ትዝታ ዘአባዲና ወሩፍኤል ትዝታዎች / Tezitachen Be EBS Se 20 Ep 11

  Рет қаралды 15,982

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Follow us on linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ​​​
#EBS​​
#Tezitachen_Be_EBS

Пікірлер: 52
@annawondimu
@annawondimu 3 жыл бұрын
የቅዱስ ሩፋኤል አከባቢ በትዝታችን ፕሮግራም በመቅረቡ በጣም ደስ ብሎናል፡፡ ከአከባቢው እና ከቤተክርስቲያኑ እድሜና ታሪክ አኳያ የቀረበው በጣም ጥቂት ነው፡፡ በተጨማሪ የታሪክ ስህተቶችን አይተናል፡፡ ለምሳሌ የቅዱስ ሩፋኤል ታቦት ለተወሰነ ጊዜ የነበረው በቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ሳይሆን በቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን ነበረ፡፡ ፕሮግራሙ በአከባቢውና በደብሩ ለረጅም ጊዜ የኖሩ አሁንም በህይወት ያሉ አዛውንቶች ቢያካትት የተሻለ ይሆን ነበር፡፡
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
ጱጉሜ ሩፋኤል የናፈቀው ሰፈራችን ዩኒ እናመሰግናለን
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
ውይ መዝሙር ስሰማ አገሬ ናፈቀኝ ዝማሬ መላሕክትን ያሰማልን ውንጌት መሰለኝ ግን
@sertsewolday1100
@sertsewolday1100 3 жыл бұрын
This is the place where I grew up! Thank you yonas !!!!
@andeesha2782
@andeesha2782 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል::ተስፍዬ ኑርልን እናመሰግናለን::
@ritatadesse4224
@ritatadesse4224 3 жыл бұрын
ሰፈሬ ውይ እንዴት እንደናፈቅሽኝ ሩፋኤል አባቴ እናመሰግናለን ስለጎበኝህልን ትዝ ታዬ ሰፈሬ !!!
@addisgeze59
@addisgeze59 3 жыл бұрын
what Abeutyfull Moment ufff thank you V much
@genetmihrete5730
@genetmihrete5730 2 жыл бұрын
ዋው ሰፈሬ ቅዱስ ሩፋኤልዬ😍😍😍😍😍
@ebumanman773
@ebumanman773 3 жыл бұрын
የምር ግን ሰፈሩ ቡዙ ነገሩ አልተነገረም ቤተ ክርስቲያኑ ብቻ አይደለም ስንት ነገር ነበር ቀረፃ አጭር ነው
@hasanhxcv6818
@hasanhxcv6818 3 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ምን ይቀረፅ ? ጉሊት እና ቄጠማ ተራ ?
@st.michael2444
@st.michael2444 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@jasminejohnson2194
@jasminejohnson2194 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በርታ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
እኳን ደና መጣክ ዮናስ መሽቶብኛል ግን የትዝታ ነገር አያስችለኝም በርታ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የቅዱስ እሩፋዬል በረከቱ ይድረሰን ለአባቶች እድሜና ጤና ይስጥል ዮናስ እግዚአብሔር ይስጥልን
@ስውነትየተዋህዶልጂ
@ስውነትየተዋህዶልጂ 3 жыл бұрын
ዩኒ መልካም ስው እርጂም እድሜና ጤና ይሥጥህ
@eskinderz94
@eskinderz94 3 жыл бұрын
ሩፋኤልን ሰፈር ታሪካዊ ነወ። ቢዘገይም አስታውሰህ ማቅረብ ሸጋ ነወ።
@johannesman9504
@johannesman9504 3 жыл бұрын
yoni great man i am very happy about your program
@eyoazmezmes2693
@eyoazmezmes2693 3 жыл бұрын
rufael abate ....yonas thankyou blenal
@kiyaferissa1362
@kiyaferissa1362 3 жыл бұрын
Yeniye egezebeher yebarekiki
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 3 жыл бұрын
ዛሬ ሰፈሪን ስላየው ደስ ብሎኞል ግን ሁሉንም ታሪክ አላየንም ወደውስጥ ገባ አላልክም
@haimanotteferra5572
@haimanotteferra5572 3 жыл бұрын
Thank you for bringing these I born in rouphael I grow a profile I married profile I know what he's talking about I know Maria I know mr I know apapa Addisalmayeu y solomeo all his kids so it is interesting I'm glad you did it
@هلاهلا-ه5ب
@هلاهلا-ه5ب 3 жыл бұрын
Anet liji allha yanure yametesarawu hulu dase yelngal
@natanimelias7172
@natanimelias7172 3 жыл бұрын
Seferen slalayehegn Amesegnalehu
@Sofdertuvxf2
@Sofdertuvxf2 3 жыл бұрын
Thank you yoini
@tokiari1
@tokiari1 3 жыл бұрын
''Tizta'' is such a crazy thing. Ye Rufael Betekrstyan wusit new yadekut. Tinishu ena Tilku Medish new yetemarkut. Enkulal Fabrika, Abadina, Rufael, Shegolle, Mender Sebat, Total, Medhanealem. Hulum betizta mahdere wusit nachew. Yonas betam ameseginalew tizitayen silekesekesbign. Kager kewetahu koyehu. Hagerachin selam yargilin anid ken emelesalew. Ye Rufal lijoch yehonachiw yet alachiw?
@therapysounds9542
@therapysounds9542 3 жыл бұрын
Nice memories
@ferafera8720
@ferafera8720 3 жыл бұрын
Wow sefra kedus rufal enamsgnaln tesfu
@ferafera8720
@ferafera8720 3 жыл бұрын
Bzu altngrltm gen bzu tarik alew sefru
@habtamuezra8780
@habtamuezra8780 3 жыл бұрын
Enkulal fabrichan bezaw enasegobgeka sefra
@blenblen8819
@blenblen8819 2 жыл бұрын
Mekdin ere amtulene
@azebnigusse884
@azebnigusse884 3 жыл бұрын
የትውልድ ሰፈሬን አስታወስከኝ አመሰግናለሁ.. ..በዛውም ቅዱስ ሩፋኤል ወይም ቀለም አምባ ትምህርት ቤትን በፕሮግራምህ እንደምታስታውሰን ተስፋ አደርጋለሁ
@kiyaferissa1362
@kiyaferissa1362 3 жыл бұрын
Betam yemewedew bet keresetan new
@ebumanman773
@ebumanman773 3 жыл бұрын
ሰፈሬ
@tokiari1
@tokiari1 3 жыл бұрын
minu ga? :-)
@haimanotteferra5572
@haimanotteferra5572 3 жыл бұрын
Portals that time it was big big big house for Maria Gibby
@yakuobhassen3559
@yakuobhassen3559 3 жыл бұрын
ትዝታችን ስትሰራ በተቻለህ መጠን አለባበስህም የድሮው መምሰል አለበት በተለይዛሬ ኮፍያው ስለሌለ መሰለኝ ሌላ አዘጋጅ መሰለከኝ
@user-go4tx4pb6b
@user-go4tx4pb6b 3 жыл бұрын
የድሮ አለባበስ ሙሉ ለሙሉ ከየት ያመጣል በርእርግጥ ኮፍያውን ሲያረግ ጥሩ ነው
@yakuobhassen3559
@yakuobhassen3559 3 жыл бұрын
@@user-go4tx4pb6b መመሳሰል እንጂ መሆን አይቻልም
@user-go4tx4pb6b
@user-go4tx4pb6b 3 жыл бұрын
@@yakuobhassen3559 እሱ ልክነው
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 3 жыл бұрын
ክክክክ
@user-wo7bn6pb8h
@user-wo7bn6pb8h 3 жыл бұрын
ግሩም ፕሮግራም ነው
@kiyaferissa1362
@kiyaferissa1362 3 жыл бұрын
Selam leki kedeset rufaheli
@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ
@ምንምብተምሪዱኒያጠፊነሽ 3 жыл бұрын
የግቦችን ግብ አትርሳ የሰው ልጅ እግሩ እዚህ ዓለም ከረገጠ ግዜ ጀምሮ ወደ መጭው ዓለም (አኼራ) መንገደኛ ነው። የጉዞ ቆይታው እድሜው ነው፣ ቀንና ሌሊት ማረፊያው ናቸው።" ኢማም ኢብኑል ቀይም kzbin.info/www/bejne/bIesgYKNpJdrp68
@yonastesfaye8759
@yonastesfaye8759 3 жыл бұрын
ያባዲና ፖሊስ ያሠለጠናቸው እነ መቶ አለቃ እነ ሻምበል ናቸው
@alemayalew7654
@alemayalew7654 Жыл бұрын
ሰፈሬ
@negsetankala7189
@negsetankala7189 3 жыл бұрын
ሰፈሬ
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 50 МЛН
ለ 2017 አዲስ ማንነት መገንባት@DawitDreams
27:00
Dawit Dreams
Рет қаралды 17 М.
SCHOOLBOY. Мама флексит 🫣👩🏻
00:41
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 7 МЛН