KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
1:26:14
ድምፃዊት ሳሳሁልሽ በርጋ "ገና" ተወዳጅ ሙዚቃዋን //በእሁድን በኢቢኤስ//
4:45
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Каха и дочка
00:28
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
41:02
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
"ተይዤ በፍቅር...በፍቅር ተይዤ" ድምፃዊት ሳሳሁልሽ በርጋ ከእረጅም አመታት የባህር ማዶ ቆይታ በኋላ //በእሁድን በኢቢኤስ//
Рет қаралды 264,346
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 162
@zoobair_45
2 жыл бұрын
ግን ስንቶቻችን,ነን ሚወደንን ሰው ትተን የማይወደነን ስንከተል ጊዜያችን የምንጨርሰው??? የመዳም ቅመሞች ላላህብየ እወዳችኋለሁ አላህ በሰላም በጤና ወደአገራችን ይመልሰን ያረብ።🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️🤲
@Nejat197
2 жыл бұрын
😅
@sahadauae9589
2 жыл бұрын
አብሸሪ ለትዳር የሚወድሸን አሥቀድሚ አደራ
@tingirtyoutube8447
2 жыл бұрын
እኔ የሚወደኝን አጊቻለው😂😂😂😂
@zoobair_45
2 жыл бұрын
@@tingirtyoutube8447 ክክክክ😂🌹
@seadatube5368
2 жыл бұрын
እኔ ወላ 😥
@Danatube721
2 жыл бұрын
አይ ልጅነት አይ ዘመን ዘመን ወደኋሏ አይመለስ በተለይ ልጅነት ቲቪ ቤታችን ስለሌለ እሁድ እሁድ 120 ፕሮግራም ለማየት 50 ሳንቲም ከፍለን እንገባለን እስኪጀምር ድረስ ተይዤ በፍቅር ፣ ነይ በክረምት ነይ በብርዱ መስፍን ሌሎችም እያዳመጥን 120 እንጠብቃለን ወደ ኋላ ወሰዳችሁኝ ምንኛ የሚያምር ውብ ጊዜ ነበር ኡፍፍፍፍፍፍ
@salamethiopia430
2 жыл бұрын
🤗🤗🤗😁
@WinnerTubeEth
2 жыл бұрын
እኔ ቀበሌ ነበር የማየው 25 ሳንቲም እየከፈልን😂ያ ውብ ዘመን
@neimadire2893
2 жыл бұрын
Wowowo ♥️
@Nejat197
2 жыл бұрын
ወይኔ ይቺን ልጅ ስወዳት ፈገግታዋ ደስ ስትል
@aminanuredine4278
2 жыл бұрын
ናፍቂዬ ሁሉም ነገር ያምርብሻል 😍😍 የኔ ዉብ
@hiwetbehayilu5657
2 жыл бұрын
ቲክቶክ ላይ አለባበስሽ ምኑም አያምር እንደዚህ ሸፈንን በይ እንጅ ሆ በተለይ የፍቅርአዲስን ሙዚቃ ባትዘፍኝ ደስ ይለኛል እያበላሸሽባት ነው ተይዠ በፍቅርን ሙዚቃ በጣም ነበር እምወደው
@bbcc6855
2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው የምወደው አሁንም ድረስ ብሠማው የማልጠግበው ያኔ ከጓደኞቼ ጋር ሠብሠብ ብለን በቴፕ ድገሚው አሁንም አሁንም እያልን ስናዳምጠው ዋው !!!
@tenalehulum
2 жыл бұрын
ስትደጋግሙት ፡ ቴፑ የካሴቱን ክር አልነከሰባችሁም ፧
@tingirtyoutube8447
2 жыл бұрын
የፍንድክስ ሰአት ዘፈን😂😂ወይ ጊዜ ይሄም ቆይቶ ትዝታ ሊባል ነው😘😘😘
@B.Amastersound
2 жыл бұрын
እውነት እውነት ያኔ ገና ፍቅር ሲይዘኝ በዚህ ሙዚቃ ነበር፡፡ ሳሳሁልሽ አሁን ላይ ግን የFB ፍሬንዴ ናት በነገራችን ላይ ባልሳሳት ከወንድሟ ጋርም ይስማለም በርጋ ይባላል #ምንደነው# የሚል ነጠላ ዜማም አላት እና…….. በጣም አድናቂዋ ነኝ፡፡
@bezabekele5749
2 жыл бұрын
የሶ ዘፈን ነዉ እዴ በጣም ነዉ የምወደዉ ሙዚቃዉን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ገ8ኈ
2 жыл бұрын
በጣም የምወዳት አረቲስት ሳሲዬ ድምፅዋ ይለያል♥♥♥♥♥♥😘
@edentesfazeghi7999
2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስብሎኛል ሳሱዬ ስላየሁሽ ጎደኛዬ😍❤️
@seniethio5523
2 жыл бұрын
የኛ ዘመን ምርጥ ሙዚቀኛ😘😘
@mimimerekato9938
2 жыл бұрын
Betam demerign mar
@samharamen6278
2 жыл бұрын
እውነት ነዉ ❤️❤️
@abubekerabdu1039
2 жыл бұрын
የ 90 ወቹ ልዩ ሙዚቃ 🎧
@እስልምነየየልቤትርታ
2 жыл бұрын
ነፍቆት ሁሌምአይሻለሁ ግንአጭርልብስአትለብስም ጎበዝ እውድሻለሁ በዝሁቀጥይበት
@نور-ح4ت3ف
2 жыл бұрын
ለዛ ያለው ግዜ ነበር 1996ምርጥ ግዜ ነበር ሳሳሁልሽ በርጋ ምርጥ ዘፋኝ ነች ደግሞ አቅሟ እሚገርም ነበር
@azebroman4234
2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወደው ሙዚቃውንም ድምፅሽንም እንደዚ አይንት ቁንጆ ስራ እንጠብቃለን 👍
@tesfaun7888
2 жыл бұрын
አገራችን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️
@alebachewtekle5936
2 жыл бұрын
እምባየ መጣ❤የዘመኔ ምርጥ😍
@nardostetemeqe
2 жыл бұрын
The memory of 90's😘😘😘😘
@birhanetsegaye8425
2 жыл бұрын
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሳሱ
@bintmohammed6965
2 жыл бұрын
90is ትዝታ 😭😭😭😭
@sebstableleseble5058
2 жыл бұрын
የኛጊዜ ምርጥ ሙዚቃ
@nevergiveup3235
2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች አንዳንዴ የጠፋ ኳርት ፈልጋችሁ ታገኛላችሁ ልበል?🙏
@s0lomon150
Жыл бұрын
ሣሣሁልሽ ፈቅር ነገር ነሽ love you❤❤❤❤❤
@zolzol7995
2 жыл бұрын
አባባ አስፍውና አበባ ሰይፍ ፍንታሑን በጣም ነው እማደንቃቹ
@ss-jm8se
2 жыл бұрын
ማሙሽ ዞል ጡጦህን የት ጣልከው
@newassong7494
2 жыл бұрын
Dedb
@nnnnbnegn326
2 жыл бұрын
ትዝታ ቀስቃሽ ሙዚቃ የኔማር በልጅነቴ እማጎራጎራት የዛሬን አያርገው እና ስደትን ሳላቀው እዳልመጣ እዳልመጣ አድራሻው ጠፍቶኝ ነው እዳልመጣ እዳልመጣ ብር የለኝ ሁኖ ነው እ እ እ እ ...እዳልመጣ እዳልመጣ ምንዥ ብየ ነው እረጃልኝ መቸ ሊሞላነው
@abc12452
2 жыл бұрын
አይዞኝ ዉዴ ፈጣሪ የፈቀደ ቀን እንሄዳለን
@nnnnbnegn326
2 жыл бұрын
@@abc12452 እሽ ማሬ
@uaeuae576
2 жыл бұрын
ኡይዞሽ የኔእህት አንድቀን ይሞላል እንደመሸ አይቀርም
@nnnnbnegn326
2 жыл бұрын
@@uaeuae576 እሽ ማርየ
@universech8777
2 жыл бұрын
የፈነዳንበት ያፈቀርንበት ዘፈን ነበር
@esuyeyoutube2858
2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ ሳሳሁልሽን ማውቃት እነ አብዮት ካሳነሽ የተሳተፋበት አሜሪካ ላይ "ገና ፍቅርን መቼ ጀመርኩና በሚለው ሙዚቀዋ እህታችን በርችልን
@amanueldawit6492
2 жыл бұрын
እኔም
@TgMar-do6dv
6 ай бұрын
ዘፈኑ ለኔ የሚሆን ነው❤❤
@enduborena
2 жыл бұрын
ዝም ብሎ ልጅነትክ ላይ የማታውቀውን ሰው ስሎ ፍቅር ውስጥ የሚከት ዘፈን
@rroselave2755
2 жыл бұрын
የኔ ዘመን ምርጥ ትውስታ
@j7corr152
2 жыл бұрын
ተይዤ በፍቅር ብዬ ዘፍኚ የተገረፍኩትን አልራሳም
@ይትባናዬ
2 жыл бұрын
እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር😂😂
@tenalehulum
2 жыл бұрын
ገራፊው አቶ ጥላቻ ነበር እንዴ ፧
@samiraomal2034
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣Gede New eko
@እየሠሙመቻልለመኖርይመቻል
2 жыл бұрын
ክክክክክ
@zedwelega
2 жыл бұрын
🤔😀😀😀
@kunjuk1242
2 жыл бұрын
ከዚህ ዝግጅት ናፍቆትየ ሥወድሽ
@lubabalubaba1369
2 жыл бұрын
ያኔ ፍቅር ምን እደሆነ አላቅም ነበር ግን በጣም እወዳትነበር
@megersaadugna311
2 жыл бұрын
አረ ናፍቆት አልተቻለችም ዋውውው
@richlove4954
2 жыл бұрын
የመዳን ቀን ዛሬ ነው በጉብዝናህ ወራት እግዚአብሔርን አስከብሮ አምልኮ ማለፍ ይሻላል እህቴ ጌታ ይሻልሻል
@memegezaw5011
2 жыл бұрын
ደስ ይላል አደግሽ ልበል ? 🤔😘🌹
@tenalehulum
2 жыл бұрын
ማደግ እኮ ተፈጥሯዊ ሂደት ነው ፤ አድጋ፣ ተድራ፣ ወልዳ ከብዳለች ። 🤔
@ወለዬነኝወሎገራገሩ1234
2 жыл бұрын
@@tenalehulum ሀሀሀ
@abc12452
2 жыл бұрын
ዛሬ እዚ ቤት ዋልኩኝ መልካም ሳምንት 🥰🥰🥰
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
ክክክ እኔም አልተፋታሁት
@bettyayemiro2059
2 жыл бұрын
@@rahma-pc1fp ደአገከ፩
@bettyayemiro2059
2 жыл бұрын
ውይ
@ketelazemed3478
2 жыл бұрын
ወይኔድምፅሽ፡ሲያምር
@onemorenight5932
2 жыл бұрын
በድንግል ስም መልክሽ ሰውነትሽ ተቀየረብኝ እኛ ቤት ሲትመጪ በጣም ቀጭን ነበርሽ
@mesigetachew672
2 жыл бұрын
Betam betam teleyaleshe yena konjiya ena kebrtebete
@TamirSeid-ly2kx
10 ай бұрын
የምርይሣሣልሻል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistalemu1014
2 жыл бұрын
I know her in high school
@keetamaketama388
2 жыл бұрын
ዋው ጠፍታነበር ደስስትል
@Zfrkwwwqw
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asmarealemu9216
2 жыл бұрын
ዘጠናወቹ❤❤
@roberaengineer9066
2 жыл бұрын
amazing show ebs
@አላህወኪል-ከ4ጀ
2 жыл бұрын
ወላሂ የልጅነት የባሌ መጥሪው ነበረች አይይይ 2008
@peacelove9531
2 жыл бұрын
sasiye sweet I am happy to see you here ,, wow wow beuatiful....
@eskendir.tseaba2127
Жыл бұрын
ዘጠና ምርጥ ❤
@ቅኝትሚዲያ
2 жыл бұрын
🦋እኔ ጤነኛ ነኝ🦋 🦋እኔ ሀብታም ነኝ🦋 🦋 እኔ ደስተኛ ነኝ🦋 🦋 እኔ ልዩ ነኝ🦋 🦋እኔ ዳይመንድ ነኝ🦋 🦋 እኔ ጠንካራ ነኝ🦋 🦋እኔ ኢስላም ነኝ አልሃምዱሊላህ 🦋እራሴን እወደዋለሁ በጣም ደስተኛ ነኝ ባጠቃላይ በቃ እኔ ወርቅ ነኝ ለቻናሌ አዲስ የሆናችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ አብረን እማማር እንዝናና👆👆👆👆
@tenalehulum
2 жыл бұрын
ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፡ ልዩ መልእክተኛ አይደለሁም ፡ በእሱ እና በተከታዮቹ 'ኣሏህ' ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፡ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፡ ሌላ አይደለሁም ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁጥር ፱ ) ።📖👈
@ሶልያናየሸዋልጅ
2 жыл бұрын
ሶሶዬ ስወድሽ❤🥰
@yonathangebrie6488
2 жыл бұрын
ናፉቆትበጣምትችያለሽየኔውብበርችጎበዝነሽ
@UnicornUnicorn1991
2 жыл бұрын
i was kid when your songs came out. Glad to see you dear.
@tamratgebrekidan7779
2 жыл бұрын
Betam miwedew zefen new sidet lay new bezih music yefenedahut
@hayateibrahim4361
2 жыл бұрын
Lazi hulum wore lij dagmalow sitiyi das aleng Allah yistish
@hiwi_ti3182
2 жыл бұрын
Lewuta Titaelaleki ✌
@astertube5406
2 жыл бұрын
ዘጠናወችው😍😍😍😍
@redetredet4663
5 ай бұрын
Wyyy yhen zefen betam neber mwedew
@user-gy4lq1id1z
2 жыл бұрын
I hear gurage beat in it or i am crazy
@mugadnewsnetwork8494
2 жыл бұрын
ከ19 አመት በፊት ማለት ደብሮሻል😂😂 እንጅ አይረሳም😂
@RahmetYimer
Жыл бұрын
እኮ😂😂😂😂
@jdatechsolutions2737
Жыл бұрын
Betam enwedshalen
@derejetadesse3216
2 жыл бұрын
የልቤ ዘፈን ነበር 1996
@lubabamamo1793
2 жыл бұрын
ባሌን አስታወስኩ 2፡ልጆች ወልደናል አዱ ለሚቀጥለዉ ወደየ ዩንቨርስቲ ነው ግን አሁን ላይ ተለያይተናል እኔም መዳቤት እሐፋለሂ
@honey48757
2 жыл бұрын
Yihen Zefenuan Siwedilat 😍😍😍😍
@tenalehulum
2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝️☝️☝️
@addishode1541
2 жыл бұрын
I Like her
@alulamedia-3278
2 жыл бұрын
የኛ ግዜ ዘፈን
@shalomethiopia1698
2 жыл бұрын
It was uncle's ring tone
@selam3245
2 жыл бұрын
des setelu wow 😍
@GgGg-zi5mg
2 жыл бұрын
ወይ ያዘመን 👍👍
@tamrattaye7848
2 жыл бұрын
አማርኛውን እያሞላቀቀችው እንግሊዘኛ አስመሰለችው ቂቂቂ
@tenalehulum
2 жыл бұрын
በትውልድ ቅብብሎሽ አማርኛውን ማዘመን የሁሉም ሃላፊነት ነው ። በነገራች ላይ ፡ እግሊዝኛ ተናጋሪዎች ለመሞላቀቅ ፈረንሳይኛን ይመርጣሉ ።
@mesimesi2985
Жыл бұрын
Yeza zemn lijoche tadelen
@hanatsgie2226
2 жыл бұрын
Ooow 90's 😍
@ergoyeshanko8051
2 жыл бұрын
Wawww Music
@hanamokonen1690
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayoushamk7518
Жыл бұрын
ወይኔ ዘጠና ሆቹ ደጉ ጊዜ
@natnaeldamtew4241
2 жыл бұрын
Edme lanchi Timhirt saygebagn Kere
@danigezaheng8836
Жыл бұрын
❤❤❤
@hiwotgirma3444
2 жыл бұрын
Wowwww👌👌👌👌🙏
@asiaasiatub8268
2 жыл бұрын
Wowwowwwow
@henoserobi2826
2 жыл бұрын
egzbher eko bizfin aytbabern mara edzi malt Tru adelm
@asratmilkano9373
2 жыл бұрын
Yene wude
@menbere1865
2 жыл бұрын
Yemigerm tiztaa 12amet befit yefenedahubet ya zemen eskemechereshwa yemayresha yemayidegim behiwete wist tiru neger ena yemiyasdestegn gize lijneten astawsachihugn
@bravebravebravebrave9623
2 жыл бұрын
Wow 🤩 demtsewa 👌
@tenalehulum
2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝️☝️
@bravebravebravebrave9623
2 жыл бұрын
@@tenalehulum 👍👍
@AhmedCaqa-c6t
Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meronmengistu4322
2 жыл бұрын
wow
@ayutigech7999
2 жыл бұрын
90 s whouchu nu inji tizita shaye bet sir komen neber imn semau ayiii
@ZuberShafi-un6ue
3 ай бұрын
Sasu
@muluhabtom1512
2 жыл бұрын
ዱባይ ሰትሰራ አቃት ነበር አይ ግዜ😊☺
@justinbrook3232
2 жыл бұрын
Sewdat
@asefakelemu3380
2 жыл бұрын
ትግስ ፍቅሬን አቅርቡ ደግሞ አምንሀለሁ
@bezatamiru3628
2 жыл бұрын
Sasuye stamri slayehush des blognal
@mikiyasashenafi2377
2 жыл бұрын
👌👌
@yordanosyordi-ld6il
Жыл бұрын
1 le3 are yedebiral fere adelem
@ተዋህዶሀይማኖቴ-ጰ9ጨ
2 жыл бұрын
ውብ ነበረች ጠፋች ግን
@tenalehulum
2 жыл бұрын
ሶስቴ ወልዶ ማሳደግ 'ላጲስ ' ነው ።🤔
@dagitamirat6975
Жыл бұрын
1996 eyesmawe yadekut zefen
@abrahamaltaye4828
2 жыл бұрын
Yet nebere yetafashew
@emebettesema4369
2 жыл бұрын
sewadateko yana konjo
@لبابامحمد
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤👍👍👍👍
@asterastuastyie7264
2 жыл бұрын
👌👌👌👌
@ሙናሚና
2 жыл бұрын
ውው
@mhmh7628
2 жыл бұрын
❤❤❤❤👍
1:26:14
ሩሀማና ሀብታሙ ፊት ለፊት ተገናኙ... ምን ተፈጠረ? ፊልም የመሰለው ታሪክ እዚህ ጋር ደረሰ… ሩሃማና ሀብታሙ | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,1 МЛН
4:45
ድምፃዊት ሳሳሁልሽ በርጋ "ገና" ተወዳጅ ሙዚቃዋን //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 73 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
00:28
Каха и дочка
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
41:02
Қарғалардың анасы бар ма? | 1 серия | Сериал «QARGA 2» | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 1,4 МЛН
00:19
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 6 МЛН
4:32
Sasahulish Berga - Alaminishim - New Ethiopian Music (Official Video)
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 3,7 МЛН
የአማራ ጦርነትና ወታደራዊ ስልጠና / ወደ አዲስ አበባ የቀረበው ውጊያ
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 463
4:54
ባለጃኖ
እሙ ገላዋ Etenesh Demeke
Рет қаралды 3,2 М.
26:05
//እንተዋወቃለን ወይ|//“ሁሌ ስደነግጥ አጅሬግልገል ነው የምለው🤣” |እንተዋወቃለን ወይ| |በእሁድን በኢቢኤስ|
ebstv worldwide
Рет қаралды 52 М.
5:54
Temeker ..ተመከር ጥሩ እድል ዘነበ (እድል)
AmalHeyatey
Рет қаралды 2,1 МЛН
9:37
🔴ጠ/ሚንስትሩን ከስልጣን እናስወ*ግዳለን|ብዙዎችን ጮቤ ያስረገጠዉ አዲሱ ፀ*ረ መንግስት... #abiyahmed #jawarmohammed #getachewreda
SEBERTA MEDIA_ሰበርታ ሚዲያ
Рет қаралды 13 М.
4:33
Ybelegne
Fikeraddis Nekatibeb - Topic
Рет қаралды 973
24:27
"ብዙ የፍቅር ጥያቄዎች ይቀርቡልኛል" አዝናኝ ቆይታ ከድምፃዊ ይርዳው ጤናው ጋር //እሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 237 М.
5:14
BeFikir Teyizhe - Sasahulish Berga | Ethiopian Music
ሰንጋተራ Sengatera Tube
Рет қаралды 169 М.
5:23
Sasahulish Berga - ሳሳሁልሽ በርጋ Yamral Saqu (ያምራል ሳቁ) #ethiopia #ethiopianmusic
ዓቕሊ ትግራይ - AQLI TIGRAY
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН