No video

ETHIOPIA | የአብሽን አስደናቂ ፈዋሽ መንገዶች ካወቁ በውሃላ ፈጥነው መጥጠቀም እንደሚጀምሩ ግልፅ ነው!!

  Рет қаралды 329,263

የኔ ጤና - Yene Tena

የኔ ጤና - Yene Tena

3 жыл бұрын

በብዙ ጥናቶች የተረጋገጠ
እነዚህን 4 አስገራሚ( የኛው ያገራችን አብሽ ) ጥቅም ካዳመጡ በውኃላ የህይወት ዘይቤ እዲያደርጉት ምክሬ ነው
• በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
• Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment, or medical advice. Content provided on this KZbin channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health-related diagnosis or treatment options. Information on this KZbin channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. Throughout this video, the statements made about specific products are not to diagnose, treat, cure, or prevent disease.

Пікірлер: 560
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
እነዚህን 4 አስገራሚ( የኛው ያገራችን አብሽ ) ጥቅም ካዳመጡ በውኃላ የህይወት ዘይቤ እዲያደርጉት ምክሬ ነው ኢትዮጵያዊያን እና ኤርትራዊያን እንዲደርስ ላይክ ማድረግ እና ሼር በማድረግ ከኔ ጋር ህዝባችንን እናገልግል ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜቱ ላይ ፃፋንኝ አመሰግናለሁ Follow me on your Instagram ( ጥያቄ ካላችው በኢኒስቶግራም መጠየቅ ትችላላችሁ) instagram.com/yenetena/ በግል ብዙ መረጃ ከፈለጉ ብዙዎች አየተጠቀሙ ያሉበትን የግል FB group join ያድርጉ ሊንኩ:facebook.com/groups/YeneTena/ ለሃገራችን ሰላም ለማያዳግም እረፍት ሁሌም ፀሎቴ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መፅናናት ይሁነን!
@elsaseium179
@elsaseium179 3 жыл бұрын
Hi thank you sele hulu neger Betechemarim le asthmam betam new yemiteqmew bewha powderu tezefzfo adro tewat bebado hod whaw yetelelew afseseh pastun wisk tedegro wehana ntsuh mar argeh stketatelew tleq ereft ysetal
@sabawoldu8472
@sabawoldu8472 3 жыл бұрын
Thank you very much gud bless you my brother 😍🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇹
@user-gs6ri4qr9m
@user-gs6ri4qr9m 3 жыл бұрын
እናመሠገናለን የኔጤና ቀቅሎነውወይስጥ ሬውንእምታውነገሩኘ
@officialkenean2132
@officialkenean2132 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን🙏👏💚💛💓
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ፡መከታተል የጀመርኩት በቅርብ ነው ፕሮግራምህ ጥሩ ነው የማናውቀውን እንድናውቅ ይረዳናል፡ስለ ፌጦ እምታውቀው ነገር ካለ ብትነግረን ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ፡ሰብስክራይበር ነኝ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
እኛ በእስልምና ብዙ ጥቅም እንዳለው ይነገረን ነበር እንጠቀመዋለን አሁን ደግሞ በድንቁ ዶክተራችን ይዘህ መጣህ አስፈላጊ ትምህርት ነው በጣም እናመስግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 жыл бұрын
የኛ እናትና አባቶች እኮ ሳይማሩ የተማሩ ስለሁሉም ነገር አብጠርጥረው አስተምረውናል ከቅመምነቱ እስከ መድሀኒነቱ :: አብሽ ጥቁር አዝሙድ ቅርንፉድ ቀረፋ እሬት ግራዋ ጤናዳም የዳማከሴ ድንገተኛ እረ ስንቱ ...
@zakir7062
@zakir7062 Жыл бұрын
😂😂😂
@eyerusalem8797
@eyerusalem8797 Жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ እናመስግናለን የ ኛ እናት አቤት ውስጥ በጥራት ታዘጋጃላች በውሃ ውስጥ ነስንሰን እንጣለን በጤፍ ሲፈጭ አብሮ ይጨመራል ክብረ ለወላጆቻችን❤❤❤
@demakbekele6901
@demakbekele6901 Жыл бұрын
Thank you
@nanigebru6212
@nanigebru6212 3 жыл бұрын
መልካም ሰው ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ መልካምነት ከፈጣሪ ነው የሚሰጠው ታድለህ ተባረክ አሁንም በብዙ
@majormelese2725
@majormelese2725 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር በተሰጠህ ልክ እና መጠን በትጋት ስለምታገለግል ጌታ ዘመንህን ይባርክ እናመሰግናለን።
@marydavelove8496
@marydavelove8496 3 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቅኸ ዶክተር ዳኒ እንኳን ደና መጣክልኝ
@munahassan
@munahassan 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ ሁልጊዜ ለሂወታችን በጣም አስፈላጊ የሆነ ነገር ስለምታካፍለን ምስጋናዬ ወደር የለውም ዛሬም የረጅም ጊዜ ጥያቄዬን ነው የመለስክልኝ አብሽ ሁልጊዜ መጠቀም እየፈለግኩ ሽታው እያሰብኩ እተወዋለው አሁን በየፍሪጁ ያስቀመጥኩትን አወጣዋለው ሮዝዋተር ለፊቴ የገዛሁት አለኝ ወደሌላቦታ አዞረዋለው ሃሃ ። አንተግን ተባረክልኝ 🙏🙏🙏
@abebechwakweya9858
@abebechwakweya9858 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ዶ/ር እኔ ከእናቴ አይቼ እንጀራ,ወጥ ዉስጥ እጠቀማለዉ ይገርማል እግዚአብሔር እናቶቻችን እንዴት እንደረዳቸዉ ተባረክ በአንተ ተመሰከረ 🙏🙏🙏🙏
@Kedja-vj8ty
@Kedja-vj8ty 3 күн бұрын
እናቶቻችነን አመሥነልን መጠንም በየውቁ ሲወልዱ ለህፀነትም ለነሱም ይጠጠሉ በዘላይ ህፀነቶቸ ሠውነታቸው ፀደት እንደል ሄፀነተን ያሹበት ነበረ ገን በተለመዶ ነብሰጡር ተሆኖአይጠጣም በረታ ገበዝ በረታ
@eteneshabebe5415
@eteneshabebe5415 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳንኤል ሁሉም የምታቀርበው ፕሮግራም በጣም ጠቃሚ መሆኑን ልገልጽልህ እወዳለሁ። ተባረክልኝ። ሌላው እኔ የስኳር ህመምተኛ ስለሆንኩ አብሽ በየቀኑ እጠቀማለሁ ከተልባ እና ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ፌጦ ጋር ሁሉንም አንድ ላይ በጥብጬ እጠጣለሁ። ጥሩ ውጤት አግንቼበታለሁ። አሁን ልነግርህ የፈለግሁት ፌጦውን መቀየጥ የጀመርኩት ፌጦ ከሚሰጣቸው ብዙ ጥቅሞች ውስጥ አንዱ የሰውነት መጥፎ ጠረንን ማጥፋት ነው። ስለዚህ በትንሹ ስሞክረው በጣም ስለጠቀመኝ ልምዴን ለማካፈል እና ምናልባት እኔ ያልተገነዘብኩት የሁለቱ ቅመሞች መቀላቀል ችግር ካለው ብታሳውቀኝ። ለቀናነትህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ሁለተቱን መቀላቀል አይመከርም ለየብቻ እንዲሆን ነው ምክሬ
@amiraalidm
@amiraalidm 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ዳንኤል ጊዜህን አብቃቅተህ ይህን ቪዲዮ በመሥራትህ በጣም አመሰግናለሁ
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 2 жыл бұрын
በጣም በጣም አጅግ አድርገን እናመሰግናለን ዶክተርየ!!! አንተ ልዩ ነህ አድሜና ጤና ይጨምርህ ፈጣሪ!!! ስሰማዉ ለምን መድሀኒት መግዛት አስፈለገ ያሰኛል!! ምክንያቱም የመድሀኒት ነገር (side ifectቱ አየበዛብን ተቸግረናል አና በድጋሚ አመሰግንሀለሁ ሰላምህን ብዝት ይበል ከነ ቤተሰቦችህ ጋራ አሜን. (ከኤርትራዊት አድናቂህ) (Sweden)
@tsegeberhe8867
@tsegeberhe8867 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን ::: ግዜህን አቃጥለህ ነው ይህን ትምህርት የምታስተምረን :: Thank you
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 жыл бұрын
ብሩክ ሰው ዶክተር ዳኒ እግዚአብሔር ስለአንተ ሁሌም እባርከዋለሁ ህይወትህ ቤትህ ይባረክ
@maazamahray4407
@maazamahray4407 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነሕና እግዚአብሔር ዕድሜና ጥዕናን ያብዛልዎት እኔ የሱከር በሽታ አለኝ ጠዋት ጠዋት 1 የሻይ ማንኪያ ጥረውን ከሞቀ ወሀ ጋር እጠጣ ለህ በጣም ተስማምቶኛል ቆዳየም ጥሩ ሰለ። 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹
@bettygirma1556
@bettygirma1556 2 жыл бұрын
,z
@balemlaybizayheun1992
@balemlaybizayheun1992 3 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነው የምናመሰግንህ በነፃ እውቀትህን ስለምታካፉለን ተጠቃማዎችህ ብዙ ነን እግዚአብሔር ይባርክህ ልጆችህን ያሳድግልህ።
@ababoderessa1027
@ababoderessa1027 3 жыл бұрын
ዶ/ር ሁሌም ምክርህ መልካም ና ከልብ የመነጨ ነው ጌታ ይባርክህ ለምልምልን !!!
@truegospel1
@truegospel1 3 жыл бұрын
ዶክተሩ ስለ ምትሰጠው መረጃ እናመሰግናለን ስትናገር ግን ብትረጋጋ ጥሩ ነው ሌላው ሳይንሳዊ ስሙን በትክክል ብትፅፈው ሁልጊዜም መልካም ነው።
@shimelisseregela78
@shimelisseregela78 3 жыл бұрын
ጥሬዉን አቢሽ ትንሽ በብረት ምጣድ ወይም በመጥበሻ አመስ አመስ አድርጎ ከዚያም በፈላ ዉሀ ዉስጥ ጨምሮ እንደ ሻይ አፍልቶ መጠጣት ነዉ። ትልቅ የኒውትሪሺናል ጥቅም አለው። ማታ ማታ መጠጣቱ የሚመጣዉን ሽታ ለመቀነስ ይረዳል። ከጠጡ በሁዋላ ወደ መኝታ ስለሆነ ቀን ቀን ሰዉ መሀል ተገኝቶ ስለሰዉነት ሽታ ማሰቡ ይቀንሳል።
@zowdikidane3760
@zowdikidane3760 3 жыл бұрын
ወዴመኤ .ኤደማየ አመላኽ የሰታኤሕ ,👍👍👍🙏🙏🇪🇷💯❤️🐅🐆⛪️🕌👍🙏🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🙏🙏❤️❤️💐💐💐🕌it is for you ,👍👍👍👍👍
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 3 жыл бұрын
Thank you so much for your information about lot’s of healthy issues እባክህን ስለቡላ ምን ታስባለህ እወደዋለሁ ግን ጥቅሙን እባክህ እስቲ ኣንድ ነገር በለን እናመስግናለን god bless you 🙏🙏🙏🙏
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
ከልብ እናመስግናለን ደክተር አቀራረብክ ግልፅ ነው ይመቺል 👍👍
@warkalembiargo7161
@warkalembiargo7161 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🏾 በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እየሰጠህን ነው 🙏❤️
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
አብቨን በጣም በመጠቀም የሚታወቁ ሃረር አደሬዎችን ጠይቆ መረዳት ነው የአጥንት ሾርባ ውስጥ ተቆልቶ ተፈጭቶ ይጨመራል። እናቶቻችን ሲጠቀሙበበት የኖረ ነው። ጥሬው ተቀ ቅሎ ልጆች በጡጦ ይጠቡታል
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ዶክተር
@asmaitawetu390
@asmaitawetu390 2 жыл бұрын
ተባረክ dr. ተጠቅመናል 🇪🇷
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 жыл бұрын
God bless you and your family Dr always thank you 🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 3 жыл бұрын
Dr Dani I always appreciate your concern eager to hear you as usual! Blessings.
@asfawberihun5380
@asfawberihun5380 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ስለምትሰጠን ትምህር እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ::
@genetbirihanweloyewa6221
@genetbirihanweloyewa6221 3 жыл бұрын
ተባርክ ዶ/ር ዳኒ txs
@saramogos3030
@saramogos3030 2 жыл бұрын
ጥነኛ የሆናች ሰወች ዲስ ላይክ እታድርጉ ምክንያቱም እግዚአብሔር ልብን እና ኩላሊትን ሰለሚመረምር ይቀየሞችሆል። ሰለሰማችሁኘ እግዚያብሂር ያክብራችሁ።
@tsigeredahager6256
@tsigeredahager6256 2 жыл бұрын
ዲስ ላይኩ ለምን አስፈለገስ??ሐኪሙ በመከረን?? የያማቹሃልንዴ??
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥልን።
@girmaytesfazgi9841
@girmaytesfazgi9841 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋው ይብዛልህ
@TK-cs8ss
@TK-cs8ss Жыл бұрын
አብሽ እንደ paste ተደርጎ ለፀጉር ትሪትመንትም በጣም ጥሩ ነው። 30min ይበቃዋል።
@genetzegeye3497
@genetzegeye3497 3 жыл бұрын
Very interesting finding It has a lot of benefit. It will help a lot of people. Thank you for sharing Dr Daniel
@abrhambogale4825
@abrhambogale4825 Жыл бұрын
ሰላም ዶክተር ለምትሰጠን ትምህርት እጅግ አመሰግናለሁ ለእሪህ የሚሆን ምክር ብታጋራን።
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 3 жыл бұрын
በእውነት ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተር
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር ዳንኤል
@ayalkassa5880
@ayalkassa5880 3 жыл бұрын
ዶክተር ዳኒ አምላክ ከነ ቤተሰብህ በቸርነቱ ያሰብህ፣ እባክህ በቻልክ ጊዜ እርዳኝ "የራስ ቅሌን በጣም ያሳክከኛል ፀጉሬም እንደጉድ ይረግፋል" ጤነኛ ምግብ አዘወትራለሁ, 60+🙏
@ashenafiwolde3276
@ashenafiwolde3276 3 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ዶ/ር
@ethiopiawitgirmawi8517
@ethiopiawitgirmawi8517 2 жыл бұрын
ዶ/ር ሰላምህ ይብዛ ከሙን ክብደት ከመቀነስ ጋር ያለውን ጥቅምና የጎንዮሽ ጉዳቶች ላይ ቪዲዮ ብትሰራልን ደስ ይለናል::
@ayneneshkendo8801
@ayneneshkendo8801 3 жыл бұрын
እንዲ ዶር ዳኔ እረ የኔ እናትና አያቴ ሁልግዜ እየተፈጨ አሳድረው ይጠጣሉ ሎሚ ሰለሚጨመርበት ፈጽሞ አይሸቱም ነበር ጭራሸ ሁለት እህቶቺም አሜሪካን ይጠጣሉ ሰለዚህ በዛም አነሰም አይጎዳም ይሄንን አረጋግጥልሀለሁ እኔም እንጀራ ሰጋግርና ዳቦ ሰጋግር እጠቀማለሁ ልል የፈለኩት አያሰፈራም ምንም ችግር የለውም በተረፈ ይሄንን ያክል ጥቅም ያለው አይመሰለኝም ነበር ሰለነገርከኝ አመሰግናለሁ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
በእስልምናም በስፊው ጥቅሙ ይነገረናል እንጠቀመዋለንም ልክ ነሽ እኔም ከሀገር ውስጥም ከቤት በመጠጥ ጥሬውንም ዱቄቱንም እንጠቀም ነበር አሁንም ከሀገርም ውጭ ሁኘም እጠቀመዋለሁ እንጀራም ዳቦም ስጋግር እሱን እጨምራለሁ በሻሂ መልክ አፍልቸ እጠጣለሁ ዱቄቱንም በደንብ እጠቀማለሁ ለፀጉሬ ደግሞ የአብሹን ውሃ መጠቀም ጀምሬ ፀጉሬ እሚነቃቀለው ትንሽ ለውጥ አይቻለሁ መጠቀሜን እቀጥላለሁ በርቺ እህቴ
@abbyhabtemariam9490
@abbyhabtemariam9490 2 жыл бұрын
Thank You So Much 👍🏽Egzabher ystlen amen
@user-hl5mn7fp7v
@user-hl5mn7fp7v 2 жыл бұрын
ዶ/ር ዳኒ ጌታ ይባርክህ ተባረክ
@ejegayhushewakuna6735
@ejegayhushewakuna6735 2 жыл бұрын
ዶ / ር በጣም እናመሰግናለን
@fyorisoumsium7162
@fyorisoumsium7162 Жыл бұрын
Thanks dr.Daniel sint giram beken mewsed alebin maley beweha tedergo yemitet abraalin amesegnalew.
@madinajemal2471
@madinajemal2471 3 жыл бұрын
Thanks dr dainel
@g_abebe3657
@g_abebe3657 2 жыл бұрын
Thank you so much DR Daniel Many blessings 🙌 🙏
@mareshetethiopiawit4136
@mareshetethiopiawit4136 3 жыл бұрын
ይገርማል ድሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ገቢያቸው ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያላቸው ሰዎች ልጆቻቸው አብሽ እየቀቀሉ ያጠጧቸው ነበር:: ሽንታቸው በጣም ይሸታ እንጂ ልጆቹ ጠንካሮች ናቸው::
@endashawsahy1883
@endashawsahy1883 3 жыл бұрын
በቅድሚያ አመሰግንሀለሁኝ ለምትሰጠው ሙያዊ ምክር ይህንን ታዲያ በየትኛው ጊዜ ቢወሰድ የበለጠ ጥሩ ነው ጠዋት በባዶ ሆድ ቢውሰድ ችግር አለው እንዲሁም ማታ ከመኝታ በፊት ቢወሰድ የበለጠ በየትኛው ጊዜ ቢወሰድ ውጤታማ መሆን ይቻላል በተጨማሪ ለምን ያህል ጊዜ
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
ማንኛም ግዜ ይሆናል ችግር የለም
@mmbh1061
@mmbh1061 3 жыл бұрын
እናመሰግነአለን በረታልን እዲሚናጤናየስጥህ
@lililetel9128
@lililetel9128 3 жыл бұрын
Thank you Dani!!andebete melkam neh tebarek
@zufanabraham9446
@zufanabraham9446 3 жыл бұрын
Thank you 🙏 God bless you 🙏
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 3 жыл бұрын
የኛ፣መልካም፣ዶክተራችን፣እግዝያብሔር፣እድሜና፣ጤናውን፣ያድልልን፣ኑርልን፣አሜን
@ggvbv8211
@ggvbv8211 3 жыл бұрын
ሽክረን
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
Thank you
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 3 жыл бұрын
Betam enamesegenalen Dr.
@menab8092
@menab8092 3 жыл бұрын
በታም አናመሰግናለን የምትሰተንን ትምህርት ቀጥልበት አድሜና ጤና ላተ ይሁን
@lilibelay8821
@lilibelay8821 2 жыл бұрын
ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@DM-ht8us
@DM-ht8us 3 жыл бұрын
Thank you Dr tebarek.
@yilmaaklilu7940
@yilmaaklilu7940 3 жыл бұрын
Thank you Doctor! I get it all about fenugreek and I am going to use it as per your advise.
@senayetjima6450
@senayetjima6450 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክልኝ
@elfineshworku5327
@elfineshworku5327 Жыл бұрын
It helps also the hair to grow and the skin gets softer and clearer. You may want to add that to your explanation. Our mothers knew the benefit of it. They are to be admired.
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 3 жыл бұрын
Thank you Dr Daniel 🙏
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ወንድማችን እናመሰግናለን በርታልን
@user-mx9fn7ym4w
@user-mx9fn7ym4w 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ባባየ
@senaitkidane3774
@senaitkidane3774 2 жыл бұрын
Dr thank you so much. ❤🌹😎🎩🙏
@marthamengesha5092
@marthamengesha5092 3 жыл бұрын
It’s very amazing information. Thank you so much 👨‍⚕️
@muluabraha9506
@muluabraha9506 3 жыл бұрын
Thank Dr.welcome anytime and thanks 🙏 for your time
@genetgenet8148
@genetgenet8148 3 жыл бұрын
ጌታይባረክህ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tigestmegersa9884
@tigestmegersa9884 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ተባረክ ለስኳር እንዴት ነው የምንጠቀመው ኢንሱሊን እወስዳለሁ አጠቃቀሙን ንገረኝ እባክህ አመሰግናለሁ
@hannagossayedagne1236
@hannagossayedagne1236 9 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ!!!
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 3 жыл бұрын
Thanks dr Dainel
@abebayehuyigzaw
@abebayehuyigzaw 3 ай бұрын
በኔ ያየሁት ለውጥ የጉልበት መዛልና ድካም ነበረብኝ በአንድቀን በወሰድሁት አብሽ መጠጥ ጥንካሬና የመነቃቃት ስሜት ነው የተሰማኝ ለጨጎራም ይስማማል ምሬቱ ግን በብዙ ውሃ ቢዘፈዘፍም በደንብ (ሙሉለሙሉ)አይለቅም አመጣጠኑን ግ አልቻልኩበትም ትንሹ ዱቄት ስለሚበዛ እስከሁለት ብርጭቆ ነው የምጠጣው ነገርግን ሁሌ ሳይሆን አልፎ አልፎ ነው የምወስደው
@kadheejaksa272
@kadheejaksa272 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር። እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ። ጥያቄየን እንደምትመልስልኝ ተስፍ አለኝ። እናቴ ደም ግፌት አለባት የግፊቱን መዳኒት። አቃርጣ። አብሽ ጥሩነው ብለዋት እየወስደች ነው ለውጥም አግኝታበት አለች። እና እንዴት ይታያል
@tigistdemissie3449
@tigistdemissie3449 3 жыл бұрын
wow leke beseatu letute arife nw 🙏
@tigisttemesgen5013
@tigisttemesgen5013 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@menberelegesse7855
@menberelegesse7855 3 жыл бұрын
በጣም አምሰግናለሁ ክበርልን
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
ዶክተር እስኪ ስለፌጦና ስለ ኮሶ ቅጠል የምታውቀውን አስረዳን ለኮረና መፍትሄው ነው ስለተባለ ከልብ እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ።
@guredokelalibela6871
@guredokelalibela6871 2 жыл бұрын
ሰላም ለዶ/ር ዳንኤል እንኳን ለአዲስ ዓመት ከነ ቤተሰብህ አደረሰህ በመቀጠል በቅድሚያ ስለ ቅን አስተሳሰብህና ለወገንህ ስለምታደርገው በጎ ነገር ትልቅ አክብሮት አለኝ በመቀጠል ስለ ሄርኒያ በምን እንደሚመጣና ምልክቶቹ መፍትሄውን ብታስረዳን በአክብሮት እጠይቃለሁ ስለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሄር ያክብርህ
@hewethegoshegos390
@hewethegoshegos390 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዶ/ር
@alemejigukassa8681
@alemejigukassa8681 2 жыл бұрын
Jesus loves you ❤💖
@lovleytigraye
@lovleytigraye 2 жыл бұрын
ዶክተር ጤና ዕድሜ ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ
@mekdedessalegn2144
@mekdedessalegn2144 3 жыл бұрын
Betam teru negere new ene abesh alewedem neber betam bezo tekem alewe leka doct betam enamesegnalen
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
እናመስግናለን!ዳክተር ዳንኤል።
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
Thank you! for Sharing and the side effect .
@yenetena
@yenetena 3 жыл бұрын
You are so welcome!
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 2 жыл бұрын
Thank you so much 👩‍⚕️ Dr 🙏🏾
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 3 жыл бұрын
Wonderful Dr bless you thank you for share black Diamond 🇲🇱🙏🤜
@ysolnet
@ysolnet 2 жыл бұрын
Thank you Dr. John, l appreciate and use your advice always!!!
@genetmengistuhaile6433
@genetmengistuhaile6433 Жыл бұрын
በአንድ ኩንታል ጤፍ ውስጥ አንድ ኪሎ የተቆላ አብሽ ሁልግዜ ጨምረን ነው የምናስፈጨው ለቤተሰብ የምንጠቀመውን፡፡ ብዙ ሰው የሚያደርግ ይመስለኛል፡፡ ወፍጮ ቤቱ አብሹን አዘጋጅቶ ያቀርባል፡፡ የተቦካው ሊጥ ውሃ ስናቀር ግን ብዙው አብሹ እንዳይወጣ እሰጋለሁ፡፡ ዶር በዚህ ላይ ምን ትላለህ፡፡
@saradesalegne4887
@saradesalegne4887 3 жыл бұрын
Zemenih yebarek Enamesegenalen 🙏
@emanuelgebrehiwet7705
@emanuelgebrehiwet7705 2 жыл бұрын
የመጨረሻ ጎበዝ ነህ በጣም ነው ማመሰግንህ!
@kechonunu3154
@kechonunu3154 3 жыл бұрын
Thank you God bless you
@samiraahmedabdulahi1582
@samiraahmedabdulahi1582 3 жыл бұрын
Thank you d.r matnu min yahil nawa ba mankaye 1 sha manka
@azebmobae7389
@azebmobae7389 Жыл бұрын
Dr. Ebakh melslgn lje yeanjet kuslet endalebat behkmna tenevruwatal ena mn kadrglat mn tmekregnaleh ?
@tefbek
@tefbek 26 күн бұрын
ትምህርቱ የሚሰጠው ጠቀሜታ ሀሪፍ ነው ግን በግራም ከመግለጽ ይልቅ በማንኪያ ቢሆን ጥሩ ነው እላለሁ
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 жыл бұрын
ዶር ዳኒ ሰላም ይብዛልህ
@weinaregtesfai9983
@weinaregtesfai9983 3 жыл бұрын
Thank you Dr May the Lord bless more and more
@merry3355
@merry3355 2 жыл бұрын
Thank you Dr.🙏
@yoditdemissie8528
@yoditdemissie8528 2 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን Dr
@haregutseggai4916
@haregutseggai4916 3 жыл бұрын
Selam Dr betam enamesgenaleh tebark Dr Daniel 1 teyaqe aleje ye O dem yalew yewesda Amsegenalehu
@RitaRita-qu1bn
@RitaRita-qu1bn 3 жыл бұрын
Thank you Dr Daniel
@zeewegd905
@zeewegd905 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ
@yaltefetawhilme6117
@yaltefetawhilme6117 3 жыл бұрын
Dr betam inamesginalen
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 11 МЛН
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 36 МЛН
Ethiopian Drink - How to Make Abish Metet - የአብሽ መጠጥ አሰራር
14:49
Это реально работает?!
00:33
БРУНО
Рет қаралды 4,3 МЛН