//የሻይ ሰአት//ተዋናይት አቢሲኒያ ገ/ጊዮርጊስ "ጥበብ ውስጥ በልጅነቴ ነው የገባሁት ... ሁሉም እድሜ ላይ ያለ ታላቄ ነሽ ይለኛል"// በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 219,877

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

በፋሽን፣ በሚስ ትግራይ እና በሚዲያ ስራዎቿ የምናቃት ከአቢሲኒያ ገ/ጊዮርጊስ ጋር ደስ የሚል ቆይታ አድርገናል።
In today's Tea Time segment, we introduce Abyssinia G/Gigiorgis, popularly known as Miss Tigray, discussing her fashion expertise and media career. Join us!
Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 885
@Ethiofiker
@Ethiofiker Ай бұрын
ማነው እንደኔ የቀድሞ ባሏን ኢንተርቪው አይቶ የመጣ😂
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Ай бұрын
እኔ
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Ай бұрын
እኔ😂
@User12073-d
@User12073-d Ай бұрын
ዛሬ ሰምቼው ደበረችኝኝኝኝ
@useruser-gq8pg
@useruser-gq8pg Ай бұрын
እኔ
@useruser-gq8pg
@useruser-gq8pg Ай бұрын
እቺ መሀይም አረመኔ!
@Sislove16
@Sislove16 Ай бұрын
ወሽታም ኣትሁኚ ልብር ብለሽ ትዳርሽን ፈተሽ ጅግና ጅግና ያጫውትሻል ሁለት ልጅ ተወልዶ እንዲህ መቅለል ምን ያስፈልጋል የባልዋን ኢንተርቪው በCyber midia ብትሰሙ ይዘገንናል😢
@HiwotAfera
@HiwotAfera Ай бұрын
የሚገርምህ በኣካል ባልዋን ኣዉቀዋለዉ በጣም የተበደለ ሰዉ ነዉ በጣም ዉሻ ናት
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Ай бұрын
እኔም
@ag892
@ag892 Ай бұрын
@@Sislove16 ሰማሁኝ የባለቤቷን ኢንተርቪው በጣም ነው የዘንኩት ...ጎበዝ በጣም አድናቂው ነኝ .. እሱ የሚኖርበት ከተማ ነው የምኖረው ..የካልጋሪ የላይፉን ስታይል ስለማውቀው እንዴት እንደምንኖር እናውቀዋለን ...ለእንደነ አቢሲኒያ ግን አይሆንም አገሩ.. ስራ ለምንወድ ና ለነደነ አቶ መዋዕል አይነት በጣም ጥሩ አገር ነው ..አገሩ ለ Lazy አይሆንም ....ሰነፎቹ ግን ይሄ አገር ለልጆች አይሆንም እያሉ ምክንያት ያቀርባሉ መሸሽያ .....
@baletedare5567
@baletedare5567 Ай бұрын
​@@ag892አሁን እሱ ወደ ካልጋሪ ተመልሶ ሂወቱን መቀጠል አለበት እውቀቱን መዝረፍ አትችልም በዚህ ይደሰት ጉዳዩን ለጠበቃ ይስጥ ልጆቹም ሲያድጉ ይረዱታል
@senaySelam
@senaySelam Ай бұрын
@@Sislove16 በጣም ግፈኞ ባለጌ ናት ዉስጣቸዉ ሌላ በሚዲያ ሌሊ
@betelehemkfeil7292
@betelehemkfeil7292 Ай бұрын
ወይ ጉድ የልጆችሽን አባት ኢተርፊው ሰምቼ ጉደኛ ሌባ ነሽ ለአብቱ ነበር ያገባሽው 😊😊😊😊
@sgebrese
@sgebrese Ай бұрын
is it just me or everyone feel all their smile/laugh so fake???
@Hik-e7i
@Hik-e7i Ай бұрын
kzbin.infoB8WCCEPl6Nw?si=z5SKoRGE41U8xnCU
@Hik-e7i
@Hik-e7i Ай бұрын
kzbin.infoB8WCCEPl6Nw?si=z5SKoRGE41U8xnCU
@hope52052
@hope52052 Ай бұрын
You get the point, those who are *** at media are fakes
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
Fake ዝብላ ነው የምታስካካው ደስተኛ ነኘ ለማለት fake ዘልዛላ አታፍርም😮😮
@useruser-gq8pg
@useruser-gq8pg Ай бұрын
አንቺ ፍፁም መሀይም !!!
@useruser-gq8pg
@useruser-gq8pg Ай бұрын
አቢሲኒያ አንቺ አረመኔ አንቺ ዱርዬ !!!
@addisyelma4218
@addisyelma4218 Ай бұрын
ጉድ አሉ ራስ:: ጉድዋን በ Cyber Power Tigray media ተከታተሉ:: ባለቤትዋ የነበራቸውን የህይወት ጉዞ ታዩታላችሁ::: ጉድ ነው
@ዲ.ኪሮስየማነ
@ዲ.ኪሮስየማነ Ай бұрын
I watch it it’s so embarrassing
@merrycute9494
@merrycute9494 Ай бұрын
Gud yifelabih
@sahlederbew8813
@sahlederbew8813 Ай бұрын
የባለቤቷን ኢንተርቢው አይቼ ጥሎ ማለፍ እንደሠራችው አሁንም በፍ/ቤት እየተንገላታ ኦንደሆነ ነው። እጅግ ያዘንኩበት ድርጊት ነው።
@نورهاثيوبيا-ث1د
@نورهاثيوبيا-ث1د Ай бұрын
abS ከዝች ምን እንድንማር ነው ያቀረቡዋት አረ እሚያስተምር ሰዉ አቅርቡልን ቁምነገር ያለዉ ሰዉ
@gdhhdh3718
@gdhhdh3718 Ай бұрын
ሌብነት እድንማር
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅​@@gdhhdh3718
@genetg.mariam9321
@genetg.mariam9321 Ай бұрын
EBS is getting cheaper. What is the criteria to choose her? What is the learning?
@ሰሌንውሃራያ
@ሰሌንውሃራያ Ай бұрын
ባሌቤቴዋ የነበረው የሚያየወራው ደግሞ እሷ ከምትለው ጋር ፈፅሞ የተለያየ ነው
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Ай бұрын
አጭበርባሪ ናት kzbin.infoB8WCCEPl6Nw?si=-a7GoMabGELcXrxG
@ሰሌንውሃራያ
@ሰሌንውሃራያ Ай бұрын
@@kkmbia2393 ይሔን ኮ አዳምጨው አለሁ ሰሚዐዮ አለኹ
@Ros-om3pz
@Ros-om3pz 3 ай бұрын
ምድነው ዝም ብሎ መገልፈጥ ኤጭ
@imobilezr7298
@imobilezr7298 Ай бұрын
መሀይም ባሏ ማንበብ እንኳን አትችልም ብሏል
@FritaTeshe
@FritaTeshe 3 ай бұрын
ሳቅ ሲበዛ አስቀያሚ እንደሆነ ዛሬ ገባኝ😊
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 3 ай бұрын
Bezu endayeteykuat meselgn
@user-Hareg
@user-Hareg 3 ай бұрын
Right
@mahletyonas141
@mahletyonas141 3 ай бұрын
same here 🙄
@amikassa3839
@amikassa3839 Ай бұрын
በሳቅ ውስጥ የተደበቀው ተበላህ ባሏከሚሊየርነት ወደ ባዶ የቀየረች ናት
@samihintsa8429
@samihintsa8429 Ай бұрын
እንደዚች ያለች እናት ትኖራለች ብዬ አላሥብም ይችኮ ለባልዋ ቁማር ነው የበላችው የብር ስግብግብ ነች
@useruser-gq8pg
@useruser-gq8pg Ай бұрын
የተማረ ሰው ከመሀይም ጋር እንዴት ይግባባል!!!!
@kaleabwondimu7581
@kaleabwondimu7581 Ай бұрын
She is grade 10 eko, completed
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Ай бұрын
በጣም😂😂😂
@zoomprise
@zoomprise Ай бұрын
True
@ruthsamuel4860
@ruthsamuel4860 Ай бұрын
she said she attended Admas College.
@useruser-gq8pg
@useruser-gq8pg Ай бұрын
@@ruthsamuel4860 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@selamawitfisha3048
@selamawitfisha3048 Ай бұрын
ሳቃቹ በጣም ይረብሻል
@meseretbekele6841
@meseretbekele6841 Ай бұрын
ባጣም አብሶ የሷ የውሸት ሳቅ ነው
@fnfnea
@fnfnea Ай бұрын
@@selamawitfisha3048 የውሽት ነው ኣስመሳይ ናት
@zizimoha8064
@zizimoha8064 3 ай бұрын
ልጆችሽ የልጆቼ እኩዬች ናቸው ይደጉልሽ
@simonmengesha9369
@simonmengesha9369 Ай бұрын
እንደሷ ልጆችሽን ብልግና ግን አታስተምሪ የባልና ሚስት ችግር የነሱ እንጂ የልጆች አይደለም
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes Ай бұрын
ምን ዋጋ አለው መልክ ቢደረ ደር easy girl ነሽ አለ ባለቤትሽ እራስን ማስከበር ወሳኝ ነገር ነው በፊት ስው ትመስይኝ ነበር አሁን ከሱ ኢንተርቢው በሁላ ለኔ ምን አትመስይኝም።
@useruser-gq8pg
@useruser-gq8pg Ай бұрын
አረ አታምርም!
@zoomprise
@zoomprise Ай бұрын
እቺ አሰመሣይ ትምህርት ቤት ትሂድ መሃይም ናት አታላይ አሰመሣዬ
@MeronBerhane-d2f
@MeronBerhane-d2f 3 ай бұрын
ለምንድን ነው ለታዳሚው ሻይ የማታቀርቡላቸው
@ethiopiahagera5623
@ethiopiahagera5623 Ай бұрын
የባልሽን ቃልመጠየቅን አይቼው መጣሁ ደበርሽኝ ቀፈፍሽኝ ባልሽን ልጆችሽን አስተኝተሽ ስትማግጪ አይደብርሽም? ጋጠወጥ
@DKW-q4h
@DKW-q4h Ай бұрын
እኔም አሁን የእሱን አይቼ መምጣቴ ነው።ይገርማል
@roraworldartwisdomyoutubec3458
@roraworldartwisdomyoutubec3458 3 ай бұрын
ምንድነው የይምሰል ሳቅ የምትስቁት🤔
@lina5949
@lina5949 Ай бұрын
ፍፁም መሀይም ..ፍፁም ቆንጆ I saw her Ex-husband interview very sad
@Mm-lf3ki
@Mm-lf3ki 3 ай бұрын
ፀጊ ማስተካከል ያለብሽ በጣም አትገልፍጭ ለዮኒ ግዜ ስጭ እኔ ብቻ ላውራ አልሽ
@sam19004
@sam19004 Ай бұрын
Seen her over time and she doesn’t give time to the other host. If Yonas is the other host, he keeps nodding his head for quite long time. 😂
@SofiaN552
@SofiaN552 Ай бұрын
Enditakerbat yetekefalat tihonalecha!!
@eleni9688
@eleni9688 3 ай бұрын
ግን ኢቲቪ ከ10ኛ ክፍል ይቀጥራል ምንም ትምህርት አይጠይቅም???
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ
@ሪችሀበሻዊት-ዐ2ጰ 3 ай бұрын
ዘመኑ የጁንታ ስለነበር ለዛ ነው
@meyeethiopialij
@meyeethiopialij 3 ай бұрын
ትግሬ ከሆንሽ ሁሉም ይቻላል
@zoomprise
@zoomprise 19 күн бұрын
@eleni9688 EBS , grade 10 finish Hire
@sahlederbew8813
@sahlederbew8813 Ай бұрын
ዮኒ ለሠዎችን ስታቀርቡ እየለያችሁ ይሁን ህይወቱ አስተማሪ የሆነ እንግዳ ቢሆን መልካም ነው እላለሁ።
@MelakuAshagrie-qv1of
@MelakuAshagrie-qv1of 3 ай бұрын
እናንተ ዝም ብላቹ ትስቃላቹ ግን አንድ ፊት ለፊታቹ ያሉ ተመልካቾች ፈገግ ሲሉ አላየሁም
@peacelove4778
@peacelove4778 Ай бұрын
እረ ትዝብት😢😢😢
@zennymen
@zennymen 3 ай бұрын
እኔ እምለው ሻይ ለብቻችሁ እየጠጣችሁ ከአጠገባችሁ ያሉት አዳማቂዎቻችሁ ሲቁለጨለጩ አይደብርም? ሁለተኛ ሻይየምታፈላው ደግሞ ፀዲ መሆኗ ይህ የሴት ስራ መሆኑነው?
@naatytube
@naatytube 3 ай бұрын
ሆ ነገረኛ ነሽ😂
@sabrinasabrina1837
@sabrinasabrina1837 3 ай бұрын
ከሻሂ ያነሰ ምን አለ ለሁሉም ቢሰጡቸዉ አይ ሀገራችን ችጋራም ሁና ትቅር
@samsonayalew92
@samsonayalew92 2 ай бұрын
Went new ydebral demo lesahy
@legesealem8642
@legesealem8642 26 күн бұрын
ይህቺ ልጅ ምንም የሚያስተምረው ነገር የላትም ፡፡ በእውነት የባልዋ ኢንተርቪዉ ሰሚቼ በጣም ነው ያዘንኩት
@teferiayele7411
@teferiayele7411 3 ай бұрын
🤣🤣🤣... በሀሳብሽ እስማማለሁ! "ድሮ ልጅ እያለሁ አቅሻለሁ፡ አይሻለሁ" የሚሉት ነገር ያስቀኛል፡፡ ይህንን ነገር አስቴር አወቀም አለቤ ሾው ላይ ተገርማ ተናግራዋለች፡፡ አሁንም እንዲህ አይነት አስተሳሰብ አለ ለምሳሌ መሰረት መብራቴ ገና በትንሽነቷ ነበር አርት ውስጥ የገባችው ነገር ግን እንዳንዶች እንዲህ አይነት ነገር ሲሉ ይገርሙኛል!
@danielokubazghi7681
@danielokubazghi7681 Ай бұрын
kzbin.infoB8WCCEPl6Nw?si=7MkbSB2PIYFhiujX
@LinaL-jz9mg
@LinaL-jz9mg 3 ай бұрын
ውይ ምንድነው መገልፈጥ አስጠላች
@FufuBaba-m8c
@FufuBaba-m8c 3 ай бұрын
ግን እኮ ምንም አያስቅም ምንድነው መገልፈጥ ሆ 🤨
@genetteshome3906
@genetteshome3906 3 ай бұрын
ዘ ትዝብት
@bemnettariku2029
@bemnettariku2029 3 ай бұрын
Ye weshet sahke new yemskew
@Dynamitronogg
@Dynamitronogg 3 ай бұрын
😂😂😂 lenem gera gebagen eko
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 3 ай бұрын
Bro lenate nw mayasekw😂😂😂
@nuratewelde8552
@nuratewelde8552 3 ай бұрын
ተጫዋጭ ነሽ እንዲ አትመስይኝም ነበር ተመቸሽኝ ❤❤❤❤❤
@abeshalove2007
@abeshalove2007 3 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ አይደለሁም እያልሽ ነበር!በጊዜ ምክንያት ተለውጠሻል አስመሳይ ነሽ::
@MyHeroMelseGulTigrye
@MyHeroMelseGulTigrye 3 ай бұрын
መብቷ ነዉ ቁጥሮ ያሰረከባትአለ አሁንስ መሁኑን በምን እርግጠኝ ሆንክ ይሄ ነፃ ሜዴያ ነዉ ሞቀኝ ሁላ ትግራዋይ ስብእናዉን አታቁትም
@Wtet346
@Wtet346 3 ай бұрын
Mebtua nw tigray ethiopia nat
@bilatatile
@bilatatile 3 ай бұрын
እና ምን ይጠበስ ካደረጋቹት ነገር አይደለሁም ማለት ሲያንሳት ነው አውሬ
@HananUmiRahel
@HananUmiRahel 3 ай бұрын
ከከከከ እናንተ እንኳን በጠራራ ፀሐይ ጠብሳቹ በላቹን እረሳችሁት
@hayuyesuf2266
@hayuyesuf2266 2 ай бұрын
​@@bilatatilekaderegachu stil enanten victim aderek eko like ejachuhun atatfachu yetekemachu
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Ай бұрын
ጉድሽ ወጣ ዛሬ
@AliMohammed-x6m3k
@AliMohammed-x6m3k 3 ай бұрын
ጀግና ሴት ነሽ ልጅ ብቻ ማሳደግ ከባድ ነው
@amikassa3839
@amikassa3839 Ай бұрын
ተበላህ ባሏከሚሊየርነት ወደ ባዶ የቀየረች ናት
@danielokubazghi7681
@danielokubazghi7681 Ай бұрын
kzbin.infoB8WCCEPl6Nw?si=7MkbSB2PIYFhiujX
@fnfnea
@fnfnea Ай бұрын
ውሸታም ነች ድራማ ነው የልጆችዋ ኣባት ኣስመሳይ ነች እያለ ነው በማስረጃ ነው የሚያወራው
@አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ
@አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ Ай бұрын
ቱ ጉድሽን ተሰማ እኮ
@nimomohammed-vt7no
@nimomohammed-vt7no 3 ай бұрын
ስትጠይቁ ተጠባበቁ ዮኒ ስለልጆችዋ እድሜ እየጠየቀ ፀዲ አቀረጥሽው ተናበቡ
@Merrymerry23
@Merrymerry23 3 ай бұрын
Awo 2gna sil esuwa lela tyake meteyek jemerech
@Dagi-man
@Dagi-man 3 ай бұрын
ለምንድነው በግድ የምትስቁት እንዴ😂
@FekerHayle
@FekerHayle 3 ай бұрын
የሞያው ባህሪ ነው
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ሳቅ ፡ የጤንነት እና የደስታ ምንጭ ነው ይባላል። 😃
@shimelesBesher
@shimelesBesher 3 ай бұрын
​@@TruthEz😂😂😂😂😂😂❤
@shimelesBesher
@shimelesBesher 3 ай бұрын
​@@FekerHayle😂😂😂😂😂😂😂
@eftumohammad4926
@eftumohammad4926 3 ай бұрын
😂😂😂
@yibrahfisha9859
@yibrahfisha9859 Ай бұрын
ሚድያ ላይ ቀርባ ደጋግማ የምትገለፍጠው በስዋ ቤት ንግድ መስራትዋ ነው ..... አለሌ መሆንዋ ባልዋ ሚ ዲያ ላይ ቀርቦ ግልፅ አድርጉዋል
@Tibukiya
@Tibukiya 3 ай бұрын
የኔ እናት ብዙ አቅም ኖሯት ቶሎ ትዳር ላይ የገባች ይመስለኛል። ግን ተመስገን በይ ስንት ትዳር ያጣ ልጅ ያጣ አለ። አሁንም ቆንጆ ነሽ you look still young, you can do a lot ከዚ በኋላ ዋናው ጤና ነው 😊
@rasayifat5726
@rasayifat5726 3 ай бұрын
አሁን አረጀች እንዴ?
@Tibukiya
@Tibukiya 3 ай бұрын
@@rasayifat5726 No!
@Samitrghh
@Samitrghh 3 ай бұрын
በትግራይ ክልል ወልቃይት እራያ እራያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ወልቃይት ደሞ የአማራው ስብስብ ወልቀን መጣን ሲል ወልቃይት አለው ትክክለኛው ስሙ ማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን ነው በጀመሪያ ጥያቄያቸው ከአማራ ክልል ነው የመጣነው በአማርኛ እንማር ነበር እዬ ትግራይ ክልል ነው አንድ ሰብጀክት ትማራላቹ አማርኛ ከፈለጋቹ ከወለቃቹበት ክልል ሂዱ ተባሉ ከዛ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮
@ZerayYohanes
@ZerayYohanes Ай бұрын
Lebanat baksh mnu awkesh ylijochwa abat habtun zerfa hida balwa kenelijochu teshegrowal
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Ай бұрын
kzbin.infoB8WCCEPl6Nw?si=-a7GoMabGELcXrxG
@menbereberhanu8349
@menbereberhanu8349 3 ай бұрын
ጀግና ሴት❤❤❤:: የቀኑ ብዙ ያወራሉ አይግረምሽ
@NaniEset
@NaniEset 3 ай бұрын
Tekekel
@danielokubazghi7681
@danielokubazghi7681 Ай бұрын
kzbin.infoB8WCCEPl6Nw?si=7MkbSB2PIYFhiujX
@jemalseid5728
@jemalseid5728 Ай бұрын
asmesay
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 3 ай бұрын
ሂሂሂሂሂሃ ዝም ብሎ መገልፈጥ አለ እዴ
@rahwahagos2531
@rahwahagos2531 3 ай бұрын
የውሸት ሳቅ
@helenhirpa908
@helenhirpa908 3 ай бұрын
😂😂😂 I was thinking the same
@Martaethio363
@Martaethio363 3 ай бұрын
አቢሲኒያ ቆንጆ የዘጠናዋ ቲቪ አቅራቢ ዉበቷ እንዳለ ነዉ 😘😘
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 3 ай бұрын
ደስ ትያለሽ ጉበዝ እናት ነሽ
@danielokubazghi7681
@danielokubazghi7681 Ай бұрын
kzbin.infoB8WCCEPl6Nw?si=7MkbSB2PIYFhiujX
@Marta-te2qx
@Marta-te2qx Ай бұрын
No she is not
@useruser-gq8pg
@useruser-gq8pg Ай бұрын
አቢሲኒያ አረመኔ ዱርዬ ናት!
@YonasGebreegziabher-x8s
@YonasGebreegziabher-x8s Ай бұрын
Ere? Gobez enat endeswa aynet nat ende?
@tsegay-nr5dt
@tsegay-nr5dt Ай бұрын
@@blengetachwe6474 አይ አታውቃትም
@medtaff7545
@medtaff7545 3 ай бұрын
አይ የነዚህ ሰዎች ነገር ያኔ የጦርነቱ ጊዜ Denver ዋና ከጁንታዎቹ ጋር ሆነሽ በለው ስትይና fund raise እያደረግሽ እንዳልነበረአሁን ያ ሁሉ አለፈና ሳቅ በሳቅ ይሁና እናንተን ያመነና ጉም የዘገነ አንድ ነው ስትችሉበት እንደ እስስት እየተለዋወጡ መኖር
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 3 ай бұрын
So what ? ፍራ
@bereketbeyn7174
@bereketbeyn7174 3 ай бұрын
😊ebs tv shame on you
@kidusgirma7909
@kidusgirma7909 3 ай бұрын
ደግ አረገች ! ታድያ አብይ አሕመድ እንድትደግፍልህ ፈልገህ ነበረ? ሁሉም ትግራዎይ 99.9 % ከህቡ ጋር ባንድነት ቆሞዎል !!! ለዚህም ነዉ አጎቻቹሁ አብይ አህመድ የትግራይን ህዝብ እንደ ዳይኖሰር አጠፍዎሎሁ ብሎ ያሰበዉን ያልተሳካለት !!!
@FikerEkoNew
@FikerEkoNew 3 ай бұрын
No audience were laughing while you 3 of you were giggling the whole time.
@gedamugeda2236
@gedamugeda2236 Ай бұрын
ትምህርት እንዴት ነዉ ፡ባልዋ ያረገችዉ ያስጠላል
@hemenaman1901
@hemenaman1901 3 ай бұрын
ትግሬዎች ውብ ህዝቦች ❤
@SABABEYENE-ol5yi
@SABABEYENE-ol5yi 3 ай бұрын
💛❤❤💛💛 ትግራዮች የቆንጆ ቆንጆዎች ይመቻቹ💋💋💋💋❤
@lulitgetachew1529
@lulitgetachew1529 3 ай бұрын
Leboch nachew enji
@wediweyinking
@wediweyinking 3 ай бұрын
ጅል​@@lulitgetachew1529
@SABABEYENE-ol5yi
@SABABEYENE-ol5yi 3 ай бұрын
@@lulitgetachew1529 አንቺ ከሆንሸ እንጂ የጭዋ ዘር ሰራ ወዳድ እንደሆኑ ነው የማቀዉ
@Wtet346
@Wtet346 3 ай бұрын
​@@lulitgetachew1529komchit atikgni
@MediRedi-t9e
@MediRedi-t9e 3 ай бұрын
ሰው ምኑን ይመስላል ኑሮውን አሁንም ውበትሽ ያው ነው😮90ዎቹ የሰረሻቸው ካምፖራዳ ፊልም ላይ የወንድ ልጅ ውበቱ ኪሱ ነው ይህ መወለወያ እራስ ያልሽው partመቼው አረሳውም!!
@EmyaShataw-lp3tc
@EmyaShataw-lp3tc 3 ай бұрын
እውነት ነው ኑሮውን
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@taklitkasa9828
@taklitkasa9828 Ай бұрын
ኣስቀያሚ ቀጣፊ ነሽ
@MillionTekele-wy1yw
@MillionTekele-wy1yw Ай бұрын
የለበስሽው ልብስና ጌጣ ጌጥ በሙሉ የባለቤትሽ ነው ልጆችሽን ይዘሽ ኮበለልሽ እንጂ እሱ ልጆቹን አልጠላም እሱ ላይ እውነት አለ ። ያንቺ ውበት ግን አይታየኝም መቀሌዎች እኮ ቆንጆዎች ናቸው ምንሽም አያምርም ተደበቂ
@useruser-gq8pg
@useruser-gq8pg Ай бұрын
እኔም ይገርመኛል ለምን ቆንጆ እንደምትባል! ? ምኑዋም አያምርም! አይኑዋ የጨመጨመ! ምኑዋ ነው ቆንጆ??? እቺ አረመኔ!!!
@ahmedbaby4643
@ahmedbaby4643 Ай бұрын
ይቺን የመሰለች ልጅ አግኝቶ ነበር ልጆችም ወልዶባታል ይበቃዋል😂😂
@Selammerde-tp1sc
@Selammerde-tp1sc 3 ай бұрын
She’s so gorgeous ❤
@ሄለንቃል
@ሄለንቃል 3 ай бұрын
የምን ማግጠጥ ነው
@mememekdi6705
@mememekdi6705 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@naniyemam9851
@naniyemam9851 Ай бұрын
ባልየው አሳዘነኝ በጣም
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 3 ай бұрын
በጣም ነው የምወድሽ አቢሲኒያ❤
@roozhroozh
@roozhroozh 3 ай бұрын
አቢስንያ ቆንጆ ትግራወይቲ❤❤
@hirutworku3824
@hirutworku3824 3 ай бұрын
You are very wrong She is Ethiopian .
@roozhroozh
@roozhroozh 3 ай бұрын
@@Say-2424 የቅናት መንፈስ ወጋሁት ቅናታም ከቆንጃዎች በላይ ናት
@SaraSara-yj7dg
@SaraSara-yj7dg 3 ай бұрын
ወይ እነቆሼ አሁንም የቆሸሽው አዕምሯችሁ አልፀዳም
@YonasGebreegziabher-x8s
@YonasGebreegziabher-x8s Ай бұрын
Tigraweyti shermuta eba gualey? Mehferit tegaru, leba wusha...
@Loo101k9-0
@Loo101k9-0 Ай бұрын
​@roozbeduriyeneg በዱርየነት አዎ 😊1ኛ
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 3 ай бұрын
Thank you for bringing the beautiful Mrs Abyssinia 💖💖💖 we have missed her from our screens but she sure was our favorite girl in our childhood days 🥰🥰🥰 She is what we call everlasting Beauty🌹🌹🌹 it amazes me how she looks younger as years go by just like JLo 😍😍😍I believe she needs to spill her secrets cause it looks like she found "the fountain of youth" 😘😘😘
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
Everlasting fountain of youth comes from proper diet, regular exercise and a good sleep.
@Tibukiya
@Tibukiya 3 ай бұрын
She is such a beautiful woman ☺️
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 3 ай бұрын
ውይይቺ ሀገር መጨረሻዋ ናፈቀኝ ተገልብጪ ተበተኝስትያት የነበረችው ሀገር አይንሽን አፍጥጠሽ መጣሽ ይገርማል ውይ ትግራይ ትስዕር ዘይገርም ነው
@bona2318
@bona2318 3 ай бұрын
Leka endene yetazebat ale gud eko new 🤔
@mamaafrica1838
@mamaafrica1838 3 ай бұрын
@@bona2318 እንዴ ያን ሽርጥ አንገቷ ላይ እየጥቀለለች ስትዘልብን ነው የነበረች ብቻ ይገርማል
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾 ​@@bona2318
@Wtet346
@Wtet346 3 ай бұрын
Mebtua nw tigrayem ethiopia Nat!man yante bicha aregat
@hanachapman3521
@hanachapman3521 3 ай бұрын
@@Wtet346chedeyi hasas lamen Taya ezarabeya late zarabeye I’m Tigrawate the poor people the one suffering! is not y’all say if not my way Ethiopia go the hell? Interesting
@rahel6046
@rahel6046 3 ай бұрын
ምንሞ አሎተለወጠችም ከመሰረት መብራቴ ቀጥሎ የማያረጅ ቁጅና ተገኘ
@tsegafekere3739
@tsegafekere3739 3 ай бұрын
Betam❤
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
የሚባለው ፡ ሰዉነት አረጀ ፡ ዉበት ጠወለገ ነው።
@NadiyaNadiya-ez8jd
@NadiyaNadiya-ez8jd 3 ай бұрын
😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
@@Explorer_cities እርጅና መከበሪያ እንጂ መሰደቢያ መሆን የለበትም።
@Sislove16
@Sislove16 Ай бұрын
ማትርያሊስት
@amachampion15
@amachampion15 3 ай бұрын
Good job I am proud of you
@Sebasti371
@Sebasti371 2 ай бұрын
እኔ ምለው ተመልካቾቹ አትሳቁ ተብለው ነው ወይስ አይኔ ነው😢😢😢😢 ወይስ ሰው ሰራሽ አስተውሎት ናቸው
@simonmengesha9369
@simonmengesha9369 Ай бұрын
ወይኔይች ዱርየ እግዚአብሔርላደረግሽው ነገር ይቅር ይበልሽባልሽን እና ልጆችን ይቅርታ አድርጊ እናንተ የሰው ምሳሌ አትሆኑም ባሏን አቅርቡት please
@useruse6250
@useruse6250 3 ай бұрын
በሰላም ነው በጣም አሽካካች በማያስቀው ሁሉ መሳቅ ይደብራል
@alemalem9255
@alemalem9255 3 ай бұрын
5 ደቂቃ አየኋቹ 5 ደቂቃ ሙሉ መገልፈጥ
@sam19004
@sam19004 Ай бұрын
መሃይምነት at its best!
@useruser-gq8pg
@useruser-gq8pg Ай бұрын
Exactly !
@BetiMi
@BetiMi Ай бұрын
የባሏን ኢንተርቪው ሳላየው ቢሆን ጥሩ ነበር ፌዝ ነው የመሰለኝ
@fafiYilma-ye3sv
@fafiYilma-ye3sv 3 ай бұрын
አቢሲኒያ ስወድሻሎ😊💕
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Ай бұрын
ባለጌ ሽርሙጣ ሴት ቋቅ ለምን አቀረባችኃት የማትረባ ባለጌ ወልዶ ያሳደጋት
@ግዜለኩሉ-ፐ4ዀ
@ግዜለኩሉ-ፐ4ዀ 3 ай бұрын
ዛሬ ገና ምርጥ እንግዳ ኣገኛቹ ስትድዮው ራሱ ደመቐ🎉ኣቢሲንያ big respect እንወድሻለን❤❤❤❤❤
@BELA18113
@BELA18113 Ай бұрын
ቧሏን በድላ እዚ ደሞ ሌላ
@useruser-gq8pg
@useruser-gq8pg Ай бұрын
እቺ ሌባ!!!!
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 3 ай бұрын
ምን ሆና ነው ዝም ብላ እምትገለፍጠው
@Wtet346
@Wtet346 3 ай бұрын
Mebtua nw
@Dagi-bx9md
@Dagi-bx9md 3 ай бұрын
ከሻይ እንጀምር በስኳር አልጠጣም ምኑ ያስቃል ወይስ በሽታ ነው እንግዳዋን ከታዘብኩት እብድ
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@princess4698
@princess4698 3 ай бұрын
ኣቢስንያ ሓፍተይ 👸❤️
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Ай бұрын
አጭበርባሪ ናት kzbin.infoB8WCCEPl6Nw?si=-a7GoMabGELcXrxG
@simonmengesha9369
@simonmengesha9369 Ай бұрын
ዱርየዋ ገና ሰርከስ ትግራይ እያለች ትበዳዋለች ልጆቿን አስቀምጣ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ
@እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ 3 ай бұрын
አቢሲኒያ የኔ ውድ ጓል ትግራይ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutworku3824
@hirutworku3824 3 ай бұрын
She said , she love Ethiopia that why she returns in Addis Ababa not Tigray. She is 🇪🇹
@ማህሉጋልወየንቲ
@ማህሉጋልወየንቲ 3 ай бұрын
ትግራወቲ
@Mesfin-c3j
@Mesfin-c3j 3 ай бұрын
ሳቅ ሲበዛ ያስጠላል
@Ethio903
@Ethio903 3 ай бұрын
ኣቢስንያ ሽኮር we love you❤
@KaleNate-eq8xc
@KaleNate-eq8xc 3 ай бұрын
ወይኔ ጃንደረባው የት ጠፋች እያልኩ ነበር
@Kulkale
@Kulkale 3 ай бұрын
She cheated on her husband with different men. Kidnapped his children in order to get his properties. She is playing an innocent game while stealing behind the scenes
@underrated8519
@underrated8519 3 ай бұрын
Are you sure?
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 ай бұрын
ደግ አረገች ወሬ
@princeabr7644
@princeabr7644 3 ай бұрын
We can see too much FAKE smile to cover her empyteness
@Hik-e7i
@Hik-e7i Ай бұрын
kzbin.infoB8WCCEPl6Nw?si=z5SKoRGE41U8xnCU
@fpac99
@fpac99 Ай бұрын
ለትምህርትም ከካናዳ ይልቅ ኢትዮጵያ ጥሩ ነው ብዬ ኣምናለው የምትዪ ልጆችሽ እንዳንቺ ናይንቲ ፐርሰንት ለማለት ናይኒ ፐርሰንት ብለው እንዲጠሩ ነው? በምታቂው ልክ ብታወሪ ይሻላል።
@useruser-gq8pg
@useruser-gq8pg Ай бұрын
ይቺ መሀይም! እንደሷ መሀይም ልታደርጋቸው ይሆናላ!!!!!
@8djej3oheHdidu3j
@8djej3oheHdidu3j 3 ай бұрын
ስታምርር ሳቋ❤❤
@rahelwmichael1624
@rahelwmichael1624 3 ай бұрын
በ10 አመቴ ጀመርኩ ማለት ነው የቀራት
@YamlakWasie-i3n
@YamlakWasie-i3n 22 күн бұрын
እባካችሁ መሳይ ተፈራን ድጋሚ ጋብዙት ስለ ድንቅ ከልበሙ ትንሽ ይበለን
@TgKebede-wf1gi
@TgKebede-wf1gi Ай бұрын
ምነው ebs ቁማርተኛ ሴት አቀረባችሁብን እችላለሁ ዱርየ
@AdaneJabamo
@AdaneJabamo 3 ай бұрын
በሸይ ሰዓት ለቀጠይ መስተር አብነት ከበደ ገብዙልን❤
@LomiNat-nn7tm
@LomiNat-nn7tm 3 ай бұрын
ምንድነው መገልፈጥ
@Searit-rich
@Searit-rich 3 ай бұрын
Sew siyalekes enji sisek des ayelachehum mikegnoch
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ሰኣሪት
@Wyeyt
@Wyeyt 3 ай бұрын
እንዴ ፀጊ ምነዉ ስለትዳሯ አጥብቀሽ ጠየቅሻት 🤭?? ዬኒ ጎበዝ ቶሎ ሀሳብ አስቀየርካት👍
@munahusen2061
@munahusen2061 3 ай бұрын
Atashkabchi
@getmossie4783
@getmossie4783 Ай бұрын
ፀዲ የምታዉቀዉ ሃቅ ስላለ ይሆናላ ስለትዳሯ አብዛኛዉ ወሬዋ ኑሮዋም ዉሸት ነዉ።
@terhasgebregziabher8550
@terhasgebregziabher8550 Ай бұрын
ኣንቺም ራስሽ ማቴርያሊስቲክ ነሽ እንድ ድራማው
@yewubneshasamenew8967
@yewubneshasamenew8967 3 ай бұрын
ጎበዝ ልጆች ላይ ያነሳሽው ነገር ውጭ ሲባል መታደል ይመስለናል እኔ ልጆቼን የማሳድገው ውጭ ነው በጣም ከባድ ነው ማን እንደ ኢትዮጵያ በብዙ ነገር ከነ ችግሮ ሀገራችን
@danielokubazghi7681
@danielokubazghi7681 Ай бұрын
kzbin.infoB8WCCEPl6Nw?si=7MkbSB2PIYFhiujX
@fnfnea
@fnfnea Ай бұрын
ያለችው ሁሉ ድራማ ነው ውሸት ኣትመንዋት
@elsabrhan8842
@elsabrhan8842 Ай бұрын
Yewchun nuro leametat nuren slayenew enamnatalen....habesha hunek lijochin belela hager masadeg betam kebad new
@simonmengesha9369
@simonmengesha9369 Ай бұрын
ልጅን ውጭ እቤት ማሳደግ ሳይሆን በምግባር ካሳደግሻቸው እና እራስሽን አርአያ ከሆንሽላቸው እንደዚች ዱርየ ከሆንሽ ግን ለገንዘብ ከባድ ነው
@makis1623
@makis1623 3 ай бұрын
የ90 ትውስታችን ❤❤❤ አቢሲንያ
@useruser-gq8pg
@useruser-gq8pg Ай бұрын
አቢሲኒያ አንቺ አለሌ ዱርዬ !!!
@DemekeDacha
@DemekeDacha Ай бұрын
እውነቱን ለማወቅ ባሌቤታ ይጠየቅ አለበዛ እናተም ፌር አይደላቹም
@Etsubuyefikir5461
@Etsubuyefikir5461 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ ሳቂታነሽ እንዴት ደስ ይላል🎉🎉🎉
@makimarcilma3276
@makimarcilma3276 3 ай бұрын
Konjeya ahounm konjo nshe we love u Egzyabher ljocheshein ysadegelshe
@TruthEz
@TruthEz 3 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ማኪማርሲልማ
@BefekaduEmkulu
@BefekaduEmkulu Ай бұрын
ይች ባለየ ናት በባሏ ላይ ስትባልግ ባሏ እንደያዛት ኢትዮጵያ ካናዳ እየተመላለሰች ውሎዋ በየጭፈራው እደምትውል የባሏን ንብረት ዘርፋ ድህነት ውሰጥ ከታው ነው የተለያዩት ባሏ በሚዲያ ቀርቦ ተናግሮዋል ውሸታም ናት😭😭❗
@letishgessese
@letishgessese 3 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ
@tataamanu2066
@tataamanu2066 3 ай бұрын
መቐለ በሊ ያዓኺ. . ለለ አጀንዳ ከይትኾኒ
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 35 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 90 МЛН
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 2,7 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 29)
28:22
ለዛ
Рет қаралды 374 М.
ሁለቱም ተመካክረዉ በማንጎ ጁስ መርዝ ከተዉ ሰጡኝ
29:33
Yetenb Tube⚛️የተንቢ
Рет қаралды 26 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 35 МЛН