No video

እናቴ ድረሽልኝ ምን አይነት አስፈሪ ቦታ ነው... 😄😄 //ቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 88,629

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 136
@user-he1xx3lw9m
@user-he1xx3lw9m 5 ай бұрын
አብርሽየ የኔ አባት ለዳጊ ያለህ ነገር በጣም ደስ ይላን❤❤ የጓደኛ ጥግ ነው😘
@user-hh9df8cf4r
@user-hh9df8cf4r 5 ай бұрын
አሁን በፈጣሪ ሰው ሊዝናናበት ነው ሊሳቀቅበት በዚህ ሁኔታውስጥ መንፈስ በድንጋጤ መልክ እንደሚገባባችሁ ሳታስቡት ቀርታችሁ አይደለም እሳት እጂህን እየኩተትህ ፈጀኝ እንደማለት ነው አንድ ነገር ብትሆኑ ታሳዝናላችሁ ከናንተ ብሶ ሰውን ማስለከፋችሁ ያሳዝናል ሰው እንዴት ይሄን ያቀርባል ትውልድ እያየ ይስቃል 😢😢😢😢😢
@abaymolatube
@abaymolatube 5 ай бұрын
ይህን አይተን ለመሳቅ ለመደሰት ከሆነ የምታሳዩን አንደሰትም አንስቅም ወገናችን እያለቀ እኛ የምንስቅበት አንዳችም አቅም የለንም 🙏
@kenumulaw8007
@kenumulaw8007 5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 እውነት ነው
@user-nn6km7pr5m
@user-nn6km7pr5m 5 ай бұрын
በእርግጥ የሃገራችን ስቃይ ታመን ነው የከረምነው ነገር ግን ሁሌ መጨነቅ አያስፈልግም ሃቁን ካወራን ስቀናል ያውም ጉሮሮዬ እስከሚያመኝ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 5 ай бұрын
ትክክል😢😢
@madinamadina4406
@madinamadina4406 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@aberashhune
@aberashhune 5 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው ያሳቃችሁኝ እናተ የገባችሁበት እኔ መፍራቴ ቱ
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 5 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ በቃ እንቅልፍ የለኝም😂😂
@user-nn6km7pr5m
@user-nn6km7pr5m 5 ай бұрын
ጉሮሮዬን እስኪያመኝ ነው የሳኩት ቀጣይ የእሁድ አቅራቢዎች ይጫወቱ
@aberashhune
@aberashhune 5 ай бұрын
ክክክክክ አብርሽ አሸረጠው ሽንቱን ሽቶ መሆን አለበት 😂😂😂
@user-sr4hd1ul8t
@user-sr4hd1ul8t 5 ай бұрын
ከሡሪየ ላይ ሣልሸና አልቀርም አላለም ጉድኮነው ሀሀለለሀሀሀ
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 5 ай бұрын
እደ ዛሬ ስቄ አላቅም በጣም ያስፈራል
@user-xr6sg9jc2z
@user-xr6sg9jc2z 5 ай бұрын
ኪዳነ ምህረት ሲያስፈራ 😢😢😂😂
@user-cq3gf1fz7m
@user-cq3gf1fz7m 5 ай бұрын
በጣም ድክም ከመዳም ኩሽናብሎኝ አናተ ተጨማሪ በሳቅ አደከማችሁኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Jesusismysoul
@Jesusismysoul 5 ай бұрын
እይ ሀገሬ የሴጣን ስራ ኮፒ አርጋቹ ማሣየት ጀመራቹ😢
@fiyametamichie
@fiyametamichie 5 ай бұрын
ብዬሀለው ብዬሀለው part i can't 😂😂😂😂
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 5 ай бұрын
ወይኔ አብርሽ እና ዳጊ ደራፍ በሉ 😂😂😂😂የምን ውይ ነው
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 5 ай бұрын
ወይ ወንድ ልጂ ተበላሸ😂😂😂😂😂😂
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 5 ай бұрын
ወይኔዛሬቀን በሳቅሞትኩኝ አብርሽና ዳጊ ኮሚድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@kukulu99
@kukulu99 5 ай бұрын
አስፋው ቢሆን እማ በሳቅ ነበር ይሚጨርሰን 😢
@Bolew
@Bolew 5 ай бұрын
Kidame kesat new iki not ehudn be ebes
@me-fs4yy
@me-fs4yy 5 ай бұрын
It is a Huntinghous , devil holiday, which means Holwinne. Absolutely not necessary in a religious country like ethiopa. Absolutely not advising this kind of showroom for ordinary people.
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 5 ай бұрын
በስመአብ ምን እየተካሄደ ነው😢😢😢😢 ኢትዮጵያ ነው አደል 😢😢😢ምንአይነት ጉድ ነው ይህ አብይ እማ በድብቅ ሰይጣኖቹን አስገብቷቸዋል😢😢😢😢😢😢
@beletetigist9830
@beletetigist9830 5 ай бұрын
ኮፒ ፔስት እንጂ አዲስ ነገር ለመፍጠፍር ኔፓ ነን 😏 የሚጠቅም አስተማሪ ነገር እንኳን ቢሆን ቢያንስ ጥሩ ነበር👎👎👎
@mekaahmed4447
@mekaahmed4447 5 ай бұрын
ወላሂ ልክ እደዳጊ አፎኝኘ ነዉ የሳኩት ልቤን አመመኝ ጩሄ ስላልሳኩ መዳሜ ስላለች 😂😂😂😂😂😢😢
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 5 ай бұрын
ምን ውስጥ ገብታችሁ ነው የኔ መደንገጥ ይባስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tube7770
@tube7770 5 ай бұрын
ወይኔ የኔ መዴገጥ ቢቀርስ 😂😂😂😂
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 5 ай бұрын
እንደዛሬስቄ አላቅም ሲኦልነውእንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@etetewami9042
@etetewami9042 5 ай бұрын
አብርሽ እንደዛሬ አስቃችሁኝ አታውቁም ።።ምን ውስጥ ገብታችሁ ነው። የዳጊ ሳቅ ታድላችሁ። የማትረሱት ጨዋታ ነው።።
@user-zq2pu6bo6q
@user-zq2pu6bo6q 5 ай бұрын
👍👍👍👍በጣምነዉየምቹኚ
@kiyagetachew2550
@kiyagetachew2550 5 ай бұрын
I cant stop my laugh 😂😂😂 till licking my tires WaaaaW it's so nice & very funny games Really I Love it
@user-qg3be8bx7h
@user-qg3be8bx7h 5 ай бұрын
እናተ በደነገጣቹ ቁጥር እኔ ሆዴ ቆሰለ😂😂😂😂😅😅😅😅
@rozaalain8036
@rozaalain8036 Ай бұрын
የምር ይሄ ቦተ የሰይጣናዊ ቦታ ነው ምን ማለት እንደዚህ አይነት ነገር ማሳየት ።የአውሬው መንፈስ ያለበት ቦታ 😢😢😢😢በጭራሽ ሌላው ሰው ማየትም ሆነ መሞኮር የለበትም 😢ወሃ እያሳሳቀ ይወስዳል ይባላል 😢😢😢😢
@sedetegewa
@sedetegewa 5 ай бұрын
ጌታሆይ ምን ጉድ ነው ሆዴ ቆሠል ግን በናተ
@user-yz9nv8vt8y
@user-yz9nv8vt8y 5 ай бұрын
ቤት እና መኪና መግዛት እና መሸጥ የምትፈልጉ በጠኖ ብላችሁ ግቡ ሁሉም አለን
@asededereje6491
@asededereje6491 5 ай бұрын
የት አካባቢ ይገኛል ?
@Xriderfired
@Xriderfired 2 күн бұрын
Dagi is dead 😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-uf1ti3ug6v
@user-uf1ti3ug6v 5 ай бұрын
አንዴ ሰወቼ ይዘዉኝ ሂደዉ ወይኔ ሲያስፈራ ይሄማ ቀላል ነዉ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 5 ай бұрын
ወይኔ ዛሬ ሞትሁ😂😂😂😂😂😂
@rabeyaslutan7997
@rabeyaslutan7997 5 ай бұрын
አብሪሽ ስወዳው ወላሂ ለዳጊ የለው ፍቅር እድሜና ጤና እስጥ❤❤❤❤❤
@user-eo5hv8pj7g
@user-eo5hv8pj7g 5 ай бұрын
100 ግዜ ብየሀለሁ ክክክክ
@AminatUmor
@AminatUmor 5 ай бұрын
አኡዙቢላ ምጉዲነው😂😂😂
@user-om9hb8lr3l
@user-om9hb8lr3l 5 ай бұрын
ግን ምን እየተካሄደ ነው አይ እምዬ ኢትዮጵያ
@tigistiasafa4436
@tigistiasafa4436 5 ай бұрын
Uko😢😢😢
@user-hd5et5bh4h
@user-hd5et5bh4h 5 ай бұрын
አብርሽ በሳቅ ገደላቹሁን እኮ
@debritutulu5126
@debritutulu5126 5 ай бұрын
ከሴጣን ጋር እየለማአደችሁ መሆኑን አትርሱ አይ ፈጣር ይጠብቃችሁ ዶርም እያሳሳቀዉ ነው ምወሰደው በደዛ እጃችሁ ስኦል ትገባለችሁ
@user-iy9gd1it1x
@user-iy9gd1it1x 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅❤
@user-fy9zt3gw2w
@user-fy9zt3gw2w 5 ай бұрын
እናንቴ ያላቹ እኔ ፈረዉ 😅😅😅😅
@alainfef176
@alainfef176 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂ሞትኩኝ ዛሬ
@user-he9mu2wk3q
@user-he9mu2wk3q 5 ай бұрын
😮ወላሂ እኔም እደዚህ መሆኑን ሳላቅ የመዳሜ እህት እደዚህ አይነት ውስጥ አስገባችኝ አፍሪም ስትለኝ አወ አልኩ እኔ ምን እደሆን ለማየት ነበር ዱባይ ነው ወላሂ በሂወቴ እደዛ ፈርቸ አላቅም 😢😢😢😢በጣም ያስፍራል
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 5 ай бұрын
አራ በ ሳቅ ሆድ ቂሰል 😂😂😂😂
@hayatraade4782
@hayatraade4782 5 ай бұрын
ወይኔ እደ ዛሬ እኔጃ መሳቄን ኡፍፍፍ
@ruthbezabih2977
@ruthbezabih2977 5 ай бұрын
ebs ምታቀርቡት ምረጡእንጂ በዉጩ አለም ያየነዉን ሰይጣናዌ የሆነ ነገር ለትዉልድ የማይጠቅም ነገር አስተማሪ ያልሆነ ነገር ለምን ታቀርባላችሁ
@AlmasAlmas-im6gx
@AlmasAlmas-im6gx 5 ай бұрын
😂😂😂😂እኩል ኦንንን 😂😂😂😂
@Saade_Haseni-Sehami
@Saade_Haseni-Sehami 5 ай бұрын
አረ ሆደ ቆስለ አይ አብርሺ በቃ ይቅርብን እደውም ቅዥታም ናኝ አላለም 😂😂😂😂
@woderehordofa2440
@woderehordofa2440 5 ай бұрын
በጣም ነው የሚያስፈራ እንድ አይነቱ ከቻይና ነው መሰለኝ ጥሩ አይደለም ይህ ስኦል ነው
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 5 ай бұрын
እኔ የበረገኩ እናንተ እንዴት ልትሆኑ ነው በስመአብ ኧረ ይቅር እንዴ
@Dawant404
@Dawant404 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅አድሱን ቻናሌን ተቀላቀሉ
@qatardoha5256
@qatardoha5256 5 ай бұрын
ወየላሂ ስወዳሁ❤❤❤
@user-dw9mv8uk6p
@user-dw9mv8uk6p 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@AkliluMitiku
@AkliluMitiku 2 ай бұрын
ሰራ ፈት
@user-io7dt7bv2p
@user-io7dt7bv2p 5 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ
@user-bg8ur2tt1v
@user-bg8ur2tt1v 16 күн бұрын
😅😅😮😅😅😅😅😅😅😅😅😊❤
@user-zr5ng4wj7n
@user-zr5ng4wj7n 8 күн бұрын
😂😂❤😂😂😂😂😂❤❤❤
@sphonetastic3796
@sphonetastic3796 5 ай бұрын
ኤሄ የሼጠን ስራ ነዉ😢😢😢
@user-xx8vz9qf6w
@user-xx8vz9qf6w 5 ай бұрын
እኔ ለናተ ተሳቅቄ ሞትኩ
@user-gm5fz7iq7c
@user-gm5fz7iq7c 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@reditekebede3010
@reditekebede3010 5 ай бұрын
uffff alcalkum😀😀
@user-in1xg5nf6l
@user-in1xg5nf6l 5 ай бұрын
የት ነው ግን
@RahmiSulemn
@RahmiSulemn 5 ай бұрын
Ametatim ayyi dagi😅😅😅😅
@user-cz7tf3dh8s
@user-cz7tf3dh8s 3 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@dawittamrat2950
@dawittamrat2950 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@tigtig-rw9yx
@tigtig-rw9yx 5 ай бұрын
😂
@user-eq9jj2tj3b
@user-eq9jj2tj3b 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@tigistiasafa4436
@tigistiasafa4436 5 ай бұрын
Bageta biyesusi simi midinew😢😮
@marthaaraga8893
@marthaaraga8893 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Littileorogyrl-rm9uo
@Littileorogyrl-rm9uo 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-wo4jn8qk2h
@user-wo4jn8qk2h 5 ай бұрын
Abersh 😂😂😂😂😂😂
@zahraissa722
@zahraissa722 5 ай бұрын
😅😅😅😅
@mekdesabenezer6962
@mekdesabenezer6962 5 ай бұрын
Enye nebstwer nige gn 😂😂😂😂 gedelwige
@beharbehar4823
@beharbehar4823 5 ай бұрын
❤😂😂😂😂❤
@janetghe3551
@janetghe3551 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@GccWs-uk7il
@GccWs-uk7il 5 ай бұрын
😹😹🤣🤣🤣
@junefirst500
@junefirst500 5 ай бұрын
ድሮ፡ ቴዎድሮስ፡ አደባባይ፡ ፊልም፡ መታየት፡ ሲጀመር፡ ሰይጣን፡ ቤት፡ ተባለ! የዛሬው፡ ትውልድ፡ ደፍሮ፡ አስፈሪ፡ ነገሮችን፡ አየ!
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 5 ай бұрын
❤️❤️❤️🙏🙏🙏😂😂😂😂😂
@user-lw8zn7hc5y
@user-lw8zn7hc5y 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😊❤❤❤
@mohammerajmed4173
@mohammerajmed4173 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😊😊😊😊😊❤❤❤👍👍👍👍
@astergashaw3046
@astergashaw3046 5 ай бұрын
🤣🤣🤣😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@SolomonSolomon-fk3me
@SolomonSolomon-fk3me 5 ай бұрын
Yet new gn des yelal
@mistereyimamu9628
@mistereyimamu9628 5 ай бұрын
ይሄ የሌላ ሀገር ባህል እንጂ
@amirasaid4880
@amirasaid4880 5 ай бұрын
Ere botaw rasu des ayilim
@netsanettube9580
@netsanettube9580 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😢😢❤️❤️
@souda7862
@souda7862 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅❤
@salamk1745
@salamk1745 5 ай бұрын
😀😀😀😀
@JosseTerekengi-ro7rh
@JosseTerekengi-ro7rh 5 ай бұрын
Are motiku😂😂😂😂😂😂😂😂
@semirahabi
@semirahabi 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-ym6hc9sr5u
@user-ym6hc9sr5u 5 ай бұрын
😂😂😂😂❤
@user-in3cw7pt5o
@user-in3cw7pt5o 5 ай бұрын
😢😢😂😂😂😂
@Netse_YouTube_channel
@Netse_YouTube_channel 5 ай бұрын
Omg 😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂
@user-pe8vl3ep7w
@user-pe8vl3ep7w 5 ай бұрын
😁😳😁😁😁
@Zero-zero80
@Zero-zero80 5 ай бұрын
ጫማቹ ያምራል😎
@teshayneshfikremelaku8993
@teshayneshfikremelaku8993 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Jesusismysoul
@Jesusismysoul 5 ай бұрын
So sad to show such dirty things.
@HayatHayat-tt6nd
@HayatHayat-tt6nd 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 24 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 20 МЛН
白天使选错惹黑天使生气。#天使 #小丑女
00:31
天使夫妇
Рет қаралды 14 МЛН
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 40 МЛН
አነጋጋሪው የውሻ ገበያ በአዲስ አበባ...ስንት ነው?
53:26
Nahoo TV Entertainment ናሁ ቲቪ
Рет қаралды 211 М.
ለልጆቼ አፓርትመንት ገዛውላቸው!
15:19
Tensaye Berhane
Рет қаралды 364 М.
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 310 М.
ISSEI & yellow girl 💛
00:33
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 24 МЛН