ወግ አዋቂው ድንች በፍላሚንጎ አንሸራሽረኝ // ትዝታችን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 64,661

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 ай бұрын

EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 138
@misganawtadesse3004
@misganawtadesse3004 7 ай бұрын
ችንድ ምርጥ የአራዳ ልጅ…ይሄንን አካባቢ ካንተ በላይ ማንም እንደዚህ ሊያስረዳ አይችልም፡፡ ይመችህ!!
@berhanemoges389
@berhanemoges389 7 ай бұрын
ዮናስ ስለጥረትህ አድናቂ ነኝ። ከፍላሚንጎ እስከ ፒኮክ አንድ ሰፈር ነው ማለት ይቻላል። መዝናኛዎቹ በኛ ዘመን ጆርጅ ፎቅ ላይ የነበሩት ፍላሚንጎና ጃንተከል ዋርካ፣ ቀበርቾ ፣ ዊምፒ ፣ ኦሲቢሳ ፣ ቼኑዝ ፣ ፒኮክ ነበሩ ። አሳይ ት /ቤት ድሮ አይቤክስ ክለብ የሚባል ግዙፍ የፓርቲ መጨፈሪያ ነበር ። ደምረው ሱቅ የሰፈራችን አማካይ ታዋቂ የሱቆች ፣ ብስኩት ቤትና ጠጅ ቤት ፣ ግሮሰሪ የነበረ ነው። ፊት ለፊቱ የአቶ መስፍን አርአያ ኦሎምፒያ ይገኛል። በነገራችን ላይ መስፍን አርአያ የኤርትራዊቷ የፊልም አክተር የዘውዲ አርአያ ወንድም ነው። የዕምነት ቤታችን እስጢፋኖስና ኡራኤል ሲሆኑ የመሠረተ ክርስቶስ የሚሲዮን ፀሎት ቤትም እዚሁ ኦሎምፒያ ሰፈር ነበር። ታዋቂ ኳስ ተጫዋቾች የአየርመንገድና የኢትዮጵያ ቡድን ተጫዋቾች የነበሩ ሰለሞን ሽፈራው ፣ ሲራክ ደበበ፣ ግርማ በቀለ ፣ የመቻሉ ፀጋዬ ፣ የመቻል ሀብታሙ ካቴ፣ በረኛው ተስፋዬ መኮንን ወዘተ ይገኙበታል። የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጫዋቾች እነ ሳምሶን በላቸው ፣ የመብራት ኃይሉ ኤርመያስ ወንድሙም የመጨረሻ ሰፈሩ ኦሎምፒያ ነበር። ገናናው መንግስቱ ወርቁ የተሞሸረው በጊዜው መኖሪያው ከነበረው ኦሎምፒያ ሰፈር ነው። ምሩፅ ይፍጠር ከኦሎምፒክ ድሉ ማግስት ኦሎምፒያን ሆኖ ነበር። የሰፈር አንበሶች የነበሩና የቀድሞ አራዶች የእነጌታብቻ ፣ ስለሺ ደምረው ፣ ጥላሁን እሸቴ ፣ ሰለሞን ዘገዬ ሰፈር ነው ኦሎምፒያ፣ ኦሎምፒያ ለመዝናናት out door service ያላቸው እንደ ፒኮክ፣ ፍላሚንጎና ቀበርቾ አይነት መዝናኛዎች በሌላው አካባቢ ስለሌሉ ባለመኪናዎች ገርሎቻቸውን ይዘው ገንዘብ የሚያጠፉት እኛ ሰፈር ኦሎምፒያ ነበር። በንጉሱ ዘመን መሪዎች ለጉብኝት ሲመጡ ፕሬዘዳንቶች ከቦሌ በቀጥታ በበቀለ ፂሞ ሞተር ብስክሌት መሪነት በኦሎምፒያ አልፈው ነው ቤተ መንግስት የሚሄዱት። ንጉሶችና ንግስቶች ሲሆኑ ግን ከቦሌ ፒኮክ ድረስ በመኪና ይመጡና ፒኮክ ፊት ለፊት ባለው የሰረገላ ማቆሚያ ይደርሱና በወርቅ ዘቦ ጌጥ ባሸበረቁ ድልብ የክብር ዘበኛ ፈረሶች በሚጎተት ሰረገላና አጃቢ ፈረሰኞች ታጅበው ግራና ቀኝ ትናነሿን የሁለቱን ሀገሮች ባንዲራ በያዘው ሕዝብ መካከል እጃቸውን እያውለበለቡ ያልፋሉ። ኦሎምፒያ እንዲህ የታደለች ሰፈር ነበረች። አንድ ልጨምር በኛ ዘመን የመኪናው ቁጥር ትንሽ ስለነበር ቦሌ መንገድ ላይ በሚጓዙ መኪኖች ታርጋ ቁጥር ''ሞላ ጎደለ'' በሳንቲም እንጫወት ነበር። ትናንሽ ልጆችም ሆነን ከቦሌ መስቀል አደባባይ በሊፍት በነፃ እንሸራሸር ነበር። ዛሬ ኦርጋኒክ የኦሎምፒያ ልጆች በአለም ዙሪያ ተበትነው ይኖራሉ። ብዙዎቹ በቫይበር ግሩፕ መስርተው በትዝታ ይኖራሉ። ሀገር ቤት ያሉትም ማህበር እያቋቋሙ በመረዳዳት ህይወትን እየገፉ ይገኛሉ። ብዙዎች አልፈዋል ነፍሳቸውን ይማር 🙏
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 7 ай бұрын
እጅግ ደንቅ ትዝታ - አምላክ ያክብርልን
@berhanemoges389
@berhanemoges389 7 ай бұрын
@@yonaskebede5611 እኔም በመላው ኦሎምፒያንስ ስም አመሰግናለሁ። 👍
@mreasy9731
@mreasy9731 7 ай бұрын
ሰፈራችንን ጥሩ ገልፀህዋል ግን ቶክ ካፍቴሪያ ሸዋ ዳቦ ጋር እረሳሀው 😁😁ምርጥ ሰፈር ነበር ምን ዋጋ አለው ሰውን በጉልበት እያፈናቀሉት 😢😢ትልልቅ ሰዎች በስተርጅና በጉልበት ተባረሩ
@berhanemoges389
@berhanemoges389 7 ай бұрын
@@mreasy9731 ዕውነት ነው ብዙ ይረሳል በተለይ "The talk of the town" መረሳት አልነበረበትም! 😀
@asnakchweldkidan7977
@asnakchweldkidan7977 7 ай бұрын
አቶ ብርሃኔ ሞገሰ ሰፈራችንን በደንብ ስገለፀክልን እናመስግናለን
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ኦሎምፒያ ሰንቱን አሰታወሰከን ምነው አሳይ ትምህርት ቤት ተረሳ ውይ አዲሰ አበባዬ ቤቴ ህይወቴ ናፍቆቴ ❤ 🇺🇸
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep 7 ай бұрын
ፍላሚንጐ አካባቢ በጣም ልዩ ትዝታ አለኝ በተለይ በተለይ ኦሎምፒያና መስቀል ፍላውር ከ10 አመት በፊት ብዙ ጊዜ የምንዝናናበት አካባቢ ነበር።
@tegeswaldwald1524
@tegeswaldwald1524 7 ай бұрын
እኔም
@OusmanYitayew
@OusmanYitayew 7 ай бұрын
ትንሳኤ ጎበናን ነው ያልህ ድምፃዊውን ስለ ኮረና የዘፈነውን ኢቢኤስ ላይ የሚሰራውን ትንሳየን አደለም ዮኒ
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 7 ай бұрын
Tnxxxxxx
@resilience4515
@resilience4515 7 ай бұрын
This is a strong & beautiful community and I wish you interview someone may be 60+ to lean more, there is more to our neighborhood than just singers who pass by or came over to visit …I wish you mention the actual people who lived there that impacted our neighborhood and major invents within the neighborhood.
@xFlavoriax
@xFlavoriax 6 ай бұрын
The singers and other what the guy telling us is not a longtime story about that area. Will be more nice if he get 60+ ppls as U mentioned.
@Dj-Luda
@Dj-Luda 7 ай бұрын
ችንድ በደንብ ገልፀኸዋል ሰፈራችንን Thanks Yoni EBS FLAMINGO 06 🙌🏾
@apeechee1
@apeechee1 25 күн бұрын
but I was in 07
@xFlavoriax
@xFlavoriax 6 ай бұрын
I remeber from Flamingo to Bole Mini, most rememberd best pizza befor Flamingo, Gena Resturant. Kebericho, Shell cafe, Picok for best cafe, City cafe etc something cross my mind Top of the town cafe...may be i mixed it up lol long time..😎
@aliveWhileLeft
@aliveWhileLeft 6 ай бұрын
የፍላሚንጎ ህንፃ የኪቤአድ ከመሆኑ በፊት የጆርጅ ጣሰው የግል ህንፃ ነበር ። ከጀርባ የነበረው ጋራዥ ደግሞ ሙሴ ጋራዥ ይባል ነበር ።
@admasuwoldemariam1556
@admasuwoldemariam1556 7 ай бұрын
ጎርፉ ጠጅ ቤት የተባለው የባለቤቱ ስም ስለሆነ ነው ይታረም
@mreasy9731
@mreasy9731 7 ай бұрын
የኢዛና ባር ባለቤት ደበበ ምርጥ ሰው ነብስ ይማር 🙏🙏🙏
@Dani-Harer
@Dani-Harer 7 ай бұрын
ስንቷን ጎተትንበት ስንቴ ተጓተትንበት መሽትሸት ሲል ከፍላምንጎ ( የካቲት ወረቀት ፋብሪካ ) ጀምረን ቀበሪቾ ድረስ አንዳንዴም በካሜሮን ኤምባሲ አድርገን በ ሙሉ ሸዋ ( ሥጋቤት ) ዓ ራ ምኑ ቅጡ... በቃ ባንዴ ናፍቆት በአናቴ ሊደፋኝ ነው 😔🤔
@goodfellowwell5133
@goodfellowwell5133 7 ай бұрын
ሰፈሬን ተወልጄ ያደኩበትን ቦሌ ጃፓን ቀበሌ 20 እና 19 እንዲሁም ቦሌ ሩዋንዳ ስራልን ትዝታ ገደለኝ ዬኒ።
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 7 ай бұрын
i like yarda Lege a lot of memories Felmngo
@mussieg3799
@mussieg3799 7 ай бұрын
Olompia and flamingo are the best areas of addis ababa. I somehow hoever around in addis and end up landing there every single time .I worked there and enjoyed . loved it more than my birth place abuare.
@yonifirst9243
@yonifirst9243 6 ай бұрын
ተከራይ ደባል መጤ አዝማሪዎችን ሳይሆን ተወልደው አድገው ኖረው ተሞክሮ ያላቸው የነሱ ትዝታ ይቅረብልን ከሌላ አካባቢ መጥተን የምንዝናናበትን ቦታ ታሪክ ማወቅ ደስ ይላል ::
@bereal6311
@bereal6311 7 ай бұрын
The people you should interview have to be 60 years old or older if you want a relevant history experience about Addis Ababa and it's neighborhood!
@saronsador2156
@saronsador2156 6 ай бұрын
ወይ ትዝታ ተወልጄ ያደኩበትን ሰፈር ዮኒ ክድንች ጋር ያምራል።ፍላሚንጎ ያለበት ህንጻ ራሱ ጆርጅ ፎቅ ነው የሚባለው።
@tulu027
@tulu027 5 ай бұрын
ትክክል ነህ :: የህንፃው ባለንብረት ጣሰው ዋለሉ ( የራስ ብሩ ወልደ ገብርኤል የልጅ ልጅ)
@user-jh6zv5pr6d
@user-jh6zv5pr6d 7 ай бұрын
እነማዲንጎ ግርማ ተፈራ: አሌክስ: ያይራድ: ሌሎችም ይዘፍኑበት የነበረው ግሬት በርገር: ሰንሻይን ከተሰራበት አጠገብ እና ፍላሚንጎን አልፎ ቃል ክትፎ ከፊለፊቱ ማደያው አጠገብ Babo ባምቦ ክለብን ወንድማችን ተስፉ(ድንች) አልገለፃቸውም: በተረፈ አሪፍ አገላለፅ ነው በርቱ::
@tinawolde9826
@tinawolde9826 7 ай бұрын
ዮኒ በዛው ወደ ባንቢስ ጎራ በል እባክህ ናፍቆናል
@militarywatch111
@militarywatch111 7 ай бұрын
እነ ድንች, ሳሙዬ, መኩ ዮናስ ሳሳልታታ, ቢጢ ሚሞ, ዓሞራው Queen burger.. Felx was dope.
@eteneshabdisa2127
@eteneshabdisa2127 7 ай бұрын
ሰፊሬን ስላስጎበኘህልኝ ድንች አመሰግናለሁ የትም ተወለድ ፊለሜንጎ እደግ
@apeechee1
@apeechee1 25 күн бұрын
I like that..
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 7 ай бұрын
ዮኒ ፕሮግራሙ ጥሩ ነበር ችንድ አንዳንንድ የነገርህ ነገር መስተካከል ያለበት ይመስለኛል ። ለምሳሌ ጎርፉ ጠጅ ቤት የተባለው አጠገቡ ወንዝ ስላለ አይደለም የ ጡጅ ባለቤት ወይዘሮ አልማዝ ትባላለች ባላደሞ አቶ ጎርፉ ሞላ ይባላሉ። አቶ ጎርፉ እረጅም ትልቅ ቦርጭ የነበራችው ነበሩ።
@fekadewendimu3339
@fekadewendimu3339 7 ай бұрын
አቶ ጆርጅ የህንፃው ባለቤት ነበሩ መንግስት ወረሰባቸው እርዳታ ማስተባበያ ይሰሩ ነበር ።ልጁ በትክከል መግለፅ አልቻለም ።
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 7 ай бұрын
ዮኒ ወይዘሮ አልማዝን አንች ያልካት እንደ እናት ስለአሳደገችን ነው እኛ እትዬ ብለን አንች ነው የምንላት እንጅ አንተ እንዳሰብከው በመናቅ አይደለም። በተጨማሪም ዮኒ ከፈለክ ከ መስቀል አደባባይ ጀምሮ እስከ ቦሌ ያለውን እኔ አዲስ አበባ ስመጣ በድንብ ላስ ጎበኝህ እችላለሁ።
@apeechee1
@apeechee1 25 күн бұрын
That's correct....I used to play soccer behind Gash Gorfu Tej bet..
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 7 ай бұрын
ምን አይነት ዘፈን ነው ሆሆ...ዮኒ የአገሬ ልጅ ተባረክ.....
@lukej2891
@lukej2891 7 ай бұрын
ችንድ ብዙ ታሪክ አሳልሻል። ከአርቲስቶች ጋር ያለሽ ቅርርብ ይገርማል በዛ ላይ ታዛዥ እንደሆንሽ አብዛኛው አርቲስት ሰይፋ ሾ ላይ ሲቀርብ ምስክርነቱን ሰጥቷል። ጎስሽ እና ታፈለ ሮባ በጣም ወዳጆችሽ ናቸው። የፊላሚንጎ እና የኦሎምፒያን ታሪክ በብቃት ትወስታሽን አጋርተሽናል። ጀግናዬ Thank you Yoni ትዝታችን በEBS እና ችንድ
@henok1495
@henok1495 7 ай бұрын
ችንድ ሁልጊዜ ከአርቲስቶች አፍ የማይጠፋ ስም ነው በተለይ ከሰይፉ አፍ ላይ !! ሰይፉ ሾው ላይ መቅረብ አለብክ !!!
@hailemariamgizaw7511
@hailemariamgizaw7511 7 ай бұрын
ከሚሞ በፊት ኪውንስ ጭፈራ ቤት ደይ ፓርቲ ሁሉ ነበረው የሱማሌዎች ዱርዱር ባንድ ነበረ ኦሎምፒያጋ ካንትሪ የሚባል ጨፌ ኦሮሚያጋ እራም ጃም የራስታወቹ ኪንግ በርገር ነበር ቆሎ ሜዳ ነበር ፈረንጇ የሚባሉ በኔ ቤኔ እያሉ በጣሊያንኛ የሚያዋሩን ወዘተርፈ ለወደፊቱ በደንብ ጥናት አርግ
@awsawes2143
@awsawes2143 7 ай бұрын
Yalehti areba hger new seferen aseyachgi enameseginalen ebs ewdachle!!!
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 7 ай бұрын
እነደምረው ሰፈር ፎቁ ከመሰራቱ በፊት ወደ ሀዲድ ገበያ መንገዳችን ነበር
@TesfahunTess
@TesfahunTess 6 ай бұрын
በጣም የምወደው ሰፈር flamingoye my favorite sefer 10አመት ኖሯለሁ.purple cafe,kal cafe,queen burger,dumbeldome,mesfin mobile,memo club,አሼ ፀጉር ቤት mariot hotel, "የተሰራበት ቦታ ሽንት ይሸናበት ነበር,etc......
@tageskiflom5001
@tageskiflom5001 7 ай бұрын
❤❤❤ፊላሚንጎ
@tegeswaldwald1524
@tegeswaldwald1524 7 ай бұрын
በጣም በፊቅር የምወደው ሰፈር
@merontekelu2146
@merontekelu2146 7 ай бұрын
waw amazing programa betem
@rosemare8314
@rosemare8314 7 ай бұрын
Yoni thank you
@emuzew437
@emuzew437 7 ай бұрын
ግን የፍላሚንጎ ባለቤት አቶ ቢንያምን ብታገኙ እና ብትጠይቁ የተሻለ ነበር
@user-ft6kn6zq2v
@user-ft6kn6zq2v 6 ай бұрын
Selam.Yonas very well done. I went to Asai and completed grade 8th. Our home was behind Bole Printing Press. However, Olympia Flamingo was still considered our area that we had friends from school we used to visit. There is one important that was not mentioned. Between Harambae Grocery and Flamingo there was one restaurant called Unity Restaurant (Andinet Migib Bet). Manchester Abish used to Birr 1.00. Where Harambae used to, there was La Bohem Video, where used to rent VHS video cassette movies. I have pictures and lots of memories from Asai. I believe there should be part 3. I have left Ethiopa 32 years ago but my memory is still better than most of my friends and they call me I am their data base. Hopefully we share these memories whe I co.e back home one day on your part 3.
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 6 ай бұрын
Ohhhhhh what a wonderful memo!!! Cant wait to see u in Addis Dear . May God Bless u
@apeechee1
@apeechee1 25 күн бұрын
That's interesting....the same here.....
@user-ht1pe2ub3z
@user-ht1pe2ub3z 7 ай бұрын
ምሽቴን አሳመራችሁልኝ ይመቻቹ❤❤❤ ቲንቲሪሪም....ቲሪሪም😅😅
@BONANZ321
@BONANZ321 7 ай бұрын
ዮናስ:- ስለ ካምፖሎጆ (አ.አ ስታድዮም) ትዝታ እባክህ? ደግሞ የምትጠይቃቸው ሰዎች ከ 55 ዕድሜ በላይ ቢሆን ጥሩ ነው ት ዝ ታ አይደል እንዴ??
@reactTv3776
@reactTv3776 7 ай бұрын
ልጁም 47 አመቱ ነው ሲታይ ልጅ ይመስላል እንጂ 😂
@Elsabet32
@Elsabet32 7 ай бұрын
ካምፖሎጆ እውነት ነው በተለይ ትንሿ ስታድየም አካባቢ please Yoni
@user-xz1jj7mt6s
@user-xz1jj7mt6s 7 ай бұрын
ድንች እኮ 57 ዓመቱ ነው
@rahelashenafi3860
@rahelashenafi3860 6 ай бұрын
ድንች እኮ ከ50 አመት በላይ ነዉ
@solomonyiheyis1623
@solomonyiheyis1623 6 ай бұрын
Next ፈረንሳይ ለጋሲወን
@sarademeke99
@sarademeke99 7 ай бұрын
ቦሌ ማተሚያ ድርጅት የድሮ አዲስ ባንክ ስፈሩን ጎብኝ
@teklemisgun2587
@teklemisgun2587 7 ай бұрын
ከኢሐደግ በፊት 30 አመት የኖርኩበት ሰፈር ቀበሌ 37 በዃላ 27
@bute5158
@bute5158 7 ай бұрын
ዋው 30 ብር ነበር ቡኒ ዋጋው በእንዴ 100 ብር
@messaylee9482
@messaylee9482 7 ай бұрын
Yoni I was expecting u visit Memo Club ,Olympia's best
@eyerusalemtadese1163
@eyerusalemtadese1163 7 ай бұрын
wow safra betm takyurwele enmsgnlen betm yone
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 7 ай бұрын
ባለክራሩ ይመቸው በዛው በስንቱ ስፖንሰር ቢያደርገው 😂ሚሞ መጀመሪያ queens club ዲጄ ኑር ያጫውትበት ነበር
@tctconstruction5279
@tctconstruction5279 7 ай бұрын
ችኳቹስ የሚሞ😮😅😅
@nassermohammed9104
@nassermohammed9104 6 ай бұрын
LA( Los Angeles) Club
@mail2hasset
@mail2hasset 7 ай бұрын
ዮኒ ምርጡ የትዝታችን ንጉስ❤❤
@eyeruskenaw6077
@eyeruskenaw6077 7 ай бұрын
I miss ❤❤❤❤
@abduhussen4244
@abduhussen4244 7 ай бұрын
You are forgetting mentioned hassen Shai byte lot memories all have
@apeechee1
@apeechee1 25 күн бұрын
Wow....that's across the street on 07..
@EtensheBancha
@EtensheBancha 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@ge821
@ge821 7 ай бұрын
የነ ህይወት አለማየሁ ቤት ላይ ነው ሰን ሻይን ፎቅ የተሰራው ?
@HH-nn7rd
@HH-nn7rd 6 ай бұрын
ወይኔ ሚሞ ሽሮና ጥብስ
@danielthomas389
@danielthomas389 7 ай бұрын
አበሩስ የተሰራው ቢተው አሸዋ ቤት ላይ ነው
@TubiKana-js5lv
@TubiKana-js5lv 7 ай бұрын
Yoniye riche enbway musk teru tewesta alew serabet
@hewanderbew800
@hewanderbew800 7 ай бұрын
🙏🏻⭐️🇪🇹⭐️💐
@fikadarado4221
@fikadarado4221 7 ай бұрын
ምርትን ማሳደግ ርሃብን ማጥፋት ነው
@rosa73425
@rosa73425 7 ай бұрын
Tekerayeto yezefene ?
@yonifirst9243
@yonifirst9243 6 ай бұрын
There was a place where we ate fruit salad .. forgot the name ???
@user-il2bm7sz8y
@user-il2bm7sz8y 7 ай бұрын
Sefere 😘
@fewore9551
@fewore9551 7 ай бұрын
Sefer bemayeta des new alegn 12 amet behula
@bezuayehubitew5140
@bezuayehubitew5140 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል 18 ቀበሌ ልጃች ኢክተርን የሚያዉቀዉ ካለ አብሮ አደጌ ነበር አሁን እረጅም ዘመን ሆነን
@kd4512
@kd4512 7 ай бұрын
Mulushewa Gora bileh neber? Banatu ??? Flamingo man neber, tawaki cake bet neber.
@TseganehKuma
@TseganehKuma 7 ай бұрын
የዶሮ ፋንታ ቁሌት 😂😂 የዘመኑ ልጆች ያውቁ ይሆን 😁😁
@teklemisgun2587
@teklemisgun2587 7 ай бұрын
አንተ ጩጬ ስለማታውቀው ነገር አታውራ እውነት ነው ጆርጅ ጋራጅ ነበር ነገርግን ፎቁ ከመወረሱ በፊት ባለቤቱ አቶ ጆርጅ ስለነበሩ ነው
@hayu684
@hayu684 7 ай бұрын
😅
@solomontaa3555
@solomontaa3555 6 ай бұрын
የሌሊን ሃውልት ያለው ማዘጋጃ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ 😃😃
@yonasliyew4877
@yonasliyew4877 7 ай бұрын
ተስፉ በደንብ ገልጸሃዋል ጎበዝ ነህ
@keliliebekele5216
@keliliebekele5216 7 ай бұрын
ስንቱ ተጠቅሶ ያልቃል ግን ወሳኝ የሆኑ ነገሮች ነበሩ ። ዋናው ሰፈራችንን በትዝታ እንድንዋኝ ስላደረገ ዮኒ ምስጋና ይገባዋል።
@user-fv9oj8fx2y
@user-fv9oj8fx2y 6 ай бұрын
Yone ebakeh be keshem ewket ye sefer tarick atzegeb bedme yebesele yedero sew feleg
@estifotekle-ij1ee
@estifotekle-ij1ee 7 ай бұрын
ሌኒን ያለው ከጋዜቦ አለፍ ብሎ ማዘጋጃ ጋራጅ ውስጥ ነው
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 7 ай бұрын
Thank u
@jenenuu
@jenenuu 7 ай бұрын
ባለክራሩ ይመቻል። ቀላል አያዝናናም። የቀለጡ መንደሮች ውቤ በረሃና ካዛንችስ ብቻ ይመስሉኝ ነበር። ለካስ ፍላሚንጎም የድምጻውያን መናኸሪያ ነበር።
@user-mp1sv9he1p
@user-mp1sv9he1p 7 ай бұрын
Wede mimo club gar ye hulum twsta yalw eza nw be ketay kfl denbel jerba hid yoni tawaki sewoch eza nw miwlut
@famel9098
@famel9098 7 ай бұрын
በዘመን የተከፋፈለ ትዝታ ትረካ ቢሆን የበለጠ ጥሩ ነበር። ለምሳሌ ቢያንስ በ60ቹ-በ70ቹ- በ80ዎቹ በ90ዎቹ ወጣት የነበሩ ሰዎች ቢጋበዙ ጥሩ ነበር። አካባቢው ደሞ ከፍላሚንጎ ጀምሮ ጀርባ ጀርባውን ጨምረህ እስከ ደምበል- ሸዋ ዳቦ አልፈህ ፒኮክ ጫፍ። ከዚያ ወደኋላ ትመለሳለህ ።ማለትም የፒኮክ ጀርባ ጀርባውን ጨምረህ ወደ ግሪክ ክለብ(ያሁኑ የኦሮሞዎቹ ፕሬዜዳንት ፅ/ቤት) ከዚያም እስከ ሰን ሻይን ፎቅ( ፍላሚንጎን ተሻግሮ) ድረስ ያለው አካባቢ በዋነኛነት የኦሎምፒያ አካባቢን ይገልፃል። ወደፊት ፕሮግራሙ በድጋሚ ከተሠራ በዚያ መልክ ስራው። ትክክለኛ ሰዎች በትክክለኛው አካባቢ ከላይ በገለፅኩት መሰረት ነው። በዚህ ዝግጅት 20% የኦሎምፒያ ትዝታ አልተነገረም ባይ ነኝ።
@ermiasyohannes3633
@ermiasyohannes3633 6 ай бұрын
ፍሬንድ ብሪጅን ረሶኽው እኮ አይ ለው😂😂😂😂😂😂
@nassermohammed9104
@nassermohammed9104 6 ай бұрын
ፍላሚንጎ ሳሙቡሳ
@merontekelu2146
@merontekelu2146 7 ай бұрын
medr old tenchacu demo poltic tadrgut
@saronsador2156
@saronsador2156 6 ай бұрын
አሁን ደምበል ህንጻ ያለበት አትክልት መሽጫ፣ ሃሰን ሻይ ቤት ያለበት ነበር ከጀርባው አሸዋ ሜዳ ኳስ መጫወቻ ነበር ደምረው ሱቅ 5 ክፍል 10 ክፍል ፡ጋሽ ማሞ የሚባሉ ብዙ ከብት ያላቸው/ትልልቅ ሰዎች እና መኖሪያዎች ነበሩ።
@lidyateklemichael474
@lidyateklemichael474 7 ай бұрын
😁😁😁😁❤❤❤❤❤
@tewodrosdesta8857
@tewodrosdesta8857 6 ай бұрын
Abo balekiraru arif
@rosa73425
@rosa73425 7 ай бұрын
Ere banatu enat guada etc...min nekah yonas ? Yehe eko tinsh lije news biyanes ke 65amet belay keza 60 eske ke 50 eske 40 keza ke ahunu lij betach yalut. Malet be nigusu be menge be weyane be pp eyalek leyachew hulum yemiyawekut alachew.hailem, tilahunem, teddyem tarik lihonu ayechilum yehema min lat ke dereg behula tintawi ayebalema.
@saronsador2156
@saronsador2156 6 ай бұрын
እውነት ነው ያልተቀበልነው የሃገር መሪ የለም። የቀበሌ 17 ጥሩምባ ነፊ የነበሩት ጋሽ ይልማ ፊደል ካስትሮ የሚለውን ፍየል ታስሮ ስለሚመጣ ተቀበሉ ያሉትን መቼም አልረሳውም።
@brookmesfin772
@brookmesfin772 6 ай бұрын
አባቴ "ምርትን ማሳደግ ርሀብን ማጥፋት ነው" የሚለው ፅሁፍ ኢሰማኮ ህንፃ ላይ ሳይሆን ከጎኑ ጆርጅ ጣሰው ህንፃ ላይ ነበር። ያው ግዜው ሲረዝም መርሳት ያጋጥማል።🙏🙏🙏
@goodfellowwell5133
@goodfellowwell5133 7 ай бұрын
Memo በግ ተራዉ ጋር የነበረዉን ነዉ።
@user-fv9oj8fx2y
@user-fv9oj8fx2y 6 ай бұрын
Ye lenen hawelt mazegaga garaze gebe weste meskel flower ale
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 6 ай бұрын
Tnxxxxxx
@ab-lo4xi
@ab-lo4xi 6 ай бұрын
Why did the singers mention it too much as if there's nothing other than them?
@CakeChef7
@CakeChef7 7 ай бұрын
ድንች ሲገለበጥ ችንድ ነዉ😅
@amarewoldekidan9649
@amarewoldekidan9649 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@MameAbiy
@MameAbiy 7 ай бұрын
እንዴ ኦሎምፒያ ብዙ ትዝታ ነው እኮ ያለው ምነው ድንች በአርቲስቶችና በክለብ ብቻ ጨረስከው ብዙ ብዙ ትውስታዎች አሉ እኮ ከአርቲስት ውጭ
@saronsador2156
@saronsador2156 6 ай бұрын
የሌኒን ሃውልት በፊት ማዘጋጃ የሚባለው ሃዲዱን ተሻግሮ ያለ በአሁኑ ዋሽንግተን ዲሲ አደባባይ መስቅልፍላወር መንገድ ላይ የሚገኘው ለረጅም ጊዜ እንደተቀመጠ አውቃለሁ።
@bute5158
@bute5158 7 ай бұрын
ትለውጥዋል ስፈሬ ነው ግን አላወቅሁትም
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 7 ай бұрын
ሰው ጥራ ቢሉት .. ፕሮፌሰር ፓይለት ዶክተር እንደመጥራት የዘፋኝ አይነት ትጠራለህ?? ሆስፒታል ት/ቤት የልማት አይነት እንደመጥራት ኃጢአት የሚሰራበትን የክለብ የአዝማሪ ቤት ትቆጥራለህ!
@mreasy9731
@mreasy9731 7 ай бұрын
ልጁ ከእነሱ ጋር ስለሚውል ነው እውነት ነው እዛው ተወልደው አድገው ትልልቅ ደረጃ ላይ የደረሱ እያሉ በመጤ ዘፋኞች ፕሮግራሙን ጨረሰው
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 6 ай бұрын
ሰው ውሎውን ይመስላል ማለትኮ ይሄ ነው😂
@anetneh
@anetneh 6 ай бұрын
tmeroal yasetawwkal yshelm😂
@fikeryibeltal4394
@fikeryibeltal4394 6 ай бұрын
ችንድ የተቦርነን ሚስጥር አወጣሽ ለካ ልጅ አለው
@nuradin8714
@nuradin8714 6 ай бұрын
Tekuse deneche naw.. 😂😂😂...?!
@tulu027
@tulu027 5 ай бұрын
"ጆርጅ " ህንፃ የተባለው ዋናው የህንፃው ባለቤት ጆርጅ ጣስው ዋለሉ ( የራስ ብሩ ወልደ ገብርኤል (የልጅ ልጅ) ሲሆን( ፍላሚንጎ ባር ስለ አለበት ህንፃው ፍላሚንጎ ህንፃ ይባላል) በደርግ አዋጅ ተወርሶ ንብረትነቱ የኪራይ ቤት ሆነ:: እውነተኛው የህንፃው ስያሜ ታሪክ ይህ ነው :: በስተጀርባ ጆርጅ " ጋሪዥ ስለ አለ አይደለም ታሪኩ ይታረም :: ከአክብሮት ጋር
@luelsegedteshome4584
@luelsegedteshome4584 Ай бұрын
ጆርጅ ህንፃ የባለቤቱ ስም እንጂ በጋራዡ ስም የወጣ አይደለም።
@apeechee1
@apeechee1 25 күн бұрын
It was Musse Garage...repairs only Puegot cars
@abdurezaksalih3301
@abdurezaksalih3301 6 ай бұрын
እስማኤል ጥብስ ቤትስ ተረስቶዋል
@tsionawittesfayetesfayegeb9732
@tsionawittesfayetesfayegeb9732 7 ай бұрын
ዬናሰ ከወንድሜ ተሰፉ በእድሜ ከፍ ሰው ብተናገር የተሻለ ይመስለኝል እኔም ኦሎምፒያ ልጂ ነኝ
@user-nb8pq5mt6e
@user-nb8pq5mt6e 6 ай бұрын
የጆርጅ ጣሰው ህንፃ ነው
@tsab826
@tsab826 7 ай бұрын
ውዱ ሰፈሬን አፈረሱት 😩
@apeechee1
@apeechee1 25 күн бұрын
You damn right....It hurts
@yohannestaye5406
@yohannestaye5406 6 ай бұрын
ድንች እድሜህ አስራ ሶስት ነው
@habeshapolitics1313
@habeshapolitics1313 6 ай бұрын
ስንት ምሁር ሞልቶ እንዳለ ዘፋኝ ብቻ ይጠራል አይ ውሎ ዮኒዬ ግን ይመችህ❤
@nuradin8714
@nuradin8714 6 ай бұрын
Abatu jebelo negni aleheko 😅
@mewhab1998
@mewhab1998 6 ай бұрын
@@nuradin8714የተረገምክ
@tulu027
@tulu027 5 ай бұрын
ውነትህን ነው ማደርያ ሳይኖረው "ሸዋ ጌጥ" እያመሸ ፍላሚንጎ አካባቢ ካለች ሴት እየመጣ በማደር ሴት ልጅ ዲቃላ ወልዶ የካደን አስጎብኚ ነኝ ተብዬ ስሙን ደጋግሞ ሲጠራው.... ወይ ጊዜ
ኦሎሞፒያ //ትዝታችን በኢቢኤስ//
39:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 85 М.
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 37 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,8 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 25 МЛН
Anchor Media ህዝባዊ ዕምቢተኝነት በከተሞች
1:39:45
የጉርድ ሾላ ትዝታዎች /ትዝታችን በኢቢኤስ/
37:48
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 37 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 21 МЛН
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Бутылочка
Рет қаралды 6 МЛН