ሳር ላይ ተቀምጬ አላውቅም እሱ የካፕሎች ነው 🤣🤣//ማን ያሸንፋል?//

  Рет қаралды 100,098

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Man_Yashenefal
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 72
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 6 ай бұрын
የዛሬው ሁለቱም ደስ ይላል በፎካክሩ የስደት እህቶቼ ወቶ ከመቅረት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@Sariy177
@Sariy177 6 ай бұрын
ይሄን የምቴነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@AmharaFano-t8w
@AmharaFano-t8w 6 ай бұрын
ሳሪች የራስሺ አካውንት ነው ??
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 6 ай бұрын
​@@AmharaFano-t8wአይመስለኝም ፎቶው ነው የሶ በየሄድኩበት አለች😂ብቻ ምኞቶ ደስ ይላል
@Sadasada-y6m
@Sadasada-y6m 6 ай бұрын
አሚን ማአሬ
@Nitsu-u2i
@Nitsu-u2i 6 ай бұрын
አሜን
@seidseid2312
@seidseid2312 6 ай бұрын
አሜን
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 6 ай бұрын
ዛሬ ብሩ ብቻ ሳይሆን የማስረዳት አቅማቸው ደስ ይላል።
@alemkebede5848
@alemkebede5848 6 ай бұрын
ሪች በጣም እወድሻለሁ ትልቅ ብቃት አለሽ በህይወት ካለሁ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደማይሽ ተስፋ አለኝ በተረፈ ደስ የሚል ዘና የሚያደርግ ፕሮግራም ነው በርቱ እናመሰግናለን።
@BusyLine-fq4sb
@BusyLine-fq4sb 2 ай бұрын
በሂወት ካለሁ ለምን ሴትም ኮንክ ወንድ እድሜ ይስጣችሁ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
@@BusyLine-fq4sb ሴት ነኝ አሜን አሜን አሜን ለዛውም እግዚያብሄር ረድቶኝ ድጋሚ ለመኖር እድል የተሰጠኝ ሰው አመሰግናለሁ።
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 6 ай бұрын
ሰሜናዊነት ይለምልም። #አማራ_ትግራይ_One_Love ❤❤❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 6 ай бұрын
እኔ ዘወትር ነኝ ዘወትር ደስ ይበላቹ ሚላት ነገር ሲመቸኝ👍❤
@hayu684
@hayu684 6 ай бұрын
ዘወትር ደስ ይበላት ኢትዮጵያ ን ዘረኞችን ገዳዮችን ያጥፋልን ፊርአዎን የሆነ መሪ ያንሳልን ሪች የአደይ ድራማ ቅመም ደምስ የድራማ አቃጣይ
@mameykonjo8545
@mameykonjo8545 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን ሰላሟን ይመልስልን 🙏🙏🙏
@HananArabo
@HananArabo 6 ай бұрын
ይህ መድረክ አሁንገና የሚመጥነው ሰው አገኘ ነፃነትን ሁሉ ደስ ሲል
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 2 ай бұрын
ዋው የዛሬው በጣም ደስላል አንድኛውን ዙር አንድኞቹ ሁለተኛውን ሌላኞቹ ሲያሸንፉ ደስ ይለኛል
@NatnaelKetema
@NatnaelKetema 6 ай бұрын
የዛሬው ምርጥ ነው 👌
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb 6 ай бұрын
ዋዉየዛሬዉይለያል❤❤❤❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 6 ай бұрын
ዘወትረ❤❤❤❤❤ የዛሬወቹ 👌👌👌🥀🥀🥀
@gechkt4079
@gechkt4079 6 ай бұрын
ፕሮግራም መሪ እንደዚህ ስክት ሲል ደስ ይላል
@siblisibli6680
@siblisibli6680 6 ай бұрын
እኔ 🙄
@محمدمحمد-ذ2س1ر
@محمدمحمد-ذ2س1ر 6 ай бұрын
ዘወትር ድምቀት ነህኮ
@romantola5947
@romantola5947 6 ай бұрын
Nice dance dasanyi🎉🎉🎉
@zainabmk1224
@zainabmk1224 6 ай бұрын
ዋው ቀውጢ ነው የprogram መሪው😮
@Cristiano-e6-f8t
@Cristiano-e6-f8t 6 ай бұрын
ዳንሱ ሚመቸኝ እኔ ብቻ ነኝ
@tsedymky113
@tsedymky113 3 ай бұрын
❤❤❤❤እርችየኔ ቆጆሥወድሽ
@Nitsu-u2i
@Nitsu-u2i 6 ай бұрын
ዋው የዛሬው ይለያል❤❤❤
@alemtube12
@alemtube12 4 ай бұрын
ዘወትር ደስስስ ይበላችሁ ❤❤❤
@hanabhani2619
@hanabhani2619 6 ай бұрын
ይመቻቹ
@AlmaAleto
@AlmaAleto 6 ай бұрын
@מסיטאריק
@מסיטאריק 6 ай бұрын
በጣም ምወደው ተዋናይ
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji 2 ай бұрын
ሜላት እርጋታዋ ❤❤ ደሞ ስወዳት የኔ ማር ደምሴ አድናቂህ ነኝ ከ ሜላት ቀጥሎ ማለቴ ነዉ
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 6 ай бұрын
ፍክክራቸው ደስ ይላል
@ruthnatural1991
@ruthnatural1991 5 ай бұрын
Betam des yemil program nw❤
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ
@እራህማቢንትወሎየለሚዋ 6 ай бұрын
ጅግኖችናችሁ የምር ራሂል ወይም ሜላት ስወድሺ
@አሜሃ
@አሜሃ 6 ай бұрын
ዘወትር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@samrugelassie7947
@samrugelassie7947 6 ай бұрын
ዴሞ አንደኛ❤❤❤
@aliseaid
@aliseaid 6 ай бұрын
Demes beyene yene andegan hulem le comedy sera film screapt binoregn yemer anten neh mejermrya metmeralegn
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ አሊሰይድ
@aliseaid
@aliseaid 6 ай бұрын
@@TruthEz እቀበላለሁ
@richkasu4992
@richkasu4992 6 ай бұрын
Lemat wet mawcha naw ende 😮😮😮please tell me
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። ☝🏾☝🏾☝🏾 @ ሪች ካሱ
@Emanu2018
@Emanu2018 6 ай бұрын
ደምስዬ ስወድህ
@tsedymky113
@tsedymky113 3 ай бұрын
❤❤❤ደምሥበጣም ጠፋክ
@henokwendemu3726
@henokwendemu3726 6 ай бұрын
ሰው ያለው ተንኮለኛ ነው ምቀኛ መቼም አያልፍልህ በሀሪህን ቀይር
@mekdesketema2134
@mekdesketema2134 6 ай бұрын
ሪችዬ የኔ ቅመም ❤
@AbbbAesm
@AbbbAesm 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@AlfiaAlfia-eh8hb
@AlfiaAlfia-eh8hb 3 ай бұрын
እራሄል እረበሾ❤❤❤
@የወሎጭስነኝ
@የወሎጭስነኝ 6 ай бұрын
የዛሬዋቹይለያሉ
@arbsieyasin4127
@arbsieyasin4127 6 ай бұрын
ዱካን ግን እንዴት አወቀችው???
@samrugelassie7947
@samrugelassie7947 6 ай бұрын
ዘወትር😤😤😤😤😤😡😡😡😡ላይክ ለምን ዝምብለህ ህጉን ብታስረዳ ሳይድ ባትይዝ
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 6 ай бұрын
ምን አደረገ?
@jakobadem4900
@jakobadem4900 3 ай бұрын
የማህደር ፎከስ የሚገርም ነው
@nehushitantilahun1572
@nehushitantilahun1572 6 ай бұрын
አልመጣልኝም ጀዝባ !
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
እንደ ንጉስ ፈልሰስ አድርጎ የሚያስቀምጥ ዙፋን መሰል ተሽከርካሪ ወንበር ብታስቀምጡ ለጨዋታው ድምቀት ይሰጠዋል። 👑 ሮዝ [ፒንክ] ቀለሙና የወንበሩ ቅርፅ ፡ ዙፋናዊ አይመስልም። 🤔 10:07
@Tigist-v7p
@Tigist-v7p 6 ай бұрын
Wiy alitegegnechim siyasazin yewinet asellachin abo limklimilin
@SimenehGosaye
@SimenehGosaye 6 ай бұрын
ከአርቲስት ውጭ ለላ ሰው መወዳደር አይችልም እንደ
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ማህደር እና ኤልያስ ‘ሌላ’ ሰዎች አይደሉም እንዴ ፧ 🤔
@ZelalemZele-j6n
@ZelalemZele-j6n 6 ай бұрын
Rihe kongoo weyzero romanenn bedenb tenkebakebi wa
@liligirmaalemayehu5857
@liligirmaalemayehu5857 6 ай бұрын
Lemndnew gn tru yegenzeb shilmat lay artísticamente becha ymtasatfut lehulum btaregut tru nebere
@TruthEz
@TruthEz 6 ай бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ሊሊ ጊርማ አለማየሁ
@M-eb2qd
@M-eb2qd 6 ай бұрын
director stop this dancing non sense dont be
@hanabhani2619
@hanabhani2619 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@aishaali6195
@aishaali6195 6 ай бұрын
❤❤❤❤
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 145 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 62 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 41 МЛН
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 145 МЛН