ከ40 አመት በኋላ ለማርገዝ የሚረዳችሁ ጠቃሚ ምክሮች | Pregnancy after 40

  Рет қаралды 196,728

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል

Күн бұрын

Пікірлер: 421
@habitamtakele2491
@habitamtakele2491 7 ай бұрын
ልጅ ያጣችው በርሚል ቅዱስ ገወርጊስ እየሂዳችው ገድሉን እዘሉ ታገኛለችው እኔ ከማሀጸን ካሰር አድኖኝ ነው ያረገዝኩት በ44 አመቴ ነው ያረጠው ሁሉ ነው የሚወልደው ክብር ምስጋና ለሰማዬቱ ❤❤
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 ай бұрын
አሜን እህቴ 🙏 እኔም ብዙ ታምር ሰምቻለሁ። መሄድ ምፈልግበትም ቦታም ነው። 🙏
@TixR-st8ei
@TixR-st8ei 7 ай бұрын
Please Address
@abubeza320
@abubeza320 7 ай бұрын
Amen amen amen
@abinetabate1802
@abinetabate1802 6 ай бұрын
የት ሀገር ነው እህቴ ?
@abinetabate1802
@abinetabate1802 6 ай бұрын
የት ሀገር ነው እህቴ ?
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 Жыл бұрын
ልጅ መዉለድ በፈጣሪ እጅ ነዉ;; የ 53 አመት እድሜ ያላት ሴት ወልዳ አይቻለዉ:: 40 አመት ያላት ሴት 6 ልጆች ወልዳለች ያዉም በአመት በአመት ይሄ የፈጣሪ ስራ ነዉ🙏🙏🙏
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አዎ ቅድሚያም መስጠት ያለባችሁ ለሱ ነው። እኔ ከሱ በታች ያለውን ሳይንሱን ነው ማስተምራችሁ ። ዋነው የሱ ነው።
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
​@@dr.amanuel-ስርአትህን አደነኩ👍👍
@mesitiub2840
@mesitiub2840 Жыл бұрын
ትክክል❤
@seadaseid3006
@seadaseid3006 Жыл бұрын
​@@dr.amanuel-❤❤❤❤ትክክል
@roqayyaoumer3273
@roqayyaoumer3273 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ይቅርታ D/r አንተን እየታቀወምኩ አይደለም::
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ Жыл бұрын
ልጅን የሚሠጠውም የሚነሣውም አላህ ነው እምነቴ በአላህ ብቻ ነው ልጅ ለምትመኙ ሁሉ ልጅን ይስጣችው
@zeynaba-km3pd
@zeynaba-km3pd Жыл бұрын
አሚን ያረብ 🤲
@hfhgg6510
@hfhgg6510 8 ай бұрын
አሚን
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 7 ай бұрын
አሜን
@Firehiwotmersha
@Firehiwotmersha 6 ай бұрын
Amen Amen Amen
@HanaTube-mm1zv
@HanaTube-mm1zv 6 ай бұрын
አሚን ❤
@bezagesese4795
@bezagesese4795 Жыл бұрын
እኔ 45 አመቴ ነው ግን እግዚአብሔር ይመስገን። ያለምንም መዲያንት ነው እግዚአብሔር የሰጠኙ 2ወር 15 ቀን ሆኖኛል።
@moryamabdul.g2415
@moryamabdul.g2415 Жыл бұрын
ታድልሽ
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 9 ай бұрын
ተመሰገን እህቴ እግዚአብሄር ምን ይሳነዋል
@selamawitdagachew2032
@selamawitdagachew2032 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው ምን ይሳነዋል
@AstuCa-mw6sv
@AstuCa-mw6sv 7 ай бұрын
Egzabhar yemasgan egzabhar emesanaw yalm🙏🙏🙏
@EskedarZegeye
@EskedarZegeye 7 ай бұрын
እባክሽ በውስ አግኝኝ እህት እንኩዋን ደሰሰሰስስ አለሽ
@MekidesTesfaye-fw8ny
@MekidesTesfaye-fw8ny 6 ай бұрын
Psalms 127 አማ - መዝሙር 3: እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው። Done❤❤❤
@wulltamene235
@wulltamene235 Жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እድሜዬ ስደት ላይ ሊያልቅ ነው እኔንም እንደሰው ወልዶ ለመሳም አብቃኝ 🙏💔😭
@MdNoor-j2v
@MdNoor-j2v 10 ай бұрын
fetare yasebeshe
@AstuCa-mw6sv
@AstuCa-mw6sv 7 ай бұрын
Amen 🙏
@wulltamene235
@wulltamene235 7 ай бұрын
Amen 🙏
@MdNoor-j2v
@MdNoor-j2v 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይሰጥሽ
@abubeza320
@abubeza320 7 ай бұрын
Amen amen amen
@tigestnigatu
@tigestnigatu 6 ай бұрын
ልጅ የግዚያብሔር ስጦታ ነዉ እመቤቴ ልጅ ለለለዉ ልጅ ትስጠዉ
@lamlamabraha
@lamlamabraha Жыл бұрын
ልጂ የእግዝአብሄር ስጦታ ነው እግዝአብሄር ትፈጠር ካለው አይቀርም ይፈጠራል እግዝአብሄር ይመስገን
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አብዛኞቻችሁ ይሄንን ቪድዮ በኔጌቲቭ መልኩ እየተረዳችሁት ነው። ልጅ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ። ነገር ግን በዚህ እድሜ ላይ በእናንተ በኩል ማድረግ ያለባችሁን ነገሮች ለማስገንዘብ የሰራ ቪድዮ ነው።
@የማርያምመታሰብያ
@የማርያምመታሰብያ Жыл бұрын
እሱንም እግዝአብሄር ይሰራዋል እምነት ብቻ
@እሞሀይዩቱብ
@እሞሀይዩቱብ Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete Жыл бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጨመረበት🙏🙏🙏
@nnag6005
@nnag6005 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤ እድሜ ከጤና ያድልህ
@meheretzena6405
@meheretzena6405 23 күн бұрын
እግዚአብሔር እመኑ እኔ 42 ወልጄአለሁ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ እራስምታት አያቀኝም አሁንም እንደገና እወልዳለሁ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Жыл бұрын
ብርቅ ነው እንዴ. እኔ በ50 አመቴ ወልጃለሁ. 😊
@sabagebru6850
@sabagebru6850 Жыл бұрын
ደስ ይላል አግዚአብሔር የምስገን 🙏 አግዚአብሔር ይርዳአን አሜን 🙏🙏🙏
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው
@አሲሁሉምለበጎነው
@አሲሁሉምለበጎነው Жыл бұрын
40 ሁኖሻል ግን
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 Жыл бұрын
በምን መንገድ አግኝተንሽ ነው አሳብ የምታካፍይን እባክሽ ?
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ
@እሙፍቅር-ቀ5ቨ Жыл бұрын
@@hayatumer2879 አይዞሽ አትፍሪ ዋናው ፈጣሪሽን ማመን ነው ለፈጣሪ የሚሳነው የለምና ይሰጥሻል
@حنانحفصي
@حنانحفصي Жыл бұрын
ዘመንክ ይባረክ ዶክተር እናመስግናለን
@saramikhayel6573
@saramikhayel6573 Жыл бұрын
ዶክተር አሪፍ ምክር ነው እናመሰግናለን🙏
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@MayoshaTa
@MayoshaTa 6 ай бұрын
እኔም በ49 አመቴ 3 ኛ ልጅ ለመዉለድ ይኸዉ ተፍ ተፍ እያልኩ ነወ
@abinetabate1802
@abinetabate1802 3 ай бұрын
@@MayoshaTa እውነትሽን ነው ?
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ እኔንም ይጎብኘኝ
@SaloSiko-h5e
@SaloSiko-h5e 5 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@hiwotzegeye4900
@hiwotzegeye4900 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ነው የሚሰጠው
@wubitji3349
@wubitji3349 5 ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 7 ай бұрын
ልጂን የሚሰጠው ፈጣሪ ብቻ ነው
@tigiesttolera1622
@tigiesttolera1622 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ዶክተር ስልክ ብታስቀምጡልን መልካም ነው
@SarasaheleAberham
@SarasaheleAberham Ай бұрын
እመስግናለሁኝ ዶ/ር ተባረክ
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
እናመሰግን አለን ዶክተር አማኑኤል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@SolianaSoliana-r2k
@SolianaSoliana-r2k Жыл бұрын
የኔ ማር አደሬስ ብትሰጪኝ
@እስማኢልሀያት
@እስማኢልሀያት Жыл бұрын
ልጅን ሰጭምነሽም1አላህ ብቻነዉ
@martasafa7325
@martasafa7325 Жыл бұрын
ዶክደር እናመሰግናለን ❤❤
@lenateshome3896
@lenateshome3896 5 ай бұрын
ልጅ. Secim. Neshim. ፈጣሪ. ነዉ. እጄን. ወደ. ፈጣሪ. ዘርግቼ. ለምናለዉ. ልጅ. ወዳለው. አሁን. ግን. ገና. አላገባዉም. ግን. እፃናት. ሳይ. ያስደስተንያል. ለኔም. Indiseten. እለምናለዉ. መጀመሪያ. መልካም. ትዳር. Yisteny.
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
በጣም ትክክለኛ ፀሎት ነው። እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ይስጥሽ 🙏
@IbelongtoJesus338
@IbelongtoJesus338 Ай бұрын
Thank you Docteryeee!
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 Жыл бұрын
Thanks doctor 😊
@MesayBacha
@MesayBacha Жыл бұрын
እንዴ መልክቱ በጣም ያሰጨንቃል ወይጉድ ፈጣሪ ያው ላይቀር
@yaallahyaharib7206
@yaallahyaharib7206 6 ай бұрын
ሙኞኚ አትሁኑ ተባረክ ቁጥር አድራሻ አትበሉ በአላህ ላይተሥፋ ረድርጉ ኢሳ እየሱሥ የተወለደው ኩን ፈየኩን አላህ ሁንያለው ይሆናል በቃ የሡን በራፍ እናኳኳል መደሀኒቱ እሡን አድ አምላክ አላህን መለመን ነው ሠምታችሁ አል አለቀ ። ።
@tsehaynesharitti9038
@tsehaynesharitti9038 Жыл бұрын
የ12 ዓመት ልጅ አለኝ ሁለተኛ እንቢ ብሎኛል ልጄ እህት ወይም ወንድም እፈልጋለሁ እያለ እያስጨነቀኝ ነው እባክህ ዶ/ር መፍትሄ ካለው እድሜዬ 40 ነው እባክህ እርዳኝ በልጅ ናፍቆት እያለቀስን ነው እኔም ልጄም
@tsigeyheis5031
@tsigeyheis5031 Жыл бұрын
ባል አለሽ?
@ישונזגטהון
@ישונזגטהון Жыл бұрын
😂ምን አይነት ጥያቄ ነው ሳይኖራት ምክር ትፈልጋለች?
@ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ
@ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ Жыл бұрын
​@@tsigeyheis5031የተመታ ኮሜት 😄😄
@ሚሎና
@ሚሎና Жыл бұрын
አንድም ያለዉ ያለቅሳል ምንም የሌለዉ ምን ይበል😢😢😢
@Hussain-zu6ll
@Hussain-zu6ll 11 ай бұрын
😂😂😂🙏💕
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤እናመስግናለን
@mintearaya3853
@mintearaya3853 Жыл бұрын
የወር አባ የቆመች ሴት መዉለድ ይቻላል ከተቻለ አድራሻህን ንገረኝ
@fev984
@fev984 5 ай бұрын
Awo mangnawam set mahtsen yalat mewled tchlalech neger gn enkulal yemisetsh set yasfelgshal good luck
@meskiworede9292
@meskiworede9292 Жыл бұрын
ተባረክ
@HappyAlligator-mb8mt
@HappyAlligator-mb8mt 9 ай бұрын
አስሪየ 52 አመቷ ፔሬድ ታያለች
@romangenzebukemassagubehua7394
@romangenzebukemassagubehua7394 Жыл бұрын
Dr. Amanuel ykrta betam stletecheneku new degagme yetsafkulh
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ይቅርታ ጥያቄሽን ላገኘው አልቻልኩም 🙏
@saronsarina-e3j
@saronsarina-e3j 3 ай бұрын
ዳ/ር እድሜዬ 39 ሆኖኛል 8 አመት ልጁ አለኝ ፔሪድ በትክክል በቀኑ ነው የሚመጣው እክምና ሳደርግ አንዱ ትብ ተዘግቶል አሉኝ ነገር ግን እንቁላልም በቂ አለ አሉኝ የዛሬ አመት አርግዥ ነበር በራሱ ጌዜ ወርደብኝ የ2ወር ከ20 ቀን ገደማ ከዚያ ፎሊክ አሲድ ለ3 ታዘዘልኝ ጨርስኩኝ አመት አለፍው ዳ/ር ህክምና ያስፍልገኛል ወይስ ዝምብዬ ልጠብቅ ባለቤቴም ምንም ችግር የለብህም ተብላል ምን ትመክርኛለህ።
@samsongtsadik7436
@samsongtsadik7436 Жыл бұрын
Which doctor can this do u recommend
@genetabdu
@genetabdu Жыл бұрын
Very important concept as usual thank you
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
Thank u a lot 🙏🙏🙏
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
ፔሬድሽ መምጣት አለበት ለማርገዝ። ያኔውኑ ለምን አምስት ወር ጠበቅሽ ወዲያው ሙከራ አታደርጊም ነበረ። አሁንም እድሉ ሊኖር ይቾላል አይታወቅም ሞክሪ ቶሎውኑ።
@martatamrat8119
@martatamrat8119 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ዶክተር ወዲያው ያልሞከርኩት የኦፕሬሽኑ ስፌት ቀጥታ ወደታች ነበረና በደንብ መዳን ነበረበት ደግሞም በሕክምናው ደግሞ ቶሎ ማርገዝ እንደማይቻል ነው የሚነገረው ሌላው ፔሬድ ከወሊድ በኋላ ቶሎ እንደማይመጣና እንደሚዘገይ እሰማ ስለነበር ነው የተዘናጋሁት ቢያንስ ፔሬድ ለመምጣት ከ6 ወር እስከ1አመት ይቆያል ሲባል ስለሰማሁኝ ነው
@ሰዉሁን-ዐ9ለ
@ሰዉሁን-ዐ9ለ Жыл бұрын
​@@dr.amanuel- ሰላም ዶክተር እባክህ መልስልኝ ፔሬዴ ቋሚ ቀን የለዉም በ24 በ27 አንዳዴም በ28 ነዉ ሚመጣዉ ተከታታይ ሁለቱን ወር ግን በ25ኛ ቀን ነው የመጣዉ እቁላል ምን ቀን ሊለቀቅ ይችላል
@yirgalemasmerom7880
@yirgalemasmerom7880 Жыл бұрын
ዶክተር አድራሻክን ብትልክልኝ
@Ethiopiaethiopia-ee1lg
@Ethiopiaethiopia-ee1lg Жыл бұрын
የሴት የእንቁላል ብዛት ከ40 ዓመት በኋላ ይቀንሳል። እንዴት መጨመር ይቻላል??
@z.e598
@z.e598 Жыл бұрын
Kkkkkkk​@@የማርያምመታሰብያ
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
​@@የማርያምመታሰብያ😂😂😂😂ወየው
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 2 ай бұрын
@@የማርያምመታሰብያ አይባልም ደነዝ
@HdhdDhdh-ko1ri
@HdhdDhdh-ko1ri Ай бұрын
ግፈኛ​@@የማርያምመታሰብያ
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር Жыл бұрын
አላዳመጥኩትም ለምን በ90 አመት የሚሠጥ የአብርሃም የይስሃቅ የያአቅቦ አምላክ ነው ጠይቁ ይሰጣችሃል ብላ ደጉ እግዝያብሄር
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
እኔም እሰጣለው አላልኩም።🙏
@kidestkidane8102
@kidestkidane8102 Жыл бұрын
በጣም ክብር ያለህ ዶክተርነህ አሁንም ክበርልን🙏🙏🙏
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
Man liasadigew new lijun beza edme teweldo ? Yenesu zemen yegna zemen adelem.
@Creativeminds921
@Creativeminds921 Ай бұрын
ዶክተር በጣም ነው የማደንቅህ እኔ 40 አመቴ ነው አሁን ከወለድኩኝ 1 አመት ሆነው ስወልድ በኦፕሬሽን ነው በጣም ደም ፈሶኝ ነበር ግን ከ2 አመት በኃላ ልጅ መውለድ ፈልጋለው የሚያመጣብኝ የጤና ችግር ይኖራል?
@ፈገግታይቱብ-ዐ3ዸ
@ፈገግታይቱብ-ዐ3ዸ Жыл бұрын
እናመሠግናለንኮክተል
@hawaakadir5932
@hawaakadir5932 Жыл бұрын
Thanks so much Dr
@WoinshetBekele-r8g
@WoinshetBekele-r8g 2 күн бұрын
ዳክተሪ እባክህን አዱራሻ ወይ ሰልክህን አሰቀምጥ እባክህን ላዉራክ
@tigistworku-b6n
@tigistworku-b6n 9 ай бұрын
ዶክተር በእናትክ እኔ 46 አመቴ ፔሬድ ከቆመ 4ወር ነው እና ዝም ብዬ አርሾ የዛሬ 3 አመት FSH አሰርቼ 12.64 .ነበረ አሁን ደግሞ ዛሬ እዛው አርሾ ከሶስት አመት በኃላ አሰርቼ 86.04 ሆነ በጣም አዝኜ አልቅሼ መጣሁ post menopause range ነው ያለሁት እና ዶክተር እንደው በእናትክ ምንድን ነው ለጋሽ እንቁላል መፍትሄ ካለ በግል የምትሰራበት ካለ ልምጣ please !!!
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 9 ай бұрын
ይህ ማ በጣም ከፍተኛ የ FSH Level ነው። ከዚህ በኋላ ያለው የህክምና አማራጭ IVF ነው። እሱ ደግሞ በሀገራችን በሁሉም ሆስፒታሎች አይሰራም። እኔ Countryside negn. በአ.አ በአንዳንድ ሆስፒታሎች ይሰራል።
@shalom744
@shalom744 8 ай бұрын
Paulos hikiminaw ale.
@fre5837
@fre5837 Жыл бұрын
Thanks ❤❤❤
@TigstGirma-z1x
@TigstGirma-z1x 2 ай бұрын
እውነት
@rosemesfin9274
@rosemesfin9274 Жыл бұрын
ዶ/ር እባክህ ይህ አገልገሎት ካለ ብትጠቁመኝ የዛሬ 15 ዓመት ነው የወለድኩት
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ ከወለድኩ 16አመቴ አሁን 34አመቴ ነዉ መዉለድ እፈልጋለሁ
@SolianaSoliana-r2k
@SolianaSoliana-r2k Жыл бұрын
ሰልክህን አሰቀምጥልን አባክህን ዶ/ር
@alemgebereselase2407
@alemgebereselase2407 6 ай бұрын
አግዛብሄር ሁሉን ይችላላ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
🙏
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Ай бұрын
አሜንንን
@kidestkidane8102
@kidestkidane8102 Жыл бұрын
እኔ አሁን ያለሁበት እድሜ 51 ልጨርስ ነው ልጅ ለመውለድ እፈልግ ነበር ግን ያለሁበት ኑሮ ጥሩ አልነበረም አሁን እንዴት ለርግ ዶክተር 🙏
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
እሱ የወር አበባ እያየሽ ከሆነ ነው። በጣም ግን እድሉ ጠባብ ነው።
@kidestkidane8102
@kidestkidane8102 Жыл бұрын
የወር አበባ ከቆመ 1ዓመት ሆኖኛል ግን አልፎ አለፎ የወር አበባ እንደሚመጣ አይነት የቁርጠት አይነት ይሰማኛል እንደፈሳሽ አይነት አያለው
@kidestkidane8102
@kidestkidane8102 Жыл бұрын
ዶክተርዬ መልሥ እየጠበኩ ነው
@SolianaSoliana-r2k
@SolianaSoliana-r2k Жыл бұрын
ሰላም Dcoter ዕድሜ ወደ 41 ነው ማረገዝ ፈልጌ ላረግዝ አልቻልኩም የወር አበባዬ አየተቆራረጠ ይመጣል በጣም ይዛባል አንድ ከፈሰሰ አንድ ወር ይቋረጣል ከመጣ ደሞ 10ቀን ይፈሰኛል ቶሎ አይቆምም አባክህ ምን ላድርግ አርዳኝ ተሰፍ አየቆረጥኩኝ ነው
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አሁን አንቺ premenopause የሚባለው ደረጃ ላይ ነሽ። ለዛ ነው መደበኛ ያልሆነ የወር አበባ የምታይው ። ማድረግ ያለብሽ ነገር ከግንኙነቱ በፊት ቅድመ እርግዝና ክትልል መጀመር አለብሽ። አስፈላጊው ምርመራ ይደረግልሻል። ቫይታሚንም ይሰጥሻል። ከዛም ለሀኪሙ የወር አበባሽ የሚመጣበትን የዑደት ቀን ልዩነት ንገሪው። ግንኙነት ማድረግ ያለብሽን ተመራጭ ሸናቶች ይነግርሻል። ይህንን አድርጊ ።ሙከራ ከማድረግሽ በፊት ። ስታረግዢም ክትትሉ ከብዙ መሰናክሎች ይጠብቅሻል።
@SolianaSoliana-r2k
@SolianaSoliana-r2k Жыл бұрын
@@dr.amanuel- በጣም አመሰግናለው ፈጣሪ ዕድሜ ይሰጥህ🙏🙏
@MeronMITKU-t8e
@MeronMITKU-t8e 4 ай бұрын
7:00 እኔ 46 አመቴ ነው ልጅ እፈልጋለሁ የወር አበባ በጣም ይበዛብኛል በዛ ላይ የተቆራረጠ ደም ነው የሚፈሰኝ ዶክተረ እረዳታህንን ምክርን ለግሰኝ እባክህን
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 ай бұрын
አዎ በዚህ እድሜ ላይ የወር አበባ መብዛት የተለመደ ነው። የምመክርሽ የወር አበባ ከጨረሽ በኋላ በየ 2 ቀን ልዩነት ገንኙነት እንድታደርጊ ነው። ከዛም ባለፈ ደግም የ fertility ህክምናዎችን ጀምሪ። አንዳንድ ጠቃሚ ቫይታሚኖች ይሰጡሻል።
@abinetabate1802
@abinetabate1802 Ай бұрын
@@MeronMITKU-t8e መፍትሄ እገኘሽ እህቴ ?
@SelamTekalign
@SelamTekalign 8 ай бұрын
Tanks
@NahomAzemache
@NahomAzemache 2 ай бұрын
እባከኸ እኔ 45 አመቴነወ አሁን ለማርገዝ አሰቢ እቢ አልኝ አኬም ጋር ኤጂ ሙሉ ምርመራ አርጌ በሎካሲደ ሰቶኝ ምንም መፈቴ የለም ከትሌጋንዴ ነበር
@rozakedir3490
@rozakedir3490 Жыл бұрын
Dr pereda 3 wr qoyeto yematal mendnaw? Margaz falegalahu gn embi alany
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 7 ай бұрын
ወገኖቼ እባካችሁ መከላከያ የሚባል ነገር አትጠቀሙ መርዝ ነው እሺ እህቶቼ
@NejatLemmesa
@NejatLemmesa Ай бұрын
Easy temsegn
@SofiaEbrihim
@SofiaEbrihim 7 күн бұрын
Lege yalhe setota news Dua adergu alehe ysetal
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 Жыл бұрын
ስላም ብያለሁ ዶክተር ባለቤቴ ስንፈት ወሲብ አለበት በፈሳሽ ብቻ ማርገዝ ይቻላል
@Abisnya104
@Abisnya104 8 ай бұрын
አዎ ይቻላል የሱ ችግርም ህክምና አለው
@shewaassefa6401
@shewaassefa6401 9 ай бұрын
ቲዩብ የሚከፍት መዳኒት ካለህና መፍትሄ መላ ብለኝ
@meseretgemechu8895
@meseretgemechu8895 7 ай бұрын
ከ40 ዓመት በኋላ መውለድ ግን ይመከራል ለሴቷም ሆነ ለሚወለደው ልጅስ ችግር የለውም?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 ай бұрын
እርግዝናው በክትትል ከታገዘ ምንም ችግር የለውም። ክትትል ከሌለ ግን የሚፈጠሩ የጄኔቲክ ችግሮች ይኖራሉ
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር የኔ ጥያቄ እድሜ 38 ነው ፔሬደ በ24ኛው ቀኑ ይመጣል ግን ላንድ ቀን ብቻ ነው ሚቆየው ቸገር ያመጣብኛል pls Doctor መልስልኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
አዎ ይህ ማለት ከእድሜሽ ጋር ተያይዞ premenopasue የምንለው ደረጃ ላይ ነሽ ማለት ነው። በዚህ ጊዜ ደግሞ የወር አበባ መደበኛ አይሆንም። የወር አበባ ከ 3 ቀን ባነሰ ጊዜ የሚቆይ ከሆነ መደበኛ አይደለም ማለት ነው። ይህን ስልሽ ግን ማርገዝ አትችይም እያልኩሽ አንደለም። ግን የቅድመ እርግዝና ምርመራ መጀመር አለብሽ።
@alomfoyz3670
@alomfoyz3670 Жыл бұрын
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁ ዶክተር ክበርልኝ 🙏
@selamsiamregn
@selamsiamregn Жыл бұрын
ዶ/ር እድሜዬ አሁን 37 ነው የወር አበባ ከቀረ አመት ሆኖታል ለመውለድ ምን ማድረግ ይኖርብኛል?
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Жыл бұрын
አትጨናነቂ በራሱ ግዜ ይመጣል አንዳንዴ ያጋጥማል
@bitiremekonnen2018
@bitiremekonnen2018 Жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው
@majilnabidu7423
@majilnabidu7423 3 ай бұрын
ስለ ዲኤኔ ማለተ ለጋሽ እንቁላል ከተጠቀምን የሚወለደው ልጅ ዲኤኔ ከእናትየው ዲኤኔ ጋር ይመስአሰላል ወይስ ይለይአይአል ???????
@SarasaheleAberham
@SarasaheleAberham Ай бұрын
በ53ዓመት ማርገዝ ይቻላል ወይ ሌላው ሀሞት ጠጠር በኦፕራስዮን እድርጌሃለው እርግዝና ን ይከለክላል ውይ እባክን ምን ትመክረኛለህ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Ай бұрын
የሀሞት ጠጠር surgery እርግዝናን አይከለክልም። ነገር ግን እድሜሽ ለማርገዝ አስቸጋሪ ነው። የወር አበባ የምታይ ከሆነ እድሉ አለሽ። መሞከር ይኖርብሻል።
@AminaAli-x2s
@AminaAli-x2s 6 ай бұрын
Dokter bezh chegr wust kalu setichi mekakel slehonkugni mkrhn eshalehu
@fev984
@fev984 5 ай бұрын
Kemargez befit yemiwesedu medhanitoch supplementoch wseji esport sri bedem mrmera zersh mn derejalay endal aregagchi mejemeriya tru new yalew kalush supplementunna espor sertesh mokri esti yknash
@tsehaydebele2730
@tsehaydebele2730 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ ር አኔድ ጥያቄ አለኝ ለጋሽ እንቁላል አልገባኝም እስቲ ማብራርያ ቢሰጠኝ ፡ እንቁላሉን የምትለግሰው ሴት ልጄ አምጡ አትልም ወይ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
ለጋሽ እንቁላል ማለት ከሌላ fertile እንቁላል ካላት ሴት የሚወሰድ ሲሆን በ IVF ህክምና ፅንስ የሚፈጠርበት ሂደት ነው። በሀገራችን ብዙ የተለመደ ህክምና አይደለም። የሚሰጡትም ሆስፒታሎች በጣም ውስን ናቸው።
@ababeyame8902
@ababeyame8902 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ደክተራ
@tenagnezergaw
@tenagnezergaw 6 ай бұрын
ዶክተሬ ድንግል ማሪያም ናት!!
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 6 ай бұрын
🙏
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@burteabera-lg6qw
@burteabera-lg6qw 6 ай бұрын
ኧረረረ በ45 አመታችን ወልደናል
@feraFera-p6f
@feraFera-p6f Жыл бұрын
Oligosperm malet men malet new takemo yednal men men tretment yasefelgewal ebakeh ???
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
Oligosperma ማለት አነስተኛ የስፐርም ቁጥር ማለት ነው። ይህ ማለት ከ 15 ሚሊዮን ያነሰ ስፐርም ሲኖር ነው። ብዙ ጊዜ ይህ በህክምና ሳይሆን በአንዳንድ መፍትሄዎች ነው የሚሻሻለው። ለሱም እንቅስቃሴ ማድረግ ፣ ጤናማ ምግቦችን መመገብ ፣ አለማጬስ በነዚህ የስፐርምን ቁጥር ማሻሻል ይቻላል። ብዙ ጊዜ ጥንዶች ሞኮረው እርግዝና እምቢ እስካላላቸው ድረስ ችግር አያመጣም።
@feraFera-p6f
@feraFera-p6f Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ዶክተር አመሰግናለሁ ሌላ ደግሞ ሆስፒታል ሄደን ለ ፔጥሮስ ሪፈር ተላክ የላብራቶሪ ውጤት oligosperm ይላል መጀመሪያ oligo sperm ሆነና መድሀኒት ታዘዘለት ድጋሚ ሲመረመር እንደገናoligo ሆነ መፍትሄው ምንድን ነው?
@ZenasheBelete-yc3gt
@ZenasheBelete-yc3gt 6 ай бұрын
Tanx
@Hስማርት
@Hስማርት 10 ай бұрын
በደንብ አብራርተህ ቪዲዬ ስራልን በአሜርካም ከተቻለን ንገረን
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 ай бұрын
እሺ
@negstsefiu
@negstsefiu 4 ай бұрын
ዶክተር ለጋሽ እንቁላል ምን ማለት ነው የሚገኘውስ እንዴት ነው
@MisrakFazer
@MisrakFazer Ай бұрын
አክስቴ 55አመቴ ወልዳለች በሽታ ነዉ ብላ ልጅ ሆኖ ቁጭ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Ай бұрын
እውነትሽን ነው እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል
@MisrakFazer
@MisrakFazer 29 күн бұрын
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ እዉነቶነዉ 2ሴቶች ያየሁት ፔሬድ ቆሞ በሽታ ነዉ ሲሉ ልጅ ሆናል የፈጣሪ ድንቅ ስራ
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 7 минут бұрын
ማሻአላህ መታዴል ነው
@Rgbeyaddis
@Rgbeyaddis Жыл бұрын
Wery’ becha and mker’yrlam
@RekikAle
@RekikAle 6 ай бұрын
እኔ በ36 አመቴ ተመርምሬ እንቁላል አይታይም አልቋል ተባልኩ መፍትሄው ምንድነው
@HaregeweynLema
@HaregeweynLema 7 ай бұрын
40 ሆኖኛል የወር አባባ ቆማል እንዴት ማርገዝ ይቻላል
@SeadaHussen-g3j
@SeadaHussen-g3j 7 ай бұрын
እንዴት ባርባ አመትሽ ቆመ
@ኡሙአብደላ
@ኡሙአብደላ Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ፔሬዴ የሚመጣዉ በ23 ቀኔ ነዉ ከመጣ ለሰባት ቀንንና ለስድስቀን ይቆያል ከ27ቀን በፊት መምጣቱ ለማርገዝ ችግር ይኖረዉ ይሆን
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
በፍፁም የለውም። የወር አበባ ከ,21 እስከ 35 ቀናት ልዩነት የሚመጣ ከሆነ እንደ መደበኛ ይቆጠራል።
@ኡሙአብደላ
@ኡሙአብደላ Жыл бұрын
@@dr.amanuel- ክበርልኝ ዶክተርየ የኔ ቅን ወድም
@mafuzasedome3954
@mafuzasedome3954 Жыл бұрын
ሰላም doctor ኢኔ ኣንድ ሊጅ ኣለኝ ሁለተኛ ሊጅም ሞክሬ ነበር ከዛ ቡሃላ ግን የእርግዝና መከላከያ እጠቀም ነበር ኣሁን ከኣወጣሁት መከላከያው ግን ሁለት ኣመት ሊሆነኝ ነው እስካሁን ግን እርግዝና ሊፈጠር ኣልቻለም እና ምን ባረግ ይሻላል እባክህ ደክተር ይሆነ ነገር ተባበረኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የትኛውን መከላከያ በክንድ የሚቀመጠውን ወይንስ በማህፀን የሚቀመጠው ?
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 Жыл бұрын
​@@dr.amanuel-በክንድ የሚገባው የኔም ጥያቄ ነው
@tsheylady564
@tsheylady564 Жыл бұрын
Thanks doctor legash inkulali mndnew,???
@fev984
@fev984 5 ай бұрын
Tru enkulal yalat malet new yewer abeba yemtay .kagegnesh be20 amet wst yalech set enkulal bihon demo more ymeretal
@alemtsehahteklie
@alemtsehahteklie 3 ай бұрын
43አመቴ ነው እርግዝና እምቢ አለኝ
@RahwaShumye
@RahwaShumye Жыл бұрын
ለወላድ ሴቶች ነው ወይስ መውለድ ላልጀመሩ?!
@YirgalmAsmrom
@YirgalmAsmrom 8 ай бұрын
Selam Dr Adrashak Yet Bew Ebakhe
@lisaderesse8866
@lisaderesse8866 6 ай бұрын
ለጋሽ እንቂላል እዴት ማግኘት ይቻላል ዶክተር
@SpaceWorld-v8j
@SpaceWorld-v8j 3 ай бұрын
Allh s w ለሌለው ሁሉ ይስጠው
@betibell8101
@betibell8101 5 ай бұрын
ለጋሽኦቁላልየአልከውብቻግልፅአልሆነልኝምዶ/ክተር
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 5 ай бұрын
ለጋሽ እንቁላል ማለት የ IVF ህክምና ነው። ብዙ ሰዎች በዚህ ቪድዮ ላይ እየጠየቃችሁኝ ነው። ሰፊ ማብራሪያ የሚፈልግ ስለሆነ ቪድዮ እሰራላችኋለሁ።
@kidistbahiru8923
@kidistbahiru8923 7 ай бұрын
እኔ ልጅ አለኝ አሁን 40 ዓመቴ ነው ነገር ግን እርግዝና ሞክሬ እምቢ አለኝ ፔሬድ በየ 28 ቀን ይመጣል ህክምና ምርመራ አድርጌ የእንቁላል መጠንሽ 0.2 ስለሆነ ማርገዝ አትችይም ብሎኝ ሀኪም. አዝኜ ቁጭ ብያለው እናም ዶር እባክህ ዕድሜ ከዚህ በላይ ሳይሄድ የምትረዳኝ መንገድ ካለ? ካልሆነ የት ሆስፒታል ብመጣ ህክምና ማግኝት ህችላለሁ?
@SalamaSal-n3k
@SalamaSal-n3k 6 ай бұрын
እኔ 40ልገባነዉ ሳላገባ ሳልወልድ😢😢
@HdhdDhdh-ko1ri
@HdhdDhdh-ko1ri Ай бұрын
ህክምና ተከታተይ ትወልጃለሺ ጥሩዶክተርጋ ቢታሚን አለ
@HappyAlligator-mb8mt
@HappyAlligator-mb8mt 9 ай бұрын
ወይ ጉዴ ፈላ 40 አመትበቃ አለቀልን
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ Ай бұрын
እግዚአብሔር አለን
@MimiTegenu
@MimiTegenu Жыл бұрын
D/r enai 48 ametai newe 2 legoce aluge ahune mewelede felegai lisakalege alecaleme ena mene telegalehe?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የወር አበባ በትክክል እያየሽ ነው ?
@alemzetegn7954
@alemzetegn7954 Жыл бұрын
Wiyi dokterye endet largz wchlalehu hmsa sdst amete new yichalal wiy begzaber ?.
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
የወር አበባ ማ ከቆመ ማርገዝ አይቻልም። እንደ ህክምናው ። ቪድዮ ላይ ማለት የፈለኩት ከ 40 እስከ 45 አመት ለሆኑ እና የወር አበባቸው ላለቆመ ሴቶች ነው።
@kidestkidane8102
@kidestkidane8102 Жыл бұрын
ዶክተር እኔ ጥያቄ 51 ልገባ ነው ፔሬድ አየተቆራረጠ ይመጣ ነበር አሁን ግን ከነጨራሹ ሊቀር ነው መሠለኝ ቀረ የማጫውን መከላከያ መዳኒት ብወስድ ይመጣ ይሆን ጨንቆኝ ነው
@yirgalemhadish2971
@yirgalemhadish2971 Жыл бұрын
Beqako 51 arejishe eko😂😂😂😂
@HdhdDhdh-ko1ri
@HdhdDhdh-ko1ri 7 ай бұрын
አይባልም🙏​@@yirgalemhadish2971
@زينبابراهيم-ف7ص
@زينبابراهيم-ف7ص 6 минут бұрын
ምን ያስቃል
@ayatlove1059
@ayatlove1059 Жыл бұрын
ጤና ይስጥልን ፣እስኪ በናንተበኩል መፍትሔ የማገኝ ከሆነ የስልክ መስመር ላስቀምጥልህ
@አላህከሪም-ዸ6ፀ
@አላህከሪም-ዸ6ፀ 10 ай бұрын
😊😊😊😊
@B.H-w3b
@B.H-w3b Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር የዛሬ 5 አመት የ72 ሰአት መዳኒት ወስጄ ነበር የወር አበባ ቀረ ግን ማስተካከያ ስወስድ ይመጣል ሳቆም ቀረ ምን ትመክረኛለህ መውለድ እፈል ነበር
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Жыл бұрын
በመጀመሪያ የዛሬ 5 አመት የተወሰደ መድሃኒት ምንም ዛሬ ላይ የሚፈጥረው ተፅዕኖ የለም። ተፈጥሮአዊ ዘዴዎችን እንድትሞክሪ። በቅድሚያ መክርሻለው። ለዚህም አመጋገብሽን ማስተካከል ፣ ጭንቀትን መቀነስ እና እንቅስቃሴ አድርጊ። ከአመጋገብ ጋር በተያያዘ ይሄንን ቪድዮ ተመልከቺው ይጠቅምሻል ።👇 kzbin.info/www/bejne/enzRaayYa7uml80
@zebenaygruendling8224
@zebenaygruendling8224 Жыл бұрын
አዷእኔነኝ, 45
@betibell8101
@betibell8101 5 ай бұрын
ምንድነውየሚደረገውቢብራራ
@FireTesfa
@FireTesfa 4 ай бұрын
Ypered manes agtemog mould alehalekum
ያለ ዕድሜ ማረጥ #healthlife
14:11
News ET Social
Рет қаралды 22 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
Sigma girl VS Sigma Error girl 2  #shorts #sigma
0:27
Jin and Hattie
Рет қаралды 124 МЛН
እድሜ እና እርግዝና | Age and pregnancy
11:44
Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Рет қаралды 21 М.
አትወልዱም ተብለናል ! ለኔ ህይወቴ ናት !
18:42
Yonatan | ደስታ
Рет қаралды 140 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН