No video

"ማሪኝ ብዬሻለሁ እሞትብሻለሁ ስላት ለምን ድብን አትልም ብላኝ እርፍ....ውይ" 🤣🤣 አዝናኝ ጨዋታ /ከቤቴ ሚስቴ/ ፊልም ተዋንያን ጋር //በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 168,755

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Lea Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 276
@TubaAmar-kt6qu
@TubaAmar-kt6qu Жыл бұрын
መቅዲ እርጉዝ ናት የምትሉ❤❤❤
@merertuabera2765
@merertuabera2765 Жыл бұрын
ከሆነች ደስ ይላል
@SelinasSelinas-hw3cd
@SelinasSelinas-hw3cd Жыл бұрын
Koyechko
@user-dc2uy4qv7e
@user-dc2uy4qv7e 11 ай бұрын
አወ
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 Жыл бұрын
መቅዲዬ የጨዋታ ውበት እኮ ናት❤❤❤❤😂😂😂
@yonashaileyesus7846
@yonashaileyesus7846 Жыл бұрын
ሊና እዚሁ ኢቢኤስ ብትቀጠር ድግማዊ ላምሮት ነች!!!!!
@FayrouzFayeouz-fm4sg
@FayrouzFayeouz-fm4sg Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች አላቹልኝ እንደኔ ቤተሰቡ ሀገሩ የናፈቀዉ አለ ከበደኝ አሁንስ😢😢😢😢
@fdrd4798
@fdrd4798 Жыл бұрын
እኔም😢😢😢😢😢
@rohimaup4666
@rohimaup4666 Жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ አድቀን እንዳለን ሁላችንንም እሽ😢😂
@emusara2016
@emusara2016 Жыл бұрын
እኔም
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
😢😢😢
@Mastawesh
@Mastawesh Жыл бұрын
enem
@zinagizat5269
@zinagizat5269 Жыл бұрын
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኦፉፉፉ😢 እግዚአብሔር ይስጣቹሁ ኢቢኤስ ቴለቪዥን
@HayatQueen12
@HayatQueen12 Жыл бұрын
ናፈቀኚ ትዝታው ገደለኝ ውድ ቤተሰቦቸ😢😢😢 ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹👈
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
አሜን
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 Жыл бұрын
መቅድዬ ነፍሰጡር ነሽ ❤
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
አዎ ወጥቶዋል ዛሬ
@stanemare4429
@stanemare4429 Жыл бұрын
@@meseretrefera2664😂😂😂😂😂😂
@rabiayoutube1874
@rabiayoutube1874 Жыл бұрын
ናፍቆት መስላኝ ነበር ድንገት ሳያት😊
@mimileta5571
@mimileta5571 Жыл бұрын
Me too
@elsanurye5843
@elsanurye5843 Жыл бұрын
እኔም
@titititi6005
@titititi6005 Жыл бұрын
ጌታን እኔም
@user-ox1yl5cg3s
@user-ox1yl5cg3s Жыл бұрын
እኔም😅😅
@kemila1900
@kemila1900 Жыл бұрын
እኔምናፍቆትመስላኝስሮጥተደፍቸነበር😂😂😂😂😂
@user-du8sf4sh8q
@user-du8sf4sh8q Жыл бұрын
መቅዲ የebs ድምቀት ስወዳችሁ ዘሪሁን አስፍሽ ❤️❤️❤️❤️መቅዲ እርጉዥ ነሽ🤰 ❤❤እንኳን ደስ አለሽ ሳቂታዋ ትለያላችሁ
@tube-br2uz
@tube-br2uz Жыл бұрын
መቅዲ እርጉዝ ናት
@sadabety8402
@sadabety8402 Жыл бұрын
ይመስለኛል
@user-wz1kt9vt7k
@user-wz1kt9vt7k Жыл бұрын
የዛሬው ኮሜት መቅድ እርጉዝ ነች የመዳም ቅመሞች ዶክተርም ጪምር ነችውኮ ክክክክክክ
@muzeyenyimam3355
@muzeyenyimam3355 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣ማለፍ የለም
@hayatmohmed2305
@hayatmohmed2305 Жыл бұрын
😂😂😂
@mesiyenatuwa3611
@mesiyenatuwa3611 Жыл бұрын
😂😂😂
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Жыл бұрын
የዛሬ ኮመንት ሁሉ መቅዲ እርጉ ነሽ ብቻ ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
እኮ
@AlMushe-bt6yq
@AlMushe-bt6yq Жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ እብድ ስወድሽ እንኳን ደስ አለሽ💖💕የመዳም ቅመሞች ለኔም ፀልዩልኝ እዳረግዝ😍😢
@user-cj4rl3yc1b
@user-cj4rl3yc1b Жыл бұрын
አስፍቲና መቅዲ የኢቢስ ድምቀት በጣም ነዉ የምወዳቸው😘😘😘
@ShahA04-fh7ys
@ShahA04-fh7ys Жыл бұрын
ክክክክክክ የመዳም ቅመሞች እኮ ዶክተሮች ናቸው የኔ ምርጦች🎉🎉🎉🎉
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Жыл бұрын
መቅድ እርጉዝ ናትዴ የመዳም ቅመም ምርመራ ነዉ😂😂
@UMAbdelah
@UMAbdelah Жыл бұрын
ናት።በይ ተዛመጅኝ😂😂😂
@user-gq3ss9qe2y
@user-gq3ss9qe2y Жыл бұрын
@@UMAbdelah ክክክ እሽ
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
ክክክክክ እኔ የዛሬ ሥምንት እፅፋለሁ ናት በዬ ከማረም ከመሞከር እኮ ምንም አያመልጥንም ሣናቀው ዶክተርነት ወሥደናል ደሞ እኮ ዶክተር ህመሟ ጠይቀው ነው እኛ ግን በማየት ብቻክክክክ
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
​@@nefisa70ወይኔ በጣም ስንድር ስናዋልድ፣ስናገናኝ፣ስናስታርቅ አረ ስንቱን እኛ ምን ተስኖንን ብለሽ ነው ውዴ❤
@genetsadso5590
@genetsadso5590 Жыл бұрын
Ere kadamishign 😂awo erguzi temasilalechi
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
መቅዲ ግርግር ነገር የኤቢኤሶች ድምቀት❤❤❤❤😂😂😂
@abem1241
@abem1241 Жыл бұрын
አስፊቲ ግን ለምንድነው ሳየው የሚያሳዝነኝ ማርያምን
@aishataha2657
@aishataha2657 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
እኔ እራሡ ብቸኛነት ሥለሆነ እና ታሪኩን ሥለምናቅ መሠለኝ
@luwamleake1692
@luwamleake1692 Жыл бұрын
መቅዲ ስወድሽ ❤የ ኢቢኤስ ድምቀት
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d Жыл бұрын
እይ ደስ ስትሉ በተለይ አስፍሽ የኔ አባት መቅዲየ የኢቢኤስ አድማቂ በቃ አንደኛ ናችሁ ሁላችሁም ❤❤❤❤❤
@saronokpara5234
@saronokpara5234 Жыл бұрын
aye mekdi betam newrga nech greek ortodcs chrch kidanmrt meta yetnagrchw betam askotetonake
@alemalempi6550
@alemalempi6550 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ አርቲስቶቹ የፀሀይ መነስር ቤት ውስጥ የሚያደርጉት ነገር
@user-jn4mt3ds9t
@user-jn4mt3ds9t Жыл бұрын
የት ያቁታል 😂😂😂😂
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
ነገረኛ 😅
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
አቤት ሽቁ
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@abelmulatu3381
@abelmulatu3381 Жыл бұрын
አንተ ገልቱ መነፅር የተሰራው ለፀሐይ ብቻ ነው ያለው ማን ነው ? መነፅሩን እንደ ሰራ ሰው የፀሐይ መነፅር ብለ ስም ስታወጣ ይገርማል ።
@user-kc1qk6vd8k
@user-kc1qk6vd8k Жыл бұрын
መቅዲ ግን እርጉዝ ናትዴ ማሻ አላህ ከሆነች ደስ ይላል
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 Жыл бұрын
ናፍቆት መስላኝ ወይኔ ስው እንደት እንደዚህ ይመሳሰላል 😢
@fuadmudi2576
@fuadmudi2576 Жыл бұрын
አረ አስፋው ግን በራሱ አለም ነው ያለው😂😂 ፈታ ነው የሚያረኝ
@saranigatu650
@saranigatu650 Жыл бұрын
መቅዲ 🤰🏽እንኳን ደስ አለሽ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
መቅዲ ነብሰጡር ነች አላህ በሰላም ያሣቅፍሽ የኢቢኤስ ድምቀት መቅዲዬ😍😍😍😍😍😍
@keretubkidi3420
@keretubkidi3420 Жыл бұрын
ያስፋሁ ነገር የጥላሁን ዘፈን ሲከፈት 😂😂😂
@shagahailu2781
@shagahailu2781 Жыл бұрын
የዘፈን መንፈስ😢 ሁለቹም ክርስተን አይዳለቺም😢
@FirdousFirdous-wl9yp
@FirdousFirdous-wl9yp Жыл бұрын
እረ ለሀገራችን ሠላም ይምጣልን🎉🎉ዱአ አድርጉ ❤❤❤🎉🎉🎉
@mrsalem7535
@mrsalem7535 Жыл бұрын
መቂዲ ነብስጡር ነሽ መብርክ❤❤❤❤❤❤
@mesiyenatuwa3611
@mesiyenatuwa3611 Жыл бұрын
Awo nat
@netafamily8886
@netafamily8886 Жыл бұрын
መቅዲ እርጉዝ ናት ሢገርም
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
​@@ZorishMenjetaአወ የነሱ ነገርኮ ተቃምሰው ከዛ እደ ተቀፈደዱ ሲያውቁ ወደ ሰርግ ይሯሯጣሉ ወር መች ሞላት ፅሱ ግን በግምተሰ 4ወር ይሆነዋል
@hilanhilan2513
@hilanhilan2513 Жыл бұрын
መቅዲ የebs እንቁ ነሽ ስወድሽ 🥰
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
መቅዲ የኔ እብድ😂😂😂😂❤❤❤❤
@ET-yy9dq
@ET-yy9dq Жыл бұрын
መቅደስ ያረገዘች ነው የሚያስገኝ ጥሩ ገምቻለሁ መሰለኝ መልካም እድል ምኞች አለሁ በጣም ነው የምወድሽ 🙏💞🙏
@helanhelan50
@helanhelan50 Жыл бұрын
መቅድኮ የኢቢኤስ ድመቀት ናት ❤❤❤❤
@SolomanAbayneh-hf7kr
@SolomanAbayneh-hf7kr 6 ай бұрын
ይህንን ፕሮግራም የተመለከትኩት የተወዳጁን ሁለገብ የመድረክ ዕንቁ አስፋውን ሕልፈት ከሰማው ጋር በመሆኑ እንባዬ እየተናነቀኝ ነው ፕርግራሙን የጨረስኩት። ግን ደግሞ የሰው ልጅ በእዚህ አለም የመቆያ የጊዜ ገደብ አለውና አስፋውም በእዚህ አለም እንዲቆይ ከፈጣሪ የተፈቀደለት የጊዜ ገደብ ( period ) ስላጠናቀቀ ወደ ፈጣሪው ሄዷል። ቁም ነገሩ ግን ልክ እንደሱ እኛም በእዚህ አለም ስንኖር የፈጣሪ የእጅ ስራ የሆኑትን ፍጥረታትን የሰው ልጆችን መርዳት ባንችል እንኳን ልባቸውን ሳንሰበር ወደ ፈጣሪያችን እንሰበሰባለን ወይ የሚለው ነው??
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 Жыл бұрын
Guys mekdi is pregnant 🤰 ❤️❤️
@ethiopahagere6577
@ethiopahagere6577 Жыл бұрын
Mekid congratulations for your pregnancy ❤
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi Жыл бұрын
ደስ ይላል ቶሎ ወጣ በቅርብእኮ ነው ያገባችው
@user-eh9lw2yz8w
@user-eh9lw2yz8w Жыл бұрын
​@@Dega-sh5vi የድሮ እርሾ ነው 😂
@tarikbekele6395
@tarikbekele6395 Жыл бұрын
I don't think so
@Mayaye887
@Mayaye887 Жыл бұрын
@@Dega-sh5vi ከአንዳንድ ሰርጎች ጀርባ የአምስት ወር ፅንስ አለ
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 11 ай бұрын
@@Mayaye887 😂😂😂
@FetaZenaEntertainment
@FetaZenaEntertainment Жыл бұрын
20:33 መቅዲ እርጉዝ ናት ❤❤❤❤😍😍😍😍
@user-dc2uy4qv7e
@user-dc2uy4qv7e 11 ай бұрын
አወ❤❤
@saadademese5016
@saadademese5016 Жыл бұрын
ናፍቆትን መሰለችኝ
@tigu3993
@tigu3993 Жыл бұрын
መቅዲ እንደው በሞቴ እርጉዝ ተኩኖ እንደዚ አይለበስም አትልበሺው ሁለተኛ የሚያምርብሽን ብቻ እህታዊ ምክሬ ነው በጣም ስለምወድሽ
@agarit4416
@agarit4416 Жыл бұрын
ዋዉነዉመቅዲ፡ደስትላላቹ
@hanannguse4940
@hanannguse4940 Жыл бұрын
መቅዲ እርጉዝ ናት እዴ ጋይስ?
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t Жыл бұрын
አዎ እኛ የመዳም ቅመሞች ምርመራ ለይ ነን 😂😂😂አረጋግጠናልም እርጉዝ ነች
@hanannguse4940
@hanannguse4940 Жыл бұрын
@@user-db2el3hp5t 😅😅😅
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u Жыл бұрын
*_እንዴት እንደናፈኩሽ እሚለው ሙዚቃ እጮኛዬን አስታወሰኝ ኡፍ መለያየት 😭😭_*
@maheltyeamanuelelij5081
@maheltyeamanuelelij5081 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ዉድች😘❤❤❤❤ መቅዲዬ የእኔ ፈንድሻ💔🙏 ይመቻችሁ😘😘😘😘🙏
@user-qz2gz7pb1o
@user-qz2gz7pb1o Жыл бұрын
ዘፈን በእኛ ግዜ ቀረ 😂😂😂 የአሁኑ ትውልድ እንደ ጦጣ ይዘላል 😂😂 New generation
@mahiderabate7865
@mahiderabate7865 Жыл бұрын
ትክክል
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ለኔ ብቻ ነው መቅዲ እርጉዝ የመሰለችኝ😮
@miftahitube12
@miftahitube12 Жыл бұрын
ኢንም❤😂😮
@genetsadso5590
@genetsadso5590 Жыл бұрын
enem egna ye madame kemamoch iko doctorochi nen😂😂awo erguzi temasilalechi 🤰🤰
@giasbd1266
@giasbd1266 Жыл бұрын
መቅድ የመዳም ቅመምነኝ እኮንደስ አለሽ ወልደሽ እምስሚ ያርግሽ
@user-ci5ol8ly4s
@user-ci5ol8ly4s Жыл бұрын
መቅድየ ስወዳት የኔ ሳቂታዋ 😍😍
@mesertdamen4951
@mesertdamen4951 Жыл бұрын
የማዳም ቅመሞች እኮ ዶክተርም ቅመም ነን
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
መቅዲማ ሙዚቃ 1ኛ ነሽ አስፊቲማ ለውጥ አለ ብስራት ሱራፌል ሮፍናን
@madinasaed4392
@madinasaed4392 Жыл бұрын
አረ ኮሜንት ሁሉም መቅድ እርጉዝ ነች የሚል ነው ጨዋታውን ማየት ትታችሁ 😂😂😂
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
እኔ ትላንት በሣቅ ፈርሻለሁ ሥለጫወታው አንድ ይሠውራችሁ አላለፈም ሁሉም መቅደስ ነው
@user-rq9be6jn9k
@user-rq9be6jn9k Жыл бұрын
መቅዲ ግን አረገዝሽ ልበል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tinanailart703
@Tinanailart703 Жыл бұрын
ሁላችንም በጣም ነው የምወዳቸው 🎉❤❤❤
@user-ox1yl5cg3s
@user-ox1yl5cg3s Жыл бұрын
የሉላ ስርግ በቅርብ ቀን ጠብቁ ❤❤😂😂😂😂😂 አራ አግቢተሽ ማያት ነፍቆነል
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
እንዴ ባልትዳር የልጆች እናት እኮ ናት
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
​@@Sara-wi8onከባሏ ጋር አብሮ አይደሉም ሌላ ጓደኛ ይዛለች
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
እረ ጉድ እሷ የቆንጆወች እናት ነች ስለሷ ሰርግ ከመጨነቅ በፊት ግን አንቺ ለራስሽ አግብተሻል 😅
@nefisa70
@nefisa70 Жыл бұрын
​@@Nejat197አላገባንም ግን ትዳር ላይ አዱችም
@tolaab5920
@tolaab5920 Жыл бұрын
ሊና ደስ ትላለች
@ZeniHassen-sp9hi
@ZeniHassen-sp9hi Жыл бұрын
ናፍቆት መስላኝ ነበር
@zulfanesruz
@zulfanesruz Жыл бұрын
አስፋው የሳቄ ምንጭ😂😂😂
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 11 ай бұрын
መቅዲዬ❤❤❤❤
@medihabeshawit4922
@medihabeshawit4922 Жыл бұрын
የዛሬው ይለያል❤❤
@erahma6159
@erahma6159 Жыл бұрын
መቅደስ ጥላሽ ከበደኘ እርጉዝ ነው የመሰለችኚ
@arsemayouyube1333
@arsemayouyube1333 Жыл бұрын
ኡሌም እደምለው ፈጣሪ ከናተጋር ይኡን
@Seni_ethio
@Seni_ethio Жыл бұрын
መቅዲ ግን ቅመም ነች❤❤❤
@user-gr4gs8wf6l
@user-gr4gs8wf6l 11 ай бұрын
ግን በምልክት የሚጠየቀው ጥያቄ እንዳይመለስ ፈልጋችሁ ይመስላል የማይመለስ ጥያቄ የምትጠይቁት ታበሽቃላችሁ
@louatlouat1835
@louatlouat1835 Жыл бұрын
ናፍቂ መስላኝ ሱክ ማለቴ
@user-vc8yj5fc3c
@user-vc8yj5fc3c Жыл бұрын
ሀይማኖት ግርማን የምመሰልኝ እኔን ብቻነወይ የረኛየ።ተዋናዊዋ
@user-yu3pr3nl5r
@user-yu3pr3nl5r Жыл бұрын
ስታምሩ ሁለቹም🎉🎉
@user-iz6mg8gy4r
@user-iz6mg8gy4r Жыл бұрын
መቅዲ እርጉዝ ናት ❤😂
@madimadi-xo7fv
@madimadi-xo7fv Жыл бұрын
መቅዲ የኔ ፍልቅልቅ
@user-iv6cn4td9t
@user-iv6cn4td9t Жыл бұрын
መቅዲየ ቀሚሥ ልበሺ ማማየ በቢ አለ መሠል 😊
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 Жыл бұрын
መቅዲ እርጉዝ ናት ❤
@user-eh9lw2yz8w
@user-eh9lw2yz8w Жыл бұрын
መቅዲ ከመቼ አበጠች ማለቴ አረገዘች😂😂❤
@sarahusen8675
@sarahusen8675 Жыл бұрын
ተረግዞ ሆነ እኮ ሰርግ ቀብድ አደረጉት አርቲስቶች ነን ባዮቹ
@Jemu6
@Jemu6 Жыл бұрын
ወይ ኮሜንቶች ምን አይነት አይን ነው ያላችሁ
@lozamelat9007
@lozamelat9007 Жыл бұрын
Mekedi ur pregnant ❤wow
@sihaamxuseen6324
@sihaamxuseen6324 Жыл бұрын
አስፍየየኔሚስኪን
@AlTamkeen-ot7zl
@AlTamkeen-ot7zl 11 ай бұрын
ናፍቆት ግን የት ጠፍች የኔ ውድ ኢቢ ኤሶች ደስ ይላሉ ግን ናፍቆት የት ደርሰች
@user-zq2nl8gy7b
@user-zq2nl8gy7b Жыл бұрын
መቅዲዬ ስወድሽ❤❤
@aminawollotube2542
@aminawollotube2542 Жыл бұрын
መቅዲ እርጉዝ ነች???❤❤❤❤
@henokgetu2047
@henokgetu2047 Жыл бұрын
Mekdi is the big show❤
@GedifawHunegnew-sz7eu
@GedifawHunegnew-sz7eu Жыл бұрын
ሊና ሜሮን ደነናች ወይ
@ruhama2017
@ruhama2017 Жыл бұрын
ያቺ የእረኛዬ ጉልቤ እንደዚህ ፈታ ያለች ነች
@HawiTate
@HawiTate Жыл бұрын
😂
@ahemed-qy1kp
@ahemed-qy1kp 11 ай бұрын
መቅድየ የኢቢኤስ ውት
@user-ek8yb3jz3l
@user-ek8yb3jz3l Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል አኛንም ፈታ አረጋችሁን
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
እንዴት ነው አንጎበር ያልቀቀው ይመላል መነፅሩን አለማውለቁ አይኑ እንዳይታይ ይሆን እንወድሃለን ከሱስ ንፃ
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo Жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 from 🇿🇦
@amusebah6444
@amusebah6444 Жыл бұрын
መቅዲ እርጉዝ ናት ወላ ቦርጭ ነው
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 Жыл бұрын
መቅደሥ እረጉዝ ናት
@zebibatube170
@zebibatube170 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪🟩🟨🟥
@zerthunmillion5454
@zerthunmillion5454 Жыл бұрын
መክዲዬ እንዴት እንደምወድሽ በምን ላሳይሽ....ሴት ከወለድሽ ልጅሽን ለልጅ ....
@mitayamiki7313
@mitayamiki7313 Жыл бұрын
እኔ ምለው እስቲዲዮ ውስጥም ፀሀይ አለ እንዴ የመነፅሩ ነገር😂😂
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 Жыл бұрын
መነፀሩ የፅሀይ እኮ አደለም ቆንጆ መጀመሪያ አስተወይ
@sofiyatube2772
@sofiyatube2772 Жыл бұрын
መቅድ አረገዘች እንዴ ❤
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
ሉላ ከጀርባው ጠይም ነው😂😂😂
@seblewengel2843
@seblewengel2843 Жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@mamimylove8905
@mamimylove8905 Жыл бұрын
መቅድ እርጉዝ ናት😍
@bezaayalew1884
@bezaayalew1884 Жыл бұрын
wow betammmmmmmm feat argachihugali
@ayalneshtegegn8788
@ayalneshtegegn8788 Жыл бұрын
አይዞሽ የእኔ ቆንጆ❤
@sisay7
@sisay7 Жыл бұрын
ሊና ፈታ ያለች ናት
@mykng.ethiopiageliss8808
@mykng.ethiopiageliss8808 Жыл бұрын
ኢቢኤስ መቅድይ ከሌለች መቆረጥ አለበት 😂😂 ቀበጥ ነች እኮ
@simeranred3153
@simeranred3153 Жыл бұрын
አሰፈቲ አልተቻለም ናፍቆት ተቅረብ
@aboujoudaboujoud8389
@aboujoudaboujoud8389 9 ай бұрын
ምንድነ ድምፃችው አዪሰማ ም
@user-hg5py2cm7s
@user-hg5py2cm7s Жыл бұрын
መቅዲዬ ዛሬ ቀዝቀዝ ብለሽብኛል የኔ እብድ ሰላም ተገላገይልኝ ኢቤሶች አዲሱዋን ልጅ እዚዉ አስቀርሉን ቅብጠቱዋ ለሚዲያ አንደኛ ነች
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "የህዝብ ድምፅ"
32:42
ebstv worldwide
Рет қаралды 16 М.
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 148 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 36 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН