/በስንቱ/ Besintu S2 EP.45 "አማረኝ" pt.2

  Рет қаралды 632,224

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер
@abuyetube
@abuyetube 6 ай бұрын
በዚህ ሰአት በረሀብ በጥም ፤ በስደት እሳት በመከራ ውስጥ ያሉ ወገኖቻችን ሁሉ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ያውጣልን፡፡🙏❤❤❤❤❤
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 6 ай бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 6 ай бұрын
ገብርኤል አባት አይደለም ሢቀጥል ካልተላከ አይመጣም
@dawitmajor8899
@dawitmajor8899 6 ай бұрын
​@Amsል❤❤❤❤፥❤ቅ❤ህ፤፡ህል፤፤፤፤፤፤ክalMengistu
@aregashgebere
@aregashgebere 6 ай бұрын
አሜን 🙏
@Ethio261
@Ethio261 6 ай бұрын
የበስንቱ አድናቂዎች የታላቹ🎉🎉🎉
@asnakechasnakech-u5h
@asnakechasnakech-u5h 6 ай бұрын
Alehu endet endemimechegn
@መቅደስየጌታልጅ
@መቅደስየጌታልጅ 6 ай бұрын
እንኳን ለሊቀ መላይክት ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ረድቶኝ የዛሬ አመት ደጁ ሆኘ እልልልልልል እያልኩኝ አነግሳለው እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ በስደት ያላችሁ የመዳም ኩሽና ያሰለቻችሁ አሳባችሁ ተሳክቶ ለአገራችሁ ያብቃችሁ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤
@Taemetube-bo5xo
@Taemetube-bo5xo 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MelkmSinshw
@MelkmSinshw 6 ай бұрын
አሜን
@shitayezewdu6463
@shitayezewdu6463 5 ай бұрын
አሜን♥
@SenaitWubeye-oh6ks
@SenaitWubeye-oh6ks 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዲስ ገብርኤል አመታዊ በዓል ❤❤❤
@HelenTilahunGebregiorgis
@HelenTilahunGebregiorgis 6 ай бұрын
🙏❤️
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
@mekdesheyli4213
@mekdesheyli4213 6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የእምዬ ተዋህዶ ሌጆች ❤🥰🥰🥰
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 6 ай бұрын
❤አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 6 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tinsuboss
@tinsuboss 6 ай бұрын
እንኳን ለቅዲስ ገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሳችሁ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 6 ай бұрын
@@tinsuboss አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@sabacarlier5071
@sabacarlier5071 6 ай бұрын
እባካቹን ወላጆች በምንም ዓይነት መልኩ ልጆቻቹን አትራገሙ ሳታቁ የምትራገሙት የልጆቻቹን ሙሉ ህይወታቸውን እርግማናቹ ሲከተላቸው ይኖራል, ታቃርላቹ ወላጆች? እርግማን ይከተላል ምክንያቱም የእርኩስ መንፈስ ስራ ስለሆነ!!! ይሄ ሲት ኮም ብዙ ነገር ያስተምረናል ግን ወደ መሬት ስናወርደው በትክክል ይሰራል,እናም በዛ አስተማሪ ሲትኮም ብዙ እውነት ስላለ 😢 ወላጆች እባካቹን ልጆቻቹን ከመርገም ይልቅ መርቃቸው,ዞሮ ዞሮ ዕዳው ለዕናንተ ነው እናመሰግናለን በስንቱ ሲትኮም,!...
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 6 ай бұрын
Tikikl ," lijin mergem Ena erasige metsedadat temeliso gudat leras newi" yibalal ❤❤❤
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 6 ай бұрын
ትክክል እህቴ መንፈሳዊ ህይወት የገባሽ ልክ ነሽ እነሱ ሳይሆንየሚናገሩት መንፈስ ነው እእግዚአብሄር የርግማን መንፈስ ይገስፀፀው
@zemaritfasikatube587
@zemaritfasikatube587 6 ай бұрын
አለዉ እኔ እርግማን ቀለቤ ሆኖ አብሮኝ ያደገ የኔና የእህቴማ ይለያል ደሞ ጧሪም እኛዉ ነን ያሉን ታላላቆች ምንም ሳይረዱ ለነሱ የሚንሰፈሰፉት የሚመረቁት ይገርመኛል ይኸዉ እኔም በሰዉ ሀገር ፍዳዬን በላለዉ አልሳካ ብሎኝ እህቴም የምሰራዉ ሁሉ አሎን ብሏት በየገዳሙ ትዞራለች የበደልነዉ ከአለ ማሩን ብለን እግር ላይ ብኖድቅም ነገ ያዉ ነዉ 😢 ወላጆች ልጆቻቹን አትራገሙ እባካቹ 😢
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 6 ай бұрын
@@zemaritfasikatube587 እህቴ የዛር መንፈስ ነው እላያቸው ላይ ህኢኖ የሚራገመው ጥሩም መጥፎ ባይናገሩ ይሻላል እስኪ ገጠመኝ እድምጪ ግቢና እህቴ ነገሮች አልሳኩ ሲሉሽ እንድታማርሪ ተስፋ እንድትቆርጭ ነው የሚፈልገው ሴጣን ስለዚህ መንፈስሽን አጠንክሪ በየገዳሙ ስለተዞረም አይደለም እምይ ንሰሀ ገብቶ ቁርጥ ውሳኔ መወሰን ቆም ብለን ራሳችንን ማያየት ያለፍንባቸው የህይወት መነገዶች ማስተዋል
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 6 ай бұрын
@@zemaritfasikatube587 ቤተሰብም ቢሆን እየረዳቹ የሚረግሟቹ ከሆነ አለማውራት ዝም በሉ እስኪ ለትንሽ ግዜ ፀጥ በሉ ቆራጥ ጨከን በሉ እነሱም ልብ ይስጣቸው ራሳቸውን ይፈትሹ የሚራገሙት ከምን አንፃር ነው ከቤተሰብ የመጣ ሲወርስሲዋረስ ሲመለክ የነበረ ካለ እሱ ሊሆን ይችላል በአባት በእናት ህይወትይችንም እንፈትሽ ቡኩን ሆነነን ቀረ እንኡም አያቴ እንደዛ ነች
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 6 ай бұрын
Best show ever❤❤❤❤❤ 0:34
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ 5 ай бұрын
ይህ ይደሞ ይለያል እናት ልጅ ድስ ሲሉ ❤❤❤
@yoditseifu1501
@yoditseifu1501 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱሰ ያድናል ❤❤
@SadaHassan.አምሐራዊት
@SadaHassan.አምሐራዊት 6 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂😂😂
@girmatalore2339
@girmatalore2339 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤
@saada8052
@saada8052 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@KamilAhider-ws3ow
@KamilAhider-ws3ow 6 ай бұрын
@@saada8052
@s0lomon150
@s0lomon150 6 ай бұрын
WOW ድራማ አንደኛ❤❤❤❤ ወገኖቼ ለጎፋ ህዝቦች የበኩላችን እንረባረብ ከጎናቸው እንቁም
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 6 ай бұрын
,እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል ❤❤❤❤❤
@Liliraya-t4w
@Liliraya-t4w 6 ай бұрын
ዉይ በጣም የምወደዉ ድራማ የሄ ነዉ በስንቱ ❤❤ ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለሓምሌ ገብሬኤል አመታዉ ባአል በሰላም አደረሰን አደረሳቹሁ የሰላም የፍቅር ያርግልን አድስ ነኝ ደምሩኝ ቤተሰቦች ❤❤👏👏 ቅሞሞችዬ ፈጣሪ የኡረፍት እንጀራ ይስጠን ❤❤❤👏👏
@akeldamatube3293
@akeldamatube3293 6 ай бұрын
ሙሉቀን ለሁሉም ሙያ ራስክን የተማርክና ያወቅህ አድርገህ የምታቀር ሆነህ ሳለ ነገርግን ለሁሉም ነገር እንግዳ የሆንክ ሰው በሳቅ ገደልከኝ
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 6 ай бұрын
😂😂😂😂በስዬ መቀላወጥ ሲችል 😂ጠራችሁኝዴ አላለም
@SADORATUBE
@SADORATUBE 6 ай бұрын
በሂሩት ቦታ በተሆኑ የበስዬን አይነት ባል ቢኖራቹ መን ታረጋላቹ? የሂሩት አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Adebetube-sr9wk
@Adebetube-sr9wk 6 ай бұрын
ዉጪ ነበር እማሳድርው፣ እቤትም አላስገባዉም ነበር😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 6 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክ እስኪ ሰቶቺዬ መለሱ
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 6 ай бұрын
ሙሉቀን ቢሆንስ 😃😃😃
@onefuny
@onefuny 6 ай бұрын
derekeca endesu aynet yagebac
@FunnyMan-sr6ly
@FunnyMan-sr6ly 6 ай бұрын
eyhe yetemeta kkkkkkkkk
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 6 ай бұрын
ወይ በሴ መኪና ውስጥ ሲጥ እያደረገ የረሃብ አድማ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂
@KCCAT462
@KCCAT462 6 ай бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ😂😂😂😂😂😂😂
@mekdeslove6314
@mekdeslove6314 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@zainabmk1224
@zainabmk1224 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@hulumulu3503
@hulumulu3503 6 ай бұрын
😢😢​@@mekdeslove6314
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 6 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብረኤል አመታዊ በአል❤❤❤❤
@EthiopiaHagere-e3p
@EthiopiaHagere-e3p 6 ай бұрын
በስንቱ ውይ ቱቱቱቱቱቱ ተጋለጥክ😂😂😂😂 ደራሲው አረ ሙሌን ወደ ቀልቡ መልሰው😂
@nunuabay1820
@nunuabay1820 6 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
እንኳን አደርሳለሁ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል 🙏🙏🙏🙏
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 6 ай бұрын
በሳቅ ሇዴን አሳመማችሁኝ ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 6 ай бұрын
ሠላማችን ይብዛ ዉዶች ❤❤❤❤ አሚን በሉ
@mttesfa7113
@mttesfa7113 6 ай бұрын
Amen ❤
@MiserakMekonen-y4g
@MiserakMekonen-y4g 6 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩኝ እኮ😂😂😂😂😂😂😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@muluastaxqe1133
@muluastaxqe1133 6 ай бұрын
እስኪ የሳብሽዉን የሳካልሽ በሉኝ ስደት ብዙ ነገር ቀምቶኛል አሁንስ በዛ😥😥😥😥😥
@marthairana5
@marthairana5 6 ай бұрын
Ayizoshi yane qonjoo yalfal❤
@Aminat-qu4iy
@Aminat-qu4iy 6 ай бұрын
ፈጣሪ ያስካልሽ❤❤
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 6 ай бұрын
አይዞን ስደት ያልፈተነው የለምግንአልሀምዱሊላህእንበል የባስአለ
@AzmeraDimtsu
@AzmeraDimtsu 6 ай бұрын
ደግደጉን የልብሽን ምኞት ያሳካልሽ 🙏 እናም ኣይዞሽ እህቴ ሊነጋጋ ሲል ሊበራልን ሲል ፈተና ይበዛል የኔ ቆንጆ እህት እግዚኣብሔር ይርዳሽ በሰላም ተመለሺ❤❤❤
@yewbtida4162
@yewbtida4162 6 ай бұрын
Amen egziyabehr yelebsh meshate yisetesh yene ehet ❤❤
@reyanalewy3241
@reyanalewy3241 6 ай бұрын
ጁመአ ሙባረክ ሰላት አለነብይ እናብዛ አላሁ መሰሊ ወሰሌም አላ ሙሀመድ❤❤❤
@EMANDELIL
@EMANDELIL 6 ай бұрын
Alahum meseli ala seydyna Muhammad ❤❤❤
@MdaminEberahim
@MdaminEberahim 6 ай бұрын
Selallah aleyihi wasalam
@GiasBd-gz7he
@GiasBd-gz7he 6 ай бұрын
S A w❤
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 6 ай бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ 6 ай бұрын
​@GiasBd-gz7heበአጭሩ አትፃፉ በቀደም ዘመነ ካሴ በአጭሩ ተናግሮ ስትንጫጩ ነበር እኛ እያልን ሌላው ሲል መንጫጫት ምን ይሉታል
@BeyeneYonas-kx7vp
@BeyeneYonas-kx7vp 6 ай бұрын
አረ የዙፋን አድናቂዎች ❤❤❤
@TadeluDeri
@TadeluDeri 6 ай бұрын
ኣዛዘነኒ ብስቱ😢😂😂😂😂😂😂
@fafitube1
@fafitube1 6 ай бұрын
ይሄን መግዛት ቀላል ነው ግን ወጭው አይ በስየ😅😅😂
@classicalworship8775
@classicalworship8775 6 ай бұрын
አሁን አሁንማ በስዬ ቶምና ጄሪ ላይ ያለው ቶምን እየመሰለኝ ነው
@amaremekurya2431
@amaremekurya2431 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤ዋውዋው በስንቱ አልተቻላቹም በርቱ🎉
@kibromzerai9113
@kibromzerai9113 6 ай бұрын
የዛሬው የተዋጣለት ነው! ኣብሶ ሙሉቀን😂😂😂❤❤❤
@TewabechLeges
@TewabechLeges 6 ай бұрын
ውይ አረ እንደሷ ማንም ሴት አትገኝም🎉🎉🎉ይኼኛውም። አንድ ልብ አድርቅ ወንድሟ ን ማለቴ ነው❤❤😢😢
@Aminat-qu4iy
@Aminat-qu4iy 6 ай бұрын
አይ በስንቱ ❤❤❤
@SamuelEshetu-gh6wh
@SamuelEshetu-gh6wh 6 ай бұрын
Wow amazing ❤❤❤❤❤❤
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 6 ай бұрын
Wow very good I love it ❤❤
@workefaris9447
@workefaris9447 6 ай бұрын
Shame on you. አላለም በስንቱ ሽምጥጦ😂😂😂😂😂😂ሙሉቀን እና በስንቱ የዚህ ድራማ ድምቀት ናቹው ግን ሁላችም አንደኛ ናቹው ኑርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@naibs162
@naibs162 6 ай бұрын
Thank you so much for the 😂😂😂❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 6 ай бұрын
ወይኔ ሙሉቀን በስከመጨርሻ ማጅራቱን ተባለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tesegaanley4072
@tesegaanley4072 6 ай бұрын
አይ በስዬ የምግብ አምሮትክን ተወጣህ በሚሥትህ ሠበብ😅😅😅
@SamrawitEsayas-yn8sz
@SamrawitEsayas-yn8sz 6 ай бұрын
ዉይ በስንቱ 😂😂😂😂😂
@marywin101
@marywin101 6 ай бұрын
ምንቴ የገዛ ልጁን በጣውላ ተመቻቸው 😅😂😂😂
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 6 ай бұрын
የሁሩቴ እናት ስወዳቸው❤❤❤❤
@GenetBirhnu
@GenetBirhnu 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ኣይ በሴ😂😂😂
@lemarcenter
@lemarcenter 6 ай бұрын
የበስንቱ ተመልካቾች ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ቅንነት ያብዛላቹ ደምሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@FaAa-i3n
@FaAa-i3n 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 6 ай бұрын
aminnnnnnnn
@Shame-yr6gb
@Shame-yr6gb 6 ай бұрын
Amiin
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 6 ай бұрын
አሜንንን
@aregashgebere
@aregashgebere 6 ай бұрын
😀😀አንድ በል አላለም 😉
@omermohammed1206
@omermohammed1206 6 ай бұрын
besntun endene yemiewdew like yarg
@TirngoNegesse
@TirngoNegesse 6 ай бұрын
የረሀብ አድማ ላይ ነኝ
@mulu9290
@mulu9290 6 ай бұрын
እንኳን ለአብሳሪው መልዐክ ለቅዱስ የገብርኤል አመታዊ በዓል አደረሰን
@sulimandawood9998
@sulimandawood9998 6 ай бұрын
በስንቱ 😂😂😂🎉
@AbiAbel-z9m
@AbiAbel-z9m 4 ай бұрын
Ayi besintu🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@redetadugna1392
@redetadugna1392 6 ай бұрын
በጭንቀት ልፈነዳ ነው በፀሉት አሰቡኝ ወገኖች ❤😢
@OurPastCast
@OurPastCast 6 ай бұрын
ከቀይ ወጡ አትበይም የኔ??😂😂😂😂😂😂😂😂
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 6 ай бұрын
😂አታሳቀው እንጂ ስጋው ይጠነክርብኛል😂
@shewashon2983
@shewashon2983 6 ай бұрын
Wow I can't stop laughing 😂😂😂😂
@MintesnotbezunehBezuneh
@MintesnotbezunehBezuneh 6 ай бұрын
እረ በሰንቱ አልቻልኩም በሳቅ ፍርስ አልኩ ሰላምህን ያብዛዉ
@Tomairdrop21
@Tomairdrop21 6 ай бұрын
wow I never seen before like this sitcom
@TibletsKassa
@TibletsKassa 6 ай бұрын
እንደ በስንቱ አይነት ባል ቢኖር አስቡት ❤❤❤
@YonasKiros-c3p
@YonasKiros-c3p 6 ай бұрын
የተስፋ ቃል ይጣፍጣል:: ኢትዮጵያ ለዘላልም ትኑር❤
@asmarem.7893
@asmarem.7893 6 ай бұрын
You are killing me Besintu !
@olyadfeyisa8918
@olyadfeyisa8918 6 ай бұрын
wow wow wow comedy besentu best nehekko abo tebareku kenen asameraachuleng
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 6 ай бұрын
Ehe leji gin yamet awaraw hulu yaleb yedarisal
@YA-rh4vi
@YA-rh4vi 6 ай бұрын
ሙሌ ግን ልክ እንደ Mr Bean ነው የሰራ ያለው ልብል? 😂
@meseretaymeseretay7199
@meseretaymeseretay7199 6 ай бұрын
ዛሬ በሣቅ ገደሉን 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@markiwtegegn3564
@markiwtegegn3564 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅 ke key wetu atibeyim 😂😂😂😂
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 6 ай бұрын
Lekakuta ❤❤❤❤❤ baainitu b gugut.yamen.tabikew
@AAAA-q1k4w
@AAAA-q1k4w 6 ай бұрын
ስወድሽ ደምሪኝ❤
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 3 ай бұрын
😅😅😅 በሰንቱ የረሀብ አድማ😊😅😅😅
@HanaHana-l3u
@HanaHana-l3u 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አረ በስንቱ ሆዴን አቆሰልከዉ 😂😂😊
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 6 ай бұрын
የዚህ ቤተስብ አድናቂወች❤❤❤❤😂😂😂😂
@TamsgenTerulo-db7rd
@TamsgenTerulo-db7rd 6 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል።
@GFf-se6te
@GFf-se6te 6 ай бұрын
የሽማግሌዉ ሳቅ አሳቀኝ 😅😅😅
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 6 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶችን በግልፅ የሚያሳይ
@honey48757
@honey48757 6 ай бұрын
1 Bel 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tameratgmaryam
@Tameratgmaryam 6 ай бұрын
እንኳን ለመላእክት ቅዱሥ ገብረኤል አደረሣቹ
@yamheran4023
@yamheran4023 6 ай бұрын
Ayi besntu 😂😂😂😂
@jagisoflixrecap2630
@jagisoflixrecap2630 6 ай бұрын
ሱስ ሊሆንብኝ ነው እንዴ ይሄ ነገር😂😂😂❤❤❤
@SalemLove-i8z
@SalemLove-i8z 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂belew esun begi temchtognle😂😂😂
@dawitkassahun9064
@dawitkassahun9064 6 ай бұрын
ኸረ በሳምንት ሁለት ቀን ይሁንልን please ❤❤❤❤
@dagimdagne9508
@dagimdagne9508 6 ай бұрын
ምንም እንኳን በስንቱ መልካም ምሳሌ ያልሆነ ቢሆንም የሂሩት ጥንካሬ ሚያስደስት ነበር
@shta-g3b
@shta-g3b 6 ай бұрын
ገና ሳይለቀቅ መኮመት ጀመራቹ😅
@FiraolAbdii-bq5sg
@FiraolAbdii-bq5sg 6 ай бұрын
Awa habibti
@AronZ-f6b
@AronZ-f6b 6 ай бұрын
በደቡብ ኢትዮጵያ በጎፋ ዞን ኬንቾ ቀበሌ በመሬት መንሸራተት ምክንያት ከ260 ሰው በላይ ህይወት ተቀጥፏል ከመሬት ስር ተቆፍሮ ያልወጡ ብዙ አሉ በተቻላችሁ መጠን እርዳታችሁ አይለየን¡¡
@SelamMekonen-r9n
@SelamMekonen-r9n 6 ай бұрын
We love you 😍 ❤❤❤
@hayatyousof2305
@hayatyousof2305 6 ай бұрын
ወይኔ በስቱ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@messitesema4860
@messitesema4860 6 ай бұрын
Zare hamle 19 ye kedus geberiel ametawi kebere beal new Enekwan aderesachu aderesen ye lejem keresetena new ye like melaku teradainet bereketena melja ke hulachen gar yehun🤲🤲🤲
@tinaredet82
@tinaredet82 6 ай бұрын
እረ በስንቱ ግን ከባድ ሰው ነው😂😂
@AAAA-q1k4w
@AAAA-q1k4w 6 ай бұрын
ደምሪኝ ስወድሽ❤
@ጡልየ
@ጡልየ 6 ай бұрын
😂😂በስየ ጨከኑብህ ብቻቸውን በሉት 😂እሰይ ብድር ነው ባለፈው ብቻህን በልተህ
@yishakAdam
@yishakAdam 6 ай бұрын
skirepap uv new selam nachu brothers
@AmanuelMare-zt6sx
@AmanuelMare-zt6sx 6 ай бұрын
Mule man of the match🤣😂😂
@ShitayeData
@ShitayeData 6 ай бұрын
ሰቶች ሁላቹም መልሱልኝ እንደ በስንቱ አይህነት ባል ብኖራቹ ምን ታአደረጋላዉ??😂😂
@ማርያምአማላጀ
@ማርያምአማላጀ 6 ай бұрын
አንዛለቃትም 😂😂😂
@kidushmariam5465
@kidushmariam5465 6 ай бұрын
አቦ ደስ ስትሉ😂😂😂😂
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 6 ай бұрын
"ገብርኤል ውኩል ለረድኤተ ጻድቃን ኵሎሙ፣ አንግፈኒ እምነበልባል ኢያንጥየኒ ሕማሙ፣ ከመ አንገፍኮሙ ቅድመ ለቂርቆስ ወእሙ።! 🙏🥰🙏🥰🙏
@yamheran4023
@yamheran4023 6 ай бұрын
የሴቶች ብልጠት❤😂
@YirgaWedajo
@YirgaWedajo 6 ай бұрын
የበስየ ወዳጆች የታላችሁ እስኪ በላይክ
@Amarech-o1p
@Amarech-o1p 6 ай бұрын
የላይክ ጥማት 😂
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo 6 ай бұрын
በስዬ አሳዘነኝ 😂😂😂😂
@B_BoyTomyoff
@B_BoyTomyoff 6 ай бұрын
Bese SIGMA 😎 new eko 😂
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso 6 ай бұрын
አይ በስይ እንቁልሊጭ አረጉህ አይደል ደሞ ስትችልበት 😂😂😂😂😂
@ekramsiraj-828
@ekramsiraj-828 6 ай бұрын
😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ
@የአቶአምሳሉቤተሠቦች
@የአቶአምሳሉቤተሠቦች 6 ай бұрын
እንኳን አደረሰን ለቅዱስ ገብርኤል
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 6 ай бұрын
አረ ግፍነው በስዬ አሳዘነኝ 😢😅😅😅😅😅😅
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.46 "እቁብ"
32:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 679 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.4 ''አምስት ቁጥር"
43:50
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ፕሮጀክቱ " SE01 Ep 06
27:46
ebstv worldwide
Рет қаралды 119 М.
/በስንቱ/ Besintu Ep 32 "ረጅሙ ልጅ"
34:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 17 "ውለታ -2 "
30:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 29 " ወጪ ቆጣቢ -2"
35:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,4 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 919 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.23 "ወንጀል እና ቅጣት"
32:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 902 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"
36:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 01 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 01
23:52
EBC Entertainment
Рет қаралды 502 М.
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН