын
አይረን ምንድነው አልገባኝም
@hasinadilsebo3156
@hasinadilsebo3156 2 жыл бұрын
Omg aygrmm zara new yganghuh doctera kettela anta ga selhona im so happy thank u so mucha ❤
@ብሩክታዊት-ቀ1ዠ
@ብሩክታዊት-ቀ1ዠ 2 жыл бұрын
አይረን ማለት ምንነው
@lubabayimam6202
@lubabayimam6202 3 жыл бұрын
በጣ ጠቃሚ ምክር ዶክተር እነመስግነለን
@ማሂቆጆይቱቭ
@ማሂቆጆይቱቭ Жыл бұрын
አይረን እና ፍሎክ አሲዲ
@የውርጃመዳኒት
@የውርጃመዳኒት 5 ай бұрын
በሳውዲ ያላቹ ያልተፈለገ ፅንስ የገጠማቹ የውርጃ መዳኒት አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62
@agerimekuriawe6104
@agerimekuriawe6104 3 жыл бұрын
ፎሊክ አሲድን እርግዝና ከተፈጠረበት ሳምንት ጀምሮ መውሰድ ይቻላል? ?
@sharjahsharjah6681
@sharjahsharjah6681 3 жыл бұрын
ፎሊክ አነድት እናት ከርግዝና በፊት እራሱ ቀድማ 3 ወር መውሰድ ይመከራል
@sharjahsharjah6681
@sharjahsharjah6681 3 жыл бұрын
ስለዚህ ከርግዝና በህዎላም ችግር የለውም
@kalkidangashaye8498
@kalkidangashaye8498 2 жыл бұрын
ታብሌቱ አንዴ ብቻ ነው እሚወሰድ plss
@medenamohammad2299
@medenamohammad2299 Жыл бұрын
እግር ማባበጡ ምክኛት ምድነዉ
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Жыл бұрын
የሁሉም ሰው ነው የተለመዴ ነው ማማዬ
@RedietTaye-s4j
@RedietTaye-s4j 8 ай бұрын
Iron best wore nw mejemari yelabin
@semiraendris2077
@semiraendris2077 3 жыл бұрын
ፎሊክ አሲድ እስከመቸ ነው የሚወሰደው
@mominkhak5949
@mominkhak5949 3 жыл бұрын
በእርግዝና። ላይ። ሆነሽ። የወሠድሻቸዉን ወልደሽ። እሥከሣምንት። ቢያንሥ። ዉሠጃቸዉ። ጉዳት። አያመጣም ጥቅም። እጅ።
@hanaabate2761
@hanaabate2761 3 жыл бұрын
የህክምና ክትትል የምታረጊበትን አማክሪ እሱ የተሻለ ነው
@lizaliza9596
@lizaliza9596 3 жыл бұрын
Thanks!!!
@arsemaenate142
@arsemaenate142 2 жыл бұрын
እርጎስ መመገብ ይቻላል
@sofeyatube8229
@sofeyatube8229 2 жыл бұрын
Thanks muke
@Mimi-i3k1z
@Mimi-i3k1z 2 сағат бұрын
🤝🤝🤝🤝🤝
@جمالمحمد-ص1ذ1ط
@جمالمحمد-ص1ذ1ط 2 жыл бұрын
አይርን ምን ድናቸው ምንነው የሚተካችው
@HusiniMuzemill
@HusiniMuzemill 2 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ሳላውቅ 2ት ጠርሙዝ ኮካ ጠጥቼ ነበረ እና ምን ትለኛለህ ጨንቆኛል እናም ያልፈላ ወተትም
@እሙረያን-ኀ8ቀ
@እሙረያን-ኀ8ቀ 2 жыл бұрын
ተአሁን ወዳ አትጠጪ የጠጣሽው ምንም አያደረገሽም መዳሜ ትጠጣ ነበር እያመራት ዶከተሯ ተከለክላት ነበር እናም አታሥቢ ከአሁን ወዳ ላለው ተጠቀቂ እኔም የ3 ወር እረጉዝ ነኝ ተናት ኮካ ልጠጣ ፈልጌ ነፈሥያየን አሼነፈኳት አልጠጣሁም
@ghfvhjj796
@ghfvhjj796 2 ай бұрын
ወትት ለምሳሌ ውጭ አገር ያለነው ለበን ሳናፈላ ብንጠጣ ችግር አለውደ ?​@@እሙረያን-ኀ8ቀ
@eyerustesfa9896
@eyerustesfa9896 3 жыл бұрын
tnx betem
@ፎዚነኝአባቴንወዳጅ-ጐ6ኰ
@ፎዚነኝአባቴንወዳጅ-ጐ6ኰ 3 жыл бұрын
ጥያቄ አለኝ
@1werkineshiayalenw746
@1werkineshiayalenw746 3 жыл бұрын
ማር ምንበላሥ ይከለከላል ወይስ
@mariyamah7366
@mariyamah7366 3 жыл бұрын
እነመሰግነላን M
@momi555
@momi555 3 жыл бұрын
Thanks
@hananyoutube2886
@hananyoutube2886 3 жыл бұрын
Enamesegenalin ene erguz nege gen demi yelegem men ladereg
@ailh1939
@ailh1939 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@zahramuhammad3748
@zahramuhammad3748 Жыл бұрын
እኔ ሠባት ወር ሊሆነኝ ነው ምንም ህክምና አላረኩም
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 11 ай бұрын
እኔስ ተልባ እየበላሁ ችግር አለው ይሆን ?
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ
@ወዬነኝየአባቴዳይመንድ 2 жыл бұрын
yemigrmew Ene Eruhmayen sweldat mjmeria dem new yefsesgn dengche nber😔yezaren ayadrgew ena enatnet des yilal betam
@chaltulelisa1153
@chaltulelisa1153 3 жыл бұрын
ደ/ረ ክትትል ከመች ጀምሮ ነዉ መ ደረገግ ያለበት እኔ 2ወር ሊሆነኝ ንዉ አስካሁን ህክምና አልሄድኩም
@meremmohammed4920
@meremmohammed4920 2 жыл бұрын
ከአንድ ወር 8 ቀን ከሆነሽ ክትትል ማድረግ አልትራ ሳዉድ መነሳት ዶክተር የሚሰጥሽን ቢታሚን መወሰድ ትችያለሽ
@binteslam2175
@binteslam2175 3 жыл бұрын
5ወሬ ምን መውሰድ አለብኝ
@binteslam2175
@binteslam2175 3 жыл бұрын
አሁን 7 ወሬን ጨርሻለሁ በ 4 ወሬ ሀኪም ቤትየሄድኩኝ ነን እስካሁን አልሄድኩም ምን ም የህመምስሜትአይሰማኝም አልሀምዱሊላህ ግን አሁን እንቅስቃሴ ባደርግ ችግርአለው እንዴ ሲወለድ ዘጠኝ ወር ይጨርሳል ወይስ አይጨረስም
@muleredagahmus1518
@muleredagahmus1518 2 жыл бұрын
@@binteslam2175 እንቅሰቃሴ እኮ ጥሩ ነዉ
@yirgalemgebreslassie5632
@yirgalemgebreslassie5632 3 жыл бұрын
Very interesting 🤔
@ኪያሚዲያ
@ኪያሚዲያ 2 жыл бұрын
Betam ameseginalewu dokiter edimak yrzemi abo
@AmaruGetahun
@AmaruGetahun 5 ай бұрын
D/R የ5 ወር ነብሰጡር ነኝ እርጎ መጠቀም እችላለሁ
@DemekchWorku
@DemekchWorku 3 ай бұрын
Iren kemin yigegnal
@ዚዙየአፉእናት
@ዚዙየአፉእናት 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዱአ አድርጉልኝ ውዶች የ 5 ወር እርጉዝ ነኝ ባለቤቴም ጋ ሰላም አይደለንም ይባስ ብሎም ተይዞ እስር ቤት ነው
@eimanwello1434
@eimanwello1434 3 жыл бұрын
አላህ ይድረስልሽ በኔ ላይ ደርሶ ስላየሁት ከባድ ነው ሪያድ ከሆንሽ አናግሪኝ ዉደ በተለይ ስራ ከለለሽ አስቸጋሪ ነው የዛሬ አመት ተይዞብኝ ተሞክሪያለሁ በዛ ላይ እርጉዝ ሆኘ ለማንኛውም አሁን እኔም እርጉዝ ነኝ ዱአም አድርጊልኝ
@ዚዙየአፉእናት
@ዚዙየአፉእናት 3 жыл бұрын
@@eimanwello1434 አወ ሪያድ ነኝ
@eimanwello1434
@eimanwello1434 3 жыл бұрын
በፊስቡክ Eiman Ebrahim ብለሽ ነይ ዉደ
@ዚዙየአፉእናት
@ዚዙየአፉእናት 3 жыл бұрын
@Tigist Hagose አይዞን ውዴ ያስተካክሉታል አታስቢ አሚን ብያለሁ
@ሀገሬ-ቸ1በ
@ሀገሬ-ቸ1በ 3 жыл бұрын
የኔ ውድ አላህ በሰላም ይገላግልሽ አይዞኝ እኔም እዳረግዝ ድዋአ አሪጊልኝ ለእህቴም አላህ ይሰጣት
@loveislife1583
@loveislife1583 3 жыл бұрын
Like
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 3 жыл бұрын
Dector yemay weld wends min ywsed ebakh tbaberen
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 37 МЛН
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 88 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 6 МЛН
አራተኛው ወር እርግዝና//Four months pregnancy
12:36
ስምንተኛ ወር እርግዝና//8 months pregnancy
16:17
Netsa Mereja
Рет қаралды 61 М.
በእርግዝና ወቅት ጸበል መጠጣት
10:26
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 91 М.
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 37 МЛН