ልደታን በልደታ ከልደታ ሰፈር ትዝታችን በኢቢኤስ ምዕራፍ 16 ክፍል 8/Tezetachen Be EBS Ledeta Season 16 ep 8

  Рет қаралды 109,809

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 327
@ilovesebli1248
@ilovesebli1248 4 жыл бұрын
የልደታ ሰፈር ልጆች እስኪንያችሁ 👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enatwenat4378
@enatwenat4378 4 жыл бұрын
Alen
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 4 жыл бұрын
አለን
@samitub2849
@samitub2849 4 жыл бұрын
Alen ke ledeta
@mynaturalhair1
@mynaturalhair1 4 жыл бұрын
ዕሰቲ የልደታ ልጆች የሆናችሁ like አድርጉኝ
@sntemeritubetube1641
@sntemeritubetube1641 4 жыл бұрын
ከኔ ጋር ቤተሰብ እንሁን በሰብስክራይብ
@berhanali1658
@berhanali1658 4 жыл бұрын
Zelalem Ledata
@alem8640
@alem8640 4 жыл бұрын
blue sky yetewoldikut birumu wofcho new
@Selam12973
@Selam12973 4 жыл бұрын
ልደታ ሰፈር ስንት ትዝታ ነበረኝ ግን ምን ያደርጋል ስደት አይኑ ይጥፋ😭😭😭😭 የልደትዬ ልጆች የተ ናችሁ ቅድስት ልደታ ከመጣብን ኮሮና ትጠብቀን አሜንንንንን
@mhamadbeb3445
@mhamadbeb3445 4 жыл бұрын
አሜን
@user-nl2vq4uw8u
@user-nl2vq4uw8u 4 жыл бұрын
Amen Amen Alen Alen
@samitub2849
@samitub2849 4 жыл бұрын
Amen amen
@user-qd3mk4xo8w
@user-qd3mk4xo8w 3 жыл бұрын
😢😢መልሶ ማልማት ብለው በተኑን😢😢
@user-tt8ee4oj9p
@user-tt8ee4oj9p 4 жыл бұрын
የልደታ ልጅ ነኝ እሚል ብቻ ቤተስብ ያድርገኝ አስር ቢወለድ አስር ነው ጉዱ የልደታ ልጅ ይበቃል አንዱ የታሉ ልደታወች 👍
@tesfaaleme4033
@tesfaaleme4033 4 жыл бұрын
የኖርኩት ልደታ ነው ግን የገጠር ልጅ ነኝ
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w 4 жыл бұрын
የተክለአይማኖት ስፈር ልጅ ነኝ ግን ከልደታ አልጠፍም ወይኔ ግዜ እንዴት ይኤዳል የአሹ ቤት ጥብስ አሁንም በአይኔ ላይ ነው
@enatwenat4378
@enatwenat4378 4 жыл бұрын
Mnm mareg aychlm
@user-eq9ke8ii1r
@user-eq9ke8ii1r 4 жыл бұрын
ባትሆንኳን በልደትዬ ስም ከጠየክ አትከለከልም
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 4 жыл бұрын
ልደትዬ ሰፈሬ
@wissamasmar6200
@wissamasmar6200 4 жыл бұрын
ልደትዬን!! የልደታ ሰፈር ልጅ ነኝ
@yemicahallijilovemydad8251
@yemicahallijilovemydad8251 4 жыл бұрын
እናቴ ልደትዬ ያደኩብሽ የልጅነት ቤቴ ገና ስምሽ ሲነሳ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😭😭 እስካሁን በምልጃሽ ከጉያሽ ሳታርቂኝ ጠብቀሽኛል ልደትዬ ለሀገሬ ምድር በሰላም አብቅተሽኝ ለደጅሽ አብቂኝ🙏🙏🙏 በስደት ያላችሁ ወገኖቼ እናቴ ልደታ ማርያም የልባችሁን መሻት ፈፅማላችሁ ለሀገራችሁ ታብቃችሁ አሜን🙏🙏🙏❤❤❤❤
@endalkegudeta4741
@endalkegudeta4741 4 жыл бұрын
የልደትዬ ትዝታ መች ተነግሮ ያልቃል እስቲ የሰፈሬ ልጆች ላይክ ግጩኝ
@frutelove9391
@frutelove9391 4 жыл бұрын
😛😛
@hashahsa9409
@hashahsa9409 4 жыл бұрын
ልደታ ልጆች ሐገራችንን የናፈቀን አለን ውይ በትዝታ አሳየከን ጌታ ባርክህ ዮኒ ዛሬ ከባሕሩ ማዶ በናፍቆት ከለንበት ሁሉም ተቀይሯል
@martatesfaye7253
@martatesfaye7253 4 жыл бұрын
ልደትዬ ወይኔ አሁን አገሬ ናፈቀኝ😭😭😭😭
@aberhammisgna9912
@aberhammisgna9912 4 жыл бұрын
እኔ የልደታ ልጅ ነኝ አሁን ለደን ነው ይለሁት ትዝታዬን ቀሰቀስከው ክብር ለልደትዬ ይሁን እግዚሃብሄር ይሄን በሽታ ይጥፋልን ከምድር ።
@eheteye6392
@eheteye6392 4 жыл бұрын
የልደትዬ ልጅ ባልሆን ኖሮ ይቆጨኝ ነበር
@samitub2849
@samitub2849 4 жыл бұрын
Ewente new
@senaitbresch7849
@senaitbresch7849 4 жыл бұрын
ehete ye 👍
@biniyamworku8983
@biniyamworku8983 4 жыл бұрын
Ere merkatoooo new engie
@biniyamworku8983
@biniyamworku8983 4 жыл бұрын
Betam teleutowale yegeremale
@shimlesk.h.r4069
@shimlesk.h.r4069 4 жыл бұрын
ሀምሳ ቢወለድ ሀምሳ ነው ጉዱ የልደትዬ ልጅ ይበቃል አንዱ! የልደትዬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማቹ ይብዛ!!!
@haymiyewerkuljigs1787
@haymiyewerkuljigs1787 4 жыл бұрын
የልደታ ልጆች በስደት ያላችሁ ልደትዬ ትጠብቃችሁ ልደትዬ እናቴ አደራሽን ለደጅሽ መሳለም አብቂኝ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
አሜንንን
@user-kw8sm3oj3q
@user-kw8sm3oj3q 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zemilamersha4721
@zemilamersha4721 4 жыл бұрын
አሜን
@samitub2849
@samitub2849 4 жыл бұрын
Amen amen
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
@@samitub2849 አሜን
@user-tz1pt5np1k
@user-tz1pt5np1k 4 жыл бұрын
ልደትዬዬዬዬዬ እናቴ
@lina3748
@lina3748 4 жыл бұрын
ኦሆ ያደኩበት ሰፈሬ ልደትዬ❤
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 жыл бұрын
ወይ ልደታ ወሰወሰኩኝ ኦኮ በማታ ወይ ሀገሬ ወይ አዲስ አባባ ወይ አረዳ ሆይ አገርም እደ ሰው ይናፍቃል ወይ😥
@user-yy1zm7vi3f
@user-yy1zm7vi3f 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ልደታዬ በጣም ነው. የምውደው. ልድታ እና ትዝታን. በስድት. አለም. እይ. ጉቢ ጊቢ አለኝ. ምን. እደ. ሀገር
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 4 жыл бұрын
የእኔ እነት ደእሰ ሲሉ የልደትዬ ልጆች ሰላማ ችሁ የብዛልኘ
@marya4461
@marya4461 4 жыл бұрын
ልደትዬ ልደትዬ ልደትዬ 🙏😍😘
@sarasara-nf4yl
@sarasara-nf4yl 4 жыл бұрын
ልደትዬ ተወልጄ ያደኩብሽ ሠፈሪ😍😍😍
@sarayabe6253
@sarayabe6253 4 жыл бұрын
Ename
@mesfing3306
@mesfing3306 4 жыл бұрын
Me Too!!
@amenamenamenamen2246
@amenamenamenamen2246 4 жыл бұрын
እማየ ደስስሲሉ። እረጂም እድሜ ተመየሁ
@user-jz1sn4fd7p
@user-jz1sn4fd7p 4 жыл бұрын
ዮኒ ሰላምክ ብዝት ይበል የትዝታው ንጉስ
@user-nx4ce5bo3c
@user-nx4ce5bo3c 4 жыл бұрын
ልደት ሰፈሬ በስንት አመት ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ደሞ ቢርሞ ሜዳ አምሮበታል እኔ ከተሰደድኩ ብዋላ ብዙ ተቀይሯ ሰፈሬ ሰላምሽን ብዝቶ አበባ መስለሽ እንድት ጠብቂ ምኞቴ ነዉ
@meheritsgaye7429
@meheritsgaye7429 4 жыл бұрын
ልደትዬን ሲሉ የልደታ ልጆች ደስ ስትሉኝ ልደትዬ ትጠብቃችሁ
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
አሜን
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 4 жыл бұрын
ቶሼ ወንድሜ አብሮ አደጌ የቤተሰቦቻችንን ነፍስ ይማር 🙏🏾🙏🏾🙏🏾😍😍😍😍
@yordanoskidane5394
@yordanoskidane5394 4 жыл бұрын
ልደትዬ.....ሰፈሬ እትብቴ....የተቀበረበት ውለታሽ አለብኝ......።
@zelalemfisseha2229
@zelalemfisseha2229 4 жыл бұрын
I was born in Lideta right next to the church in 1968 in Ethiopian calander. I love my sefer
@thomasmesfin8863
@thomasmesfin8863 4 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ ነው በደንብ ያውቀዋል አካባቢውን እነ ስእን እነ ደሴ ሆቴል እነጎንደር ሆቴል እነ ሳምሶን ዳቦ ብዙ ትዝታ አለን የልደትዬ ልጆች
@mkedesasmamaw5719
@mkedesasmamaw5719 4 жыл бұрын
ልደታ ልቤ
@lideyalideya9956
@lideyalideya9956 4 жыл бұрын
lidata ayidelam la taweldabet la adegabetim tizeta nat.miss u
@jannajanna6475
@jannajanna6475 4 жыл бұрын
ኢቢኤሶች እናመስግናለህ በስንት አመቴ ስፈሬይ አየሁት ፣😍🤔😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏
@asterberhanuastu8276
@asterberhanuastu8276 4 жыл бұрын
Weeeeee ebyate yagebaphu meselegn eko wedddddddd ledetetyaaaaa
@umgurn563
@umgurn563 4 жыл бұрын
ልደታን እወዳችሁ አለሁ የልደታልጆች
@user-fz3gi4gb9j
@user-fz3gi4gb9j 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ሰላምህን ያብዛው ዮኒ
@user-wh6xn9ki3m
@user-wh6xn9ki3m 4 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ !!!ወይኔ ከ11አመት በውሀላ ሰፈሬን አየዋት!! Thanks man!!!
@tigistetigiste1408
@tigistetigiste1408 4 жыл бұрын
Waye safare nafakseghe🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍 lahaGare abekegh ledatye
@user-vu1lm1ol4r
@user-vu1lm1ol4r 4 жыл бұрын
ሀ ብዬ የፈነዳውበት ሰፈር ሁሉን ላይፋ የወኩብሽ ሰፈር በጣም የምወደው ሰፈር በተለይ እሰዊት ካፌ ሔለን ካፌ በሰመአም ኢቪን ድራፍት ምን እንደ ሆነ የቀመሰኩበት ሰፈር ጆኒየፋ ኬኔዲ ት ቤቴ የማታ የተማርኩበት ብቻ ሁሉን መልካሙንም መጥፎውንም ችግሮን መከራውን የህወትን ፈተና የታየበት ሰፈር ነው ተመሰገን
@weldlegese4066
@weldlegese4066 4 жыл бұрын
ዯኒ ሌላ ጊዜ መተህ ብትሰራ ደሥ ይለናል አገራችንን ሠላም ያርግልንና ገና ብዙ ያለየሐቸው ትልልቅ ሠዎች አሉ ወደ ቶሎሳ ሠፈር ብትመጣ ብዙ ትልልቅ ሠዎች አሉ አንዴ ብትደግመው ሠላም በሆነ ጊዜ ደሥ ይለናል
@nesanesa9698
@nesanesa9698 4 жыл бұрын
Yeti akababy neshy tolesa sefyri
@weldlegese4066
@weldlegese4066 4 жыл бұрын
@@nesanesa9698 ዯኒዬ ሠፈሬ መኮንኖች ክበብ ወረድ ብለህ ወደ ውስጥ ሥትገባ ያለው ሠፈር ነኝ ዮኒዬ ወልዴ ለገሠ እባላለሁ
@Wahidislamicapologist
@Wahidislamicapologist 4 жыл бұрын
ውይ ልጅነቴ ትዝ አለኝ። ልደታ ሰፍሬ። አልሃምዱሊላህ ይህንን ትዝታ በመስማቴ።
@selambryant
@selambryant 4 жыл бұрын
I am from Lideta Sefer, OMG I was there after 10 yrs last yr ,,I was shocked , it changed really great, My Brother was the one who toured me around.
@evamekonnen4035
@evamekonnen4035 4 жыл бұрын
Weyzero Almaz des silu webetacew tezetacew "meleyayet mot new" Che bella signora ❤️
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
ልደትዬ ሰፈሬ ናፍቀሽኛል መች ይሆን የማይሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው ልደትዬ ውድድድድድ 💋❤❤❤❤❤💋💋❤እናመሰግናለን ዮናስ ሰፈሬን ስላሳየከኝ ትንሽ ወደ 02 ገባ ብትል አሪፍ ነበር አገሬ ናፈቀኝ ❤
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
አላህ ባለቀን አይዟችሁ
@tsehaydemissie9385
@tsehaydemissie9385 4 жыл бұрын
የልደትዬ ልጅ ነኝ❤️
@user-fd4hm3vr6x
@user-fd4hm3vr6x 4 жыл бұрын
ይግርማል ከአርትራ መትቸ ከኣጎትየ ጋር ያደኩበት ልደታ ነበር ኢንደዚ ሆና ሳይት በታም ደስ ኣለኝ
@tesfaaleme4033
@tesfaaleme4033 4 жыл бұрын
ውይ እባዬ መጣ ልደትዬ ስወደው እኮኮኮኮኮኮ
@user-cs9db4rq1p
@user-cs9db4rq1p 4 жыл бұрын
ልደታን. ሳሲብ. ዮኒ ሞኛዉ ትዝ ይለኛል
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Wletash alebign ledetiye ledegish abikign enate⛪️✝️❤️
@sarayabe6253
@sarayabe6253 4 жыл бұрын
Amen enanm
@zemilamersha4721
@zemilamersha4721 4 жыл бұрын
ዋው ቤቴለም ትምርት ቤት መነገራችን ተምርቤታለው 😍
@sashaznash7427
@sashaznash7427 4 жыл бұрын
እኔ የልደታ ልጅ ነኝ በሰላም ለአገር አብቂኝ
@amandaamanda1527
@amandaamanda1527 4 жыл бұрын
Kemenem belaye betam yemiyasdesetege yanete akerareq wow 👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 anedgah betam gobez 😍🥰
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 4 жыл бұрын
You really interviewed the right person. He is funny. It so good to have it in recording.
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
ዮኒዬ እንኳን በደና መጣክ ከትዝታ ጋር
@awakekalkedan4766
@awakekalkedan4766 4 жыл бұрын
ዬኒ የኔ አንደኛ በነካካ እጅህ ቃሊቲንም ሹፋት
@fidelmehari9464
@fidelmehari9464 Жыл бұрын
Yoni yoni yoni you are best program provider i ever see and i always watch your programs keep it up dear
@user-ge9og6vi1i
@user-ge9og6vi1i 4 жыл бұрын
ዋውውው እናትችን እድሜ ይስጠውት ደስ የምሉ እናት
@eyobethiotube6259
@eyobethiotube6259 4 жыл бұрын
Kerejem geza behala yadekubesh sefera ledeta selayewesh dess blognal thanks ebs tv
@ila5146
@ila5146 4 жыл бұрын
የልደታ ልጅ መሆን መታደል ነው
@mimiymimiy7140
@mimiymimiy7140 4 жыл бұрын
ወይኔ ሰፋሬ ናፈቀኝ 😢
@mimiymimiy7140
@mimiymimiy7140 4 жыл бұрын
ዋው
@eliltasemere5317
@eliltasemere5317 4 жыл бұрын
Ye Lidetya lij negni yawem ye 04👍👍👍
@mesekermdaniel6797
@mesekermdaniel6797 4 жыл бұрын
ዬኒ ምርጥ ሰው♥♥♥
@KH-yb5tx
@KH-yb5tx 4 жыл бұрын
አስታዋሽ አይጥፋ አዘጋጁ ዮናስ ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን በቂ ማሥታወሻ ነው ልደትዬ የህይወታችን መሠረት ናት ልደትዬን መቼም መቼም ከአእምሮአችን አትጠፋም የልደታ ልጅ ነኝ ይመቻችሁ ከሰሜን አሜሪካ ዋው ምርጥ ቅንብር ትዝታው እንባ ያመጣል
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 жыл бұрын
የልደታ ልጅ ነኝ ያውም የ 01 እናመሰግናለን
@user-kz4hq3on6u
@user-kz4hq3on6u 4 жыл бұрын
እኔ 02😂😂😂😍
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 4 жыл бұрын
ልደትዬ የተወልድኩብሽ ያደኩብሽ አረ ስንቱ ተወርቶ ያልቃል ምን አለ ተመልሶ ቢመጣ😍😍😍💕💕💕
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 4 жыл бұрын
እኔ 03
@nesanesa9698
@nesanesa9698 4 жыл бұрын
Yeti akababy yeny konjo
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 жыл бұрын
nesa nesa መኮንኖች
@berhanali1658
@berhanali1658 4 жыл бұрын
ልደትዬ ራህዪን አደራ
@selamselam9908
@selamselam9908 4 жыл бұрын
ልደትዬ አደራሽ ጠብቀሽ ከበሽታው ጠብቀሽ ከስደት መልሰሽ ለደጅሽ አብቂኝ
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 4 жыл бұрын
ዋው ሰፈሬ እናመሰግናለን ሰፈሬን ስላሳየእኝ አሁንማ ትተነው እሰው አገር ከረኩ
@thomasmesfin8863
@thomasmesfin8863 4 жыл бұрын
እኔም የልደታ ልጅ ነኝ ትዝታችንን አመጣህው እግዚአብሔር ይስጥልን ልደትዬ እድሜህን ታርዝመው የትም ተወለድ ልደታ እደግ ያራዳ ልጅ
@user-kl9wi7lf6x
@user-kl9wi7lf6x 4 жыл бұрын
ሰፈሬ አረ ናፈቀኝ
@berketgebrehiwot2994
@berketgebrehiwot2994 4 жыл бұрын
ልደትዬ
@abyssinian01
@abyssinian01 4 жыл бұрын
Yonas!! እንዴ እንዴ በቃ ይህ ብቻ ነው የልደታ ሰፊር ታሪክ?? መቸ ተወራ ስለ አሸዋ ሜዳ, በቀለ ወያ , ተስፋ ኮከብ, ባልቻ አባ ነፍሶ ት: ቤት?? ወወክማ ያፊራቸው ታዋቂ እስፖርተኞች?? ታሪካዊው እንዳለ ስጋ ቤት, ክፍሉ ገራጅ ታዋቂው ብስክሌት አከራይ, አቶ አለማዩሁ/ ገበየሁ?? , ሜክሲኮ ባር ለመጀመሪያ ጊዜ አይስክሬም የቀመስኩባት, 25 ሳንቲም 1965, 😀, የቫስኪን ሲሲያን እና የሞዝቦልድ ኳስ ተጫዋቾች, ሲሎን ሻይ ቤት, ፓትሪስ ሉሙምባ ፎቶ ቤት, አንበሳ እውቶቢስ. You have to do this program again,😀 Yonas, keep up the good work anyway, I love your program. I lived in Lideta since1964 , great neighborhood, I wouldn’t recognize it now since all my landmarks are moved or disturbed. Thank you.
@user-kw8sm3oj3q
@user-kw8sm3oj3q 4 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ትዝታን በሚቀሰቅስ መንገድ ነው የተዘረዘረው ሜክሲኮ ባር እኔም የመጀመሪያ ጊዜ አይስክሬም የቀመስኩበት ቦታ ነው አመሰግናለሁ
@natankingkong303
@natankingkong303 4 жыл бұрын
እውነት ነው ብዙ ያልተነሱ ታሪኮች አሉ ጥሩ አስተያየት ነው የሰጠኸው
@meaza2119
@meaza2119 4 жыл бұрын
ተስፋ ኮከብ ባልቻ ትምህርት ቤቴ ነበር እንባዬ ነው የመጣዉ
@thomasmesfin8863
@thomasmesfin8863 4 жыл бұрын
እማማዬ እድሜና ጤና ይስጦት እናቴን ነው የሚመስሉት ሚገርመው ደሞ ከቶሎሳ ሰፈር ወደ ልደታ ስሄድ በጣም አውቆታለው
@nesanesa9698
@nesanesa9698 4 жыл бұрын
Yeny konjo yeti akababy neshy tolesa sefyri
@zemilamersha4721
@zemilamersha4721 4 жыл бұрын
ማዘር እድሜና ጢና ለርሶ 😍😍
@amydenekew3854
@amydenekew3854 4 жыл бұрын
Thank you betam Yoniii seferen selasayehegh
@mahletyilma6284
@mahletyilma6284 2 жыл бұрын
Lidetaye, 😍
@Miriamkk
@Miriamkk 2 жыл бұрын
I have a great respect for this guy! He is so decent ! 🙏🥰
@tigistkoyas7640
@tigistkoyas7640 4 жыл бұрын
ልደትዬ እናቴ
@menejat9904
@menejat9904 4 жыл бұрын
What a wonderful program 😍keep it up bro
@MikeMike-bc7jg
@MikeMike-bc7jg 4 жыл бұрын
Ledeta semi tabote nat. Amen ennataye ahuin tesmane.🙇‍♀️
@brukegebremichael5759
@brukegebremichael5759 4 жыл бұрын
Oh my God!!! My hood, born and raised there
@alemzewde1824
@alemzewde1824 4 жыл бұрын
WOW Betam dase yelale Sefran Bmayeta tdsechalhuge gen.
@addisomar2585
@addisomar2585 4 жыл бұрын
ልደትዬ ሰፈሬ የእትብቴ መቀበሪያ ኡፍፍፍፍ እንዴት እንደናፈቀችኝ ግን ብዙ ያልተወሱ ቦታዎች አሉ ያው የጊዜው ሁኔታ አላመች ብሎ መሆኑን እንረዳለን በሌላ ጊዜ ግን ሰፋ አድርጋቹ እንደምታቀርቡልን ተስፋ አለኝ ሰፈራችንን ስላሳያችሁን ግን ከልብ እናመሰግናለን 😍😍😍 ፈጣሪ የመጣብንን ክፉ ነገር አንስቶልን በስደት ያለነውን ሁሉ ላገራችን ያብቃን ከክፉ ይሰውረን 🤲😥😥
@ephremy4136
@ephremy4136 4 жыл бұрын
Lideta church has untold history ...one day will get nice book. Lideta church was hub of social, religion and other thing ...has many many child and adult hood memeories.!!!!!
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 4 жыл бұрын
ልደታ ተቀረች ያደጉት ሰፈር ውድድድድ ግን የሆነ ጊዜ ጠፋብኝ ሁለነገረ ተቀረ በስማአም
@nuhamins6672
@nuhamins6672 4 жыл бұрын
Wayawwww ledayeyye safara Uffff tizeta metefo naw
@enatwenat4378
@enatwenat4378 4 жыл бұрын
Ldety yeni tzeta nafkoti lgerachen beselam yabkan ldety
@merikidane8930
@merikidane8930 4 жыл бұрын
Wow how i miss my lideteye 😢😢❤️❤️❤️
@user-zc9vy9wl7k
@user-zc9vy9wl7k 4 жыл бұрын
አሜን ማማዬ እድሜና ጤና ይስጥልን
@favenelias558
@favenelias558 4 жыл бұрын
አቤት የልደትዬ ልጅ ስትል ሰማው ልበል አቤት
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 4 жыл бұрын
Enam yeledeta sefer lej negn. Yemecheh. Assadegat. Yarada lej.
@user-pg6kc1bd2k
@user-pg6kc1bd2k 4 жыл бұрын
ውይ ዮንዬ ድምፅክ አንደኛ እኮ ነው እድሜ ይስጥክ
@mhamadbeb3445
@mhamadbeb3445 4 жыл бұрын
እትዬ እቱናት ከሞት ያተረፋኝ ሴት ነበሩ ልትሞት ቀናት ነው የቀራት ተብሎ በተፈረደብኝ ሰአት ነበር እሳቹ ተጠርተው የመጡት :: እናቴ ከሞተችም ትሙት ብላ ነበር ለሳቸው ሰታኝ ወደ ውስጥ የገባችው ,,,,እትዬ እቱናት እጃቸው መዳኒት ነበር አንገቴን ከዞረበት መልሰው ለናቴ የሰጡኝ,,ውለታቸው ነበረብኝ ክርዬ ነበር የሚሉኝ አረ ሰፈሬሬሬሬ ናፈቅሽኝ
@serawitwordofa8954
@serawitwordofa8954 4 жыл бұрын
Enamesegnalen ebs
@familypromotion1217
@familypromotion1217 4 жыл бұрын
ውዴ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁን ልደትዬ ታብዛላችሁ
@yonatan_hailemichael8914
@yonatan_hailemichael8914 3 жыл бұрын
ልደታ ሰፈሬ የ ልደታ ለጅ ነኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ የ ፍቅር ሰፈር
@selishefantaw2479
@selishefantaw2479 4 жыл бұрын
Thanks EBS & YONI !!!!!!
@eyasutemesgen6004
@eyasutemesgen6004 4 жыл бұрын
ሰፈሬ ናፍቆኝ ጭንቅ ሲለኝ ደረስክልኛ ዮዬ ያራዳ ልጅ 😍😍
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የልደታ ልጅ ጥበበ ሰሎሞን በጣም ደስይላል
@sositik_tok4961
@sositik_tok4961 4 жыл бұрын
Wayn ldtya ksnt gza bhla ayhut sefraaa
@user-io9ze8qf5x
@user-io9ze8qf5x 3 жыл бұрын
እኔ የጨርቆስ ልጅ ሆኜ ፣ አሁን በስደት ከባለበቴ የልደታ ልጅ ሆነን እና በሁለት ሴት ልጆች ታጅበን በአውሮፓ እንኖራለን ። Thanks Ebs
@thomasmesfin8863
@thomasmesfin8863 4 жыл бұрын
እነ ሰብለ ታደሰ የደቡብ ህዝብ ነፍሳቸውን ይማርና የልደታ ልጅ እነ ያሬድ መዘምራን አስጠኛችን
@kedstyarad157
@kedstyarad157 4 жыл бұрын
Ledeta sefera nafekesheje neber ayewush miss you 😍😍
@hayutube6087
@hayutube6087 4 жыл бұрын
ከተክልዬ ልደታ ነበር ወክ የምናረገው አፍሪካ ህብረት ነበር የምንማረው ተመላለስነው ጁስም እዛ ነበር ውይ ትዝታ😢😭
@mahitewhado2869
@mahitewhado2869 4 жыл бұрын
Wye lidetaya sefere enkwanem tweldkuy sefere miss u
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 32 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 10 МЛН
Sigma Kid Hair  #funny #viral #comedy
0:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2,8 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
0:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 40 МЛН
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 4,5 МЛН
Кошки не нарушают закон😂
0:34
FERMACHI
Рет қаралды 5 МЛН